"በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ነበር የቀረው" የህይወት ክህሎት አሰልጣኝ አሸናፊ ታዬ - Midlife crisis// Dagi Show SE 5 EP 5

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 205

  • @menberepalmore7248
    @menberepalmore7248 2 роки тому +47

    “ከሁሉ አስቀድማችሁ ግን የእግዚአብሔርን መንግሥትና ጽድቁን እሹ፤ እነዚህ ሁሉ ይጨመሩላችኋል።”
    ‭‭ማቴዎስ‬ ‭6:33‬ ‭NASV‬‬

  • @addisken24
    @addisken24 2 роки тому +12

    ድንቅ የህይወት ትምህርት ነው።ነገር ግን በህይወታችን ውስጥ እግዚአብሔርን ያራቀና ሁሉንም ነገር በሰው ቁጥጥር ስር ማድረግ ይቻላል የሚል ስነልቦና እንዳይኖር መጠንቀቅ ያስፈልጋል።በህይወታችን ሁሉ እግዚአብሔር ን ማምለክና አካሄዳችንን ከእርሱ ጋር ማድረግ ከገንዘብ በላይ ሰላምና እርካታን እናተርፋለን።ስለዚህ ከእራሳችን ጥረት ጋራ እግዚአብሔርንም አጥብቀን እናምልክ።

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 2 роки тому +104

    የሰው ስኬቱ ከእግዚአብሔር ጋር አብሮ ሲጓዝ ነው ከእርሱ ውጭ ተቅበዝባዥ እና ታንከራታች መሆን ነው! ሰው በስልጠና፣ እነ ኦፕራ ያሉትን እና ፈረንጅ የፃፈውን መፀሃፍ ስላነበበ ህይወቱ አይለወጥም! ፊቱን ወደ ፈጠረው እግዚአብሔር ሲመልስ እና በእርሱ ሲያምን እና ተስፋ ሲያረገው ለተፈጠረለት አላማ መኖር ይጀምራል! እኔ በእዚህ መንገድ ነው ውጤታማ እና ስኬታማ የሆንኩት!!!

    • @muluken-z6l
      @muluken-z6l 2 роки тому +5

      በጥራቃ

    • @senaitamberber1349
      @senaitamberber1349 2 роки тому +4

      ክብር ይስጥልን!!!

    • @Shewa-jj3ts1bm5p
      @Shewa-jj3ts1bm5p 2 роки тому +32

      እግዚአብሔርን መከተል እምነት ነው አስፈላጊም ነው. አንቺ ይሄን የፃፍሽው ሰው ይጠቀምበታል ብለሽ ነው. ነጮችም የፃፉት ሰው ይጠቀምበታል ብለው ነው ሁላችንም የእግዚአብሔር ፍጡር ነን አንዱ ከአንዱ ተምሮ መለወጥ መደጋገፍ እንጂ እግዚአብሔን መተው አይደለም የያዝሽው ስልክ የሰው ስራ ነው ይሄን የምንሰራበት አዕምሮ ደግሞ ፈጣሪ ነው የፈጠረልን

    • @diboradibora
      @diboradibora 2 роки тому +2

      @@Shewa-jj3ts1bm5p በትክክል

    • @abovelimit153
      @abovelimit153 2 роки тому +3

      I think you have no idea what is like to be with God.. ,መጀመሪያ ለመማር እና ፈጣሪን በአንቺ ዉስጥ ለመቅመስ መንፈስሽን ክፍት አርጊው።

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 2 роки тому +16

    አቶ አሸናፊ ታዬ እጅግ በጣም የሚገርም የዘመናችን ድንቅ ሰው። ስለ አእምሮ በጥልቀት ትንታኔን መስጠት የሚችል እና ለህይወት ፍቱን የመፍትሔ አቅጣጫ ማሳየት የሚችል የእውቀት ዝግጅት ያደረገ አስገራሚ መምህር ነው አቶ አሸናፊ ታዬ በ IMPACT SEMINARS የዩትዩብ ቻናል ያገኙታል በነፃ የሴሚናር ትምርቶችን ይሰጣል subscribe አድርጉት። የዘመኔ ምርጥ ሰው አሸናፊ ታዬ።

    • @ንጋቶ
      @ንጋቶ 2 роки тому +1

      የመፅሀፍቶች ስም ካውክ ንገረኝ??

    • @NIKUTUBE1
      @NIKUTUBE1 2 роки тому +1

      @@ንጋቶ1) DREAM YOUR LIFE AND LIVE YOUR DREAM
      2) TRANSCENDING LIMITS
      3)OPERATE FROM YOUR WHOLE PERSON

    • @ንጋቶ
      @ንጋቶ 2 роки тому

      @@NIKUTUBE1 💞

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 2 роки тому +21

    This Man is a blessing for our nation! God bless you more brother Ashenafi!

  • @sofiad782
    @sofiad782 Рік тому +7

    ለዚህ ነው ሴትን ልጅ ማስተማር ማህበረሰቡን ማስተማር ነው ያሉት ረሱል አችን.
    እናመሰግናለን ዳጊ እንግዳ እያደረግሽ ለምታመጭን ሰወች ከተሞክሮቸው የምንማር ያድርገን

  • @demesegobena2201
    @demesegobena2201 Рік тому +3

    በጣም አመሠግናለሁ ። እጅግ አስተማሪ ዝግጅት ነው ።
    መምህር በጣም እናመሠግናለን ። ራሴን እንድመለከት ያባነነኝ ዝግጅት ነው ።

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 4 місяці тому

    አሽዬ አንተ በዘመኔ ያየሁህ የማትደገም ድንቅ ሰው ነህ አንተን መስማት ብቻውን ያስደስተኛል ብርክርክ በል🥰🥰🥰

  • @eliastadesse7478
    @eliastadesse7478 2 роки тому +20

    ዳጊዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ የምትጋብዣቸው ሰዎች ሁሉ ድንቅ ናቸው በተለይ ዲያቆን ሄኖክን ደጋግመሽ ብታቀርቢልን ደስ ይለናል !!! ጊዜ ከልተቸገረ

    • @muluwork8658
      @muluwork8658 2 роки тому +1

      _ዳጊዬ ተባረኪ

    • @romehop4978
      @romehop4978 2 роки тому +1

      Fantastic and agreat advice of life! Thank you 💕 so much for sharing your experience

    • @abebaendale1505
      @abebaendale1505 2 роки тому

      1111!a

  • @derbiebelay8063
    @derbiebelay8063 2 роки тому +7

    ዳጊየ ይሄንን መልአክ የሆነ ሰዉ 1000 ጊዜ ጋብዥልን

  • @yohannestefera6603
    @yohannestefera6603 2 роки тому +1

    ይህ በሰው ልጅ የሕይወት ውጣ ውረድ ፣_
    እድሜ ውሰጥ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነዉ ።አንችንም መምህሩንም ከልብ አመሰግናለሁ ።

  • @haymanotbelete5014
    @haymanotbelete5014 Рік тому +1

    ዳጊዬ አንቺ የብዞዎቻችን ማንቂያ ደወል ነሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ አቶ አሸናፊ ታዬ እግዚአብሔር ያክብርልን ከልብ እናመሰግናለን🙏

  • @kistetsuccessacademymedia
    @kistetsuccessacademymedia Рік тому +1

    በጣም የሚገርም ሰው ነው ደጋግመሽ ጋብዢው

  • @HawezaTube
    @HawezaTube 2 роки тому +4

    ምናለ መላው የሀገራችን ሚዲያዎች ዝባዝንኪውን በመለፍለፍ የሚያጠፉትን ወርቃማ ጊዜ የዚህ አይነት ትውልድ እና ሀገርን በሚጠቅሙ ጉዳዮች ላይ ቢጠመዱ

  • @alemalem5337
    @alemalem5337 Рік тому +1

    የመጀመሪያውን የመፀሃፉን ስም ብትነግሪን ለኛም ከጠቀመን

  • @saraberhane
    @saraberhane Рік тому +1

    Full of wisdom Ato Ashnafi God bless you brother Dagi thank you

  • @makeba7092
    @makeba7092 2 роки тому +1

    እርሶም ስለ እኔ የሚናገሩ ነው የመሠለኝ ዶክተር በትክክል እራሡ የኖረበት ሰው ሲገልፀዉ እንደዚህ ማስረዳት ይችላል ሌሎችንም ማዳን ይችላል ከሚገባው በላይ እራሴን አይቼበታለሁ ዶ/ር ቀጣይ ከምን መጀመር እዳለብኝ አስባለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተር ዳጊዬ አንችንም በጣም!!

  • @bezobezonesh5524
    @bezobezonesh5524 2 роки тому +1

    እኔ ለዚህ ሰው ምን ብዬ ማድነቅ እንዳለብኝ አቃተኝ ብቻ እድሜ ይስጠው እና ትውልድን የሚቀይር ያርገው ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👍👍👍

  • @makiamakia3834
    @makiamakia3834 2 роки тому +1

    ዳጊዬ ጀግና እና መልካም ሴት ነሽ እውድሻለው የኔ መልካም

  • @EthioForumExtra153
    @EthioForumExtra153 2 роки тому +6

    ሰማሑት የገባኚ ይመስለኛል ነገ ግን ረሳዋለው.
    ማለቴ ሁሌም እከታተለዋለው ዝግጂትሽን...
    ግን ምን ገባኚ መሰለሽ ዳጊዬ ለመለወጥ.........
    መ ጨ ከ ን !

    • @tizitayewmariam7625
      @tizitayewmariam7625 2 роки тому +2

      መጨከን ካስፈለገ ለትንሽ ጊዜ መጨከን ከዛ የማንነታችን አካል ይሆናል

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому

      ደምሩኝ።።

  • @ሰውመሆንዘራችንፍቅርሀይማ

    የእኔ ጀግና በርቺ ዳጊዬ እንዲህ ነው እንዳንቺ ያለውን ያብዛልን (ሰውማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋለት።)

  • @alemsegedfeleke149
    @alemsegedfeleke149 2 роки тому +1

    ጊዜውን የጠበቀ ግሩም እና እጅግ ጠቃሚ ዝግጅት ነው።

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 2 роки тому

    አቶ አሸናፊ ታዬ በጣም ምትሰጠው ትምህርት ጥሩ ነው ሰው የተፈጠረለትን አላማ ለማወቅ መፅሐፍ ቅዱስ ቢያነብ ሊያገኘው ይችላል ወይ?
    ሰው የተፈጠረው ከእርሱ በእነርሱ እና ለእርሱ ነው ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ስለዚህ አምላኩን ቢጠይቅና መፅሐፍ ቅዱስ ቢያነብ አያገአውም ወይ?
    እስቲ የአንተን ሀሳብ ብንሰማ?

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide Рік тому +1

    Thank you Dagi!!! I am so thankful to you!

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Рік тому

    ሁለት ባለ ልዩ ሥጦታ እንቁ ሠወች አሸ በጣም ነዉ የወደዲኩህ ባንተ እቀየራለሁ ብየ አሥባለሁ

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 2 роки тому

    በእውነት ድረስ የሚል ውይይት ነው እዴት ማግኘት ይቻላል

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 2 роки тому +1

    የሚገርም እይታ ነው ክበሩልን እናመስግናለን

  • @miheretteshome3634
    @miheretteshome3634 2 роки тому +2

    this is so powerful. thank you dagi and please invite him again

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 2 роки тому +1

    ምርጥ ዝግጅት! Thanks Dagi, u r the best!

  • @simesh4548
    @simesh4548 2 роки тому +2

    ሁለት ጊዜ ሰማሁት በረራ ላይ ሆኜ ሳይቀር:: ልድገመው እንዴ አሁንም? ድንቅ ዕይታ የሁሉ ሰው የህይወት ትግል የተዳሰሰበት ቤተክርስቲያን ሆኜ እንኳን እንደዚህ በንቃት ማዳመጤ ትዝአይለኝም
    ታንክስ ሁለታችሁም

  • @derra5358
    @derra5358 2 роки тому +1

    Speech that can change a life of man people

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 2 роки тому

    " ምንም ቢሆን መከታተልህን አትርሳ አጠግብህ ማን እንዳለ እስተውል ማን ምን ከየት ወዴት በሚገባ አስተውል ልክ እንደ ድመት ድመት በጣም አስተዋይ ናት "

  • @IsraelPMenbere
    @IsraelPMenbere 24 дні тому

    Many thanks! Very fruitful!

  • @tizitayewmariam7625
    @tizitayewmariam7625 2 роки тому +1

    Ato Ashenafe extremely amazing teacher. Thank you for what you doing. Thank you Dagi

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 2 роки тому

    " እራስህን መቆጣጠር Watch Your Self '

  • @selamalem777
    @selamalem777 2 роки тому +2

    I think this is going to be my turning point thank you

  • @ijaasalim813
    @ijaasalim813 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 2 роки тому +2

    ዝግጅቱ አማራኛ። አመሰግናለሁ። ሲልሽ አመሰግናለሁ አትይም። Thank you የሚለው የእንግሊዘኛ ቃል የሚያገለግለው እንግዶችሽን በእንግሊዘኛ ቃለ መጠይቅ ስታደርጊ ነው። ያለቦታው ቃላቱ ሲገባ የአማረኛ ቃላታችንን ላይ ክህደት ነው። ወይም የአማረኛ እውቀት እጥረት አለብሽ። ዝግጅትሽን እየወደድኩት ግን ጉራማይሌ የሆነ አፋዊ ልምድንድን ይዞ በመገናኛ። ላይ መውጣት። ይህንን አስተካክይ ብዬ እመክራለሁ።

  • @DBM651
    @DBM651 2 роки тому

    ዳጊ ፍቅር ሀይማኖታችን የምትይው ቃል አይመቸኝም። ፍቅር የሀይማኖት፣የእምነት መገለጫ እንጂ ፍቅር ሀይማኖታችን አይደለም።ሁላችንም የተለያየ ሀይማኖት አለን የምናመልከውም አምላክ እንደ ዶግማችን የአምልኮታችን የእምነታችን መገለጫ የሆነ ሀይማኖት አለን። ፍቅር የህይወት ማጣፈጫ ጨው ነው።ሁሉም ነገር ቢኖረን ፍቅር ከሌለን ግን ከንቱ ነን ይላል ቅዱስ ቃሉ። ፍቅር ሀይማኖታችን አይደለም።ምንአልባት አንች ሀይማኖት ከሌለሽ ግን መብትሽ ነው።በተረፈ አቶ አሸናፊ ድንቅ ሰው ነው።በጣም ጠቃሚ የአይምሮ ምግብን ነው የመገበን።በእኔ አመለካከት ኦፕራንና የአለም ሀብታሞችን ብቻ በመመልከትእነርሱን የህይወት ፍልስፍና መመሪያ ማድረግ ውስኑነት ነው። እግዚአብሔርን ከምንም በላይ የህይወታችን መመሪያ እናድርገው። ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም።እስቲ ቅዱስ ቃሉን ከህይወት ጋር አዛምዳችሁ ትውልዱን አስተምሩት።

  • @fekat_tube
    @fekat_tube 2 роки тому +8

    I can never get enough of his teachings!!! 🙏🏽

  • @kidyalemu7414
    @kidyalemu7414 2 роки тому +1

    Thanks a lot, great discussion!

  • @netsanetteshome1005
    @netsanetteshome1005 2 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ❤️🙏🏽

  • @beyenhagos1490
    @beyenhagos1490 2 роки тому

    እጂግ በጣም ኣስተማሪ በጣም እናመሰግናለን

  • @zeko-power
    @zeko-power 2 роки тому +5

    I suffered a lot in terms of wasting my time and energy to hide my internal issues with external major factors are
    mostly Religions, Poletics and Soccer match. Now a days I feel so so peaceful and grateful when i avoid those things.

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 2 роки тому +4

    The purpose of life is Happiness

  • @zaritutafara6926
    @zaritutafara6926 2 роки тому

    በጣም ምርጥ ትምህርት ሰጭ ነው እናመሰግናለን ዳጊ 🥰🥰🥰👍

  • @zeki8001
    @zeki8001 2 роки тому

    dagi betam enwedshalen betam tiru tiru sew eyakereblshin ketiyibet

  • @tigistaltaye4407
    @tigistaltaye4407 2 роки тому +1

    ዳጊ ሁሌም ምርጥ እንግዳ ምርጥ ሃሳብ 👍👍👍👌👌👌

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому

      ደምሩኝ።።

    • @ediltube4490
      @ediltube4490 2 роки тому

      @@keneanofficial4914 ፋራ!! እዚህጋ መጥታቹ ደምሩኝ

  • @alemeshete1467
    @alemeshete1467 2 роки тому

    ዳጊዬ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 2 роки тому

    ጥሩትምህርት ነው በርቱ።

  • @riseup1462
    @riseup1462 2 роки тому +2

    Thank you dear dagy for bringing such an amazing people.

  • @amanuelsahle1980
    @amanuelsahle1980 2 роки тому +2

    Thank you for sharing your thoughts it's very important for me or people who live in this kind of frustration

  • @mulukalayou3031
    @mulukalayou3031 2 роки тому

    (እጅግ በጣም ወሰኝና ወቅታዊ መልክት ነው:)ሁለታችሁንም ከልብ አመስግናለሁ::

  • @konjitaliwolie4736
    @konjitaliwolie4736 2 роки тому +1

    What a lesson thank you🙏🏾

  • @romanticmovierecap452
    @romanticmovierecap452 2 роки тому +1

    he was my lecturer , i proud of him

  • @tewdrosdebebe4056
    @tewdrosdebebe4056 2 роки тому

    ዳግማዊት ድንቅ ነሽ

  • @yeneclass
    @yeneclass 2 роки тому +8

    You can get Ashenafi's Seminars here - ua-cam.com/users/ImpactSeminars

  • @yewubdarmamo6641
    @yewubdarmamo6641 2 роки тому

    thanks Dagi and Ashu as well.God bless our country and all of us.

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 2 роки тому +1

    Big respect to Ato Ashenafi 🙏

  • @zelalemtessema8579
    @zelalemtessema8579 2 роки тому

    እጂግ ጠቃሚ ምክር ነው በጣም ተምሬበታለሁ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @solomontadesse9321
    @solomontadesse9321 2 роки тому

    ዳጊ በጣም ነው የምወድሽ

  • @greensceneenergyplc2438
    @greensceneenergyplc2438 Рік тому

    Thank you for sharing and you both are a great cause for Change

  • @haymihaymi4630
    @haymihaymi4630 Рік тому

    Betam yemegerm nw Dagiye tnx u

  • @HW-rz8hc
    @HW-rz8hc 2 роки тому

    Excellently stated thank you so much

  • @Musiclayricbyribka
    @Musiclayricbyribka 2 роки тому

    Ato Ashenafi Taye Thank you 🙏

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 2 роки тому

    ምርጥ የአይምሮ ምግብ!

  • @lueal30
    @lueal30 2 роки тому

    Enamesegnalen endit new maggnet mnchlehu botaw meten meketatel manchl lila menged kale please ngerugn

  • @asratgeb5465
    @asratgeb5465 2 роки тому

    This is amazing Experience. Thank you so very much for sharing with us as always.🙏🙏❤❤

  • @edenbeletel3032
    @edenbeletel3032 2 роки тому

    Tmhrtochihn antgbwm er betam enmzgbalen,kzih belay tbeb yibzalh darchah yisfa wudu memhrachn🙏🔥🙌

  • @accordingtofrye514
    @accordingtofrye514 2 роки тому +1

    እሱ እየተናገረ ባታቃሪጪው ጥሩ ነበር

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 2 роки тому

    በጣም ትልቅ ትምህርት

  • @jibreljemal6360
    @jibreljemal6360 2 роки тому +2

    That is amazing talk show , a lot of us learn for this show if we listen carefully

  • @lula_009
    @lula_009 2 роки тому +2

    ቢሰሙት ቢሰሙት የማይሰለች የወንድም ኣሼ ትምህርት

  • @abbacaali8523
    @abbacaali8523 2 роки тому

    I swear to God this Dude is extraordinary gentlemen

  • @ephremalemayehu3750
    @ephremalemayehu3750 2 роки тому +3

    ዳጊ! ቂም ነገር አቅራቢ ነሽ
    የማይሰለች አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም
    እናመሰግናለን

  • @fentaye4760
    @fentaye4760 Рік тому

    Let GOD bless you, our famous men.

  • @yw4039
    @yw4039 2 роки тому +1

    Thanks dagi 🤗 it was a very informative & educational conversation.

  • @ሰሚርዮሐን
    @ሰሚርዮሐን Рік тому +1

    The question should be what's the challenge during reprogram subconscious mind and how can we sustain on progress til we reach to desire goal. .thank you anyways

  • @behailulemma4529
    @behailulemma4529 Рік тому

    The best show because it is very essential for every one .

  • @samitoo7216
    @samitoo7216 2 роки тому

    God bless you guys...Dagi ....Ashenafi

  • @dawitmezemir5934
    @dawitmezemir5934 2 роки тому

    Dagi you are brave enough to rise such insightful topics. Thank you for this!

  • @temethtube6129
    @temethtube6129 2 роки тому

    Dagi, thank you so much. The case is a very exciting for all of us.

  • @fasikaasfaw3872
    @fasikaasfaw3872 Рік тому

    You bast thanks you 🙏

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 роки тому

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @TheBootRoom623
    @TheBootRoom623 2 роки тому

    Finally I got my tv show you are great dagi keep it up

  • @yonasmolla3291
    @yonasmolla3291 2 роки тому +1

    It would be nice if you can introduce some
    about your guests background and achievements. it feels like you begin from the middle.. thanks

  • @mesis.h.d.s.k8157
    @mesis.h.d.s.k8157 2 роки тому

    ስለ መልካምነትሽ በጣም አመሰግናለሁ በነፃ ሰጠሁ ያለውን መፅሐፍ ስምና እንዴትስ አግኝቶ መጠቀም ይቻለል እባክሽ?

    • @AYeneneh
      @AYeneneh 2 роки тому +1

      I think the book he mentioned about is " the seven habits of highly Effective people" by Steven Covey

  • @haphtom
    @haphtom 2 роки тому +1

    enamesegnalen.memhr

  • @brookbrook3083
    @brookbrook3083 2 роки тому

    Dagi I am always gratefully for u you are amazing keep it up berchilin enewadeshalen also Ato ashenafi taye I have no words for him I can say only god bless u & tnx dagiya for ur excellent program &u!!!

  • @nebiuhabitamu8984
    @nebiuhabitamu8984 2 роки тому +1

    Dagi bexam nw yemwodsh bexam Ene anch show lay keribe bexam bizu tiyakewochn anchin mexeyek Efeligalewu bexam nw mifeligwu betalay anchn

  • @ermiasbunaro
    @ermiasbunaro 2 роки тому

    Thanks Dagi. Awesome topic and guest

  • @meseretseifu3637
    @meseretseifu3637 2 роки тому

    I know now what is going on in my life .now its easy to solve the problem

  • @akiwt9177
    @akiwt9177 2 роки тому

    Thanks Dagi.

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen 2 роки тому

    Wow thank you so much both of you 💗 it's very important point 👉 God bless you both 😊

  • @jitudereje6700
    @jitudereje6700 2 роки тому

    በድጋሚ ብታቀርቡልን

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 2 роки тому

    Thank you Dagmawit!

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 2 роки тому

    Very Powerful 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥Thank you so much for sharing 🙏🏽

  • @selamalem777
    @selamalem777 2 роки тому

    Betam practical yehone temehert new abzagnaw Anki negn yemil sew hasabawi neger new yemiyaweran erso gen geletse argew wede meret aweredew selenegerun amesegenalew

  • @meskimeski5419
    @meskimeski5419 2 роки тому

    thank you !!!

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 2 роки тому

    " ይቅርታ ከሚጠይቁ ይቅርታ የማይጠይቁ ይበዛሉ ዋናው አስተሳሰብ "