ኢየሱስ በመስበኬ ብዙ መከራ ደርሶብኛል አባ ተዋህዶ ሃይማኖት Aba Tewhado Haymanot

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 882

  • @alemabebe6824
    @alemabebe6824 3 дні тому +54

    የዛሬ20 አመት በጉባኤ ላይ ከነ ካባቸውን በኦርቶዶክሶች ላይ መንፈስ ቅዱስ እንደሚወርድና ብዙዎች እንደሚድኑጌታ ተናግሮ ነበር: አሁን ቃሉተፈፅሞ ስላየሁት ጌታን አመሰግናለሁ።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому +6

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @BereketAbraha-n1j
      @BereketAbraha-n1j 2 дні тому +1

      @@alemabebe6824 kkkkkkkkk

    • @kelakidaneyasu4589
      @kelakidaneyasu4589 2 дні тому +1

      ፕሊስ ክፍል 2 እንፋልጋልን

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 2 дні тому +3

      😂😂😂😂😂😂 በሞቴ በሳንቃ ደረቴ እረ ሳቄ እባክህን ናልኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 2 дні тому

      ​ኢየሱስ ይወዳችሃል ይልቅስ ሳይረፍድ ተመለሱ​@@sarahawler1292

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 3 дні тому +61

    አይ እየሱስ ምን አይነት ጌታ ነህ. እንኩአንም ያንተ ሆንኩኝ ❤️ l love you Lord ❤️

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому +4

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @yonatangebremariam8434
    @yonatangebremariam8434 3 дні тому +53

    ኢየሱስ ምን ይሳነዋል??? ገና ነው!!!! ክርስቶስ በኢትዮጵያ ምድር በኃይልና በስልጣን ይሰበካል!!!!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому +1

      አሜን እልልልልል🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @meditajc
      @meditajc 3 дні тому +1

      ክብሩን እግዚአብሔር ይዉሰድ እንኳን ወደ እዉነተኛ ክርስቶስ መጣህ

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 2 дні тому

      አሜንንንንንንንንንን

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp День тому

      Pente Ye western Gebresodom telalaki new enji Haymanot aydelem..Protestant ye wengel telat new !!

    • @MartaAwol
      @MartaAwol 11 годин тому

      Yesss Amennnnnnnnnnn❤❤❤❤❤❤

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 3 дні тому +37

    ዋው እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር ማየት እርሶ ሲያወሩ ልቤ እረሰረሰ እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @Taredan77
    @Taredan77 3 дні тому +45

    ዋው ጌታ ይባረክ 🙏እርሶን የገኘ ጌታ ወንድሜ እና ሌሎች ቤተሰቦቼ እንዲያገኛቸው ፀሎቴ ነው ።ፀልዩለት እንደ እርሶ የራጉኤል በሩፈይሌ በሚካኤል አማኑኤል ቤተክርስቲያን ቄሶች እና ዲያቆዳት ናቸው ጌታ አይናቸውን እንዲከፍት ፀልዬልኝ🙏🙏😢🙏🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому +4

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @Samura2008
      @Samura2008 3 дні тому +2

      እሳቸውን ያገኘ ጌታ እና በየቤተክርስትያኑ ቄሶች እና ዲያቆናት የሚያገለግሉት ጌታ ወይም ኢየሱስ ክርስቶስ ልዩነት ምንድነው? እኛም አይናችን እንዲከፈት

    • @HaimanotGizaw-n3l
      @HaimanotGizaw-n3l 3 дні тому +2

      ጌታ ይባርኮት

    • @astergobene8206
      @astergobene8206 День тому +1

      በኦርቶዶክሰ ቤተ ክርሰቲያን ሰለ ኢየሱስ ክርሰሰቶሰ አይሰበክም ለምን የመይሆን ነገር የናገራሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበሎት

    • @Taredan77
      @Taredan77 День тому

      @@astergobene8206ስለ እየሱስ ለይምሰል ነው ወይም ከላይ ከላይ ነው የሚነገረው ቦታና ጊዜ ስዓት የሚሠጠው ለሌሎች ነው አደባባይ ላይ የሚታይ የሚሰማ ነው ። ደሞ ሌላም አለው ቄሶቹ የሚሠራቸው በሕዝብ ላይ የሚሠሩት ተንኮሎች እግዚአብሔር የማይወደወን የሚሠሩ ብዙ ናቸው ለእዛ ነው ።

  • @ashemanall
    @ashemanall 3 дні тому +52

    "ኦርቶዶክስ የሆንኩት ተምሬ ነው ;ክርስትያን የሆንኩት ግን ዳግም ተወልጄ ነው "❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому +2

      🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 2 дні тому

      Nice Explanation .

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp День тому

      Afer bila..orthodox Christian Aydelem ende ? Ante seytan leba..awilik ye menekuse libes...Protestant ye western Gebresodom telalaki new enji Haymanot aydelem..Christian ayidelem. 😮😮

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp День тому

      ​@@Berhantube52orthodox hun.protestant Pente Ye western Gebresodom telalaki new enji Haymanot aydelem

    • @ashemanall
      @ashemanall День тому +1

      @@Ya-rm4qp ስድቦን ትተው መፅሐፍ ቅዱስ ያንብቡ ።

  • @tseganeshgodabo7660
    @tseganeshgodabo7660 3 дні тому +45

    ወንጌል ያሸንፋል እየሱስ ጌታ ነው

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @teshomeassefa6198
      @teshomeassefa6198 День тому

      አባቴ በሰማዕታትና በጻድቃን ስም ቤተክስትያኖች ተሰየሙ እንጂ የሚስበከውና የሚከበረው እግዜአብሔር እየሱስ ክርስቶስ ነው።
      የሰማዕታትን የጻድቃን ስዕል ለአምልኮት እንዱልሆነ ግልጽ ነው።

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 3 дні тому +35

    ኢየሱስ ጀግና ሰውን በፍቅር ማንበርከክ ስታውቅበት ገና ጉልበት ሁሉ ላንተ ይንበረከካል ምላስም ሁሉ ጌታ መሆንህን ይመሰክራል ሃሌ ሉያ
    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому +2

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @azebderege5393
      @azebderege5393 2 дні тому

      Amen Jesus is Lord
      Jesus is the Way, the Truth and the Life. No man can come to the Father but by Jesus.
      Hallelujah.

    • @AbrehetHagos-s8h
      @AbrehetHagos-s8h 2 дні тому

      ❤❤❤

  • @tsegeradahaile3989
    @tsegeradahaile3989 3 дні тому +20

    አባቴ እየሱስን እርሶ እንደተረድት ህዝብ መረዳት ቢችል አለም ባረፈች ነበር

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 2 дні тому

      በትክክል!!!! ኡአኡኡኡ ጌታ ሆይ ወገኔን እርዳቸው አሜንንንን

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 День тому

      ቡቹቹቹቹ ምነው ታዲያ እንደ ቁና ከዛም ከዚም የምትቃርሙትን ሰው ይዛችሁ አለምን አታድኑም ወሬ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp День тому

      Yehe yemayreba wenbede leba new...genzeb tekeblo Gebresodom telalaki dirijit geba

  • @AzebMamo-m8v
    @AzebMamo-m8v 3 дні тому +22

    ለፈለገኝ ሁሉ እገኛለሁ ያለ ጌታ አገኘህ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ጌታ የፍቃድ አምላክ ነዉ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp День тому

      Pente Ye western Gebresodom telalaki new enji Haymanot aydelem..Protestant ye Ethiopian telatoch telalaki banda new...Protestant ye Sodomawyan dirijit New enji church ayidelem. 🎉🎉🎉

  • @TZ-jk6dn
    @TZ-jk6dn 3 дні тому +21

    አባ ተዋህዶ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት እየሱስን ከፋ አርገው አድምቀው ስለገለፁት ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርኮት ተባረኩ!!!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @solomonmengistu18
      @solomonmengistu18 16 годин тому

      ጴንጤ ከሆነ አባ አይባልም እናንተም አሳሳች እሱም አቶ ተዋህዶ ማለቴ ነው ተሳሳች ድሮም በሴት ተባረረ እንደ ልብ እናንተ ጋ ስለሚመች መጣ።ለየማያምንበትን ቆብ ለምን አያወልቅም እየሰለላችሁ ነው

  • @BEN_Addis
    @BEN_Addis 3 дні тому +17

    You don't obey to get saved. You obey because you're saved!!!

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 3 дні тому +13

    ወንጌል ያሸንፋል! ተባረኩ!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ

    ኢየሱስ ክርስቶስ
    ጥኡመ ስም
    ለዘእጼውኦ

  • @sobndad3369
    @sobndad3369 3 дні тому +11

    ትክክል ነው ሲጀመር ጠላት የሚመጣው እዛው ከቤቱ ውስጥ ነው።ወንድም በወንድሙ ላይ ይነሳል፣አሳልፈው ይሰጡዋቹሃል የተባለው ሁሉ ተፈፀመ።ማቴዎስ 24 እኮ እየሱስ ክርስቶስ በአንደበቱ የተናገረው ስለ መጨረሻው ዘመን፣የወንጌሉን መሰበክ በተመለከተ ነው።ወገን ቆም ብለን እናስተውል።አሳዳጁም እኛው ነን ፣ተሳዳጁም እኛው ነን።ሌላ የሚመጣ ጠላት የለምና ይልቁን ለእግዛብሔ የተቆረቆርን እየመሠለን በማወቅ ሆነ ባለ ማወቅ የሰይጣንን እቅድ አስፈፃሚ እንዳንሆን እራሳችንን እንግዛ።

  • @aynikedan
    @aynikedan 3 дні тому +17

    ብቻዉን ያድናል❤❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @BirhaneMesfin-b7z
    @BirhaneMesfin-b7z 3 дні тому +15

    ጌታ እየሱስ በብዙ ሰማያዊ በረከት ይባርክዎ መገለጥን ይጨምርልዎ ።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @gamingscapefamily1290
    @gamingscapefamily1290 Годину тому

    ደስ ሲል እምነቱ!!! እንዳንተ ያለውን ያብዛልን!

  • @Christian_Entertainment_Radio
    @Christian_Entertainment_Radio 3 дні тому +10

    እየሱስ ጌታ ነው

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @לגילהי
    @לגילהי 3 дні тому +11

    ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን እንኳን ጌታ ረዳወት አባ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @isegenetadal1490
    @isegenetadal1490 3 дні тому +10

    እንካንም አገኘን ጌታየ መድሀኒቴ አባቴ አምላኬ በረከቴ

  • @loveneverdies82
    @loveneverdies82 3 дні тому +8

    > ++++

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp День тому

      Pente Ye western Gebresodom telalaki new enji Haymanot aydelem...Protestant seytan amlaki new genzeb amlaki new..Protestant ye eyesus telat new...Protestant yetefal...ante teweresaleh..

  • @HelenTesfaye2575
    @HelenTesfaye2575 3 дні тому +7

    what a testimony! God bless you for preaching pure gosple. 🙏🏽🤎🤎🤎

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 3 дні тому +12

    አሜን አሜን እየሱስዬ ጌታዬ አምላኬ አዳኜ ስለሆንክ አመሰግንሀለው እወድሀለው

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo День тому

      ኢየሱስን አምላኬ ብላችሁ የምትቀበሉ ከሆነ ለምንድነው የአምልኮ ስግደት የማትሰግዱለት? አንድም ፕሮቴስታንት ፓስተሮቹንም ጨምሮ ለኢየሱስ ክርስቶስ የአምልኮ ስግደት አይሰግዱም ምክንያቱም ስሙ አንደበታቸው ላይ እንጂ ልባቸው ውስጥ ስለሌለ

  • @MelkamuAbiኢየሱስጌታነው
    @MelkamuAbiኢየሱስጌታነው 37 хвилин тому

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባረክ 😊

  • @AmsalMamo-zf1zs
    @AmsalMamo-zf1zs 3 дні тому +23

    እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ከማፍቀሩ የተነሳ የተሃድሶ እድል ሰጣት ከሰማይ የመጣን ሀይል ማስቆም ዘበት ነዉ።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому +6

      ሀይማኖት አያድንም አይናች ኢየሱስን ማየት ይሁን

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 2 дні тому +1

      yes!!! ኢየሱስ ጌታ ነው

    • @yirgalemmekonnen9544
      @yirgalemmekonnen9544 2 дні тому +1

      😂😂😂😂

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 2 дні тому +1

      Yes praise God.

    • @shitayeurge2629
      @shitayeurge2629 20 годин тому

      ​@@Berhantube52 ሐይማኖት ማለት ምን ማለት እንደሆነ እውቅ ፔንጤ ቆብ አስለብሳችሁ😅😅አመጣሁ

  • @Christian_Entertainment_Radio
    @Christian_Entertainment_Radio 3 дні тому +10

    Jesus is Lord

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 3 дні тому +9

    በጣም ደሥ የሚል ምሥክርነት ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከዎት

    • @tirsitabera9635
      @tirsitabera9635 День тому

      @@mhhhedgudelese ሰውዬው ሴት ስለፈለገ ወደ ሰፊው አደራሽ መጣ ኦርቶዶክ ፆም ፀሎት ከማመንዘር መታቀብ መመሪያዋ ነው እንደ አደራሹ አትመችም ስለዚህ የሀሰተኛው የሱስ ልጆች ምን ያሳብዳችኃል እረ ተረጋጉ አደራሹ ላይ ማበድ ፌሱቡክ ላይ ማበድ !!

  • @tamrat-kifleabebe2054
    @tamrat-kifleabebe2054 2 дні тому +11

    የኚህ ሰው ከነስማቸው ጀምሮ እንቆቅልሽ ነው ?
    ለመሆኑ በሃገራችን በኢትዮጵያ በየትኛው ክልል ከተማ እና ቀበሌ ወይም ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ነበሩ?
    የትኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ነው ለምን የንጽሕት ቅድስት ድንግል ማርያምን ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስን ስም አትጥሩ ያለው? የትኛው ቤተ ክርስቲያን ነው?

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 2 дні тому +1

      እውነቱን ለመናገር እየሱስ ብለህ ካወራህ ጌታ ብለህ ካወራህ ስሙ ሌላ ነው ወንጌል ብዝም አይለስበክም እውነቱ ይሄ ነው

    • @Lili-df1sr
      @Lili-df1sr 2 дні тому +2

      ​@ethiopመች ወንጌል ተምራችሁ ታውቁና አለማስተማሩዋን ትናገራላችሁ?
      ቅዳሴ ወንጌል አይደለም?
      ምስጢረ ስላሴ ስጋዌ ጥምቀት ቁርባንእና ምስጢረ ትንሳኤ ሙታን ምንድነው የሚያስተምረው?
      ሰው ከንቱ ወይ አንማር ወይ አንፀለይ iakebede5931

    • @tamrat-kifleabebe2054
      @tamrat-kifleabebe2054 День тому +3

      @@Lili-df1sr ለአፋችሁ " ... ኢየሱስ ጌታ ነው። ... " እያላችሁ፤
      ነገር ግን በተግባር እርሱን ሌላ እግዚአብሔርን ሌላ አድርጋችሁ የጌታችንን የአምላካችንን የእግዚአብሔር ወልድን (የኢየሱስ ክርስቶስን) እርሱ ኃጢአትን ማስተሰረይ የማይችል፣ የምንጠይቀውን ሁሉ ማድረግ የማይችል፤ ለነገሮች ሁሉ እርሱ እግዚአብሔርን መለመን ያለበት ደካማ አድርጋችሁ፤ የእርሱን ጌትነትና አምላክነት ክዳችሁ፤ እርሱ አማላጅ ነው፤ ጠበቃ ነው፤ ጸሎተኛነው በማለት ሽንጣችሁን ገትራችሁ የምትከራከሩ እናንተ እንጂ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን አይደለንም።
      እግዚአብሔር በምሕረቱ እና በቸርነቱ ወደ እውነት ይምራችሁ። ማስተዋሉን ይስጣችሁ። አሜን።

    • @BinyamGobena
      @BinyamGobena День тому

      ጌታ ይባርካቸው ከቻልክ ወንጌልን እንደሳቸው ሁን

    • @meron7563
      @meron7563 34 хвилини тому

      Tlku dabo ሊጥ ሆነ አሉ።ጅል ተጃጃል።ማንም እንዲ የሚል የለም ከፉ ይቅር ይበልህ አባ ተብዬው።

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 3 дні тому +11

    አባ ተባረኩ ❤በአሜሪካ አስተምረዋል እንዎዶታለን 🎉🎉🎉

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze 3 дні тому +6

    Wowowowowowowowowowowowoowowwowowowowowoowwowo🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    ስላም ድሰ ታ ኢየሱስ አውነት ነው
    ይድናል ጌታ ስም ይባረክ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @wakumannewbeginning6116
    @wakumannewbeginning6116 2 дні тому +7

    ይህ ኢየሱስ እንዴት ድንቅ ነዉ! አባ፣ እግዚአብሔር ይባርክዎት፡፡
    እነርሱም ከበጉ ደም የተነሣ ከምስክራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሡት፥ ነፍሳቸውንም እስከ ሞት ድረስ አልወደዱም (ራዕይ 12:11)::

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @yirgalemmekonnen9544
    @yirgalemmekonnen9544 2 дні тому +10

    አይ ሞኝነት ሔዋት እናታችንም የተሞኘችዉ እንዲህ ነበር እንኳን አምላካቸዉን ይቅርና ጥሩ ሰዉ አያዩም ቀሚሱና መስቀሉ ከመርካቶ የገዙት ነዉ ይሁዳም ሐዋሪያ ነበር ስለዚህ የእርሳቸዉ ወደአዳራሽ መሄድ ያስለቅሳል እንጂ አያስደስትም

    • @Lili-df1sr
      @Lili-df1sr 2 дні тому

      በትክክል

    • @truth2232
      @truth2232 2 дні тому

      እሳቸው ከጥንቆላ አዳራሽ ወደ እየሱስ ክርስቶስ ነው የመጡት

    • @mekduakaku0765
      @mekduakaku0765 День тому

      አሁን ብትሞት ወደ ሲኦል ምትሄደዉ እሳቸዉ ግን እየሱስ በማመናቸዉ የዘላለም ህይወት አላቸዉ መፅሀፍ ቅዱስን አብብ እባክህ አምልጥ .

    • @meskiyerosen
      @meskiyerosen 22 години тому

      አሁን ሕይወት ከልብስ በልጦ ነው ቃሉን መስማት ትታችሁ ቡቱቱ የምታዪት?

    • @ethiochickenfarm8773
      @ethiochickenfarm8773 6 годин тому

      ወንድሜ ሰላነቡ አይደለም መንፈሰቅዱሰ ሲገልፀ እንጂ አትሸወዱ ወንድም ተነሰተህ እደፊክሺን መፀሀፋ እያነብክ ገደል የገባቹሁት ልቦና ይሰጣቹሁ

  • @GuroDiki1969
    @GuroDiki1969 2 дні тому +9

    አባ ንግግሮ ሲጣፍጥ ዘመኖ ይባረክ!❤❤❤

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp День тому

      Leba wenbede new eko..be genzeb tegezto new.

  • @logostvethiopia8284
    @logostvethiopia8284 2 дні тому +5

    አባ ተዋሕዶ ጌታ ይባርክዎት የሚዲያው ባለቤትም ጌታ ይባርካችሁ መሪጌታ ምሥጢሩ መዝገቡንም ብታቀርቡልን??

  • @aselefechfeyissa9417
    @aselefechfeyissa9417 2 дні тому +7

    ዋው እግዚአብሔርን ስለ እርስዎ አመሠግናለሁ ጌታ ሆይ ሕዝቤን የጋረደ መጋረጃ ይቀደድ

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 2 дні тому +1

      አሜንንንንንን

  • @aynikedan
    @aynikedan 3 дні тому +8

    ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 3 дні тому +9

    EYSUS EYSUS EYSUS ❤❤❤
    Dr GOD bless you and your family ❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @senaitmillion4604
    @senaitmillion4604 3 дні тому +8

    Amazing testimony god bless yes Jesus Christ is the lord

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Christian_Entertainment_Radio
    @Christian_Entertainment_Radio 3 дні тому +8

    Praise the Lord

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 3 дні тому +7

    ሰላምና ደስታ የዘላለም ቤት

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga 3 дні тому +6

    አባታችን አሁን ወንጌል ይሰብካሉ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      በደንብ 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @danielshewarega4733
    @danielshewarega4733 3 дні тому +4

    በጣም ድንቅ የሆነ ምስክርነት ድንቅ የሆነ መረዳን ኢንካውንተር ከጌታ ጋር ሆናሎታል ተባርከዋል

  • @BettyAyele-u5b
    @BettyAyele-u5b 3 дні тому +6

    What a blessed testimony
    Jesus Christ is the lord 🙏🙏🙏♥️♥️

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 3 дні тому +7

    እየሱስ ጌታ ነው እውነት ህይወት መንገድ እኔ ነኝ ያለው ጌታ ቃሉ የታመነ ነው

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Yabseradyared-ep3gs
    @Yabseradyared-ep3gs 2 дні тому +4

    እውነት ነው እንዲህ አይነት ምሥክርነት ሰዎችን ይጠቅማል እኔም ጌታ ኢየሱስን የግል አዳኝ አድስጌ የተቀበልኩት በመሪጌታ ምሥጢሩ መዝገቡ የተጻፈ በማር የተለወሰ መር የሚለውን መጽሐፍ አንብቤ ነው ከቻላችሁ እሳቸውንም ብታቀርቡልን??

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 3 дні тому +4

    50 ሚሊየን አለማዊ ክርስተያን ቢያወግዞት ቢሊየን የሰማይ መላእክትና እግዛብሄር በትልቁ እጁ አቅፎ ያኖሮታል ክርስቶስ የሰዎችን ክፋት አይቶም አይደል በሰማይ ይታወቃል ለክርስቶስ ብላቹ የተወገዛቹህ በሰማይ ባለፀጋ ናቹህ ደስ ይበላቹህ🎉🎉🎉

  • @ukubaseletene1356
    @ukubaseletene1356 3 дні тому +6

    እየሱስ ጌታ ነዉ❤❤❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @GetuDemisie-of4vy
    @GetuDemisie-of4vy 2 дні тому +4

    ቀን ሳለ በጨለማ ያለኸው ልብስ አምልኮ የሆነብህ የጠላኸው ጌታ ይወድሀልና ነፍስህ ከስጋህ ሳትለይ ወደ ሞተልህ ጌታ ና!

  • @meseretberihun4656
    @meseretberihun4656 День тому +4

    እግዚኦ ውሸት ፆም ከበደህ ፤ሰአታት መቆም ከበደህ ፤ዘንጦ ጭፈራ አማረህ ፤መድረክ ላይ ስትዘል፤ስትዘፍን ማየት ናፈቀኝ ሀሀሀሀሀሀ ከሀዲ የአንተ አይነቱ እንደዚህ በራሳችሁ ፈቃድ ለቃችሁ ስትሄዱ ለኛ ለኦርቶዶክሳዊያን ቤተክርስቲያናችን በትክክናኛ አባቶቻችን አገልግሎት ይሆናል፡፡ ከትንሽ ቀን በኋላ አብደህ እናይሀለን ልብሱን አውልቀው እስካሁን የቀለድክበት ይበቃል፡፡ አገራችን አሁን ያለችበት መከራ በናንተ አይነት ሌባዎች ምክንያት ነው !!!

    • @liyulyu-nn4td
      @liyulyu-nn4td День тому +1

      Zem bey ehte zemnu kebade new sew eysate yalbete zemn new selyelachew. Seytan Bethany lebso yemtale tebelale bezu dud bezu yepoletikegha sebakiyan lemde lebsew lemdachew tegfo aytenale yehedew fetari fekadu kehone yemlsalu kalhone yegzabhere fekada new belo zem yeshalewale.Dakon Daniel kiberetense ayen ayedelm . Menum aygerememn kahun behala . Nuro sewedede Gena papasatum lemtu yechelalu betgesete hono metebke new.
      Eshi ahun kehedu yekibere kemisachenen awelkulen ebakwote meskelachenenem . Kobachenm egha egzabhere yalbachew abatoche yemnemosherebete new.

  • @Christian_Entertainment_Radio
    @Christian_Entertainment_Radio 3 дні тому +5

    ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @tsehaygerbi4086
    @tsehaygerbi4086 3 дні тому +5

    ጌታ ይባርኮት

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 3 дні тому +5

    አሜን ብቻውን ያድናል❤❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ

    በቅድስት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን. ጌታ. ኢየሱስ. አይስበክም. ጭራሽ. እረ. ጉድ. በኪሩቤል በዙፋንህ. ያለህው. ሕያው. አምላክ ተመልከት. ብቻ.
    ከኦርቶዶክስ. ከውጣህ. ዮኑፎምህን ማስረከብ. አስመሳይ. የአየር. አጋንት እየጠፈጠፋችሁ. ለፍልፉ.

    • @tsigehailesellassie725
      @tsigehailesellassie725 Годину тому

      አጋንት የእየሱስን ስም የሚጠራ በምንም ተአምር ሊቀርብ አይችልም ይእየሱስ ስም አልምን አሸንፋል ዩሀንስ16:33
      33 በእኔ ሳላችሁ ሰላም እንዲሆንላችሁ ይህን ተናግሬአችኋለሁ። በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ።

  • @hiwotbelachew2349
    @hiwotbelachew2349 3 дні тому +5

    እየሱስ ጌታ ነው

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @aynikedan
    @aynikedan 3 дні тому +5

    ተባረኩ

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት Годину тому

    አባቴ ስለጌታዬ እየሱስ እንዲህ ደስ በሚል ጥኡም አገላለፅ ስለገለፁ ደስ ይላል ግን መፅሀፍ ቅዱስ አታንብቡ ይባላሉ ያሉት ሀሰት ነው ስለ ሰማእታትም የገለፁት ስህተት እኛ እየሱስን እንድንወደው እነሱ አላገዱንም ምክንያቱም እነሱ ስለ ክርስቶስ ፍቅር ስለሞቱለት እነሱን እያየን እንበረታታባቸዋለን እኛ ስንደክም እንደነ እነሱ አበርታን እንላለን ስናሳዝነውም ስለነሱ ፍቅር ብለህ ማረን ነው ምንለው እየሱስ እምንተነፍሰው እስትንፋሳችን ነው እንወደዋለን በየእለቱ የዘወትር ፀሎታችን ሚጀመረው ሚፈፀመው በእየሱስ ነው ሻሎም❤❤❤

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 3 дні тому +5

    እንኳን ክርስቶስ ራሱን ገለጠልህ።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @AbezuAbe
    @AbezuAbe 3 дні тому +5

    Tebarek

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @HirutMekasha-i4e
    @HirutMekasha-i4e 3 дні тому +5

    GOD almighty Bless you

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @firehiwotabebe8254
    @firehiwotabebe8254 3 дні тому +6

    የኔ እየሱስ አባብዬ ❤❤❤ ፍቅርህ ልዩ እኮ ነው

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 3 дні тому

      Praise praise praise God in a name of Jesus.

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 3 дні тому +6

    እየሱስ ጌታ ነው

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @TizuGetachew-v5v
    @TizuGetachew-v5v 2 дні тому +3

    እንካን የእየሱስ ሆንኩኝ እንካን መረጥከኝ ለኔ አፀተኛዋ በደለኛዋ ደርሰ አዳከኝ🙏

  • @sadiyamohammed8339
    @sadiyamohammed8339 3 дні тому +4

    አሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ። ሁሉን ጌታ እንዲህ እየተገለጠ ከዘላለም ሞት ያድናቸው

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 3 дні тому +3

    ዋውዋው የትገለጠልህ ጌታስሙይባረክ ወዳጅ ፍቅር እውነት አዛኝ የሆነው ጌታኢየሱስ ስሙ ይባረክ😂❤🙏

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 3 дні тому +6

    ህዝቡ ወደ እየሱስ እየፈለሰ ነው ❤🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @Gorawnana
      @Gorawnana 3 дні тому

      እየሱስ ሲኦል አለ።

    • @Ashenafi-i7o
      @Ashenafi-i7o 2 дні тому

      Kkkkk

  • @MameYegeta-z7z
    @MameYegeta-z7z 3 дні тому +3

    ኢየሱሰ ጌታ ነው ደሰ የሚል የጌታ መነካት ታላቅ እድል ነው የጌታ መሆን!

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 3 дні тому +5

    God bless you

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @menberemenweyelet2252
    @menberemenweyelet2252 3 дні тому +5

    Semu yebareke

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @AstuTesfu-l5t
    @AstuTesfu-l5t 3 дні тому +4

    Amennnnnn ❤Amennnnnn ❤Amennnnnn ❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      እልልልልልል🙏🙏🙏🙏

  • @Christian_Entertainment_Radio
    @Christian_Entertainment_Radio 3 дні тому +5

    What amazing

  • @Christian_Entertainment_Radio
    @Christian_Entertainment_Radio 3 дні тому +5

    አያልቅበት የኔ ጌታ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @prophetmark1856
    @prophetmark1856 3 дні тому +3

    Wow amazing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edengebretekle8798
    @edengebretekle8798 3 дні тому +4

    My Yesus Glory to God ❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @abebeareda1950
    @abebeareda1950 2 дні тому +2

    በእርባና በሰማንያ የተጠመቁትን ምንድናቸው ሊሉ ነው?
    ሕግንና ሥርዓትን ማወቅም ያስፈልጋልኮ .! ! ! ሁሉም ሰው
    እንደርስዎ የሃይማኖት ትምህርት ቤት ገብቶ ባይማርም ፣
    ከዕምነት አኳያ ግን ክርስቶስን አምነዋለሁ እወደዋለሁ !
    ማለት ይችላልኮ ፣ ሆኖም የሚገልጹትን እየለዩ ይናገሩ ።
    ክርክርዎ ክሃይማኖት ጋር ወይም ከግለሰብ ጋር እንደሆነ
    ስላልገባኝ ነውና ይቅርታ. !!!!!

  • @abayabay690
    @abayabay690 3 дні тому +4

    የእዉነት እድለኛ ቀሚስ ነዉ እግዜር ከመጠጥ ቤት የጠበቀዉ😂❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @SheferawSorsa-i9t
    @SheferawSorsa-i9t День тому +2

    ጌታ ሆይ የመጎብኘታችን ወራት ስለደረሰ እናመሰኛለን! አባ ተዋህዶ ክብረት ይስጥልን! ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊሰማው የሚግባ ድንቅ ትምህርት

  • @Merameron
    @Merameron 3 дні тому +3

    ተባረኩ የመረጣት ጌታ ክብር ምስጋና ይግባዉ። ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gediyongebreyes6734
    @gediyongebreyes6734 2 дні тому +2

    የዚች ሀገር ትክክለኛ ወንጌል አባቶች ያስነሳልን ጌታ ስሙ ይባረክ ::መፅሐፍ ቅዱስን ማንበብና ማጥናት በመተግበር እንደ ቃሉ መኖር ይለያያል ::

  • @MelkamuAbiኢየሱስጌታነው
    @MelkamuAbiኢየሱስጌታነው 46 хвилин тому

    ኢየሱስ ይቻላል ❤

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 2 дні тому +2

    እናቴ መንበብ አትችልም ግን መፅሐፍ ቅዱስ ገዝታ ስያማት እና ስጨንቃት ትክፍትን ዝም ብላ እምናት ይምያማት ቦታ ላይ አይግት ትፀልያለች ይገርማቹዋ ግን ውድውም ትድናለች ❤❤😭😭

  • @SerkalemAbossie
    @SerkalemAbossie 2 дні тому +2

    ለእርሶ የተገለጠ ኢየሱስ በጨለማ ላሉት ይገለጥ ዘንድ የሁሉንም አይን ያብራ

  • @NetsanetBezu
    @NetsanetBezu 2 дні тому +2

    አባቴ እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዜሎት እባኳዎን ፀልዮልኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @KidistTarekegn-r9u
    @KidistTarekegn-r9u 2 дні тому +15

    በለው የማን አገልጋይ ነህ ሲልዎት የተክለ ሃይማኖት የማርያም ደብር እንጅ የኢየሱስ አይባልም ብለው ማለትዎ በእውነት በዚያ ደብር የቅዱሳኑ ስም ነው እንዴ የሚቀደሰው የሚፈተተው ምነው ዝም ብለው ሆዴ አሸነፈኝ ፆም ፀሎቱ ሰዓታት መቆሙ ደከመኝ እንጅ ክርስቶስ አይሰበክም ማለት አይቻልም አባ ተብለው ሊጠሩ ይገባል ብየ አላስብም ኦርቶዶክሳዊ አባት ለመሆን አይችሉም

    • @Lili-df1sr
      @Lili-df1sr 2 дні тому +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ትክክለኛ አባባል

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  2 дні тому

      እዉነቱ ኢየሱስ ነዉ

    • @tirsitabera9635
      @tirsitabera9635 2 дні тому +4

      ትክክል ነው እህቴ ፍቶቱንም ስላልቻለ ነው አውቀዋለሁ አመንዝራ ነው ኦርቶዶክስ ይህንአትፈቅድም ምክኒያት ፈልጎነው የሚቀባጥረው::

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ День тому

      ሆዳቸው የከበረባቸው በጣም ያሳድራሉ፡በእውነት ግን ሰው ለገንዝብ ብሎ ይሄን ያህል መውረድ😢

    • @Chereka203
      @Chereka203 День тому

      🐭👎🤸

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 3 дні тому +4

    Bold and powerful!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 3 дні тому +2

    አረ እግዚአብሔር አምላክ በስራ ላይ ነዉ ያድናል ይታደጋል ክብር ለሱ ብቻ❤❤❤❤🎉🎉

  • @temesgenyeshua3822
    @temesgenyeshua3822 2 дні тому +4

    ልብሶትን እንዳያወሎቁ ያምርቦታል።

  • @bethelihemworkneh4124
    @bethelihemworkneh4124 2 дні тому +2

    ይህን ኢየሱስ ጥዑመ ልሳን የሚለውን ዜማ ያገኘኸው ከየት ነው ከኦርቶዶክስ አይደለ? ጌታችን በወንጌል አንዱን ሕመምተኛ ሂድ ወደ "ሰሊሆም " መጠመቂያ ተጠመቅ ብሎታል ይኽ ማለት ሰሊሆም በሚለው ስም ውስጥ አየተካህ ሌሎቹን እየተካህ አስገባ ከባለቤቱ በላይ ፈቃድ ሰጪ አለ እንዴ? ደግሞስ አስቀ ድሞ በትንቢት ለቅዱሳን በገባው ቃል በቤቴ የማይጠፋ ስም እሰጣቸዋለሁ ብሎ በገባው ቃል ኪዳን መሠረተ በስማቸው ወንጌል ሁሉ ሰይሞ የለ እንዴ? የማቴዎስ ወንጌል፤ የማ ርቆስ ወንጌል፤ የሉቃስ ወንጌል፤ የዮሃንስ
    ወንጌል፤ ይል የለ እንዴ? በዚህ አካሄድ የኢ የሱስ ወንጌል አይልም እና አልቀበልም ሊሉ ነው ማለት ነው? ደግሞስ ሰይጣን የብርሃን መልአክ እስኪመስ ል ራሱን ይለውጣል ተብሎ ተጽፏል ። ራስዎት ሳይታወቅዎት እንደመሰከ ሩት ኦርቶ ዶክስ ቤተ ክርስቲያን የኢየሱስን ልደት በደስታ በልዩነት ፀአዳ ተለብሶ ነው የሚከ በረው። በአሁን ሰዓት በየትኛውም ሃይማኖት ታየኝ ተገ ለጠለኝ በዝቷል ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስ መን ፈስን ሁሉ አትመኑ መንፈስ ከእግዚአብሔር ዘ ንድ መሆኑን ለዩ ተብሎ ተጽፏል። ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ በላይ ኢየሱስን የሚ ሰብክ የለም ይኽ ሀሰተኛ ም ስክርነት ነው።

    • @Lili-df1sr
      @Lili-df1sr 2 дні тому +1

      በትክክል!!!!!!!!!!!

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 3 дні тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 2 дні тому +2

    አይደለም ጴንጤ አርብሮብአርባ ፆም የሚሰለቅጡ እሰላም መሆን ትችላለህ ቢያንሰ በቀን5 ግዜ ትሰግዳለህ እምነት ሚባል ሰለሌላችሁ እምነትቤቱን የካድሬመሰብሰቢያ አረጋችሁት በቃ ገባህ ምንአሰነቀፈህ ኦርቶዶክሰ ለዘላለም የምትኖርናት በናተ አልተሰራችም በናተ አትፈርሰም

    • @Chereka203
      @Chereka203 День тому

      ዉጣ ዉጣ ሙሰኛ ሌባ ሰካራም አዉቅሓለሑኝ 🦧👎🐭🤸

  • @voiceradioDREED
    @voiceradioDREED 3 дні тому +3

    WHAT AMAZING TESTEMONY

  • @Christian_Entertainment_Radio
    @Christian_Entertainment_Radio 3 дні тому +3

    My Lord

  • @BezayEysus
    @BezayEysus 3 дні тому +7

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Christian_Entertainment_Radio
    @Christian_Entertainment_Radio 3 дні тому +3

    Hallelujah

  • @ethiochickenfarm8773
    @ethiochickenfarm8773 6 годин тому

    አባታችን ጰጥጠዉየለ ለምን ቆቡንም ያዉልቁ መሰቀሉንም ያዉልቁ ቀሚሱን ያዉልቁ ግማሸ ጰንጣ የለም

  • @yosefsewasew
    @yosefsewasew 22 години тому +1

    የትኛው ቤተክርስቲያን ነው ኢየሱስን ሰበክ ብሎ የተቃወመህ ??? ምን አይነት ሃሰተኛ ሰው ነህ 😢 የቤተክርስቲያን መሰረቷ ክርስቶስ ኢየሱስ እንደሆነ የማያምን ኦርቶዶክሳዊ አለ ብለህ ታስባለህ ? አንተ እውነተኛ ካህን ከሆንክ በሚስጥር ያመሰጠርከው ክርስቶስ ስለተናገርከው የሃሰት ቃል ይፈርድብሃል 😢

  • @AaBy388
    @AaBy388 День тому +1

    😮 መጀመሪያም አልገባህም።በወንጌል ያልበሰሉ ባህላዊ የቤተክርስቲያ ሃላፊዎችን ባለፈው የዘር ፍጅት ሲሰብኩ የነበሩትን ቆምጬ ዘመዶችህን አኩርፈህ ዘቀጥክ።😮 ከሄድክ ደግሞ ቢያንስ ተሃድሶ ኦርቶዶክስ ጋር እንኳን ብትሄድስ? 😮 ትክክለኛው ኦርቶዶክስ የድንግል ልጅ በሆነው በክርስቶስ ኢየሱስ ያምናል። 😮 እናቱ ድንግልንም ያከብራል። 😮

  • @sadiyamohammed8339
    @sadiyamohammed8339 3 дні тому +3

    አባ በእውነት ጌታ ይባርኮት።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  3 дні тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 3 години тому

    ለገንዘብ ብሎ ከመቅለል አድነኝ ክርስቶስ እንደዚሕ አይልሕም መስዋት የሚቀርበው ለእየሰሱስ መሆኑን ጌታ ያውቃል

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 День тому +1

    ፖ ፖ ፖ ድንቄም አጭበርባሪ ሲጀመር መስቀሉን ፣ ቆቡን ፣ ልብሱን አውልቁልን በህግ አምላክ አንተ አጭበርባሪ አሪዎስ 😢የጨለማው ያ ወራዳ በጆሮህ መቶ ሹክ ቢልክ! ኢየሱስ ተገለጠልኝ ትላለህ ልታፍር ይገባሀል ራስህን ፀጋ ባላቸው አባቶች አስፈትሽ......መዳን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ባለው በድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ። ካልተዋጠልህ በማር ዋጠው