Alemneh wase

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • Alemneh wase #የኢራኑ ተ/ው/ሚ ባገሪ "እስራኤል ከእስላማዊት ሪፐብሊክ ኢራንጋር የመዋጋት #አቅምም ሆነ #ፅናት የላትም!" ይላሉ!!Alemneh wase #የኢራኑ ተ/ው/ሚ ባገሪ "እስራኤል ከእስላማዊት ሪፐብሊክ ኢራንጋር የመዋጋት #አቅምም ሆነ #ፅናት የላትም!" ይላሉ!!

КОМЕНТАРІ • 170

  • @thomasmatiows5110
    @thomasmatiows5110 Місяць тому +9

    እግዚአብሔር አምላክ ቁጣክን አብርደው ዓለም ክፍት ላይ ናት😢

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Місяць тому +1

      አሜን አሜን

    • @misganawmoges
      @misganawmoges Місяць тому

      @@meseretdibabe8020 አሜን አሜን። ስላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን

  • @adugna2835
    @adugna2835 Місяць тому +9

    አለምነህ ከጓደኛህ ጋር ያለህ ቅብብሎሽና መከባበር ደስ ይላል በርቱ ❤❤❤

  • @BelayBelaw-t6h
    @BelayBelaw-t6h Місяць тому +8

    አለም አድናቅህ ነኝ ከአእስራኤል ፀልዩልን ለሰላማችን

    • @workubirhane1945
      @workubirhane1945 Місяць тому +4

      Yes Yesssss
      My Praye Always For ISRAELLLLLLLLL Jerusalem's 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🎶🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Місяць тому +2

      አሜን አሜን

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Місяць тому +2

      @@BelayBelaw-t6h እንፀልያለን የእስራኤል ቅዱስ ይረዳናል እስራኤልን ያድናል

  • @saad6456
    @saad6456 Місяць тому +4

    አለምነህ ዋሴ ምርጥ ትንተና ምርጥ እቀራረብ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Місяць тому +9

    እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ ማንም ምንም ይበል እኛ ግን ሉአላዊዉ አምላክ የእስራኤል ጠባቂ እንደሆነ እናምናለን በዚህም በዚያም ለእስራኤል ሰላም ይሁን

    • @mohammednurhassen-eq1qe
      @mohammednurhassen-eq1qe Місяць тому +1

      ወሬ ነው እስራኤል እሳት ነው የሚጠብቃት የምን ፈጣሪ ይጠብቃታል

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 Місяць тому +1

      አባቴ አጎቶችህ እኮ ስንቴ ሊያጠፏት ሞክረው አይደለም ዛሬ ትላንትም አልቻሏትም ግን ግን ግዙፍና አስፈሪ የነበሩ የአረብ አገር መሪዎች እና ጦሮች ግን አፈር ከድሜ በልተው ጠፍተዋል እሷ ግን በዚህ ሁሉ ከበባ ውስጥ ሆና አለች ትኖራለች

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 Місяць тому

      ወራዳ ጫታም ሙስሊም😂😂😂​@@mohammednurhassen-eq1qe

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d Місяць тому

      ​@@mesfintesma6289ሰካራሞች መቼስ ሰክረህ ትቦ ስር ወድቀህ ነው ያለሀው 😂😂😂😂

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 Місяць тому

      ​@MunaEbrahim-አንተ እርኩስ ቦርኮ ሙስሊም ፋንድጊያ ሙስሊም ቢንጫጫጫጫጫ በአንድ ሙቀጫጫጫጫጫ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂l5d

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 Місяць тому +4

    ልቅምና ቁልጭ ያለ ትንተና ። ሰላም ለኡለማችን ይሁን ።

  • @zerilapac
    @zerilapac Місяць тому +1

    ሰላም ዉዶች ❤ ሁሌም እዉነታን ስለምታቀአርቡልን እናመሰግናለን ❤

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j Місяць тому +5

    ኢራን ሆነ ማንኛቸውም ፈሳም ናቸው መቼም አያደርጉትም ምክንያቱም መጥፊያቸው እንደሆነ ያውቃሉ

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x Місяць тому +4

    ኢራን እራሷ የእስራኤልን አቅም አላወቀቻትም

  • @bateldamte
    @bateldamte Місяць тому +3

    ሰላም ለሁሉም😢😢😢

  • @B2D3
    @B2D3 Місяць тому +2

    ዋሴ አለም ምርጥ ሰው👌👌🙏

  • @godadawmelkie4809
    @godadawmelkie4809 Місяць тому

    ምርጥ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ ለሙያው ታማኝ ያለ ወገናዊነት እውነታውን ለህዝብ የሚያሳውቅ ። ንጥር ጋዜጥኛ እንወድሃለን

  • @user-qq8cu5if3d
    @user-qq8cu5if3d Місяць тому +2

    ሰላም አለምነህ ዋሴ ሰላምና ጤናውን እመኝልሃለሁ።
    ከተለያዩ ሚዲያዎች የምታገኘውን ዜና እንደምታቀርብ ሁሉም Ander Stand ማደረግ ያለበት ይመስለኛል።

  • @All.don2024
    @All.don2024 Місяць тому +4

    እስራኤል የመጀመሪያዋ አደለም። ደጋግማ ኢራን ውስጥ የ ኢራንን የኒውክሊር ሰሪዎች ፕሮፌሰሮች እና ባስልጠ‍ኣኖች ጄነራሎች ገድላለች። ኢራንም ምንም መልሳ የምታዉቀዉ ነገር የለም። አታካብዱ 😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Місяць тому +2

    በርታ

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Місяць тому +1

    ❤❤❤❤🎉

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 Місяць тому +4

    🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🦁🦁🦁🦁💦💦💦💦🙏🙏🙏🙏🙏🙏🖤♥️🤍🖤♥️🤍🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🤜🤜🤜🤜🤜🤜🤜🤛🤛🤛🤛🤛
    Yane Anbasa Iwadishalew Yane Ashanafi 🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪

  • @ElihamAya
    @ElihamAya Місяць тому +2

    ሲጀመር ያንድ ወገን መረጃ መስማትና ማቅረብ እንደዚህ በ2 ሰአት ልዩነት የተለያየ ዜና ለማቅረብ ትገደዳለህ ።እባክህ አለም አንተን መምከር ቢከብድም መረጃህ ያንድ ወገን አይሁን ።

  • @getnetzemo6094
    @getnetzemo6094 Місяць тому +7

    ወሬማ ሁሌም ያወራሉ ግን ተግባር የለም እስራኤል በተግባር እንጅ በወሬ አታምንም ስራዋን ሰርታም አደረግሁ አትልም ድንቅ እስራኤል❤

  • @jemaladem6714
    @jemaladem6714 Місяць тому +3

    Yes he is right America batagzat Israel bichawa mnm atargm

  • @BuzeDiriba-d6l
    @BuzeDiriba-d6l Місяць тому +1

    Enamsegnalen

  • @AbdiAgood
    @AbdiAgood Місяць тому +1

    😢😂❤❤😢❤❤❤😢❤😢❤❤
    Alemneh wase ❤❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Місяць тому +1

    እ ና መ ስ ግ ና ለ ን❤❤❤❤❤❤

  • @user-nr3bx5bq9d
    @user-nr3bx5bq9d Місяць тому +2

    Go ahead! You are ok

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 Місяць тому +1

    Journalist Alemneh Wasse And Isayas Tinafiqanyalachuw Idimena Kana Xena 🎶🎶💦💦💦💦🙏🙏🤲🤲🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @zerilapac
    @zerilapac Місяць тому +1

    በጣም የሚገርመው ምን አይነት ጨለምተንነት ነው ግን አንድን ሀገር እስከኔ ህዝቡ ማጥፋት ነው ብሎ በ ፖሊሲ ደረጃ. ግን እነሱ ሳይሆኑ ያነበቡት መፃፉ ነው እንዲህ ያላቸው. ያሳዝናሉ 😔😔

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 Місяць тому +1

      እነሱ ይጠፉሉ እነዚህ አይሲሶች

  • @sumeyahabib2010
    @sumeyahabib2010 Місяць тому +6

    ድል ለፍልስጤም ሽንፈት ለወራሪዋ እስራኤል

    • @w.h167
      @w.h167 Місяць тому +1

      ፍልስጤም የምትባል እገር የለችም😂😂 ከአረቦች የተውጣጡ እስራኤልን እጥፍተን አገር እንሆናለን የሚሉ የአረፋት ጀሌዎች ናቸው!

    • @Dont-k3j
      @Dont-k3j Місяць тому +2

      እስራኤል እኮ ትለያለች ጀግና ሀገር ነች እነዚህ የጉድጓድ አይጦች አንድ በአንድ ጨረሰቻቸው ወደ ፊትም አትለቃቸውም አጥፍታቸው ትጠፋለች እንጂ አትለቃቸውም አረፈው ካልተቀመጡ

    • @user-qd3cd7pe9x
      @user-qd3cd7pe9x Місяць тому +1

      እስልምና በወረራ መስሎኝ የተስፋፋው 😂😂

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Місяць тому +1

    😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke Місяць тому +17

    ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች

    • @jemaladem6714
      @jemaladem6714 Місяць тому

      Tshetaleh shawer shawer shawer mewsed alebh

    • @TamaneZeleke
      @TamaneZeleke Місяць тому

      @@jemaladem6714 ቡዳ

    • @ansaarabdulla33
      @ansaarabdulla33 Місяць тому +1

      አንተ ፈላሻ እግዛብሄር ህፃናትን ፍጁ ይላል እንዴ?

    • @AhelamSied-zk7nq
      @AhelamSied-zk7nq Місяць тому +2

      Mane eneamelew gen endewe mene maletesh new y naziyase miskin b beatachewe ymimotute ymane nachew??

    • @user-rx1wc8zs9o
      @user-rx1wc8zs9o Місяць тому +1

      ወገንታኝነት ለማንም አይጠቅምም

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk Місяць тому +3

    ኢራን! ምላስ ብቻ ምን😅 ምኝታ ቤቱ ድረስ አፍንጫቹ ሥር መተው ጠላቶቻቸውን ድባቅ መተዋቸዋል። ለነገሩ ህዝቡን ለማረጋጋት ይመስላል።

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 Місяць тому

      በ 7 መንገድ አርብ ይመጣል እሰራኤል በአንድ መንገድ ትመልሳቸው አለች

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 Місяць тому +1

    አለምየ አንድ ያልተናገርከው ነገር እሰራኤል የሀያ ሲንዋር የት እንደለ ታውቃለች ግን የተደበቀበት ቦታ የቀሩ የተጠለፈትን እሰረኞች አቅፍ እንደ ደሮ ጫጩት ይዛቸዋል ምክኒያቱም እሰራኤል ለዜጎቿ ሰትል እንደማትገለው ሰለወቀ እነሱን ይዞ ነው አሁን ዋሻ ተቀብሮ ያለ
    ለዚህ እሰራኤል አትገለውም በአሁኑ ሰአት ደግሞ እንሰማማ እያለ ነው ወጦ መጥፉት ይፈልጋል የተገቱት ሰወጡ እቅዱ ይህ ነው
    ከተለቀቁ በጛላ ግን እሰራኤል የትም ቢሄድ ትገለው አለች አሰታውሱ

  • @fuliotesfaye5207
    @fuliotesfaye5207 Місяць тому +1

    God

  • @user-xy6bh9ex9h
    @user-xy6bh9ex9h Місяць тому +2

    ያህያ ሲንዋር የሁሉም ሙስሊሞች ምርጫ ነው::

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 Місяць тому

      ጠብቂ ሞቱን ትሰማላችሁ በቅርቡ
      ዛሬ ከመሬት ገደል ተቀብሮ 200 በላይ ታጋቾችን ይዞ እንደትገድለው እሰራኤል ነው ያለው

  • @AserTeklu
    @AserTeklu Місяць тому

    መቼም እቺ ጨካኝ ኣራጅ ቆራጭ ኢስራኤል የምትባል ኣገር ከኣለም ካርታ ምትፋቅበት ግዜ እየቀረበ ይመስላል።ፈጣሪ የኢስራኤል መቅዘፍትና መጥፋቷን ያፋጥንልን! ኣሜን

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 Місяць тому

      አንተንና መሰሎችህን ከዚህ አለም ያጥፉህ አንተ ገርድ ዲቃላ እሰራኤል አሁንም ወደፊትም ትኖራለች ይንኳት በጛላ እንደ ሀማሰ በአለም አቀፍ እየየ ትላለች ያኔ ሂደህ እሪሳ ትለቀወማለህ ዶማ

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 Місяць тому +1

    Iran westeshen mermri!!!

  • @aviayanaw4167
    @aviayanaw4167 Місяць тому +2

    ለቢቢ ኢራንን ለማጥቃት ከዚህ የለበለጠ ምቹ ጊዜ የለም

  • @user-uw6fn4rz9p
    @user-uw6fn4rz9p Місяць тому

    ‘It is not what the Gentiles are saying, but what the Jews are doing that matters’’ David Bengorion

  • @user-tt2id7ow9m
    @user-tt2id7ow9m Місяць тому

    ዓለምነህ፥እስራኤል ድንብርብሩን አውጥታ ባደነገዘችው የመሃከለኛው ምሥራቅ ጉዳይ የጧፍ መብራት ነህ!

  • @zelalemmahariw2413
    @zelalemmahariw2413 Місяць тому +5

    ይላሉ ግን አይሞክሯትም በጭራሽ

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 Місяць тому

    Iran leraso strtejy setele beyebotawe tetakwech tastatekalch Yalebelzya Suni Muslemuch Ayasekemtuatem Bedenbe Tenkeka tawekakch!!

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 Місяць тому

    Iran westeshen Mermri!!

  • @BuzeDiriba-d6l
    @BuzeDiriba-d6l Місяць тому

    Enamesgnalew

  • @AbotaBeleto
    @AbotaBeleto Місяць тому +1

    ተግባር እንደ ንግግር ቢሆን አረቦች እስራኤልን በዋጡ

    • @user-qd3cd7pe9x
      @user-qd3cd7pe9x Місяць тому

      ሌላው እንደነሱ መሀይም መስሏቸው እኮ ነው ሚቀባጥሩት😂😂 አለም ካልጠፋች እስራኤል አጠፋም 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 Місяць тому

      😂😂😂😂 ድሮ እኮ ነው ያጠፉት በወሬ😂😂😂

  • @elizabethengeda5638
    @elizabethengeda5638 Місяць тому +1

    አለም ነህ! አንዳንድ አበሾች ለሚሰጡህ ያላዋቂ ትችታቸዉን who cares you are a professional 👍💯♥️🌹ማንም ስሜትም አይሰጠዉ።🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 Місяць тому

    " ወፍማ አለ" ትላንት ያልኩት ይኅንን ነበር።

  • @user-oy9mw6pl1w
    @user-oy9mw6pl1w Місяць тому

    የረኢሲን ግድያነውየምትበቀለው

  • @granulalarmok3209
    @granulalarmok3209 Місяць тому +1

    አረቦች ወሬ ፣ስድብ ፣ጉራ ባህላቸው ነው ኬሚካል አሊ የተባለውን የኢራቅ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ያስታውሰናል፤

  • @abbbbbb2778
    @abbbbbb2778 Місяць тому +1

    Betikikil Ke Iran Gar Balans Madreg Atchilim

  • @hadgutemu
    @hadgutemu Місяць тому +6

    ኢራን አሸባሪ አገር

  • @mesfintesma6289
    @mesfintesma6289 Місяць тому +7

    ሙስሊም ቢንጫጫጫጫጫ በአንድ ሙቀጫጫጫጫጫ😂😂😂😂😂

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Місяць тому

      ለአለም ስላም ይሁን

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 Місяць тому +1

      ​@@meseretdibabe8020ምን ሰላም አላቸው እነዚህ ቂጥ ኮርኳሪ ሙስሊሞች😂😂😂

  • @user-oy9mw6pl1w
    @user-oy9mw6pl1w Місяць тому

    እብሬዝዳታንበቀልነውየምትበቀለው

  • @rozarez9319
    @rozarez9319 Місяць тому

    ምን አገባን እኛ ስለነሱ አሁን😂 የመከራ ሀብታም ነን እኮ እኛ ለራሳችን አደል:: አበሽ ቼ ፈረሴ ጦርነት

  • @endrishussen324
    @endrishussen324 Місяць тому +5

    ናታኒያሁ የለየት እብድ ነው።ሕጻናትን ኢላማ ያደርጋል። መጠለያዎች ያወድማል። ልኡላዊነት የማይደፈር የሀገሮች ክብር ነው።ከዚህ አለም የሚማረው ዘላንነትን ነው።ሌላው ወገን የቻለ ወቅት ያለዩልይታ ነውር እንዲፈጽም እውቅና ይሰጣል። የኢራኖች ሁኔታ ለምጣዱ ሲባል አይጧ ትለፍ ነውና ነው እጅ ጠባቧን የእስራኢልን ምድር ያለምንም እረፍት 48 ሰአት መደብደብ ማንደድ ምድራዊ ገሀነም መድረግ የምትችል ሀገር ናት።የጥፈት ቴክኖሎጅ ከመከለከል ቴክኖሎጂ በዝቅተኛ ወጭ የሚፈጸም ተግባር ሆኗል።ሕሊና ካልዳኘው በስተቀር።

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 Місяць тому +1

      አንተ አራጅ ትልቅ እብድ አንተነህ 😂😂😂

    • @EThiopia765
      @EThiopia765 Місяць тому +1

      እሥራኢልትጠፍለችእሻአለህ

    • @user-qd3cd7pe9x
      @user-qd3cd7pe9x Місяць тому

      ​@@EThiopia765 ማን ስልጣን ሰቷት ነው እስራኤልን ምታጠፋው😂😂 ደሞ ኢሻላህ ትላለህ😂😂

    • @user-qd3cd7pe9x
      @user-qd3cd7pe9x Місяць тому

      ​@@EThiopia765 ማን ስልጣን ሰቷት ነው እስራኤልን ምታጠፋው😂😂 ደሞ ኢሻላህ ትላለህ😂😂

    • @user-qd3cd7pe9x
      @user-qd3cd7pe9x Місяць тому

      እሱን ሂድና ለ ሀማስ አስተምር እነሱ ናቹው ህሊና የሌላቸው ደንቆሮዎች። ሴት በ ቡድን የደፈሩ አራጆች።
      ደሞ ለምጣዱ ምናምን ብለህ ትተርታለህ😂 48 ሰዓት😂😂😂 ወግወጉን ይዘሽዋል እ😂😂 አንጭጭ

  • @misganawmoges
    @misganawmoges Місяць тому

    ድል ለእስራኤል ይሁን ውድመት ሳያውቁ ያውቁ መስሎአቸው ለሚዘባርቁ ስዎች ምኞታቸውን እግዚአብሔር ይፍፅምላቸው ድል ለእስራኤል ልጆች ይሁን
    ድል ለእስራኤል ይሁን ሞት ለሟርተኛ ይሁን

    • @EThiopia765
      @EThiopia765 Місяць тому

      ሞርታኞችእሥራኢልናትሞትለሥራኢል

    • @misganawmoges
      @misganawmoges Місяць тому

      @@EThiopia765 ድል ለእስራኤል ይሁን ውድመት ለእናዳንተ አይነቱ
      እኛ አንሻልም ነበር ከአርቦቹ ድንኮሮ ነገር

  • @user-gt1cb4sg5p
    @user-gt1cb4sg5p Місяць тому

    ሁሌም ፏከራ ነው 🇮🇱🇮🇱

  • @legese103
    @legese103 Місяць тому +9

    አሸባሪ እሰላም በለው ከተፈለገ እሱም ይወገዳል😂
    ድል ለእስራኤል ህዝብ❤❤❤

    • @jemaladem6714
      @jemaladem6714 Місяць тому

      Ante dngayras shintam

    • @TiyaTiya-tz6wf
      @TiyaTiya-tz6wf Місяць тому +2

      ከንቱ አንቺ ወይም አንተ አይሁድ ነክ ነሽ ለክረስትያንም ምህረት እንደሌለው አይገባቹም😂😂😂

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Місяць тому +1

      እስላም ተብሎ ስላም የለም ሁሌም እንዳሽበሩ

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 Місяць тому

      ​@@jemaladem6714አንተ ድንጋይ አምላኪ ሙስሊም😂😂😂

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 Місяць тому

      ​@@ruhamabarkot4802ተክክል

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 Місяць тому +1

    ኢሳያስ አሽቃባጭ ነው

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j Місяць тому +2

    የቱዋ ኢራን የጉድጓድ አይጦች ናቸው እኮ ፊት ለፊት ከእስራኤል ጋር መቼም አይዋጉም እንደለመዱት ህዝባቸው ሀገራቸው ያስፈጃሉ በጉድጓድ ተደብቀው እስራኤል እኮ አደገኛ ሀገር ነች

  • @user-jg4yd7hh7c
    @user-jg4yd7hh7c Місяць тому

    ኢሳይያስ ትንታኔ ሲወድ

  • @mamo161
    @mamo161 Місяць тому

    ኢራን የምትጠፋበት ዘመን ተቃርቧል

  • @user-oy9mw6pl1w
    @user-oy9mw6pl1w 27 днів тому

    ኢራን አትጠራጠሩ እሄንንበቅል መበቀልተቻልች ኒኩረል ታጥቃለሽማለትነው

  • @abdulwasihassen9441
    @abdulwasihassen9441 Місяць тому

    ኢራን ያለችው ትክክል ነው ትንሹን ሀማስ ለመግጠም እኮ አሜሪካ ፈረንሳይ እንግሊዝ እና ሌሎችም ተጋግዘው ነው

    • @user-qd3cd7pe9x
      @user-qd3cd7pe9x Місяць тому

      አውይ እውይ ምንድን ነው እሹ😂😂 ቆይ ደደብ ነው እንዴ ሚመስላቹ ሌላው ሰው😂😂 ዝም በል እስኪ አዘባርቅ

  • @letssaveamhara936
    @letssaveamhara936 Місяць тому

    የኢራኑ አዲሱ ፕሬዝዳንት ለሞሳድ ሊሰራ ይችላል nobody knows

  • @user-vi5kk1yq6r
    @user-vi5kk1yq6r Місяць тому

    ኢራንእስራኢልሙሉለሙሉማደምአለባት

    • @w.h167
      @w.h167 Місяць тому +2

      የኢራን አንብር እንብር ማለት መጥፊያዋ ጊዜ ደርሷል😂😂😂

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 Місяць тому

      ዜሮ መሀይም😂😂😂

  • @AhelamSied-zk7nq
    @AhelamSied-zk7nq Місяць тому

    Kmedergetse yateffat enzihe erkusoch y Gaza deme yefaredachew y netshuhan deme yefaredachew

    • @user-qd3cd7pe9x
      @user-qd3cd7pe9x Місяць тому

      አረብ እስከዛሬ ለሰራው በደልም ይፈረድበት።

  • @BurokAyalehu
    @BurokAyalehu Місяць тому

    We are tired of hearin the caword Iranian warning

  • @anuyemesilej90
    @anuyemesilej90 Місяць тому

    የልብ ልብ ተሰምቶቸዋል ትላለክ እንዴ አንተ ግን ሳስብክ ከኔታኒያሆ የባስክ ገዳይ ነክ

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 Місяць тому

    የፈሪ ወሬዎች እንዲህ ነው የአረብና የሙስሊም መሪዎች ከቀዶ ፉከራ ያለፈ ምንም አያደርጉም ከእስራኤል የሚሰነዘረውን በሚገባ ስለሚያውቁ ነው

  • @Kalkdanmanamew
    @Kalkdanmanamew Місяць тому

    እና አዝነህ ትተሃትኝ ነው ?

  • @sumeyahabib2010
    @sumeyahabib2010 Місяць тому

    ለነገሩ አይፈረድብህም ያንተን ፈጣሪ በቅጡ እንጨት የቀረቀሩ ስለሆኑ 🐄 ያነስክ ሕልና የለህም

  • @amengetsonjuses7598
    @amengetsonjuses7598 Місяць тому

    አትጠራጠሩ ይሄ የሀሳብ ቅየራ ሩስያ በዩክሬን ወታደሮች ድንበሯ ባልተለመደ መልኩ በመደፈሩ ፑቲን ሀሣባቸውን ስለቀየሩ ኢራውያኑንም አጃገኗቸው

  • @user-qd3cd7pe9x
    @user-qd3cd7pe9x Місяць тому

    አረቦችዬ እናንተ እስራኤልን የማጥፋት ስልጣኑም አቅምም የላቹም!! ፍላጎት ብቻ ነው ያላቹ😂😂 ይሄ የማጥፋት እብደት ደሞ እራሳቹን ነው የጎዳው። ሊቢያ፣ ሶሪያ፣ የመን፣ ሶማሊያ፣ኢራቅ የወደሙት በራሳቹ ነው።

  • @bahirunessiru2595
    @bahirunessiru2595 Місяць тому

    The most ridiculous part of the story is Yahya Sinwar still operating from gaza! 😂

  • @user-iw9te7rs3r
    @user-iw9te7rs3r Місяць тому

    ወሬ ብቻ።

  • @AmusedBobsleigh-ou3ot
    @AmusedBobsleigh-ou3ot Місяць тому

    ሰላም አሌክሶ እየፋመ እዬጋመ እንዳዲስ በመጣው ዩክሬይን ራሻ ጦርነት ላይ ስላለው ሁናቴ ማብራሪያ እና ዘገባ መስጠት አቁመሃል

  • @bahredinibrahim3486
    @bahredinibrahim3486 Місяць тому

    አንተ የፅዮናዊያን አሸርጋጅ 👎

  • @fiseha8714
    @fiseha8714 Місяць тому

    እቺ የአሜሪካ አሽከር ያለአሜሪካ ምንም ናት

  • @lakachewmulu3977
    @lakachewmulu3977 Місяць тому

    ኢራን ለምትዝተው ዛቻ እና ጉራ ብታቆም ይሻላታል ካልተወች እና ካላረፈች እስራኤል ምላሿ የከፋ ይሆናል ያም ሆነ ይህ እስራኤል
    በአንድ አምላኳ ታኝናለች

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 Місяць тому

      ኢራን እንደ ጋዛ መፈራረስ አለባት😂

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d Місяць тому

      ​@@mesfintesma6289 የሙስሊም ሀገር ማፍረስ የሙስሊም ደም ማፍሰስ ልማዳቹ ነው ምድረ የሁዲ ትንሽ ብቻ ታገሱ ያፈሰሳቹት ደም ጎርፍ ሆኖ ይወስዳቹሀል 😂😂😂😂

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d Місяць тому +1

      አቤት አቤት እስራኤሎች ሲጀመር በፈጣሪ የካዱ የህፃን ደም ጠጪ ሀገር ናት ምንዋ ነው ፂዎን 😂😂

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 Місяць тому

      ​@@MunaEbrahim-l5dእሱን ስትገረገፍ ታወራዋለህ አንተ ቡጀሊያም ምቀኛ😂😂😂

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 Місяць тому

      ደግነቱ ሙስሊም ከሰው በታች ነው አክሎ ያሳንሳችሁ እናንተ ነቀርሳዎች😂😂😂😂😂​@@MunaEbrahim-l5d

  • @TiyaTiya-tz6wf
    @TiyaTiya-tz6wf Місяць тому

    እናቃለን ጋዜጠኛ ማለት ጨው ቅመማ ቅመም እንዲጣፍጥልክ ኮረሪማ በተን ታደረግበት አለክ እስራኤል መደገፍክ ቀንስ እስራኤል የሰው ደም ትመጣለች😢

  • @Sitsehanabile
    @Sitsehanabile Місяць тому

    እንደው በዚህ እድሜህ በሰውነትህ መዝረክረክ በከንደበትህ መንተባተብ ያስፈልግህ ነበር? ሀገርህ በረሀብ በጦርነት እየታመሰች ኑሮ ጣሪያ ደርሶ የሀገርህን አትተነትንም? ምን ዓይነት የደነዘዘ ዘመን ነው? ለመሆኑ የት ነው ያለኸው ይሆን?

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 Місяць тому

    ዝንጀሮ ሁላ😂

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 Місяць тому

      ጫታም ሙስሊም😂😂😂

    • @user-qd3cd7pe9x
      @user-qd3cd7pe9x Місяць тому

      እከክ 😂😂😂

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 Місяць тому

      @@mesfintesma6289 ሳሙና ሳይቅር የተስራብት ማነው ፍላሹ

  • @BuzeDiriba-d6l
    @BuzeDiriba-d6l Місяць тому

    Enamsegnalen

  • @binyamhaile9157
    @binyamhaile9157 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @All.don2024
    @All.don2024 Місяць тому +2

    እስራኤል የመጀመሪያዋ አደለም። ደጋግማ ኢራን ውስጥ የ ኢራንን የኒውክሊር ሰሪዎች ፕሮፌሰሮች እና ባስልጠ‍ኣኖች ጄነራሎች ገድላለች። ኢራንም ምንም መልሳ የምታዉቀዉ ነገር የለም። አታካብዱ 😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 Місяць тому

    Iran westeshen mermri!!!

  • @All.don2024
    @All.don2024 Місяць тому

    እስራኤል የመጀመሪያዋ አደለም። ደጋግማ ኢራን ውስጥ የ ኢራንን የኒውክሊር ሰሪዎች ፕሮፌሰሮች እና ባስልጠ‍ኣኖች ጄነራሎች ገድላለች። ኢራንም ምንም መልሳ የምታዉቀዉ ነገር የለም። አታካብዱ 😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @All.don2024
    @All.don2024 Місяць тому

    እስራኤል የመጀመሪያዋ አደለም። ደጋግማ ኢራን ውስጥ የ ኢራንን የኒውክሊር ሰሪዎች ፕሮፌሰሮች እና ባስልጠ‍ኣኖች ጄነራሎች ገድላለች። ኢራንም ምንም መልሳ የምታዉቀዉ ነገር የለም። አታካብዱ 😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @All.don2024
    @All.don2024 Місяць тому

    እስራኤል የመጀመሪያዋ አደለም። ደጋግማ ኢራን ውስጥ የ ኢራንን የኒውክሊር ሰሪዎች ፕሮፌሰሮች እና ባስልጠ‍ኣኖች ጄነራሎች ገድላለች። ኢራንም ምንም መልሳ የምታዉቀዉ ነገር የለም። አታካብዱ 😂😂😂😂😂😂😂❤