ፍቅረኛዬ ባታግዘኝ ይሄን የመሰለ አልበም አልሰራም ነበር...ልጄ የIT ፍቅር ነው ያለው...የበአል መዳረሻ ልዩ እንግዳ ድምፃዊ ቴዲ ዮ | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 кві 2024
  • እኔ የዘፈንኩት ትውልዱን ለማንቃት ነው ድምፃዊ ቴዲ ዮ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 272

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 Місяць тому +171

    ቴድዮዎ አንተ ጀግና ነህ በዚህ ዘመን ማንም ለመንግስት ሲያሽቃብጥ ሲሽለጠለጥ አንተ ለህዝብህ ድምፅ ሆነሀል ክብርልን 👏👏💪💪

    • @seada9327
      @seada9327 Місяць тому +3

      ያዉ ከሀገር ወቷል ከእስር አምልጧል

    • @Amazonwill-yt6hd
      @Amazonwill-yt6hd Місяць тому +2

      አንተ ❤ያራዳወች ጥግ ነህ ❤

    • @Viva-Ethio.1016
      @Viva-Ethio.1016 Місяць тому +2

      @@seada9327እና ቁጭ ብሎ አሳሪውን ሊጠብቅ ይመስልሀል። በቅርቡ ይሄ መንግስት ሲወገድ ይመለሳል።

    • @seada9327
      @seada9327 Місяць тому +3

      @@Viva-Ethio.1016 እኒማ በማምለጡ በጣም ነው ደስ ያለኝ።

    • @Viva-Ethio.1016
      @Viva-Ethio.1016 Місяць тому +2

      @@seada9327 Nice! 👍🏽Sorry for misunderstood 🙏🏽

  • @AbebeDebebe-mi6qz
    @AbebeDebebe-mi6qz Місяць тому +43

    ከአዲስ አበባ ልጆች የተሻለ የፖለቲካ ብስለት ያለው ጀግና ልጅ ነው። ኑርልን! ለማንም እንዳታጎበድድ

    • @Viva-Ethio.1016
      @Viva-Ethio.1016 Місяць тому +1

      ስለአዲስ አበባ ልጆች በጥልቀት እንደሚያውቅ ሰው አትሁኑ። ብዝዎች ጀግና ናቸው። እስኬውም የአዲስ ልጅ ነው ገጠር ገብቶ ከተኛችሁበት ያነቃችሁ።

  • @abrhamnegatu8385
    @abrhamnegatu8385 Місяць тому +70

    ቴዲ ዮ የፍንዳትነት ዘመኔ ላይ በሰራቸው ስራዎች ያዝናናኝ የአራዳ ልጅ ነው

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 Місяць тому +39

    ቴዲዮ የህዝብ አርቲስት ነህ:: ኑርልን!

  • @lii6427
    @lii6427 Місяць тому +52

    ቴዲ ዮ ❤️❤️❤️❤️ ምርጥ የ አራድዬ ልጅ ፍጣሪ ባልህብት የትብቅህ 🙏🙏🙏

  • @Mark21-53
    @Mark21-53 Місяць тому +40

    ምርጥ የአዲስ ልጅ። የቁርጥ ቀናችን። ይመችህ ቴዲዮ

  • @Ethio575
    @Ethio575 Місяць тому +37

    ቴዲዮ ባለህበት ሰላምህን ፈጣሬ ያብዛልህ የህዝብ ልጅ 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @MezmurDawit-df6ck
    @MezmurDawit-df6ck Місяць тому +55

    የኢትዮጵያን hiphop ከፍ አርጎ ነው የሰቀለው ተዲዮ 👑👑👑👑👑👑👑👑

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 Місяць тому +31

    ቴድ ዮ የህዝብ ድምጵ 💚💛❤

  • @nanatena
    @nanatena Місяць тому +28

    ቴዲ ዮ የአራዳ ልጅ 💚💛❤️🙏💪💪💪🥰🥰🥰🥰

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 Місяць тому +28

    ቴዳ የ አራድዬ ልጅ! ምችት ይበልሽ! #1ኛ ነሽ!

  • @Ethio575
    @Ethio575 Місяць тому +28

    ቴዲዮ የእውነት ድምፅ ነህ

  • @Tadedigaso
    @Tadedigaso Місяць тому +31

    ሰፊሻ በጣም አመሰግናለሁ ቴድዮን ስላቀራብክለኝ በጣም ደስ ብሎኛል 👌🥰🥰 ቴዲ ዮ ምርጥ Rapper ነው እርሱ ነው የኢትዮጵያ hip hop እንደሲመኝ ያደርገኝ 🥰 ብዙ እንጠብቃለን ከአንተ ቴዶ ኪበርለኝ love you yo yo🇪🇹🇿🇦

  • @afrocinema50
    @afrocinema50 Місяць тому +12

    ቴዲ ዮ ምርጥ ነህ ሁሌ የህዝብህ ድምጽ ነህ ናመሰግንሃለን ወንድም 💪💪💚💛❤

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim Місяць тому +27

    አንቺ ምርጥ , ምርጥዬ አልበም ሰተሽናል ይቻምሽ እርድና 🔥✌️

  • @allinoneethiopia5414
    @allinoneethiopia5414 Місяць тому +27

    ቴዳ ማኛው እንወድሃለን✌️

  • @YaredKetema
    @YaredKetema Місяць тому +9

    ቴዶን ሰላቀረብከው እናመሠግናለን: ቴዲ ሰራህ ከምግብነት አልፎ ለዓዕምሮህም የሚተርፍ በመሆኑ በጣም ደሰ ይላል ለሀገርህ የምታበረክተው ትልቅ ሰራ እየሠራህ ነው አሁንም የህዝብ ድምፅ መሆንህን በርትተህ ቀጥልበት በአንተ በጣም ደሰተኞች ነን እግዚአብሄር ሠላሙን ያምጠልን::

  • @iloveessey
    @iloveessey Місяць тому +11

    ቴዲዩ ጀግናዉ ወንድማችን እግዝያብሄር ይጠብቅህ የምትሰራዉ ስራ ሁሉ በጣም ቆንጆ ነዉ በርታ በዚሁ ቀጥል

  • @Haile-373
    @Haile-373 Місяць тому +25

    ቴድዮ የአራድዬ ልጅ ይመችህ 😍😍😍

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 Місяць тому +14

    ቴዲዮው ጀግና ነህ ❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Місяць тому +16

    የወገን ድምፅ🙏

  • @Habeshafunny897
    @Habeshafunny897 Місяць тому +18

    Ethiopian king of hip hop

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Місяць тому +8

    ቴድዮ እኳን ካገር ወጣህ ባለህበት ሰላም ሁን

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 Місяць тому +12

    ነብስ አባት ፈጣሪ ነዉ ንስሀ አባት ነዉ ቄስ ሰይፍሻ እወድሀለዉ ማርያምን ቲዲዬ የልጅህም እናት ፍቅርህ ነበረች ያሁንዋም ፍቅር ነች ዳግም ስህተት አትስራ እርግጠኛ ሳትሆን አታግባ አትዉለድ ፍቺ ከእዉቅናህ በላይ ስም የሚያበላሽ መጥፎ ነገር ነዉ ፈጣሪ ዘፋኝንም ፍቺንም የሚጠላ አምላክ ነዉ ቢያንስ መተዳደሪያህን ቀን ስጠዉ ፍቺ ወልዶ መለያየትን ግን አስምርበት ስኬታማ ባል አባት እንድትሆን እመኛለሁ

  • @GizeTube5500
    @GizeTube5500 Місяць тому +16

    በርታ ጀግናዉ የጥበብ ሰዉ

  • @bitewmarihun6458
    @bitewmarihun6458 Місяць тому +17

    ቴዲዮ የhiphop ፋኖ

  • @chd44444
    @chd44444 Місяць тому +7

    ቴዲዮ ምርጥ ሰው ይመቺህ

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 Місяць тому +9

    Tedyyyy yooooooooooooooooooooooooo ! thank you for your voice for voiceless.
    አባ ሳክሶ is a masterpiece !

  • @ekramkelifa7506
    @ekramkelifa7506 Місяць тому +15

    ቴዲዮ❤❤

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 Місяць тому +13

    ሰይፍዬ አርቲስት አማኑኤል ምን ሆኖ ነዉ የታሰረዉ ሰዎችን ስትረዳ አንደኛ ነህ ስጠይቅ ግን ለተጠያቂዉ ከባድ ነዉ ጥያቄ ማዘጋጀት አለብህ

    • @iloveethiopia3049
      @iloveethiopia3049 Місяць тому

      Amanuel is arrested just like other victims because they are Amharas😢

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Місяць тому +3

    ምንም ቢሆን ቴዲዬ አንረሳህም ጀናችን ነህ አራዳነት ለህዝብ ድምፅ መሆን ነው ትችላለህ በርታል ሁሉም ያልፍል በርታልን

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w 25 днів тому

    ቴዲዮ የልጅ ጀግና አንተንየተካ ያዲሳባልጅ ማንምየለም ቅዘናም ባንዳብቻነው👍👍💚💛❤️💪

  • @user-ud8jh4lu4d
    @user-ud8jh4lu4d Місяць тому +6

    ሠይፉ ግን ለማስታረቅ ብትሞክርስ ከማካረር ❤❤❤❤❤

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Місяць тому

    Tedy yo, thanks for being the voice for the voiceless victims!!!

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Місяць тому +8

    ድል ለሰፊው ለአማራው ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤

  • @GetanheMelat
    @GetanheMelat Місяць тому +8

    Bro much respect.

  • @AdeyTube3
    @AdeyTube3 Місяць тому +4

    Teddy Yo የ ሂፕሃፕ ንጉስ 💚💛❤️ The undisputed King

  • @abrahamafework7756
    @abrahamafework7756 Місяць тому +1

    Yo yo keep going man I always love your music .Thanks seifu

  • @makis1623
    @makis1623 Місяць тому +3

    ሰይፍሻ የፋና ላምሮት ዳኛ ብሩክ አሰፋ ጋብዝልን ❤❤❤❤

  • @BetiBeti-qb8bs
    @BetiBeti-qb8bs Місяць тому

    He looks like 50 sent , best artist and kind hearted ❤❤❤ we love you Ted🥰

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 Місяць тому +4

    ከመንግስት ጋር ካልተጠጉ በልተው የሚያድሩ ለማይመስላቸው ሽልጥልጦች አንተ ጥሩ ምሳሌ መሆን የምትችል እንደ ቴዎድሮስ ካሳሁን በህዝብ ልብ ውስጥ ተቀምጠሀል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @user-zl6ft2kk2r
    @user-zl6ft2kk2r Місяць тому +6

    ጀግና ነህ

  • @mahletmergia9741
    @mahletmergia9741 Місяць тому +3

    Teddy you are very talented since childhood. You remember in elementary class,you made small Helicopter with cartoon and small eletrical items which flew up from the teacher's desk and you amaized the teacher & the entire class?

  • @user-uy9rq2yy4n
    @user-uy9rq2yy4n Місяць тому +3

    ቴዲዮ እንወድሀለን ጀግናው 💚💛🤎

  • @user-tr6xl5vq4p
    @user-tr6xl5vq4p Місяць тому +7

    የ ህዝብ ልጅ tediyooo❤️‍🔥

  • @tarikujema101
    @tarikujema101 Місяць тому +8

    Tedy yo we love you❤❤❤

  • @user-is9di8si2m
    @user-is9di8si2m Місяць тому +5

    ቴዶ ይመችህ በርታልን አባቴ

  • @teddytedo1412
    @teddytedo1412 Місяць тому +5

    ዮ ምርጥ ✌️✌️✌️

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 Місяць тому

    This is very interesting and very important to this new generation

  • @melakusinshaw948
    @melakusinshaw948 Місяць тому +1

    ይመችህ ወንድማችን ቴዲዮ

  • @getuagonafer9087
    @getuagonafer9087 Місяць тому +1

    Teddyo voice of the voiceless ANBESSAW

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 Місяць тому +5

    Tedi yo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tg-mh7rv
    @tg-mh7rv Місяць тому +2

    ጀግና ነህ እናመሠግናለን😊😊😊

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Місяць тому +9

    ❤❤ቴድዮ ፍቅር

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Місяць тому +2

    Mr Seifu Nefs Abat Ye Zelalem Hiywot Aysetim Arada Kehonk Alemi Tila Kristosin Wuded Ewek Gebito

  • @seblemekonen2648
    @seblemekonen2648 Місяць тому +2

    ቴዴዬዬዬ ምርጥ ያራዳ ልጅ ይመችህ❤❤❤❤❤

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 Місяць тому +1

    የህዝብ ልጂ ወንዲማችን ኑርልን

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 Місяць тому

    We love you bro!! I met you in person, You’re kind and generous!

  • @SosinaAmsal-nf2ue
    @SosinaAmsal-nf2ue Місяць тому +3

    ቴዳየ ምርጡ ምወድክ ❤

  • @Tigraylvethiopia
    @Tigraylvethiopia Місяць тому

    Tedyo you are the best of all times , we love you 💪💪💪💪❤❤❤❤

  • @user-pd2di8zg6v
    @user-pd2di8zg6v Місяць тому

    Tadiyo means great man we love him ❤❤❤🎉🎉##

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 Місяць тому +1

    Tediyo a great Ethiopian rapper

  • @glorytogod3342
    @glorytogod3342 Місяць тому +1

    I can't wait Amapiano ❤

  • @TigstRoby
    @TigstRoby Місяць тому +2

    ቴዳችን እንወድካለን❤❤❤❤❤

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 Місяць тому +4

    Much respect brother 🙏

  • @Mickeyjustinsmart
    @Mickeyjustinsmart Місяць тому +1

    Aferetetsh bro yaberush nbre

  • @HiwiMare
    @HiwiMare Місяць тому +1

    ቴዳ የህዝብ ልጅ እኖድሀለን እኛ አማራውያን😍😍😍

  • @eyobatlas
    @eyobatlas Місяць тому +3

    tedy yo the goat

  • @firewawoke3376
    @firewawoke3376 Місяць тому

    ቴዲዮ ወንድማችን ልሳናችን እንወድሀለን 🙏🙏🙏 🥰🥰🥰

  • @fooballfun-sjh
    @fooballfun-sjh Місяць тому

    ቴዲ ዮ ትለያለህ ። ይመችህ ብሮ👍👍👍

  • @Mhayatnoor
    @Mhayatnoor Місяць тому +1

    Tadi yo betam adnakhe negn❤

  • @mohammedsooma3685
    @mohammedsooma3685 Місяць тому

    ሰይፉ ሰላም ይስጥልኝ። በዝግጅትህ መሃል የሚሰማውን የሳቅ ባክግራውንድ አስወግደው። ፕሮግራምህ ቁም ነገር ስላለው አስቂኝ አይፈልግም።

  • @OnlyActionET
    @OnlyActionET Місяць тому +13

    አርበኛ ነህ 💪🏾ለህዝብ ድምፅ ነህ📣
    ይህ አህያ መንግስት ሲወገድ❌ ትልቁን ኮንሰርት በመሀል አዲስ ታደርጋላችሁ✅

  • @user-tg3zm2lk7l
    @user-tg3zm2lk7l Місяць тому +1

    ወንድሜ ኮርቼብሀ ለው እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጥህ

  • @BirhanHagos-sw8gp
    @BirhanHagos-sw8gp Місяць тому +1

    Teddy yo, by using this new album you reminded lij Michael to go back to God. Because he sold his soul for the fame, and also as you say to save the young generation. Respect 🙏

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo Місяць тому

    ቴዲዮ ወንድማችን በርታ❤❤❤❤❤በጣም ነዉ እምንወድህ

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq Місяць тому +1

    ቴድዮ አንደኛየ❤

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 Місяць тому +1

    በጣም ጨዋ የተረጋጋ ነዉ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Місяць тому +5

    ጎበዝ በርታ

  • @hahu3881
    @hahu3881 Місяць тому +1

    ከልጅ ማይክ ጋ አንድ ሙዚቃ እንፈልጋለን one love 😊

  • @user-wy8cf9xs1z
    @user-wy8cf9xs1z Місяць тому

    Teddyachin siwedaw mirit yerada lij❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏

  • @dyg7cg752
    @dyg7cg752 Місяць тому

    ❤❤❤teddyo album.of the year blenewal.mertye album.new

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 Місяць тому +1

    Teddy yo❤❤❤❤❤❤❤

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 Місяць тому +1

    ያራድነት ጥግ ቴዲ ዮ

  • @elmoabebe6214
    @elmoabebe6214 Місяць тому +1

    ቴዳዬ 🔥🔥🔥✌️

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Місяць тому

    በርቱልን ሃነኖች

  • @danielabay368
    @danielabay368 Місяць тому +4

    Teddy yooooooo✌✌✌

  • @Derejekotano-mx5dl
    @Derejekotano-mx5dl Місяць тому +2

    Tediyo biro❤❤

  • @BisratBlink
    @BisratBlink Місяць тому +1

    Teddy yo wesagn sewochn🙌🙌🙌🙌

  • @user-uw2rr7qh3v
    @user-uw2rr7qh3v Місяць тому

    ጀግናየ ቴድዮ ❤❤

  • @kirubelmelese8281
    @kirubelmelese8281 Місяць тому

    Tedo man we like you

  • @mazaaregawi3335
    @mazaaregawi3335 Місяць тому

    ቴድዮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fl5of9ts7o
    @user-fl5of9ts7o Місяць тому +3

    teddy yoo hiphop king

  • @mirttimes-898
    @mirttimes-898 Місяць тому +1

    ጀግና መሆንህን በ ሚሊንየም አሳይተኸናል
    አሁን ደሞ በዚህ አልበም ደግመኸዋል

  • @yonatantadele631
    @yonatantadele631 Місяць тому +2

    Anduhalem gosa ades album eyameta newu.est seifu show yekrebln metelewu?

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ዮናታንታደለ

  • @meserethagos3118
    @meserethagos3118 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @Mubarek07
    @Mubarek07 Місяць тому

    ሰይፍሻ የሠላምዋ ፈርጥ ቡታጅራ የመስቃንኛ ዘፈን ዘፋኝ ጀማል ሡለጎ ለእይታ አክል ሰይፍሻ

  • @samritube9007
    @samritube9007 Місяць тому +1

    ቴድዬ እንወድህ አለን❤

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 Місяць тому +1

    Yo❤

  • @zewditubekele5820
    @zewditubekele5820 Місяць тому

    Tedi yo yehzb lij ❤❤❤❤❤