Ethiopia - “በ1 ሚሊዮን ሰራዊትም ለውጥ አናመጣም” ጠቅላዩ፣ ጠቅላዩ ለጄኔራሎች የሰጡት መመሪያ፣ አነጋጋሪው የጉዳፍ ጉዳይ፣ ግብጽ በኢትዮጵያ ወርቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 248

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Місяць тому +17

    ድል ለአምሐራ ሕዝብ

  • @user-fo3ci1mg1m
    @user-fo3ci1mg1m Місяць тому +17

    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 Місяць тому +15

    ድል ለአማራ ጀግኖች ለፈኖ 💚💛❤ ፈኖ ያሸንፍል ጠላት ይደመሰሳል ድል ለፈኖ ጀግኖች ❤❤❤❤

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460 Місяць тому +15

    አማራነት ከውትድርና በላይ ነው 💪💪💪💪

  • @user-th9tx7sw9o
    @user-th9tx7sw9o Місяць тому +15

    እያመመው መጣ😁እያመነ መጣ ድል ለአማራ ፍኖ 💪💪💪

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce Місяць тому +9

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @Omarabdikariimshaftaag-es7bh
    @Omarabdikariimshaftaag-es7bh Місяць тому +11

    ድል ለአማራ ፍኖ ለአማራ ህዝብ ይሁን

  • @user-xn2nl5zq8f
    @user-xn2nl5zq8f Місяць тому +13

    ድልለፋኖ ድልለአማራ ሞት ለባንዳ❤❤❤

  • @Dbxb6375
    @Dbxb6375 Місяць тому +17

    ድል ለፋኖ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Місяць тому +4

    🇪🇹✌🏻 Bisot YeWeledew Hizbawi Amhara - FANO ✌🏻🇪🇹

  • @kmkl-xj3vc
    @kmkl-xj3vc Місяць тому +19

    ድል ለፋኖ❤❤🎉🎉

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Місяць тому +13

    የኢትዮጵያ የስፖርት አሰልጣኞች ዘረኞ ኦነግ ናቸው 💔💔 ለሁሉም ጊዜ አለዉ አይዞሽ ኢትዮጵያዬ💚💛❤️🦁🦁🦁💪💪ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh Місяць тому +27

    እውነት አማራን ህፃናት እናቶች አባቶች እንባ ይፍረድባችሁ 😢😢

  • @ShalekawZelek
    @ShalekawZelek Місяць тому +24

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅ አንድ አማራ 💪👍🔐

  • @AaSs-nj2kr
    @AaSs-nj2kr Місяць тому +24

    ድል ለፋኖ ሠላም ለሀገራችን

  • @muhammadmusa6691
    @muhammadmusa6691 Місяць тому +23

    ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ

  • @ShalekawZelek
    @ShalekawZelek Місяць тому +12

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅👌 አንድ አማራ 💪👍🔐

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 Місяць тому +23

    ድል ለፉኖ❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Місяць тому +10

    አትግደሉኝ አታሳዱኝ ብሎ ለጠየቀ ሕዝብ ጥያቄውን በሰላማዊ መንገድ መልስ ከመስጠት ይልቅ የሐገሩን የጦርሐይል አሰልፎ ሕዝቡን ላለፉት አንድአመት ተኩል እየወጋ የሚገኝ መንግስት ነኝ ባይ የአምሐራን ሕዝብ በጥላቻ በሰከረ ጎጠኛ ሰራዊት በየቤቱ እየገባ በየእርሻቦታቸው የሚረሽን ጠላት ልኮ ቢያስጨፈጭፈንም ድል ለሐቀኛ የተካደ የአምሐራ ሕዝብ እንደሚሆን አልጠራጠርም

  • @ethiopiatiktok1568
    @ethiopiatiktok1568 Місяць тому +24

    ድል ለፋኖ💪🏿

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 Місяць тому +56

    ማንም ሰራዊት አብዝቶ ቢአሰልፍ ህዝብን ማሸነፍ አይቻልም ድል ለአማራ ህዝብ።

  • @yitbarekayalew6122
    @yitbarekayalew6122 Місяць тому +21

    ድል ለአማራ ፋኖ

    • @sggdghsgd4005
      @sggdghsgd4005 29 днів тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤰🦓🦮🍼

  • @mulugenetu6988
    @mulugenetu6988 Місяць тому +19

    ድል በማንነቱ ለተገፋው ለአማራ ህዝብ💪💪💪💪

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax Місяць тому +9

    ጉዳፍ ትልቅ ክብር ይገባታል። ችግሩ ፌዴረሽኑ ጋ ነው ያለው። መጠየቅ አለባቸው።

    • @Tadewosyohanes
      @Tadewosyohanes Місяць тому +1

      ምን ስላደረገች ነው ክብር የሚገባት? በቃኝ ማለትም ሙያ ነው ስትስገበገብ ነው እንደዚህ የተለጠለጠችው

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Місяць тому +7

    ልሳንህ ይዘጋ ነገሮች ሁሉ ምርር ይበልበህ ሰው በላ

  • @ahmedbnabdelah
    @ahmedbnabdelah Місяць тому +8

    ድል ለህዝብ ለስልጣን ተጠሚው ብልፆግና ሳይሆን

  • @genetfenatw4847
    @genetfenatw4847 Місяць тому +21

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @user-ji1xs3fl1x
    @user-ji1xs3fl1x Місяць тому +10

    ጠንካራ አመራር ከፋኖ መንደር ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤🎉🎉

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka Місяць тому +9

    ድል ላይበገሬው ፍኖ ❤️

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Місяць тому +21

    ሀገሬ ከፖለቲካውም በእስፖርቱም በኢኮኖሚውም በወትድርናውም የማይሆኑ ሰዎች እጅ ላይ ስልጣኑ ወድቆ ሀገርቷን ወደዝቅጠት እያንደረደራት ነው አምላክ ይሁነን ብቻ

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw Місяць тому +16

    እደል ለፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-mi7jw7cd3f
    @user-mi7jw7cd3f Місяць тому +6

    ጠንካራ ጥላት ካለሥ መልሥ የለም

  • @linalinateyb9880
    @linalinateyb9880 Місяць тому +19

    ቁጣው። ህዝብ ጨፍጭፍ ነው በህዝብ ጨክኑ ማለቱ ነው።

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Місяць тому +4

    Good morning Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ue5ng6eg4g
    @user-ue5ng6eg4g Місяць тому +8

    አቢ የሪሱን አስተዳደር ሽንፈት ለሌላ ሳው ያጋባል የአብዬን ለእምይ አሉ።

  • @user-rz5gu5bx8e
    @user-rz5gu5bx8e Місяць тому +14

    ድለለአማራህዚብ

  • @ShalekawZelek
    @ShalekawZelek Місяць тому +4

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅👌 አንድ አማራ 💪👍🔐😊

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Місяць тому +5

    የአምሐራ ሕዝብ ብልፅግና የሚባል በጦርሜዳ ያላገኘውን ውጤት በማህበራዊ ሚድያ የሐሰት ወሬ በመንዛት የአምሐራን ሕዝብ ትግል በወሬ እንፈታለን ብሎ ከሰላሳ አምስት ሽህ በላይ ተቀላቢወች አሰማርቷል ስለዚህ ለአፍራሽ መልእክቶች ትኩረት እንዳንሰጥ

  • @asmara3973
    @asmara3973 Місяць тому +15

    ይህ ውሻ ገና እግዚአብሄር ያዋርድሀል ፋኖ ብቻ አይደለም እየተዋጋህ ያለው የኑፁሀንም ደም ነው እዴት ለስላማዌ ህዝብ እድ ሚልዮን እናዝምት ይላል

  • @YeshwadAsnakew
    @YeshwadAsnakew Місяць тому +5

    አይዞሽ ገለቴ አንዴ አስተማማኝ መከላከያ አለን ይላሉ አይ ዶ/ር 😅

    • @teka1528
      @teka1528 Місяць тому

      Eyemetu naw. Ensesa, kebt, neftegna! KOMATA, kemalam!

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 Місяць тому

      ​@@teka1528tinb gala 🤮🤮🤮sewe bela ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 Місяць тому +1

      ድንቄም ዶክተር 🤣🤣🤣

  • @bizuayehudelelegn8011
    @bizuayehudelelegn8011 Місяць тому +3

    ሕዝብ በማገት የሚመጣ ለውጥ
    የለም

  • @sintmulu4522
    @sintmulu4522 Місяць тому

    ድል ለአማራፋኖ💪🏼💪🏼🙏🏻

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Місяць тому +3

    ጂሉ የኢትዮጵያ መከላከያ ከዉጭ ጠላት አልመጣብህም ወገንክን ና ወንድምህን አትግደል የዉጪ ጠላት መሪትህን ይዞ እየተዝናናበት ሳትዋጉ ለብልፅግና ባለስልጣን ብላችዉ ወገናችዉን አትግደሉ

  • @aseffadefersha457
    @aseffadefersha457 Місяць тому +7

    ጠንካራ አመራር ለማምጣት ጠንካራ መሪ መገኘት አለበት

  • @AddisHailu-no8qz
    @AddisHailu-no8qz Місяць тому +3

    ወታደር ማለት የሀገር መከታ ማለት ነው አሁን ግን ወታደር ማለት የሰው ስልጣን አስጠባቂ ነው ስለዚ በህዝቡ ዘንድ ክብር የለውም

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 Місяць тому +10

    ድል ለፉኖ ገና ምን አይተህ አንተ ወንበዴ

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 Місяць тому +10

    ዐብይን የማላይበት የት ልሄድ 😊😭

    • @user-if8ht4ws5b
      @user-if8ht4ws5b Місяць тому

      ጉርጉዋድ እንዴት አይመችህም?

    • @EnjoheMitike-x8q
      @EnjoheMitike-x8q Місяць тому

      ፋኖ ፋኖ እያላችሁ አይደል እነርሱ ጋር ሂጂ አመቻችተው ያኖሩሻል 😅😅😅😅😅😅😜😜😜😜😜😹😹😹😹😹 ፋራ ::

    • @teka1528
      @teka1528 Місяць тому

      Yekomkebet afer yemelesebhe!! Seol aykelem.

  • @dhghth6859
    @dhghth6859 Місяць тому +5

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እደኔ ማነው በሳቅ የምተው እንዝህን ከብትች መቸነው እምነገላገለው

  • @user-lb7mo4hv7t
    @user-lb7mo4hv7t Місяць тому

    ድል ለፋኖ

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Місяць тому

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪አማራነት ከወታደር በላይ ነው እውነት ይሸንፋል 💪

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Місяць тому +2

    መከላከያ ይህን ነዉ መዋጋት የአገርን ማዕድን እየሸጡ ወንድሙን ወንድሙ እንዲገድለዉ ማድረግ አግባ ብነት የለዉም

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 Місяць тому +2

    dele le fano feta le abiye atashikabet ok

  • @alemtube12
    @alemtube12 Місяць тому +4

    አንደኛ እስኪ ላደምጥ

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Місяць тому +2

    እስከመቼነ ነዉ ሰዉን የሚያጫርስ በጦርነት ለዉጥ አያመጣም ከሚጨርሰን ምናለ ለቆ ቢሄድ

  • @meselechagidew7546
    @meselechagidew7546 Місяць тому +2

    እኛም ጉዳፍን በተደጋጋሚ ስትሳተፍ አይተን ምን አይነት አመራር ነው እንዲህ የምያረገው ለምንድነው እስዋ ብቻ እንድትሮጥ የሚደረገው ብለን ስንገረም ነበር።

  • @aleaaxx7239
    @aleaaxx7239 Місяць тому +2

    ይሄ ሁሉ ጎማሬ ሚክል ጀነራል ከመፐት አይድንም ! ድል ለፋኖ !

  • @user-vo7jy2ic8x
    @user-vo7jy2ic8x Місяць тому

    ድልለተገፋውአማራህዝብ
    በግፍለሚጨፈጨፈውንፅሗን😢😢😢

  • @teferaworkineh
    @teferaworkineh Місяць тому +3

    አሁን ፍርሀቱ መጣ ሲፎክር የነበረው በሰራዊት ብዛት ነበር

  • @HabuHabib-tt9ob
    @HabuHabib-tt9ob Місяць тому

    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @hdud1093
    @hdud1093 29 днів тому

    አላሕከሬምድልለፋኖ💪💪

  • @tesfayemengesha7387
    @tesfayemengesha7387 Місяць тому +3

    Be beher Yetemereze committee sle hone wutetebis hono kere….

  • @user-nt5qx7jy5z
    @user-nt5qx7jy5z Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @hdud1093
    @hdud1093 29 днів тому

    ድልለፋኖ🎉🎉🎉

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Місяць тому +1

    ልሣንሕ አይሞት እየወጣሕ ታቅራራለሕ ሕዝቅን በታምር አታሸንፍም ጌታን በታምር አታሸንፍም ቀንሕ ይጠር ከማለት በቀር መሮናል

  • @AaLl-fi6yl
    @AaLl-fi6yl Місяць тому +1

    ❤❤❤dele lefano

  • @SaedSaed-bg3ux
    @SaedSaed-bg3ux Місяць тому +30

    1ሚሊየን ቀርቶ 1 ቢሊየንም አያሸንፍም ድል ለተጨቆነው የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ

    • @be-liever
      @be-liever Місяць тому +4

      ፅንፈኛው ፋኖ በምን ድል ያደርጋል ለራሱ መሪ ዬለውም በዛላይ በየጎጣቸው እርስበርስ አየተባሉ ነው። ድል አይደለም ጅል ሆናቹ ነው የምትቀረው

    • @abdumude1001
      @abdumude1001 Місяць тому

      ጉረኛ

    • @Habeshwit
      @Habeshwit Місяць тому +1

      @@be-lieverDedeb Fanko Ethiopia belio new emtagelew endante ytekefafele yebehair politica ayamlekem. Lengerew magenazeb ko kakomachehu koyachehu ante ena yante bite……eski endet, wedet, lemen, belachehu mamezazenena ferd mesetet atchelewm. Liza miknyatawy sew hunew……..

    • @DawaDawa-zz7vg
      @DawaDawa-zz7vg Місяць тому +1

      ​@@be-liever ጥምብ ካድሬ 😜

    • @teka1528
      @teka1528 Місяць тому

      Gem, zerafe, jewisa neftegna!

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 Місяць тому +2

    ሲፈን ከ 50 ሺ በላይ ሮጣ ውጤቷን ግን ተመልከቱ አጃኢብ ነው

  • @habt-tube
    @habt-tube Місяць тому +3

    ሁሉን አወቅ፣ ምን ተስኖት የሆነው ጠ/ሚኒስትር ለሁሉም ሙያ ስልጠና እየሰጠ ነው ፣ ጠንካራ አመራር ቢኖር እማ እስካሁን እሱን አስወግደው ሃገሪቱን ከመበተን ይታደጓት ነበር

    • @teka1528
      @teka1528 Місяць тому

      HOD EKAHE YEWEGED, YEBETEN, ANTE DENKORO, DENKORO, NEFTEGNA!

  • @user-xd5ii8ff4p
    @user-xd5ii8ff4p Місяць тому +1

    sifanin alayehim

  • @emru2030
    @emru2030 Місяць тому +6

    መመሪያ ጠበቀ ላላ ሳይሆን የተገፋው ሕዝብ ምን ይላል ብሎ መጠየቅ ይቀድማል ቀጥሎ የሕዝብን ችግር መፍታት ለመሰንበት ያግዛል ያለዚያ ግን ሁሉም የዕንቧይ ካብ ይሆናል።

  • @tigistassefa5390
    @tigistassefa5390 Місяць тому +1

  • @mulugetaabraha9414
    @mulugetaabraha9414 Місяць тому +1

    እና እንዳይሰዉ የተማረኩት ጀነራሎች ምን አሉ?😅

  • @asmara3973
    @asmara3973 Місяць тому +6

    😢😢በጣም እሚገርመኝ ከአማራ እናት ማህፀን ወጥተው ለቁርቁሮ ለሚፍርሥ ግብ ለሥጋ ደቂቃ ሁድ ውሥጥ ለሚቁይ ብለው የራሳቸውን ህዝብ ከባእድ ጋ ሁነው ህዝባቸውን ለማጥፋት ስብስብ ላይ ቁጭ ብለው ያሳዝናል

    • @teka1528
      @teka1528 Місяць тому

      Kedada, kemalam, neftegna! ETHIOPIA hezb , kezhe beoula, beminem tamir neftegna aygezam!

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt Місяць тому +3

    አዬ አብይ አንተ ምንቸገረኽ አባት እናት የለኽ ምንዘመድአለኽ ስለዚህ ሕዝብ ቢአልቅ ምንቸገረኽ ይብላኝ እኛ ዘመዶች ያሉን። 👹👿👿👹👿👿👿

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Місяць тому +1

    የሻለቃ ኃይሌን ሀሳብ እጋራለሁ!!!

  • @dawiteliffe9027
    @dawiteliffe9027 Місяць тому +1

    በዚሁ ሰዓት የህዝብ ተስፈኝነት ኣለወይ፡ወይስ ከህዝብ በፊት ቅድምያ እና በላይ የላቀ ሌላ የመንግስት ተስተስፈኝነት ኣለ?

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Місяць тому +1

    ድል ማድረግ ማንን ነው ከራስ ህዝብ ጋር እየተዋጉ ስለድልና ሽንፈት ማውራት ያሳፍራል

  • @sisden5992
    @sisden5992 Місяць тому +2

    ፈታ ዴይሊ የሚረባ ዜና ማሰማት አቁማቹአል የቴሌግራም መረጃ እና የፌስቡክ መረጃ ነው የምታነቡት ከአሁን በኋላ አቁሙ ዜና ነው ብላችሁ አታቅርቡ የማትረቡ

  • @ahmedbnabdelah
    @ahmedbnabdelah Місяць тому +1

    ፈታወች እንብልጽግና ባንወች ናቹህ

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 Місяць тому +3

    አይ አብይ ኢትይጵያን እያፈረስክ መሆኑን እያወክ ሲሆን አሁንም እንደግና ስለጦርነት ትሰብካለህ ያሳዝናል😢😢😢

    • @teka1528
      @teka1528 Місяць тому

      30MILLION MAYEM NEFTEGNA, amed eskhon yeketelal!

  • @mmennurr
    @mmennurr Місяць тому +1

    Sifan hasen sint meter new yerotochu?

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 Місяць тому +1

    AMARA FANO yamehon yeh yashenfal🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤💚💛❤💚💛❤💞🤩💖👍👌

  • @hagere2204
    @hagere2204 Місяць тому +1

    Zemene Kasse Paris bihed yashenifal

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Місяць тому +2

    ስንት ወጣትና ሰላማዊ ዜጋ አስገድለው እነርሱ ጌታዋን የገደለች በቅሎ መስለዋል። በሰው ደም እንዲህ ምቾትን ወደልነት አለ እንዴ??💔💔 ይገርማል😡😡 በፍጹም ጸጸት የሌለባቸው ሰበአዊነት የሚባል ያልፈጠረባቸው፣ እጃቸው በንጽሀን ደም የተጨማለቀ ሰዎች አሁንም አልበቃ ብሏቸው ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉት እነዚህ ወያኔዎች ግን ፣ ግን እረ ግን ...መቼ ነው ከፈረደባቸው የትግራይ ህዝብ ትካሻ፣ ሲቀጥልም ከኢትዮጵያ ህዝብ ጭንቅላትና ጫንቃ ላይ የሚወርደስት??? አረ ምን አይነት ስብእና/personality / ነው??💔💔😡😡 አይ ምድር ስንቱን ታበቅላለች!💔💔💔😡💔

  • @DestaAlemu-ns1lq
    @DestaAlemu-ns1lq Місяць тому +1

    Laki

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 Місяць тому +2

    መሸነፉን በይፋ አመነ ይህ የሰይጣን ቁራጭ! Your days are numbered 💪💪💪

  • @eshetuaklilu6433
    @eshetuaklilu6433 Місяць тому +1

    ሲፋን እኮ 62200ሜ ሮጣ 2 ነሀስንና 1 ወርቅ አምጥታለችና ጉዳፍ ይህን ያህል ሮጠች ብሎ ማናፋት24500ሜ መሮጥ ለተዘጋጀ ሰው ብዙ አይከብድም ካለበለዚያ ሰውን ለመጥቀም ካልሆነ

  • @user-hb4kx7lt2u
    @user-hb4kx7lt2u Місяць тому

    Yes yes hagnau

  • @super__star6823
    @super__star6823 Місяць тому +1

    He is "Ebed "

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Місяць тому +4

    የሰራዊት ብዛት ደርግንም አልጠቀመውም

  • @TigistTakele-n8m
    @TigistTakele-n8m Місяць тому

    Better one hundred twenty million 1:17

  • @tjmengestu4342
    @tjmengestu4342 Місяць тому

    I love you

  • @user-jy7kp3lk2x
    @user-jy7kp3lk2x Місяць тому +1

    60000 በላይ የሮጡ ምን....???

  • @user-th9tx7sw9o
    @user-th9tx7sw9o Місяць тому +1

    ሽመለስ አብዲሳ እና አብቹ በፍኖ ስም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @godisoeromo1429
    @godisoeromo1429 Місяць тому +1

    Be imf birr amharan Indegen litwer bitasib dagim tiketeketatalh

  • @yimamaliyu1146
    @yimamaliyu1146 Місяць тому

    ለዚህ ንቅል ሰውየ ሥልጣን የሚሞት ሰራዊት ያሳዝነኛል ‼️

  • @user-vf4dh9bf2h
    @user-vf4dh9bf2h Місяць тому +2

    ABIY IS DOWN

  • @petrosgebreamlak2965
    @petrosgebreamlak2965 Місяць тому +1

    Bekeq gzat kalegezachu aseb eko 60 ketalyan new yeneberech

  • @user-mu6nd5xg9o
    @user-mu6nd5xg9o 29 днів тому

    Feta daily lost me GOD always beside the truth fanooooooo

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn Місяць тому +2

    ምርኮኛ የመረጠ ሁሌም ተሸናፊ መሆኑ አይቀሬ ነው አፍ ያለው ጤፍ ይቆላል አሉ አባቶች ።