What Amazing Ethiopian Neshida. I can't control my tears at all. What a Talented and professional youth . keep moving forward the Muslim world is expecting a lot from you. Let The Almighty Allah bless you 🙏
selam alykum werehmetulahi weberekatu i am from ethiopia mashallah it is very nice voice you are my fevorite quari and also i love you so much may allah give me such kind of voice and also when i listen the quran ididnt stop crying😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😰😰😰😰😰😰😰😨😨😨😨😨😦😦🥺🥺🥺🥺🥺😧😧😧😨😨😰😰😰😰😰😰😭😭😭😭😭😭😱😱😱😱😖😖😖😖😖😖😣😣😣😣😞😞😞 JUMMA MUBAREK
Abate yetekelekelew yemuzika mesariya be kir yemiseru mesariyawech tekelkilol be gimila altekelekelem teleal bediru aleyna eyalu nebin medina lay yetekebelutko be dibena setochu be elilita new erashn zimbleh bizi atarg
Batmetuma. Ya allah endezih. Blen snasb malkes new yalebn baymetu resulachin ya allah kebad new getachin misgana tirat ygebaw kemelkam negereochi hulu belachun resulin yegna umet laderegeln
Are ehema yekelb merteb new eski simaw yeresul memtatko le alem yabereketew turufatko new endet yihen mesmat kelb medirek yihonal be alah ehe erashn ataschenkew ante heyir neger bicha asibe adamtew bewistuko selewat alew
ፊዳካ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ሀቢቢ ያ ረሱል አላህ ሰለሏሁ አሌይሂ ወሰለም 💚💚💚
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ይህንን ነሽዳ ሁሌም መስማት ሰላም ይሰጠኛል❤
Yemedr selameygnawn sew selmimogesbet eko new❤❤
أللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين
አሏህ ቀናዉን ሞገድ ይምራሺ
Allah hidaya ystachu❤
We respect you 🎉🎉🎉 tnx
Leme aselemem
ፊዳካ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ሀቢቢ ያ ረሱል አላህ ሰለሏሁ አሌይሂ ወሰለም 💚
ማሪያምን ደስ ይላል ኢሽ አላህ ለሀገራችን ሰላምን ያድልልን🙏🏼
አሚንንን🕌❤️🕍❤️❤️❤️❤️
ማሪያምን ከዛ ኢንሻአላህ አይ ጭንቅላት
ሡብሀናላህ
Amen
ሀይማኖትሽን ለይተሽ የማታውቅ ምን አይነት ጨምላቃ ነሽ
አላህ ነው ወደዚህ የመራህ ልብህን ክፍት አርገው የበለጠ ወንድሜ በቀጣዩ አለም ጌታችን አንተን ሙስሊም ወንድሜ አርጎህ በጀነት ያገናኘናል ኢንሻአላህ
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ናሽዳ
ችግር ወደው ለግኡዛን ሲዋከቡ
ከአለት በላይ ጠጣር ሆነ የሰው ልቡ
...
ሁሌም ስሰማው እንባ ይቀድመኛል
ሙዓዝ ምርጥ ድምፅ ነው ያለህ ኣላህ ይጨምርልህ
ዋሪዳ ቁጥር 2 ልቀቁልን
ባወይላኩባይመጡማ አለምንይውጣታልክፉጨለማ ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ🤲👏😘🥰😍💚💛❤️💘💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
What Amazing Ethiopian Neshida. I can't control my tears at all.
What a Talented and professional youth . keep moving forward the Muslim world is expecting a lot from you.
Let The Almighty Allah bless you 🙏
10
ኡስታዝ ሠኢድ አህመድ አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ
Guys am inlove with this Neshida, when I listened to this Neshida I don't know where my tears came from, I just can't stop crying 😭😭😭 ❤❤❤
ባይባይላኩ ባይመጡማ አለምን ይውጣታል ክፉ ጨለማ ሀቢቢና ሙሀመድ😭😭😭اللهم صل وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم 😭 😭 😭 እንደት እንደናፈቁኝ💔😢😢😢
😅😢55555
😢😮😢😮😢😮😢😮😢😮😢😮😢😮😢😮😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😮😢😮😢😮😢😮😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😮
ማሻ አላህ የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ኢሻ አላህ ገና ይወደሳሉ የኛ ነብይ ሶለላህ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍💚💚💚💚💚💚💚
ሁል ግዜ የማይሰለቸኝ ነሺደ🥰🥰
በርቱልን ምንግዜም ተደምጠው የማይሰለቹ ነሽዶች ናቸው #ዋሪዳ😘😘😘😘
♥♥♥♥♥🏰🏰🕋
Ye Fuadn bynekaw gn arif nbr weys fuadnm ende edris lashe lilut nw
ማሻ አላህ አላሁመሰሌ ወሰሌሙባረክ አላነብይናመሀመድ☝️🤲😭😭😭😭
ፊዳካ አቢ ወ ኡሚ ያሀቢቢ ያሙስጠፋ❤❤
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ሀቢቡና ያረሱለሏህ
ما شاء الله اجمل مديح بحب سيدنا محمد صلى الله عليه وسلم❤️
بارك الله فيكم وأحسن الله إليكم❤️
mashaAllhaa ❤️❤️❤️❤️💯
ባይላኩ ባይመጡማ ወላህ ምንኛ መታደልነው በወጣትነት እነሡን እያወደሡ መኖር እኔለአላህ ብዬ ከልቤ እወዳችኋለሁ አላህይጨምር ላችሁ የነቢን ሙሀባ አላህ ይጨምርልን
Never stopped crying when I listen to this Nashida...........Barak-Allahufikum......
ትለያላቹ ትለያላቹ ዋሪዳ ዎች አላህ ሀያታችንን ያቆየው ያቆያቹ ገና ብዙዙዙዙ እንጠብቃለንን
mashallah .. mashallah .. mashallah .. the nesihda is nice wonderful we thankyou all munishide ,,
ነቢን ለላከልን አላህ ሱወ ጥራት ይግባው፡፡ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ውዳሴ ነው ብርክት በሉ፡፡
selam alykum werehmetulahi weberekatu i am from ethiopia mashallah it is very nice voice you are my fevorite quari and also i love you so much may allah give me such kind of voice and also when i listen the quran ididnt stop crying😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😰😰😰😰😰😰😰😨😨😨😨😨😦😦🥺🥺🥺🥺🥺😧😧😧😨😨😰😰😰😰😰😰😭😭😭😭😭😭😱😱😱😱😖😖😖😖😖😖😣😣😣😣😞😞😞 JUMMA MUBAREK
ዱአ አድርጉልኝ እኔም ነሺዳ እወዳለሁ አላህ ያንሳልኝ የቁርአንን ብርሀን ልቤላይ ያብራልኝ
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ በጣም ደስ ስትሉ አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ ልዩዎች ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
Tadlesh sm mawutat tchiyalesh¡¡
አላሁመሶሊ አላሃቢቡና ሙሐመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤ባይመጡማ 😢
Yosef damtew.yekdus.abat.alah.ybarkachhu
ሰ ዐ ወ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
S a w ቀጣይ
ሰ 0 ወ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Uffffffff ihe nashid ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ የሚ ማንዙማ ንው ምሻ አልላህ 🙏🙏🙏🙏🙏
ዋርዳ club
በነገራችን ላይ ይህ ነሺዳ ከባድ ስህተት አለበት ወላሂ ረሱል ሶለላሁዓለይሂ ወሰለም ሰበቡን አደረሱ እንጂ አላህ ነው ከፅልመት ወደ ብርሀን የገባነው ገቢቶ
ena enesus mn alu eski bedenb adamtew mejemeria wendme
ጠንባራእናብርሀንንፈጠሩልንነውያሉትምንይሄበቁሙእንቅልፍየወሰደው
Selameleykum werahmetulahi weberekatehu Bemustefa tefeta tlmum Hlmum
yemilewu ena tetar hone yesewu lbu blo yemilewu smachewu manewu dmsachewu betam newu yemiyamrrgni smachihun beftnet ymeles negergn hulachihum mashaalahnachihu selamaleyku were as hmetulahi weberekathu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰ ዐ ወ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርታ ወንድሜ
ሀቢቡና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤
Masallah leyu new Allah yecimerelacihu
اللهم صل وسلم وبارك على حبيبنا محمد وعلى آله الطيبن الطاهرين بسم الله عليكم الله يحفظكم
❤❤❤አጃኢብ !!!
ፋአድ ናፍቆናል ይመለስልን
አይ ጥመት ረሡል ሠለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የሙዚቃ መሳሪያ ከልክለዋል ኢኽቲላጥ ክልክልነው ሲቀጥል አዝመራ አላህነው ሚያበቅለው ከረሡልሠለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በፊት አዝመራ የለም ነበርደ አሁንስ በሂወት አሉደ አዝመራ ሚበቅለው አላህ ይምራችሁ
የነሡን ጥመት ምትከታተሉ አላህ ሀቅን ያስገንዝበን ወላ
እውነት ነው
Abate yetekelekelew yemuzika mesariya be kir yemiseru mesariyawech tekelkilol be gimila altekelekelem teleal bediru aleyna eyalu nebin medina lay yetekebelutko be dibena setochu be elilita new erashn zimbleh bizi atarg
አውቆየተኛ ቢጠሩትአይሠማም ይላልየሀገሬሠው አላህይመልሣቸው እኛንም ይጠብቀን ግጥም ይግጠሙ ግን አይዝፈኑ አለቅቀ ግጥምና ዘፈን ይለያያል
እሽ ወድናሴትስ እድህ መቀላቀል ተፈቅዶነው ረሡልሠለሏሁአለይሂወሠለም ከልክለዋል @@AbduMehamud
mekelakel malet le ante min malet new eski asredagn
ይህ በረከት ነው አላህ ዋኩቀበር
عليه افضل الصلاة والسلام
MA SHA ALLAH ALLAH BE DUNIYAM BE AKHIRA NUR YALBSACHU 💚 ❤️ 💖
Amazing voice !!
You literally can't stop listening to this Neshida. It is addictive❤
me too.....😍🥰🤩
Ilove ❤ yaa rasulaah. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እወድሀለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉
ማሻአላ❤❤❤❤😅😅😅😊😊
ዋው ነው ወላሂ ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Batmetuma. Ya allah endezih. Blen snasb malkes new yalebn baymetu resulachin ya allah kebad new getachin misgana tirat ygebaw kemelkam negereochi hulu belachun resulin yegna umet laderegeln
ያረቢ ስሰማው ሰውነቴን የሚቀጠቀጠው እኔን ብቻ ነው ግን😭😭
Aydelem kelbu kaldereke nebin miwed hulu yinezrewal
Yasayidi yarsulallah nafaquun 😭😭😭😭😭
❤❤❤ሰዐወ።ሐጃዬ ይውጣልኝ፣አቢቢ😂😂😂
masha allah leb yemineka neshida
ምንድነው በአዲስ መልክ ልብስ ቀይራቹ ስለመጣቹ ነው ወይ mix አላረጋችሁ ራሱን ነሽደህ አረ አታጃጅሉን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ 😔😔😔😔
ማንእይአለህ
ምነው አሽቃበጥሽ
ሁሌም ከፍ ሁሌም ወደላይ ዋሪዳ
Masha Allah ❤❤❤
Tebaraka Allah ❤❤❤
የአለማቱ ጌታ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራችሁ አሁን ይሄ ምን ይሉታል ؟؟؟؟؟؟
ነብዩ ሙሀመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ይህን ስራችሁን ቢያዩ ምንኛ ያወግዙት ነበር ጠማሞች ናችሁ ምናለ በሚፈለገው መልኩ ልክ እርሳቸው ይጣሩት እንደነበረው ወደተውሒድ ብትጣሩ
Endemiyawegzut bemn awek lemn telal bedru aleyna bilew sikebelochew lemn alawegezochewm simethn atiketel din besmet sayhon be elm new
ኢነሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጅኡን ያረብ ከጥመት አንተው ጠብቀን ሴት እልል እያለ በሜካብ እና በሊቢስቲክ አሸብርቆ ለካሜራ ተዘጋጅቷል ወንዶቹ የሙዚቃ ኮንሰርት አቆርቦ ይንጎራደዳል ወላሂ አራዳ ከሆንክ አራዳ ከሆንሽ የመልዕክተኛ አለይሂ ሶላቱ ወሰላም የሣቸውን የሳቸውን ሱና እግር በእግር ተከተል አልሀዱሊላህ ኒእማህ ብዙ ነው የሱና ኡስታዞችን ስለሰጠን 🕊️።
😂አይ ወሀቢያ መቼነዉ የናተ ጨለማ ሚገፈፈዉ ግን 😂 ድቅድቅ ባለ ጨለማ መኖር ዛሬ አልተዋቹም 😂 እረ እደዉ ሰማይና ምድር የፈጠረ ጌታ ወደ እዉነተኛዉ ነይብ ያምጣቹ ኢብኑ ተይሚያን መከተል ትተሽ ላለማት ሁሉ የተላኩትን ነቢ ተከተይ
Mehayemu din temar behiwet eyalum resul ellel tebilolachewal be setoch jahil
መሽአላህ ባረከላሁፊኩም
Masha.Allah...!Allah.wekeber.
የዘፈን አይነቶቾ በዙ። የዛ ቀን እንዴት ትሆኑ እንዲህ ዘፍናችሁ!!ወዩላችሁ
Zefen new eyalk new enda
❤❤❤wooooooooooow
ክላሲካሉን አሶግዳቹ ብትሰሮቸው እኮ ምርጥ ስራ ነበር
ብቻ እንጃ ልቤ ደርቆ ነው መሰለኝ ነሺዳ እወዳለሁ።።አላህ ያንሳለኝ።
ሚስኪን ነሽዳ መዉደዲ ልብ መዲርቅ ነዉደ አይ አለማወቅ
Are ehema yekelb merteb new eski simaw yeresul memtatko le alem yabereketew turufatko new endet yihen mesmat kelb medirek yihonal be alah ehe erashn ataschenkew ante heyir neger bicha asibe adamtew bewistuko selewat alew
ልብህ ቢደርቅ ኖሮ አለህ ጆሮህን መንዙማ ልሰማበት ክፍት አየረግልህም ነበር
ማሺአላህ
Mash allh ❤❤❤❤
እንጃ
اللَهُمَّ صلِّ وسَلِم وبَارِك على سيدنا محمد (ﷺ)
Selahu aleyhi weselem yayne nur❤❤❤❤❤❤
❤ማሻ አላህ
ማሻአሏህ ያነቢ ነቢ ያሙሀመዳ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Des yemil sra new❤
S.A.W ❤❤❤❤❤❤
ስለሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢቢ ያረሱለህ❤❤❤😂❤
ሚገርም ነው
Masha Allah
ልብሱን ከቄስ ተከራይታችሁት ነው መቼም ገዝታችሁት አይደለም አይደል ⛪️👏👏👏🙆♂️ኧረ ወየው 😔😭😭😭😔😭🤣😂😁
ክክክክ
ክክክክክክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተናግሬያለሁ የዚህ ድን ባልተቤት አላህና ነብዩ ናቸው እነሱ ያላዘዙትን ነገር ማድረግ ለነሱ ያላችሁ ንቀት የምን ያክል ከባድ ንቀት እንደሆ ነው እንኳን ሀይማኖት ድርጅትኳ ህግና መመሪያ አለውኮ ህጉን የጣሰ ሰው ቅጣት አለው አላህም
Brko
ሳህ
Koy lemns new setochun kertsew yemiyasayuachew beallah …ere allahn fru beluachew ….
ህጉ የተጣሰው ምኑ ጋር ነው
1. በሸሪአ የታዘዝነው የታወቀ ነው
2.የተከለከልነውም የታወቀና ግልጰ ነው
በሁለቱ መሐል ሙባህ(የተፈቀደ) የሚባል ነገር አለ ነቢዩን ሰለላሁ አሌይሂ ወሰለምን ማወደስ ደግሞ ሙባህ ብቻ ሳይሆን ግዴታችን ነው
ማንኛውም ነገር ለመከልከል ወይም ሐራም ነው ለማለት ማስረጃ ግድ ነው
ነቢያችን ሰለላሁ አሌይሂ ወሰለም ያላደረጉት ነገር የተከለከለ ነው ማለት አይደለም !!!!
የነብዩን ጥላቻ በልባቸው አዝለው የዲን ተቆርቋሪ እራሳቸውን የሚያደርጉት ኸዋሪጆች የሚሰማችሁ የለም ነብዩን እስከ ቂያማ ድረስ የሚያወድሳቸው ትክክለኛ ወዳጃቸውና የዲኑ ባለቤቶች ሁሌም አሉ እናንተ ምን እንደሆናችሁ የታወቀ ነው እሄን አረም የሆነ አስተሳሰብ እዛው ከራሳችሁ ጋር
ቢጫዉ ዘግናኝ ነው ሸርአን እንዴት ነዎ
Masha allah mert neshida❤
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ነው በርቱልን አላህ እያጣፈጠ አላህ ይጨምርላቹህ ውዱቺ 😘😘😘😘
🌷🌹
S a w❤❤❤😢😢😢
Masha allah
😭😭💘💘💚💚💚💚💚 صلى الله عليه وسلم بارك الله فيكم💖💖💖💖💚💚💚💞💞💞💞💞💞💐💐💐💐💚👉
Warida yala fu,ad attamrum wallah fuad yene wuddu♡♡♡
❤❤❤❤❤❤❤ R S A W
ማሸአላህ እረ ግን በአላህ አልቡርዳን መልሱት
ማሻአላህ አላህ የጠብቅቹሁ ያረብ
ለሮመዳን አድስ ስራ እንጠብቃለን🥰🥰🥰🥰💚💚💚💚
allahen atferum remedan yequrean wer enji yewenjel aydelem beand yequrean aya sent ajer alew beneshida men yegeghal wenjel enji
Mashalah, best nashida
Yemaytegeb yemayselech neshida hafizakumullah ♥️♥️♥️
Masha'Allah❤️
Masha'Allah
በኢስላም ይሌለ ነገር ሴትና ወንድ ተደባልቀው ኣረ አላህን ፍሩ
ጀከየቀኘጰከጰሞገ❤❤❤❤
ማናው የለ ቱ 😏
🤣🤣🤣🤣👎👎🙄
ሙዚቃ ሙዚቃ አቤት አላህ ያድኩም
Masha Allah ❤️❤️❤️