Gesese Tadese _ ye borenaw Mekach _ ገሠሠ ታደሰ _ የቦረናው መካች New Ethiopian music 2024 (Official Video )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @GeseseTadese-eq3md
    @GeseseTadese-eq3md 3 місяці тому +385

    ወለየወች የታላቺሁ የወሎን ታሪክ በስሱ ይዠ ብቅ ብያለሁ

    • @KemalNuru-pw4iv
      @KemalNuru-pw4iv 3 місяці тому +5

      ጀግናኮነህ ደሞ የማትፈራ

    • @zeyigrem
      @zeyigrem 3 місяці тому +3

      በጣም ቆንጆ ስራ ነው 1ኛ ነው

    • @ሰላምአድማሱበላይ
      @ሰላምአድማሱበላይ 3 місяці тому +1

      በርታል ወንድም አለም የምር ደሞ እደት እደምታምሩ ጅንን ብላችሁ ጎፌሬያችሁ ዋው እውነትም ወሎ ቤተ አማሮች እናመሰግናን ገሴዋ በተለይ ስለ ቦረና እና ምእራቡ ባጠቃላይ ባህሉ ዋጥ ብሎ ነበር ቦረና ስትል እደት ደስ እዳለኝ ማርያምን እኔ የወልደያ ልጅ ነኝ ግን ታሪካችን ገና ምንም አልወጣ በርታ ❤

    • @GeseseTadese-eq3md
      @GeseseTadese-eq3md 3 місяці тому

      እሺ እሰራለን​@@ሰላምአድማሱበላይ

    • @KMI-qi5sw
      @KMI-qi5sw 3 місяці тому

      አወትክክልየቦረና አልወጣም ወልድያ የጀግናኖችመገኛ ​@@ሰላምአድማሱበላይ

  • @Kidist392
    @Kidist392 3 місяці тому +40

    ቤተ አማራዬ የጀግኖች እናት የታሪክ የጥበብ የአማራነት መነሻ❤❤❤

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 3 місяці тому +121

    ቤተ አማራዎች የት አላችሁ 💚💛❤💪💪💪👌👉👍👍👍 ወሎ ሸዋ ጎንደር ጎጃም አንድ አማራ ድል ለተገፋዉ ለአማራ ወገኔ 😢

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv 3 місяці тому +61

    ወሎየወች ሙቸ ነው የምወዳቹ የኔ ገራገሮች ከጎንደር አማራነት ከፍ ብሎ በአንድነት ያሽንፋል ድል ለፋኖ✊✊✊

    • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
      @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 3 місяці тому +5

      እኛም ሙተን እንወዳችኋለን የኛ ጀግኖች የናሁየ የነ ዉባተ ሀገር እናት አለም ጎደር የጀግኖች መፍለቄ❤❤❤💚💛💛💚🙏🙏

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 3 місяці тому +6

      እኔ፡ባባቴ፡ጎንደር፡በናቴ፡ወሎዬ፡ፅድት፡ያልኩ፡አማራ፡ጎንደር፡የጀግኖች፡መፍለቃ፡እኛም፡ሙተን፡እንወዳችዋለን፡እናታለም፡ጎንደር፡አይዛችሁ፡እናሸንፋለን፡አንድ፡አማራ፡አንድ፡ፋኖ፡ወደፊት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @birhanutadele-lm9xv
      @birhanutadele-lm9xv 3 місяці тому +1

      @@አማራነኝ-ቨ7ነ እሽ ደሜ

    • @YtGf-yz9lv
      @YtGf-yz9lv 3 місяці тому +1

      እኛም ውድድድድድድ❤❤

    • @maekel6789
      @maekel6789 3 місяці тому +1

      እንሻአላህ አይዞን❤😢

  • @bayechiLake
    @bayechiLake 3 місяці тому +87

    አማራወች የታላችሁ ሸዋ ወሎ ጎንደር ጎጃም ሁሉም አንድ አማራ
    በርታልኝ ገሴ ያገሬ የወንዜ ልጅ😘😘😘😘😘😘😘

  • @seidtube7351
    @seidtube7351 3 місяці тому +20

    ያበደ ነው የቦናው መካች❤

  • @ፀደይ-ደ5ኀ
    @ፀደይ-ደ5ኀ 3 місяці тому +18

    በዚህ አመት ከሰመዋቸዉ የወሎ ሙዚቃለኔ አንደኛየ ነክ እናመሰግናለን የኔ ዲምፀ መልካም ወንዲምዋ በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @የአብስራምህረት
    @የአብስራምህረት 3 місяці тому +36

    ገሴዋ ቁልጪ ባለ ባህል እና በልዩ አቀራረብ የወሎን ስራ ፍቅርና ጀግንነቱን አበርክተህልናል... ድል ለአማራ ለጪቁኑ ህዝብ

  • @ahlam0301
    @ahlam0301 2 місяці тому +4

    ዋውው በጣም ደሰ ይላል
    አገራችንን ሰላማ ያድርግል በርታ ጀግናነህ

  • @Weshime223
    @Weshime223 3 місяці тому +26

    አማራዎች የታላችሁ ሁላችሁም ወንድማችንን ማበረታት አለብን ምርጥ ስራ ነው ወንድሜዋ

  • @getawderesse5577
    @getawderesse5577 3 місяці тому +14

    በጣም ደስ ይላል።
    ታሪክ+ዜማ+ባህል+አንድነት...ይታይበታል።
    የቤተ አምሐራው ድምፀ መረዋ

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki 3 місяці тому +7

    ዋው እናመስ ግናለን በጣም ጥ ሩ ስራ ነው በርታልንወንድም❤❤❤❤ እንወድሃለን🌹🌹🌹💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AschalewBelayneh
    @AschalewBelayneh 3 місяці тому +14

    የቤተ አማራን ጀግንነትና ታሪክ ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ ምርጥ ስራነው ገሴ ይመችህ መልካም እድል❤❤❤

    • @AsafaAsafa-v6z
      @AsafaAsafa-v6z 2 місяці тому

      ፈጣሪ.የጠብቅሀ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlMm-xn8yu
    @AlMm-xn8yu 3 місяці тому +16

    የሠፈሬ ልጅ አብሽር ገስየ ጎጃም ጎደር ሸዋ አይዛችሁ አንድ ነን ቅር እዳይላችሁ

    • @FatimahAdem
      @FatimahAdem 3 місяці тому +1

      አንድ ነን አብሺር ደሜ❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ወልቃይትጎንደርነዉ
    @ወልቃይትጎንደርነዉ 3 місяці тому +13

    ወዳችሇለሁ እህታችሁ ከጎንደር💚💛❤😘😘😘

    • @KMI-qi5sw
      @KMI-qi5sw 3 місяці тому +1

      እኛምእንወዳችሁአለን

  • @ghh5860
    @ghh5860 2 місяці тому +3

    ቦረና አማራ ሳይት የጀግኖች ሀገር የአማራ መነሻ💚💛❤💪💪💪በርታ ወንድማችን

  • @TemerAil
    @TemerAil 3 місяці тому +11

    ሙዚቃ ማለት ይሄ ነው ተባርክ ይሄ ሙዚቃ ሚድያውን መቆጣጠር አለበት ሪከዱን መስበር አለበት 🦁💪💪🙏😍 ወሎ የሀገር ምሶሶ 💪🦁 ወሎ የታሪክ ማህደር የወሎ ታሪክ መቼ በቀላል ተነግሮ ያልቃል ቆንጆ በምትል ኪነት ታሪካቺን ጀግኖቻቺን አደበዘዙብን እንጂ

    • @GeseseTadese-eq3md
      @GeseseTadese-eq3md 3 місяці тому +1

      አብሽር ይቀጥላል

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 3 місяці тому +1

      ቀጥልበት፡ወንድሜ❤❤❤❤ባትሽ፡ቂጥሽ፡ጡትሽ፡እያሉ፡አደነቆሩን፡😂😂😂😂ስለጀግንነታችን፡ስለታሪካችን፡ይዘፈን

  • @hussenoumer-v6o
    @hussenoumer-v6o 3 місяці тому +7

    ❤❤❤❤በጣም ጥሩ ደሥ የሚል ሥራ ነው ሁሉም ሥራወችህ ይመቹኛል ይሄ ደሞ ሁሉንም የቤተ አማራ የወሎን ምንነት በዴብ ቁልጭ አድርጎ ነው የሚገልፀው በርታልን ያገራችን ልጅ ጠክርርርርርርርር❤❤❤❤❤

  • @ሀቢበርስደይ
    @ሀቢበርስደይ 3 місяці тому +8

    አተ ጀግና የጀግና ልጅ ❤❤❤ ወሎን ገላጭ የሆነ መሳጭ ነገር ውይ መገን ወሎ የሚፈጥረው ሁሉጀግና ማህበረሰብ አቦ አተ ልጅ ለምልምልኝ ሰላምህን ያብዛልን ባካል ለማገኘት ጉጉት አለኝ ኢንሽ አላህ በርታልን አተ የጀግና ልጅ❤❤❤

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 3 місяці тому +6

    #ገሠሠ_ታደሰ ይህ ጀግና ልጅኮ ትክክለኛውን የሀገሩን ቱባ ነው የሚጫወተው ባህሉን ጠብቆ ድምፀ መረዋ ሠረቅራቃ ስወደው የኔ ወሎዬ

  • @سعيدإيمار
    @سعيدإيمار 3 місяці тому +23

    ቤተ አማራ አለን በሉ 😘💚💛❤️

  • @Kingo15521
    @Kingo15521 5 днів тому +1

    Aywa waaaaaa!!!!!

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 3 місяці тому +16

    ወሎ፡ቤተአማራዬ❤❤❤፡አማራውያን፡ድልህን፡ያሳየኝ፡ወንድሜ፡ምርጥ፡ስራነው፡ያገሬ፡ልጅ፡ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kingmountain1632
    @kingmountain1632 2 місяці тому +1

    Amazing Caltural music and beautiful history 💪🏾💚💛❤️🦅🐆

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 місяці тому +3

    የኔ ጀግና አንተ ነህ እሰይ ወሎ የጀግና ሀገር መሆኑን አስረግጠህ ነገረልን እሰይ
    የት ናችሁ ቤተአማራዎች ግቡና አዳምጡ አድንቁት❤❤❤❤❤❤❤

  • @bekeleahmed
    @bekeleahmed 3 місяці тому +2

    ታሪክን ደግነትን ባህልንና ሃገርን በሚገባ አስተሳስረህ በሚጥም የሙዚቃ ቃና ስላሰማኸን እናመሰግናለን።

  • @EndrisMohammed-rh3mx
    @EndrisMohammed-rh3mx 3 місяці тому +10

    ዘራፍ በል አቦ
    ይሄ ስሰማ ነዘረኝ
    የዛሬውን የፋኖ ጥይት ታሪክ ስሰማ ኡፍፍፍ ወሎዬ ፈንግኖ ጥሎልኛል።

  • @TSige-t7z
    @TSige-t7z 2 місяці тому +1

    ገሴዋ ያገሬልጅ ዋው ደስስትል በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የወሎሸበላ❤❤

  • @GechChernet-fi8ns
    @GechChernet-fi8ns 3 місяці тому +4

    እንደዚህ ቆፍጠን ያለ ሙዚቃ ደስ ይላል አባዩ ሁሌ ማለቃቀስ አቁምና እንዲህ ዝፈን❤❤❤

  • @NetPlus-nt2ed
    @NetPlus-nt2ed 26 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤ ዋዉ

  • @KingWollorayayoutube
    @KingWollorayayoutube 3 місяці тому +8

    ትክለለኛ ወሎን የሚወክል ስራ ገና አሁን ተሰራ የልቤን ሀሳብ ነው የሰረሃው እናመሰግናለን ገሰሰ ታደሰ ጀግና ነህ የምር

    • @SaidaSaeed-tb6si
      @SaidaSaeed-tb6si 3 місяці тому +2

      አተም ጥሩ ታሥተዋውቃለሕ❤

  • @GeneLove-he2dj
    @GeneLove-he2dj 3 місяці тому +4

    ዋው ገሴ በጣምእናመሰግንአለን ለቤተአማራዎች ትልቅ ስራ ነዉ የሰራህ እልን

  • @ሙሀመድተሰማ
    @ሙሀመድተሰማ 3 місяці тому +6

    አተ ጀግና የጀግና ልጅ ❤❤❤ ወሎን በሚገልፀው መልኩ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን አተ የጀግና ልጅ ሰላምህ ይብዛልን በርታ ጀግናየ ባለ ወኔው ደሜሜሜሜ በርታልን መገን ወሎ የምፈጥራቸው ሁሉ እቁና ጀግና ማህበረሰብ❤❤❤❤

  • @የትምፍቅር-ሰ4ፐ
    @የትምፍቅር-ሰ4ፐ Місяць тому +1

    በጣምነው አምናመሥግን ወድማችን ወሎ በመሆኔ እኮራለሁ❤

  • @BsBd-ch5qg
    @BsBd-ch5qg 3 місяці тому +8

    ወሎ የአገር ኩራት የጀግኖች አገር
    ቤተ አማራ❤ ❤ጎጃም❤❤ ጎደር❤❤ ሸዋ❤❤ ወሎ❤❤
    ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር🎉🎉🎉

  • @Mesert-lz8ej
    @Mesert-lz8ej 3 місяці тому +8

    ወሎ የቆንጆአገር ብቻ ሳይሆን የጀግናምአገርነው 🐅🐅💪💪💪💪

  • @ተሼ
    @ተሼ 3 місяці тому +5

    የመቅደላ ልጅ ቤተ አማራዊት ነኛ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐

  • @KidistBekele-ju3ky
    @KidistBekele-ju3ky 3 місяці тому +1

    ዋውውበጣምደስይላል ወንድሜ ድምፅክበጣምሰረቅራቃ ደስየሚል የወሎየዎች ድምቀታችን የሀገርክኩራት ውድድድድ maywello❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotderribe8843
    @haymanotderribe8843 3 місяці тому +28

    እህን ህዝብ መደኒአለም አተ ጠብቀው ወድሞቸ በረቱልኝ እወዳቹሀለወ እህታቹህ ነኝ ከጎንደር❤❤❤❤❤❤❤

  • @ገንዘብወሎየዋ
    @ገንዘብወሎየዋ 3 місяці тому +3

    ዋው እናመሰግናለን ወዲማቺን እዲህ ያለ ስራ አበረታቱ ወሎ የጀግና የጥበብ የታሪክ ሀገር ነው ቂጥሺ ዳሊሺ እሚል አንፈልግም እዲህ ያለ ስራ እናበረታታለን 🙏🙏
    ወሎ የሀገር ኩራት💪💪💪

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 3 місяці тому +4

    በርታ ወድሜ ደስየሚልስራ ድል ለጀግናውፋኖ💚💛❤

  • @ተስፋየማርያምልጅ-ጰ4ኀ
    @ተስፋየማርያምልጅ-ጰ4ኀ 3 місяці тому +2

    በእውነት ወድማችን ምርጥ ስራ ነው በርታልን እናመሠግናለን ቦረናዬ መከነ ሰላም😍😍😍😍😍

  • @ትዝታን-በዜማ
    @ትዝታን-በዜማ 3 місяці тому +6

    ዞብል ያበደ ነዉ አንጋፋዉ እና ዝነኛዉ የሙዚቃ አቀናባሪ ስንታየሁ ክብረት ዞብልን ይዞ ብቅ ብሏል ሰብስክራይብ እናርግ ገሴ መልካም እድል!!!

  • @Hado-o8d
    @Hado-o8d 2 місяці тому +2

    የኔወሎ የፍቅር አገረ ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ገሴበርታልን🎉🎉🎉

  • @Ali-eh7eq
    @Ali-eh7eq 3 місяці тому +4

    ጀግና የሚለው ቃል አይገልፅህም ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤❤❤ቤተ አምሐራዎች የት ናችሁ 💪🥰

  • @wondaya7620
    @wondaya7620 2 місяці тому

    አማራ አለን ወይ💚💛❤️

  • @ansha6059
    @ansha6059 3 місяці тому +3

    ወሎ ሁል ጌዜ ቆንጅና ነበረ የሚለዛዝብን ወሎ ጀግና ነው ጥሩ ነው

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki 12 днів тому

    ደስ ይላል ገሴዋ በርታልን❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️🥀🥀🥀🥀🥀:💐💐💐💐💐.😘😘😘

  • @prokaliab7890
    @prokaliab7890 3 місяці тому +16

    ዛሬ ገና ለቤተ-አማራ (ወሎ) ዘፈን ተዘፈነለት እኛ ስለ ደግንነት ቁንጅና መስማት አንፈልግም ስለ ታሪካችን እና ጀግንነታችን እንጂ። እናመሰግናለን ወንድማቻን ገሰሰ ቀጥልበት።

    • @zbhshszhhzv6044
      @zbhshszhhzv6044 3 місяці тому +3

      ትክክል ውሎ ጀግናም ያብቅላል ቆንጆ ብቻ አደለም

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 3 місяці тому +2

      በትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @prokaliab7890
      @prokaliab7890 3 місяці тому +1

      @@zbhshszhhzv6044 አው እያየነው በተግባር አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል።

    • @prokaliab7890
      @prokaliab7890 3 місяці тому +1

      @@አማራነኝ-ቨ7ነ አው

  • @yegelenegede168
    @yegelenegede168 3 місяці тому +1

    የኔ ጀግና በርታ በጣም ነው የምወደው ዘፈንክ❤❤❤❤❤❤ቤተ አማራዎ አበረታቱት

  • @Muhammad-p4l3f
    @Muhammad-p4l3f 3 місяці тому +2

    ፋኖ።ያሽንፈል።።ቀርርቶ
    ብጨምርበት።በጣም።ደስ።ይል።ነበር።ገሰሰ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @يوسفسلمان-خ9ب
    @يوسفسلمان-خ9ب 3 місяці тому +2

    መገን ወሎየ ደሥ ሥንልኮ በርታ ወድማችን

  • @ShadaSahada
    @ShadaSahada 3 місяці тому +3

    ዋው ደስ የሚል አሠራርነው ቤቴ አማራ ሁሉንም አሳይታችሀል የምር በጣምነው የምንወድህ የኛ ጀግና ለየት የሚርጋችሁነገር አባዩ በጣምየምንወደው አብራችሁ ሳያችሁ የበለጥ ኮራሁባችሁ

  • @Kimem-od6ew
    @Kimem-od6ew 3 місяці тому +2

    ገሠሠ ጀግና ለጅሩ ለመሬ ለሚዳ ለመንዝ ,,,,ትዝ አለኝ የግንቦት ልደት ለት እነዋሪ ,,,,,🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @HabitamTadese
    @HabitamTadese 3 місяці тому +3

    በርታልን ወሎየዋ ነኝ ድልለአማራ ሠላም ለኢትዮጰያ

  • @MengestuBelete
    @MengestuBelete 2 місяці тому

    ሰለ ቤተ አምሐራ ገና ዛሬ ተዘፈነ ማርያምን እናመስግናለን

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 3 місяці тому +12

    አይንሽ ቂጥሽ እያላችሁ የምትዘፍኑ ስለ ወሎ እናተ ቆሻሻወች. አዝማሪወች ከወሎ ህዝብ ላይ እጃችሁ አንሱ እድህ ይዘፈናል እንጂ ወንድም አለም ተባረክ. ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @GeseseTadese-eq3md
      @GeseseTadese-eq3md 3 місяці тому +1

      አመሰግናለሁ

    • @uaeteam6287
      @uaeteam6287 3 місяці тому

      😂😂❤❤👍🎉🎉

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 3 місяці тому

      በትክክል፡አሁን፡ገና፡ተዘፈነ፡እናመሰግናለን😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TigeTsegay
    @TigeTsegay 3 місяці тому +2

    ዋዉ ገሴ ምርጥ ስራ ነዉ በርታ ዘራፍ በልልልልል

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 3 місяці тому +6

    ቤተ አማራዎች ኑ እናበረታተው ድል ለተገፉው አማራ🎉❤❤❤❤

  • @seadayedesewaሰአዳየደሴዋ

    የዚህልጅ ድምፅ እደኔ እሚወደው ማነው የኔ ጀግና ስወድህ 💚💛❤️👍🙏🙏🙏🙏

  • @uaeuae8087
    @uaeuae8087 3 місяці тому +4

    የወግዲ ልጆች የት ናችሁ

    • @KMI-qi5sw
      @KMI-qi5sw 3 місяці тому +1

      አለን ከሰኮሩ በረቦር

    • @KMI-qi5sw
      @KMI-qi5sw 3 місяці тому +1

      አንተ የትነህ

    • @Salaysh
      @Salaysh 3 місяці тому +2

      አለን ከጎረንጅ❤❤❤

    • @uaeuae8087
      @uaeuae8087 3 місяці тому

      @@KMI-qi5sw ሰቃሽብራ

  • @dkdjesjdje8390
    @dkdjesjdje8390 3 місяці тому +2

    የኔውድ ያገሬ ልጅ የጃማው ንጉስ ወድምነቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወሎ ቤት አማራ💚💛❤️

  • @Ethiopi134
    @Ethiopi134 3 місяці тому +1

    ገሰሰ እናመሰግናለን ምርጥ የሸዋ ልጅ በሁሉም አቅጣጫ ለአማራው በሙዚቃው ባህሉን እያስተዋወቀ ነው እናመሰግናለን ክበርልን

  • @ወሎየዋየአባቴቅምጥል
    @ወሎየዋየአባቴቅምጥል 3 місяці тому +2

    😢😢❤❤❤❤❤ወሎዋ ከምቀኛ አላህ ይጠብቅሺ❤❤❤❤

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 3 місяці тому +2

    ዋው ውብ ነው በርታ❤❤❤❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 місяці тому +1

    አንተየ የመሬው ጀግና አሁን ደግሞ
    በቤተ አማራ ወሎ አስደመምከት
    ሸጋ ውብ ቆንጆ ነው ኮራንብህ እህትህ ከወረኢሉ ካቤ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 3 місяці тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢 አማራየ አንድ ሁኑልኝ ይከን ሰሞን ደስተኛ አይደለሁ በመከፋፈላችሁ 😢😢😢😢😢😢😢 ሸዋ ወሎ ጎደር ጎጃም አንድ አማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ እባካችሁ አንድ ሁኑልን😢😢😢😢😢😢

  • @ሀበሻነቴኩራቴ
    @ሀበሻነቴኩራቴ 3 місяці тому +1

    ያገሬልጂ ገሴ መልካምእድል በጣም ምርጥ ስራነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MUHAMMEDOUMER-v9k
    @MUHAMMEDOUMER-v9k 3 місяці тому +1

    አይዞህ አላህ ያግዝህ በርታ

  • @HaymiFentaw-p6y
    @HaymiFentaw-p6y 3 місяці тому +1

    ገሴዋ ምርጥ ሰው አበረታቱት ወዲማችነን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ayu_Amhara
    @Ayu_Amhara 3 місяці тому +2

    ጀግናህ ነህ የቤተ አማራ ታሪክ ውብ አርገህ ገልፀኸዋል ወንድም በርታ❤

  • @AoiEoi
    @AoiEoi 3 місяці тому +2

    ዋዋውው ሸዋ ነኝ ቆንጆ ስራ ነው ኩራታችን❤❤

  • @mdmanik8779
    @mdmanik8779 3 місяці тому +1

    ዋው ወሎ ተዘፍኖለታል በሚገባ ወሎዎች የታላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZainbOmr-c7d
    @ZainbOmr-c7d 3 місяці тому +1

    ዋው በጣም አሪፍ ስራ መጀመሪያ ግዜ በርታልን ወንድም ማይ ወሎ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የኔ ዉድ ሀገር😢😢😢

  • @BeshillomelsWollo
    @BeshillomelsWollo 2 місяці тому

    አባዩ ጎብለል ስትል አንደኛ❤

  • @danipicture-go8tz
    @danipicture-go8tz 19 днів тому

    በርታልኝ🎉

  • @zainabzainab7555
    @zainabzainab7555 3 місяці тому +1

    ወሎ ቦረናየ ወግዲ የጀግኖች ሀገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FozyhFofo-ge2ji
    @FozyhFofo-ge2ji 2 місяці тому

    ጀግናችን ገሴአችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዋው አለማድነቅ አይቻልም ማኛው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MenzewMedia2016
    @MenzewMedia2016 3 місяці тому +1

    አማራወች የታላችሁ ሸዋ ወሎ ጎንደር ጎጃም ሁሉም አንድ አማራ
    በርታልኝ ገሴ ያገሬ የወንዜ ልጅ

  • @getachewyosef2103
    @getachewyosef2103 2 місяці тому

    Excellent work

  • @AynalemAynalem-hr9qm
    @AynalemAynalem-hr9qm 3 місяці тому

    ዋው ልዩ ነው ❤❤❤❤ ገሰሰ ታደሰ ውድድድድድድድድድድድድ❤

  • @MohamedMohamed-yi5gj
    @MohamedMohamed-yi5gj Місяць тому

    ምርጥ ስራ❤❤❤❤❤❤❤አቤት አማራነት😊

  • @Sebletube1
    @Sebletube1 2 місяці тому

    በርታልን ጀግናችን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @OmerSeidf-fs4bx
    @OmerSeidf-fs4bx 2 місяці тому

    በጣም የሚአምር ነው ጠክር ወድም እንወድሀለን የናቹሁ አማራወች ላይክ አርጉ

  • @SebleMola-ou7er
    @SebleMola-ou7er 15 днів тому

    በርታልን ወንድማቺን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @neju-v3d
    @neju-v3d 3 місяці тому +1

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው በርታ❤

  • @GetawaAligaz
    @GetawaAligaz 3 місяці тому

    አሪፍ ነው በርታ ምርጥ ሙዚቃ ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጀግና

  • @getachewagdew5972
    @getachewagdew5972 2 місяці тому

    በርታልኝ ወንድሜ

  • @haregebitew5649
    @haregebitew5649 Місяць тому

    ከፈገግታ ጋር በጣም ያምራል፡፡

  • @b.6015
    @b.6015 3 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ወሎ የፍቅር ሀገር ጃማ ደጎሎ ሀገሬ ተጠርታለች ግን ምን መላ አለው የዋሁ ወገኔ ሞት መፈናቀል መገደ ሆነ በአብይ ዘመን አማራየ ቤተ አማራ ይከም ያልፋል አንድ ሁኑልን ብቻ 🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HannahRiky
    @HannahRiky 2 місяці тому

    በርታ

  • @AmanOmare
    @AmanOmare 3 місяці тому +1

    ወሎ ቤተ አማራ ብዙ ታሪክ አለ በርታ ወንድማችን

  • @TigstWodajo
    @TigstWodajo 3 місяці тому

    ደጋግሜ ባየው ባየው አይሰለቸኝም ምርጥ ስራ በርታ ወንድማችን ጀግናው የወሎ ልጅ🎉🎉🎉🎉

  • @MdArfat-c8z
    @MdArfat-c8z Місяць тому

    ዋውውውው አማራነት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie 2 місяці тому

    ዘራፍ በል ወሎዮው❤❤❤❤❤
    ድምፃዊ ገሠሠ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ።
    በየጊዜው የምትለቃቸው ሙዚቃዎች ደስ ይላሉ።
    ባህልን ያማከሉ ናቸው።
    ዘራፍ በል።
    እረ ሸር እያደረጋችሁ እይታው አነሰብኝ
    1 M እናስገባው አማራዎች የት አላችሁ።
    ወሎ ፣ጎጃም፣ጎንደር፣ሸዋ
    ዘራፍ በል❤❤❤

  • @Mነኝስደተኛዋ-g2r
    @Mነኝስደተኛዋ-g2r 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ሀሪፍ ስራነው በርታልን❤❤❤❤

  • @ገንዘብወሎየዋ
    @ገንዘብወሎየዋ 3 місяці тому +2

    እኛ ወሎየወቺን ይሚመጥን ስራ ነው ወሎ የጀግና የጥበብ የታሪክ የፍቅር ሀገር 💪💪⚔️👑

  • @lijyonientertaiment
    @lijyonientertaiment 3 місяці тому +1

    ዋዉ ምርጥ ስራ በርታልን ወንድማችን

  • @ጉኒደሡቤተአማራTube
    @ጉኒደሡቤተአማራTube Місяць тому

    በርታ ወድማችን❤❤❤❤

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 2 місяці тому

    ነፍስ ያለው ሙዚቃ ነው በርታ ወንድም ባትሽ ቂጥሽ የሚል ነበር የሠለቼኝ ወሎዬ ሁኜ የወሎን ሙዚቃ መስማት አስጠልቶኝ ነበር👏👏🥰