"አንገቴን እዳረዱኝ ለቀናቶች አልነቃሁም ነበር ...አሁን ጥሩ ጤንነት ላይ እገኛለሁ አመሰግናለሁ"//አዲስ ምዕራፍ/ /እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

КОМЕНТАРІ • 357

  • @nanihaile
    @nanihaile 2 місяці тому +113

    ይሄ ጀግና ልጅ ለዚህ ደረጃ በመድረሱ ደስ ብሎኛል በቀጣይም ህክምናው እንዲሳካ ሁላችንም ያቅማችንን እንድናግዘው አካውንቱን ብትለጥፉት ጥሩ ነበር።
    በአቅራቢያው ያላችሁ ሰዎች ደግሞ አይዞህ ብላችሁ አበረታቱት ብቸኝነት በጣም ከባድ ነው።

    • @JoniSileshi
      @JoniSileshi 2 місяці тому

      ye joni account አንድ ሺ ,ሀምሳ,ሰላሳ,ዘጠናስምንትሰድስት መቶ አምስት ነው#phone nomber ,ዜሮ ዘጠኝ ሰላሳ አንድ ሀያ ስምንት ስልሳ ሰባት ሀያ አምስት

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 2 місяці тому +97

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው እጅግ በጣም ጠንካራ ጎበዝ አመስጋኝ ነው ፈጣሪ ሕክምናውን ያሳካለት❤

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 2 місяці тому +44

    ክብር ለሀያሉ ጌታ ሌላ ግዜ ስትመጣ ነፃ ሆነ እንደምትመጣ እርግጠኛ ነኝ አንተ የዘመናችን ጀግና

  • @shudiya1658
    @shudiya1658 2 місяці тому +38

    በናታቹ እንርዳው😥😥😥

    • @JoniSileshi
      @JoniSileshi 2 місяці тому

      ye joni account አንድ ሺ ,ሀምሳ,ሰላሳ,ዘጠናስምንትሰድስት መቶ አምስት ነው#phone nomber ,ዜሮ ዘጠኝ ሰላሳ አንድ ሀያ ስምንት ስልሳ ሰባት ሀያ አምስት

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 2 місяці тому +48

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኔ ወንድም በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ♥️☺️✊አንቺ እህታችን ተባረኪ♥️🥺

  • @YoditKumera
    @YoditKumera 2 місяці тому +12

    አስፊቲዬ ይህ ሁሉ ያንተ ደግነት ውጤት ነው ነብስህ በአፀደ ነብስ ትኑርልን ትደሰትልን❤❤❤❤

  • @getiyeyado420
    @getiyeyado420 2 місяці тому +13

    በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ፍፁም የሆነ ፈውስ ይፈውስህ

  • @niema8807
    @niema8807 2 місяці тому +3

    አላህ ጨርሶ ያሽርህ ወደ ሙሉ ጤንነትህ ተመልሰህ እምናይህ ያድርገን ለዛ ቀን ያብቃህ😢😢😢

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 місяці тому +12

    መልካም ሴት ነሽ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ ሲያመዉ ሳትለዪዉ

  • @Mekdi-t2b
    @Mekdi-t2b 2 місяці тому +7

    አስታውሳችሁ ስላመጣችሁ እናመሰግናለን እግዛቤር ይመስገን

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 2 місяці тому +9

    እኔ ልጨነቅልህ ወንድሜ አይዞህ ይህም ያልፋል ለዚህ የዳረጋችሁት ሎቦች ነብሰ በላዎች ፈጣሪ የጃችሁን ይስጣችሁ

  • @fozi-h9g
    @fozi-h9g 2 місяці тому +10

    የአለማቱ ጌታ ጨርሱ ጤናህን ይመልስልህ ወገናችን በጣም ነው አንጀቴን የበላኝ ይሄ ልጅ

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 2 місяці тому +5

    አልሀምዱሊላህ እኩዋን ደህናሆነ ስሞኑን ሳስታውሰው ሱበሀናላህ አይዞህ አተጠካራ ጀግናነህ

  • @samerasamera5462
    @samerasamera5462 2 місяці тому +101

    ዩቱብ ይክፈት ምትሉ👍

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 2 місяці тому

      ለምን ?

    • @samerasamera5462
      @samerasamera5462 2 місяці тому

      @@smarthabesha3170 ገቢለመግኘት

    • @koketiii4830
      @koketiii4830 2 місяці тому

      Yes❤❤

    • @HalimaMohammed-m7t
      @HalimaMohammed-m7t 2 місяці тому

      ምጉድ ነሽ ድምፁን አልሰማሽምደ ይቶብ ይክፈት የምትይዉ

    • @samerasamera5462
      @samerasamera5462 Місяць тому

      @@HalimaMohammed-m7t ከልጅቷገርሆኖምሰራከሆነችግርዬለውምብዬነው

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 місяці тому +7

    ክብር ለእግዚያብሄር ይሁን በጣም ደስ ይላል በጣም ጠንካራ ጎበዝ ለብዙዎች አርአያ መሆን የሚችል ልጅ ነው ከጎኑ ያልተለየሽውም አህታችንም ፈጣሪ ብድራትሽነ ይክፈልሽ የመጨረሻውን ህክምና ውጤቱን ያሳምረው አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን።

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob 2 місяці тому +1

    በጣም ደስ ብሎኝል እዚህ በመድረስህ የኢትዮጲያ ደጋግ ህዝቦች ባቅማችን አነስ በዛ ሳንል ወንድማችንን እናግዘው

  • @yeromyerom
    @yeromyerom 2 місяці тому +28

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኔ ወንድም አንችም ምርጥ ሴት ነሽ ማርያምን እግዚአብሔር አይቀይርሽ አይገኝም በክፉ ቀን ከጎን የሚሆን ሰው ያውም በዚህዘመን

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 2 місяці тому +51

    የጭንቅላት መከላከያ ማድረግ አለበት እንደገና ሌላ አደጋ እንዳይገጥመው ቢጠነቀቅ ጥሩ ነው

    • @redietmengesha8041
      @redietmengesha8041 2 місяці тому

      @@mekdesdegu9099 yes please he needs to wear Helmet when riding his motorcycle I too was uncomfortable and scared for him 🙏🙏🙏

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 2 місяці тому +7

    ግን አሁንም እራስህን ጠብቅ መጥፎ ሠዎች አይተኙም አላህ ይጠብቅህ ጨርሶም ይማርህ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 місяці тому +16

    በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ጎደኛ ማገኘት መታደል ነው ፈጣሪ ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ ጆንየ አንተንም ጨርሶ ይማርህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 2 місяці тому +29

    እሰይ አልሀመድሊላህ እባካች በዛ አካባቢበያላቹ ፀጉራቹ እሱ ጋ ተቆረጡ ይጠቅመዋል ብሩ

    • @Halima-dq8lr
      @Halima-dq8lr 2 місяці тому +4

      የኔ የዋሕ❤❤❤❤❤

  • @Hወለዬዋ
    @Hወለዬዋ 2 місяці тому +37

    አልሀምዱሊላህ እኳን ለዚህ አበቃህ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 місяці тому +7

    የሰው ህይወት እንደዚህ ያለ ጭካኔ የሚያደርሱ ሰወች ልባችሁን ይመልስ በርግጠኝነት ተቅበዝባዠ ነው የሚሆኑት ።

  • @HibaYouTube
    @HibaYouTube 2 місяці тому +12

    መጀመሪያ ሳየው ግን እጂግ በጣም ነው ያሳዘነኝ ወላሂ አስለቀሰኝ ኡፍፍፍ 🥺🥺🥺አላህ አፍያህን ይመልስልክ ወንድም በአካባቢው ያላችሁ ሰዎች ፀጉራችሁን እየተስተካከላችሁ አበረታቱት መረዳዳት ባህላችን ነው ቢቻል ፍቃደኛ የሆን አዋጥተን ብንረዳው ጥሩ ነው መልካምነት ለራስ ነው የዛሬንጂ የነገን አናውቀውምና በምንችለው እንረዳዳ

    • @JoniSileshi
      @JoniSileshi 2 місяці тому

      ye joni account አንድ ሺ ,ሀምሳ,ሰላሳ,ዘጠናስምንትሰድስት መቶ አምስት ነው#phone nomber ,ዜሮ ዘጠኝ ሰላሳ አንድ ሀያ ስምንት ስልሳ ሰባት ሀያ አምስት

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 2 місяці тому +8

    እንዱዚህ ያደረጋችሁ ሰዎች እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድላችሁ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 місяці тому +7

    ውይኔ ይሆልጅ በጣምነበረ በሰአቱ ያዘንኩለት እንደዚህ ሆኖ ስላየሁት ደስ ብሎኛል አላህ ጨርሶ ያሽርህ መርዳት የምትችሉ እርዱት ❤❤

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 2 місяці тому +1

    ያንተ መዳን ይናፍቀናልእግዚአብሄር እንደሚምርህ ሙሉ እምነት አለኝ❤❤❤አይዞን

  • @Amina-z2w
    @Amina-z2w 2 місяці тому +1

    አብሸር ለዚህ የበቀህ አላህ ሱብአነውተአላ የሚቀጥለውንም ህክምነህን የሰከልህ ሕልምሕን የሰከልህ አይዞህ ጀግናነህ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 місяці тому +4

    የእኔ ቆንጆ ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይፈውስካል
    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ትልቅ ደርጃ ትደርሳሳክ ❤❤❤

  • @TsiyonTsion-s5w
    @TsiyonTsion-s5w 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይማርህ እንደዚህ የጎዱክንም ሰዎች ልቡና ይስጣቸው ሌላን ሰውን ለመጉዳት እጃቸው አይታዘዝላቸው ።

  • @AyisheMohammed
    @AyisheMohammed 2 місяці тому +2

    አልሃምዱሊላህ እዃን ለዚህ አበቃ አሁንም ደሞ አላህ ጨርሶ ያሽርህ የመጀመሪያው እተሪቢው ያየሁ ቀን በጣም ነበር ያለቀስኩት

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 2 місяці тому +13

    ወንድሜ አግዚአብሔር የመሰወቱን በግ የዘጋጃል አይዞህ

  • @NejatIslam
    @NejatIslam 2 місяці тому +2

    Alhamdulillah ወንድምዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ😍😍

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 2 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርህ ሳስበው ነበር ስላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @tesfu1230
    @tesfu1230 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ሙሉ ጤንነትህን መልሶ ይስጥህ የኔ ጀግና 🎉🎉🎉

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 2 місяці тому +5

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም!!!!እንግዲእ ይእን ጠንካራ ልጅ እግቡ ለማድረስ የበኩላችንን እናድርግ❤❤❤❤ebsሶች በእውነት እናመሠግናለን!!!!ጆኒን እናግዘው❤❤❤ቅድስት ተባረኪ❤

  • @rutaarts1511
    @rutaarts1511 2 місяці тому +13

    እግዛብሄር ይክበር ተመስገን ነው

  • @lidetytub
    @lidetytub 2 місяці тому +11

    ተመስገን ebs❤❤

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 2 місяці тому +1

    ውይ የኔ አባት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ሙሉ ጤንነትህ ተመልሶ በስራህ የበለጠ በርትተህ ለማየት ያብቃን ኢቢኤሶችና ሌሎችም በገንበብ ያዘዛችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 2 місяці тому +1

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ጥንካሬህን አይታ ወደቀድሞ ጤናህ ትመልስህ በቀጣይ በጥሩ ጤንነት ላይ ለማየት ያብቃኝ አካዉንቱን ግን መናገር ነበረባችሁ ሉላየ

    • @JoniSileshi
      @JoniSileshi 2 місяці тому

      ye joni account አንድ ሺ ,ሀምሳ,ሰላሳ,ዘጠናስምንትሰድስት መቶ አምስት ነው#phone nomber ,ዜሮ ዘጠኝ ሰላሳ አንድ ሀያ ስምንት ስልሳ ሰባት ሀያ አምስት

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ጨርሶ ይማርህ ጀግና ነህ

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወላዲተ አምላክ በምህረት እጇ ትዳብስህ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 місяці тому +1

    በሰላምና በጤና ተኝቶ መነሳት ወቶ መግባት ቀላል ይመስላል ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 2 місяці тому +37

    እኔማ ታክም ኖርማን ሆኖ ማየት ናፈቀኝ አሁንም አላህ ያሺርህ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 місяці тому

    በጣም ጠንካራና ጎበዝ ልጂነው ለነገሮቹ እጁን ያልሰጠ፡ፈጣሪ፡ጨርሶ ይማርህ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ህይወት በምድር ላይ ብርቱ ሰላፍ ነው😢😢

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 місяці тому +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል በማርያም እንዲህ ስላየንህ ደስ ብሎናል ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን😊😊

  • @azebg328
    @azebg328 2 місяці тому +2

    አምላኬ ጨርሶ ይማርህ
    እህቴም እግዚአብሔር ይቤርክሽ ሕይወትሽ ይባረክ

  • @እምነቴተዋህዶስራዬባዶ
    @እምነቴተዋህዶስራዬባዶ 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ ጅግና ነህ በርታ የተደረገልህ ማመስገንህ ደሞ ትልቅ ነገር ነው❤❤❤

  • @hailemeskeltessema4182
    @hailemeskeltessema4182 2 місяці тому +5

    የኔ ልጅ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ኢቢኤሰ ክብር ለናንተ ይሁን

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል

    ጀግና የሚለወ ቃል ያሥቤሐል ጆኒዬ!በርታ አበሳ ወድሜ💝

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ አሁንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እባካችሁ እዛ አካባቢ ያላችዉ ወንዶች ከእሱ እየሄዳችሁ ተቆረጡ

  • @KoketTashome
    @KoketTashome 2 місяці тому +7

    የዚልጅ ፖሮግራም ሳይ ሙሉውን ያየሁት በእንባ ነው😢😢 ሚኪኒያቱም የአክስቴ ልጅም እንደሱ ነበር 😢እና ሰሜቱን በደንብ ነው የማቀው 😢😢ጌታ ጨርሶ ይማርህ 🎉🎉

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 2 місяці тому

      @@KoketTashome ሰዉላይ ሰዉ ሆነዉ የሸይጣን ስራ የሚስራን አላህ የእጃቸዉን ይስጣቸዉ አጀቴ እስፍስፍ ይላል አተነፋፈሱ ተስተካክሎ ይመጣል ብየነበር የጠበኩት አሁን ጨርሶ ሺሮ ያሳየን

  • @ንጋትየጅሩዋል
    @ንጋትየጅሩዋል 2 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻህን ያሳምረው

  • @SenaitBekele-y5j
    @SenaitBekele-y5j 2 місяці тому +2

    ክብር ለመደሐኒያለም ለሐያሉ ጌታ ፊፃሜን የሣምርህልሀ።🎉🎉

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤ልፋቱ ለፋተኛ ነው ፈጣሪ የእረፍት ጊዜ ይስጥክ መድሐኒያለም በምረቱ ዳብሶክ ፈፅመክ ድነክ ለማየት ያብቃን አይዞክ ወንድሜ በርታ ❤

  • @amalamal9260
    @amalamal9260 2 місяці тому +1

    ፈጣሪ ጨርሶ ይመርህ ወድሜ እደዚህ ያደረጉህ ሰዋች በፈጣሪ የጃቸዉን ያግኙ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 місяці тому +5

    ወዶች ፀጉር ያላች ወዶች እሱጋር ተቆረጥ ያግዘዋል

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 2 місяці тому +24

    ፈፅሞ ይማርህ ወንድማችን🎉🎉🎉🎉

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 2 місяці тому

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ

  • @tigisttigist2009
    @tigisttigist2009 2 місяці тому +9

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ❤❤❤

  • @Mikiyas-fh3hq
    @Mikiyas-fh3hq 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው እሱ ለማሳከመም የረዳችሁ ሁላችሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ

  • @EskedarFitaw
    @EskedarFitaw 2 місяці тому

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ የኔ ወንድም አንተ ለብዙ ሰው ምሳሌ ነው የምትሆነው ጥንካሬክ በጣም ነው የሚገርመው ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልክ

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይመሥገን ለዚሕ ያበቃሕ ፈጣሪ ምንም አይሳነው ፈፅሞ ይማርሕ🙏

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 2 місяці тому

    ጆኒ ጀግና ልጅ ለዚህ ደረጃ በመድረስህ ደስ ብሎኛል !! ያኔ ፕሮግራሙን ሳይ እንባዬ መቆም አልቻለም ነበር፣ ዛሬ በሪቪው ሲታይ ራሱ ሰውነቴን ነው የሰቀጠጠኝ
    በአቅራቢያው ያላችሁ ሰዎች ደግሞ አይዞህ ብላችሁ አበረታቱት ብቸኝነት በጣም ከባድ ነው።
    ኢቢኤስ አዲስ ምዕራፍና አፋላጊ ከቃላት በላይ ከፕሮግራም በላየ የሆኑ ፕሮግራሞች ናቸው!!

  • @HUAWEIHUAWEI-vb9wt
    @HUAWEIHUAWEI-vb9wt 2 місяці тому +2

    እመቤቴ ኪዳነምሕረት ጨርሳ ትማርው❤❤❤❤❤

    • @Mercy8164
      @Mercy8164 2 місяці тому

      ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤

  • @sadiamobile-ei5mz
    @sadiamobile-ei5mz 2 місяці тому +4

    አልኸምዱሊላሂ አሁንም አላህ ጨረሶ አፊያ ያርግህ

  • @FelahTube
    @FelahTube 2 місяці тому +3

    እንደዚህ ያደረጉት ልጆች ግን ሲያዩት ምን ይሰማችሁ ይሆን አሏህ የልአንኩም

  • @samsomtesfa
    @samsomtesfa 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ከዚ በላይ ጤንነትህ እንዲመልስልህ ልባዊ ምኞቴ ነው

  • @ኤፍታህ-ጐ1ቨ
    @ኤፍታህ-ጐ1ቨ 2 місяці тому

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 місяці тому +2

    የህልጂ በጣም ነበር ያሳዘነኝ አልህምዲሊላ ለዚህ መብቃትህ እጁን ዪዞ ሲያወራ. አላህ ጨርሶ ዪማርህ

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ፡ይመስገን ebs እና፡ለረዳችውት፡፡ሁሉ፡እግዚአብሔር፡ይባርካችው

  • @etalemkasaa5586
    @etalemkasaa5586 2 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው አይዞህ ሰው የለኝም አትበል የበፊቱንም ፕሮግራም አይቼ በጣም አዝኛለሁ ቀጣዮን ህክምና በስኬት ተጠናቆ እንደምትመለስ አምናለሁ ኢቢሶችም ተባረኩ እህቴም እግዝአብሔር ብድርሽን ይክፈልሽ

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 2 місяці тому +2

    Thank you EBS for bringing Johnny back for he has always been in my thoughts & prayers so happy to see him again #GlorybetoGod 🤗🤗🤗 May God's healing hands help him recover completely I can't wait to see him after the second surgery is done and he is in full health 🙏🙏🙏

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi 2 місяці тому

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ከጎኑ ሆናችሁ ላገዛችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጓደኛውም እግዚአብሔር መልካም ነገር ይስጥሽ

  • @dereje16
    @dereje16 2 місяці тому +4

    ወንድሜ ጆን ያንተ ጥንካሬ የተሰጠክን መቻልክ በጣም ያስደንቀኛል አሁንም ጨርሶ ይማርህ አንድዬ❤

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 2 місяці тому +1

    አልህምዱሊላህ አላህ የበለጠ ደስታህ ያሳየን

  • @zehraissa5162
    @zehraissa5162 2 місяці тому +1

    እንሻአለህ ሙሉ ድነዉ ኢማለሰል አለህ ካፋቃዳ ሁሉም ይሆነል ድምፅቅ እሻለህ ወደ ነበረዉ እማለሰል❤

  • @SaraMohammed-nr5dd
    @SaraMohammed-nr5dd 2 місяці тому +2

    አላህ ይማርህ ጨርሶ የኔ ጀግና

  • @KamelaKk-v4c
    @KamelaKk-v4c 2 місяці тому +6

    ቲክታከሮች እርዱት በላይቭ

  • @HelenPolite
    @HelenPolite 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ኢቢስ የምሰሩት ስራ ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት

  • @zemenay1598
    @zemenay1598 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ነገር ላስተካከለ አምላክ

  • @fekaduararsa-kb1ry
    @fekaduararsa-kb1ry 2 місяці тому

    This is a visible change 🎉🎉🎉wow thank you Ebs tv

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 2 місяці тому +1

    Gobez Jegna Neh!
    Egziabeher tenahn eskemechresha
    Yemareh Edemena Tena yeseteh🙏🙏🙏

  • @Edlawit-yt2fq
    @Edlawit-yt2fq 2 місяці тому +7

    EGZIABHER YIMESGEN

  • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
    @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አይዞህ ሞልቶ ምሕረቱን ይላክልህ በጣም ጎበዝ እና ታታሪ ልጅ ነህ ሀጓደኛህም እግዚአብሔር ይስጣት

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 2 місяці тому +2

    ላያስችል አይሰጥም ጀግና ነህ ጓደኝነት ለዚህ ነው የኔ ቅን ተባረኪ🎉❤

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg 2 місяці тому +3

    ድነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አዝኘ ነበር በህመምህ

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 2 місяці тому +6

    ያ አላህ የቀድሞ ጤናክን ይመልስል

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 2 місяці тому +19

    ሁለቱ።ይጋቡ።እምትሉ።እስኪእንያችሁ።

  • @Samiyatube-q2s
    @Samiyatube-q2s 2 місяці тому +18

    ላያስችል አይሠጥም ሁሌም ከችግር ጋር ምቾት አለ

  • @حسابخاص-ق8خ
    @حسابخاص-ق8خ 2 місяці тому +1

    ፈጣሪይ ጨርሶ ይማርህ ወድሜ

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 місяці тому +1

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን 🙏🙏ሰውን መስለው ሰውን የሚጎድ ፈጣሪ የእዳቸው ይስጣቸው😢

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 2 місяці тому +1

    በበለጠ አላህ ጨርሶ ይማርህ አይዞህ ኢንሺሀላህ ትድናለህ አይዞ

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 2 місяці тому +2

    ጨርሶ አላህ ይማርህ ለሱ ምንም አይሳነውምና

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 2 місяці тому +3

    ውንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር ጀግና ነክ 😍😍😍😍😍😍😥😥😥☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻❤️❤️❤️

  • @AmazeHailu-h8q
    @AmazeHailu-h8q 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላደረሰህ

  • @asnakechbalcha3192
    @asnakechbalcha3192 2 місяці тому

    የሰውን ክፋትና ደግነት ያየንበት ጥግ ነው !!!

  • @seadaali7271
    @seadaali7271 2 місяці тому

    ስጠብቀው ነበር አይገርምም ማሻ አላህ አላህ ጨርሶ ይማርህ

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህና ሀሳብህን ያሳካልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏