የማገልገል ኃያልነት || The Power of Serving - part 1
Вставка
- Опубліковано 12 вер 2024
- ይህንን ቪድዮ ላይክ በማድረግ ብዙዎች ጋር እንዲደርስ እናድርግ🙌
Please share on Facebook
Facebook: / bornlimitlessseminars
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.g...
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
+251911318275
ለአስተያየቶቻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ! ይሄ ትምህርት ይጠቅማቸዋል ለምትሏቸው ሰዎች ማጋራት እና ይሄን ቪድዮ ላይክ ማድረግ አይርሱ። ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ ይረዳል 👍
Haw can I contact you ? Can I get your Number?🙏
አሺ አናንተም በርቱ
Please address or phone number ?
Egezabher ybarkhi betam akbrhalhu
Edmehn erezem yadirglen kelb Enwodihalen !!!!!!!!!
ይህ ትምህርት እኛ በነጻ ሰምተን ተጠቅመናል ካልን በላይክ እንክፈላቸው ያገሬ ህዝቦች ላይክ በነጻ ነው
በጣም ነዉ ማመሰግነዉ እንደ አንተ አይነት ሰዉ ያብዛልን !! በአካል ተገኝቶ ለመማር የጊዜ መርሃ ግብራችሁ ብታሳዉቁን…
እደ አቶ አሸናፊ አይነት መምህር ባስተምረን ኖሮ አንድም ሰዉ አይሰደድም ነበር ልባችንም አይሰበረም ነበር ይህ ሁሉ ወጣት ይህ ሁሉ ቆጆ ያረብ ሰራተኛ ሆነ ወድ ሴቱ ። ዘመንህ ይባረክ
በጣም ድንቅ ትምርት ነዉ ፈጣሪ እንደእናንተ ያሉትን ደግ ደጎቹን ያብዛልን
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ውሰጥን ሰርስሩ የሚገባ ትምህርት ነው የሚሰጡት እናመሰግናለን አሏህ ይጠብቃቹሁ
በእውነት እጂግ በጣም ትልቅ ነገር ነው እያስተማርክ ያለክ ለሚገነዘበዉ ሰዉ
እግዝኣብሔር እድሜና ጤና ያብዛልክ።
እግዝአብሔር ይባርክሕ
አቶ አሸናፊ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ኢንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤
ታንክዩ በጣም ይገርማል ይህ ለኔ ብቻ የተዘጋጀህበት ትምህርት እስኪመስለኝ ድረስ ነው የተደነኩት ከሰላሳ ስድስት አመት በላይ ለፋሁ ከኔ በህዋላ ከሃገር ወጥተው በትንሽ አመታት ውስጥ ትልቅ ለውጥ ለራሳቸውም ለቤተሰቦቻቸውም የተረፉ እጅግ ብዙ የሆኑት እኔ ከምኖርበት ሃገር በቃኝ ብለው ተመልሰዋል ።ወደ ሃገር ቤት ማለት ነው እኔ መመለስ ብፈልግም የምገባበት ቤት ወይንም ማደርያ ያላዘጋጀሁ መሆኔን አውቀዋለሁ ግንብበዝህ ትምህርትህ እጅግ ተነካሁ እድሜ ቢገፋም የፈጣሪየ እድሜ አልገፋም ታንክዩ ወንድሜ
አቶ አሸናፊ ታዬ ሆይ እንደገና መኖር እንድንችል ስላነሳሳኸንና ተስፋ ስለሰጠኸን እናመሰግንሃለን። በውኑ ከዚህ በላይ ምን ልታደርግልን ትችላለህ? የላቀ አገልግሎት እየሰጠኸን ነህ።
Enamesegnalen Memihir enem betam naw yemiwedachew tebareku Egziyabher edimena tena yistiligni
ዋው ደስ ይላል የሚገርም ትምርት ነው ፡፡
ከልጅነት ጀምሮ ውስጤ ያለ ግን ያላወኩት
ዛሬ ያወኩት ያምላኬን ስጦታ የማንነቴ መገለጫ ጥበብ እንዳውቅ ስለረዳከኝ አመሰግናለው ፡፡
🙏🙏🙏
መምህር የሚለው ማረግ በደንብ ይገልጽሀል ስለ ሁሉም ነገር ያለህ ጥልቅ እውቀት መረዳት ልዩ ነው እምታስተምርበት መንገድ ማራኪ ነው ከልብህ የ እውነት ስለምታገለግል ፎስቱ መሳጭ ነው ሆነህ ነው እምታስተምረው እራሴን እንድፈልግ
እንድመረምር እረድተሀኛል ብዙዎችን ታነቃለህ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ምችት ነው እምትለኝ
በጣም ድንቅ ችሎታ የህይወቴን አቅጣጫ እንደገና እንድከልሰው አድርገህኛል አቶ አሸናፊ
ረቡኒ ሆይ ክበርልን🙏
I hear little language Amharic but this man i can’t have any words how to say. Mr ashenfi ❤
እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው አመሰግናለው!!
Woooow Ashe Kegelestak Gelest Yebelete Mesalek Zemenekin GATA Yebarekew yemelew lela qale yelegnem❤❤❤
Ato Asenafi, selam Lante yehun.😊👏
Betam tesmamtogal tmrth hulu.
Very vital.
K❤ Amsegnalhu.👏👏
እናመሰግናለን ቲቸር የመጨረሻዋ ፓርት በጣም ትመቻለች አብዛኞቻችን ከውድቀት ከሀዘን ተንሰተን እንዴት አዲስ ሰው አዲስ ሀይልእንደሚኖር ያየንን አብዘሀኞች አለን ችግርንም ሽጦ የገቢ ምንጭ ማድረግ እንደሚቻ 👏👏👏
Ashenafi Taye realize the fundamental point of spiritual teachers like Eckhart Tolle,Deepak Chopra,mooji baba and others he realize that we are not our minds and by the way he teaches to realize our pure counsiousness appreciated
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው 👍👍👍 አገላለፅህም በጣም ይስባል በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ሰላመ እግዚያቤሔር ይብዛልህ መምህር በጣም እናሠሰግናለን🙏🙏🙏
Mr. Ashu, my instructor I have no words to thank you....I just want to live by discovering my purposes and I just want to serve...And that is what I am doing right now!
For Donkey Tube Anki andebetoch program, every participants should be recommend to get a lesson from Impact Seminar. I can't imagine, this is free and available on UA-cam. This is a real service, a real passion. I'm glad to find out this chanel.
ይመችህ ወዳጄ፥ እንደ ሃሳብህ ይበልጥ ለማገልገል ያብቃህ፥
በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነው፣
በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክልኝ ይሄ ትምህርት ለሁሉም ቢደርስ ምኞቴ ነው
የኔ ልዩ መምህር አመሠግናለሁ !!!
አቶ አሸናፊ በጣም አድናቂህ ነኝ እስከ አሁን በጣም ትልቅ ትምህርት አገንቻለሁ የአንተ ሌላ አይነት መንገድ ሰከን ያለመንገድ የዩኒቨርስን ግዝፈት እና ወሠን አልባነት ነው በአጠቃላይ ልዩ ነው ተመችቶኛል ነገር ግን ከሌሎችጋራ ውድድር የመግባት አዝማማያ አይቻለሁ እባክህ ዝም ብለህ በአንተ መንገድ ቀጥል
ለጋሽ አሸናፊ ቃልም የለኝ
ብዙ ኢትዮጵያውያንን እንደሚቀይሩ ጥርጥር የለኝም
እግዛብሄር ይባርከወት ❤
U are living ur true greatness. U r my life teacher , i thank you do much.
መምህረይ እንኳዕ ብደሓን መጻኻ ኣምላኽ ዕድመ ጥዕና ይሃብካ
በጣም ልዩ የሁን ትምህርት ነው እድሜ ይሰጥልን መምህር ❤❤❤❤❤❤
ashe, hulem sisemah des yilegnal and I hope soon this video will be viral and everyone will wait for the next episodes
Ende yihen yemesele tafach yebesele migib kalbelahuma ye arem mesensebia lihon newa I subscribed to your channel and followed you on Facebook I shared with my friends and family too. Thank you so much for your efforts and your help.
እናመሠግናለን አሹዬ
መልካም ሰው ነህ
ይህኛው ዘመን ለሚባክን አይሆንም ስትል እርር ድብን ያረገኛል አልገባኛም ጥሬ ግሬም አልተሳካልኛም እንኳንስ ዝም ብየ
..Ashe has no words to say ...I am proud for you to be Ethiopian ... I fill as if my country is blessed ..she has so many genius and generous people like you ..many many thanks for your sweet words and friendly approach...God bless you and your family...
አቶ አሸናፊ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ፍቃደኛ ከሆኑ ስልክሆትን ቢልኩልኝ
Mr. Ashu! Geta yakbrln inmesegnaln geta idmena tena ystot
my respect teacher !!!! what you are teaching is the absolute truth. It happens to me... I'm a nurse, what others don't see, I see myself. I mean just from seeing a sick person I don't know what he has, even the doctors don't understand it. It's not because I've studied a lot about it.
Ato ashenafi you are marvelous!!! I am always gratefully for you and thankyou for learn us!!! Keep it up may god bless ur life.
The way how teach is different i can feel the energy.thank you so much you olmost change my life
እናመሰግንአለን!🙏🏾
ሁላችሁም ድንቅ ናቹ እናመሠግናለን👍🙏
እናመሰግናለን🙏
Sayselechegn befiker new eyetemarkugn yalehut ena betam new yemamesegnanew betam birtat honewgnal yene abate kiberulgn 🙏
A wonderful being!!!!! my respects professor I never get tired of listening to you. Thank you. God be with you always ❤❤🙏🙏
God bless you for a very good education
Thank you for sharing your life !!!.
Thanks so much for concrete teaching methods
Really you are a wonderful man thanks a lot .
Realy you are gifted to impower others!! 👍
By this he means I am the one in charge in my department, I am not the boss. I love my profession I have no time limit to work and I enjoy it very much. In my personal life I am happy. I don't lack anything. Thank God. I thank you teacher, you are doing very well. 🙏🙏❤❤😘😘
Baqirbu 100k kammigabu channelochu andu "Impact seminars" nw
Cuz this channel is serving well.🙌💚🙌
Ba 2015 macarasha ka 300k subs balayi xabbiqu
Yihen channel ka 5k jammiro nw mawuqawu
Pls share it guys.
How you are positive person God bless you
really you are inspiring
Respect for you!
jabaadhu!
Ante teleyaleh ye ethiopia amlake yetebekehe
መታዘዝ ከመሰዋትነት ይበልጣል ታዘዝ ታዘዝ ታዘዝ
Betam teqami na real timehert new, bertu!
Yes yes 🙌 👏🏾
You are so extremely amazing and blessed. Thanks for sharing
ስወዶት....እናመሰግናለን !!
I really like the analogy of the farmer!
ጠፋችሁ መሰለኝ ናፍቆት ልሞት ❤
Welcome my beloved teacher
እኛም የበለጠ እንወዶታለን
Thank you Mr Ashenafi
Thank you so much Mr. Ashenafi! You are amazing 👏 ❤️
No word thank you so much
በረታ መምህር
Selam ato ashnafi bmgmriya tena k edme gar yistilgn🙏ymtstin tmhrtoch hulu kilb enamsginaln❤🙏🙏
Where have you been Ashe?? it is such a great pleasure to know you.
The two stars
Selam Endmne Alchu Bezu Gize YBibel Hasaboch Nw Yemiyanesaw Tebareku
Thank you 🙏
እናመሰግናለን!!
the special one!!!
Thank you thank you thank you 🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ
Be blessed gash Ashu!
is an amazing how can I express ot
Mind-blowing!
Thank you so much 🙏 💓 💗
Wow it's True
You like my bro🙏🙏🙏💪
thank you
ዎው እኔ አሸናፊን ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል::
እኔም አመሰግንሀለሁ
ይህን ፕሮግራም የምትከታተሉ. እባካችሁ ሰፕስክራፕ አድርጉ እባካችሁ እውነት ይህን መሳይ ትምህርት የተማራችሁ ሰፕስክራፕ አለማድረግ. ያሳፍራል
Woow i realy appriciate
እውነት አቶ አሸናፊ እወድሃለሁ በፍፁም ገልጪ ያላየሁትን የህይወት አንዱን ገፅ ባንተ እያለሁ ነው ክበርልኝ
Yhe ye ene Tyake nebr bezu sewoch endi beacher gize tesakaln enji milut for how long yehen neger endefjebachew ke yet birr endetgege mentione ayadrgum hulem ena kante melsun selagegut des belogal I’ll definitely attend your class by the time I back to Ethiopia.
በጣም እናመሰግናለን በጣም ራስን ማወቅ ምንድን ነው ቪዲዎ ቢሰሩልን በእርስዎ አረዳድ
አሸ በጣም ገራሚ impact ነው ግን ቀጣዩን ፖርት ቶሎ ቢለቀቅልን ምክንያቱም እኔ የምከታተልህ ጋምቤላ ሆኘ ነው
እየጠበኩ ነበር
መጥቼ ጉልበት ልሳም
እግዛብሄር ይስጥልን
አንድ ጥያቄ አለኝ ለምንድነው እንግሊዘኛ መፀሃፍትን ብቻ የምትጠቁሙን? እና ትርጉም ካለው በዛው ብታሳውቁን የርሶ መፃትም በብዛት እንግሊዘኛ ነው ለምን ኢትዮጵያውያን የተወሰኑ ናቸው እንግሊዘኛን የሚረዱት ነጮች የራሳቸው ብዙ እያለ እኛጋ ግን በጣት የምትቆጠሩ ናቹ እንደዛም ሆኖ ሚፃፈው በብዛት እንግሊዘኛ መጀመሪያ ብዙሃኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ቢቀየር ባይ ነኝ የነሱን መፃህፍትን እንክዋን ብተረጉሙልን አሁን የተተረጎሙት እንዳለ ሁኖ እና የግድ በሴሚናር ብቻ ሳይሆን በእንደዚም ብዙ ሰዎችን መርዳት ይቻላል በመጨረሻ እጅግ በጣም አሪፍ አቀራረብ በደንብ ገብቶኝ ነው ምሰማው ፍትፍት እያደረክ ነው ምታጎርሰን ምደግመውም ጊዜ አለ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
Min endmil alawkem betam bezu temihert new yagegnhut gin endat new passion mawek michalew pls
the power of believe የሚለውን ትምህርት ብትለቁልን