Wede Medina "Hijra" - Liqae 3 | ወደ መዲና "ሂጅራ" - ሊቃእ 3

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 746

  • @selamulah
    @selamulah  Рік тому +209

    ሒጅራ "ወደ መዲና"
    ግጥም - ዛሂድ ኢቅባል
    ዜማ - ዓብዱሰላም
    ሊቃእ 3 መድረክ
    ሙንሺዶች - ዓብዱሰላም፣ ተውፊቅ ዩሱፍ፣ ሰዕድ አህመዲን፣ አብዱራህማን፣ አደም ያሲን፣ ማዲህ ሙኽታር
    ----------------
    አስሓባው መከራው ቢጠና፣
    ገደደው መሰደድ መዲና።
    ተመልከት የቂኑን መውደድ፣
    ቤዛነት በ’ራስ ላይ መፍረድ።
    አፍቃሪ በፍቅር ተገደደ፣
    ለዘይኔ እራሱን ጋረደ።

    ከሁሉም ዐልዩ ቀደመ፣
    ቸኩሎ መደብ ተጋደመ፣
    ደማሙ ሶፍዩ ሐይደር፣
    ሳይሰስት ሳይግደረደር።
    ማለና "ፊዳ ልሁን" ብሎ፣
    ተኛሎት መደብ ተጠቅልሎ።
    ………
    ሲዲቁ ቀዲሙ ባለሟል፣
    ቢንነኩ ይቀልጣል ይሟሟል፣
    ኣይሰክንም ተሸበረ ቀልቡ፣
    ግራ’ቀኝ ጠና መዋከቡ።
    ፊት ኋላ ሲዞር ሊሆን ጋሻ፣
    ሲማስን ዘለቀ እስተ ዋሻ።
    ………
    ከሰውር ዋሻ ግገን’አርፈው፣
    መጣና እባቡ ቢነድፈው፣
    እንጥልሻው ኣጅሳሙን ገረፈው።
    ቢመረዝ የደም ስራስሩ፣
    ሲቃዩን ቻለው ስለ ፍቅሩ።

    "ላ ታህዘን" እያሉ ዳበሱት፣
    "ላ ታህዘን" በ’እጃቸው ፈወሱት።
    "ላ ታህዘን"የዋሻው እገረኛ፣
    "ላ ታህዘን" አይነታው ጓደኛ።
    ……………
    حبيب الله رسول الله
    حبيب الله رسول الله
    እንዲህ ነው ኻሊቀል በሸር፣
    ፍፁም ነው በሂክማው ሲያሽር፣
    ካለ ጦር ካለ ምንሽር፣
    በሰላም በድል መበሸር።
    ባገር’ቤት ስላምን ቢያጡ፣
    ጦይባ ላይ በፍቅር ተቀናጡ።
    ………
    ቅፍለቱ መዲና ከተመ
    አንሷሩም በልልታ ተመመ፣
    የብስራት ነጋሪት ጎሰመ።
    ለድግስ ሶፍ ደመደመ፣
    ጠለዓ’ን በሕብር እያዜመ።
    ………
    ጦላዓ ሲገቡ ሰይዲ፣
    አድማሱ ጀመረ ማርገድ፣
    አፅናፉ አበራ እንደ ጉድ፣
    አሕዛቡም ያዘ መ’መደድ።
    ……
    የብርሓን ወገግታ ፈለቀ፣
    የፅለመት ደመና ጠለቀ፣
    ዳርቻው ሐገሩ ቦረቀ፣
    ጦላዓ እያለ ደለቀ።
    ……
    ጦላዓ የኑር ፍሬን ዘራ፣
    ጦላዓ አድማሱ አበራ፣
    ጦላዓ ነፃነት ጎመራ፣
    ጦላዓ ሙሓባ ተዘራ፣
    ጦላዓ ከውናቱ ደመቀ፣
    ጦላዓ ጁድ አብረቀረቀ።
    …………
    ጦላዓ… ዛፉ ሳር ቅጠሉ፣
    ጦለዓ …በመደድ ዋለሉ፣
    ጦለዓ …ሙሽራዬ ነቢ፣
    ጠላዓ …ይምጣብኝ የተንቢ፣
    ወገገ የመዲናው ጀምበር፣
    የሰው ልጅ እኩል እንዲከበር፣
    ጦይባ ላይ ፍትሕ ተገበየ፣
    ኣጀሙ ካ’ረቡ እኩል ታየ።
    حبيب الله رسول الله
    حبيب الله رسول الله
    ……………
    ጦላዓ ጣዖትን ገርስሶ፣
    የበደል አለትን አፍርሶ፣
    ዑመቱ ሰለመ ጨርሶ፣
    በነቢ በሚስኪኖች ዋርካ፣
    ጥላቻው በፍቅር ተተካ፣
    ሞሸራት መዲናን በረካ።
    ……
    ሰይዲ ነው ጣፋጩ ቃላቸው፣
    ነፍስ አድን ፍቱን ልሳናቸው፣
    የዙላል ወለላ ይፈልቃል፣
    ሰውታቸው በድን ቀልብ ያነቃል፣
    ምክራቸው ጥሜትን ይነጥቃል፣
    ዋዕዛቸው ለሹመት ያበቃል።
    ……
    ጦላዓ… ፅልመቱ አበራ፣
    ጦላዓ…ምዕመኑ ተግራራ፣
    ጦላዓ…በኣደብ ተገራ፣
    ሙሓጂር ከአንሳሩ ቤት፣
    በፍቅር ተጋራ ማጀት።
    ……
    የትውልድ ክርፋት የነበረ፣
    ጭቆና ቀንበር ተሰበረ፣
    ባሪያውም ከሰው ተቆጠረ፣
    ወንድሜ መባል ተጀመረ፣
    የፍቅር መሰረት ተኖረ።
    ጦላዓ የኻሊቁን ሂክማ፣
    ጦላዓ ያሚነት ዓይናማ፣
    ጦላዓ ያብደሏህ ጃለሌ፣
    ጦላዓ የሃሊማ ከለሌ፣
    ጦላዓ የኳለው በኩሌ፣
    ጦላዓ በጦለሰም የጌጠው፣
    ጦላዓ በኑር የታነጠው።
    ………
    [ዘይኑ ነብዬ ነብዬ…]
    ……………………
    ቢሻራው ኹሉን ኣስደሳው፣
    ሳይለይ ነገድን ተጎሳው፣
    ጀማላው ዘልቆ አስነሳው፣ጀማሉ ጀማሊል ዓለም።
    (ሳይከፍል በዘር በቀለም)
    ሙስጦፋ መዲና ዘልቀው፣
    ክፋት ሒጃቡን ኣውልቀው፣
    የፍቅር ኩታን አጥልቀው፣ነወሯት እስተ ዘላለም።
    ምክሩ እንደ ወላጅ ሚሰማ፣
    ፍቅሩ እንደ ውሃ ሚጠማ፣
    አንድ የለም በከውን ኣውድማ፣ነቢ’ንጂ ራሕመተል ዓለም።
    የሂጃዝ ኮከብ ብልጭታ፣
    የመካ ንጋት ወገግታ፣
    የረውዷ መዓዛ ሽታ፣ወጅሁ ሰይዲ ሙከረም።
    ዓይንሁን ኑርን ይዘራል፣
    ግንባሩህ ሂላል ያበራል፣
    ሳቁ አደብን ይገራል፣አምሳያሁ በጁድ አልታየም።
    👏👏👏👏
    ዘይኑ ነብዬ ነብዬ
    አይንሁን ባይኔ ታላየሁ…
    ………👏👏👏

    • @user-et4de1ck2j
      @user-et4de1ck2j Рік тому +3

      አቡሰላም የመጨረሻው ልጅ የለለነው ሌላ ነሽዳ ይበልልን ዋው ድምፁ የለለነው ማሻ አላህ

    • @hawwiinkoojaannata9734
      @hawwiinkoojaannata9734 Рік тому +1

      ماشاء الله تبارك الله بارك الله فيكم

    • @mekadefo3901
      @mekadefo3901 Рік тому +1

      Y

    • @Nabil.f-98
      @Nabil.f-98 Рік тому +1

      اين هذا المكان في الحبشة أم في الخارج؟

    • @hawwiinkoojaannata9734
      @hawwiinkoojaannata9734 Рік тому +1

      @@Nabil.f-98 ايوه في الحبشة 🥰

  • @hananhanoonoumer
    @hananhanoonoumer Рік тому +68

    አላህ በጀነት እንዲህ ይሰብስበን ከረሱላችን ጋር ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም። አሚን!

  • @hayuhussietube4956
    @hayuhussietube4956 Рік тому +195

    የቶፊቅ ድምፅ የማይካድ ውበት አለው ጉልበት ሚያስፈልገው ቦታ ሲጠቀመው 🥳🥳🥳🤩በጣም ያምራል

  • @yaaallaah3188
    @yaaallaah3188 Рік тому +35

    ያ ሀቢቢይ ሙሀመድ ያ ረሱሉላህ ፊዳክ አቢ ወኡሚ saw saw saw💝💝💝💞 ማሻአ አላህ

  • @TashomaMamo-dr5du
    @TashomaMamo-dr5du 5 місяців тому +4

    ማሻ አለህ አለህ ይጨምርለቹ ነቡዩ ሰ.ዐ.ወ ልናወድሰቸው ይገባል

  • @xayyibajimma3188
    @xayyibajimma3188 Рік тому +20

    ماشاء الله تبارك الله
    ያለ ማድነቅ አይችልም ❤🙏

  • @ABDERYMEDIA
    @ABDERYMEDIA Рік тому +30

    ወሏሂ ቃል የለኝም ፡ በጣም ልዩ ስራ ነዉ 💚💚💚💚💚

  • @rmu1492
    @rmu1492 Рік тому +8

    صلى الله على محمد الذي علم الناس أن الله لا يشبه شيئا وأنه لا يحويه مكان

  • @koki550
    @koki550 Рік тому +33

    #ሀብታም 🌹 ሰው ማለት በገንዘብ የተከበበ ሳይሆን ባለው ነገር የተብቃቃ ሰው ነው አሉ ነብያችን ረሱል 🌹 ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም { ﷺ } 🌹 ። #የወደቀን_የሚያነሳ🌹፤ የተጣለንም #የማይረሳ🌹፤ አንድ #አላህ_ብቻ ነው ይህንን #አትርሳ🌹 ፤ አንርሳ ። #እንሶብር አደራ 😢 በሚገጥመን🌹 እንቅፋት ሁሉ ላይ ፤ አላህን ድጋፍ አርገን፣ እንታገስ ። #በሕይወታችን ውስጥ #ሶብር_መታገስ ወሳኝ ቦታ አላት ። አላህ ሁሉን ተመልካች ነው !!! በሀቅም ፈራጅ ነው ። #ሁላችንም እንዲህ #የምኖንላት #ዱኒያ ሁሉ ጊዜያዊና ቀሪ ነው🌹 ። ስለዚህ ሁሉንም #ለአላህ ለሱ መተው ነው ። ያረብ ዱኒያ👇አሂራችንን አንተ አብጅልን🌹ያአላህ ያረብ !!! 🌹 አሚን🙏 ያአላህ 🌹 አሚንንን ያረብ🌹።

  • @samiahmed7353
    @samiahmed7353 Рік тому +4

    ፊዳካ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ሀቢቢ ያ ረሱል አላህ (ሰለሏሁ አሌይሂ ወሰለም))💚💚💚💚

  • @anufriki5030
    @anufriki5030 Рік тому +88

    ሰዓድ አህመዲን ይለያል 👌🙏🙏🙏
    አሁን ላይ በጣም እያስደመሙኝ ካሉ ሙንሺዶች ውስጥ ለእኔ ሰዓድ ቀዳሚው ነው ከዚህም በኋላ ከፍ ባሉ ስራዎች እጠብቀዋለሁ

    • @seidali2
      @seidali2 Рік тому +2

      coment bemest eyasedmemgni yalew reki new man

    • @seidali2
      @seidali2 Рік тому +1

      ene muhibum edl biyagegnu migerm sera yesralu bota yememchacvhet new enji

    • @abdinugusu8619
      @abdinugusu8619 Рік тому

      5

  • @umuhuda4401
    @umuhuda4401 Рік тому +12

    ባአላህ ስም ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ ስንት ጊዜ ደጋግሞ እንደምሰማው ነቢ ፍቅር ኖት እኮ❤❤❤❤

  • @Simply_me22
    @Simply_me22 Рік тому +14

    የቶፊቅ ድምፅ ድምቀት ሆኖታል 💯👍🏻ማሻአላህ

  • @anwaryimam2983
    @anwaryimam2983 Рік тому +44

    ነሽዳ ስትለው አቤት የሚል ስራ ነው ማሻ አላህ አላህ ያቆያችሁ

    • @zahranuru2487
      @zahranuru2487 Рік тому +2

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ አላህ በጀነት አይለያችሁ

  • @Hassyesofu
    @Hassyesofu Рік тому +3

    welahi teleyalachu allahe yakoyachu ye nebi wedagochi 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Рік тому +3

    እሰልምና ግንባታ ሂደት ውሰጥ የአሰሃቦችን አሰተዋጽኦ የሚዘክር መንዙማ ሰሰማ በጣም ህሸቅ ውሰጥ ከቶኛል። ዛኪሮችን አደንቃለው። አጅሩን አላህ በሰፊው ይለግሳችው። በርቱ፣ በርቱ፣ በርቱ።

  • @user-ht7wq6nt5x
    @user-ht7wq6nt5x Рік тому +15

    ውብ ስራነው አላህ ይውደድላቹህ
    አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ዓለ ሰይድና ሙሐመድ😍

  • @kedirabagisa4880
    @kedirabagisa4880 Рік тому +8

    Wooow Mashallah .Ya She Badru Jimma das sel

  • @ekanaji1282
    @ekanaji1282 Рік тому +2

    ዋአአአአአአአአአው በህብረትየሚያዜሙት ከደምስር ይዘልቃል 🥰🥰🥰😘😘😘እሰይ ሀቢቢን እንዲህ እንዲህ አንግሱልን ሰ.አ.ወ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @matoktube7746
    @matoktube7746 Рік тому +45

    ያ አላህ እንዴት ነው ነው ቀልብ ውስጥ ሰርስሮ ሚገባው። ወላሂ ገራሚ ነሺዳ ነው አላህ ይጨምርላችሁ!!!!!!❤❤❤❤

  • @zeynebmuhdin2570
    @zeynebmuhdin2570 Рік тому +8

    የፈለገ ነሽዳ ሀራም ነዉ ቢባልም
    የመጥላቱ ያለማዳመጥ አቅም የለኝም
    ብቻ ማሻ አላህ ያበደ ነዉ

    • @ebisamustefa3009
      @ebisamustefa3009 Рік тому

      ye rasulin manged ketaketalk ketakelakelawu makelkel nw islimina lay addis negar mamtat ayichslim ihit

  • @buraqstudio1
    @buraqstudio1 Рік тому +15

    ማሻ አላህ ድንቅ ጥምረት ልብ የሚማርክ ዜማ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ritari8354
    @ritari8354 Рік тому +10

    ኦሮምኛው 👌👌

  • @selmanhussen5206
    @selmanhussen5206 Рік тому +15

    ከዳር በኩል ያለው ወፍራሙ ልጅ ድምፁ ይለያል በጣም ያምራል

  • @leylasaid7780
    @leylasaid7780 Рік тому +8

    አብዱሴ ያለበት ሁሉም ጣፋጭ ነው ማሻላህ አላህ ያቆያቹ የሂስላም አውራ ያድርጋቹ አባይቤ

  • @sualihs4674
    @sualihs4674 Рік тому +3

    አልሀምዱሊላህ እዚህ አድርሶን ይህን እንድሰማ ላረክኝ እስኪ እንበል አልሀምዱሊላህ☪☪☪☪☪☪☪☪ በርቱ እወዳቹሀለሁ ከኒ በላይ አላህ ይውደድልኝ

  • @ummuumichot2910
    @ummuumichot2910 Рік тому +3

    Mashaallaaha mashaallaaha mashaallaaha mashaallaaha mashaallaaha mashaallaaha mashaallaaha ❣♥❤👌

  • @Ragnar21
    @Ragnar21 Рік тому +36

    ነሺዳ እንዲያምርላችሁ ስትፈልጉ ምንም ሳታንገራገሩ አብዱሴን አሳትፉት በቃ ትችላለህ አብዱሴ ድምፅህ just wow no have words abduse keep it up❤🥀🌹🍁

  • @mohammedjemal6974
    @mohammedjemal6974 Рік тому +5

    ኧረ ከዳር ያለው አብዱረህማን ሀጂ ይለያል ያውም የደጋኑ ማሻአላህ በርቱ

  • @oromtittiboonsituu6099
    @oromtittiboonsituu6099 2 місяці тому

    Si'aa meqa irra dedebie ilale wly 🎉🎉🎉🎉❤❤ masha allh
    Before I am kiristan
    Now Alhamdulilah I am Muslim 🎉🎉❤❤

  • @ruqayyaaliyyeh6440
    @ruqayyaaliyyeh6440 Рік тому +1

    Mashalla mashalla mashalla sallallahu aleyhi wosallam sallallahu aleyhi wosallam sallallahu aleyhi wosallam

  • @hawamustafa9310
    @hawamustafa9310 Рік тому +7

    ኢተቂላህ ኣላህ ሂዳያ ይስጣቹ በዲን የምትነግዱ ነጋዴዎች

  • @finiinaafinfinnee9776
    @finiinaafinfinnee9776 Рік тому +2

    Maashaa Allaah munishid se'ad baayyee baayyee. Adda ATI maashaa allaah

  • @samiahmed7353
    @samiahmed7353 Рік тому +3

    ፊዳካ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያ ረሱልአላህ(ሰ፣ዐ፣ወ)

  • @user-yj1xv4tv3l
    @user-yj1xv4tv3l Рік тому +5

    الله على صوت ماشاء الله تبارك الله ربنا يزيد لكم العلم يارب سماء ولآرض ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aishaadam7742
    @aishaadam7742 Рік тому +4

    Salallahu Aleyhii wasalaam salallahu Aleyhii wasalaam salallahu Aleyhii wasalaam 💔💔💔💔🌹🌹

  • @bintnejashi74
    @bintnejashi74 Рік тому +2

    Mashaalah it's amazing neshida Thanks 👍👍👍❤️❤️❤️

  • @abdlkerimtenkir3248
    @abdlkerimtenkir3248 Рік тому +8

    የአመቱ ምርጥ ስራ

  • @user-et4de1ck2j
    @user-et4de1ck2j Рік тому +7

    አቤት መጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨረሻ ላይ ዘይኑ ነብየ ብሎ የጀመረው ልጅማሻ አላህነው ወላሂ ድምፁ የለለነው በተረፈ በርቱ

    • @muhajebabdu3836
      @muhajebabdu3836 Рік тому +2

      ማሻ አላህ ለሁላችሁም አላህ ይጨምርላችሁ አንዱን ከአንዱ ማበላለጥ አልችልም የሁሉም መልእክታቸውም ፣ድምፃቸውም የሚገርም ነው።አላህ የጀነት ምንዳ ያዘጋጅላቸው።

  • @rahimarahima9423
    @rahimarahima9423 Рік тому +3

    Maashaa Allah Tabaraakallaah Rabbiin isiniraa haa jalaatuu inshaaAllah ✅

  • @kamiltube1345
    @kamiltube1345 Рік тому +1

    Mashaalah betam betam arif sira new batalay sead amedin

  • @zuzutube6510
    @zuzutube6510 Рік тому +1

    Desi yeml nashida mashaallah Allah yechemrlachu wudoche❤❤❤❤❤

  • @hadiselim546
    @hadiselim546 Рік тому +7

    Baga taane kan isanii ummata caale SAW...💯👍❤

  • @soof-umartube
    @soof-umartube Рік тому +15

    Yaa Habibiiii ❤💚❤
    MAASHAA ALLAAH Bareedadha 👍♥

  • @shakutube8282
    @shakutube8282 Рік тому +2

    Sitabikaw Naber Masha allah 😊😊😊🥰🥰

  • @AhayatSeid-dc8mj
    @AhayatSeid-dc8mj Рік тому +2

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አብደረህማን በርታልኝ ወንዲሜ ድምፅህ ያምራል❤❤❤

  • @hayathassen6356
    @hayathassen6356 Рік тому

    Mashallah mashalla ketlubet allah yichemrlachuh habibi yaresulellah fidake Abi we ummi yaresulellah s.a.w

  • @user-uo2ks7xt4e
    @user-uo2ks7xt4e Рік тому

    _ماشاء الله
    _ماشاء الله
    اللهم صل على محمد عبد ك ونبيك ورسو لك النبي الأمي صلى الله عليه وسلم

  • @ibumas2470
    @ibumas2470 Рік тому +1

    በጣም ያምራል በተለይ የሽህ በድሩዲን አሳምሮታል። WOW

  • @Robera_Tullu
    @Robera_Tullu Рік тому +3

    ማሻአላህ ምርጥ ስራ❤️🥰❤️

  • @AdnanKassa
    @AdnanKassa Рік тому +7

    በዚ መልኩ ታሪክና እውነታን በተለይ ወጣቱ ሊወደው በሚችለው መንገድ መቅረቡ ሚገርም ነው
    ድንቅ ግጥም
    ድንቅ ቅንብር
    ድንቅ መልእክት
    ጀዛከሏህ ከሙዚቃ መልሳችሁናል

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Рік тому +1

    በህወአት ምክንያት የአውሮፓና አሜሪካ መንግሰታት በጥፋተኝነት ከተፈርጀው ህወአት ጋር እርቅ እንድናደርግ ጫና እያደረጉብን ነው። የሚሉትን ካልፈጸምን ለልማት የሚደረግልን ድጋፎች እንደሚቋረጥ አሰገንዝበውናል። ሰለዚህ የተወካዬች ምክር ቤት ወደ መቀሌ ያደረጉት ጉዞ የሰላም መሰዋእት መሆኑ እንዲገባን ያሰፈልጋል። የትግራይ ችግር በዚህ መልኩ ካልተፈታ ጦርነቱ ቀጥሎ በረሃብና ጦርነት ኢኮኖምያችን ደቆ ሰርአተ አልበኝነት ይሰፍንና ወጥቶ መግባት አቅቶን ቀንና ማታ ሰላም ሊናፍቀን ይችላል።

  • @roziamohammed
    @roziamohammed Рік тому

    ስብሃነላህ ስንት ነሽዳ ሰምቻው ከምወዳቸው ምነሽዶዎ እነ ሙዓዝ ናቸው ግን ይህ ነሽዳ ውስጤን ገዝቶቷል ባረከላፊይኩም

  • @abdiraficustom184
    @abdiraficustom184 6 місяців тому +1

    maashallah hojii bareedaa hedduu namatti tolu gurraafillee akkasuma jabaadha!!!

  • @habibibrahim3495
    @habibibrahim3495 Рік тому +2

    💙💙💙 ሰሉ አለነቢ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @husnahassen4077
    @husnahassen4077 Рік тому +1

    Subhanellah.. May Allah protect us 🤲 Jezak Allahu khiren Shikh Ameen ye Allah 🤲

  • @samiahmed7353
    @samiahmed7353 Рік тому

    ሰለሏህ አሌይሂ ወሰለም አንቱ የአላህ መልዕክተኛ (የጁብራል(ዐ.ሰ)ወዳጅ የአላህ ባለሟል)ከራሴ በላይ የምወድዎት አላህ ያድርገኝ 😭😭😭😭😭

  • @fatmapantoh4010
    @fatmapantoh4010 Рік тому +2

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ

  • @Fenan-eb3lr
    @Fenan-eb3lr Рік тому +2

    Wallahi masha Allah garuu classical kana osoo dhistanii ❤
    Yaa madiinaa...kan jedhu hedduu natti tole .❤

  • @abdi5535
    @abdi5535 Рік тому +1

    wawwww betame gerami dese setelu #1

  • @lmeraali8171
    @lmeraali8171 Рік тому +2

    ማሻአላ፣ማሻአላ

  • @user-ym5pc5xq1q
    @user-ym5pc5xq1q Місяць тому

    ያሀቢቢ ያረሱሉላህ ❤❤❤ማሻአላህ

  • @hayatahmed364
    @hayatahmed364 Рік тому +1

    ዋው አብደ ረህማን ማሻአላህ በርቱ

  • @samirasulleman9800
    @samirasulleman9800 Рік тому +17

    Masha Allah
    I love it from Ghana

  • @user-km5sc3vj9h
    @user-km5sc3vj9h Рік тому +2

    ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ ዓለይህ💚💚💚💚💚💔💔💔💔

  • @hayyatijamaalyoutube1778
    @hayyatijamaalyoutube1778 Рік тому +1

    Bayyee isiin jaladhaa Rabbin jechaa Rabbin ana oltii isiin haa jalattuu inshallah JZK 💞

  • @seidadem7649
    @seidadem7649 Рік тому +2

    ከዳር በኩል ያለዉ አብዱራህማን አወል አሪፍ ድምጽ ነዉ

  • @samiahmed7353
    @samiahmed7353 Рік тому +3

    ሰለሏሁ አሌይሂ ወሰለም አንቱ የአላህ መልዕክተኛ የአለም መድሀኒት ፣ፍዳካ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ሀቢቢ ያ ረሱል አላህ (ሰ.ዐ.ወ)💚💚💚💚😭😭😭ረዱ አላሁ አንሁ አስሀበ ረሱል አላሂ አጅማኢን

  • @nabsoqabso2773
    @nabsoqabso2773 Рік тому +2

    Uuuuuuffff heartfelt specifically oromic part long life

  • @toyiba6183
    @toyiba6183 Рік тому +2

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ይምራን ከሙዚቃ አለም አላህ ያውጣችሁ 🙈🙈ያሣዝናል

  • @abdulnasermuhammad8414
    @abdulnasermuhammad8414 Рік тому +3

    ቃላት የለኝም 😮😮wow

  • @husenasefa1469
    @husenasefa1469 Рік тому +1

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ

  • @Nabil.f-98
    @Nabil.f-98 Рік тому +3

    ما شاء الله تبارك الله الله يحفظكم. عليه أفضل الصلاة والسلام من كثر اعجابي بهذا الفيديو اسمعه عدة مرات جميل جدا

  • @FutaimMobiles-s3s
    @FutaimMobiles-s3s 26 днів тому

    Mashaallaa❤❤❤❤❤❤

  • @reyutube5628
    @reyutube5628 Рік тому +1

    Selolahu aleyhi weselem

  • @suzaali5599
    @suzaali5599 Рік тому +1

    Mashallah allah yechmrlachuh des telalachuh more muktar

  • @hadiselim546
    @hadiselim546 Рік тому

    Waaw masha allah btm des yemil sera new yemay selach bartu.

  • @omerabdalla9865
    @omerabdalla9865 Рік тому +2

    Masha allah 🥰 ♥ 🙏

  • @seadaendris6992
    @seadaendris6992 Рік тому

    ስንት ግዜ ሰማሁት ማሻ አላህ❤

  • @fatiyemohammed1060
    @fatiyemohammed1060 Рік тому +4

    ማሻአላህ አላህ ይውደዳችሁ አህባቦች የሩስልን ሙሀባም.ያድላችሁ ምርጥ ስራ ነው

  • @hassenbeshir5095
    @hassenbeshir5095 Рік тому +2

    ወላሂ አብዱዬ ምን አንደምልህ አላውቅም በቃ አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ ሀቢቢ💖💖💖

  • @abubekrmohammed9371
    @abubekrmohammed9371 Рік тому +8

    wow ወላሂ ፅድት እምር ያለ ምርጥ ስራ አላህ ይጨምርላቹ 👍💐🥰❤💐🥰❤💐🥰❤💚💐🥰❤💚💐💐❤💚💐🥰❤💚💐🥰❤💚

  • @antenehalebachew945
    @antenehalebachew945 7 місяців тому +1

    ያለሙዚቃ መሳሪያ ቢሆን የተሻለ ያምራል ከዚህ ቡሀላ ያለ ሙዚቃ መሳሪያ ያማረ ስራ ያዛችሁልን ኑ!!!!!!!

  • @omihabibti3031
    @omihabibti3031 Рік тому

    Alahmesela ala seydna mohamed gobozat iam from Eritrya muslima alhamdililah ala nemet eslam

  • @Faruqmedia
    @Faruqmedia Рік тому +27

    ድንቅ ግጥም
    ድንቅ ዜማ
    ድንቅ ሙንሺዶች
    ሀላል የሆኑ ነሽዶችን ስለምታሰሙን እናመሰግናለን መዛሚር

  • @suheilfali4798
    @suheilfali4798 Рік тому +4

    Haji 🔥🔥🔥

  • @abdulquadirgetachew9386
    @abdulquadirgetachew9386 Рік тому +2

    Masha Allah bertulen

  • @shemuhammedsaniabdulqadir2314
    @shemuhammedsaniabdulqadir2314 Рік тому +1

    W0w wow ❤❤❤ mashaaa allah

  • @FutaimMobiles-s3s
    @FutaimMobiles-s3s 26 днів тому

    Mashaallaa❤❤❤

  • @hindeyahussaen506
    @hindeyahussaen506 Рік тому +5

    Mashallaah mashallaah mashallaah jazakallaahu keyrani sallaallaahu aleyhi wasallaallaam Sallaallaahu aleyhi wasallaallaam Sallaallaahu aleyhi wasallaallaam Sallaallaahu aleyhi wasallaallaam Sallaallaahu aleyhi wasallaallaam 😭😭😭😭😭☝️☝️☝️👍👍👍🥰🥰❤️❤️❤️💯💯💯💯

  • @obsa_km
    @obsa_km Рік тому +11

    Mashaallha wow it so cute what amazing sounds I respect all of proud to be muslim

  • @user-ur6vr1yj7j
    @user-ur6vr1yj7j Рік тому +3

    ዋው ቃል የለኝም በጣም ያማረ ነዉ ማሻላህ👌👌👌👌😍😍😍😍😍💓💓💓

  • @foziyaniguse9648
    @foziyaniguse9648 Рік тому

    Bismilha migrm migrm nw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ teftena nw
    20tttttttttt ya reb

  • @Khedir_Emran
    @Khedir_Emran Рік тому +6

    ጀዛከላህ ምርጥ ስብስብ 🥁🥁🥁🥁👏👏👏

  • @gedijama6861
    @gedijama6861 Рік тому +5

    ማሻአላህ በጣም የተደሰትኩበት ነሺዳ ነው በርቱ አላህ ያበርታቹ!!!

  • @-hawletmedia3427
    @-hawletmedia3427 Рік тому +1

    ፊዳክ አቢ ወኡሚ ያ ረሱሉላህ

  • @habutiiseid8977
    @habutiiseid8977 Рік тому +10

    ሁላቹም ጎበዝ ናቹ በርቱ አብዱል ሰላም ብዙ መስራት ትችላለህ ብዙ እንጠብቃለን 💕

  • @samiraahmed204
    @samiraahmed204 Рік тому +2

    Mash Allah so beautiful nashida S A w😭❤❤❤👌

  • @taitamf4303
    @taitamf4303 Рік тому

    Masha Allah umuriin keessa hadheratuuu nuf jiradhaa jzakumaa wokiran

  • @kamariyamuktar7341
    @kamariyamuktar7341 Рік тому +2

    Masha Allah wow wlh ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️