አባቴ አፌን በጨርቅ አፍኖ ራቁቴን ይገርፈኝ ነበር || እኔም ልጆቼም ትምህርት ተምረን አናውቅም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 71

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 2 роки тому +10

    ሁሌ ሀዘን ችግር ለቅሶ የእናቶች ስቃይ ማየት እንደት ያማል ይሄ ልጅ በዚህ እድሜው ይሄ ያሳስበው ነበር ትንሽ እኮ ነው የኢትዮ ወንዶች ልጅ አስወልዳችሁ ካላሳደጋችሁ ለምን ትጀምራላችሁ ሁሌ ችግር እናት ብቻ ነች የምትጋፈጠው አፈር ብሉ ወንዶች

    • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
      @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 роки тому +1

      እረደው አሁንስ በዛ የወዶች ግፈ
      ኢቤኤስ ላይ ቤቀረቡ ይረዶቸው ነበረ

    • @gelamola5526
      @gelamola5526 2 роки тому

      የኔማር አንቺ ጠንካራ ነሽ አይዜሽ ድግልካንችጋርትሁን

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 2 роки тому +4

    አይ ወንዶች ምን ይሻላችኃል ባላገባ ቢቀርስ ለምን 40ዓመት ቁሜ ልቀር አይዞሽ እህታለም የተሻለ ህይወት ይስጥሽ ኡፍፍፍ እረ ወንዶች ተው

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 2 роки тому

    የኔ አባት እመብርሃን ሒወታችሁን ቅይር ታድርግልን በእውነት ያሳዝናል ምን ይሳነዋል አባቴ ቅዱስ ሚካኤል አለ አይዟችሁ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 роки тому +2

    እስኪ በፈጠራችሁ ደግሞ በጭንቀት ብዛት ሌላ ጉዳት እንዳይደርስባት ዱአ ፀሎት አድርጉላት በምንችለው እናግዛታለን ቢያንስ ባለቤቷ አጠገቧ ቢሆን በትንሹም ቢሆን ያግዛት ነበር እህህህህህህህ አይ ወንዶች አፈር ልብላልሽ የኔ እህት ኡፍፍፍፍ ውስጧ ደክሟል እንደው ምን ይሻላል 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 ትንሽ ነገር ነው አሁን የምትፈልገው ጠንካራ እናት ነች ልጆቿም አድገዋል ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃቸው

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 2 роки тому +1

    Egziabher yetedeladele nuron ystachhuna lemsgana yabkana

  • @asas-lu4oc
    @asas-lu4oc 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ እናት አይዞሽ አቺ ጠካራ እናት ነሽ😢😢😢🙏🙏

  • @meseretkebede3304
    @meseretkebede3304 2 роки тому +3

    Tinkaresh migerm nw yamenshiw amlak ayasafrshm ayzosh hulum yalfal

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 2 роки тому +1

    ፀበል አስጠሚቂያት ይሔ መንፈስ ነው እህቴ እባክሽ አስጠሚቂያት

  • @oshi2930
    @oshi2930 2 роки тому +5

    ለነብስ ብላቹህ ሸር ሸር ሸር አረጉ እራዶት ወገኖቸየየየ እንራዳት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ቅድስትእራያ
    @ቅድስትእራያ 2 роки тому

    አይዞህ ወድሜ እናህን ማጠከር አለብ ልጂቷን ፀበል ቦታ ዉሰዱዋት ይሄ የመፈስ ስራነዉ ስለዚህ መፍትሄዉ ሆስፒታል አይደለም ፀበል ነዉ

  • @ሉሉ-ሸ5አ
    @ሉሉ-ሸ5አ 2 роки тому +1

    እናት ለምን ትሙት ትህዲ አጎብሳ የኔህት አይዞሺ እህቴ ያልፈል ልጂሺም ያሳልፍልሻል እያደጉልሺነው የኔህት እሩሂ እቶብ ለቢኢሲአቅረባት

  • @bint4181
    @bint4181 2 роки тому +2

    በጣም ያሳዝናሉ አይዞን

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 роки тому

    በመጀመሬያ እህቴ ይህ የክፉመንፈስነው እምነትሽ ላይ ትኩረት አድርጌ ወደ ፀበል ግቢ ነገሩ ይፈታል እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪነው አይዛሽ

    • @asressetegn9050
      @asressetegn9050 2 роки тому

      ትክክል በቅንነት ደምሪኝ እህቴ

  • @athjaathja1785
    @athjaathja1785 2 роки тому +4

    እረ።ወገን።በቻልነዉ።እንርዳት።እረ።ያማልልልልል

  • @ሉሉ-ሸ5አ
    @ሉሉ-ሸ5አ 2 роки тому +1

    የኔፈልቅልቅ አይዛህ ባተእዲሜ የኔውዲም አሳቢሁነህ አላህ ይሪዳቸሁ

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 2 роки тому +1

    Anchi gobezna tenkara enat nesh egziabher mekeran yasresash ayzosh yalfal

  • @ኢትዮጵያሀገሬዙሮመግቢያዬ

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይሁናችሁ ገና እያየሁ ነው

  • @hayattube3664
    @hayattube3664 2 роки тому

    የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @maqaram8997
    @maqaram8997 2 роки тому +2

    አይዞሽ የእኔእህት መድአኒአለም ይርዳሽ

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt 2 роки тому

    አይ የኛ የሴቶች ችግር መቼ ነዉ የሚያበቃዉ ወንዶች ነፍሳችሁ አይማርም ግን ሁሉም አደለም አሉ አንዳንድ ሾይጧን አብሽሪ እህት ለበጎ ነዉ

  • @genetakirso9231
    @genetakirso9231 2 роки тому +1

    Miskiin allah yerdachu

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 2 роки тому

    ችግሩ ግን አንቺ ደስተኛ እዳትሆኚ የሚፈልግ እርኩስ መንፈስ ነው አንቺም ፀበል ተጠቀሚ አይዞሽ ታሪክ ይቀየራል ልጅሽንም እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራት

  • @MmMm-ec5ux
    @MmMm-ec5ux 2 роки тому

    አይዞሽ የኔ ናት ከችግር በሆላ ምቾት አለ

  • @avip8154
    @avip8154 2 роки тому

    አይዞሽ እናት እግዚአብሔር ይማርሸ😭😭😭😭

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    ኢቤኤስ ትቅረብ ይረዶታል

  • @MahiMahi-pq7dh
    @MahiMahi-pq7dh 2 роки тому +1

    ሰላም እኔ ሲስተር ማህደር አባላለው ታሪኩን በደብነው የሰማቹት አኔም ሻሸመኔ በደብ ነው የማቃት ከነልጆቻ አሁንም በጣም ችግር ውስጥ ነት አባካቹ ስልካ ከስር አለ አሳን ማግኘት ምፈልጉ አርዳት

    • @dibora3577
      @dibora3577 2 роки тому +1

      እህት ኢቺ ልጅ እንዴት ሆነች በናትሽ ልረዳት እፈልጋለሁ አሁን ነዉ የሰማሁት ታሪኩዋን

    • @MahiMahi-pq7dh
      @MahiMahi-pq7dh 2 роки тому

      አሁንም እደዛ ነቸው እህቴ

  • @depora1238
    @depora1238 2 роки тому +4

    እባካቹ ስልክ ቁጥር ስጡኝ በትንሽ ብሆንም ልረዳት እፈልጋለው

  • @bezdilebo.8211
    @bezdilebo.8211 2 роки тому

    Yewnati yenazi Lijoche enba yefradbati yene enati fatri kazi makra yawitashe

  • @yeshishimels6236
    @yeshishimels6236 2 роки тому

    አይዞችሁ ፈጣሪ ይማራት ሂወት ይቀየራል

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 роки тому +3

    ወይኔ ልጁ ልቤን ነካው efffff

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 2 роки тому

    አይዞሸ እህቴ ያልጀል

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 роки тому

    አይዞሽ እህቴ

  • @zehara605
    @zehara605 2 роки тому

    #በጣም ይገርማል በዚህ እዲሜዋ4 ልጂ ሰዋትኮ ልጂ ነወ #የምትመሰለወ

  • @abhgt6919
    @abhgt6919 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @tewahdo1815
    @tewahdo1815 2 роки тому

    Snt new mtkeflow yebet kray amarigna bzu alchlm lredat efelgalew yene enat 🇪🇷

  • @timatim1607
    @timatim1607 2 роки тому +1

    ያረቢ

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 2 роки тому

    አይዞሽ እህቴየ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 роки тому

    ስደት ተሰደን የቀረነው ወደን አይደለም አይሞላም ኑሮ ችግር ነው እዚህም ስቃይ ነው እውነቴን ነው ስቃይ በቃ ናፍቆት

  • @tadelakasatadelakasa6355
    @tadelakasatadelakasa6355 2 роки тому

    Ayzonsh yene eant

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 2 роки тому

    Hetachen egezaber yee Marlesh Azosh Heatchen 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @rediettadesse2828
    @rediettadesse2828 2 роки тому

    Lij atiwiledu maadeg satchilu

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 роки тому +1

    ebs ለይ ቢትቃሪብ በጠም አሪፍ ነበር ከበድ ነው አይ የነት አጀት

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 2 роки тому

    የኔ ምንዳዎች አይዟችሁ ይህም ያልፋል አታልቅስ

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭❤❤💒✝️🤲😭😭

  • @hermonamanuelkidane1083
    @hermonamanuelkidane1083 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @waga-eh1gu
    @waga-eh1gu 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭🙏🏻🙏🏻🙏🏻😭😭

  • @sammobule2072
    @sammobule2072 2 роки тому

    😭😭😭

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 роки тому

    4.2k view 142 like አረ ምናችሁ ይቀነሳል አሁን ላይክ አድርጋችሁ ብትወጡ 😡😡😡😡😡😡😡

  • @mekiyemohammed9238
    @mekiyemohammed9238 2 роки тому

    እንደው በፍጣሪ አድራሻቸው የምታውቁ ካላቹ አገናኙኝ

    • @rohemedia
      @rohemedia  2 роки тому

      +251946642122 ሰናይት

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    😢😢😢😢

  • @azarathazarath5891
    @azarathazarath5891 2 роки тому

    😥😥😥😥😥😥

  • @hanaabnet6212
    @hanaabnet6212 2 роки тому

    ኡአ

  • @Ethio40
    @Ethio40 2 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @genethaliu6585
    @genethaliu6585 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭❤️❤️

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 роки тому

    የኔ ጌታ😢😢😢😢አይዞአችሁ እግዚያብሄር እናንተን ጥሩ ቦታ ያድርስላት

  • @zahraabduoh211
    @zahraabduoh211 2 роки тому

    እዬሃ ሚድያ ላይ ብትቀርብ ጥሩ ነበር ተደብቃ ቆይ ፕሮግራም አቅራቢዋ ምን ያስደብቅሻል ድምፅኮ አይሰማም

  • @Availablemf
    @Availablemf 2 роки тому

    የኔ ጌታ እኛ ልጆች ስላለን ስላንተ በጣም አለቀስን አባት ሆኖ እንዴት ያለ ሴጣንነት ነው ልጅየ ሆዴን በላሐኝ. እሄ ከሰው የተፈጠር የእሰሳ ባህሪ አለው ኣውሬ ነው. ኣይዞችሑ ያልፋል.

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt 2 роки тому +1

    ማሮቼ ደምሩኝ ስዎዳችሁ

  • @ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ
    @ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ 2 роки тому

    አይዙሸ😪😪😪

  • @ብሌንbella
    @ብሌንbella 2 роки тому

    😭😭😭

  • @hiwotgirma3444
    @hiwotgirma3444 2 роки тому

    💔💔💔😭😭😭