Це відео не доступне.
Перепрошуємо.
ባል እና ሚስትን የሚያጋድለው መንፈስ በኢትዮጵያ FINAL AGONAFER
Вставка
- Опубліковано 26 чер 2024
- #semaypodcast Ashenafi #semaypodcast
! | #ethiopia #ሰማይፖድካስት @ @touchyourvision101 #semypodcast #semaytube #podcast #ethiopianpodcast #christiantube #protestant_mezmur #lowofattraction#
Be blessed brother,this is teachable testimony
AMAZING.
በትክክል.
ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.
betam gerami miskerenet betam gerami temeret God bless you
Thank you 🙏
POWERFUL.
ጌታ በደሙ ይሸፍንህ የረዳህ እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤
Amen 🙏
ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ🙏
❤❤🙌🙌🙌wow ምስክርነት እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልክ : እናንተም እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤
አሜን 🙏
እኔ ጴንጤም አይደለሁም ፕሮቴስታንትም አይደለሁም ምክንያቱም እንደዛ የሚል መፅሓፍ ቅዱስ ዉስጥ ስላላገኘሁ ::
ራሴን በክርስቶስ አምኜ የዳንኩ ክርስቲያን ( የክርስቶስ ተከታይ ) አድርጌ እቆጥራለሁ::
የወንድማችን ምስክርነት በጣም ትምህርት ሰጪና አይን ገላጭ ምስክርነት ነዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከዉ የጨለማን ስራ ስለገለጠ ብዙዎች ይሄንን ምስክርነት ሰምተዉ እዉነቱ ነፃ እንደሚያወጣቸዉ አምናለሁ ::
እናንተንም ስለፖግራማችሁ ሳላመሰግናችሁ አላልፍም::
WOW.
ዋው ጌታ ይባርካች❤❤ተባረኩ
ወንድሜ ጌታእየሱስ ይባርክህ
አሜን 🙏🙏
ABSOLUTELY.
እየሱስ ያድናል እ/ር ይባርክህ ወድም ኢሉየ የኔ ትሁት እዴት ደስ እደምትይ ትሁት ነሽ የጌታ ሞገስ ችሎታ አለሽ ይብዛልሽ ለምልሚ ብቻ ግን ብሩክ ነሽ የኔ እህት!!!
እናመሰግናለን
Please give to him the space be sometime quite thanks
ABSOLUTELY OH YES SIR.
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD AGONAFER WODAJO.
Constructive and encouraging conversation. To the point and straightforward, I hope many will listen to it.
ነገር ግን እንኴን ጌታ እረዳህ።
@ my sis ..Btw your look gorgeous with you Afro ❤
Thank you so much 🤗
This is very constructive .Thanks
Glad it was helpful!
Wow how is wonderful testimony
Praise God
Right on --- the devil is not afraid of religion or all those who live in a religion, he is afraid of the Word. The Word is our our map not Orthodox, not Protestant, not Islam, not any religion. One and only one Word.
ወይኔ አባቴ በምድር ላይ ልጅ ይዞ እንደመቸገር ከባድ ነገር የለም ፈጣሪ እረዳህ
ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነው ተባረኩ
እናመሰግናለን 🙏
Tebarekuln denk sew nw! Tnshe interview myadergut kere bloghal enji!
Thank you brother for sharing from your experiences . May the lord bless you and use you to destroy the work of devil the rest of your life.
You are very welcome
I listened your previous interview many times it’s really powerful. Thank you God Bless you 💗💗💗💗
You are so welcome
I think he is a teacher of the word. Deep understanding!
Thank you 😊
betam nw yetemarkut tebareku
DEFINITELY SIR.
እውነት ነው ክርስትና የግል እንጂ የወል አይደለም! ክርስትና ኢየሱስን መምሰል ነው እርሱን ለመምመሰል በቃሉ እለት እለት እንደግ ድንቅ ውይይት ነው! ተባረኩ💗💗💗💗💗💗
አሜን 🙏🙏
ተባረኩልኝ።
አይ ብዙ መማር ስንችል ጠያቂዎች ግን ለዚህ ኢንተርቪው አልተዋጠላቸውም
DEFINITELY.
Betam amesegnalehu
Temirebetalehu.
የተወደደዉ እንደተጠላ የተጠላዉ እንደተወደደ የሚዳኘዉ በእግዚአብሔር ዘንድ ብቻ ነዉ በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉም መቀለጃ ነዉ ግን ለምን
ይህ ፖድካስት የሚባርክ ነው። ግን አወያዮቹ በዕድሜም ሆነ በልምድ ያደጉና በዕውቀት የበለፀጉ ስላልሆነ በበቂ ሁኔታ ወንድማችንን አላወያዩትም። የሚናገረውን ነገር ስለማያውቁት "የምርህን ነው ግን" እያሉ ምሥክርነቱን ጥያቄ ውስጥ ይከቱታል። ወይ አብሮአቸው አንድ አዋቂ ሰው አብሮአቸው ቢሆን ይሻላል። ግን ተባረኩ!
ሰለ አስተያየቶ እናመሰግናለን። it’s Helpfull 🙏🙏
ere endew yebeselu mibalut mn yeteleye ewket noruachew nw zimblen bankebatr wifi silasgeban tru nw arif nachew des bilognal betam adamach nachew sewyewm rejim silemyawera bedenb nw yadametut meteyekm ayasfelgm
❤❤
አንደገና እንዴት እናገኘዋለን ይህ ሰው በጌታ
በጣም ጎበዞች ኣወያዮች ናቸው። ሳያቓርጡ ይሰማሉ የሚባለውን ይከታተላሉ። ከዚበላይ ምንም የለም። ጌታ ይባርካችሁ እንደዚ ቀጥሉ
It is a nice podcast. ግን የምርህን ነው? ተብሎ መጠየቅ አግባብ አይደለም። It's እኮ witness plus his witness goes in line with bible.
በተረፈ ጥሩ ነው። The ጎፈሬ one you are amazing and be cautious in what way to react.
በተረፈ ተባረኩ።
ጋሼም Thank you for your witness....It enable me to know more about kingdom and spiritual matters.
Thank you for sharing
ጠያቂዋ አይንሽን ወደጎን አታድርጊው ቀጥታ ለማየት ሞክሪ
ትክክል ነው በዘር እያባለን
gaztenoch ademtu talka atgbu
ጌታ ይባርክህ እውነትም ፓስተር ፈቃዱ አትመውን ስላገኘህ ነው እንዲህ የተገለጠልህ
Onet new.100% ne awkalehu
Yeh interview ke interview yebeletal yeketel
Lelaw ye wendemachenen selk betasekemetulen
ለወንድማችን እድል ስጡት እሡም ይጠይቅ
በሳል ሰው ነው ሰውየው ።ነገሮችን የሚገልጥበት መንገድ ጥሩ ነው ።
Endezi tilk engda tertachu yemr new wey ??? Please tnsh tnat argu journalism
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL, DEMONIC, CURSED, UNCLEAN AND EVIL SUFFERING AND STRUGGLE IS THIS?
Ebakesh ataqwarechew
Betel ye persentun
31:11 ለዚህ ነው ዘፈን ሃጢአት ነው የሚባለው !!!!!
ወንድሜ የእግዚአብሔር ቃል ህያው ቃል ነው። that called The Living God's Word. አሁንም ይነቅላል ይተክላል፣ ይገለብጣል። ከሌላው ሊትሪቸር ጋር ኮምፔር የምታደርጉት አይደለም የስልጣን ቃል ነው። ዛሬም አጋንንቶች ለዛ ቃል ይንቀጠቀጣሉ። በአሉና ስብሃት ያለ እምነት ቢያነቡትና ባይሰራ ጌታን ለተቀበሉትና መንፈስ ቅዱስን በሂወታቸው ለጋበዙት በስሙ ለተጠሩት ህዝብ ልዮ ነው ሃይ አለው። እና ደግማችሁ ስሙት ቃላቶቻችሁን ለመፅሀፍቅዱስ ትክክለኛ ምስክርነት የላችሁም።
YEAH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂❤❤❤
WHAT A FUNNY THING OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
WHAT A FUNNY THING OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አሁን የኦርቶዶክስ ሀይማኖት አሳፍሮህ ነው ???
ስለ ኦርቶዶክ ሀይማኖት አስተማመር ድክመት ያልከው ውነት ነው።
በግእዝ ብቻ ስለነበረ ለዚህ ነው የመጤ (የፈረንጅ) ከፋፋይ ሀይማኖት አማኘ የበዛው😭💔
YEAH.😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
AMAZING.
POWERFUL.
በትክክል.
WOW.
ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.
ABSOLUTELY.
DEFINITELY SIR.
ABSOLUTELY OH YES SIR.
DEFINITELY.
AMAZING.
AMAZING.
AMAZING.
POWERFUL.
POWERFUL.
POWERFUL.
POWERFUL.
WOW.
WOW.
WOW.
በትክክል.
በትክክል.
WOW.
AMAZING.