የሰው ልጅ በፍቅር ሊወድቅ እሚገባው ለአላማው ነው! @DawitDreams
Вставка
- Опубліковано 8 вер 2024
- Welcome to another inspiring episode of Dawit Dreams! In this podcast, we have the pleasure of hosting Rawuel Endris, a renowned social media influencer and content creator. Rawuel shares his incredible journey, from his humble beginnings to becoming a prominent figure in the digital world.
In this episode, Rawuel opens up about the principles that guide his life, the challenges he has faced, and the strategies he uses to create engaging content. Whether you’re an aspiring influencer or simply looking for motivation, Rawuel’s story is sure to inspire and provide valuable insights.
📢 Guest Information:
Rawuel Endris is a dynamic social media influencer and content creator known for his engaging and inspirational posts. Follow him on his journey and discover the secrets behind his success.Join Dawit Dreams in this inspiring video as he shares his wisdom on the topic.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦t.me/DawitDrea...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity
ስለነበረ ጊዜ አመሰግናለሁ!
negegerek kebad betam
Betam yemigerm iyta bezih idme wow😮
ዋው በማን ያዘዋል ነበር የጠበኩት
እናመሰግናለን ዳዊት እና ቴሞችህ በርቱ እናመስግናለን ላካፈልክን ትምህርት በርታ በሌሎችም ፖርካስቶች እንጠብቃለን
Thanks rawuel much love
በዚህ ልክ በራስ መተማመን በዚህ ልክ ራስን መግለፅ መቻል በጣም መታደል ነው rawuel ቅምቅ ሀይል ያለው 🔥 ከእድሜው በላይ የበሰለ ልጅ ነው ለእኔ ሌሎች ሲያወሩት ግን እሱ ሲናገረው ጉዳዩ ይበልጥ ግልፅ ነው ሚሆነው ንግግሩ ወደ ሌሎች ይጋባል እውቀት የማያረጅ ከፈጣሪ የሚሰጥ ፀጋ ነው ፀጋችንን እንይ ☺️
በእንተ ውስጥ ትልቅ ብርሐን አለ . በርታ
I listen this guy almost three times. I gave him big shout out. He speaks the truth. I live in USA for some reason most black/ immigrant are like that. We still didn’t understand better to upgrade ourselves than running like a crazy person for phone/brand new car /status. So many people confused on me when i upgraded myself every six month. Learn new skills or read book & do so many volunteers service. I ended up a decent job because of my volunteer service. At this time so many people like to have attention or make others folks their circle of life. You nailed it. Keep up the good work.
Me too
ድጋሚ ጋብዙልን ምን አይነት መታደል ነዉ አንደበተ ርቱ በዚህ ዘመን በዚህ የዓፍላ እድሜ እንዲህ አይነት ስነምግባር እና በራስመተማመን ለብልጭልጩ አለም ግድ አለመኖር እዉነት መታደል ነዉ ትልቅ ትምህርት ቀስሜበታለሁ በከፍታ ላይ ከፍታ ይጨምርልህ አቦ🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘
የኔ እቁ ወድም ስወድህ እኮ ሰው መሆንክ ስለገባህ. ሰው አክባሪ ነክ በጣም ልዮ ወጣት ነክ. እዳተ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን ባንተ እንኮራለን. ከንተ ብዙ መማር እፈልጋለሁ እራጉ ❤
He's one of the greatest young leader of our generation he's the true legend ❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ከእድሜህ በላይ የበሰልክ ምርጥ ሰዉ ነህ በርታልን❤❤❤
ዋዉ ቡዙ ተምሬላዉ ከዚ የበለጠ ጥበቡና ማስተዋሉን የበለጠ እግዚኣቢሄር ይስጥህ በመገድህ ሁሉ ኡሱ ይቅደም የኔየ ወድም❤❤
ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝና ንቁ ነው ሰወደው😊❤
ልልክልሸ ሰገባ ቀድመሸ ኣየሸው ደሞ ሰወደው😊😊
@@user-vy2fq6xb4c ኦህ እኔ እማደንቀው ልጅ ነው ጎበዝ ነው
በጣም ገበዝ ልጂ ነህ ይሄንን ያክል ራስን ማግኜት መታዴል ነው በርታ
ወጣትነት እንዲ ሲሆን መታደል ነው❤
Betam astemari new hasabu. Be gize yeneka wetat. Belelam topic yihe wetat gabizachu bik belu wonderful confidence with full knowledge. Thanks a million❤❤❤
ግሩም አገላለፅ ነው ያለህ....
እግዚአብሔር ይባርክህ
We need positive energy a lot በውነት!!
እውነት አተ ትለያለህ የኔ ወድም እግዚአብሔር አምላክ ቸምሮ ይባርክህ 🙏🥰
ማሻአላህ አገላለፅህ በጣም አስገራሚ ነው አላህ ይበልጥ እውቀቱን ይጨምርልህ የድርመስ ቤተሰብ የተለያዩ ሰው ስለምጣመጠልን እናመሰግናለን
በጣም ነው የገረመኝ
እግዚዓብሔር ጊዜና እድሜ ጤና ይስጥህ ያሰብከው ይሁንልህ::
አሜን !
ጀግና ነህ
በርታ ወንድሜ
Egeziabher yebarkhe. I can listen to you all day and night. Your energy is contagious and amazingly powerful. I love seeing young men as wise as you. This is refreshing to see someone as young as yourself articulating thoughts in a calm and graceful way. I love this for Ethiopia and the world.
ድንቅ አገላለጽ ❤❤❤❤❤
ድንቅ ወጣት 😊
Thanks brother!!! God be always with you. 🙏🏽 ❤
Wow bezih idme betam yebesele aimro tlq stota keaallah new tlq dereja tdersaleh berta❤❤❤
ሴቶችዬዬዬዬ እንደት ናችሁ ???? 😃😃😃😃 thank you brother 🙏🏾
ከባድ ነው 🤔🤔
It is a very instructive interview. I learned a lot from it. Thank you to the organizers and the presenter👏
God bless you with His supernatural wisdom🙏
አንደበተ ርቱዕ
ኢሄንን የልጅ አዋቂ በጣም ነው የምወደው ❤
i don't think he's lij bcha
እናመሰግናለን ❤
I appreciate. You thats Great keep it up.
ere yehen leje yeteleyaye media lay akerbulen ayetegebem andebetu wow🥰
አሃሃሃ እያልኩ ነው ይሰማሁት ከልቤ ነው የምር አመሰግናለሁ
I appreciate the way how you define everything in relation with God! Keep it up 💯
ተባረክ ወንድሜ❤
This guys very good help people grow
Wow what an amazing! Speech big respect 🙏
I respet for you!!!You are so Grace!!
ክበር አውደሀለው ብሮየ❤❤❤❤❤
Enamesegnalen. Wendmachn
በጣም ደስ ይላል አመለካካትህ እኔም እራሴን እንድቀበል እና በራሴ እንዳላፍርበት አድርገከኛል አመሰግናለው
Really I respect u🙏
ወድሜ አውን ያለውን ትውልድ በደብ ነው ያሳየኝ ትናገራለ እጂ ለማዳመጥ የተጋ አይመስለኝም ቆም በለ ይህንን ቪድዮ መልሰ እራስን ያልከውን አድምጠው እረስ በራሱ የሚጋጭ ነገረ ነው ምትናገረው ብዙ ባወራው መጠን ብዙ ነው የቸሳሳትከው ይመስለኛል አውን ምትናገረብት ሁኔታ ላይ አይደለም ነገሮችን በደብ የምታዳምጥበት ና የምትማረበት ነው ቴዲ አፍሮን አስተሀል ነገረ ግን እሄድክበት ያለው ማለትም(ብዙ በማውራት)መገድ በተቃራኒው ነው ቆም ብለ በዝምታ ነገሮችን ለማስተዋል ሞክረ። አስተያየቱን ከቀና መፈስ እጀሆነ እድትረዳልኝ እፍልጋለው
I appreciate your great perspectives! Keep it up!
በጣም ድቅ ነበረ🎉😊
በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ
Thanks brother
Wow He's so confident
ዋው አሪፍ ስነ ምግባር ያለው ልጅ 🥰
Thank u bro betam tekami mkroch slakafelken .......
Uf your voice ❤
Next please amibara properties ceo thanks for this one
my hero .
Yihe lij gn hiywot bedenb yegebaw sew new
Amazing thank you for sharing
በመሃል የምትጠቀመው ምሳሌዎች በጣም ደስ ይለኛል
እንዴት እንደ ሚወድህ የኔ ወንድም ኣንተ በቻ ተናገር ❤❤❤❤❤❤
ምናለ ባያልቅ ትምህርት. በቃ እስኪ ዝም ብለህ አስተምር. አይጠገብም. የት ናቸው የምዳም ቅመሞች ለናተ ይጠቅማል. በራሱ ቻይናል ተከታተሉት
ልክ ነሽ ማማየ
ዋውውው
ሁለተኛ ኮማችነኝ❤❤❤❤ማሻአሏህ ወድም
Yenem dream ke setoch gar yeteyayaze nw Beteley lenatoch tebarek betam des beloganal Anten selsemahuk ante ye Ethiopia tesfa nh
First comment ....❤
Ketlbet bro
Hulachenm enmotalen selzi sew men yelalen teten enen men yasdestghal lay atkuru
እንወድሀለን❤
Amazing I like it very well
yegermal betame ❤❤❤❤berta
Kefetegan dereja yemeteders lej nehi.
Wow
1 አንደኛ❤❤
የማብራራት ችሎታህ የሚመስጥ ነው
ፈጣሬ ይባርክህ አስተዋይ ጭቅላት ይዝሃል😊
የኡነት ትለያለህ brther
Berta
wow
🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍❤️❤️👏🏻👏🏻
❤❤❤❤
አቤት አደበት የተቀመመ እኮ ነው መንፈስ ቅዱስ ያደረበት. ለዚህ ነው ይህ ወጣት ይለያል የምለው ደሞ ገና ልጂ ነው 23በዝህ እድሜው. ግን. ትምህቱ በጣም የቅልቅ ሰው ነው ይገርማል
🎉🎉🎉🎉
Enaerasu bewsta memelalse neger new yawerahew selsew masbe ydkmale
🙏🙏🙏😘
Is he 23 years old????
ምናለ ጓደኛየ በሆንክ
በጣም ትለያለህ በሰመአብ
ኦኬ ፖሰተር ናህንዴ
Wduuu
wey fetari yechemrlkkk
ጉረኛ ነው መሰለኝ ይሄ ልጅ 🙄🤔
😂😂
ክክክክክ
ብዙ እውቀት ነው ያለው ዝም ብላችሁ አድምጡት ❤❤❤❤
@@ayalmare6503 ጉራኛ ስለሆክ አንተ መስሎህ ነው ልጂቱ እራሱን ያወቀ. ሰው መሆን የገባው. ትክክለኛ ሙሉ ሰው ነው. ካላወቅህ. በራሱ ቻይናል ግባና እወቀው.
እድሜ ስንት ነው???