Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
* I AM GREATLY THANKFUL TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE SUDEN 🇸🇩 FOREVER !!!
Like betaregu menalebet
እንዲህ ነው እንጂ የማያሳፍር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር👌🏾ቀላል ተበድለን አልኖርንም እኮ!!
* PEACE FOREVER TO ALL OF THE WORLD 🌎 AND TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER, AMEN !!!
አብቹዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምንም አይነት ችግር ከኢትዮጵያጋ የሌለባት ብቸኛ ሀገር!
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያን ለመከላከል ለመጠበቅ ሙሉ ለሙሉ የሠራዊት የትጥቅ የገንዘብ ዕገዛና ቀጥታ ጣልቃገብነት ዕንደሚያደርጉ የአንድ አፍሪካ ሐይሎች ራሽያ ሠርቢያን ቻይናና ኮርያ ተሥማሙ። ያም በቀጥታ ዕርዳታው ለሕብረቱና ለመከላከሉ ዕየተፋለሙ ላሉ ዕንዲደርሥ የደቡብ ኢትዮጵያና የአማራ ክልል የተባሉ ተመራጭ ሖነዋል። ይሕም የተገንጣዮችን መቃብር መግባት ዕንደሚያጣድፍና ሑለተኛ ዕንደዚሕ አይነት ከንቱ ሑከት ዕንዳይነሣ ወሣኝና ይቅርታ የሌለው ዕርምጃዎች በተገንጣይ ፀረ አፍሪካውያን ላይ ዕንደሚወሠድ ምንም ጥርጥር የለውም። ነፃ በሖነች ሐገር ነፃ ዕንውጣ ዕያሉ ለሑከት ተሠማርተው ዕድገታችንን ገትተው ያደኸዩንን መበቀል አይቀሬ ሖኗል። አሥደናቂውውይይቱ በተደረገበት ሠአት የተሠቀለው የኢትዮጵያ ካርታ ጂቡቲና ኤርትራ አውራጃዎቿ ተካተው በመሖኑ ያቺን የጀግኖች መብቀያ ዕየፈረካከሡ ዛሬ ድረሥ ሕብረተሠቡን ዕያሠቃዩ ያሉ ተቀጣሪ የሖኑ በሐገሪቷ ውሥጥ ያሉ ባንዳዎች ለመሖናቸው ታውቋልል። ለዚሕ ገፍና ትርምሥ ትልቅ ተዋናይ የሖኑ በሙሦሎኒ ቤተሠቦች ባለቤትነት የሚታወቁ ሦሥት በጣሊያን ውሥጥ ያሉ ፋብሪካ ባለቤቶች ለመሖኑ ተጠቅሧል።
ዲፕሎማሲ ደከም መንግሥት ነው ብልፅግና
በደርግ ዘመን በአጋጣሚ የፕሬዝዳንት ጆን ጋራንግ ቤተሰቦች ከኛ ቤት አለፍ ብለው ከመኖራቸውም በላይ አባቴ ኢሊባቡር የእነሱን ነፃ አዉጪ ሰራዊት በመርዳት ይሰራ ስለነበረ ትንሽም ቢሆን አዉቃለሁ ። ሌላው ቀርቶ ልብስ እንዴት እንደሚለበስ ኢትዮጵያ ነች ያስተማረቻቸው
ሁለት ድብቅ እውነቶች፦ 1ኛ) በአማራ ክልል ሶስት ጊዜ የተራዘመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በአዋጅ መነሳት ወይንም መራዘም የነበረበት ሲሆን ሆን ተብሎ ይህ እስካሁን አልተደረገም፡፡ 2ኛ) ፋኖን ከክልሉ አመራር ጋር ለማወያየት አብይ ያቋቋመው የቀልድ ኮሚቴ ለይስሙላ እንጅ በጉዳዩ ፌደራል መንግስቱ በይፋ የለበትም፡፤ በጥራቃው አብይ አህመድ ሰአማራ ህዝብ የህልዉና ትግል ያለው የተሳሳተ እይታ፣ ንቀትም በሉት ፍራቻ የፋኖን የድል በድል ጉዞ እያፋጠኑት መጡ እንጅ እያዘገዩት አልመጡም፡፤
የተዉኔቱ ርእስ፦ በሙስና እጅ ከፍንጅ ተያዙ፡፡ ማን ሆነና ነው ከላይ ሆኖ ሙስናውን የሚመራዉ? ከላይ ወደታች የተዘረጋውን ሰንሰለት እንመልከት፡፡ ግብር ገማቹ 100 ሚሊዮን ግብር ተገምቶብሀልና 70 ሚሊዮን እንዳደርግልህ 15 ሚሊዮን ለእኔ አምጣ ይለዋል ነጋዴዉን፡፡ ነጋዴውም እባክህ ከ15 ወደ 10 ሚሊዮን አውርድልኝ ይላል፡፡ ገማቹ እስከ እነ አዳነች ድረስ ፈሰስ የሚደረገውን ያሰላና እንዳውም 20 ሚሊዮን አድርጌዋለሁ ይለዋል፡፡ይህ ነው ተዉኔቱ፡፡
ይህ ቲያትር ህዝቡን ለማስተንፈስ ሆን ብለው ለይስሙላ የተወኑት ቲያትር ነው እንጅ ጉቦ የኦሮሙማወች የየእለት ተግባር ነው!! ጉቦ የደም ስራቸው ነው፡፤ በእርግጠኝነት ግን ይሸነፋሉ፡፡
አዉን የለህን የዉጭ ዲፖሎማሲ በጣም እጅግ የወረደ ።
All.i.afrke.pes.ok
Diplomacy atichilhumi abiy aychlimi aqemi aliba new demo englizagna enkan menageri aychilimi forged doctrati new yeyazew
Etyiopay prim menster dr aby ahemed ኢትዪዸያ አምጧ ወለደችኀ vergen mery wthe you
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
* I AM GREATLY THANKFUL TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE SUDEN 🇸🇩 FOREVER !!!
Like betaregu menalebet
እንዲህ ነው እንጂ የማያሳፍር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር👌🏾
ቀላል ተበድለን አልኖርንም እኮ!!
* PEACE FOREVER TO ALL OF THE WORLD 🌎 AND TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER, AMEN !!!
አብቹዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምንም አይነት ችግር ከኢትዮጵያጋ የሌለባት ብቸኛ ሀገር!
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያን ለመከላከል ለመጠበቅ ሙሉ ለሙሉ የሠራዊት የትጥቅ የገንዘብ ዕገዛና ቀጥታ ጣልቃገብነት ዕንደሚያደርጉ የአንድ አፍሪካ ሐይሎች ራሽያ ሠርቢያን ቻይናና ኮርያ ተሥማሙ። ያም በቀጥታ ዕርዳታው ለሕብረቱና ለመከላከሉ ዕየተፋለሙ ላሉ ዕንዲደርሥ የደቡብ ኢትዮጵያና የአማራ ክልል የተባሉ ተመራጭ ሖነዋል። ይሕም የተገንጣዮችን መቃብር መግባት ዕንደሚያጣድፍና ሑለተኛ ዕንደዚሕ አይነት ከንቱ ሑከት ዕንዳይነሣ ወሣኝና ይቅርታ የሌለው ዕርምጃዎች በተገንጣይ ፀረ አፍሪካውያን ላይ ዕንደሚወሠድ ምንም ጥርጥር የለውም። ነፃ በሖነች ሐገር ነፃ ዕንውጣ ዕያሉ ለሑከት ተሠማርተው ዕድገታችንን ገትተው ያደኸዩንን መበቀል አይቀሬ ሖኗል። አሥደናቂው
ውይይቱ በተደረገበት ሠአት የተሠቀለው የኢትዮጵያ ካርታ ጂቡቲና ኤርትራ አውራጃዎቿ ተካተው በመሖኑ ያቺን የጀግኖች መብቀያ ዕየፈረካከሡ ዛሬ ድረሥ ሕብረተሠቡን ዕያሠቃዩ ያሉ ተቀጣሪ የሖኑ በሐገሪቷ ውሥጥ ያሉ ባንዳዎች ለመሖናቸው ታውቋልል። ለዚሕ ገፍና ትርምሥ ትልቅ ተዋናይ የሖኑ በሙሦሎኒ ቤተሠቦች ባለቤትነት የሚታወቁ ሦሥት በጣሊያን ውሥጥ ያሉ ፋብሪካ ባለቤቶች ለመሖኑ ተጠቅሧል።
ዲፕሎማሲ ደከም መንግሥት ነው ብልፅግና
በደርግ ዘመን በአጋጣሚ የፕሬዝዳንት ጆን ጋራንግ ቤተሰቦች ከኛ ቤት አለፍ ብለው ከመኖራቸውም በላይ አባቴ ኢሊባቡር የእነሱን ነፃ አዉጪ ሰራዊት በመርዳት ይሰራ ስለነበረ ትንሽም ቢሆን አዉቃለሁ ።
ሌላው ቀርቶ ልብስ እንዴት እንደሚለበስ ኢትዮጵያ ነች ያስተማረቻቸው
ሁለት ድብቅ እውነቶች፦
1ኛ) በአማራ ክልል ሶስት ጊዜ የተራዘመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በአዋጅ መነሳት ወይንም መራዘም የነበረበት ሲሆን ሆን ተብሎ ይህ እስካሁን አልተደረገም፡፡ 2ኛ) ፋኖን ከክልሉ አመራር ጋር ለማወያየት አብይ ያቋቋመው የቀልድ ኮሚቴ ለይስሙላ እንጅ በጉዳዩ ፌደራል መንግስቱ በይፋ የለበትም፡፤
በጥራቃው አብይ አህመድ ሰአማራ ህዝብ የህልዉና ትግል ያለው የተሳሳተ እይታ፣ ንቀትም በሉት ፍራቻ የፋኖን የድል በድል ጉዞ እያፋጠኑት መጡ እንጅ እያዘገዩት አልመጡም፡፤
የተዉኔቱ ርእስ፦ በሙስና እጅ ከፍንጅ ተያዙ፡፡
ማን ሆነና ነው ከላይ ሆኖ ሙስናውን የሚመራዉ? ከላይ ወደታች የተዘረጋውን ሰንሰለት እንመልከት፡፡ ግብር ገማቹ 100 ሚሊዮን ግብር ተገምቶብሀልና 70 ሚሊዮን እንዳደርግልህ 15 ሚሊዮን ለእኔ አምጣ ይለዋል ነጋዴዉን፡፡ ነጋዴውም እባክህ ከ15 ወደ 10 ሚሊዮን አውርድልኝ ይላል፡፡ ገማቹ እስከ እነ አዳነች ድረስ ፈሰስ የሚደረገውን ያሰላና እንዳውም 20 ሚሊዮን አድርጌዋለሁ ይለዋል፡፡ይህ ነው ተዉኔቱ፡፡
ይህ ቲያትር ህዝቡን ለማስተንፈስ ሆን ብለው ለይስሙላ የተወኑት ቲያትር ነው እንጅ ጉቦ የኦሮሙማወች የየእለት ተግባር ነው!! ጉቦ የደም ስራቸው ነው፡፤ በእርግጠኝነት ግን ይሸነፋሉ፡፡
አዉን የለህን የዉጭ ዲፖሎማሲ በጣም እጅግ የወረደ ።
All.i.afrke.pes.ok
Diplomacy atichilhumi abiy aychlimi aqemi aliba new demo englizagna enkan menageri aychilimi forged doctrati new yeyazew
Etyiopay prim menster dr aby ahemed ኢትዪዸያ አምጧ ወለደችኀ vergen mery wthe you