🌟ዚዙን ሰርፕራይዝ🎉 አሚር እና ዚዙ ተመልሰዋል😃

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 705

  • @AMIRZCOOL1
    @AMIRZCOOL1  2 місяці тому +353

    እንደኔ ደስ ያለው እስኪ በላይክ አሳዩኝ❤️

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ 2 місяці тому +1

      ኡንከን ደስ አላህ የአኺ ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ToubaMohammed-l8t
      @ToubaMohammed-l8t 2 місяці тому +2

      እንኳን ደስ አላችሁ አላህ በሀላል ያጣምራችሁ❤❤❤

    • @RashaQatamen
      @RashaQatamen 2 місяці тому

      እኳን ደህና መጣችሁ ዉዶቸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 2 місяці тому

      እንኳን ደስስ አለክ❤❤❤❤

    • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
      @ኡሙአህላም-ወ5ዐ 2 місяці тому +1

      አላህ መጨረሻውን ያሳምረው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 2 місяці тому +66

    ማሻአላህ ኒካ እሰርላት አሚር ያኔ በጣም ታምራላቺው 🎉🎉🥰🥰✌️✌️

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 2 місяці тому +141

    ማነው ያሜር ደስታ ያስደሰተው እደኔ ❤❤❤

  • @merayemmuhemed1375
    @merayemmuhemed1375 2 місяці тому +153

    _ማሻላህ ታምራላችሁ በተለይ በሀላሉ ቢሆን በጣም ውበቱን ይደፍባችሁ ነበር ሳህ ግን ክፍት ብሎኛል ላይክ አርጉኝ 😢_

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 2 місяці тому +32

    ማሻአላህ አሚርና ዙዚ ስወዳችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤ እግዲህ መቸም ዝም አንል 😁😁😁 በሀላል ይጣመሩ የሚል እደኔ በላይክ አሣዩኝ 👍👍👍👍👍

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed 2 місяці тому +46

    መሻ አሏህ አሚር ዙዙን የሚወድ ደስ ሲሉ

  • @Saada-w7j
    @Saada-w7j 2 місяці тому +38

    አልሀምዱሊላህ በደስታ ኑሩልን የኛ ፈድሻዎች ❤❤

  • @ameenaameena9625
    @ameenaameena9625 2 місяці тому +38

    ወላሂ አሚር ደስ ሲለው የለለነው ደስ የሚለኝ የአላህ ሁሌም ደስተኛ ሁን ወንድሜ🥰😔

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 2 місяці тому

      በጣም እኔም

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 2 місяці тому

      በጣም ሚስኪን ወንድሜ አሚሩ ሁሌም ደስ ይበልክ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 місяці тому +37

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 2 місяці тому

      የእኛውድ፥ነብይ፥ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤፥ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤፥ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤❤❤🎉🎉

    • @NevergiveupYaarabbi
      @NevergiveupYaarabbi 2 місяці тому

      ሶለላሁአሊሂ ወሰለም. ሶለላሁ አሊሂወሰለሞ

    • @ZinbAli-hj5sd
      @ZinbAli-hj5sd 2 місяці тому

      ሰለሎህአለይሂወሰለም

    • @AllQua-vm5mv
      @AllQua-vm5mv 2 місяці тому

      saw saw saw saw saw saw

    • @HaHam-w5p
      @HaHam-w5p 2 місяці тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 2 місяці тому +9

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለህ አሚር ዚዙም እንዳዛው ኢንሻ አላህ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤

  • @zizusyt-w7q
    @zizusyt-w7q 2 місяці тому +17

    መሸአላህ ደስትላላችሁ ተጋብ

  • @cekleyemer
    @cekleyemer 2 місяці тому +35

    ሀዘንህ ይጥፋ ደስታህን ያብዛልህ ያረቢ❤❤❤

    • @hdhdh4201
      @hdhdh4201 2 місяці тому

      አሚንንንን ያረብ

  • @NasErr-gk1ww
    @NasErr-gk1ww 2 місяці тому +13

    ማሻአላህ ወንድሜ አሚርዬ ላንተ ደስ ብሎኛል ግን አደራ ለሷ ትንሽ እንኳን ስሜት ካለህ ኒካ እሰርላት እኔ ስለምወዳቹ ነው እየመከርኳቹ ነው በተረፈው በርቱልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fafiiTUbe-r9o
    @fafiiTUbe-r9o 2 місяці тому +5

    ስትመጣ እቅፍ አድርገህ እንድትቀበላት በሀላል መንገድ ኒካህ አድርግላት እኔ በጣም ታምሩኛላችሁ

  • @NAFESAN-t3x
    @NAFESAN-t3x 2 місяці тому +22

    ቶለቶለ ልቀቁልን ውዶቸ

  • @ረህመትሸጋው
    @ረህመትሸጋው 2 місяці тому +10

    ማሻ አላህ ተባረካላ ታምራላችሁ ሀላል ይሁንላችሁ ውዶችየ❤❤❤🎉🎉

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 2 місяці тому +11

    አልሃምዱሊላህ ደሰ ብሎናል ግን ሀላል ብታደረጉት ማሻ አላህ ነበረ

  • @rosaliealayon5764
    @rosaliealayon5764 2 місяці тому +9

    አሚሬ እኳን ደሥ አለህ ወድሜ ጉዞ ወደ ሀላል❤

  • @ኢተቂላህነፍሴ-ኀ2ጐ
    @ኢተቂላህነፍሴ-ኀ2ጐ 2 місяці тому +4

    ሁለተኛ ልብን እዳሰብሪዉ አደራሽን ደሞ ፍቅር የሆነች እናት አለቹ ማሻ አላህ

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 2 місяці тому +5

    አሚረ&ዚዙ አብራችሁ ስለመጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Yenanafkotenatanat
    @Yenanafkotenatanat 2 місяці тому +4

    አሚርየ የኔ ውድ ወንድም ሁሌም ደስተኛ ሁንልኝ ዙዙየ ለአላህ ብየ ውድድድ ነው ማደርግሽ እህት❤አሚርየ ናፋቆኛል አምጣልኝ❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +19

    አልልም ብዬ ነብር ልል ነው ባቃ😮😮ታጣማሩ😂😂😂😂😂የምትሉ ላይክ 😊😊🎉🎉❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 2 місяці тому +3

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    አሚሮ & ዚዙዬ ደስ ስትሉ አሏህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ኒካህ አስራችሁ በሀላል የምትብቃቁ አሏህ ያድርጋችሁ ፍቅር በሀላል በጣም ደስ ይላል 🎉🎉🎉
    ዚዙዬ ስረአትሽን ስወድልሽ 🥰🥰

  • @Zamzam-e9r
    @Zamzam-e9r 2 місяці тому +4

    ወላሂ አብራችሁ ስለሆናችሁ በጣም ደስብሎኛል አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤

  • @ZinetYasin-l7j
    @ZinetYasin-l7j 2 місяці тому +7

    እንደዚህ ሥቃችሁ ሥላየን ደሥብሎኛል ወላሂ እንኳንም እንደዚህ ሥቃችሁ ላሣየን አላህ ምሥጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤

  • @Abranjenat
    @Abranjenat 2 місяці тому +2

    ሁሉ ነገር በነበረው አይቀጥልም ዚዙ በፈኪ ቤት ጥርግ አድርገው ሲሰድቡሽ እኔ ስከላከልልሽ ነበር ስለዚህ 😮አሁን
    ሁሉም ከፈኪ ፊቱን ስላዞረ አሳዘነችኝ እንድትሰራ አይዞሽ በያት አብርልችሁ በሷ ቻናል ስሩ❤❤

  • @Mekiyaali-q2z
    @Mekiyaali-q2z 2 місяці тому +8

    በነገራችን ላይ ደስታችን በሰዉ ሲሆን ምንኛ መጎዳት ነዉ ጌታየ ደስታየ በእጂህ ነዉ ጠብቀኝ ሰዉ ሲሄድ ሁሉን ነገር ባዶ ሲሆን ሲመጡ ደስታዉ እነሱ ከሆኑ ምኑን ኖርነዉ

    • @off9783
      @off9783 2 місяці тому

      በጣም በሰዉ ላይ ደስታ መደለል በጣም ነዉ የሚጎዳዉ ማለፍ አይሁን ዘድሮ ያሣለፍኩት በዛላይ ሥደት ስኮኝ ከጎንሽ ማንም የለ ማታ እክላሤ ሥገባ መከዳዉ ይርሳል እባየ😢😢💔

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 2 місяці тому +3

    አሚሮ & ዚዙዬ ቶሎ ቶሎ ቪድዮ ልቀቁ 🎉🎉🎉
    lets go 50k 🎉🎉👌

  • @hayatbeshir7645
    @hayatbeshir7645 2 місяці тому +4

    በጣም ድስ ይላለ ጥነክራቹህ ስሩ የስው ውሪ አትስሞ አላህ ይርዳቹህ አይልያቹህ ዙዙየ ፍልቅልቅ ናት ድስ ትላልች

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 місяці тому +4

    ማሻአላህ መጅሊሱ ሲያምር ኢንሻአላህ ከስደት መልስ❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ባንድ ሆናችሁ❤❤

  • @S.u.yeemanafaki
    @S.u.yeemanafaki 2 місяці тому +9

    ወላሂ,በጣምነዉ,ደሥያለኝ,በበኩሌ,የምትሉ,

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 2 місяці тому +3

    ማሻ አላህ ስታምሩኮ ቆንጂወች በሀላል ደግሞ ጥንዶች ብቶኑ ማሻ አላህ ነበር ዚዙ ንግግሮችሽም ዛሬስ ልዩ ናቼዉ

  • @Mariam-od7zc
    @Mariam-od7zc 2 місяці тому +15

    አልሀምዱ ሊላህ ለሁም ነገር ❤❤❤❤ ዚዙ ትክክለኛ ስምሽን አስተዋዉቂን

  • @saweda-we7wo
    @saweda-we7wo 2 місяці тому +4

    አሚር አሁን ቶሎ ኒከ እሰሩ ደሞ መሸአለህ ተምረለቹህ አለህ እዉነት የድርግለቹህ ኒከዉ ይፍጠንንን❤ የምትሉ በለይክ አሰዩኝ ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍💯

  • @TibaToto-c4z
    @TibaToto-c4z 2 місяці тому +2

    አሚር አግባት ወላሂተጋቡና ይሄንውበታቺሁን በሀላል አዲርጉት እና እኛምማሻአሏህእንበል እኔ በጣምአረውኚተጋቡያልኩትየለምእስከዛረረ እናተግንታምራላቺሁወላሂወረቢን

  • @መዲዩቲብ
    @መዲዩቲብ 2 місяці тому +3

    የኔውድ እድህ ሥሥቁ ሥታምሩ ማሻአላህ ማነው እደኔ ደሥታቸው የሚያሥደስታቺሁ በላይክ አሣዩን

  • @ሙኒራYouTube
    @ሙኒራYouTube 2 місяці тому +12

    ሰሜን ሰይ የደኔገጥኩ ነገሪስ 😅😅😅እንሻአላሀ እኔም ትልቅ ዳቦ ቤት የመክፈት ኢልም አለኝ ያሳካልሽ በሉኝ

  • @MoninaMina
    @MoninaMina 2 місяці тому +3

    ማአላህ አሚረ ደስ ብሎኛል ዚዙ ሀቢቢቲ ተጋቦ

  • @halima7993
    @halima7993 2 місяці тому +1

    መሸአላህ አይደለም እሂን አሚረ ሌላም የገዛልሻል የኔ ቆጆ ዙዙ ውድድ ነው የማረጋቺሁ አሚረየ ወላህ ተጋቡ በጣም ነው የምታምሩት እኮንም ባድ ሆናቺሁ እደው በስስት ነው የማያቺሁ

  • @طيبةمحمد-ح7ع
    @طيبةمحمد-ح7ع 2 місяці тому +4

    ማሻአላህ

  • @SeadaAwel-s4f
    @SeadaAwel-s4f 2 місяці тому +13

    አሚር. ኢና. ዚዙ. ቶሎ. ብለቹ. ወደ. ትደር. ጊቡ. በጠም. ነዉ. ሚታምሩቱ. ኤለኝም. አትበል. አሚር. ከታጋበቹ. ሁሉም. ነገረ ኢሆነል ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Kauwu-r9g
      @Kauwu-r9g 2 місяці тому

      እደውኮሜቶችማጋባትማፍታት

    • @LailaMahir-vn3vl
      @LailaMahir-vn3vl 2 місяці тому

      Tkikl❤❤❤

  • @hhht597
    @hhht597 2 місяці тому +2

    ማሻአሏህ ወላሂ ስለተመለሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ አሚርየ እንኮን ደስ አለህ የኔ ፍልቅልቅ ወንዲም በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn 2 місяці тому

    ማሻአሏህ እኔ የምለዉ ይሄ ልጂ በዙሪያዉ ብዙ ሴቶች አልነበሩም እዴ እነዛን ሁሉ የት ሸኘሀቸዉ ????? ደሞ ማሻአሏህ ከብዛት ጥራት ይበልጣል እናም በዚሁ ጠክር

  • @رقيهالاسطوره-ص2ص
    @رقيهالاسطوره-ص2ص 2 місяці тому +2

    የኔ ውዶች ኣምርየ ደስ ስላለው በጣም ደስብሎኛል ኣላህ ጠላታቹ ያርቆ ኣምርየ ❤❤ ዙዙየ የኔ ማርር❤❤❤❤❤❤

  • @MedinaAhmed-q4i
    @MedinaAhmed-q4i 2 місяці тому

    ደስ ትላላችሁ ማሻ አላህ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን ፈገግታችሁ ደስ ይላል ደሞ በሀላል ቢሆን ደስ ይለን ነበር ግን እናተ ታውቃላችሁ. ደሞ ያምራል አረብያ መጅሊሱ ማሻ አላህ.

  • @Chereqa12
    @Chereqa12 2 місяці тому +4

    ማሻአላህ እንኳንም ለዚህ ደረጃ በቃችሁ አልሀምዱሊላ አሚር አሳዝነህኝ ነበር እድሌነውይ ስትል ❤❤❤

  • @madinahdd6972
    @madinahdd6972 2 місяці тому +2

    ማሻአላ ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @TsehayAssefa-f8s
    @TsehayAssefa-f8s 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ የኔ ውዲ እህትና ወዲሞች ገና ብዙ ይጠብቃችሗል ኢሻአላህ የተሻለውን ሁሉ ለናተ ያዲርግላችሁ የኔ ውዶች

  • @Zebiba-pk7oj
    @Zebiba-pk7oj 2 місяці тому +2

    ወአለይኩምሰላምአሚርየ ደስታህተመልሶስላየሁደስብሎኛልዚዙየየኔቆንጆእንኳንደስአለሽ

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 2 місяці тому +1

    አረ ወሏሂ ተጋቡ በዚህ ምድር ላይ ትልቁ ነገር ደስተኛ መሆን ነዉ እሷን ስታይ ከሧ ጋር ስትሆን ሠላም ከተሠማህ ደስታ ከተሠማህ ሁሌም ደስታ እንዲሠማህ ተጋቡ በእስልምና ደግሞ even ዝምድና እንኳን ቢኖር መጋባት ይቻላል እኔም ዘመድን ነዉ ያገባሁት ተዋደን ተፋቅረን ደስ ብሎን እየኖርን ነዉ ከተጋባን ሁለት አመታችን ግን በቃ በጣም ደስ ይላል ድጋሚ እንዲታዝን አንፈልግም ስለምንወድህ ስለምናከብርህ እንዲትሰበር አንፈልግም እና ተጋቡ

  • @AlexMan-lz5rv
    @AlexMan-lz5rv Місяць тому +1

    ማሸአላህ

  • @dgbh9445
    @dgbh9445 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ ሁሉ ነገር ለኸይርነው

  • @ረህመትሸጋው
    @ረህመትሸጋው 2 місяці тому +4

    ወላሂ አብራችሁ ስለሆናችሁ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤😂😂😂

  • @fatmahaa1319
    @fatmahaa1319 2 місяці тому +2

    እንኳን ደስ አለህ አሚር❤❤❤❤

  • @halikahalika
    @halikahalika 2 місяці тому +3

    እልልል እንኳን ዳስስ አለክ አሚሮ

  • @TsehayAssefa-f8s
    @TsehayAssefa-f8s 2 місяці тому +1

    ዚዙየ &አሚር የኔ ውዶች አልሀምዱሊላህ እኳንም ደስታችሁ ተመለሰልን ላላህ ምን ይሳነዋል ካሁን በህዋላ ለሰው ቦታ አትስጡ

  • @lubabaluvab3339
    @lubabaluvab3339 2 місяці тому +3

    እኔ ግን በጣም ነበ ረያሳዘከኝ ግን አልሀምዱሊላ ከችግር ብኀላ በርግጥም ደስታ አለ ❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ታምራላችሁ አላህ በሀላል ያጥምራችሁ የበለጥ ታምራላችሁ

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 2 місяці тому +6

    ጉሉ ማሻ አላህ ክፊዉ አይካቸዉ❤❤❤❤❤ ታምራላቹሁ እኳን ደስ አለህ አሚሮ ደስ ሲልህ ደስ ይለናል

  • @hadiyakonjo9325
    @hadiyakonjo9325 2 місяці тому +2

    ተጣመሩ በሀላል አርጉት ግኑኞታችሁን በስልምናምገድ ተገጎዙ በሱና ተዋቡ

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg 2 місяці тому +7

    አሚርዬ ሁሌ በደስታ ያኑርህ የኔ የዋህ❤❤❤❤

  • @SelfHostLab
    @SelfHostLab 2 місяці тому +2

    Mashallah tabarakallah congratulations 🎊 🎉🎉❤❤❤ Amir and Zizu we love you so much ❤🎉 good luck ❤

  • @FatumaAhmed-sh6mu
    @FatumaAhmed-sh6mu 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ በሀላል ያጣምራችሁ

  • @SadaAhmad-wb1xw
    @SadaAhmad-wb1xw 2 місяці тому +1

    የመዳም ቅመሞች ያላ እናጣምራችው ሀላል አርጉ😂😂😂😂ታምራላችሁ

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    ይሄን ልጅ አይቼው አላውቅም ነበር መስራት ከጀመረ ቆይቷል እናማ ዚዙ ጠራሽኝ አንቺን ብዬ አየሁት❤❤ምንም አትሉ ማሻአላህ አባሳደሮቹ

  • @hayatHiwe
    @hayatHiwe 2 місяці тому +4

    ከፍቅረኛ አሚስት ውጭ ቸኮሌት እና አበባ አትስጡ ትረጉሙን እውቁ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 2 місяці тому

    ማነው. ያሚር ደስታ ያስደሰተው እንደኔ. ❤❤❤❤❤❤

  • @mulubelete9336
    @mulubelete9336 2 місяці тому +3

    እውየ የኔ ወንድም❤በጣም ነበር አብሪህ ያለቀስኩት እኔ ክርስቲያን ነኝ ለእመቤቴማሪያም ነግሪልህ ነበር ዛሬ ደስታህ ተመልሶ በማየቴ እግዛብሄር ይመስገን አይለያችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u 2 місяці тому

      ለሰው ማሰብ ሰው መሆን በቂነው እህት ስለሀይማኖት የሚያወራልጅም አይደለም ሁላችንም ከፍቶንነበር እኳን ደስ አለው

  • @ህልሜ
    @ህልሜ 2 місяці тому +1

    ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አልሀምዱሊላህ ሠላም ነኝ ስራችሁ ደስይላልግን ሸሪአችንን የሚያስቀይምነገር አትስሩ የኛሞዴል ረሱል ሰ፣አ፣ወ፣ናቸው ኒካህእሠሩ አንተንም ሷሊህ እሧንም ሷሊህ ያድርጋት የተላጠከረሚላና ያልተላጠ ቀረሚላ አስቀምጣችሁ ማንኛው ጡሩና ያማረ እደሆነም እወቁት የዝችምድርን ብቻሳይሆን የአኼራችሁንም እያሰባችሁበት ስለምወዳችሁምነው ማሻአሏህ አልልም ምክንያቱም

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 2 місяці тому

    ማሻአሏህ ተጋቡ❤ታምራለችእኮ የምር

  • @Zehara-z6t
    @Zehara-z6t 2 місяці тому +1

    አሚር ደስ ብሎህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል 🎉

  • @maymoona2094
    @maymoona2094 2 місяці тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አሚር ወንዲሜ እንኳን ዴስ አለህ ዙዙየ ቆንጆ

  • @FafiNuru-o6t
    @FafiNuru-o6t 2 місяці тому +1

    አሚርና ዚዙ እንኳን ደሰ አላቹሁ❤❤❤❤❤❤

  • @سميهالشمري-ن3ذ
    @سميهالشمري-ن3ذ 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ ታምራላቹህ አላህ መጨረሻቹሁን ያሳምርላቹህ ሁልዬ ደስተኛ ሁኑ

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ምንድነው ስራው አልገባኚም?እንኳን ደስ አላችሁ ግን

  • @ZeytunaZeytuna90
    @ZeytunaZeytuna90 2 місяці тому +1

    ማሸላህ አሚሪ ወድሜ ኒካ እሠሩ አሊህ ያሳካላቹ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ ደሥ ትላላችሁ አላህ ያጣምራችሁ
    አረቢያ መጅሊሡ ያምራል ዋጋው ሥትነው
    ውጭ ሀገር ከምንገዛ የተሻለ ዋጋ ካለው ሀገር ያመረተውን ብንገዛ ይሻል ከሆነ ከነዋጋው ብታሥረዱን መልካምነው ውዶችዬ ❤❤❤

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 2 місяці тому +1

    መሸአላ ሁል ግዜ ደስ ይበላችሁ❤❤❤

  • @Zenebzenb
    @Zenebzenb 2 місяці тому +1

    ይኸ ጠጋጋ ጠጋጋ እቃ ለማሣት ነው ቆይ ትንሽ ቆይቶ አፈቀርኩ ለማለት ነው ጠብቁ😅😅

  • @GshamaFgjk
    @GshamaFgjk 2 місяці тому

    🎉እግዚ አብሄር🎉 መጨረሻቺሁን🎉 ያሳምርላችሁ🎉 ስታምሩ 🎉ካይን ያዉጣችሁ እንኳን ደስስስስ 🎉አለቸሁ🎉 ❤❤❤❤🎉

  • @rahmabentmangstu8411
    @rahmabentmangstu8411 Місяць тому

    በጣም ታምራላችሁ ደሞ ልጀቱ ቆንጆ ናት

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 2 місяці тому +1

    አላህ አንድ ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤❤❤❤

  • @zabeebazabeeba2071
    @zabeebazabeeba2071 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ እኳንሞ ደስታህን መለሰልህ❤❤❤

  • @ፎዚሸኩ
    @ፎዚሸኩ 2 місяці тому

    ማሻ አላህ ስታምሩ አላህ ካለ ልመጣ ሁለት ወር ነዉ የቀረኝ እመጣለሁ ኢሻ አላህ ስልክ ብታሰቀምጡ አሪፍ ነበር ብንገናኝ ደስ ይለኛል

  • @M.O.P-RIDES-TRANSIT
    @M.O.P-RIDES-TRANSIT 2 місяці тому

    Masha’Allah አስላሙአሌይኩም በለሽ ስጀምሪ እንዴት ስታምሪ ወላሂ ብጣም ለአላህ ብዬእወዳቹሀለወ ውድ እህትና ወንድሜ❤❤❤❤

  • @طيبةمحمد-ح7ع
    @طيبةمحمد-ح7ع 2 місяці тому +2

    ተጣመሩ

  • @MeeraR-t3f
    @MeeraR-t3f 2 місяці тому

    ሁለት ማኛ ዛሬ ገና ግጥምህን አግተሀል አሚርየ ንፁህ ልጂ ነህ በዛዉላይ ለሴት ክብር አለህ ወደፌት በምታምኑት እምነት ፈጣሬን እየፀለያችሁ ባይሆን እሱ ካለ ነገሮች መገድ አይቋርጡም

  • @rahmaibrahim5419
    @rahmaibrahim5419 2 місяці тому +2

    Mashallah tabarakallah woow amazing Amiriye good luck my brother ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ we love you so much ❤

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 2 місяці тому +2

    ወንድሜ ደስታህ ደስታችነዉ እስከመጨርሻዉ ደስታህን ያዝልቅልህ

    • @UtJh-x2b
      @UtJh-x2b 2 місяці тому

      አሚንንን🎉🎉🎉

  • @rtube2473
    @rtube2473 2 місяці тому +1

    Alhemdulilah Amiriye unkan allah dastahen meleseleh wellahi mashallah tabarakallah woow amazing congratulations 🎉❤my brother ❤ Amir and Zizu forever inshallah ❤🎉 good luck 👍 ❤️ I am so happy for you 🎉❤ my brother ❤we love you so much guys ❤ Amir and Zizu forever ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @AminaTigray12
    @AminaTigray12 2 місяці тому

    ዙዝየ ሸኮርይይይይ❤❤❤❤❤ ግን ተጋቡ🎉🎉🎉🎉

  • @berhmeth
    @berhmeth 2 місяці тому +7

    አደኛነኝ ወግደርሶኛል ውዶቼ❤❤❤

  • @MakiyahAli
    @MakiyahAli 2 місяці тому +5

    መሸለህ በጠም ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉

    • @MakiyahAli
      @MakiyahAli 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤🎉

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 2 місяці тому +1

    ቀለበት ማነዉ ያረገልሽ ዙዙ

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 2 місяці тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አሚር ደስ ብሎህ ሳይ ደስ ብሎኛል አላህ በሀላል ያጣምራችሁ ጉዞ ወደ ፊት ብቻ ዚዙ ግን ተይ ተይ ሜካብ አታብዢ

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 2 місяці тому +2

    ዙዙ ቆንጆ በመምጣት ሽ እኔም ስጦታዬ ልብነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @خيريه-ك6د
    @خيريه-ك6د 2 місяці тому

    አሚር ያምር ከዚዙ ስትሆን ነው ደስ ያምትሉት❤❤😂😂😂😂🎉❤❤❤

  • @AlainAlain-e7p
    @AlainAlain-e7p 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ሁሌም ደስታኛ ሁኑ

  • @አዳበኛዋ
    @አዳበኛዋ 2 місяці тому +1

    መሸአላህ አሚር ደስ ብሎኛል ኡንከን ደስ አላህ አሚር ዚዙ ያኔ ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @ቢትአደምነኝያላህባሪያ

    እረወዴዛ አሁን እናተ ሰላም አለመባባላቹ ሀጅ ነበይ አልነካም ለማት ነው መጄመሪያ የፊትሽን ሜካብ አስወግጂ አለመሰላለምሽ ዋጋ የለውም ተቀባብተሽ እየወጣሽ ለሁሉም ወድ ፈተና አትሁኝ አላህ ሁሉን አሟልቶ ሰቶሽ ከሱየበለጠ መልክ ለመጨመር ብለሽ ካመድ የተከባለለይ አህያ መስለሻል እኳን ሊያምርብሽ ሳትለቀለቂ ቆጆ ነሽ ያለበለዚያ አኡዙ ቢላ ነሽ