እስልምናን ተቀበልኩ ! አልሀምዱሊላ 🫶🏼

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 387

  • @birtukan310
    @birtukan310 2 місяці тому +113

    እኔም ከሰለምኩ 4አመቴ እህቴ ወድሜ ሰልመዋል አልሀምዱሊላህ ጽናታቸው ደሞ ሱበሀን አላህ ወድሜ ገና የመጀመሬ ረመዳን ዘንድሮ ነው የጾመው ጽናቱ ምክሩ ያርቢ ትንሺ ነው ገና አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ላላህ ጽናቱን ብርታቱን ይስጥህ ወድማችን እስልምና በጣም ደስ የሚል እምነት ነው ወላሂ ባልሰልም እንደት ሆኝ እኖር ይሆን ብያሳስብ ወይኔ ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @Alhamedulilah651
      @Alhamedulilah651 2 місяці тому +3

      የኔ ውድ በርቱልኝ❤❤❤

    • @Samira-lw1ch
      @Samira-lw1ch 2 місяці тому +3

      በርቱ አሏህ ያፅናቹሁ ውዴ❤

    • @HayatAlemayehu-ix8nj
      @HayatAlemayehu-ix8nj 2 місяці тому +5

      አልሀምዱሊላህ አላህ ያፅናችሁ
      አላህ ቤተሠቦቻችንን በሙሉ ይምራልን

    • @Dag-wc3kf
      @Dag-wc3kf 2 місяці тому +3

      አልሀምዱሊላህ

    • @EThiopia765
      @EThiopia765 2 місяці тому +3

      ማሻአላህእህታችንአላህጥናቱንይሥጣቹህ

  • @eliham.ሰለምቴዋ
    @eliham.ሰለምቴዋ 2 місяці тому +82

    እኔም ከከለምኩ ገና 4 ወሬ ነው አለሃምዱሊላህ ያረብ ለኔ የታው ብርሃን ለቤተሰቦቼ ምራልኝ ያረብ❤❤😢😢

    • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
      @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 2 місяці тому +3

      ማሻአላህ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤

    • @eliham.ሰለምቴዋ
      @eliham.ሰለምቴዋ 2 місяці тому +3

      ተባረክ አሏህ🥰🥰

    • @Hekmatateeq
      @Hekmatateeq 2 місяці тому +2

      ማሻአላሕ አላሕ ብርታቱን ይስጠን ያረብ ቤተሰቦቻቹም ቀጥተኛው መደንገድ የሖነው እስልመና ይወፍቃቸው ያረብብ

    • @SarkalamSara
      @SarkalamSara 2 місяці тому +3

      አላህ እስከመጨረሻው ያጠክረሽ ቤተሰቦችሽን አላህቀጥተኛውን ይምራችው

    • @LovelyAlbatross-nw7pe
      @LovelyAlbatross-nw7pe 2 місяці тому +3

      አላህ ሂዳያውን ይስጥልሽ ያረብ

  • @gudt5183
    @gudt5183 2 місяці тому +66

    አላህየ አግዞክ ልክ እንደ ኡስታዝ ወሂድ ሁነክ እንድናይ አሏህየ ይርዳክ ❤❤

  • @hayat1270
    @hayat1270 Місяць тому +5

    ጌታችን ጥራት ይገባው
    ሰለምቴወች ለናንተኮ ትልቅ ክብር አለኝ አላህ ይጠብቃችሁ ትለያላችሁ ሁላችሁም አንበሶች ናችሁ ኡስታዝ ወሂድ መሰሎችህን ያብዛልን

  • @nejatmohamed4148
    @nejatmohamed4148 2 місяці тому +39

    የሰው ልጅ ልቦች በእጁ የሆነው አላህ ያፅናህ
    እና ወንድም አደራ የምልህ አላህ ምን ብሎናል በተከበረው ቃሉ ሸይጣን ለናንተ ግልፅ ጠላት ነው ይለናል ስለዚ ልታሸንፈው ይገባሀል ሰውንም አትስማ ከሰዎችም ሸይጣኖች አሉ አምልኮ እንዴት እንደምትፈፅምብቻ ተማር ጊዜህን ተጠቅምበት እንኳንም ወንድማችን ሆንህ።

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p Місяць тому

      አሏህ ዱንያ አኼራህን ያሳምረው አቦ ምን አይነት ምርጥ ምክር እጥር ብላ ጠቅለል ያለች ባረከሏህ ፊክ ❤ ጌታየ እኔንም ያች ረሱል አስምረው ይች ናት ቀጥተኛዋ መንገድ ያሏትን ይምራኝ ከወንጀል ያርቀኝ ያረብ ያረብ ያኢላሂ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ይሄን ልጅ እና መሰሎቹን ሳይ እምባየ ይመጣል አሏህ ከጥመት ወደ እውነት የሚመራ ጌታ ምናለ ነፍሴን እንዳሸንፍ ቢያግዘኝ ብየ አለቅሳለሁ ያረብ የነፍሴ ተገዥ አታድርገኝ ያረብ ደከመኝ😢😢😢😢😢

  • @user-gp2cc7mm3j
    @user-gp2cc7mm3j 2 місяці тому +18

    ማሻ አላህ ወንድማችን እንኳን ወደ ተፈጠርክበት አላማ እስልምና መንገድ በሰላም መጣህ አላህ ይጠብቅህ በርታልን አደራ የአላህን ቃል ቁርዓን በመቅራት ላይ አደራ በርታ ቁርዓን ሁሉንም ነገር ግልፅ አሮጎ አስቀምጦልናል መከተል ብቻ ነው

  • @mercytube408
    @mercytube408 2 місяці тому +12

    አላሁ አክበር። ወነድም ቃለዓብ(ሀሰን) የካዛንችሱን ልጅ አስታወስከኝ። ሚንበር ቲቪ የኔ መንገድ ኘሮግራም ላይ ጊዜ ካለህ ተከታተለው። ማሻ አላህ። ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ። ❤

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 2 місяці тому +5

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ወሒድ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @FaizaEndris
    @FaizaEndris 2 місяці тому +15

    አሏህ እስቲቃማውን ጥናቱን ይስጥህ ከአሁን በፊት የሰራኸው ወንጀል ሁሉ ተሰርዞ ልጅ እንደ ህፃን ልጅ ነው የሆንከው ካሁን ወዳ ላለው አላህን በመፍራት ላይ በርታ እስልምና እውቀትን ቅድሚያ ይሰጣል ስለእምነትህ በደንብ ተማር ብዙ ዎች ከሌላ እምነት ወደ ኢስላም ሲገቡ እጅግግግግግግ ጎበዝ ነው የሚሆኑት እና አብሽር ደስ ብሎኛል❤

    • @zedtube1032
      @zedtube1032 2 місяці тому

      Awo subhanellah metadel newuko

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p Місяць тому

      😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 2 місяці тому +8

    ወንድማችን እንኳን ወደ ተፈጥሮ ሀይማኖትህ መጣህ አላህ ያጠንክርህ እስከመጨረሻው ያበርታህ ጠንክር በሸይጧን እንዳትሸነፍ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xs1yf3cq6t
    @user-xs1yf3cq6t 2 місяці тому +4

    የኔ ወድም እንኳም ወደሃቅ መንገድ አሏህ አመጣህ ለሌሎችም እህት ወድሞች አሏህ ሂድያ ይስጣቸው ያረብ🎉🎉🎉🎉

  • @merondagne4251
    @merondagne4251 2 місяці тому +2

    “እናንተ መምህርና ጌታ ትሉኛላችሁ፤ እንዲሁ ነኝና መልካም ትላላችሁ።”
    - ዮሐንስ 13፥13

  • @user-fq4ju8pv4q
    @user-fq4ju8pv4q 2 місяці тому +4

    ወንድማችን እንካን ወደ ቀጥተኛዉ መንግድ አሏህ መለሰህ አሏህ ያፅናህ ወንድማችን በእዉቀትና በመማር ላይ በርታ አሏህ ያግራለህ

  • @user-mn6jo5hc6w
    @user-mn6jo5hc6w 2 місяці тому +4

    አላህ ወክበር አላህ ወክበር አላህ ወክበር ማሻ አላህ ወንድማችን ቀጥተኛዉን መንገድ አላህ ስለመራክ አልሃምዱሊላህ

  • @hayat1270
    @hayat1270 Місяць тому +1

    ማሻ አላህ
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አልሀምዱ ሊላህ ወንድማችን ስለሆንክ በጣም ደስተኛ ነን አህሌን ወንድማችን
    ኢስላም ሰላም ነው
    አብሽር አላህ መርቶሀል አላህ ያፅናህ
    ያረብ ሱበሀነክ ጥራት ይገባህ የተገባህም ነው አንተ ቅኑን መንገድ የመራኸውን ማንም አያጠመውም
    አላህ ያፅናህ ወንድማችን

  • @zeynebyoutoube1461
    @zeynebyoutoube1461 2 місяці тому +7

    ሱበሀን አላህ መጀመሪያም ዩቱበር ነበርክ እንደ
    አልሀምዱሊላ አላህየ ወደሆል አላህ ያስናህ❤❤❤❤❤❤

  • @merondagne4251
    @merondagne4251 2 місяці тому +2

    የፈሰሰው ደም ሁሌም ያድናል 😍😍 ክርህን በጠስክም አልበጠስክም ጌታ ግን ሁሌም ካንተጋር ነው የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ነው ክርስቶስ እንዳልሞተ ሚናገረው ... የተሰቀለው ከሞት የተነሳው ስለኛም የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው
    አምላካችን አንድ ነው እሱም እግዚአብሔር ነው እኛ ስላንተ እንፀልያለን ስሙ እንኳን ማንንም ሚያንቀጠቅጥ ነው ያመነ የተጠመቀ ይድናል እያለ ባለማመኑ አይጠፋም አሉክ😁 እኛ በፀሎት እንናጠቅሀለን በደአባትህ መንግስት😍😍❤❤ እስከዛ በደምብ እስልምናን ተማር በዋላ ታስመልጣቸዋለህ

    • @firdossebelete3330
      @firdossebelete3330 2 місяці тому

      😂😂 ጅል አምላክ አይሞትም አምላክ አይወለድም አምላክ

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e 2 місяці тому +5

    አላህ እስቲቃማውን ይስጥህ ዉንድም አህለን ወሰህለን አላህ ለቤተሰቦችህ ሁሉ ሂድያ ይዉፍቃቸው

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p Місяць тому +1

    ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏህ ፅናቱን ይወፍቅህ የሰወችን ትችት አትስማ ተውሂድን ተማር ቁረአን ቅራ ባረከሏህ ፊክ ሂወትህን አሏህ በብርሀን ይሙላልህ ጀግናው😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hai0000-tw6wg
    @Hai0000-tw6wg 2 місяці тому +4

    አላሁ አክበር
    ማሻአላህ
    አላህ ሁላችንም መጨይረሻችን ያሳምረው አሚን

  • @mubarekseid3296
    @mubarekseid3296 2 місяці тому +1

    ማሻ አሏህ ወንድሜ አሏህ ነገ የውመል ቂያማ መፅለፋችንን በቀኝ እጃችን የምንሰጥ ያድርገን።

  • @omkaled812
    @omkaled812 2 місяці тому +3

    ማሻ አላህ ወንድማችን በርታ አላህ ያፆናህ በእስልምና አላሁ አክበር

  • @SumiSu-pd7ml
    @SumiSu-pd7ml 2 місяці тому +1

    አሏህ ሱ.ወ እሰከመጨረሻው ያፅናህ ለዲንህ የምትጠቅም ያድርግህ አሏህ ይውደድህ ይውደደን እንኳን ወደ ተፈጠርክበት እውነተኛ መንገድ ኢስላም ተመለስክ ውድ የኢስላም ወንድማችን ፅናቱን ላንተም ለኛም የአለሙን ጌታ አሏህን እንለምነዋለን ተማር ይብለጥ

  • @user-db2ec1ff2x
    @user-db2ec1ff2x 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ያፀናህ ወዲማችን አላህ ሂዲያ ሰጣቸው ላላገኙትም ያረብ 🤲እኛንም አጠክረን እወቀትንም ጨምረልን 🤲

  • @user-yt5tc2wu4w
    @user-yt5tc2wu4w 2 місяці тому +1

    ማሻአላ ወድማችን ወደተወለድክበትን እምነት አላህስለመራህ አልኸዱሊላ እኳንደስ አለህ ደስብሎኛል🎉🎉🎉🎉👍

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 Місяць тому +1

    አሏሁ አክበር
    አሏሁ አክበር
    አንኳን በሰላም
    ወደተፈጠርክበት መጣህ ወንድምችን

  • @fidakeabeiweomieyaresululu2965
    @fidakeabeiweomieyaresululu2965 2 місяці тому +1

    አሏህ ያግዝህ ውድሜ እስክምጪርሻው ያድርግልን ሁላቺንንም
    ከፈተናም አሏህ ይጥብቅህ
    ለአሏህ ስል እውድሃልሁ ሙስሊሙ ውድሜ❤❤❤❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 2 місяці тому +2

    እድለኛ ነህ እንደገና ተፈጠርክ ማለት ነው አህለን ወሳህለን ወንድማችን አይዞህ ከጎንህ ነን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xh7tl2yk7j
    @user-xh7tl2yk7j 2 місяці тому +1

    መሸአላህ ተባረክ አላህ የሚወዴውን ሠወ እስልምናን ይወፍቀዋል መርሀባ ወድማችን እኳን ዴስ አለህ አላህ የሚጠቅም እውቀት ይስጥህ መታዴልነወ አበሳ አላህ ይገዝህ ብዙ ጫና ሊኖርብህ ይችላል ይሄኔንን ቻሌጅ ጠክርህ ማለፍ አለብህ አብሽረ

  • @hayat971
    @hayat971 2 місяці тому +1

    አሏሁ አክበር
    አሏሁ አክበር
    አሏሁ አክበር እንኳን ቀጥተኛውን መንገድ መራህ ወድም አላህ በቤቱ ያፅናህ
    🕌💗🎉🎉🎉🎉አልሃምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም

  • @MunaAlmuna-cu3uc
    @MunaAlmuna-cu3uc 2 місяці тому +2

    ማሻ አላህ አላህ በዲንህ ያፅናህ ወንድማችን 🎉🎉🎉

  • @zalkamohamed
    @zalkamohamed 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ ወድም የለወለት ብክበት የመለሠህ አላህ አላሃምድሊላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ጀግና በታ

  • @BintMuhammedSeid
    @BintMuhammedSeid 2 місяці тому +1

    አሏሁ አክበር አሏሁ አሏሁ አሏሁ ማሸአሏህ ማሸአሏህ አልሃምዱሊላህ በጣም ዴስ አሏህ ፅናቱን ይስጥህ ያረብ

  • @tanima5673
    @tanima5673 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ ተባረከላል አላህ የምወደዉን ሰዉ ቀጥታ መንገድ ይመራል☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @abeyd2729
    @abeyd2729 2 місяці тому +5

    አላህ ያፅናህ ወድማችን ያረብ❤❤❤❤

  • @bintmuhammed
    @bintmuhammed 2 місяці тому +1

    አሏህ ያፅናህ ወንድማችን በርታልን መቸም ሠለምቴዎች ጀግኖች ናችሁ ያለማጋነን ወላሂ ያስቀናሉ በድናቸዉ ያላቸዉ ጥንካሬ

  • @leyilamufti7268
    @leyilamufti7268 2 місяці тому +1

    Muslim huno mamot iko matadal naw wallahi ❤❤ SubahanaAllah 🥰 Qaliqasamawati wafailard Islam laragan Allahmdilillah ❤️

  • @user-sc8jg1ql4w
    @user-sc8jg1ql4w 2 місяці тому +2

    ማሻ አላህ አላህ እንደ ወህይ ኡመር ያድርግህ

  • @mdakib497
    @mdakib497 2 місяці тому +3

    እኳን ደህናመጣህ የኢስላም ወድሜ

  • @user-ln2qr7nf7b
    @user-ln2qr7nf7b 2 місяці тому +1

    አሏሁ አክበር ማሻ አላህ አላህ ያፅናክ ቤተሰቦችክንም አላህ ይምራልክ ጠንክር ወንድሜ

  • @user-ke7sh7tm2t
    @user-ke7sh7tm2t 2 місяці тому +1

    አልሀምዱሊላህ አሏህ ያፅናህ ወንድማቺን ስለሆንክ ደስ በሎናል

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 2 місяці тому +1

    ወንድም ኢምራን እንኳን ደስ አለህ ያሠላምምምምም ስምህ ደስግሞ ደስ ያላል ማሻአላህ

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 2 місяці тому +1

    ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር አሏህ ያፅናህ ወንዴሜ አህለን ወሠህለን ፊክ በኢስላም 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emutube345
    @emutube345 Місяць тому +1

    ሱበሀነክ ያረብ አላህ እንኳን ወደተፈጠርክበት ድነል ኢስላም መጣህ አላህ በኢስቲቃማዉ ያፅናህ ያረብ የአላህ አልሃምዱሊላህ
    አልሃምዱሊላህ
    አልሃምዱሊላህ
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር

  • @meekham2590
    @meekham2590 2 місяці тому +1

    አላህ ያፀናህ ያረብ መሻአሏህ አላህ ይጠብቅህ በጀነት ፋርድስ ይሰብሰበን ያኡመተ ሙሀመድ صل الله عليه وسلم

  • @user-ud4tv3yb5p
    @user-ud4tv3yb5p 2 місяці тому +3

    አላሁ አክበር❤
    አላሁ አክበር❤
    አላሁ አክበር❤
    አልሃምዱሊላህ

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb 2 місяці тому +1

    Masha Allah Allah tshinatun tigti tena ewuketina tibebun yistik koblay enquan ke haset wede ewunet kobelelik koblayu

  • @ZzamZam-zm7sx
    @ZzamZam-zm7sx Місяць тому

    መሽአላህ መሽአላህ መሽአላህ ተባርክእረህማን አላህ ያበርታህ ኢምራን ምርጥስምነው🎉🎉

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 2 місяці тому +1

    አላኩበር ማሻአላ እንኳን ሠላም በጣክ ወንዲሜ ❤❤❤

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ አላህዋክበር አላህዋክበር አላህ ያፅናህ ወድሜ አላህ ተጎንህ ይሁን አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢሥላም ያረብ❤

  • @user-vt3om7qe3o
    @user-vt3om7qe3o 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ አላሁ አክበር አላህ ያጵናህ እኳን ወደ ፈጠርክበት አላማ መጣህ

  • @maramesubahaneallahe1385
    @maramesubahaneallahe1385 Місяць тому

    ማሻ አላህ ወንድማችን እንኳን ወደ ትክክለኛው መንገድ መራህ🎉🎉🎉

  • @user-pq8kw7rf8u
    @user-pq8kw7rf8u 2 місяці тому +1

    ያረብ ለሁሉም ይህን የአላህ መንገድ ይምራቸው እኛንም በመንገዱ ያጽናን አላህ ሆይ ወንጀላቸው ከተማረላቸውና ከታዘነላቸው ባሮችህ አድርገንን ያረብ ባሮችህን ከአስፈሪው ከእሳት በእዝነትህ ጠብቀን ? ወንድማችን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን እውቀትና ጽናትን አላህ ይለግስህ አላህ ያበርታህ

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 2 місяці тому +1

    ወንድም አለም እንኳን ደስ አለህ ያሠላም ማሻአላህ ተባረክ ረህማን

  • @saadase4968
    @saadase4968 2 місяці тому +2

    አላህ ፈተናውን ያቅልልህ አኪ❤

  • @cgf8399
    @cgf8399 2 місяці тому +1

    ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉አልሀምዱሊላሂ አልሀምዱሊላሂ አልሀምዱሊላሂ ሙስሊምላድርግንጌታምስጋናይገባዉለአለማቱጌታ🎉🎉🎉🎉

  • @Universal7593
    @Universal7593 2 місяці тому +1

    ሀቢቢ አላህ ያጽናህ በአላህ ፈቃድ ጀነት እንገናኝ

  • @whya5801
    @whya5801 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ ወድማችን እኳንም ወዴተፈጠርክበት ወዴ ድነል ኢስላም መጣህ

  • @safiya3794
    @safiya3794 2 місяці тому +3

    ማሻ አላህ እኮን ወደ ቀጥተኛው መገድ መጣህ ወድም አላህ ኢስቲቃማን ይወፍቅህ

  • @menteyochu
    @menteyochu 2 місяці тому +2

    ያአሏህ በየትኛው ኒዕማህ ለማስግንህ አዲስ ጀንበርን አዲስ ጂማሮን ስላሳየኸኝ እና ስላስጀመርከኝ ወይስ የምሽት ወንጀሎቼን ደብቀህ ዛሬን እድል ስለሰጠኸኝ ለከል ሀምዱ ያረቢ አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አህለን ወሰህለን አሏህ ያፅናህ ለብዙዎች ሰብብ ያድርግህ ያረብ በሉ ወንድማችንን እናበረታታው

  • @tanima5673
    @tanima5673 2 місяці тому +1

    ወላህ አላህ አንድና አንንድ ነዉ አጋሪ የለዉም አንድ ነዉ አምሳያ የለዉም ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @susu21
    @susu21 Місяць тому

    ማሻ አላህ ወንድማችን እንኳን ሠላም መጣህ አላህ ያፅናህ

  • @fadilaramato1771
    @fadilaramato1771 2 місяці тому +1

    Masha Allha Allhau Akibari ukani beselami temelesiki wode tefeterikibeti

  • @remember.772
    @remember.772 2 місяці тому +1

    Drom lemin mil sew betam neber miwesdew ,antenim mastewalih meteyeqihin betam new yewededkut,
    Love it,. keep flying higher brother

  • @user-yy6zt1db1d
    @user-yy6zt1db1d 2 місяці тому +2

    ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ኢስቲቃማውን ይስጥክ
    አደራክን አኺ ዲንህን በደንብ አድርገህ ተማር

  • @AHS347
    @AHS347 2 місяці тому +1

    አላሁ አክበር ወንድሜ ማሻ አላህ❤🎉

  • @leylamohammed2037
    @leylamohammed2037 2 місяці тому +1

    አልሃምዱሊላህ በርታ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏

  • @MohammedAbuFatuma
    @MohammedAbuFatuma 2 місяці тому +2

    አሽሀዱ አላህ ኢላህ ኢለላህ

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 2 місяці тому +1

    አልሀምዱሊላህ ማሻ አሏህ አሏህ አክበር

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 2 місяці тому +3

    አላሁ አክበር ሳይሰልም በፊትይሄልጂ ክርስታኖችንም ይማጎታቸውነበር ሱበሀንአላህ

  • @user-dc4hi2nr6d
    @user-dc4hi2nr6d 2 місяці тому +2

    አልሃምዱሊላህ ማሻ አላህ

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d 2 місяці тому +1

    አሏህ አክበር አሏህ ያፅናህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetnaga8755
    @netsanetnaga8755 20 днів тому

    እየሱስ መንገድ እውነት ይወት ነኝ ከእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ዮሃንስ 14 ቁጥር 6

  • @HeyamAlemu
    @HeyamAlemu Місяць тому +1

    አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ እኳንም ተመለስክ ወድማችን

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 2 місяці тому

    ALLAHU AKABAR welcome brother to Islam peace and love religion. ❤❤❤

  • @tube-dt4yb
    @tube-dt4yb 2 місяці тому +1

    الله اكبر
    الله اكبر
    الله اكبر

  • @mkaa6766
    @mkaa6766 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ alhamdulih mashalah Mashah mashalah wadmee

  • @FozyahFozyah
    @FozyahFozyah День тому

    ሰልምተውች ስወዳችሁ አላህ ትልቅ ያርጋችሁ

  • @hwahyoutube58
    @hwahyoutube58 2 місяці тому +1

    Mashaallaah 💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 Alhamdulillah 🌹🌹🌹

  • @BintBaba-eq7oe
    @BintBaba-eq7oe 2 місяці тому

    አላህ ፅናቱን ይስጥህ በፈተናህም አላህ ሰብር ይስጥህ እንኳን ወደተፈጠርከበት ሃይማኖት ኢላም መጣህ ባረከላህ ለኩም ወባረከ አለይኩም ወጀማዕ በይነኩም ፊል ኸይር

  • @munamuna1996
    @munamuna1996 2 місяці тому +3

    እየሱስ የሌለው ህይወት የለውም እግዚአብሔር አንድያ ልጁን በመላክ ለሰው ሁሉ ከልጁ በማመን መዳን እንዲሆን አዘጋ ጀው ።።።እየሱስ የአላህም የረሱልም የከነአንም ሁሉ አዳኝ ነው።።።

    • @Zebiba-pk7oj
      @Zebiba-pk7oj 2 місяці тому +2

      ኢየሱስየአላህባሪያናመልክተኛነው

    • @Kaal21794
      @Kaal21794 Місяць тому

      Wede egzaber lj wede eyesus temeles wendme sayirefd eyesus ahunm yifelghal

    • @zubydakedir
      @zubydakedir Місяць тому +2

      አላህማ ኤየሱስን የፈጠረ ነው አላህማ የአለማት ገታ ነው ኤሳንም አሌሰላም የፈጠረ ይልቁንም አትሞኙ

  • @samiraabdohoussein6953
    @samiraabdohoussein6953 2 місяці тому +1

    መሻ አላህ አላህ በእስልምና ላይ አላህ ያፅናህ

  • @user-gv5kd9xk6m
    @user-gv5kd9xk6m 2 місяці тому +1

    አላህ ያፅና. ወንድሜ

  • @user-vl6ck5ko6k
    @user-vl6ck5ko6k 2 місяці тому +1

    አላህ ያፅናክ ወንድማችን

  • @MomMom-vj3po
    @MomMom-vj3po 2 місяці тому +1

    ማሻአሏህ አሏህ ያፅናህ

  • @user-eh8de6sq9s
    @user-eh8de6sq9s 2 місяці тому +1

    الله أكبرالله أكبرالله أكبرالله أكبرالله أكبر💪💪💪💪💪✅✅✅✅💪💪💪💪🌸🌸💐👏👏👏👏🌷🌷🌷🌺🌺📞

  • @MadynaAmman
    @MadynaAmman 2 місяці тому +2

    አላህአክበር❤❤❤❤

  • @user-kc9cy5re7q
    @user-kc9cy5re7q Місяць тому

    መሻ አላህ አሌሄን ወዲንመቺን ከጊን ናን አብሺር አለህ የፅነክ

  • @user-vj7jn7sd9g
    @user-vj7jn7sd9g 2 місяці тому

    መሻአላህ ወድማችን እንኳን ሠላምደህና መጣህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላህ የወደደዉን ቅኑን መንገድይመራር

  • @BilalJemal-nz6dj
    @BilalJemal-nz6dj 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ ሚርዳድዬ በርታልን❤❤❤

  • @shitushifa54
    @shitushifa54 15 днів тому

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله الله اكبر الله اكبر الله اكبر 😍

  • @ZuzuAhmed-kz1ow
    @ZuzuAhmed-kz1ow Місяць тому

    subhanAllah wahide Allah yitebikih Allah le Ethiopia anten yeseten ye mayalik misgana le Allah yihun alihamdulilah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TamerT-zr2sw
    @TamerT-zr2sw 2 місяці тому +1

    አላህአክበሪ
    አላሁአክበሪ
    አላህአክበሪ

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d 2 місяці тому +3

    ላይክእያረጋችሁአበረታቱት
    ለብራክብቻአትሩጡ
    ወንድሞችንአበረታቷቸው
    ሚርዳድወድማችንአላህያፅናህ

  • @user-gf4bl2nj5i
    @user-gf4bl2nj5i 28 днів тому

    ❤❤❤ አላህ ስለወደደህ ነው እስልምናን የወፈቀህ

  • @foziijimaa2080
    @foziijimaa2080 2 місяці тому +1

    Allahu Akkuber Allahu Akkuber ❤🎉❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ZOYA-BERRY
    @ZOYA-BERRY 2 місяці тому

    አሏሁ አኽበር አላህ ያፅናህ ወንድማችን አይዞህ አሏህ ሁሉንም ያግራልሀ ያቅልልህ።

  • @leyilamufti7268
    @leyilamufti7268 2 місяці тому

    Allahuwakbar Allahuwakbar ❤️ wandime inkwan wada birahan islimina matak ❤❤❤

  • @LovelyAlbatross-nw7pe
    @LovelyAlbatross-nw7pe 2 місяці тому

    እንኳን ወደ ተፈጥሮ ሀይማኖትህ አላህ መለሠለህ አላህ ፅናቱን ይስጥህ ያረብ በርታ በፈተናዎች ላይ ታጋሽ ሁን