2ኛው አይንሽ ይብራልሽ ሲሉኝ፤ ቢቀርብኝ አልኩኝ!! የአንድ ሰው ህይወት የቤዛ ክፍል፡2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • የዛሬዋ እንግዳችን ቤዛዊት ጥላሁን ትባላለች በ በልጅነቷ በድንገት ሁለቱም አይኖቿ ማየት ያቅታቸዋል ቤዛ በትምህርቷ ገበዝ ተማሪ ስለነበረች እና መማር በጣም ስለምትወድ አይኖቿ ባያዩም ለመማር ከነበራት ፍቅር የተለያዩ ትምህርት ቤቶች ትመዘገብ ነበር ሆኖም እራሷን በከፍተኛ መጠን መታመም እና የሚጥል ህመም ስለተጨመረባት የግድ ትምህርቷን ማቋረጥ እና ህክምና መከታተል ጀመረች ሆኖም ያዓለም ሎሬት የትነበርሽ ንጉሴ ወደምታቀው የዐይን ህክምና ማእከል ትልካትና ሀኪሙ ወደሚኒሊክ ሆስፒታል ሪፈር ይፅፍላቸዋል ዳግማዊ ሚኒሊክም አይኖን ለመታደገ ጊዜው እዳለፈ እና መፍትሄው አይን የሚለግስ ሰው ከተገኘ አይኗ እደሚያይ ነገሯት ሆኖም ቤዛ ተስፋ ቆርጣ ስለነበር ደስተኛ አልነበረችም እናቷ ተስፋ ሰጥተዋት ወደቤታቸው ይመለሳሉ ከብዙ ቆይታ ቦኋላ ከ ዳግማዊ ሚኒሊክ ተደውሎላቸው ከውጭ ሀገር ለ ዓይን ህክምና ሀኪሞች ስለሐጡ የቤዛንም አይን እዲያዩት ጠዋት እዲመጡ ተነገራቸው ቀኑ የቅድስት ስላሴ ወራዊ ክብረ በዓል ስለነበር በእግዚአብሔር ሙሉ ተስፋ አደረጉና የመጀመሪያውን ቀዶ ጥገና ለጋሽ ስለተገኘ ቀዶጥገና የቀኝ አይኖን በተሳካ ተከናወነ ለማየት የምትጓጓው ቤዛም የታሸገው አይኖ ሲከፈት የምትወዳትን እናቷን በቁስል አይኖ አይታ አለቀሰች ደስም አላቸው።
    ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    / @comedianeshetu
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶Telegram - t.me/donkeytub...
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
    ⏩Other Related video
    ◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
    ◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
    ◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
    2ኛው አይንሽ ይብራልሽ ሲሉኝ !! ቢቀርብኝ አልኩኝ!!
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
    #new #life #challenge #lifestyle #lovestory
    #Donkey tube #challenge #lifestyle #lovestory#Comedianeshetu
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

КОМЕНТАРІ • 3,3 тис.

  • @Habtammengesha
    @Habtammengesha 10 місяців тому +388

    የኔ ቆንጆ እንዴት በጉጉት ጠብቄ እዳየሁት የምር በጣም አስተማሪ ነገር ነው እውነት ለመናገር ይሄ ድርሰትጅ እውነተኛ ታሪክ አይመስልም በጣም ነው ሚመስጠው እንዴት እንደተመሰጥኩ በስመአብ ❤❤❤እናትሽና ወንድምሽን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ጀግና የጀግና ልጅ ነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @HabtambirhanHabtambirhan
      @HabtambirhanHabtambirhan 8 місяців тому +7

      በጣም እውነት ❤😊

    • @QwrStc
      @QwrStc 7 місяців тому +4

      ትክክል

    • @hyat8855
      @hyat8855 7 місяців тому +3

      ስላም ​

    • @FmhY-y7f
      @FmhY-y7f 7 місяців тому +2

      ❤❤❤❤❤

    • @AtinasiyaTilahun
      @AtinasiyaTilahun 7 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤bewunet betam Egzeyabheir yemesegen yene konjo

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 Рік тому +3630

    ዶንኪ ቲዩብ የዚች ልጅ እናት ያቅርበልን ጀግና እናት ናት

  • @bibibibi4369
    @bibibibi4369 Рік тому +1514

    ላንቺ የደረሱ ስላሴ ለኛም ይድረሱ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እሽ ምርጥ ሰው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ አሜን ( 3)🙏🙏🙏

    • @የታትዬልጅ-ከ1ቸ
      @የታትዬልጅ-ከ1ቸ Рік тому +2

      እኔ ራሱ ከሷ ፍቅር ይዞኛል❤❤❤❤

    • @bibibibi4369
      @bibibibi4369 Рік тому +2

      @@የታትዬልጅ-ከ1ቸ የአይን ነው ወይስ የልብ ፍቅር የያዘህ

    • @memem6833
      @memem6833 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @mmn6040
      @mmn6040 Рік тому +5

      ውዴ ይቅርታ 3 ስላሴ እሚል አስተምሆሮ የለም 😢

    • @dengelmaryam1129
      @dengelmaryam1129 Рік тому

      Amen

  • @HayimFiker
    @HayimFiker Рік тому +1501

    ወሬዋ ሲጣፍጥ የሆነ የማይሰለች ባላለቀ እየተባለ የሚሰማ እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @MantegboshAlayu-fv7xq
    @MantegboshAlayu-fv7xq Рік тому +621

    ስትስቂ ስስቅ ስታለቅሽ ሳለቅስ ነው የጨረስሁሽ
    የወንድምሽ ፍቅር እና እምነት በቃል አይገልፅም እግዚአብሔር ይጠብልሽ

  • @user-hzkyas._-
    @user-hzkyas._- Рік тому +276

    የዚችን ልጅ እናት ያቅርብልን በጣም ጀግና እናት ናት ትቅረብልን❤❤❤

  • @ashuclassic1221
    @ashuclassic1221 Рік тому +429

    በሂወቴ ለመጀመሪያ ጊዚ የሰማሁት እወነተኛ ምስክርነት ማርያምን ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይድረሰው የእውነት ጠንካራ ልጅ ነሽ ብዙ ብዙ ነገር ተምሬበታለው እራሴን እንዳይ ነው ያረግሺኝ ማርያምን እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ እህቴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ

    • @jamilajamila9297
      @jamilajamila9297 Рік тому +2

      በክሽ ብዙ የእውነት ምስክርነት አለ

    • @FikerteAsres
      @FikerteAsres Рік тому +2

      ማለት?
      ቤ/ክ ሄደሽ አታውቂም?
      እንዴት እንደዚህ አልሽ ወይስ አታምኚም?

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 Рік тому +1

      እሜን እሜን እሜን

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 7 місяців тому +1

      እኮ🥰😄​@@FikerteAsres

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 Рік тому +283

    በቤዛዊት ግን እንደኔ የተደሰተ አለ እንኳን ፈጣሪ የረዳሽ የኔናት.......

  • @Tgdire
    @Tgdire Рік тому +49

    ብዙ ተማርኩብሽ(ብርታት ጉልበት ትዕግት እምነት መውደቅ መነሳት እረ ስንቱ) ከታናሽ መማር እንደዚህ እንደሚያስደምም አላውቅም ነበር:: ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን🙏🏾 በብዙ ተባርከሻል ይጨመርልሽ እህቴ

  • @guenetagonaferadfrese313
    @guenetagonaferadfrese313 Рік тому +349

    በጣም ደስ የምትል "ወጣት ቆንጅዬ"/ያጅ " እያሳሳቀች የእግዚአብሔርን ምህረት ትልቅ ምስክርነት" የሰጠች!
    እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ

  • @zematube8985
    @zematube8985 Рік тому +553

    ባባዬ ለካ እንደሷ አይነቶቹ እንዲያዩ ነው አይንህን የሰጠኧው😢😢😢😢

    • @rahealkokeb2564
      @rahealkokeb2564 Рік тому

      ነብስ ይማር

    • @እአጽ
      @እአጽ Рік тому +4

      ባባዬ የኔ ደግ ነፋሱን ይመረዉ

    • @minteberhanu7579
      @minteberhanu7579 Рік тому

      Nebs yimar

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 11 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Adingn
      @Adingn 11 місяців тому +1

      😭😭😭😭

  • @mesayabebe7586
    @mesayabebe7586 7 місяців тому +41

    እውነት እውነት እላቹሀለው ይሄ ታሪክ ሲጨመቅ የቤተሰብ ፍቅርና የእምነትህ ጥንካሬን ያስረዳል በቃ እንመን እግዚአብሔር ይመስገን እሼ አመሰግናለው የዛሬው ውድ መፀሀፍ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @leylamohammed4945
    @leylamohammed4945 Рік тому +140

    የኔ ቆንጆ ተኩለሽ ተድረሽ ወልደሽ ከብደሽ እኛንም ቤተሰቦችሽንም ባጠቃላይ የኢትዮጵያን ህዝብ አላህ ትልቁ ጌታ ያሳየን ❤❤❤

  • @meronleulekal843
    @meronleulekal843 7 місяців тому +25

    እናትስ እናትናት ወንድምሽ ግን በጣም የሚገርም ነው የእግዚአብሄርን ተአምር በአንቺ አይቻለሁ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @Sነኝወሎየዋ-c9f
    @Sነኝወሎየዋ-c9f Рік тому +1224

    ምናለ ያችን አይን ያበራ አምላከ ቅዱሳን የእናቴን አይን ቢያበራልኝ እናቴ የኔ ሂወት 😢😢😢 😭

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Рік тому +27

      አሜን አሜን አሜን ፈጥሪ ይባራላቸው እመቤቴ አይናቸውን ይብረው

    • @biruktekle2126
      @biruktekle2126 Рік тому +2

      ye ayin bank silk kutru lik aydelem

    • @GenetTesfay-sk3yx
      @GenetTesfay-sk3yx Рік тому +8

      ፈጣሪ ምንያንሰዋል ብራናቸውን ይመልሳል

    • @dengelmaryam1129
      @dengelmaryam1129 Рік тому +3

      Ayzosh egzabher yederselachewal

    • @YoditWoldegabrel
      @YoditWoldegabrel Рік тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh7152 Рік тому +77

    ላንቺ ያለኝን ክብር በምን ቋንቋ ልግለፀው......ፅናት በአካል ቢገለፅ አንቺን ይመስላል.....ፈጣሪን እንዳመሰግን ትልቅ ትምህርት ሆነሽኛል...ቀሪ ህይወትሽ የደስታና የማመስገን ይሁንልሽ🙏 "እሸቱ"👏👏👏

  • @GechyeguzawGech
    @GechyeguzawGech Рік тому +117

    በዶንኪ ቲዩብ ስም አይኔን ለአይን ብርሃን ለመለገስ ቃል እገባለው❤❤❤

  • @fanatube196
    @fanatube196 Рік тому +187

    በጉጉት እየጠበቅሁ ነበር ማነው እዴዬ በጉጉት የጠበቀ በላይክ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እህታችን እመቤቴ ትጠብቅሽ ❤

  • @wendewoldeabi1789
    @wendewoldeabi1789 Рік тому +148

    እህት ወንድሞቼ ይሄ ታሪክ ለብዙዎቻችን ትምህርት ነው እባካችሁ በሚሊዮን የሚቆጠሩ እኛ ያላየነውን ብርሀን በጉጉት የሚጠብቁ አሉ እናም እንድረስላቸው ❤❤❤

  • @AbebaGirma-hh6qh
    @AbebaGirma-hh6qh Рік тому +21

    ለአንቺ የደረሠች እመቤታችን ኪዳነ ምህረት የሁላችንም ታሪክ ትቀይርልን ብዙ ነገር አስተምረሽናል ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @hirut715
    @hirut715 Рік тому +97

    የሚገርም ታሪክ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 Рік тому +79

    አንችን የጎበኝ አምላከ ቅዱሳን በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏

  • @ZedMan-v6y
    @ZedMan-v6y Рік тому +38

    አልአምዱ ሊላህ ለሁሉም ነገር ነብያች ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ ከበሽታ ሁሉ በሽታ የአይን መጥፋት ነው ብለዋል አላህ ይጠብቀን አገራችንንም ሰላም ያርግልን

  • @GizawAzeb
    @GizawAzeb Рік тому +68

    እናት ተስፋ አትቆርጥም እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ, ለእናቶቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @lozamariammarkos9730
    @lozamariammarkos9730 Рік тому +199

    "እግዚአብሔር በአንድም በሌላ ይናገራል" በአንቺ ላይ አድሮ አስተማረን፡፡ ቀሪው ዘመንሽን ይባርክልሽ❤❤❤

  • @aschutegeng3340
    @aschutegeng3340 11 місяців тому +12

    እውነት ለመናገር በእያንዳንዷ የንግግርሽ ሂደት ውስጥ ተአምር ይታያል.እሚገርም ማንነት ነው ያለሽ...ድንቅ ሴት ትሁት..እውነተኛ..ሀቀኛ ሴት.ደግሞም ትልቅ ቦታ የምትደርሺ ለብዙዎቻችን ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን.በርቺ እናትሽን ዶንኪ ቱዩብ ላይ ቀርበው ባያቸው ደስታዬ ወደር የለውም.

  • @mitikegeremew4888
    @mitikegeremew4888 Рік тому +175

    ታሪክ የመንገር ችሎታሽ ሚገርም ነው በእውነት

  • @IteanchiBeza
    @IteanchiBeza Рік тому +106

    እናቷን አመስግኗት እባካችሁ ጀግና እናት ናት

  • @natipido9944
    @natipido9944 11 місяців тому +89

    የአንቺ ሥላሴ እኛንም ይጠብቁን❤❤❤❤❤

    • @kubagebi2773
      @kubagebi2773 7 місяців тому +1

      አሜን አሜን አሜን።

    • @PomiPomi-vt7kl
      @PomiPomi-vt7kl 7 місяців тому

      አሜንንንንንንን......

  • @የሺሐረግአሥራት
    @የሺሐረግአሥራት Рік тому +63

    ጀግና ናት ኪዳነምህረት የያዘ መቼም አይወድቅም ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን

    • @betishemels8735
      @betishemels8735 7 місяців тому

      Uffff yemigerm tarik wyiiii alkishaaaa motiku fetari siraw dink nw anchi jegina lij neshi enatshi wendmshi Silasawechi yimesgenu

  • @keralem
    @keralem Рік тому +512

    የእኔ እናት ኪዳነ ምህረት ክብር ይገባት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @etsegenetmulatu6830
    @etsegenetmulatu6830 11 місяців тому +16

    ስታወራ የማትስለች ደስ የምትል ቆንጅዩ ለሠርግሽ እንድትጠርኝ አሜን እሼ ተባረክ

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 Рік тому +2160

    በጉጉት እንደኔ የዝችን ልጅ ታሬክ የጠበቀው ማነው ??በላይክ አሳዬኝ እሽዬዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @GizawAzeb
    @GizawAzeb Рік тому +74

    እናቷን እና ወንድሟን ኢንተርቪው አርግልን እሼ❤ ጀግኖች ናቸው

  • @GirmaTiru
    @GirmaTiru Рік тому +16

    በህይወት እያለዉ ሁለቱንም አይኔን ብሰጣት አይቆጨኝም የኔ መልከመልካም ቆንጆ አንኩዋን ፈጣሪ ረዳሽ... ቀሪዉን ህይወትሽ ጣፋጭ የሆነ ነገር ይግጠምሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yilikalwondimu5747
    @yilikalwondimu5747 Рік тому +62

    ወይ ግሩም ለደቂቃ አይኔን ከአይኗ መንቀል እስኪያቅተኝ ሞባይሌ ላይ አፍጥጬ ነው የሰማዋት እመ ብርሀን አሁንም በህይወት ዘመንሽ አትለይሽ ።❤❤❤

    • @merrytube8231
      @merrytube8231 7 місяців тому

      Enem sewntye sktitt 😢eyalgn maryamn mgb sebla rasu eyrbshgn

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Рік тому +579

    ማነው እንደኔ ክፍል ሁለትን በጉጉት የጠበቀ

  • @toybaorymam1466
    @toybaorymam1466 Рік тому +27

    ወላሂ ስለወድሟ ስታወራ እደት እዳለቀስኩ ወድምኮ ቃላት የለለው አባት ነው😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @lawiwale9533
    @lawiwale9533 Рік тому +54

    አመቤቴ እኳን ለዚህ አበቃችሽ ክብር ይግባት ከነልጇ።

  • @edushge8228
    @edushge8228 Рік тому +122

    የሚገርም ታሪክ የእግዚአብሔር ታምር በዛ ላይ ቁንጅናዋ❤

  • @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት

    እንባና ...... ሳቅ ምን ልበል እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 Рік тому +186

    ማነው እንደኔ ክፍል 2 በጉጉት የጠበቀህ

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 Рік тому +59

    😭😭ቤዛዊት መምህሩ በመታሽ የጥፊ ምት በደል ፈጣሪ አዝኖልሽ ካሰሽ እንዴት ደስስስስስስስስስ እንደሚል 😢

    • @AminaMohammed-i2c
      @AminaMohammed-i2c Рік тому +7

      መምህሮች ዶክተሮች ተጠንቀቁ ስለምታዴርጉት ነገር ሁሉ

  • @AsibinaHabtamHun
    @AsibinaHabtamHun Рік тому +37

    በ እግዚአብሔር እጅ ላይ የወደቀች ጀግና ሴት 💪

  • @ab.5596
    @ab.5596 Рік тому +275

    በዚህች ልጅ ታሪክ ዙሪያ ያሉ ሰዎች (ስፖርት አስተማሪዋን ጨምሮ) እናቷ ወንድሟ ይቅረቡልን።

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 Рік тому +12

      እውነት በተለይ አስተማሪዋ ለምን በሷ ድጋሚ ትምሕርት ቤት በመመለሷ ተፀፀቶ ስራውን በመልቀቁ በጣም አዝኛለሑ እሱ ቢቀርብና ከውስጡ ቢወጣለት ደስተኛ ነኝ

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 7 місяців тому +2

      የእስፖርት መምሯማ ስትመለስም ጠገበባት እኮ

    • @Menelik27
      @Menelik27 7 місяців тому +1

      የስፓርት አስተማሪዋ ለምን ግን? ሲያየትም ለሁለተኛ ግዜም ሊጎዳት ፈልጎ ነበር እኮ አላምንም ብሎ ጉልበት ሊያሳይ ፈልጎ ነበር።ትዕቢቱ ማለት ነው እዚህ እያያት ይፅፅተው ክፉ ስለሆነ ማን በወለደው ልጅ ማን ይመታል? እኛ የተማርንበት ግዜ የተመታነው አይበቃም። ሲጀመር በሽማግሌ ታርቀው ሲያያት እራሱ ይቅርታ መጠየቅ ሲገባው ለምን ይጠባረራል ክፉ ግንፍልተኛ ነው እዚህ አይቶ ትምህርት ይሁነው ምን አርጋ ነው እንዲህ በድፍረት የሚመታት?

  • @agerneshyilma2975
    @agerneshyilma2975 Рік тому +6

    ቤዚዬ ብዙ ነው ያስተማርሽኝ የኔ ጣፋጭ:: እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ:: እግዚአብሔር በክብርና በሞገስ ያሳድግሽ:: ኪዳነ ምህረት በኑሮሽ በህይወትሽ አትለይሽ:: ብዙነው የተማኩት:: አመሰግናለሁ:: እግዚአብሔር ይመስገን:: ድንግል ማርያም የተመሰገነች ትሁን::

  • @masegie4896
    @masegie4896 Рік тому +2213

    ወንድሟ እና እናቷ እንዲቀርቡ የሚፈልግ እስኪ በላይክ ያሳየኝ❤

  • @yemihailu
    @yemihailu Рік тому +62

    እሰይ እንኳን ተደረገልሽ የኔ እናት እግዚያብሄር ይመስገን ስሙ ከስሞች ሁሉ በላይ ይሁን !!❤❤❤እሸቱ አንተንም በምትሰራው ሁሉ እግዚያብሄር ይቅደም እድሜህ ይርዘም !!❤❤❤

  • @lionesslove2787
    @lionesslove2787 7 місяців тому +6

    እሳት ውስጥ ወርቅ ተፈትኖ ሲወጣ ማለት አንቺ ነሽ የድንግልዬ ልጅ አይሳሳትም!We all have a purpose in life, and when you find yours you will recognize it! My dear you found yours stay strong beautiful young lady. I was crying the whole time God bless your heart much love and respect and thank you እሸቱ❤

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 Рік тому +124

    ቤዛ የተናገርሽው ወደ ጽሁፍ ቢለወጥ በቀጥታ ትምህርት ነው፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን! ቃላቶችሽ በቀጥታ ያልምንም ተጨማሪ ጽሁፍ ይታተም ፤ ቀጣይ ትውልድ ይማርበት

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ባለፈው በእንቧ ነበር የጨረስኩት አሁን ብዙ ነገር ተምሬብሻለው የኔ ጀግና ❤ቅድስት ኪዳነምህረት ክብር ምስጋና ይድረሳት አማልጅናቷ አይለየን አሜን ፫

  • @eliasmesfin5726
    @eliasmesfin5726 7 місяців тому +10

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ሙሉ ሴት ነሽ ቤዚዬ አይምሮሽ የሚገርም ነው ❤

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Рік тому +102

    እናት ቅድስት ኪዳነምህረት ላንቺ የደረሰች ለኛም ትደርስልን አቤት ጠንካሪ

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Рік тому +95

    እረ አሼ ባለ ፀጉርቤቷን እረሳሀት በቀጣይ ክፍል አቅርብልን ❤❤❤

  • @abelayele5418
    @abelayele5418 8 місяців тому +7

    በጣም የሚገርም ፣ የሚመስጥ እና አስተማሪ ታሪክ ነው ቆንጆ። እንኳን መዳንዓለም ያ ሳይታሰብ የደረሰውን ክፋ ታርክ ተቀይሮ ለዚ አበቃሺ። ቆንጆ እንወድሻለን። ነገ መልካም ፣ ብሩህ እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ ።

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ

    በጣም ይግርማል ይደንቃል ፊልም የሚመስል እውነተኛ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ከመልካም ቤተሰቦችሽ ጋር በአያትሽ ፀሎት የናትሽ ብርታት ፀሎት የጎደኞችሽም እገዛ ሁሉም አልፎ እግዚአብሔር ለዚህ አብቅቶሻል ለብዞችም ብርታትን ትግስትን እምነትን እንድንማርብት አርጎናል ደግሜ እላለው ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🏽🙏🏾

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Рік тому +230

    ፈጣሪ ሆይ ለታመሙት,ለተቼነቁት,በስር ቤት ላጡት,ለተራቡት,ለተጠሙት ፈጥነህ ድረስላቸው ፈተናቸዉን አቅልላቸው ሁላችንም እንድንተሳሰብ መልካም ልብ ስጠን ወደ ቀልባችን መልሰን አሜን ❤

    • @MulatBogale
      @MulatBogale Рік тому

      በእውነት የም ትናገሪያቸው ነገሮችበሚሙሉ ትወና ነው። የሚመስሉት ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ Рік тому

      አሚን አሚን አሚን

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 Рік тому

      አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲🙏💚💛❤🙏

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 Рік тому

      ❤❤❤❤❤ኣሜንንንን ኣሜን ኣሜንንንንን❤❤❤🎉

    • @Fikirtezewdu
      @Fikirtezewdu Рік тому

      እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @tsedeysolomon
    @tsedeysolomon Рік тому +14

    በመጀመሪያ ይሄን ሁሉ ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እሽዬ የዚህች ድንቅ ልጅ እናት እና ወንድም እንዲሁም እንዲህ ለመውጣቷ ምክንያት የሆነቻት ውድ ጓደኛዋ ማሂ ምስጋና ይገባቸዋል ለሌሎች ብርሀን የምትሆን ቤዛን አፍርተዋል እና

  • @fuaduwado2800
    @fuaduwado2800 Рік тому +29

    የዚህች ልጅ ታሪክ አስለቀሰኝ እንኳንም አለህ ለዚህች ቀን አበቃሽ ሱባሃነላህ

  • @s.m.749
    @s.m.749 Рік тому +29

    ኪዳነምህረት ክብር ምስጋና ይግባት በእምነት በፀበሏ ስለፈወሰችሽ!!! በጣም ትልቅ ትምህርት ተምሬብሻለሁ እህቴ 🩷

  • @misraktaye7900
    @misraktaye7900 11 місяців тому +7

    ስለ ሁሉም ነገር በፈተና ሰአት የሚያፀና እርሱ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን .......የማይሰለች አንደበት ነው ያለሽ አግዚአብሔር ቀሪወን ዘመንሽን ይባርከው....እሼ እናመሰገናለን

  • @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ

    ክፍል አንድ ላይ ያለቀስኩት በተለይ የአያትዋን አሞሞት ስታወራ እኔም አያቴን ሰለምወድ ስሜትዋን ተረዳሁት ህመ ሞን ታመ ምኩት እንኳንም ቅድስት አርሴማ ጎበኘችሽ ሶስቱ ስላሶች መጨረሻሽ ያሳምሩልሽ

  • @balager21
    @balager21 Рік тому +8

    በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ እውነት
    እግዚአብሔር በጣም ቸር ነው
    እግዚአብሔር ሕይወት ነው
    ሁሉ ነገር ለበጎ ነው

  • @MehretMersi
    @MehretMersi Рік тому +15

    የኔ ምርጥ ማርያምን በጣም ነው የወደድኩሽ እውነት አንቺ ትልቅ ሰው ነሽ እናትሽን ምታገለግይበት እድሜና ጤና ይስጥሽ❤

  • @ተናኜማስረሽ
    @ተናኜማስረሽ Рік тому +46

    ካንቺ ጥንካሬ የቤተሰቦችሽ ልብ ግሩም ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው❤

  • @የሩቅyerukyoutube
    @የሩቅyerukyoutube Рік тому +98

    ሁሌም ቢሆን የሰዉ ልጅ ፈተና አያልቅም ደስ የሚለዉ ተፈታኝዉ ሰዉ ፈተናዉን ማለፉ ነዉ 👈👈 መዉደቅም አለ መነሳት ትልቁ ነገር ነዉ

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 Рік тому

      እውነት ነው ወድቀን ስንነሳ አምላክን አንርሳ እናመስግን

  • @azanawkumie5423
    @azanawkumie5423 10 місяців тому +5

    ለዚህ ያበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ
    ለብዙ ሰዎች ብርታት ትሆኛለሽና እመብርሃን
    ምርኩዝ ትሁንሽ።

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 Рік тому +24

    ወይ ፍቅር ብዙ ነገር ያስረሳል😂😂😂 የኔ ጠንካራ ሴት ቸሩ አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ 🙏🙏🙏

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ Рік тому +26

    በጉጉት ሲጠብቀው ነባር 😥😥😥😥😥እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለእግዛብሔር ምን ይሳነዋል? ☝️☝️☝️☝️☝️😍😍😍😍😍የኔ ማሬ እንኳን ጌታ ረዳሽ ❤❤❤

  • @MahiiSeid
    @MahiiSeid 7 місяців тому +4

    እሸ በጣም ገራሚ ነዉ ለሁሉም ነገር አላህምዲሊላህ ነዉ ።የእናትን ዉለታ መክፈል አይቻልም ባለታሪኳም በቃ ምንም ነገር ሳትጨምር እንዳዉም ቀንሳ ነዉ ትክክለኛ የመጀመሪያ የፍቅርን ሃያልነት አሳይታናለች ።ሁላችንም እንደዚህ አድርጎናል ።እሸ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Рік тому +19

    የኔ ቆንጆ ጀግና ነሸ በተለይ ቤተሠብችሸ ዉንደሚሸ ቃል የለኝም ❤❤ ክብር ለእናት እና ልጁ 🙏🙏🙏 እ/ር ይመሰገን

  • @Ethiopian127
    @Ethiopian127 Рік тому +64

    ከዚች ልጅ ህይወት ብዙ ተምሪያለው ሁላችንም ከዚህ አለም ስንሰናበት የአይን ብሌናችንን ለአይን ባንክ ለመስጠት ቃል እንግባ

  • @HelenTesfaye2575
    @HelenTesfaye2575 Рік тому +6

    😢😢😢 living testimony. she is beautiful in and out keep shining
    🙏🏽🥰

  • @Honey-cm7hs
    @Honey-cm7hs Рік тому +23

    በስማምዬ የሰው ታሪክ ግን ይደንቃል ማርያምን በጣም ነው የገርመኝ የሰው ልጅ ፈተና 😢😢በርችልኝ የኔ ናት😢

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 Рік тому +61

    "የአንድ ሰው ህይወት" ዘይገርም😢
    ቤዛዊት እና ቤተሰቧ የቤተሰብ ናሙና ናቸው።

  • @SoliyanaSoli-ph3fg
    @SoliyanaSoli-ph3fg Рік тому +6

    ስለ ሁሉም ነገር የማርያም ልጅ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @fema8811
    @fema8811 Рік тому +30

    የሚገርም የሕይወት ትምህርት፣ የሚደንቅ ፈተና፣ አስገራሚ የቤተሰብ ፍቅር፡፡ እጅግ ልብ የሚነካ ታሪክ፣ ቃል እኮ አጣሁ፡፡ ተመስገን፡፡

  • @Sergio80275
    @Sergio80275 Рік тому +15

    የኔ ውብ ኪዳነምህረት እቅፍ ድግፍ ታርግሽ ቤተሰቦችሽንም እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @eyobdemissie4808
    @eyobdemissie4808 Рік тому +10

    እኔ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት..ምን ያህል ራስ ወዳድ እንደሆንኩኝ ራሴን አይቼበታለሁ .እግዚአብሔር አስተዋይ ልብ ያድለን.❤

  • @selamyeshi3131
    @selamyeshi3131 Рік тому +20

    እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ ክብር ለሱ ይሁን።
    ሲቀጥል ቤተሰቦችሽ ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ተደምሜ አፌን ከፍቸ ነዉ ታሪኩ ያዳመጥኩት እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሀን ወደ ማየት የብርሀን እናት ማረችሽ የንየ ቆንጆ።

  • @tesfayhaile6018
    @tesfayhaile6018 Рік тому +19

    እህቴ በጣም የምገርም ታሪክነው እግዝኣብሄር ሙሉ ጤናን እድሜን ልስትሽ

  • @MelDoa-p2r
    @MelDoa-p2r 7 місяців тому +5

    የኔ ወርቅ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው ለሁሉ ተምሳሌ የሆነች ልጄ የቆንጆ አሁንም ቅድስት ድንግል ማርያም ከጎንሽ ትሆን የኔ ልዕልት በእውነት ስታምሪ እኮ ሽ ዓመት ኖሪልኝ በእውነት በጣም አድናቂ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @workuemebet7106
    @workuemebet7106 Рік тому +12

    በተፈጥሮዬ ወሬ እጠላለሁ ይስለቸኛል ያንቺ ግን በጉጉት እና ሳልሰለች አዳመጥኩት ያልቃል ብዬም አልገመትኩት የኔ እህት በዚህ እድሜሽ ይህ ሁሉ መውደቅ መነሳት ያልበገረሽ ጠንካራ ሴት ነሽ እመብርሃን ቀሪ ዘመንሽን ትባርክልሽ ትካስሽ🙏🙏🙏 ፀበል ግን አታቁሚ 🙏🙏🙏

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Рік тому +45

    ይህን አሳዛኝ ታሪክ ማዳመጥ አልቻልኩም የሚገርም ታሪክ የመጨረሻዋ ተስፋ አልቆረጠችም እኔ አመሰግንሃለሁ ውድ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @rehimamo2801
    @rehimamo2801 Рік тому +4

    ያ አላህ የምሰማውን ማመን አቃተኝ የሰው ልጅ ይህን ያክል ፈተና መሸከም ይችላል። እጅግ በጣም ይገርማል እኔም በፈተና ውስጥ እየለፍኩ እንደሆነ ይሰማኝ ነበር ድንቄም ፈተና አፍ የለኝም የማወራበት። ቤዚዬ ሳይሸ ሳደምጥሽ የሆነ በቅርብ የማውቅሽ ያክል ነው የተሰማኝ አልሀምዱሊላህ አሁን ያ ሁሉ ነገር አለፎ አንደዚህ አንጸባራቂ ሆነሽ በማየቴ እንዴት ደስስስስ እንዳለኝ..... ግን የማልዋሻችሁ ነገር ሳለቅስ የቆየሁበት አይኔ አሁን አብጧል።

  • @habtomyemane539
    @habtomyemane539 Рік тому +39

    እውነት ይህን ታሪክ ካየሁ በሗላ የተፈቀደልኝን ህይወት ሳጠናቅቅ የአይን ብሌኔን ለመለገስ ቃል ገብቻለው!!ድንቅ አስተማሪ ታሪክ ነበር!!

  • @abdisanigussie9139
    @abdisanigussie9139 Рік тому +30

    ለብዞቻችን መስታወት መሆን የሚችል ድንቅ ታሪክ ነው ያለሽ:: የእግዚአብሔርን ጉልበት እና ምህረት የት ድረስ እንደሆነ ያየንበት ጥንካሬን የተማርንበት ቆይታ ነበር:: እግዚአብሔር መንገድሽን ሁሉ ይባረከው :: የፍሬ ሰው ሁኚ!!

  • @cheftheo4827
    @cheftheo4827 7 місяців тому +2

    ክብር ለመድሐኒታችን ሁሉን ለፈጠረው አምላክ አማኑኤል ። ጎበዝ ወተሽ ትልቅ አስተማሪ በመሆንሽ እናመሰግናለን በርቺ ፅናቱ አይለይሽ ተባረኪ

  • @zinetfker
    @zinetfker Рік тому +49

    ገና 40 ደቂቃ ከተለቀቀ እይታ 17 ሺk በጉጉት ስጠብቁ ነበርና 🥰

  • @tigist9632
    @tigist9632 Рік тому +14

    _በጣም በጣም አሳዛኝ በስተመጨረሻም በጣም የሚያስደስት ታሪክ ክብር ምስጋና ለቅዱስ እግዚአብሔር ይሁን አሜን፫_

  • @ethiopiahagerie2679
    @ethiopiahagerie2679 7 місяців тому +2

    እናት ሁሌም እናት ናት ወንድምሽ ግን ይለያል ዋውው ፅናት ፍቅር እምነት 🙏
    ከዚህ በፊት ሬዲዮ ላይ በጨረፍታ ይመስለኛል የሰማሁት ታርክሽን አሁንም እንደአዲስ እያለቀስኩ ሰማሁሽ ተባረኪ.... አይኔን አደራ ለሚያይበት ሰው ይሰጥልኝ!!!
    የመስመር ስልኩ አይሰራም ሞብይል ቁጥሩ ደግሞ 1 ዲጅት ይጎላል

  • @redwanahmed4205
    @redwanahmed4205 Рік тому +65

    አላህ በናንተ ላይ የዋለውን ፀጋ ቆጥራችሁ አትጨርሱትም ይላል ቁርአን (አልሀምዱሊላህ)

  • @TesfayeTakele-z5g
    @TesfayeTakele-z5g Рік тому +29

    አሜን አሜን አሜን የሚገርም ታሪክ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ቀሪ ሂዎትሽን ያሳምርልሽ እህቴ❤

  • @bitiwededworku8943
    @bitiwededworku8943 Рік тому +5

    ይቺ ቆንጆ ልጅ ቁንጅናዋ መልኩዋ ብቻ ሳይሆን ከቁንጅና የሚበልጥ ንፁህ ልብ ስላላት እግዚአብሔር በስዋ ውስጥ ብዙ ትምህርት እንድንማር አድርጎልናል እና እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ታሪክዋ ልብ ይነካል አንደበትዋ ይጣፍጣል የእውነት ደስ የሚል የህይወት ታሪክ ነው እናመሰግናለን ዶንኪ ቲዩብን ጭምር

  • @yonasshiferaw7955
    @yonasshiferaw7955 Рік тому +23

    ምንም የቃላት ብንደረድር አልችልም ብቻ ጀግና ነሽ ተምሳሌት ነሽ ❤❤❤

  • @mule6347
    @mule6347 Рік тому +9

    ባላለቀ የሚያሰኝ ታሪክ ነው እንዴት በተመስጦ እንደሰማሁት በማርያም.....እመ-አምላክ ፍጻሜሽን ታሳምርልሽ እናቴ....የወንድምም እናት አለ ለካ ልቤን ነው የነካው ብድርህን አምላክ ይክፈልህ ሰው ከፍሎ አይጨርሰውም እግዚአብሄር አምላክ በሁሉ ነገር ይባርክህ።

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 7 місяців тому +2

    እመቤቴ ኪዳነምህረት እንኳን ለዚህ ምስክርነት አበቃችሽ፣ ዘመንሽ ሁሉ የደስታ ይሁንልሽ፣ የረዳሽ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም በትዕግስትና በዕምነትሽ ያፅናሽ።

  • @hanah319
    @hanah319 Рік тому +59

    በድጋሚ ተወለደች ምስጋና ለኪዳነ ምህረት ይገባል አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @MestawotMeskele-ms3he
    @MestawotMeskele-ms3he Рік тому +132

    ጌታ ሆይ ኢደዚ ታሪኬን ቄይሬው. አሜን

    • @alemwoin3630
      @alemwoin3630 Рік тому

      Amen kerstos ayesanewm yedengel lig deg newe yekeyrelesh atzosh bertetesh selye b egeziabher sem tarikesh yekeyer amen 🙏

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 Рік тому

      እሜን እሜን እሜን