ይህን ጉድ ተመልከቱ | በለንደን ነጮቹ ሴጣንን በታላቁ ሲያከብሩት 😱 Halloween 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 515

  • @mezmurprotestante
    @mezmurprotestante Місяць тому +105

    አስተውሉ
    መጽሐፈ ኢዮብ 34:21 ዓይኖቹ በሰው መንገድ ላይ ናቸው፥
    እርምጃውንም ሁሉ ያያል።
    22 ኃጢአትን የሚሠሩ ይሰወሩበት ዘንድ
    ጨለማ ወይም የሞት ጥላ የለም።
    23 ሰው በእግዚአብሔር ፊት ለመፈራረድ እንዲመጣ
    ጊዜ አይወሰንለትም።

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ Місяць тому +127

    ፈጣሪ ትእግስቱ ይገርማል እንጂ መጥፋት ሲያንሰን ነው አቤቱ ማረን

  • @Rahe123-nl6fv
    @Rahe123-nl6fv Місяць тому +74

    አቤት ግን የእግዚአብሔር ትግስቱ ምህረቱ 😢😢😢😢

    • @MuazMuaz-vr4wi
      @MuazMuaz-vr4wi Місяць тому

      ማነዉ እግዚአብሔር 😕

  • @BekaluBerhanu
    @BekaluBerhanu Місяць тому +27

    አይ የሰው ልጅ ግን ከወዳጁ ከእግዚአብሔር ይልቅ ከጠላቱ ከሰይጣን ጋ ይተባበራል አቤቱ ምህረትህን አብዛልን አምላካችን።

  • @bettygirma192
    @bettygirma192 Місяць тому +78

    እናቴ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ🙏🙏❤

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 Місяць тому +28

    ውስጣቸው ባዶ ሁኖ አለሁ አለሁ እንደሚሉ የዘመኑ ወጣቶች አይደለህም በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጸሎት አታቃርጥ ከነሚስትህ አብዝተህ ጸሊ

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id Місяць тому

      😂ፃድቅ ፃድቅ እየተጫወትክ ነው?

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Місяць тому +52

    እዉነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ማረን ክርስቶስ ☦️🤲🤲🤲

    • @MuazMuaz-vr4wi
      @MuazMuaz-vr4wi Місяць тому

      እናተ አይደላቹ ምታከብሩት አይ ክርስቲያን

    • @WasihunAlie-d1o
      @WasihunAlie-d1o Місяць тому

      ​@@MuazMuaz-vr4wi
      ​ማለት አልገባኝም?
      እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያልነው እኮ ልጁን ነው ምነዉ 🤔

  • @MulleWelwalo99
    @MulleWelwalo99 Місяць тому +68

    ሰላም የአገሬ ልጆች ሚስቴ በቅርቡ ነዉ የወለደችዉና ድንገት ታመመችብኝ በ ዱአ/ፀሎት አስታዉሷት! በተረፈ ቻነላችንን አሳድጉልን ሲሻላት በቪድዮ እንመጣለን መልካም ቀን ስደታችሁን ያሳጥርላችሁ🙏

    • @mhretamene8764
      @mhretamene8764 Місяць тому +2

      እግዚአብሔር ሁሉንም ይችላል 🙏አይዞን ❤️

  • @Tube-xb9wv
    @Tube-xb9wv Місяць тому +26

    ቅጠል በልቼ ለምታልፈው ጊዜ ቀሪ ሂወቴን እግዚአብሔር ጋር ባሳልፍ ይሻለኛል ሁለተኛ ውጭ ሀገር ለመሄድ አላስብም

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimles Місяць тому +121

    በጣም አስከፊ ነገር ነው efi ተጠንቀቅ እባክህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እመቤቴ ከአንተ ጋር ትሁን አሜን እርኩስ መንፈስን ፈጣሪ ይገስጸው አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Yotod.
    @Yotod. Місяць тому +22

    ዐመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ ርኩሱም ወደ ፊት ይርከስ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ ቅዱሱም ወደ ፊት ይቀደስ አለ።እንሆ በቶሎ እመጣለሁ ለያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋራአለ። የዮሐንስ ራእይ ምዕ 22 ቁ.11-12

  • @barakihalefom626
    @barakihalefom626 Місяць тому +15

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢

  • @HaylattbebuHayle
    @HaylattbebuHayle 10 днів тому +1

    Wow ጠንቀቅ በይ ብሮ ብዙም አትዳፈር አሪፍ ነገር ነው 🙏

  • @Lemijesus-xx6pm
    @Lemijesus-xx6pm Місяць тому +15

    Jesus is life . ሕይወት ክርስቶስ ። የአለም ፍጻሜ ደረስ..📢

  • @bekmemehreteh-in3pe
    @bekmemehreteh-in3pe Місяць тому +5

    እግዚአብሔር ን በጣም ነው የሚገርመው ሰው በገዛ እጁ ጠላቱ ጋር ይሄድአል.....አንተ ግን ጎበዝ ነህ በርታ

  • @neb695
    @neb695 Місяць тому +18

    Allahu Akbar

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 Місяць тому +21

    ራሳችሁን ጠብቁ ክፉ መንፈስ አትዳፈሩ እንደእምነታችሁ የጸሎት መጸሀፍ እምነት ጸበል ይዛችሁ ሂዱ

  • @selamfiker-kn1kk
    @selamfiker-kn1kk Місяць тому +2

    እመብርሃን ድረሽልን ቆይ ምን ደስታ ሰቷቸው ነው ግን😢
    የሰይጣን ልጆች የሰይጣን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆችም የእግዚአብሔር ናቸው

  • @FasikaNigusse-f8w
    @FasikaNigusse-f8w Місяць тому +6

    ፈጣሪን ፍራ እንጂ ሰይጣንን አትፍራ
    መፅሀፈ ዩቱብ 1፥84

  • @HENOK-MAN1
    @HENOK-MAN1 Місяць тому +5

    እግዛቢሄር ይጠብቀን ከዚ ነገር 🙏

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Місяць тому +8

    .በስመአብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ አሀዱአምላክ አሜን ጌታሆይ ሠዉረን አድነን ማረን ይቅር በለን አወ በእዉነት የባለፈዉ በጣም የሚያስደነግጥ ነበር ለኛ ለማስተምር ብለህ መዉጣትህ የሚገርም ነዉ ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ መአላአክቱ እመብርሐን ይጠብቁህ ይጠብቁህ በመንገድህ ይቅደሙ

  • @Burak4ever444
    @Burak4ever444 Місяць тому +11

    የኛ ሆድ ባዶ ነው እነሱ ጠግበዋል ! የኛ ጭንቅላት
    እምነት ሞልቶል የነሱ ጭንቅላት ግን ባዶ ነው። ስለዚህ ጭንቅላት ከ ሆድ ይበልጣል❤

    • @SissayLakew-ts9pt
      @SissayLakew-ts9pt Місяць тому

      ጅል ጅላጅል! ገለጀጅ! ገልጃጃ!ትንሽ አታፍርም እራስህን ከነጭጋር ስታወዳድር? አበሻ ትክክለኛ እምነት ቢኖረውማ ኖሮ ሰውን በማንነቱ እያሳደደ ብሄርና እምነቱን እየመረጠ ባልገደለው ነበር።😝😝😂😂😂

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Місяць тому +8

    ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ጠዋትና ማታ ፀልይ ስገድ በዛላይ ፀበል ተጠመቅ ምክንያቱም አንተ በየዋህነት ለኛ ለማሳየት ብለህ እንዳትለከፍ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @Bruktayit
      @Bruktayit Місяць тому

      Eg ale dubayim jemirewal enastedalen enaxbalen eg bicha yixabiqan

  • @AberaBekele-od6gu
    @AberaBekele-od6gu Місяць тому +6

    ለኛ ብሐህ ከቤትህ ስለወጣህ እናመሰግናለን ድንግል ማርያም ካንተጋ ትሁን🙏🙏🙏

  • @Getachew-tw6dc
    @Getachew-tw6dc Місяць тому +11

    ስማ ስማ
    🌼🕊ስለ ማሪያም ልጅ 🕊🌼
    ብለህ እባክህ ወንድሜ ይበቃል ባለፈውም አሳይተህናል ሰንት የሚስት ሰው አለ መሰለህ እባክህ በመልካም ስፍራ ተገኝ
    ከሰይጣን ማህበርተኞች ጋር አትተባበር ይላል
    🕊❤ቅዱስ እግዚአብሔር ❤🕊

    • @Azeb-p8u
      @Azeb-p8u Місяць тому

      ግን ኣጋልጣቸው ይላል ኮ

    • @AbdulwehabNuredin-g8e
      @AbdulwehabNuredin-g8e Місяць тому

      ​@@Azeb-p8uእውነት ነው ማጋለጥ አለብን

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h Місяць тому +4

    ተመሥገን ለኦርቶዶክሥ የመረጥከኝ ጌታ ከሰይጣን ስምህን ከሚያቋሽሹ በስምህ በሚጨፍሩ ሰወቺ ፄጤወቺን ጣወታትን ላይ ማአትህን አውርድ ካተበቀር ሌላ አምላክ የለምና የተዋህዶልጆቺ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ ይጠብቀን👏👏👏

  • @mesfinLove-x8u
    @mesfinLove-x8u Місяць тому +5

    በዝህ ሊኪ ለዲያብሎስ ክብር እግ/ር ልቦናቸውን ይክፈት

  • @Gorgoriyos
    @Gorgoriyos Місяць тому +4

    I felt it. ጀርመን ነው ያለሁት እጅግ የሚያስጠላ በትክክል ሳይጣንን በገሀድ የሚመለክበት ቀፋፊ ቀን ነበረ እስከ ትላንት (01/11/24) እያከበሩ ነበር. It's so disgusting!!!

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 Місяць тому +4

    ምንም ሰላም ባይኖርም ሃገራችን ፈራ እግዚአብሔር ያለበት ሃገር ነች ኢትዮጵያ እምዬ ሰላም ሽ ይብዛ ።

  • @AsaEy-b9g
    @AsaEy-b9g Місяць тому +2

    ጌታ እየሱስ ይገስጻችሁ ጌታ እየሱስ የጌቶች ጌታ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzebMangistu
    @AzebMangistu 25 днів тому +1

    የነሱ ዓለም ይህች ናት በቀራንዮ የተሰቀለው የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ለፍርድ ይመጣል እኛንም ይጠብቀን

  • @a.b.e.l-q2u
    @a.b.e.l-q2u Місяць тому +6

    Yemyadergutn ayawqumna getaye hoy yqrbelachew 🙏

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu Місяць тому +6

    😢ያልጠፋነው እኮ በምህረቱ ነው

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE Місяць тому +5

    በኢየሱስም የተመታ ይሁን በኢየሱስም ስራቸዉ ይፍረስ

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh Місяць тому +1

    ሙሥሊሞች አሉ ከዚህ ሀገር ወነኡዙላህ

  • @HelenRegassa-e8y
    @HelenRegassa-e8y Місяць тому +3

    ጌታ እየሱስ ይጠብቅህ!!

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Місяць тому +1

    ❤❤ደስ የምትል ወጣትነህ ጌታ ይባርክህ ለሰጠህን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን በእምነታችን ጸሎት ያስፈልገናል እንጸልይ

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew Місяць тому +6

    ይሄ ነገር በይፋ ኢትዮጵያ እንዳይከበር ነው ንቁ የሚሉን አባቶቻችን እነ መምህር ግርማ በቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉት ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ እህ ነገር እንዲስፋፋ ስለሚፈልጉ ነው አሁን ላይ እነ መምህር ግርማን እነ መምህር ተስፋዬ አበራር እንዲሁን ሌሎቹን እሚነቅፉት።
    ንቁ እያሉ የሚያነቁን ነገ በኢትዮጵያ ላይ በገሃድ ይህ ነገር እንዳይከበር ነው።
    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን በእውነቱ ወንድሜ እዚህ ቦታ ስትሄድ ፀሎት አድርገህ ሂድ ባትሄድ መልካም ነበር ግን አሁን ስለሄድክ ነው እኛም ማየት የቻልነው ግን እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ፀሎት አድርግ

  • @DveGeche
    @DveGeche Місяць тому +6

    ኢየሱስ ልመጣ ነው ትውልድ ሆይ ነቃ

    • @DilnessaGebeyehu
      @DilnessaGebeyehu Місяць тому

      Yes ewnet new gieta limeta bedeji new Jesus Is Coming soon❤❤

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 Місяць тому +4

    ትናንሽ ልጆችም በየቤቱ እያንኳኩ የሰይጣን አለባበስ ለብሰው ጣፋጭ ይጠይቃሉ እ/ር ይጠብቅህ ጥሩ ነው ለአንዳንድ ወጣቶች ግንዛቤ ትሰጣለህ

  • @serkaasmare5065
    @serkaasmare5065 Місяць тому +3

    የምትገርም ልጅ ነክ ማርያምን የኔ ጎበዝ

  • @betlehembikamo1112
    @betlehembikamo1112 Місяць тому +6

    ኤፊ የምር በጣም ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ። ሁሉንም ቪዲዮ እከታተላለሁ አንድ ቀን የአርሰናል ማሊያ እንደምትልክልኝ ተስፍ አደርጋለሁ እሽ። ሚካኤላን ሰላም በልልኝ with samson

  • @ዮናታንዘአማራ
    @ዮናታንዘአማራ Місяць тому +3

    ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እመቤታችን ማርያም ልጅህን ታሳድግልህ

  • @ShimeEfo
    @ShimeEfo Місяць тому +1

    መዳን በሌላ በማንም የለም ከእዝገር በስተቀር❤❤

  • @ayeytmareyamlij4958
    @ayeytmareyamlij4958 Місяць тому +1

    ጎበዝ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @Teshoma954
    @Teshoma954 Місяць тому +3

    እየሱስ ከዘለዓለም ፍርድ ያድናል

  • @Sisayneshi
    @Sisayneshi Місяць тому +2

    ሲቀፍ ውይ ሀገር ብቀይሩ ከባድነው😢እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድሞች😢

  • @Aletube1111
    @Aletube1111 Місяць тому +2

    በስማአብ
    በወልድ
    በመንፈስ
    ቅዱስ አሃዱ
    አምላክ አሜን
    🙏🙏🙏🙏

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 Місяць тому +1

    _አቤቱ አምላክ ሆይ ድረሰልን😥ራስህ ጠብቅ ወንድሜዬ የምወዳት እመ ብርሃን ትጠብቅህ🙏_

  • @M-eb2qd
    @M-eb2qd Місяць тому +2

    efi this realy good for those that are planning to move here ....get'em ready for the culture shock

  • @awet5949
    @awet5949 Місяць тому

    የሰውነት የፈጣሪ ትግስቱ ይገርማል እንጂ መጥፋት ሲያንሰን ነው አቤቱ ማረነ ክርስቶስ 😢😢😢🙏🙏🙏

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 Місяць тому +1

    እግዚኣብሔር ሆይ ከዚ ጠብቀን ማሬን ማሬን ማሬን👏🙏

  • @ሠናይትየማሪያምልጅ
    @ሠናይትየማሪያምልጅ Місяць тому +4

    በርታ ጎበዝ

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts Місяць тому +2

    አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም የመጨረሻዉ ዘመን

  • @selamSelu-im4je6jh1s
    @selamSelu-im4je6jh1s Місяць тому +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር በለን ⛪🙏🙏🙏

  • @Martakumbi
    @Martakumbi Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ሰውን በመፊጠሩ ተጸጸተ አውነት ያሳዝናል 😢😢😢😢

  • @TGtgAbraham
    @TGtgAbraham 27 днів тому

    የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው ብለን ዝም😢😢

  • @nigistgirema
    @nigistgirema Місяць тому +2

    እኔ ያለዉበት አገር ይከብራል😢😢 አላዊን ይሁታል😢😢 በራቸዉ ላይ የሚሠቃቅሉት ነገር በጣም ያስፈራል😢

  • @aregawondimneh9487
    @aregawondimneh9487 20 днів тому

    እነሱስ በልተው ተደስተው ምድርን አሹፈውባትነው የመጨረሻው ቀን ስለደረሰ በሁሉም ሀገር እንዳንጎዳ እ/ር በቸርነቱ ይማረን አንተን እናመሰግናለን

  • @standfortruth4618
    @standfortruth4618 Місяць тому

    እሄንን ነገር ማቅረብህ በጣም ጥሩ ነዉ እሄ አዲሡ የአለም ሥርአት ወደሀገራችንም አየመጣ ነዉ።

  • @FantuAgegnew
    @FantuAgegnew Місяць тому +4

    ሰላም አባ ምንልትሰራ ወተህ ነው እባክህንፈጣሪን ከአፍህ አይለይ ተጠንቀቅ እመቤቲ ትጠብቅህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @DanayetGetachewA
    @DanayetGetachewA Місяць тому

    Efi እራስክን ጠብቅ ድንግል ማርያም ትከተልህ

  • @WubitEthio
    @WubitEthio Місяць тому +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ። እናንተም እራሳቸውን ጠብቁ እወዳችኋለሁ

  • @ኦሮቶዶክስ
    @ኦሮቶዶክስ 23 дні тому

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ምህረትህ በዛ

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye Місяць тому

    ዎድሜ እግዚአብሔር ይጠብቀ😢😢 ኢየሱስ ያድናል 🙏😢

  • @YohanisYosef-f5t
    @YohanisYosef-f5t Місяць тому +2

    Are Geta yifebiki wondime😊😊😊

  • @josijos8439
    @josijos8439 Місяць тому

    Efi ማርያምን በጣም ጀግና እንዲሁም የልጅ አስተዋይ ነህ !

  • @MiliDrar
    @MiliDrar Місяць тому

    እዉነት እግዚአብሔር ይጠብቅን ማረን ክርስቶስ ✝️🛐🧕🏻😢

  • @EyobWerku-bi6zu
    @EyobWerku-bi6zu Місяць тому +1

    በጣምያሳዝናልልብናይስጣቸውይቅርይበለንሁላችንን

  • @Selkገበያ
    @Selkገበያ Місяць тому +1

    Efi betam gobez neh pleas tolo tolo egziabharen atbel yefetari sem bekentu ayteram

  • @YaredWorku-zv2lz
    @YaredWorku-zv2lz Місяць тому

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ ድንግል ማሪያም ከናተጋ ትሁን ኤፊ AND ሰሙኒ

  • @ፍቅርLoveዩቱብ
    @ፍቅርLoveዩቱብ Місяць тому +1

    ጌታሆይ ማረን😢

  • @tewodros9709
    @tewodros9709 Місяць тому +2

    Efi arife program new Bertuln risk wesdachu mesratachu degmo respect gen edehasab seatu atere man

  • @buski7405
    @buski7405 Місяць тому +1

    Michael ናፍቃናለች ❤አምጣት ኤፈ ❤❤❤

  • @btwow
    @btwow Місяць тому +5

    This guy knows his audience very well 🤣

    • @FrehiwotWorku-m9j
      @FrehiwotWorku-m9j Місяць тому

      እንደዚ አይነት video በጣም እንደሚመስጣቸው የባለፈውን video view ብዛት ማየት በቂ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 🤣🤣🤣 🤣🤣🤣🤣

  • @tomase6250
    @tomase6250 Місяць тому +4

    ሰይጣን አያስፈራም የወደቀ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @AbenezerAbeni-ce7pw
    @AbenezerAbeni-ce7pw 4 дні тому

    እየሱስን ስበክላቸዉ ቢያንስ አንድ ሰዉ ይዳን❤❤❤❤❤❤❤

  • @gashawendirie
    @gashawendirie 13 днів тому

    ወነአኡዙቢላህ ሡብሀነ አላህ ላኢላሀ አለላህ አላሁ አክበር
    አላሁአክበር

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael Місяць тому

    ውይ ፈጣሪዬ ላንተ የታመንኩ ነኝ❤❤

  • @tadeletegegne9473
    @tadeletegegne9473 Місяць тому +2

    አይዞሕ በርታ

  • @meseleberhanu8000
    @meseleberhanu8000 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @TedzSjis
    @TedzSjis Місяць тому +1

    Siyamr allalem😂😂😂😅😅😅

  • @EDli-d6u
    @EDli-d6u Місяць тому +5

    እያስተዋወክ ነዉ የሚመስለዉ

  • @EndaleKebede-s6x
    @EndaleKebede-s6x Місяць тому +7

    እኛ ሙስሊሞች ቀድሞ ቁርኣን አስተምሮናል ይሄ ቀን እንደሚመጣ ።ያልተናወጠ ብቻ ይድናል ።

    • @wayenwayoutube4673
      @wayenwayoutube4673 Місяць тому

      😂😂😂😂ጉረኛ

    • @wayenwayoutube4673
      @wayenwayoutube4673 Місяць тому +2

      አንድም አረብች አይደሉ የሚያመልኩት ነይ ሪያድ መዉሰም ርያድ ከዛን ታያለሽ

    • @BiruktawitZewdu
      @BiruktawitZewdu Місяць тому

      ወረኛ የዛሬ አመት ሳውዲ ላይ ተፈቅዶ ሲያከብሩ አልነበር

    • @amisherif4589
      @amisherif4589 Місяць тому +1

      arebna eslmna eylyen lemsadeb atruchi​@@wayenwayoutube4673

    • @felekebeharu9900
      @felekebeharu9900 Місяць тому

      Yante haymanot sayfeter egna enakewalen seken bel

  • @yheisAbirham
    @yheisAbirham Місяць тому +2

    በጣም ነው የማሲፈረው 😮😮

  • @emebetymaryamabrshignhugn2626
    @emebetymaryamabrshignhugn2626 Місяць тому

    ልንበቀለው ነበር የሚገባን ጌታች ፈጣሪያችን የከዳ እግዚኦ ማረን ይቅርም በለን አስበን በቸርነትህ በምረትህ

  • @natitheworld9794
    @natitheworld9794 24 дні тому +1

    እኔ ግን ለቀረጻ ያለህ ድፍረት ተመችቶኛል

  • @جمالرحومه
    @جمالرحومه Місяць тому

    እግዚአብሔር ይከተልሕ ወድሜ በፆለት በርታ ያስፈራል

  • @aruzenezmedia
    @aruzenezmedia Місяць тому

    Ya drgitu ke purge imilew film ymesaselal.arif astemari program new wendme qetlbet 🙏♥️♥️♥️

  • @Hanan-s5n6p
    @Hanan-s5n6p Місяць тому

    በግዛብሄር ተጠንቀቅ እናት ልጅ ሳትፀልይ አትውጣ አንተ ያለህ እኔ ተሳቀኩ ጌታ ኢየሱስ ካንተጋር ይህን

  • @savetheworldthroughreasona375
    @savetheworldthroughreasona375 Місяць тому

    "ሰማይ እና ምድር ያልፋሉ፤ ቃሌ ግን አያልም" እንዳለው በመጨረሻው ዘመን ሰይጣን ከታሰረበት ይወጣ ዘንድ ግድ ነው። ስላቀረባችሁት አመሰግናለሁ። እናንተን ግን ጌታ ኢየሱስ ይጠ
    ብቃችሁ።

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ

    እግዚአብሔር ይማረን 😢አንተ ግን ጀግና ነህ ጎበዝ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Місяць тому +2

    በአንድ ላይ ናቀን ነው ለካ የሚከበረው ከአሜሪካና ሜክሲኮ አወ ብዙ ሰዉ ይሰወራሉ ለሰይጣን መስዋዕትነት በተለይ ህጻናት ጎበዝ እራሳችሁን ጠብቁ ብቻ።

  • @ZerihunAyele-zl8lt
    @ZerihunAyele-zl8lt Місяць тому

    የኔ ማኛ ምርጥ እኮ ነሽ ❤❤❤

  • @ቅዱስሚካኤልእዩዋልታናይሂ

    አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ወንድሜ ግዜው ደርሰዋል መጨረሻችንን ያሳምርልኝ ልኡል እግዚአብሔር ከባድ ነው እንኳን እነሱጋ በአካል ሄጄ እዚህው በስልኬ አይቼ እንኳን ፈርቻለው ድፍረትህን ግን ሳላደንቅ አላልፍም በስመአብ

  • @wayenwayoutube4673
    @wayenwayoutube4673 Місяць тому +1

    በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አጋልጣቸዉ ትዉልዱ አርማቸዉ ያለብት ልብስ እንዳይለብሱ

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Місяць тому +3

    ወይ የሙት መንፈስ እራሳቸው በቁማቸው የሞቱ እግዛብሔርን መካድ ለምን አስፈለጋቸው እነዚህ እንስሶች

    • @SissayLakew-ts9pt
      @SissayLakew-ts9pt Місяць тому

      ጢንዚዛ!!! አንተም አመዳም ዝንጀሮ አበሻ እንስሳ አልተባልክም! ወገኛ እምነት ቢኖርህማ የሰውን ልጅ በብሄሩና በማንነቱ እያሳደድክ ባልገደልክ ነበር! ፈጣሪን የምትፈራ አማኝ ህዝብ ብትሆን ኖሮ😂😂😂

  • @TizibtTafese
    @TizibtTafese Місяць тому +1

    እኛ ጋር ሰለጠንን እየከበሩ እነ @mansiya የምትባል የነሱ ጀማ እንደ ቀልድ ወጣቱን እያለማመዱት ነው ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቀን እንጂ ጊዜው ከፍቷል

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Місяць тому

    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ እነዚህ መጠን ኖች የጃቸወን እግዚአብሔር ይሰጣቸዋል✝️

  • @TekluPetros100
    @TekluPetros100 Місяць тому +1

    Eyesus geta nw yadinal yutadegimal🤲🙏