Abduselam - ዓለል መዕሱም ﷺ - ዓብዱሰላም | Alel Meesum | على المعصوم - (نشيد /مديح سوداني/فرقة الصحوة

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • #abduselam
    #amharicnasheed
    #ethiopianneshida
    #neshida
    #newneshida
    #ethiopia
    #mezamir
    #madad
    ዓለል መዕሱም ግጥም - መሀመድ ኢድሪስ ካሳ
    ዓረብኛ - ሱዳን ህዝባዊ
    على المعصوم صلي ياذا الطول
    والانعام عد ما قيل قول
    ቃሌን በመድሁ የሾምከው ጌታ
    ሰላምታ ኣስፍን በጦይባው ሽታ
    --------
    እሱ ነው ኩሌ ኑሩ ሚዘልቀው
    ዘመን ቢሳደድ ፈድሉ ማያልቀው
    የሁቡ ንፋስ ነፍስ የሚያደምቀው
    በፍቅሩ ግዞት ልቤን ሞሽሮት
    የዙልምን ጎሳ በተውሂድ ሽሮት ።
    ገላዬ እንደጨርቅ የቀረው ነትቦ
    ቀለሜ ኣይደርቅም ሲፋውን ከትቦ
    ሲያነሳው ቢያድር ሲያዜም ቢውልም
    የፍቅሩ ድባብ ፈቀቅ ኣይልም ።
    መድሁ እንደሰንደቅ የተነገበው
    የፍቅሩ ቀለብ ልብ የሚያጠግበው
    ነፍሴን እንደእሳት ኣንገበገበው
    ምነው የረውዳው ደጁን ብቀርበው ።
    ልቡ የፈካው በወህይ ደምቆ
    ነፍሱ የላቀው በሃላል ታጥቆ
    እሱን ሲጠራ የኑር ድባቡን
    ሁቡ ዘመተ ፈጀው ሙሂቡን ።
    ----------
    على المعصوم صلي ياذا الطول
    والانعام عد ما قيل قول
    ቃሌን በመድሁ የሾምከው ጌታ
    ሰላምታ ኣስፍን በጦይባው ሽታ
    ኣንዴ ኣይቼው የፊት ጸዳሉን
    ድምጹን ሰምቼ ያን የኑር ቃሉን
    ላንዴ ኣውዶኝ ገላው መዓዛው
    ከረውዳው ደጃፍ በደፋኝ እዛው
    ----------
    ስሙ ቢነገር ገድሉ ማይላላ
    ልቡ የጸናው በተውሂድ ባላ
    የኣንደበቱ ቃል ለጽልመት መላ
    ሩሄ ባበቃች በሱናው ውላ ።
    ነግሶ ዘለቀ ባዘል ተመርጦ
    በኑር በጀላል ጅስሙ ታንጦ
    እኔም ናፈቅኩት ገዛት ሩሄን
    ለፍቅሩ ግርማ ሰዋኋት ለውሄን
    ምናል በስሙ መዴን በዋጀሁ
    ረውዳው ዘልቄ ኡምሬን በፈጀሁ ።
    የናፍቆቱ መውጅ ነፍሴን ሸመረው
    እንዴት ነው ጅስሙ በጧት ያመረው
    እንዴት ነው ሩሁ የኑር ማዒዳው
    እንዴት ነው ቃሉ የኣዘል መከዳው
    እንዴት ነው ሁቡ ወዳጅ ማይከዳው
    ቀን ሌቱን ታጥቆ የላላው ክንዱ
    ጧት ማታ ናውዞ ወዝውዞት ውዱ
    መንሰቅሰቅ ኾኗል ያፍቃሪ ገዱ
    ይበሰከሰካል ሁቡ
    ኣንጀቱን እያላወሰው
    እምባው በህር ኾኖ
    ሓገርሁ ጦይባ ካላደረሰው
    ----------
    على المعصوم صلي ياذا الطول
    والانعام عد ما قيل قول
    ቃሌን በመድሁ የሾምከው ጌታ
    ሰላምታ ኣስፍን በጦይባው ሽታ
    ኣንዴ ኣይቼው የፊት ጸዳሉን
    ድምጹን ሰምቼ ያን የኑር ቃሉን
    ላንዴ ኣውዶኝ ገላው መዓዛው
    ከረውዳው ደጃፍ በደፋኝ እዛው
    ----------
    የርሱን ልቅና ሌላ ኣይቅጣጨው
    ለዳዒም ሹመት ባዘል የታጨው
    በቁርዓን ምሪት ተጣጥቦ ልቡ
    እሱ ነው እርቁ የመዳን ባቡ
    እሱ ነው ኣጥር ለጽልመት ካቡ ።
    ልቤን በፍቅሩ ሰኪና ኣውርሶት
    የጽልመት ጉዱን በተውሂድ ክሶት
    የሒዳያ ኑር ሩሄን ኣልብሶት
    የጨለማን ካብ ባፍታ የናደው
    ልወደደው'ንጂ እንዴት ኣልወደው ።
    ሁብሁ በልቤ ፍሙን ለኩሶ
    ቀልቤ በሀሳብ ጦይባ ገስግሶ
    የፍቅሩ ታጁ ነፍሴ ላይ ነግሶ
    ደብዳቤ ላከ በእንባ ለውሶ
    --------------
    ----------
    على المعصوم صلي ياذا الطول
    والانعام عد ما قيل قول
    የጸጋ ባለቤት የሆንከው ጌታ
    ሰላምን አውርድ በዓለሙ ዓይነታ
    ኣንዴ ኣይቼው የፊት ጸዳሉን
    ድምጹን ሰምቼ ያን የኑር ቃሉን
    ላንዴ ኣውዶኝ ገላው መዓዛው
    ከረውዳው ደጃፍ በደፋኝ እዛው
    ----------
    ከመጾም ከመስገድ መቼ ይታገዳል
    ዙህድ ነው ቀለቡ ኣዛብ ይጋርዳል
    ፍቅሩ ልቤ ዘልቆ እያለዋወሰው
    መዲና መሬት ላይ በሞትኩኝ እንደሰው ።
    ኣንዴ ኣይቼው የፊት ጸዳሉን
    ድምጹን ሰምቼ ያን የኑር ቃሉን
    ላንዴ ኣውዶኝ ገላው መዓዛው
    ከረውዳው ደጃፍ በደፋኝ እዛው
    صلى الله عليك
    ياشمس الضحى
    صلى الله عليك
    ،، بدر الدجى
    صلى الله عليك
    ،، يا نور الهدى
    صلى الله عليك
    ،، مصباح الظلم
    صلى الله عليك
    ،، سيد الكونين
    صلى الله عليك
    وشفيع الثقلين
    صلى الله عليك
    ،، سيد العرب والعجم
    صلى الله عليك
    ،، نبي الحرمين
    • Abduselam - ዓለል መዕሱም ﷺ...
    Follow me
    UA-cam / abdslm
    INSTAGRAM / iamabdslm
    FACEBOOK / iamabdslm
    TELEGRAM t.me/abduaberam
    Nashida,Nasheed,Amharic Nashida,Arabic Nasheed,Arabic Music,Arabic Songs,Ethiopian Islamic Songs,Ethiopian nashida,Awakening Covers,Abdu,abdusselam,ነሺዳ,አማርኛ ነሺዳ,ኢስላማዊ,አብዱ,አብዱሰላም,غناء,أناشيد,نشيد,نشيد إسلامي,الموسيقى الإسلامية,أناشيد إسلامية,أغاني إسلامية,تلاوة,تلاوة قرآنية,قرآن,فرقة الصحوة,ኢትዮጵያ,ሀበሻ,ፊርቃ ሳህዋ,Abduselam neshida,neshida,nasheed,Islamic nasheed,adis neshida,habesha,Ethiopia Mezamir,abdu abera,alel meesum,sudani

КОМЕНТАРІ • 327

  • @Yasselam
    @Yasselam  2 роки тому +42

    ሙሉ አልበሙን እዚህ ያገኙታል
    ua-cam.com/play/PLiF71YtyOjjQw4gxOY4wYiYacu1Obrexm.html
    ቢሻራ
    ua-cam.com/video/trBHlJEr5jQ/v-deo.html
    ጦለዓል በድሩ
    ua-cam.com/video/n9pBUfFQkak/v-deo.html
    ዓለ ረሱል
    ua-cam.com/video/nNbTwIdhVUg/v-deo.html
    አህለን
    ua-cam.com/video/__TQDViGXWQ/v-deo.html
    መርሃባ
    ua-cam.com/video/EFLvPMFzp6U/v-deo.html
    አልመዕሱም
    ua-cam.com/video/aqAc2kCYuy0/v-deo.html

  • @English-fc3ij
    @English-fc3ij 2 роки тому +52

    ሀፊዝ ሆነህ ድምፅህ በያምር ይገርማል አላህ ሁላችንንም ሀፊዝ ያድርገን አሚን
    Masha Alahe

    • @jemilmustefa2256
      @jemilmustefa2256 2 роки тому +2

      አሁንም ቢሆን ስለ ምርጡ ነቢ ነዉ ሚመድህዉ ማሻአላህ አላህ ይጨምርለት

  • @ኢልሀምYouTube
    @ኢልሀምYouTube 2 роки тому +17

    እኔ በዚህ ድምፅክ የአላህን ቃል ነው መሥማት ምፈልገው😘😘😘

    • @jemilmustefa2256
      @jemilmustefa2256 2 роки тому

      ነቢም ሲወደሱ መስማት እንፈልጋለን ❤❤❤

  • @abdulajeem7195
    @abdulajeem7195 2 роки тому +28

    የመዚቃ መሳሪያ ባይኖረው በየ ተመኘሁ
    ድምጽህ በራሱ የልብ መዳኒት ነው

  • @jemilmustefa2256
    @jemilmustefa2256 2 роки тому +12

    ማሸ አላህ አላህ ይጠብቅልን ማዲሆቻችን
    ❤ ስለ ድንቁ ነቢ❤
    እያዜሙልን ናፍቆትን ሚጨምሩልን

  • @hashmbh9170
    @hashmbh9170 2 роки тому +7

    ፊዳከ ሩሂ አቢወኡሚ ያረሱለሏህ😭❤

  • @personperson4914
    @personperson4914 9 місяців тому +1

    ዓሌይሂ ወሠላቱ ወሠላም ያሀቢቢ ያ ሙሀመዳ ባራካአሏሁ ፊኩም❤❤❤

  • @ahlam779
    @ahlam779 2 роки тому +16

    ሌላውን ወደጎን ትቸ ግጥምክና ድምፅክን ሳላደንቅ አላልፍም ቀሪውን ሀያሉ ጌታ ይፍረድልክ

  • @AsdfAsdf-yc8xg
    @AsdfAsdf-yc8xg 2 роки тому +3

    yena konjo abdusya allah yetabkek wallah batem wadejilaklalw hulaken mulu eyadmtkulk laelam swyon andun bcah alslcah alge msah allah

  • @MahamedBeneda
    @MahamedBeneda 2 місяці тому

    ማሻአላህ ድምፅ❤❤❤❤❤ነቢይ ሰአወ።

  • @user-oc5cc4yl5i
    @user-oc5cc4yl5i 3 місяці тому +1

    اللهم صلِّ على سيدنا محمد الفاتح لمآ أغلق والخاتم لمآ سبق ناصر الحق بالحقّ والها دى إلى صراطك المستقيم وعلى آله حق قدره ومقداره العظيم

  • @nejatumanwer8168
    @nejatumanwer8168 2 роки тому +4

    Yaret musical mesariya baynor
    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا وقر عينينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين ❤️

  • @mohmmadali282
    @mohmmadali282 21 день тому

    ياسلام عليكم ياخ
    نسأل الله أن يوفقكم الي ما يحب ويرضى

  • @nabngebatwerwe1487
    @nabngebatwerwe1487 2 роки тому +5

    yena konjo barteln mseah allah💓💓💓💓💓💓💗💗💗💗🌹🌹🌹🌹💐💐💐😍😍😍

  • @Somitubeofficial
    @Somitubeofficial 2 роки тому +18

    Mashallah May Allah Bless your Beautiful Voice

    • @Imra671
      @Imra671 2 роки тому +2

      ከንቱ ነህ እኮ የሆንክ የኢስላም ጠላት ኢንሻ አላህ አንድ ቀን የስራቹን ታገኛላቹህ አተም መሰሎችህም።

    • @haithemkal1926
      @haithemkal1926 2 роки тому

      @@Imra671 madamet kalfelk lmn gebteh ayeh

    • @Imra671
      @Imra671 2 роки тому

      @@haithemkal1926 ዝም በል

    • @jemilmustefa2256
      @jemilmustefa2256 Рік тому

      ​@@Imra671 አይን ይብላክ

  • @ahmedhosny4910
    @ahmedhosny4910 2 роки тому +13

    Wow ❤️ my favorite nasheeda in the new album

  • @አሚናትወሎየዎልሙትለድኔ

    የፔጤ ዘፈን መስሎኛል

  • @Khedir_Emran
    @Khedir_Emran 2 роки тому +4

    ሱዳን አንተን አይታ ነው አልፋታ ያለቺን
    የኔ ምርጡ ይሄ ነው

  • @zebibaahmed3867
    @zebibaahmed3867 2 роки тому +6

    ማአሻአሏህ 💚💚ዜማህንበጣምነው የምወድልህ❤ሁሉምበጣምድስይላል ስራህ አሏህያበረታህ ወንድም💚❤

  • @netsanethasen3728
    @netsanethasen3728 2 роки тому +6

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርታ

  • @MalcolmXethio
    @MalcolmXethio 2 роки тому

    ብሰማው ብሰማው ሁሌም የማልጠግበው ምርጥ ነሺዳ ከወደዱት እስኪ በላይክ

  • @zebibaahmed3867
    @zebibaahmed3867 2 роки тому +2

    በያለንበት በዱአ እንበረታ. አረዶልሀበሻ ካለችበት ነጃእዳወጣልን ፈጣሪ ለኢትዮጵያ አሏህ ሰላሟን ይመልስላት።

  • @dkamtube1571
    @dkamtube1571 2 роки тому +3

    ምርጥ ግጥም !!

  • @muradjemal3700
    @muradjemal3700 2 роки тому +2

    Masha allah tru new tinishi kilasikala bezaci enji

  • @samiyaassefa4247
    @samiyaassefa4247 2 роки тому +1

    Betam new mewodeh allhi yetbukh wellhi andega nehhh

  • @semiraabubeker6937
    @semiraabubeker6937 2 роки тому +5

    ያ አላህ ድምፅህን ስሰማው ውስጤን ይነዝረኛል ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @hanansherefa6168
    @hanansherefa6168 2 роки тому +16

    My daughter named Ahlam 🥰she loved you so much she listened a lot she's 17 month old

  • @gudinamengesha604
    @gudinamengesha604 Рік тому +1

    I am a protestant but i couldn't stop listening your nasheeda bro❤

    • @Yasselam
      @Yasselam  Рік тому

      Let Allah guide you to his way (Islam) brother ❤️❤️💚

    • @gudinamengesha604
      @gudinamengesha604 Рік тому

      @@Yasselam ❤❤🥰

  • @anwardinsefa1507
    @anwardinsefa1507 2 роки тому +4

    masha allah desssssss sil anten madamex berta wendme

  • @SeadaAbdela-k9x
    @SeadaAbdela-k9x 10 місяців тому +1

    الهم صلي على نبي محمد صلاعليه وسلم

  • @AsdfAsdf-yc8xg
    @AsdfAsdf-yc8xg 2 роки тому +2

    mseah allah abtm arfi seranwe maseha allah

  • @abdelanesru5031
    @abdelanesru5031 2 роки тому +3

    wow wow masha allah welahi betam lb yemiyaregaga neshida new wendmachn shkuren !!!

  • @keremkalid26
    @keremkalid26 2 роки тому +1

    ያረቢ አለልጠገብ አለኝ

  • @yasmintessema7523
    @yasmintessema7523 2 роки тому +5

    ማሻአላህ ድምፅክ በጣም ምርጥ ነው የሙዚቃ መሣርያው ባይኖር ፐ

  • @hayubabaye4101
    @hayubabaye4101 2 роки тому +2

    ماشا ءالله hayaat ystik wendme ❤❤❤❤

  • @selwasumya8924
    @selwasumya8924 2 роки тому +2

    አላህ ይጨምርልህ 🙏🙏🙏

  • @-hadra-tube4213
    @-hadra-tube4213 2 роки тому +1

    እንደምን ያለህ ጣፋጭ ሰው ነህ

  • @hanansolomon8822
    @hanansolomon8822 2 роки тому

    Mashala,,nachew,serawoche

  • @emanetamam8838
    @emanetamam8838 2 роки тому +3

    Abduselaam yene mircaa😍😍😍🙏🙏

  • @aslahanadama2351
    @aslahanadama2351 2 роки тому +1

    Masha allah Tabarakallah allahumma salli Wallis Alaa nabiyyinaa muhammad

  • @hablMedia-bb1ww
    @hablMedia-bb1ww Рік тому

    ይህን ነሽዳ ዋልኩበት ይህው ላነጋበት ነው።መላቀቅ አቃተኝኮ ጎበዝ።ወላሂ ሰርቶታል

  • @appstube9330
    @appstube9330 2 роки тому +3

    Mashallahe ABDUSELAM
    Allah gives you a beautiful voice🥰🥰

  • @remlarumaysatube3467
    @remlarumaysatube3467 2 роки тому

    Allahin fru yemuziqa mesariyawun minale bitewut minmalet nw

  • @MsBirani
    @MsBirani 9 місяців тому

    አላህ መንገዱ ይምራቹ

  • @Abdulkehar
    @Abdulkehar 2 роки тому +3

    Masha allah ምርጥ ስራ🤔💚

  • @jamilaman7938
    @jamilaman7938 2 роки тому +7

    ማሻ አላህ ድምፅ ይለያል ምርጥ ስራ ነው በርታል ያ ሀቢቢቢ

    • @hasenademhasenadem4550
      @hasenademhasenadem4550 2 роки тому

      አረ አላህ እንፍራ ሙዚቃ እኮነል ሡብሀነላህ ከሡ አሺቃባጮቹ ይገርማሉ እያወቁ ማበረታታት

    • @kamilahimed2333
      @kamilahimed2333 2 роки тому

      Wow mashaalah Arif nw habibi

  • @abdelamohammed4218
    @abdelamohammed4218 2 роки тому

    ماشاءالله تبارك الله ،،، اللهم صلي على محمد وعلى محمد

  • @ramjan7117
    @ramjan7117 2 роки тому +2

    masha allah abdu selu clipu mech new mileqeqew

  • @fetimoha8135
    @fetimoha8135 2 роки тому +5

    His voice 😩😩 masha Allah ❤️

  • @zekiahmed9604
    @zekiahmed9604 2 роки тому +1

    Mashalla ymigerm demtse

  • @Habeshan_tiktok
    @Habeshan_tiktok 2 роки тому +4

    አላህ ይጨምርልህ ሙሉ አልበሙን በጣም ወደነዋል

  • @samiahmed7353
    @samiahmed7353 Рік тому

    ሰለሏሁ አሌይሂ ወሰለም ❤️👈

  • @jemilmustefa2256
    @jemilmustefa2256 Рік тому

    ከ አለባበስክ ጀምሮ ምርጥ ነገር ነዉ ያቀረብከዉ

  • @nejatshemsu1233
    @nejatshemsu1233 2 роки тому +3

    Yeni kmem alah ychemrlh

  • @ebtisamkhalif7007
    @ebtisamkhalif7007 2 роки тому +3

    Masha.allah ❤️ ❤️ ❤️ I Love your voice

  • @chirotriangle
    @chirotriangle 9 місяців тому

    You have a lot power of attraction ❤❤❤ This is a gift of Allah

  • @roziiandefatuma5658
    @roziiandefatuma5658 Рік тому

    መሽአሏህ ወላሂ ይሄን ናሽዳ በጣም ነዉ የምወደዉ አላህ ይጨምርልክ ሀቢቢ 😘😘😘

  • @esayasabaya9878
    @esayasabaya9878 2 роки тому +1

    mashallh abdu ead mubarek

  • @hassenbeshir8735
    @hassenbeshir8735 2 роки тому +1

    አንደኛ ነሺዳ

  • @umuubayi8585
    @umuubayi8585 2 роки тому

    Muziqaa subhanellah Allah yimrachuu ignanim yimraan

  • @fjgg8664
    @fjgg8664 2 роки тому +1

    ማሻ ኣሏህ ትለያለህ ሓቢብ በርታ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yasina63
    @yasina63 2 роки тому +2

    Mashaa Allah beautiful voice

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 роки тому

    የሱዳነ ነሺዳየመሰላለ ማሻአላህ

  • @ekramkasim3866
    @ekramkasim3866 2 роки тому

    Abduyee welahi betam dess ylall Masha allha temechitognal bertalinn💕💕😍

  • @SumayaMss
    @SumayaMss 5 місяців тому +1

    Mashall mashall mashall sewdew

  • @nuruyimer8938
    @nuruyimer8938 2 роки тому +29

    Masha Allah. Your vocal is really nice and better if you have played without music instruments.

    • @emebeterque8725
      @emebeterque8725 2 роки тому

      እስቶግፍረላህ ዘፈን አስመስልከው

  • @ጁሚሞሚቻናል
    @ጁሚሞሚቻናል 2 роки тому +2

    ማሻአላህ ወድሚ ያምራል

  • @hayatredi8145
    @hayatredi8145 2 роки тому +9

    አንደኛ ነው ፣ በርታ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ። keep shinning. ☺

  • @siraajmuhmmed8290
    @siraajmuhmmed8290 2 роки тому +1

    My brother way so nice you voice masha Allah Allah 🙏 bless you and your family Allah gives him long life 🙏 ❤ 💖 😊

  • @ሀሁhahu
    @ሀሁhahu 2 роки тому

    Yestekakel

  • @abditech2772
    @abditech2772 2 роки тому +2

    Thanks Abduse For Such things Keep It Up

  • @Bentisalmatube
    @Bentisalmatube 2 роки тому +1

    Mashaa allah Abdu Berta🌹🌹♥♥

  • @hiranabil
    @hiranabil Рік тому

    allhamdulilah ehen nasheed wedalew

  • @Its_Me_Ebra
    @Its_Me_Ebra 2 роки тому +5

    Habibi teru sera new katilebat mashallah

  • @hayathassen5115
    @hayathassen5115 2 роки тому

    Mashalla allah ychemrlh

  • @LazaJUCAVM
    @LazaJUCAVM 2 роки тому

    dimtsih betam newu yemiwodewu

  • @zabibagadafa4312
    @zabibagadafa4312 2 роки тому

    M.allah habibi girum dimts allahuakber

  • @sitraabule6310
    @sitraabule6310 2 роки тому +1

    Masha Allah ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @seadeakasshune5181
    @seadeakasshune5181 2 роки тому

    Demitehi betam new yemiyamirew wset seresero yigebal

  • @nasimaabagaro3457
    @nasimaabagaro3457 2 роки тому +1

    Mashallah baxam dasilal walahiii ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @mohammedburahaba8710
    @mohammedburahaba8710 2 роки тому +5

    love it
    👋👋

  • @gbbbmaaa8188
    @gbbbmaaa8188 2 роки тому +1

    Goolden voice mashallah

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 2 роки тому

    ማሻ አላ

  • @hananez5319
    @hananez5319 Рік тому

    አንደኛ ድምፅ😊😊

  • @awwiishow
    @awwiishow 2 роки тому +2

    Mashaallah bro wlhi girum siraa

  • @Mame-Sultan
    @Mame-Sultan 2 роки тому +1

    Allah Allah Allah... Mashallah...❤❤❤

  • @jibrilkassa4045
    @jibrilkassa4045 2 роки тому

    WOW YOU RVOCe😲😳😱😱😱👌👌👌👌😍😍

  • @kiyasm2910
    @kiyasm2910 Рік тому

    ማሽ አላህ 😍😍😍😍😍

  • @ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ

    ማሸአለሀ🥰🥰✍️ቲቺለለሂ

  • @hineyaabetihussani2007
    @hineyaabetihussani2007 2 роки тому

    Mashallah mashallah mashallah jazakallaahu keyrani ☝☝☝

  • @ousmanmohammed8496
    @ousmanmohammed8496 2 роки тому

    Masha allah wendeme migerm demse nw yaleh
    Allah kale ketaye metlekewen etebkalew

  • @seadasiraj8106
    @seadasiraj8106 2 роки тому

    mashallah betam arif sra newu

  • @hanan6735
    @hanan6735 2 роки тому +2

    Instrument bezaaaa zefen asmeselekew

  • @moomenam9702
    @moomenam9702 2 роки тому +2

    ይቅርታግን ምንድነው ማለት ሙዚቃ ነወይ ለማለትነው የሚገርመው ማሻ አላህ የሚል አለ ሂድያ ስጠን ያረብ

    • @richitube8954
      @richitube8954 2 роки тому +1

      እኔ ራሱ ኮሜንቶችን ሳይ ሁሉም መሻ አላ ይላል እሚገርም ከሜንቶች ናቸው የሆነውንም ያልሆነውንም መሻ አላ እያሉ እንድበረቱ እሚያረጉ ምናለ በዚህ ባማረ ድምፁ ቁርአን ቢቀራልን

  • @aymenahmed5033
    @aymenahmed5033 2 роки тому +2

    Mashallah! Gobez Abdslm!!

  • @ethiocomputer750
    @ethiocomputer750 10 місяців тому +1

    Masha allah

  • @habibibrahim3495
    @habibibrahim3495 2 роки тому

    አላህ አላህ ያማረ ስራ አላህ ይጨምርልህ

  • @AhmedWereta-k6w
    @AhmedWereta-k6w Рік тому

    ማሻአላህ ❤❤❤❤❤

  • @fivvybfki-rc9zt
    @fivvybfki-rc9zt Рік тому

    ማሻ አላህ አብዱ ሰላም

  • @jemilasultan2
    @jemilasultan2 2 роки тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️Masha allah