Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лип 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2024

КОМЕНТАРІ • 26

  • @user-yb3zd8sj7i
    @user-yb3zd8sj7i 21 день тому +1

    ጌታ ይባረካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም አሜንንንንን❤❤❤❤❤

  • @hiwoteyasu7835
    @hiwoteyasu7835 21 день тому +2

    God bless all of you, my sisters it's really such amazing the way you express it the word of God I love that. Stay bless again and again

  • @hermelabiyaznmekonnen2241
    @hermelabiyaznmekonnen2241 15 днів тому

    Wow ጌታ ይባርካችሁ ረቁ የምትጠቀሚያቸው ምሳሌዎች it's amazing ብርክ በሉ

  • @tamiratsinore8301
    @tamiratsinore8301 21 день тому +1

    Heavenly father bless you all by his wisdom and grace!!

  • @user-rr8ct1ik4l
    @user-rr8ct1ik4l 22 дні тому +2

    በጌታ በኢየሱስ ሰም ይባረክችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 22 дні тому +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክአችሁ ቲጅዬ በጣም እወድሽአለሁ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ትዳራችሁን ትውልዳችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክ

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 21 день тому +1

    Geta yerdan endinchachal !gete yebarkachehu ❤❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 22 дні тому +1

    Amen, amen, amen. God bless all of you, and thank you for teaching us constantly 🙏 ❤️

  • @temeeyasu1792
    @temeeyasu1792 22 дні тому +1

    Wow that's amazing BS style am blessed thank ya
    And God bless you❤❤❤

  • @user-rq4ww7mz7k
    @user-rq4ww7mz7k 20 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ፥ትዳራችሁንና አገልግሎተችሁን ይባርክ!!!❤❤❤❤❤❤

  • @user-lp7mj4qx6q
    @user-lp7mj4qx6q 22 дні тому +1

    ዋውውውውው ተባረኩልኝ ፀጋ ይብዛላችሁ😍😍😍😍

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 15 днів тому +1

    God is too good ❤❤❤

  • @user-om9tl1wt8k
    @user-om9tl1wt8k 4 дні тому

    Waw betam ameseginalehu hermu sileyikirta yawerashiw erasen enday adrgognal birukan nachu lemlimu

  • @wishuwishu1130
    @wishuwishu1130 9 годин тому

    God bless you 🙏 guys

  • @abezash921
    @abezash921 22 дні тому +1

    ስታምሩደግሞምኮ ብርክ በልሉኝ እየሰማሁ ነው🎉🎉🎉🎉

  • @EleniYacob
    @EleniYacob 22 дні тому +1

    God bless!

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 21 день тому +1

    Geta yebarkachu TGye. Kale hiwot yasemalen

  • @kumeinkosagalata8195
    @kumeinkosagalata8195 21 день тому +1

    Wow geta Eyesus birki yargachu

  • @TitiBlessed
    @TitiBlessed 22 дні тому

    Tijiye bzu temelkach enkuan baynor betam intersting new lene bible study please kolsas kchersachu plse lela mexhaf jemru pse

  • @FilateAniyo
    @FilateAniyo 21 день тому

    ኢሺ ታባረኩ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 17 днів тому

    God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅️ 🙏🏻 all ❤❤❤

  • @memeaweke5363
    @memeaweke5363 22 дні тому +1

    ወደድኻችሁ

  • @tigistkifle2935
    @tigistkifle2935 22 дні тому +1

    ❤❤❤

  • @AmlesetYemane
    @AmlesetYemane 21 день тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebatmebat6305
    @mebatmebat6305 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 21 день тому +1

    እግዚአብሔር በክርስቶስ መረጠን(ኤፌ1፥1-10) እንጂ በጌታ የሆንነውን እኛን ብቻ መረጠን ካለን ያልተመረጡ አሉ ማለት ነው።ይሄ ደግሞ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ለማለት ያስቸግራል።ነፍሱን የሰጠለት ጨክኖ ስላልመረጣቸው ሲኦል ፈርዶባቸዋል ማለታችን ነው ።ኢየሱስን የያዘ ሁሉ በእግዚአብሔር ምርጫ ውስጥ ገብቷል።እግዚአብሔር የመረጠው ኢየሱስን ብቻ ነውና(ሉቃ9፥35)። እግዚአብሔር የመረጠው ውስጥ ሰንገባ በምርጫው ውስጥ ገብተናል።በኢየሱስ አስቀድሞ ወሰነን(ኤፌ1፥5) ።በክርስቶስ(in Christ ) መረጠን(ኤፌ1፥4)።
    ስለዚህ እኔ ተመረጬ ነው አነሱ ስላልተመረጡ ነው የሚለው ከቃሉ አንጻር ትክክል አይደለም።የእግዚአብሔርንም ባህሪ አያሳይም።አምላካችን ሰው ሁሉ ይድን ዘንድ ይወዳል ለሰው ሁሉ ነፍሱን ተሰጥቷል ።በተሰጠን ፈቃድ አሱን መረጦ የተቀበለው ሁሉ በእግዚአብሔር ምርጫ ውስጥ ገብቷል።የእግዚአብሔር ምርጫ ልጁን የሰማና የተቀበለ ሁሉ እንዲድን ነው።