ቃልኪዳን በኀዘኑ ምክንያት ወደ ስራ ለመመለስ ከብዷት ነበር ትወና ሆን ብላ ትሳሳት ነበር..ተወዳጁ እንግዳሰው ሀብቴ / ቴዲ ስለ አዲስ ፊልሙ "ትዝታ"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 вер 2024
  • ከተወዳጅዋ ተዋናይት ጋር ለአራተኛ ግዜ በፊልም የተጣመረው በአሁኑ ሰዓት ግብርና እና ሌሎች ቢዝነሶች ላይ የተሰማራው ወጣቱ ተወዳጅ ተዋናይ እንግዳሰው ሀብቴ / ቴዲ
    ጆሮዬን እወደዋለሁ ለየት ስለሚል ነው እንግዳሰው የተባልኩት …ፕራንክ አልወድም ይለናል
    አዲስ የሰራው "ትዝታ" ፊልም
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 676

  • @h_u_z_e7180
    @h_u_z_e7180 4 місяці тому +246

    እንግዳ ሰው ሐብቴ ( ቴዲ ) የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዳስትሪን የተረዳው እና ሙያውን አክብሮ የሚሰራ ድንቅ ብቃት ያለው ልጅ ነው 🙌🏽

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 4 місяці тому +209

    ቴዲ ምርጥ ተዋናይ ስወደው ቃልዬ የኔ ቆንጆ ከሐዘን ወጥታ እንደዚህ በምርጥ ስራ ስላየናት ደስ ይላል ትቅረብልን ሰይፍሻ 🙏

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 4 місяці тому +3

      🎉🎉🎉❤❤❤ቴድዬ ይመችክ

    • @hiwotyohannes4882
      @hiwotyohannes4882 4 місяці тому

      ቴዲዬ ምርጥ ሰው ቃልን አግባት እእእ❤❤

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 4 місяці тому +80

    ተዋናይ ብቻ አደለክም ተጨዋችም ነህ ይሄን ሁሉ ሰርተህ ብዙ ልታይ የማትል ምርጥ ሰዉ

  • @HamduIbrahim
    @HamduIbrahim 4 місяці тому +193

    ዋው ዘንድሮ የአማርኛ ፊልሞች ገራሚ ሆነዋል🔥🔥 ቴዲ ገራሚ ስራ እስኪ የሚመቻችሁ👍👍

    • @Emushewa-og6vm
      @Emushewa-og6vm 4 місяці тому

      እዴት እንየው በውጭ ያለን🥺🥺

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df 4 місяці тому +77

    ቴዲሻ በጣም ምርጥ አክተር ነው:: የትወናው ብቃት ካራክተርን መስሎ ሳይሆን ሆኖ የመጫወት ተሰጥዖ ያለው ተዋናይ ነው::

    • @Awake.726
      @Awake.726 4 місяці тому

      ትክክል!!!!

  • @retibeta
    @retibeta 4 місяці тому +40

    አርታስት ቴዲ መስሎ ሳይሆን ሆኖ የሚተውን ምርጥ ታዋናኛ አድናቃህ ነኝ እግዛቤር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ገና ብዙ እንጠብቃለሁ ጎበዝ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bbbbbbbb562
    @bbbbbbbb562 4 місяці тому +56

    ቴድየ በእውነት በፍቅር ነው እምወድህ እና ሁሌም ሰላምህን ያብዛልኝ😍😍😍

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 4 місяці тому +59

    ቃልዬ ጠንካራ ሆነሽ ወደስራሽ ተመለሽ ህመምሽ ይገባናል ግን ደግሞ ለልጅሽ መኖር ስላለብች ጠንካራ ሁኚ የኔ ቆንጆ አይዞሽ😢❤❤

    • @TigistBelete-hm4wn
      @TigistBelete-hm4wn 4 місяці тому +2

      አምላክ ብርታቱን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ

  • @HamduIbrahim
    @HamduIbrahim 4 місяці тому +219

    ቴዲን የምትወዱ 👍👍👍 በጣም ነው ምትመቸኝ ቴዲዬ❤

  • @ShekurMussa
    @ShekurMussa 4 місяці тому +19

    እረ ሰይፍሻ ማስታወቂያዉ ያሰለቻል ይቀነስልን
    ቴዲየ በጣም ነዉ ምወድክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ❤❤

  • @Fozita
    @Fozita 4 місяці тому +42

    ሰይፍሽ ዛሬ ምርጥ ሰው አቀረብክ ቴዲዬ❤

  • @BbxBhjd-pd6wk
    @BbxBhjd-pd6wk 4 місяці тому +155

    ቃልን አቅርባት ሰይፉ

  • @ሪታሪዮ
    @ሪታሪዮ 4 місяці тому +30

    ፈጣሪ ከሞት የምያተርፈ ማመስገን እንድንማር ነው 😢🙏 ተመስጌን ስለሁሉም ነገር 🙏ቃልየ ፈጣሪ ያበርታሽ መጭው ዘመን ልጅሽ አድጎ ለቁም ነገር በቅቶ ያሳይሽ እህቴ ❤❤

  • @MyHeroMelseGulTigrye
    @MyHeroMelseGulTigrye 4 місяці тому +12

    ቃልይ የኔ ዉድ እመቤቴ ካንቼ ጋር ትሆን ከባድ ግዜ ነዉ የምታሳልፌዉ ለልጅሽ ስትይ ጠንክሬ ህይወት ይቅጥላል።

  • @beti_boo556
    @beti_boo556 4 місяці тому +19

    tbh this guy is the most underrated actor in Ethiopia he is the best for me.

    • @tigibiz9774
      @tigibiz9774 4 місяці тому +1

      I agreed!! I think he is the best actor of all.

  • @አዜብተሰማ
    @አዜብተሰማ 4 місяці тому +2

    ሰይፉ በጣም የምናደንቃቸውን አርቲስቶችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ቃልን: ቴዲን ሌሎችንም በማየታችን ደስ ብሎናል በተለይ ቃል ስቃ ስላየሃት ደስ ብሎኛል በርቺልን ጤናና እድሜ ከነ ቤተሰባቹ መዳኒዓለም ይስጣቹ ተባረኩልን

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 4 місяці тому +12

    ቴዳ የምወድህ የማደንቅህ አረቲሰት፠ነህ በጣም ነዉ ዘና ምታረገኝ ስራህ ሆላላ ሆነህ ነዉ ምሰራዉ እንደ እድለወረቅ እንደ ቃል እንደ ታሬኩ ባባ ብዙ አላችሆ ሆናችሆ ምተዉኑ ክበሮልን ጤና ይስጣችሆ ያገራችን የፊልም ኢንዶስትሬ በእናንተ ከፍ ይላል ባሆኖቹ ዝቅ ይላል እናንተ ኑልን መቼ ነዉ ሚለቀቀዉ ጓጓሆ እስካየዉ❤❤❤❤🎉🎉መልካም እይታ

  • @FgFg-ou8tn
    @FgFg-ou8tn 4 місяці тому +16

    ዋዉ ያበደ ፊልም ባበዱ ተዋንያኖች ደግሞ ሞቼ ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 4 місяці тому +14

    ከሀገሬ የፊልም ባለሞያዎች በጣም የምወደውና የማከብረው ሰው ነው ገና ብዙ እጠብቃለው ካንተ ወንድሜ በርታልኝ

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera3054 4 місяці тому +8

    ቴዲና ቃል የሚተውኑት ድራማ በጣም ደስ ይላል በደንብ ነው እሚተውኑት

  • @NetsanetTekle-hj4ul
    @NetsanetTekle-hj4ul 4 місяці тому +3

    ዋው ቴዲሾ እንኳን ደና መጣህ በጣም ነው የምወድህ እውነት ትችላለህ የሆንክ በፊልም እነደስትሪያችን ክስተት የሆንክ ሰው ነህ እውነትም ለሀገራችን እንግዳ ሰው ነህ እውነት በጣም እወድሀለው

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 4 місяці тому +10

    የምር ለካ እዲህ ደስ ምትል ሰው ነህ ሲገርም ጎበዝ እደሆንክ አቃለው gn እዲህ ተጫዋች እና ደስ ምትል አይመስለኝም ነበር ❤❤❤አራዳ ሚለው ቃል ስጋ ለብሶ ነህ ❤

  • @Tig729
    @Tig729 4 місяці тому +22

    እንዲህ አይነት ልብ አንጠልጣይ ፊልም ስትሰሩ አቤት ውበት ችሎታችሁ❤❤❤❤

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 4 місяці тому +8

    ምርጥ ተዋናይ❤።ድምጹ ሲያምር ሲሰሙት ቢውሉ ራሱ አይሰለችም።በርታ ።

  • @nebiyatkassa4541
    @nebiyatkassa4541 4 місяці тому +197

    ለማስታወቂያ ስታቋርጡ ቢያንስ ሀሳባቸው ያለቀበት ላይ ብታደርጉት መልካም ነው

    • @ሱሱቢትባባቲዩብ
      @ሱሱቢትባባቲዩብ 4 місяці тому +5

      እንደኔ ስሜትሽ ተቋርጧል መሰል ክክክክክ😂😂

    • @Habeshaboy2155
      @Habeshaboy2155 4 місяці тому

      እኮ

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 4 місяці тому +2

      ያማ ከሆነ የተመልካች ብዛት ይቀንሳል

    • @sabrinmelaku4905
      @sabrinmelaku4905 4 місяці тому +1

      ማሳለፍ ነዋ ማስታወቂያውን ቲቪ አይደለምኮ

    • @sabrinmelaku4905
      @sabrinmelaku4905 4 місяці тому +1

      እያሳለፍ እይ ቲቪ አይደለምኮ

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 4 місяці тому +22

    ቴዲየ በሃይማኖትህ በርታ ፀሎት አብዛ 😢

  • @HikmaHussein-gt1ev
    @HikmaHussein-gt1ev 4 місяці тому +4

    የድሮ አክተሮች ስወዳችሁ የኔ እንቁዎች ቴዲ የኔ ምርጥ ❤❤❤ቃልዬ😢❤ እንኳን ከሃዘን አገግመሽ እንደ ድሮው ስለተመለስሽ ደስብሎናል❤🎉🎉🎉

  • @sabrina0518
    @sabrina0518 4 місяці тому +7

    ቃልዬ በአዲስ ስራ ስለመጣሽ ደስ ብሎና🎉

  • @abrahamtilahun-vz7ye
    @abrahamtilahun-vz7ye 4 місяці тому +6

    ይሄ አርቲስት ሆሊውድን እንኳን ይመጥናል አቦ ይመችህ ቴዲሻ ቀሽቲሻ❤

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 4 місяці тому +3

    ሰይፉ አመሰግናለሁ ‼‼‼ ቴዲን ስለጋበዝከው በጣም የምወደው እና የማደንቀው ልጅ ነው 👈👈👈 ከትወናው ባሻገር የሚመቸኝ ቀልድ የሚባል ነገር የማይወድ ነው 👈👈👈 ይሄ በራሱ መሰጠት ነው ቀልድ የማያበዙ ሰዋች በጣም ቁም ነገረኛ ናቸው 👈👈👈 ይመችህ ቴዲሻ 👈👈 ቃልዬ እወድሻለሁ በርቺ ጠንክሪ 👈👈 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ያበርታን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ በድጋሚ ።

  • @zahrasied1375
    @zahrasied1375 4 місяці тому +4

    ቴድ ሰይፍሻ ክፉ አይካችሁ ቃልዬ ለቤብ ጠካራ መሆን ስላለብሽ ከዚህ ቡሀላም በብዙ ስራወች እንጠብቅሻለን ሁላችሁም ከጎኗ በመሆናችሁ እናመሠገናለን አላህ ያበርታሽ ቃል

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 4 місяці тому +5

    ቴዲ በጣም ለኢትዮጵያ ፊልም ትልቅ ችሎታ ያለው ልጅ ነው በርታ ሴፉሻ ዛሬ እንዴት ነው ጥያቄህ ስራት አለው

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ 4 місяці тому +7

    ቃልዬ የእኔ እናት እመብርሐን ታጽናሽ ውዴ

  • @serkalemkebede9829
    @serkalemkebede9829 4 місяці тому +2

    ዋው ወጣት እራሱን ቢዚ ሲያረግ ደስ ይላል ለአገርም ለወገንም ብራቮ በርታልን ❤

  • @hussenjemal6837
    @hussenjemal6837 4 місяці тому +10

    ማስታወቂያ አገባባቸሁ ያስጠላል ፡፡ ለተዋናዩ ክብር እንደሌላችሁ የሚያሳይ ነው ፡፤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 4 місяці тому +1

    ግዛት ላይ ወንጂ መተክ ያሳየከው ብቃት ትወና ይለያል ቴዲ ድንቅ ተዋናይ ቃልዬ በድጋሚ ልናይሽ ነዋ በትወና በርቺ ለልጅሽ ኑሪለት 🥰❤

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 4 місяці тому +1

    ቴድየ በውነት ባተ ውስጥ ባባን አየዋለሁ ሁሌም አድናቂክ ነኝ የኛ እንቁ❣️አድሱ ስራ ደግሞ በጣም ገራሚነው ዋው 👌 የምርጦች ስብስብ ይታየኛል 🥰🥰🥰

  • @mariamawetdegineh9294
    @mariamawetdegineh9294 4 місяці тому +3

    3 የወንድ አረቲስቶችን እወዳለሁ ከነሱ ውስጥ አንዱ ነክ ይሄ ኮሜንት ካነበብከው አለባበስክ ቁመናክ ዝነጣክ የሆን ክላሲክ ነገር ነው ከሁሉም ነገርክ ደሞ ንዴትክን እና ጆሮክን ስወድልክ በአእውነት ነው የምልክ ጎደኞቼ እንዳለ ሰው እንዴት ጆሮ ይወዳል ይሉኛል እወድካለው አደንቅካለው ፊልሞችክን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 4 місяці тому +3

    ፈሊሙ ከአሁኑ ያጓጓል ዋውው ምረጥ ድራማ እደሚሆን አንጠራጥርም 👍👈

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ 4 місяці тому +74

    በህልሜ ታሪኩ ባባ😢 የትነህ ስለው እየሩሣሌም ቤተክርስቴን ይለኛል በጣም አምሮበታል ፀጉርህ ሴምር እኔ እየሩሣሌምን ማየት እፈልጋለሁ ሥለው በጣም ያምራል ይለኛል ደግጨ ነቃሁኝ በፊልምነው እኔ የማውቀው

    • @Fanos-rn5jy
      @Fanos-rn5jy 4 місяці тому +21

      ተመስገን ነፍሱ መልካም ቦታ ናት

    • @sabberhan3177
      @sabberhan3177 4 місяці тому +6

      Konjo Hileam Now

    • @tyurffg-bu5zy
      @tyurffg-bu5zy 4 місяці тому +7

      ተመስገን ደስ የሚል ህልም ነው

    • @EeeTtt-df1si
      @EeeTtt-df1si 4 місяці тому +9

      ያድርግለት መልካም ሰው ነው ብለዋል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረው

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu 4 місяці тому +3

      Fetari yadrglet babaye yene misigin

  • @AlainAll-de1yf
    @AlainAll-de1yf 4 місяці тому +1

    ቴዳ ምርጥ ሰዉ በጣም ነዉ ምወድህ በጣም ነዉ ማከብርህ ስራዋችህ ልዩ ናቸዉ

  • @zsoha7418
    @zsoha7418 4 місяці тому +1

    ቴዲዬ በጣም የምወድክ አርቲስ ነህ በርታ አንተ ያለህበት ፊልም ሁሉ ቅውጥ ቅብጥ ያለ ነው🥰🥰🥰

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 4 місяці тому +4

    ቴዲ ምርጥ ተዋናኝ እንወድሀለን❤❤❤❤

  • @mubetube2
    @mubetube2 4 місяці тому +5

    የምወደዉ ተዋናይ ሰይፍሻ እናመሰግናለን👍🙏

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 4 місяці тому +4

    ቴዳዬ ምርጥ ተዋናይ ምርጥ ሰው እንወድሀለን ኑርልን❤❤❤❤ ሰይፍሻ እናመሰግናለን

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 4 місяці тому +3

    I’m proud of you 👍 ቴዲ ;ያገር ልጅ እንዲህ successful ሲሆን ማየት በጣም ይልስደስታል❤

  • @hayu684
    @hayu684 4 місяці тому +20

    ቴዳ ከህሊና ድራማ መምጣቴ ነው ትችላለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ግን ቸሬ አትምታብኝ😢😢 አሳዛኝ ሁኖ ነው የመጣው

    • @misrach2350
      @misrach2350 4 місяці тому +2

      😂😂😂😂ፈልም እኮነው😂

    • @hayu684
      @hayu684 4 місяці тому +1

      መች ጠፋኝ ድራማ መሆኑ

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 4 місяці тому +1

      እንደኔ ነሽ ሃሳቤን ነው የቀደመሺኝ

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 4 місяці тому

      በጣም
      የልቤን ነዉ ያልሽዉ አናዶኛል😢😢

    • @Ema244ufk
      @Ema244ufk 4 місяці тому

      😂😂

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
    @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 4 місяці тому +2

    በሁሉም ነገር እሚዋጣልህ ምርጥ ተዋናይ አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @alpalp7967
    @alpalp7967 4 місяці тому +4

    እኔ በጣም ነው ሚገርመኝ የቴድዬ ጆሮ በጣም የምወደው አርቲስት ነው ግን ጆሮው የሆነች የማቃት እሰሳ ጆሮ ይመስለኛል ሆ❤

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 4 місяці тому +2

    ቴዲሻ የፊልሙን ኢደስቱሪውን እዲወደድ ያደረክ ምርጥ አርቲስት ስራዋችክ ሚወደዱ ናቸው 👌

  • @kiya-k2b
    @kiya-k2b 4 місяці тому +1

    እግዳሰው ሐብቴ በጣም በጣም አክባሪህ ነኝ ድንቅ ተዋናይ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤ሰይፍየ በጣም እናመሰግናለን እንወድሃለን ❤❤❤

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 4 місяці тому +3

    ቴድዬ ስወድህ በተለይ ደሞ ሳቅህ በጣም ነዉ ደስ እሚለኝ ደሞ ጎበዝ ተዋናይ ነህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-zc2qc
    @Tube-zc2qc 4 місяці тому +4

    ምርጥ ተዋናይ ቴዲ

  • @GetuKal-er3op
    @GetuKal-er3op 4 місяці тому +3

    ቴዲሻ ምርጥ ሰው wow👑ሰይፍሻ እንወድሀለን👍👍

  • @BdJd-fy7fb
    @BdJd-fy7fb 4 місяці тому

    ይህንን አርቲስት በጣም ነዉ የምከታተለዉ ምርጥ ጀግና ተዋናይ ነዉ
    ደሞ ይበልጥ የሚመቸኝ የሡ ጆሮጋ የቆጅየዉ ብቸኛ ልጀን ጆሮ ይመሥላል የልጄ ግን አዱ ነዉ የቴዲ ሁለቱም ናቸዉ ግን ልጀም ያባቱን ጆሮ ነዉ የሚመስለዉ አይገርምም

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo 4 місяці тому +38

    ሲፉ ማስታወቂያ ቀንስ😢😢😢

    • @Natiye23
      @Natiye23 4 місяці тому +4

      ገንዘብ ኮ ነው 😂😂

    • @MyHeroMelseGulTigrye
      @MyHeroMelseGulTigrye 4 місяці тому +1

      በጣም ልክ ነዉ ደሙ ሀሳብ ሳይጨርሱ ማስታዉቄያዉ ይጀምራል።

    • @tijfff7290
      @tijfff7290 4 місяці тому +6

      አሳልፉት

    • @mekidelawitmesfin2734
      @mekidelawitmesfin2734 4 місяці тому +1

      😂😂😂ስራህን አቁም ማለት አይቀልም ማስታወቂያ ካልሰራ ፕሮግራም ማቅረብ አይችልም አይ🙈🙈🙈

    • @sadahsoso943
      @sadahsoso943 4 місяці тому

      😂😂😂

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 4 місяці тому +5

    ቴዲ ምርጥ ሰው ነው በአካልም አግኝቼው እንደዚህ ነው ❤❤❤❤❤

  • @EmanMuhammad-f5w
    @EmanMuhammad-f5w 4 місяці тому +1

    የምፈልገዉ አይነት አክቲንግ ይዘቱን የጠበቀ ድርሰት ፓ❤

  • @shewit12
    @shewit12 3 місяці тому

    አነጋገርህ እራሱ ሌላ ውበት አንደበተ ርቱዕ ማያሰለች ለዛ ያለው ቃለ ምልልስ በርታ ቴዲሻ ቃልንም ሰላምታብረታታት እናመሰግናለን ሁለታችሁም ምርጥ አክተሮች ናችሁ ❤

  • @msaratm1234
    @msaratm1234 4 місяці тому +3

    ቴዲ ትወና ትችላለህ ያለምንም ጥርጥር ህሊና ድራማ ላይ ብታናድደኝም😂😂❤

  • @jonikeyofficial
    @jonikeyofficial 4 місяці тому +25

    ከቃል ጋር አንድ ላይ ሰይፉ ሊያቀርባቸው ይገባል

  • @raheltesfaye8386
    @raheltesfaye8386 4 місяці тому +4

    ከ83 አንዳ ነበርኩ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ተዲ ቢግ ባገኘው እወድ ነበር ከ USA

  • @LijSuzi
    @LijSuzi 4 місяці тому +11

    ትዝታ በጣም ምርጥ ፌልም ይመስላል

    • @SadaSada-y8l
      @SadaSada-y8l 4 місяці тому

      ፊልሙ አልተለቀቀም😊

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 4 місяці тому +1

      @@SadaSada-y8lይመሰላል ነዉ የተባለዉ እኮ አየሁት አልተባለም😢😊

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 4 місяці тому +4

    ቴድዮ ስወድህ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zebenaykasa6930
    @zebenaykasa6930 4 місяці тому

    ቴዲ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነክ አንተ የሰራክበትን ሁሉ ፊልም አይቻለው አንደኛ ነክ❤❤

  • @fetlewerik
    @fetlewerik 3 місяці тому

    ኡፍ እንዴት ደስ የሚል የማይሰለች ኢንተርቪዉ ነዉ ቴዲየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292 4 місяці тому +6

    በጣም ጎበዝ ተዋናይ ትሁት ደሞ

  • @fatumaebrahim-ke2wl
    @fatumaebrahim-ke2wl 4 місяці тому +2

    ቱርክ ፊሊምን ሊተው ትንስ ቀረኝ ያበደ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayah99-c8c
    @Hayah99-c8c 4 місяці тому +4

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ቴድችን

  • @Wassie12
    @Wassie12 4 місяці тому +2

    እንግዳ ምርጥ ተዋናይ! የምር ትችላለኽ! ወደ ዝግጅትና ዳሬክተርነቱስ ይቀጥል!

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 4 місяці тому +5

    እንኩአን እግዚአብሔር አተርፈህ ተዲሻ

  • @Tsegi-p2t
    @Tsegi-p2t 4 місяці тому +3

    በጣም የምንወድህ ተዋናይ❤❤❤በርታ ሴፍሻም በርታልን እንወድሀለን❤❤❤

  • @KamilaKamila-h4n
    @KamilaKamila-h4n 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤ ምትወደድ ብቃት ውበት ስም ግብር የታድልክ ድንቅ ሰው ነህ በርታ ❤❤❤❤ ሰይፉሻ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @DinkesaTamene
    @DinkesaTamene 4 місяці тому +1

    ሰይፍሻ ሁሌም ቢጋበዝ የማይሰለች ሰው ነዉ ቴዳ ይመች

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 4 місяці тому +2

    ዋው ቴድዬ የምወድክ ቃልዬን ስለ አመጣክልን ቃልይ በርች 😢😘😘😘😘

  • @primoethiopia777
    @primoethiopia777 4 місяці тому +3

    ጉራ የሌለበት ሀቅ ብቻ የሚያወራ 🙏

  • @Helen-si8kj
    @Helen-si8kj 4 місяці тому +7

    በጣምነውየማደንቀውተዋናይነው❤❤❤

  • @elyasephrame
    @elyasephrame 4 місяці тому +3

    በጣም ጠንካራ ወጣት በርታ

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 4 місяці тому +6

    ለኔ ልዩ የሴት አርቲስቶች ቃል ሄለን እድለ ወርቅ ❣️❣️❣️❣️❣️

  • @hiwotbarkat5102
    @hiwotbarkat5102 4 місяці тому +3

    ቴድየ የኔ ምርጥ ስወድህ ፈጣሬ እርጅም እድሜ ይስጥህ❤❤

  • @ejigayehuasfaw2855
    @ejigayehuasfaw2855 4 місяці тому

    ቴዲዬ ቃልዬ በጣም የምወዳችሁና የማደንቃችሁ የፊልም ባለሙያዎች በስራችሁም በጣም ጎበዞች ሁሌም ኑሩልን ።

  • @SoloGebrehiwet-cy5kn
    @SoloGebrehiwet-cy5kn 3 місяці тому

    ኣንደኛ ኣርቲስት ቴዲ ጎበዝ ቀትልበት ኣንተና ኣንተን የመሳሰሉ ጎበዝ ተዋናዮች በዚ ሰኣት ከትወና አየራቁ ነውና ኣትጥፉ በናታቹ ❤❤❤❤

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 4 місяці тому

    ቴዲ አንተ ብቻ ፊልም ስራ የምር ትችላለክ ስራክ ሁሌም ድንቅ ነው 👌👍

  • @kestedemena280
    @kestedemena280 4 місяці тому +2

    የኢትዮጵያ ተዋንያን ትህትናን ከሐይሌ ገ/ስላሴ እና ከቴዲ አፍሮ ተማሩ !

    • @rozpromotionplc
      @rozpromotionplc 4 місяці тому

      እግርን ተመልካች ላይ መስቀል ኋላቀርነት ነው !

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 4 місяці тому +3

    ቴዲ ምርጥ ሰው❤❤

  • @irikrir538
    @irikrir538 4 місяці тому

    ቴዲሻ በጣም ነዉ የማከብርህ ስራህ ሁሉ ይመቸኛን😊😊😊😊

  • @ousmanmohammed867
    @ousmanmohammed867 4 місяці тому +6

    ጀግና አርቲስት ማለት እንዳንተ ነው

  • @user-ሚጣ
    @user-ሚጣ 2 місяці тому

    ምርጥ ተዋናይ ነህ ደግሞ ጨዋታህ❤❤❤

  • @Wintagrmayphonetastic3006
    @Wintagrmayphonetastic3006 4 місяці тому +1

    ቴዳ ክራሻችን ትመቸኛለህ አንተ ያራዳ ጌጣጌጥ❤

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 4 місяці тому +5

    ጎበዝ ቴዲሻ

  • @zadzad6339
    @zadzad6339 4 місяці тому +1

    ቴዲ ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ በርታ❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 4 місяці тому +2

    ግን ለንሳሃ እድሜ ሰጦሀል እግዚአብሔር አስብበት ወደ መንፈስህም ተመለስ

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo 4 місяці тому +220

    ዋዉ ምርጥ ተዋናይ እንወድሀለን❤ሰድፍሻን እምትወዱ ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉኝ❤❤ስወዳችሁ

    • @solomonalazar8812
      @solomonalazar8812 4 місяці тому +11

      ማን 🤔

    • @Hasen-l2s
      @Hasen-l2s 4 місяці тому +2

      ሳራየ ይገባሻል የኛ ቅን ሰው

    • @ijhhjhi
      @ijhhjhi 4 місяці тому

      ክክክክ እሷ አደለችም​@@Hasen-l2s

    • @fitsumk9592
      @fitsumk9592 4 місяці тому +3

      Go and create some content don't just comment and ask for a subscription 🤥

    • @zeynebamuhamed9376
      @zeynebamuhamed9376 4 місяці тому

      @@solomonalazar8812 7DZ

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe5902 4 місяці тому +1

    እንግዳ ሰው ሀብቴ (ቴዲ) ጎበዝ ነህ ገና ብዙ ትሰራለህ እኔ ግን ላንተ ሃሳብ አለኝ! ነገ ያንተም ልጆች ይሆናሉ በመፅሐፍ እንዲጽፉት መረጃዎችን በሚገባ ሰንደህ አስቀምጥ፦
    1. የሰራሐቸውን/ ያዘጋጀሐቸውን ፊልሞች ስም፣
    2. እያንዳንዱን ፊልም ጀምረህ ያጠናቀቅህበትን ጊዜ፣
    3. ለህዝብ ለእይታ የቀረበበትን ቀንና ቦታ፣
    4.የፈጀውን የፋይናንስ መጠን (Optional).
    4. በዝግጅት ወቅት ያጋሙ ወጣ ወጣ ያሉ ገጠመኞችን በጽሑፍ ሰንደህ አስቀምጥ።
    ያደረከውን ቃለ-መጠይቅ በጥሞና ተከታትዬዋለሁ፣ ብዙ መረጃዎችን አታስታውስም።
    ፋሲካ አበበ, Detroit Michigan

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 4 місяці тому +2

    ጀግኖች ናቸዉ ጎበዝ እናመሰግናለን 🎉

  • @fatumaebrahim-ke2wl
    @fatumaebrahim-ke2wl 4 місяці тому

    የኢትዮጵያ ፊልም እያመረ መቷል ቲድየ ቃልየ ምርጥ ተዋናኝ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeynebahmed3984
    @zeynebahmed3984 4 місяці тому +2

    በጣም ዘናጭ ነው ሳየው ሁሌም ኒት ነው

  • @ቃልCR7ማንዩናይትድ
    @ቃልCR7ማንዩናይትድ 2 місяці тому

    በጣም ዬምወዴዉ ተዋናይ ትለያለህ በርታ ቴዳዬ❤

  • @FootballArmyMedia
    @FootballArmyMedia 4 місяці тому +3

    What a film😱😱just wow😍Ahun nw ye Ethiopia film mayet😂🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️tolo lekakulin UA-cam leya

  • @TtTena-y4b
    @TtTena-y4b 4 місяці тому +1

    I love this guy his honest person the way he speek 1rst time I see him java bless