Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወይ መቅዲ አደበትሽ ጣፋጭ ሁሉ መሆን የምትችይ በልጆችሽ ተበረኪ
እንደነዚ ቤተስብ የቤት ስራተኛ ቢንከባከቡ ዓረብ ኣገር ባልሄዱ እህቶቻችን
😢እረ ዉይይይይ በጌታ አስር እጅ ስደት ይሻላል ::::ኢትዮጵያ ዉስጥ ሰራተኛ ጥሩ የሚይዙ አሉ ግን በቁጥር በጣም ትንሽ ናቸዉ 🥹
ትክክል በቁጥር ነው የሚገኙት እኔም እህቴ በጣም ደግእና እናት የሆነች ናት 2ሰራተኛ አላት ምግብና ፅዳት ናቸው በጣም ጥሩልጆች ናቸው እነሱም አንዷ 10አመቷ ነው እሷጋ ከገባች ተምራ ጨርሳ ነርሲን ሥራ ያዘች አንዷ 6ኛ አመቷ ነው እየተማረች ነው ምግብ ሲበላ እራሱ አብረን በአንድ ጠረፄዛ ነው የሚበሉት ከዉጭ የመጡ ጭራሽ አይመስሉም ወላሂ ፍቅር ናቸው በጣምም ነው የምንወዳቸው
እህቶቻችን አረብ አገር የሚሄዱት የተሻለ ገንዘብ ፍለጋ እንጅ ወላጆቻቸው ቤት የቤት ሰራተኛ ያላቸው አሉ በጣም ብዙ
ረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድላችሁ በጣም ታምራላችሁ እንደ እናተ መልካም ሰዎችን ያብዛልን
መልካምነት ለራስ ነው እኔ መስተግዶ እሰራ ነበር ጓደኛም ነበረችን ባለ ትዳር ነች ተመላላሽ ነበር የምንሰራው የሆነ ጊዜ አሰሪያችን ስራ ቀየረ ሆቴል ከፈተ እና ምን ቢል ጡሩ ነው ቢዝነስ ብሰሩ ያዋጣል በ6 ወር የራሳችሁን የጀበና ቡና መክፈት ትችላላችሁ አለ እራስ ወዳድነት ያሳዝናል ለደቂቃ እሱጋ መቆየት አልፈለኩ ሰርቶ ክፍያ በባህር ሳውዲ ገባሁ እዳየን ከፍየ 5 አመት ውስጥ ተለወጥኩ ዛሬ አገሬ ልገባ ነው እሚገርመው እሱ ከሳስሮ የሚያስጠላ ሂወት ውስጥ ነው
መልካምሰውኮ አሉ ወሏሂ እኔ አቃለሁ ሀዋሳ ሠራተኛዋን ታሥተምራለች ልጂቱምጎበዝናትና ደረጀ ትይዛለች ማሻሏህ ወሏሂ በጣም ደሥይላታል ደረጃሥለምይዝላት
.ደምሪኝ🎉🎉plse
በትዳር እንደመባረክ የሚያስቀና ምን አለ ታድልችሁ መታደል ነው
እኔ ኣዲስ ምዕራፍና ይህንን ዝግጅት በጣም እወደዋለሁ!!!
zufa nye..demerje🎉🎉❤
ትዳራችሁን መድኃኔዓለም ይባርክላችሁ
መቅዲ እኔም ባለትዳሮቹ ላይ መቅረብ እፈልጋለው 15 አመት በትዳር እንዲሁም አስገራሚ የሆኑ ታሪኮች አሉን
እረረረረ መቅዲ ጥርስሽ ተሰራ👏🏽👏🏽👏🏽 እንደ ጥርስ ባለሞያ ሁሌም እመኝልሽ ነበረ
EMEY..DEMERJE🎉🎉
Gobez betam tktatyalsh EBS👍😃❤️
😂😂😂😂😂😂@@yardenakaseng9182
ያንችሥጥያቄ 😂😂😂😂ሥራሥፈታ ልጄንላፋታ እንደሚባለው
ደስ ሲሉ 👍👍🙏🙏🙏
እኔ አለው አይደል አስራ አምስት አመት በደስታ የኖርን ለዛውም ስደት ሳያሸንፈን።
እሙ በጣምነበር የምወደሽ ግን ዛሬ አናደድሽኝ ዉጣ አይባልምነዉር ነዉ😏😏
Vous êtes adorables familles Egziabher yitebkachu ❤❤
ከልብ ሰው ስንሆን እንዲህ ነዉ😢
ጥሩ ፕሮግራም ነው ። ለሚቀጥለው ጠረጴዛ አስቀምጡ !!
Marej is be resoact & responsibility,...
Agly cry❤❤❤❤
ደስስ የሚል ትዳር❤
መቅዲ ከጅማ ልጠቁምሽ ባለትዳሮች ከትንሽተነስተው ዛሬ ትልቅ ቦታናቸው
መቅዲምነው ወበትሽጠፋ ጥርስሽ የበፊቱነው ሚያምርብሽ
ባለትዳሮቹ ደስ ይላሉ ግን ሰው እንዴት የ 13 አመት ልጅ ለልጅ አሳዳጊነት ይቀጠራል ትክክል አይመስለኝም
demerije🎉🎉
ይህንለማለት የልጅቱን ባርግራዉንድ ማወቅ ያሥፈልጋል ጎዳናሥ ወታቢሆን ??? በ13አመት የተቀጠረችበት። በሚድያ የማይወጣ ምክንያት ይኖራታል
be eysuse simm kifu ayeyachu
😅😊
Hall Nancy Martin Melissa Johnson Eric
ኢትዮጵያዬ በግንፋን የተያዘ ሰው ማስክ ሳረግ እስትድዮ ገብቶ ከሱ በኻላ እዛው ወንበር ላይ ሌላ ሰው ይቀመጣል ጋዜጠኞቻችን ህብረተሰቡ ከእናንተ ይማር??
ጉንፋን ነውደ እኔ የመሠለኝእንደ ሀሠሥያ ነበር የመሠለኝ ዝናብ ስለሆነ
@@Seada4756ሀሰስያነገርነው የመሰለኝእኔም
@Kalye mola:@Kalye mola:JUSTICE FOR HEAVEN!!JUSTICE FOR HEAVENJUSTICE FOR HEAVEN!!✌️
betsbe.argije🎉😢

@Kalye mola:@Kalye mola:JUSTICE FOR HEAVEN!!
JUSTICE FOR HEAVEN
JUSTICE FOR HEAVEN!!✌️