Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ግን እናንተ ጠንካሮች ናችሁ ይህን ያክል እውስፈሪ ፈተና ባለበት በእምነት መፅናት ዋው
የእመቤታችንን ልጅ የጌቶችን ጌታ በመከተሌ እድለኛ ነኝ ክብር ሁሉ ለመስቀሉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን
Amne
አሜን 🙏🙏🙏🙏
Amen
አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤
Amen amen amen
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እና የዘላለም ህይወት ነው !!!!!!!!
ሁሉን የሚችል አምላክ አይደለም😊
አሜንንንን❤❤❤❤
@@SaraYigzaw ሌላውን ተዩው አንቺ በእግርሽ ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ በእግርሽ መሄድ ኣትችይም 😂 Poor girl things she's special 🤣Don't try to be fun!
@@Roza-fl2wf amen
Amen❤❤❤❤❤
አኡዙቢላህ ሚኒሸይጧን ረጅም ላኢላህ ሀኢለላህ ሙሀመድ ረስልላህ ከአላህ ውጪ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም ረሱልም የአላህ መልክተኛ እና ባሪያው ናቸው
ልክነሽ ማማር ❤
ሠለላሁ አለይሂወሰለም የኛውድነብይ
አሏሁ አክበርአሏሁ አክበርአሏሁ አክበርአልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ነው 🙏
እየሱስ ነቢይ እንጂ ጌታ አይደለም ።
አላህቾስ ምንድን ናት
@@kebronsami9915 አላህ ብቻ ነው የሚመለከው ሌላን አናመልክም ።
እየሱስ ክርስቶስ የአማልክት ሁሉ አምላክ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው አላዋቂ ሰወች ደፋር ናቸዉ @@khaleedaldeini9393
@@khaleedaldeini9393እየሱስ ጌታ ነዉ እሺ አላዋቂ ሰወች ደፍር ናችሁ
አልሀምዱሊላህ፡ሙስሊም፡ላደረገኚ፡ጌታ፡ያረቢ፡መጨረሻየን አሳምርኚ፡ያረብብ❤❤❤❤❤
አልሃምዱሊላህ
Alahmdulillah ♥️♥️♥️
አልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉🎉
jesus loves u
እንደዚህ አይነት ቦታ ስትሄድ በድንብ ፀሎት ማድረግ አለብህ😢😢😢
በትክክል የምር በጣም ነው ሚቀፍው በክርስቶስ ጓደኛው እራሱ ፍርቷል
😂😂😂😂😂😂
Yiker yibelachew😢
ብትክክል😅😅😅😅
Mejemeriya erasu limd alewu ene alihedm
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ናአምላኬ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ እግዚአብሔር ቸርነቱ ቡዙ ነዉ ትግስቱ ግን አቤቱ ማስተዋልን አለን እግዚኦ😢
አቤት እግዚአብሔር ግን ትዕግሥቱ ፍቅሩ እንዴት የበዛ ነው😭 ወደ ንስሐ እስክንደርስ በብዙ ትዕግሥት የሚጠብቀን "እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም" ልጁን አሳልፎ የሰጠን "ከዚህስ የሚበልጥ ፍቅር የለም።" እግዚአብሔር ለማወቅ ባልወደዱ መጠን ለማይረባ አዕምሮ አሳልፎ ሰጣቸው
😢😢
😢😢😢
እግዚአብሔር ሆይ ለፈጠርካቸዉ ፍጥረቶች ሁሉ ይቅርታህ ይብዛ የኛን ሀጤያት አትቁጠር
እየሱስ ጌታ ነኝ እኔን አምልኩኝ ካለ መፅሀፋችሁ ላይ ግለፀው እዚህ እርግጥኛ ነኝ መፅሀፋችሁን አታነቡም አታውቁም እርግጠኛ ነኝ
እርግጠኛ ነኝ መፅሀፋችሁን አታነቡም እስቲ እየሱስ እኔ ጌታ ነኝ አምልኩኝ ብሏልን? ካለ ዘርዝራችሁ እዚህ አቅርቡት ። እጠብቃለሁኝ
ኪዳነ ምሕረት ኣደይ😢 ሓደራኺ ኣደዋይ😢
የእግዚአብሔር ትግስት ከሰዎች ህልና በላይ ነው
Even animals he doesn’t recognize
Wey yesew lej beka temelso yetelat merkogna sihon egthiyabhar yegstetw
" እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤"(ወደ ሮሜ ሰዎች 1:28)😢😢
what a great comment
ከዚህ ቪዲዮ ምንም ጥቅም አናገኝም ለኔ ጀግናው በዚህ ጨለማ እርኩሰት መአል ንስሃ ግቡ የመጨረሻው ዘመን ነው ኢየሱስ ይመጣል ያለው ልጅ ፕ ይሄ ነው አዋሪያ❤
የእግዚአብሔር ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይድረስላቸው እኛንም ከዚህ እርኩስ መንፈስ ይጠብቀን አሜን
Amen.amen.amen.amen.amen❤❤❤🎉🎉
ምናለ ስለ ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ብትመሰክርላቸው
በማያምኑት ዘንድ ስለ ክርስቶስ መስበክ ግርፋት፣ ድብደባ እንዲሁም ሞት ሊያመጣ ይችላል ፣ የሰማዕትነት ክብርን ቢያሰጥም ለዚያ መመረጥ እና ብቁ መሆንን ይጠይቃል ።
አይርዱም ግን እሱ ልደበድብ ሊገሉትም ይችላሉ 😢 ፍጣሪ ወደ ወጥተኛው መገድ ያጣችው
እንኳን ኦርቶዶክስ ኣርገህ ፈጠርከኝ ጌታየ 💓 እ/ሄር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Esunn lemalet TISEGAW yasfelighal zimblo beye qrichatna ktfo bissness eyserah ayihonmm
@@DanielZewde-f2w😅😅 መጡ የግብፁ ጠኤት የኝ የሙስልሙቸ ገረድ የደብተረ የግብረ ሰዱም የዙሙተኝ የገደይ የአሸበረ የሰከረም የጠጀም ልጅ አሰፈረ እንደ ዙንብ በየ ቆሸሸ ስር የምትገኝት ኡከ እነቴ ነቸ መተተኝቸ ጠኤተም ምድረ መከተፉየ ተሸከም ወንድ ልጀ አምለክ ስእልነ ጠኤትነ ኲተት ቅረቆቡ ከገበየ ገዘተሸ የምተመልኩ መሀይም ዱኑቆሩቸ ቶ ቆሸሸቸ አገረቸንን በድቀለነ በደም በዙሙት የሉብነት የስረከሰቸት ኡከ እነቲነቸ ምድረ ደብሉስ አምለክ
እግዚኦ መሓረና ክርሰቶሰ🙏🙏🙏
እስኪ ሁላችንም ይሄን ኮሜንት ላይክ እያረግን ማረን እንበለው። ማረን!
ማረን
ማራን
Maren
marn😢😢😢😢😢😢
Maren IGZIABIHER
የእግዚአብሔር ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ብቻ አምላክ!!!
አረ በሣቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የእውነት ልጁ ነሽ??
@8:11 ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ሳጥናዔል/ዲያብሎስን ከነ(ጭ)ፍራው ቀጥቅጦ ወደዚህ ዓለም ሲጥላ(ቸ)ው በብዛት ከወደቁበት ቦታ ዓንዱ ዕና ዋናው እንግሊዝ የምትባለው ዓገር ናት። እግዚአብሔርን የሚያምን ዕንግሊዛዊ የለም!!! ምዕራባውያን የሚባሉት በዓጠቃላይ የዲያብሎስ ል(ጆች) ና(ቸ)ው።
ህዝብን በአጠቃላይ መፈረጅ አይከብድም?? እኛ ደሞ ፃድቅ አይደል ??😂😂😂
ግልፅ ነው እንግሊዝ ከንጉሳውያን ቤተሰብ ጀምሮ ዋነኞቹ የጥልቁ አለም አምላኪዎች ናቸው አለም ያወቀው እውነት ነው
እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ ደሞ ዘረኛ በአለም ላይ አለ እንዴ በዛ ላይ ምቀኛ እና መተተኛ ትግሬ በለው አማራ ኦሮሞ አብዛኛው ዘረኛ ነው አትመፃደቁን።
@@አማንኤቢምን አመጣው እዚህ ላይ ስለዘረኝነት ያለ ዘር ነው እንዴ የተወለድከው እራስህን ፈትሽ
@@konjetalemudegifie2400hatiyat Hulu aned new enesu seyetsnen siyameleku egna demo serawen eneseralen be Egziabeher zened hulum ateyat new!!!
አቤት የእግዚአብሔር ፀጋና ምህረት ለሰው ልጆች ያለው ፍቅር ጌታ ኢየሱስ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ ይቅር በለን ማራናታ😢😢😢😢
ቅዱስ እግዚአበሔር ሁሌም ታላቅ ነው የአለም ፈጣሪ ጌታችን መዳኛችንም ነወ
ኦርቶዶክስ መሆንህ ተመችቶኛል!!ሰብስክራይብ አረጋለሁ,ጎበዝ ልጅ UK ሆነህ አለመቀየርህ እራሱ ጥንካሬ ነው::ከ ንገስት ኤልሳቤጥ ሀገር ሆነህ በሀይማኖት መፅናት በጣም የሚደነቅ ፅናት ነው!!Good Job
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ😢😢አገራችን ላይስ በግልፅ እደዚህ አልወጣምጂ የው አይደል
ፈጣሪ በጉያዉ ይጠብቀን❤
@@MARANATHA_MEZEMUR_CHANNEL አሜን(3)
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀገራችንንን😢@@MARANATHA_MEZEMUR_CHANNEL
Weyine Eni erasu ferahu😮😮😮😮😮😮😮 degel mariyam dershilgi
ክርስቶስ ይመጣል። ማራናታ! አቤቱ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ቶሎ ና። ማረን!
ማራናታ ትርጉሙ ንገርን ❤❤
ኦርቶዶክስ መሆኔ መታደል ነው❤❤❤🎉🎉🎉
የሴጣን መንፈስ የተወጋ ይሁን❤
ከአላህ ውጭ በሀቅ የሚመለክ ጌታ የለም አትታለሉ እየሡሥም ሰው ነው
ኢየሱስ ክርስቶስ እዉነተኛ አምላክ እና የዘላለም ሆይወት ነዉ
Ewunet new❤❤
የምን አምላክ ሰው ነው
@@Rahma04aአላህ ጣኦት ጎዶሎ ነው
@@MeKdi-w4s የመሀይብነት ጥግ አላህ ፈጥሮሻል ይገልሻል ከአላህ ውጭ አምላክ የለም ።
@Rahma04a አላህ ጣኦት ነው የመሀመድ ተረት እዛው ዝሙተኛ ውሸታም መሀመድ ማን ይሰማል👎🤧🤧
ሱብሀን አላህ ጌታችን አላህ ጥራት የተገባው ይሁን አድናቂያቹ ነኝ
ሲገርም ከግዜ ግዜ ምርጥነቱን እያሳደገ የሄደ ምርጥ ቻናል በርታ
you are talented man ከሰዎቹ ድርግት ይልቅ የናንተን ቅልጥፍና እና ድፍረት በጣም የሚደነቅ ነው
በመቤቴ እግዚኦ እግዜኦ እንዲ ስታየን ምን ትለን ይሆን የሰማይ የምድር ንጉሥ ሆይ አቤቱ ይቅር በለን በስላሴ እመቤቴ አማልጅን🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
endanchi aynet fetur amlakiwoch nachew endezih aynet lay mwedkut, mndenew emebete manmin yemtyiw ye feteresihin titesh ye feturin sim yemiteriw, endew mn ayndet chnkilat new yalen
ይህንን ኮሜንት የምታነቡ እህት ወንድሞቸ እግዚያብሄር አምላክ በምነታችሁ ያፅናችሁ ለንስሀ ሞት ያብቃችሁ አሜን
ኢየሱስ ያድናል 100%🙏
አኡዙ ቢላሂ ሚነ ሸይጣን ረጂም እርጉም ከሆነዉ ሴጣን በአላህ እንጠበቃለን
አሚንንንንንንንንን
ክርስቲያኖች ለምን ዝም ይላሉ ላልከው ልመልስልህ የክርስቲያን አምላክ ማንንም እንድትበቀልለት እንድታጠፋለት አይፈልግም ከቻልክ ጠላትህን በፍቅር መልሰው ካልቻልክ በቀልን ለሱ እንድትተው ነው የሚያዘው።ምክኒያቱም የፍቅር አምላክ ስለሆነ። ትዛዙ እንደሌላው አምላክ ቢሆን ኖሮ እኛው እንደሌሎቹ አጥፍተን ስንጠፋ ታየን ነበር።
Very ❤TRUE❤ Wow. You so smart 🤓 appreciate your replay 🍓🍒🍎🍉🍊🍍🥭🥥🫐🫒🥝🍈
ደግነቱ የራሳቸውን ዓለም ብቻ የሚኖሩ ይመስለኛል ሰውን አይነኩም ?
ሀበሻ ነው በድህንነት እያዩ ለስንት ምስክር ሰው ወደ 666 ያስገባሉ። ነጮች ብዙ አይደሉም@@ዘ-ታቦር
Yegna Nabiy Muhammad S.A.W indalut kehone Saw La ilaha ha illa Allah Muhammadan Rasulullah Iske mil dires ifalemalaw bilewal.Kalalu angetachew yikoretal.❤
@@MuktarAbdi-x7m sew endet yesewn anget yekortal?🤔
አልሀምድሊላህ አለ ነኢመተል እስላም 30 ነገር ከማምለክ አንድን ፈጣረ እንድ መልክ ለፈጠረኝ ሀይል ፈጣሪየን ምስጋና ይገባው ❤❤❤❤❤❤
Awe,,alhemdulila
የመካ ድንጋይ እየሮክ ጣኦታም አህዛብ
እኝደዚ ያለ ቦታ አትሄድ በማርያም ስያስፈራ 😮😮😮😮
የኢትዩጲያን ህዝብ በ ebs TV ላይ የ halloween ቀን የሴጣን ቀን ብለው በአደባባይ ፕሮግራም ሰርተው ሲያስተላልፉ ነበር ።ሌላው ደሞ ንቅሳት ፈጽሞ ከአምልኮ ሴጣን ጋር የተቆራኘ ነው ለምሳሌ ሰመረ ባርያው የሚባለው የሚዲያ ሰው ንቅሳት ጥሩ ነው እያለ ሲያበረታታ ።ብዙ ማለት ይቻላል ህዝባችንን እራሱ እያለማመዱት ነው።
አሁን ይሄ ምን ሊጠቅም ነው የምታቀርበው 😢😢😢😢😢
PEYASA ROUND TAYETU AKABABE YEMESLAL 😅😂😂😂😂👍
በስላሴ ስም እግዚአብሔር ይገስፃቸው እግዚኦ
በእውነት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ህያው አምላክ ነው ስሙም ለዘላለም የተመሰገነ ምስጉን ነው ።
በስመአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን በሰመ ስላሴ ኢሄን ቀርጸህ መልቀቅ አልነበረብህም ሴጣንን promote ማድረግ ነው
በትክክል በጣም ያሳዝናል
ወገኞች 😂😂😂
አይ ጥሩ ነው ሰው ማወቅ አለበት የእግዚአብሔር መንፈስ ስላለ ብዙ አያሠጉንም።በተለይ ፈረንጆች እምነትየለሽ (pagan)ስለሆኑ እግዚአብሔር የለም ለሚሉ ሠይጣን ይኸው በመሀከላቸው ራሱን ገልጦ እየታየ እንደሆነ ያቃሉ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ብዙዎች ከዛ ነፃ እየወጡ ስለሆነ The rise of satanism የሚል ቪዲዮ አለ search አርጉና እዩ።እግዚአብሔር ፍቅር ነው ለነሱም ይራራል።ወንጌል ደግሞ ያሸንፋል
Beweld aybalm weweld wemenfes kdus bey
ቀጥል
እኔ የገረመኝ እንስሳት (ፈረሶች)ለማለፋ የፈሩትን ቦታ የ ሰዉ ልጅ እንዲህ ተዳፍሮ ሲጓዝ(መንገዱነን)
ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬም ያው ነው የጌቶች ጌታ የአማልክቶች አምላክ የነገስታት ንጉስ የማርያም ልጅ ኢየሱስ አማኑኤል ነው አሜን
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
ሰበሀናላህ አልሀምዱሊላህ አላህአክበር ላኢላሀኢለላህ መሀመድረሱለላህ
ፈጣሪ ራሱ ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ ላገራችን እና ለመላው ኣለም ምህረቱን ያምጣልን
Besmeam yegta tgstu newu eskahu dres YalenewnLueul Egziyabher Lenseha abkan🙏🙏🙏
ፈጣሪ ግን ትግስቱ የእውነት እሳት ቢዘንብብን ምን አነሰን
ማነው እንደኔ ለመፃፍ ፈልጎ ቃል ያጣ ምን ይባላል እግዚአብሔር ወደልቦናቸው ይመልሳቸው😢😢😢😢
Mnm ayastemrm endezi Aynet bota athid kechalk Video atfaw 😢😢😢
Bro camera gshzii🤟🤟
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜንንንንንንን
GETACHIN yitabkh wude desitil jegna neh gin erasin tebik ishi Yegna konjo👍😻🥰🥰🥰☝️🙏
እነዚህን አትጠጋ አረ ሲስፈሩ 😢😢😢😢 አኡዝቢላ 😢😢😢
አበሻም ሰው ሆኖ ሰውን ሲፀየፍኮ ነው የሚያስቀኝ😂😂😂ስማ ነጭኮ ሞቶ ራሱ ይበልጥሀል😝😝
በኪዳን ምህረት በሰመአብ😢😢😢😢ወይኔ ጌታ በደሙ ይሸፍናቸሁ ፆሎት አድርጉ 😢😊
ቀኖቹ ኪፎዋች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ ይላል የእግዘብሔር ቃል ወንድሞቼ በጣም ጥንቀቄ አድርጉ እነንተ ዘመኑን ወጁ እንጅ ዘመኑ እናንተን እንደያገዘቹ ትጉና ፀልዪ ከዝ ሁሉ ነገር ደግሞ ኢየሱስ ያድናል በእሱ እንመን
Amen amen
በቅዱስ ገብርኤል ሲያስፈሩ አንተ ራሱ ደፍረህ እዚህ መሄድህ Amazing ነው ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክሪስቶስ ይፈውሳቸው ከዚህ በሽታቸው🙄😭
እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው አላህ ምናምን ምትሉ ሙስሊሞች ምናችሁነው ሚያማቹ ሰይጣ እዳለ ካመናቹ ትምህርቱ ለናተ ነው ንቁ እነሱ አንዴ የሰይጣን ባሪያ ሆነዋሉ jisus is loard እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረት ይቅር በለን 🙏🙏🙏🙏
ሰይጣን ራሱ በጌታችን እና በመድሐኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ መስቀል እውነታውን ያውቃል ይሄ እኮ ትልቅ ምስክርነት ነው በመስቀሉ ለማያምኑ የትኛውንም የሃይማኖት ሲምቦል አይቃወምም እንደምታዩት ከመስቀል ውጪ
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እየሱስ ጌታ ነው አሜን ኤፋ ድጋሚ እዳቴድ በስልኬ ሳያቸው የበሉኝ መሰለኝ በጌታ ስም😮😮
እግዚአብሔር ሆይ ለይተህ ምታ ቁጣህን ሀይልህን አሳያቸው😭😭😭😭ዛሬማ በህልሜም ነው የማያቸው ቱ በእየሱስ ክርስቶስ ስም😢😢😢😢⛪✅🙏
❤አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር❤❤ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ❤ 🕊🌿የማሪያም ልጅ🌿🕊 🌼🍀አልፋና ኦሜጋ ያለ የነበረ🍀🌼 ቶሎ ናየሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው እኔም ይህን አይቼ እንዳልሰናከል ጠብቀኝ ይቅርም በለኝ ።
🤲🤲🤲🤲አሜን🙏
ይመችሽ ብሮ አቀራራብሽ ተመችቶኛል❤
በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ህዝቤ እውነት ከማጣቱ የተነሳ ጠፋ ትንቢተ ሆሴዕ ምዕራፍ 4÷6😢ጌታ ሆይ መልሰን አምላክ ሆይ እንዳንጠፋ ጠብቀን ጌታ ሆይ የጠፉትን መልስልንእዚህ ቦታ ሲኬድ እየተለቀሰ ነው ዋ ለኔ መጨረሻዬ ምን ይሆን እያልን ለጠፉት ዋይ እያልን ነው አቤቱ ጌታ ሆይ እንዳንተ ቸርነት ነው እንደኛ ቢሆን በጠፋን ነበር😢ወንድሜ እናንተም የእነሱን መናፍስት እንደተዋረሳችሁ እንዳትረሱ 😢
Auzubilah Defar nachu welahi 🤔🤔🤔
እግዚኦ ክርስቶስ ድረስልን ምን አይነት ቦታ ነው 😳😳…. ልጆቼ ያስፈራል በእውነት የእንግሊዝ ሰለብሪቲዎች ባብዛኛው ጌታችን መድሀኒታችን ክርስቶስ የተወለደበትን ምድር ንግስት እስራኤልን ለምን እንደሚጠሉ አሁን ገባኝ 😔 በገሀድ ሰይጣን ንጉሳቸው አድርገውታል 😳😔.... ልጆቼ እሩጡ ደግማችሁ እንዳትሄዱ እዚህ ቦታ ... እናንተን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እዚ አገር መኖር በራሱ ፅናታችሁን ያሳያል ልጆቻችን በሰለም ዉደ ቤታችሁ ያስገባችሁ ....
Lmndenw fersoch mayalfut?
ንስሀ ግቡ ከዚህ ምንም አልተማርንም😢😢😢
ይሄ መዝናኛ ነው !!!!!! አትደናቆሩ ትምህርት ከፈለጋችሁ ትምህርት ቤት ሂዱ
ደስ ስላልከኝ ቤተሰብ ሆንኩህ በርታ 🙋♀️🤝
EFI ቶሎ ልቀቅ🎉❤
💪
ba egzabr seme are agre la zalalm nwurelgn 😢😢😢😢😢😢😢😢
ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ህያው ነው መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው ከእርሱ በቀር ሌላው ከንቱ ነው☝🙏
Part 2 please🎉🎉🎉
እረ ወደዛ ምን ልታስተምር ነው ይህን የምታሳየን አጥፋው ወደዛ 😢
Lbawy Tsnat Yasfelgal Mnm Bnaym Enkuan
ካንቺ ሃይማኖት የነሱ ይሻላል ዘረኝነት የለውም ጀዝባ
ደደብ
Skeleton sticker on efi's cape😮😮 , semuni make video about it !!
አቤቱ ይቅር ይበለን!!!
የፍጥረቶች ፈጣሪ አሏህ ሱብሐነሁ ወተአላ ብቻና ብቻ ነው❤❤❤❤
በሥላሴ ስም የፈራረሰ ይሁን
አሜን በጌታ በኢየሱስ ስም በቅዱስ ሚካኤል ስም የተወጋ ይሁ መሰልጠን ማለት በቃ መጨረሻ ይሄ ነዉ ጎበዞች ናችሁ ማማተባችሁ እኔ እዛህ እያየሁ በጣም ነበር የፈራሁት
አየሱስ ክርስቶስ የ ዘላለም ሂዎት ነው, አየሱስ ጌታ ነው
ዋው ስላማተብክና በተደጋጋሚ የክርስቶስን ስም ስለጠራህ ምንም አትፍራም ክፉ መንፈስም አይነካህም ።
አንተ efi ምንሼ ነው content ቀይሪ ማርያምን አልተመቸኝም እስካሁን ካየሁት ደሞ ተመለሺ ወደ ቤት እንዳትለከፊ!!!
ጌታ ሆይ ማረን ይቅርበለን🤲🤲🤲ወንድሞች ጠንካራ ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏 ጀግና ናችሁ !
እግዛብሄርን እማትፈራ ትውልድ ትጠፍአለች
ወንድሜ መፍራት ሳይሆን በእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ተማምነህ መስበክ ነበረብህ በተቻለህ መጠን የኢየሱስ ክርስቶስን ንጉስነት ጌትነት ፍፁም አምላክነት ቢቀበልህም ባይቀበልህም መንገር ነበረብህ፡፡ዋጋህም በሰማይ ይኖር ነበር፡፡፡እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ነን እንጂ የጥልቁ ባሪያዎች አይደለንምና፡፡ምክኒያቱም እሱ ምንም ሳይፈራ በድፍረት የተዋረደውን የጥልቁን እርኩስ መንፈስ ነፃነት እንደሚሰጣቸው እየለፈለፈ ስለነበር፡፡ለማንኛውም ቅድስት ስላሴዎች ይገስጿቸው🙏 እነዚህ ልጅነትን ጠልተው ባሪያነትን የመረጡ ከንቱ ፍጡሮች፡፡እግዚኦ መድኃኔአለም🙏
እዴት ያገፈግፋል በፈጠረህ ቪዲዎውን አጥፈው ህፃንም አዋቂም ነው የሚያየው ህዝቡ እደውም ኮራጂ ነው ንስሐ ግቡ አብራችሁ የነበራችሁ 😢😢😢 ኢትዮጲያ የሚሰራው መጫወቻዎች መዝናኛ በደንብ እዩት ካላያችሁት አይገባችሁም በሙሉ ከነዚህ የተወሰደ ነው
Men letaderg hedk????? Asfelagi aydelem
አምላክ ሆይ ኢትዩጵያን ከዚህ መንፈስ ጠብቃት ohhhhhhhh my god where can we lives in? the world is dirty የአምስተርዳም ሲገርመኝ ይህንም አሳየከኝ አይ ኤፎ
Gen lemen asfelege mehedek?
አልሀምዱሊላህ ኢስላም አድርገህ ስለፈጠርከኝ እስልምናዬ እኮ ከምንም ከምንም ከጎደሎ የተጥራራ እምነት ነው ምንምኛ መታደል ነው ኢስላም መሆን❤❤❤❤
በጣምየኔዉድእህትአልሀምዱሊላ
አለሃምዱልላህ🤲🤲🤲
ለእስልምና ደንታ የላቸውም ምክንያቱም እውነት ስላልሆነ ሰይጣን ጥላቻው ከትክክለኛው ኣምላክ ከእየሱስ ክርስቶስ ነው ለዛ ነው😂
አንቺ ካፊር ነሺ ክርሰትናም ከሰይጣን አይለይም@@DannyTekaBeyene
@@DannyTekaBeyeneምናልሽ እስልምና የሀቅ ሀይማኖት ስለሆነ ይፈሩታል።ለዛ ነው።እውነተኛ ፈጣሪ የሚመለክበት ሀይማኖት ስለሆነ።የናንተ አምላክ ደሞ ቢያሾፍበትም ምንም አያመጣም ብለው ነው
Wondime Betam Gobaz neh. Iyeus kiristos Geta New. AMEN❤
ኤፊ በጣም ነው ምወድህ ግን እንደዚ አይነት video መስራትህ የምር ካንተ የማይጠበቅ ነው ይህን video ህፃናት ልያዩት ይችላሉ እና ከዚህ ምን ይማራሉ ቢቻልህ አጥፋው
esu ko reality new liyasayn ymokerw mayet maweq chigr ylewum
@@FAYBHDአትሳሳት ኤፊ promote ነው ያረገላቸው even እነርሱን አስቁሞ ሁላ ነበር interview ስያደርግ የነበርው ይህ ደግሞ ፍፁም ልክ አይደለም 😢😢
@@mayatube8204 ensu edalu ko hulachinm enawqaln mnm promot ayasfelgm,, ye efi g video silayn haymanetae mnm ayhonm ,,enae tenkara nghi ,,
yarekew cape lay yenesu milikit alew eko aytehewal?
በድግል ኤፌ ይሔን ብታጠፋው
Wow. He perfectly describes what religion really means. I appreciate him. Thank you.
ከአላህ ውጭ ፈጣሪየለም ፍጡረእንጂ አስረግጨልንገርህ
Waraga.
አላህ እኮ የሚባል ሙሀመድ ሠራሽ ጣኮት ወይንም ድንጋይ ነዉ። አስረግጨ ነዉ የምነገሰርሽ😂
አላህ ሱበለነሁወ ታአላ መህሉቃትን ሁሉ የፈጠረ ጌታ ነው ከአላህ ውጭ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም አይወልድም አይወለድም ሙሀመድም ሰለሏህ አለይሒ ወሰለም የአላህ መልዕክተኛ ናቸው።የመሪያም/ማሪያም ልጅ ኢሳ አለይሒ ኢሰላም የአላህ መልዕክተኛ የአላህ ነበይ የአላህ ባሪያ ነው።@@Abyssiniannews7
አላህ ጣኦት ነው መሀመድ ተረት ሰይጣን ነው።
ይሔ ሁሉ እየታየ መንፈስ የለም መንፈስ መንፈስ አትበሉ ለሚሉ ሳይፆም ሳይፀልዩ እየበሉ እየጠጡ ምንም የለም ለሚሉ የህሊና ፀሎት እናደርጋለን😢
ግን እናንተ ጠንካሮች ናችሁ ይህን ያክል እውስፈሪ ፈተና ባለበት በእምነት መፅናት ዋው
የእመቤታችንን ልጅ የጌቶችን ጌታ በመከተሌ እድለኛ ነኝ ክብር ሁሉ ለመስቀሉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን
Amne
አሜን 🙏🙏🙏🙏
Amen
አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤
Amen amen amen
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ
እና የዘላለም ህይወት ነው !!!!!!!!
ሁሉን የሚችል አምላክ አይደለም😊
አሜንንንን❤❤❤❤
@@SaraYigzaw ሌላውን ተዩው አንቺ በእግርሽ ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ በእግርሽ መሄድ ኣትችይም 😂 Poor girl things she's special 🤣
Don't try to be fun!
@@Roza-fl2wf amen
Amen❤❤❤❤❤
አኡዙቢላህ ሚኒሸይጧን ረጅም ላኢላህ ሀኢለላህ ሙሀመድ ረስልላህ ከአላህ ውጪ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም ረሱልም የአላህ መልክተኛ እና ባሪያው ናቸው
ልክነሽ ማማር ❤
ሠለላሁ አለይሂወሰለም የኛውድነብይ
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ነው 🙏
እየሱስ ነቢይ እንጂ ጌታ አይደለም ።
አላህቾስ ምንድን ናት
@@kebronsami9915 አላህ ብቻ ነው የሚመለከው ሌላን አናመልክም ።
እየሱስ ክርስቶስ የአማልክት ሁሉ አምላክ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው አላዋቂ ሰወች ደፋር ናቸዉ @@khaleedaldeini9393
@@khaleedaldeini9393እየሱስ ጌታ ነዉ እሺ አላዋቂ ሰወች ደፍር ናችሁ
አልሀምዱሊላህ፡ሙስሊም፡ላደረገኚ፡ጌታ፡ያረቢ፡መጨረሻየን አሳምርኚ፡ያረብብ❤❤❤❤❤
አልሃምዱሊላህ
Alahmdulillah ♥️♥️♥️
አልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉🎉
አልሃምዱሊላህ
jesus loves u
እንደዚህ አይነት ቦታ ስትሄድ በድንብ ፀሎት ማድረግ አለብህ😢😢😢
በትክክል የምር በጣም ነው ሚቀፍው በክርስቶስ ጓደኛው እራሱ ፍርቷል
😂😂😂😂😂😂
Yiker yibelachew😢
ብትክክል😅😅😅😅
Mejemeriya erasu limd alewu ene alihedm
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
አምላኬ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ እግዚአብሔር ቸርነቱ ቡዙ ነዉ ትግስቱ ግን አቤቱ ማስተዋልን አለን እግዚኦ😢
አቤት እግዚአብሔር ግን ትዕግሥቱ ፍቅሩ እንዴት የበዛ ነው😭 ወደ ንስሐ እስክንደርስ በብዙ ትዕግሥት የሚጠብቀን "እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም" ልጁን አሳልፎ የሰጠን "ከዚህስ የሚበልጥ ፍቅር የለም።" እግዚአብሔር ለማወቅ ባልወደዱ መጠን ለማይረባ አዕምሮ አሳልፎ ሰጣቸው
😢😢
😢😢😢
እግዚአብሔር ሆይ ለፈጠርካቸዉ ፍጥረቶች ሁሉ ይቅርታህ ይብዛ የኛን ሀጤያት አትቁጠር
እየሱስ ጌታ ነኝ እኔን አምልኩኝ ካለ መፅሀፋችሁ ላይ ግለፀው እዚህ እርግጥኛ ነኝ መፅሀፋችሁን አታነቡም አታውቁም እርግጠኛ ነኝ
እርግጠኛ ነኝ መፅሀፋችሁን አታነቡም እስቲ እየሱስ እኔ ጌታ ነኝ አምልኩኝ ብሏልን? ካለ ዘርዝራችሁ እዚህ አቅርቡት ። እጠብቃለሁኝ
ኪዳነ ምሕረት ኣደይ😢 ሓደራኺ ኣደዋይ😢
የእግዚአብሔር ትግስት ከሰዎች ህልና በላይ ነው
Even animals he doesn’t recognize
Wey yesew lej beka temelso yetelat merkogna sihon egthiyabhar yegstetw
" እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 1:28)😢😢
what a great comment
ከዚህ ቪዲዮ ምንም ጥቅም አናገኝም ለኔ ጀግናው በዚህ ጨለማ እርኩሰት መአል ንስሃ ግቡ የመጨረሻው ዘመን ነው ኢየሱስ ይመጣል ያለው ልጅ ፕ ይሄ ነው አዋሪያ❤
የእግዚአብሔር ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይድረስላቸው እኛንም ከዚህ እርኩስ መንፈስ ይጠብቀን አሜን
Amen.amen.amen.amen.amen❤❤❤🎉🎉
ምናለ ስለ ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ብትመሰክርላቸው
በማያምኑት ዘንድ ስለ ክርስቶስ መስበክ ግርፋት፣ ድብደባ እንዲሁም ሞት ሊያመጣ ይችላል ፣ የሰማዕትነት ክብርን ቢያሰጥም ለዚያ መመረጥ እና ብቁ መሆንን ይጠይቃል ።
አይርዱም ግን እሱ ልደበድብ ሊገሉትም ይችላሉ 😢 ፍጣሪ ወደ ወጥተኛው መገድ ያጣችው
እንኳን ኦርቶዶክስ ኣርገህ ፈጠርከኝ ጌታየ 💓
እ/ሄር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Esunn lemalet TISEGAW yasfelighal zimblo beye qrichatna ktfo bissness eyserah ayihonmm
@@DanielZewde-f2w😅😅 መጡ የግብፁ ጠኤት የኝ የሙስልሙቸ ገረድ የደብተረ የግብረ ሰዱም የዙሙተኝ የገደይ የአሸበረ የሰከረም የጠጀም ልጅ አሰፈረ እንደ ዙንብ በየ ቆሸሸ ስር የምትገኝት ኡከ እነቴ ነቸ መተተኝቸ ጠኤተም ምድረ መከተፉየ ተሸከም ወንድ ልጀ አምለክ ስእልነ ጠኤትነ ኲተት ቅረቆቡ ከገበየ ገዘተሸ የምተመልኩ መሀይም ዱኑቆሩቸ ቶ ቆሸሸቸ አገረቸንን በድቀለነ በደም በዙሙት የሉብነት የስረከሰቸት ኡከ እነቲነቸ ምድረ ደብሉስ አምለክ
እግዚኦ መሓረና ክርሰቶሰ🙏🙏🙏
እስኪ ሁላችንም ይሄን ኮሜንት ላይክ እያረግን ማረን እንበለው። ማረን!
ማረን
ማራን
Maren
marn😢😢😢😢😢😢
Maren IGZIABIHER
የእግዚአብሔር ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ብቻ አምላክ!!!
አረ በሣቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የእውነት ልጁ ነሽ??
@8:11 ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ሳጥናዔል/ዲያብሎስን ከነ(ጭ)ፍራው ቀጥቅጦ ወደዚህ ዓለም ሲጥላ(ቸ)ው በብዛት ከወደቁበት ቦታ ዓንዱ ዕና ዋናው እንግሊዝ የምትባለው ዓገር ናት። እግዚአብሔርን የሚያምን ዕንግሊዛዊ የለም!!! ምዕራባውያን የሚባሉት በዓጠቃላይ የዲያብሎስ ል(ጆች) ና(ቸ)ው።
ህዝብን በአጠቃላይ መፈረጅ አይከብድም?? እኛ ደሞ ፃድቅ አይደል ??😂😂😂
ግልፅ ነው እንግሊዝ ከንጉሳውያን ቤተሰብ ጀምሮ ዋነኞቹ የጥልቁ አለም አምላኪዎች ናቸው አለም ያወቀው እውነት ነው
እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ ደሞ ዘረኛ በአለም ላይ አለ እንዴ በዛ ላይ ምቀኛ እና መተተኛ ትግሬ በለው አማራ ኦሮሞ አብዛኛው ዘረኛ ነው አትመፃደቁን።
@@አማንኤቢምን አመጣው እዚህ ላይ ስለዘረኝነት ያለ ዘር ነው እንዴ የተወለድከው እራስህን ፈትሽ
@@konjetalemudegifie2400hatiyat Hulu aned new enesu seyetsnen siyameleku egna demo serawen eneseralen be Egziabeher zened hulum ateyat new!!!
አቤት የእግዚአብሔር ፀጋና ምህረት ለሰው ልጆች ያለው ፍቅር ጌታ ኢየሱስ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ ይቅር በለን ማራናታ😢😢😢😢
ቅዱስ እግዚአበሔር ሁሌም ታላቅ ነው የአለም ፈጣሪ ጌታችን መዳኛችንም ነወ
ኦርቶዶክስ መሆንህ ተመችቶኛል!!ሰብስክራይብ አረጋለሁ,ጎበዝ ልጅ UK ሆነህ አለመቀየርህ እራሱ ጥንካሬ ነው::ከ ንገስት ኤልሳቤጥ ሀገር ሆነህ በሀይማኖት መፅናት በጣም የሚደነቅ ፅናት ነው!!Good Job
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ😢😢አገራችን ላይስ በግልፅ እደዚህ አልወጣምጂ የው አይደል
ፈጣሪ በጉያዉ ይጠብቀን❤
@@MARANATHA_MEZEMUR_CHANNEL አሜን(3)
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀገራችንንን😢@@MARANATHA_MEZEMUR_CHANNEL
Weyine Eni erasu ferahu😮😮😮😮😮😮😮 degel mariyam dershilgi
ክርስቶስ ይመጣል። ማራናታ! አቤቱ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ቶሎ ና። ማረን!
ማራናታ ትርጉሙ ንገርን ❤❤
ኦርቶዶክስ መሆኔ መታደል ነው❤❤❤🎉🎉🎉
የሴጣን መንፈስ የተወጋ ይሁን❤
ከአላህ ውጭ በሀቅ የሚመለክ ጌታ የለም አትታለሉ እየሡሥም ሰው ነው
ኢየሱስ ክርስቶስ እዉነተኛ አምላክ እና የዘላለም ሆይወት ነዉ
Ewunet new❤❤
የምን አምላክ ሰው ነው
@@Rahma04aአላህ ጣኦት ጎዶሎ ነው
@@MeKdi-w4s የመሀይብነት ጥግ አላህ ፈጥሮሻል ይገልሻል ከአላህ ውጭ አምላክ የለም ።
@Rahma04a አላህ ጣኦት ነው የመሀመድ ተረት እዛው ዝሙተኛ ውሸታም መሀመድ ማን ይሰማል👎🤧🤧
ሱብሀን አላህ ጌታችን አላህ ጥራት የተገባው ይሁን አድናቂያቹ ነኝ
ሲገርም ከግዜ ግዜ ምርጥነቱን እያሳደገ የሄደ ምርጥ ቻናል በርታ
you are talented man ከሰዎቹ ድርግት ይልቅ የናንተን ቅልጥፍና እና ድፍረት በጣም የሚደነቅ ነው
በመቤቴ እግዚኦ እግዜኦ እንዲ ስታየን ምን ትለን ይሆን የሰማይ የምድር ንጉሥ ሆይ አቤቱ ይቅር በለን በስላሴ እመቤቴ አማልጅን🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
endanchi aynet fetur amlakiwoch nachew endezih aynet lay mwedkut, mndenew emebete manmin yemtyiw ye feteresihin titesh ye feturin sim yemiteriw, endew mn ayndet chnkilat new yalen
ይህንን ኮሜንት የምታነቡ እህት ወንድሞቸ እግዚያብሄር አምላክ በምነታችሁ ያፅናችሁ ለንስሀ ሞት ያብቃችሁ አሜን
ኢየሱስ ያድናል 100%🙏
አኡዙ ቢላሂ ሚነ ሸይጣን ረጂም
እርጉም ከሆነዉ ሴጣን በአላህ እንጠበቃለን
አሚንንንንንንንንን
Amen
ክርስቲያኖች ለምን ዝም ይላሉ ላልከው ልመልስልህ የክርስቲያን አምላክ ማንንም እንድትበቀልለት እንድታጠፋለት አይፈልግም ከቻልክ ጠላትህን በፍቅር መልሰው ካልቻልክ በቀልን ለሱ እንድትተው ነው የሚያዘው።ምክኒያቱም የፍቅር አምላክ ስለሆነ። ትዛዙ እንደሌላው አምላክ ቢሆን ኖሮ እኛው እንደሌሎቹ አጥፍተን ስንጠፋ ታየን ነበር።
Very ❤TRUE❤ Wow. You so smart 🤓 appreciate your replay 🍓🍒🍎🍉🍊🍍🥭🥥🫐🫒🥝🍈
ደግነቱ የራሳቸውን ዓለም ብቻ የሚኖሩ ይመስለኛል ሰውን አይነኩም ?
ሀበሻ ነው በድህንነት እያዩ ለስንት ምስክር ሰው ወደ 666 ያስገባሉ። ነጮች ብዙ አይደሉም@@ዘ-ታቦር
Yegna Nabiy Muhammad S.A.W indalut kehone Saw La ilaha ha illa Allah Muhammadan Rasulullah Iske mil dires ifalemalaw bilewal.Kalalu angetachew yikoretal.❤
@@MuktarAbdi-x7m sew endet yesewn anget yekortal?🤔
አልሀምድሊላህ አለ ነኢመተል እስላም 30 ነገር ከማምለክ አንድን ፈጣረ እንድ መልክ ለፈጠረኝ ሀይል ፈጣሪየን ምስጋና ይገባው ❤❤❤❤❤❤
Awe,,alhemdulila
የመካ ድንጋይ እየሮክ ጣኦታም አህዛብ
እኝደዚ ያለ ቦታ አትሄድ በማርያም ስያስፈራ 😮😮😮😮
የኢትዩጲያን ህዝብ በ ebs TV ላይ የ halloween ቀን የሴጣን ቀን ብለው በአደባባይ ፕሮግራም ሰርተው ሲያስተላልፉ ነበር ።ሌላው ደሞ ንቅሳት ፈጽሞ ከአምልኮ ሴጣን ጋር የተቆራኘ ነው ለምሳሌ ሰመረ ባርያው የሚባለው የሚዲያ ሰው ንቅሳት ጥሩ ነው እያለ ሲያበረታታ ።ብዙ ማለት ይቻላል ህዝባችንን እራሱ እያለማመዱት ነው።
አሁን ይሄ ምን ሊጠቅም ነው የምታቀርበው 😢😢😢😢😢
PEYASA ROUND TAYETU AKABABE YEMESLAL 😅😂😂😂😂👍
በስላሴ ስም እግዚአብሔር ይገስፃቸው እግዚኦ
በእውነት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ህያው አምላክ ነው ስሙም ለዘላለም የተመሰገነ ምስጉን ነው ።
በስመአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን በሰመ ስላሴ ኢሄን ቀርጸህ መልቀቅ አልነበረብህም ሴጣንን promote ማድረግ ነው
በትክክል በጣም ያሳዝናል
ወገኞች 😂😂😂
አይ ጥሩ ነው ሰው ማወቅ አለበት የእግዚአብሔር መንፈስ ስላለ ብዙ አያሠጉንም።በተለይ ፈረንጆች እምነትየለሽ (pagan)ስለሆኑ እግዚአብሔር የለም ለሚሉ ሠይጣን ይኸው በመሀከላቸው ራሱን ገልጦ እየታየ እንደሆነ ያቃሉ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ብዙዎች ከዛ ነፃ እየወጡ ስለሆነ The rise of satanism የሚል ቪዲዮ አለ search አርጉና እዩ።እግዚአብሔር ፍቅር ነው ለነሱም ይራራል።ወንጌል ደግሞ ያሸንፋል
Beweld aybalm weweld wemenfes kdus bey
ቀጥል
እኔ የገረመኝ እንስሳት (ፈረሶች)ለማለፋ የፈሩትን ቦታ የ ሰዉ ልጅ እንዲህ ተዳፍሮ ሲጓዝ(መንገዱነን)
ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬም ያው ነው የጌቶች ጌታ የአማልክቶች አምላክ የነገስታት ንጉስ የማርያም ልጅ ኢየሱስ አማኑኤል ነው አሜን
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
ሰበሀናላህ
አልሀምዱሊላህ
አላህአክበር
ላኢላሀኢለላህ መሀመድረሱለላህ
ፈጣሪ ራሱ ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ ላገራችን እና ለመላው ኣለም ምህረቱን ያምጣልን
Besmeam yegta tgstu newu eskahu dres Yalenewn
Lueul Egziyabher Lenseha abkan
🙏🙏🙏
ፈጣሪ ግን ትግስቱ የእውነት እሳት ቢዘንብብን ምን አነሰን
ማነው እንደኔ ለመፃፍ ፈልጎ ቃል ያጣ ምን ይባላል እግዚአብሔር ወደልቦናቸው ይመልሳቸው😢😢😢😢
Mnm ayastemrm endezi Aynet bota athid kechalk Video atfaw 😢😢😢
Bro camera gshzii🤟🤟
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜንንንንንንን
GETACHIN yitabkh wude desitil jegna neh gin erasin tebik ishi Yegna konjo👍😻🥰🥰🥰☝️🙏
እነዚህን አትጠጋ አረ ሲስፈሩ 😢😢😢😢 አኡዝቢላ 😢😢😢
አበሻም ሰው ሆኖ ሰውን ሲፀየፍኮ ነው የሚያስቀኝ😂😂😂ስማ ነጭኮ ሞቶ ራሱ ይበልጥሀል😝😝
በኪዳን ምህረት በሰመአብ😢😢😢😢
ወይኔ ጌታ በደሙ ይሸፍናቸሁ ፆሎት አድርጉ 😢😊
ቀኖቹ ኪፎዋች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ ይላል የእግዘብሔር ቃል ወንድሞቼ በጣም ጥንቀቄ አድርጉ እነንተ ዘመኑን ወጁ እንጅ ዘመኑ እናንተን እንደያገዘቹ ትጉና ፀልዪ ከዝ ሁሉ ነገር ደግሞ ኢየሱስ ያድናል በእሱ እንመን
Amen amen
በቅዱስ ገብርኤል ሲያስፈሩ አንተ ራሱ ደፍረህ እዚህ መሄድህ Amazing ነው ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክሪስቶስ ይፈውሳቸው ከዚህ በሽታቸው🙄😭
እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው አላህ ምናምን ምትሉ ሙስሊሞች ምናችሁነው ሚያማቹ ሰይጣ እዳለ ካመናቹ ትምህርቱ ለናተ ነው ንቁ እነሱ አንዴ የሰይጣን ባሪያ ሆነዋሉ jisus is loard እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረት ይቅር በለን 🙏🙏🙏🙏
ሰይጣን ራሱ በጌታችን እና በመድሐኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ መስቀል እውነታውን ያውቃል ይሄ እኮ ትልቅ ምስክርነት ነው በመስቀሉ ለማያምኑ የትኛውንም የሃይማኖት ሲምቦል አይቃወምም እንደምታዩት ከመስቀል ውጪ
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እየሱስ ጌታ ነው አሜን ኤፋ ድጋሚ እዳቴድ በስልኬ ሳያቸው የበሉኝ መሰለኝ በጌታ ስም😮😮
እግዚአብሔር ሆይ ለይተህ ምታ ቁጣህን ሀይልህን አሳያቸው😭😭😭😭ዛሬማ በህልሜም ነው የማያቸው ቱ በእየሱስ ክርስቶስ ስም😢😢😢😢⛪✅🙏
❤አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር❤
❤ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ❤
🕊🌿የማሪያም ልጅ🌿🕊
🌼🍀አልፋና ኦሜጋ ያለ የነበረ🍀🌼
ቶሎ ና
የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው እኔም ይህን አይቼ እንዳልሰናከል ጠብቀኝ ይቅርም በለኝ ።
🤲🤲🤲🤲አሜን🙏
ይመችሽ ብሮ አቀራራብሽ ተመችቶኛል❤
በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን
ህዝቤ እውነት ከማጣቱ የተነሳ ጠፋ ትንቢተ ሆሴዕ ምዕራፍ 4÷6😢
ጌታ ሆይ መልሰን አምላክ ሆይ እንዳንጠፋ ጠብቀን
ጌታ ሆይ የጠፉትን መልስልን
እዚህ ቦታ ሲኬድ እየተለቀሰ ነው ዋ ለኔ መጨረሻዬ ምን ይሆን እያልን ለጠፉት ዋይ እያልን ነው አቤቱ ጌታ ሆይ እንዳንተ ቸርነት ነው እንደኛ ቢሆን በጠፋን ነበር😢
ወንድሜ እናንተም የእነሱን መናፍስት እንደተዋረሳችሁ እንዳትረሱ 😢