የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና…መስከረም 10/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና…መስከረም 10/2017 ዓ.ም #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
    #የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 11

  • @NuguseAnota
    @NuguseAnota Годину тому +2

    ኢትዮጵያዬ ለዘለዓለም ትኑር

  • @zemeneghana9863
    @zemeneghana9863 Годину тому

    BRAVO ETV OR EBC

  • @FakedeFaleke
    @FakedeFaleke Годину тому

    ህግ መጠየቀ አለባቸ

  • @SabaLemma-u6f
    @SabaLemma-u6f 2 години тому

    የውነት ፍትህ ከሆነ ን/ስ ላፍቶ ዘረዳ 02 የተዘረፈውን ዮቴክ አጠገብ ያለውን ቦታ የዘረፉትም ይጠየቁ ????

  • @MamoYimam
    @MamoYimam 16 хвилин тому

    የዝርፊያ ሰንሰለቱ አዛዦች በተዋረድ ከላይ እስከ ታች ያሉት የአገዛዙ ሰወች ስለሆኑ ኦሮሙማ እንደ ስርአት እስካልተገረሰሰ ድረስ የሚቀየር ቅንጣት ነገር አይኖርም፡፤ የሚያወሩት ህዝቡን ለማስተንፈሻ ነው፡፤ በዚህ እያወሩ በዚያ ዝርፊያውን እያጧጦፉት ነው፡፤ ከሁሉ ኼኛ ኦሮሙማ አገዛዝ ምንም ጥሩ ነገር አትጠብቁ፡፡ ህዝቤ ሆይ፦ ለማይቀረው የስርአት ለውጥ አጥብቀህ ታገል!!!

    • @AremeniewAbiy
      @AremeniewAbiy 14 хвилин тому

      ይህ ቲያትር ህዝቡን ለማስተንፈስ ሆን ብለው ለይስሙላ የተወኑት ቲያትር ነው እንጅ ጉቦ የኦሮሙማወች የየእለት ተግባር ነው!! ጉቦ የደም ስራቸው ነው፡፤ በእርግጠኝነት ግን ይሸነፋሉ፡፡

  • @ተከስተገረንቸ
    @ተከስተገረንቸ 2 години тому

    አማራ ዘይት ለትግራይ እየተጓጎዘ መሆኑ ታውቆ መንገዱ ዝግ ነው .. እኛ የ ከባድ ሾፌሮች 3 ቀነ ሆኖናል !!!

  • @WukawGobezu
    @WukawGobezu 16 хвилин тому

    የተዉኔቱ ርእስ፦ በሙስና እጅ ከፍንጅ ተያዙ፡፡ በግብርም፣ በከተማ ቦታም....ወዘተ በመሳሰሉት ሁሉ አፈጻጸሙ ተመሳሳይ ነው፡፡ ለአሁኑ በግብር ግመታ ያለውን አዘራረፍ ከላይ ወደታች የተዘረጋውን ሰንሰለት እንመልከት፡፡ ግብር ገማቹ 100 ሚሊዮን ግብር ተገምቶብሀልና 70 ሚሊዮን እንዳደርግልህ 15 ሚሊዮን ለእኔ አምጣ ይለዋል ነጋዴዉን፡፡ ነጋዴውም እባክህ ከ15 ወደ 10 ሚሊዮን አውርድልኝ ይላል፡፡ ገማቹ እስከ እነ አዳነች ድረስ ፈሰስ የሚደረገውን ያሰላና እንዳውም 20 ሚሊዮን አድርጌዋለሁ ይለዋል፡፡ይህ ነው ተዉኔቱ፡፡

    • @AremeniewAbiy
      @AremeniewAbiy 14 хвилин тому

      ይህ ቲያትር ህዝቡን ለማስተንፈስ ሆን ብለው ለይስሙላ የተወኑት ቲያትር ነው እንጅ ጉቦ የኦሮሙማወች የየእለት ተግባር ነው!! ጉቦ የደም ስራቸው ነው፡፤ በእርግጠኝነት ግን ይሸነፋሉ፡፡