Ethiopia - ስምምነቱ በሶማሊያ ተቃውሞ አስነሳ፣ ሶማሊያ ጦሯን አስወጣች፣ ስለ ደመቀ መኮንን የተሰማው፣ ''ኢሳያስ እንደ አሳድ…'' አሜሪካዊ ዲፕሎማት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 203

  • @ameteselamtube7773
    @ameteselamtube7773 21 годину тому +5

    Thank you Feta for the Good News! Historic Agreement!

  • @ameteselamtube7773
    @ameteselamtube7773 21 годину тому +15

    This video is Historic Video! This News is Really Fantastic!

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w 21 годину тому +4

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Thank you for Our Hero Pm Historical move!

  • @seidahmed-kd5er
    @seidahmed-kd5er 22 години тому +8

    ሶማሊላንድ ከኢትዮጵያ የተሻለ ዲሞክራሲ አላት

  • @ibsaamin-eg9zu
    @ibsaamin-eg9zu 23 години тому +18

    Abichuu jegna new❤❤❤

  • @ZerihunWeldemikael
    @ZerihunWeldemikael 22 години тому +6

    ከናንተ የሚጠበቀው እውነት የሆነ ገለልተኛ ሆናቹ መረጃን ለህዝብ ማቅረብ ነው በርቱ አሪፍ ነው አቀራረባቹ 👍ማሻሻል ያለባቹን አስተካክሉ 🇪🇹💪💪💪💪

  • @SameeraEndale
    @SameeraEndale 22 години тому +2

    Feta daily my favourite

  • @TassewKumssa
    @TassewKumssa 12 годин тому +3

    ኢትዮጵያ ጎረቤቶቿን ለማዘዝ ቁልፉ ጉዳይ ወንዞቿን መቆጣጠር መቻል ነው።

  • @abrahagebru3831
    @abrahagebru3831 20 годин тому +4

    እስያስ ጅግና ኖው😂😂

  • @diary4991
    @diary4991 21 годину тому +8

    ሲትተኙ ስትነሱ ኤሰያስ እዳትረሱ❤🇪🇷❤

    • @rahwayohaness2131
      @rahwayohaness2131 15 годин тому

      Shinti Isseyas dea kinatnom enber eziom si 😜💪🏽🇪🇷❤️

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 22 години тому +3

    እምዬ🎉🎉🇪🇹🇪🇹🕊

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 21 годину тому +4

    Shabiya sitlih enji sitagelih aytayim.ye Eritrea 🇪🇷 telatoch mewdekin enji maswedekin yet awkewut!!

  • @KiyaaKoo-v6n
    @KiyaaKoo-v6n 23 години тому +4

    Waw Ethiopian Jana 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯🙏🙏

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 6 годин тому

    ፈታ ዴይሊ ሁሌም የኛ ምርጫ ምርጦች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንወዳቿለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 20 годин тому +10

    ኤሰያሰ ጀግና መሬ ነዉ

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 16 годин тому +2

      አማርኛ መጻፍ ተማሪ 😮

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 12 годин тому

      ​@@peacelove6150🤮🤮🤮

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 23 години тому +8

    እናተ ሚናችሁን ለዩ ይህ የምታመጡትን መረጃ መጠራጠር ጀምረናል

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 12 годин тому

    Esu🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @endalkgate1100
    @endalkgate1100 22 години тому +9

    ስለኤርትራ አይመለከተንም እዛው እንደ ፍጥጥራቸው😏

    • @ዜድወሎየዋ-ዘ4ኰ
      @ዜድወሎየዋ-ዘ4ኰ 22 години тому

      እሱ ምን ያድርግ አመዳም

    • @endalkgate1100
      @endalkgate1100 21 годину тому

      @ዜድወሎየዋ-ዘ4ኰ የናት እንትኗ ቡን ይበልና ስለኤርትራ እኛ ይመለከተናል ጀዝባው

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 15 годин тому

      ​@@endalkgate1100
      ተደምረን የለ እንዴ🤔🤔🤔🤔

  • @ameteselamtube7773
    @ameteselamtube7773 19 годин тому

    TY Feta ! Yezare zenay yileyal! Selamawi Shigigir in Somally! It is Wonderful!

  • @amachidanu540
    @amachidanu540 20 годин тому +1

    ኢትዮጲያ ተለኣኣኪች ነጨችነሽ

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 22 години тому +6

    በሠላም ያዋለን ደግ አምላክ በሠላም ያሳድረን የነገ ሰው ይበለን🤲🤲🤲🤲

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 21 годину тому +4

    Eritrawi be Eritrea 🇪🇷 aytegnam.America le Eritrea mnuam aydelechim ezaw ejachuhun wede America lemtzeregut yichnekachuhu.

  • @lulakbrom9508
    @lulakbrom9508 18 годин тому +9

    ጅግናው ፕ. ኢሰያስ ኣፎርቕ 🇪🇷♥️🇪🇷

  • @Mengistu-we9qs
    @Mengistu-we9qs 22 години тому +5

    አፍ አለኝ ብሎ አሜሪካንን ለማጣጣል ማሰብ እራስን ያለማወቅ ነዉ አሜሪካ ለመሄድ በየእለቱ በሺዎች አምባሲዉን እያጨናኔቁ አንዳንድ ከእዉነታዉ የተጣሉ ከንቱዎች የምሰነዝሩት አሰሰተያዬት የምያስተዛዚብ ነዉ ብዙ ሕዝባችንም አሜሪካ እንዳሉ መረሳት የሌበትም ።

    • @berhanamichael5519
      @berhanamichael5519 21 годину тому +2

      Miknyatu Amrica yelela ager eyaferesch agerwan selam silehone newa Africachin be selam bitewlin anhedim neber

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 22 години тому +2

    ገለልተኛ ምርጥ ጋዜጠኛ
    ፈታ ዴይሊ

  • @MubarekansarKemal
    @MubarekansarKemal 18 годин тому +1

    ንግግር በጠም ደስ ይላል ቀጥልበት

  • @teferiwoldeyesus883
    @teferiwoldeyesus883 19 годин тому +1

    Well come brother macron

  • @yohannes4558
    @yohannes4558 22 години тому +5

    ፕረሲደንት ኤርትራ ።ገና ለኛ ብሎ በትግል ያለ ኣባታቸን፡ ወንድማችን ፡ጎደኛችን ፡ከኛ ኣብሮ የሚናር ፡የኔ ይሚለው ቤት እንኮን የለውም ትሁት ስው ነው!!!(ኣሜርካ እጅዋን የገባበት ሁሉን ፈርሰዋል)

    • @HEGDEFAWIT
      @HEGDEFAWIT 19 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሳአዳሙሀመድሀሰን
    @ሳአዳሙሀመድሀሰን 23 години тому +1

    ሰላም አመሸህ ፈታየ ❤❤❤❤❤

  • @fitnessacademy-x4t
    @fitnessacademy-x4t 22 години тому +2

    ኮራው በሀገሬ

  • @Mule0411
    @Mule0411 23 години тому +5

    ወደብ ቢገኝ እንኳ የራቀ ከሆነ ኪሳራ ነው ።ባልተረጋጋ ከባቢ ረጅም ርቀት ዕቃ ጭኖ መጓዝ ከባድና አዋጭነት የሌለው ነው

    • @MandelaRedi-rq7bf
      @MandelaRedi-rq7bf 21 годину тому +3

      ወደቡ መገኘቱ ሳይሆን በአቢ አህመድ አሊ ብቃት መሆኑን ነው ያበዳቹት በቅናት

    • @aidawaldamlak1988
      @aidawaldamlak1988 21 годину тому

      @@MandelaRedi-rq7bf 😂😂😂😂

  • @JesusChrist4allnation
    @JesusChrist4allnation 10 годин тому

    በስደተኞች ጉዳይ ይሆናል

  • @mercato967
    @mercato967 22 години тому +3

    የምታቀርባቸው ሪፖርቶች እጅግ በሳል በመሆናቸው በእጅጉ እናመሰግናለን፣በርታልን።

  • @wudewude1743
    @wudewude1743 22 години тому +4

    አትቀባጥር😂😂😂😂😂

  • @davesimon9908
    @davesimon9908 22 години тому +7

    ፈታ.. ኢትዮጵያ ከንግዲህ ከጁቡቲ ጋር ወደብ ተክራይታ እንደምታረገው ብቻ ነዉ ከሌላው ጎረቤት አገሮቿ ጋር መጥቀም የምትችለው.. -አክራ ላይ ያንተ አብይ የፈረመው ይህው ላንዴና ለመጨረሻ ኢትዮጵያ ወደብ በጉልበትም ሆነ ወይ በቀረርቶ የሚሆን ሳይሆን በጎረቤት አገሮች ስምምነት ብቻ ነዉ ተከራይቶ መጠቀም የምትችለው.. ይህው ነዉ

    • @lovefrist1886
      @lovefrist1886 22 години тому +3

      ስትገረፍ ይገባሀል ጊዘህን ጠብቅ

    • @kubabetubeyousef4260
      @kubabetubeyousef4260 21 годину тому

      እየቃዥህ ነው።
      Am sure
      ,እየቃዥህ ነው
      ባይ ባይ እሱ
      በቅርቡ እንደ
      በሻር።
      ግን ማን ይቀበለዋል😢😅??

    • @LovezTruth
      @LovezTruth 21 годину тому

      ​@@lovefrist1886 ፍቅር በመደባደብ ነው እንደ😂፡ ስትገርፍ ደሞ መገርፍ እንዳለ ረስትህዋል? ዶሮ በቢላዋ መጫውት ኣይገባም ኣለች፡

    • @teferiwoldeyesus883
      @teferiwoldeyesus883 19 годин тому

      @@kubabetubeyousef4260እንጃለት ወደ ሳህል ነው እሚባለው

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 21 годину тому +2

    GAME OVER!
    😂😂😂
    ሶምልያ ደስተኝኦ ናቸው

  • @almazamanil1055
    @almazamanil1055 17 годин тому +1

    ለ ክቡር ፕረስደንት ኢሰያስ እግዚኣብሄር ጤና ሰጥቶ ኢንድያቆየው እኛ ኤርትራውያን እንመኛለን ምክኒያቱ በ ኢትዮፕያ ውስጥ ሉላውነታችን የሚያከብር ጥሩ መሪ እስከሚመጣ ድረስ በ መሪያችን ማንም ኣይገባውም እረፉ በናንተ ሰልችቶናል

  • @7172-o3o
    @7172-o3o 23 години тому +2

    ሀገሬ ቀንጭራለች‼️💚💛❤️😭🙏🏽

  • @lulaabraham3686
    @lulaabraham3686 22 години тому +1

    WEDE SASEHEN YEGELEBETAL LELELA KUFU MIMEGNE WEDE RASU NEW MIGELEBETEW👈 🙏🙏🙏

  • @surafelgetachew200
    @surafelgetachew200 10 годин тому

    ይሱ አይቀርለትም ግን በቀላል አይደለም አሜሩካ ብዙ ብትመኚም አይታሰብምም

  • @EliasEstifanos-io6jb
    @EliasEstifanos-io6jb 22 години тому +2

    America ke 1995 jemro iseuasn lemegerses yalfelegut ken yelem egna gen America yalechiw ansemam sele lobiwoch ena ye eritrean telatoch yetenagerut ansemam kefelegu gedel egbu viva isu WE lave pAI 🎉

  • @eliasmetalign526
    @eliasmetalign526 21 годину тому +2

    GOOD NEWS !!!

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 11 годин тому

    እባካችሁን ወገኖቼ በመላው አለም የምንገኝ ኢትዮጵያውያን አንድ ነገር ማድረግ ይገባናል ይኼ የገዳይ ቡድን በተለየ የተቃውሞ መንገድ ለአለም ማሣወቅ ጊዜ የማይሰጥ እርምጃ መውሠድ አለብን .......

  • @mihreteabghebrezgi3924
    @mihreteabghebrezgi3924 14 годин тому

    Eritrea only for Eritrean Amirca losing his power what ever in Eritrea we are looking peaceful transitional God of Israel keep Eritrea!!🇪🇷

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 22 години тому +1

    ቡልጌት ፋውዴሽን ቫክሲንክትባት ሰቶ ህዝቤን ሊጨሮሳት ነዎ

  • @seni41
    @seni41 21 годину тому +7

    አብይ ሲወድቅ ነው በደስታ የምንፈነጨው

  • @abebayhualula8711
    @abebayhualula8711 22 години тому +2

    ብቻ እየተነሳችሁ ክፉውን ብቻ ዘግቡ!!

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 22 години тому +1

    ሱማሊያዋን ሱማሌላንድ ረስተው
    ሌላው ግዛታቸውን አንድ ቢያደርጉ የተሻለ ነው

  • @lulakbrom9508
    @lulakbrom9508 18 годин тому +1

    የ ሶርያ በኢትዮጵያ ይደገማል

  • @Badema1991
    @Badema1991 22 години тому +2

    😂😂😂😂😂 ኢሱ ጀግናችን መቶ አመት ይግዛን ምን አገባህ አንተ ሂድ የእርዳታ ስንዴህን ቆርጥም

  • @SaronAndemichael-m5k
    @SaronAndemichael-m5k 22 години тому +1

    Aebiy, "KUSH" Eyale mechem Aeynorm yhea Chekla.

  • @GhirmayTesfatsion
    @GhirmayTesfatsion 22 години тому +12

    በጣም ታሳዝናላቹ ኣመሪካ የተናገረችው ሁሉ ለናንተ ብርቅ ነው፡ኣንድ የኣሜሪካ እረኛ የ ፍየሎች ሲናገርም ለናንተ መልኣክ እንደተናገረው ነው፡ለ ኢሱ ጀግና ይሚጥል ምድራዊ ሃይል እንደሌለ ማወቅ ኣለባቹ፡የ ኣሜሪካ ቂጥ ስትጠርጉ ትኖራላቹ።

    • @lulaabraham3686
      @lulaabraham3686 22 години тому +2

      AMERICA AMLAKACHEW NEW MIYASBUT ,YASAZNALU,

    • @kubabetubeyousef4260
      @kubabetubeyousef4260 21 годину тому +5

      ምነው ደነገጥክ??
      ባይ ባይ ኢሳያስ
      እንደ በሻር
      በቅርቡ😅

    • @AzebWeldearegay-cx3hm
      @AzebWeldearegay-cx3hm 21 годину тому

      እናንት ኤርትራውያን በባዶ ሆድ መቆነን ልማዳችሁ ነው ።ድፕየናንተ ጀግንነት ይንን የጣሊያና የኢትዮጵያን ውራጅ የበሰበሰ እገር ይዛችሁ ነው ጀግና ጀግና የትጫወቱት ኤርትራ ትምህርት እስክአራት ነው የረባ ንግር የሌላችሁ ይንን የበሰበሰ ታንክ ቅልቅል እስኪበቅልበት እዛ ከምራችሁ ለቱሬስት ይንን የበሰበሰ ቆርቆሮ ታንክ ታሳያላችሁ ውሀ የሚጠጣ የላችሁ ወንድ እርቅ የሴት አገር ሆኖአል አራት ሚልዮን የማትሞሉ ከመቶ ሀያ ሚሊዮን ጋር ልትወዳደሩ? በህልማችሁ እንጅ በውናችሁ እይሆንም።ኤርትራ ውድ ፕሬሚቲቭ ሶሳይቲ። እየተሸጋገራችሁ መሆኑን እንድታውቁት ያስፈልጋል።ሁሉ ለናንተ ብርቅ ነው የምትሉት ምን አላችሁ? ስናውቅቻችሁ እኔ ኤርትራ ሲከፍተ ልጅ በመጣሁበት እይሮፕላን ተመለሽ ተመለሽ ነው ያለኝ መብራት ያለንበት ሆቴል ሲጠፍ አሁን፡ ነው የጠፍው እያሉ ሲደልሉን ነበር ። ደግነቱ ብዙ እልተቀመጥንም እናብድ ነበር።ኢሱ ውል የተማረ ትግራዊእንጅ ኤርትራዊ እይደለም።ያጋሜው ጀግነንት።ክርስትያኖችን። ኮንቴነር ከቶ በ50%ሴንትግሬድ መቀቀል ነው ።እመኑኝ በሰፍረበት ቁና ነው የሚሰፈረው እርቅ እይደለም ጠብቁ።አሜሬካ ካልሰጠሻት አትሰጥም። ኤርትራ ችግር ስላለባትና ደሀ ስለሆንች፡የምትሰጠው ስለሌላት ነው አሜሬካ ግንዝብ የማትሰጣት።በዚህ አለም ግንዝብ እርዳታ የሚባል ነገር የለም እናንት በገንዘቡ ፍንታ ብዙ ተመጣጣኝ መአድን ወርቅ ወዘተ። የመሳሰለውን ማቅረብ ግዴታ ነው። ሰጥቶ መቀበል እንጅ ነፃ የሚባል የናትሽ እንጀራ፡ ብቻ ነው ።አሜሬካ ንፃ አልሰጠችንም የፍለገችውን ጠየቀች በሱ ልዋጭ ገንዘባችንን እገኝን።

    • @Tadewosyohanes
      @Tadewosyohanes 19 годин тому

      ስለ የትኛዋ ኤርትራ ነው የምታወሩት?የcia ወኪል ኢሳያስ የሚባል የገማ ሽማግሌ ስለሚመራት 50% ህዝቡ ስደተኛ ስለሆነችው ወይስ??ቀዳዶች

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 18 годин тому

      አሜሪካ አፍሪካ -እርስ በራሱ ቢጠዛዘዝ ጉዳዋ አይደለም ለራሳችን ሰላምና እድገት ማሰብ ያለብን እኛና መሪዎች ብቻ ነን አሜሪካ ሞኝ እንዳይመስልህ የኢሳያስ ፖለቲካ አካሔድ ባይዋጥለትም ከተነሳ በኃላ ከሱ የባሰ ሊመጣ ስለሚችል ሕዝቡ ተበትኖ ወደ እነሱ እንዲሔድ አፈልጉም ሰው አሜሪካ የሚለው ሐብታምና ሐያል ስለ ሆኑ ነው ሌላ ሚስጢር የለውም

  • @SaronAndemichael-m5k
    @SaronAndemichael-m5k 22 години тому +2

    Eseyas,ende Aesad Sayhon Aeby ende Aesad Bekrb gizea tayalachu.

    • @HEGDEFAWIT
      @HEGDEFAWIT 19 годин тому

      Tewenjiiiiiii 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሳአዳሙሀመድሀሰን
    @ሳአዳሙሀመድሀሰን 23 години тому +3

    ሱማሌስ ለምን የግብጽ ወታደሮች አልወጡም ሱማሌያነች የውጭ ሀይሎችን አቅፈው ይዘው ኢትዮጵያ ከሱማሌላድ የባህር ፊርማ የተፈራረሙትን ለምን አላሰረዘም የሚሉት ይገርማሉ ግብጽን አቅፈው ይዘው ማን ጅል ማን ብስል

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf 22 години тому +1

    ልክ አባትህ ወደብ እንዳስቀመጠልህ አምና ወደብ ተገኘ ብሎ ዘንድሮ ደግሞ ከሱማሊያ ጋር ይፈራረማል ይላል መሀይም ሁላ መጀመሪያ ወደብ ስንጠይቅ ሁሉም በሩ ዘጋ አሁን ከኔ ውሰዱ ማለት ትልቅ ድል ነው ፖለቲካ ማለት ይህ ነው

  • @DendishoGudeta
    @DendishoGudeta 22 години тому +1

    ከሱማሌ ላንድ ጋር የተደረሰው የመግባብያ ስምምነት ቅደመ ሁኔታ አለው
    በበኢትዮጵያ በኩል የነፃ አገር የመሆን እውቅና ።
    ኢትዮጵያ የሶማሌን ሉአላዊነት አከብራለሁ ካለች ሶማሌ ላንድ መንግሥት ጋር የተደረገ የተናጠል ስምምነት ሽራለች ማለት ነው ። የሚቀጥለው ስምምነት ከሶማሌ መንግሥት ይሆናል ማለት ነው ። ወይንም የመግባብያ ስምምነት ለሶማሌ ላንድ እውቅና መስጠት ሳይጠበቅ በሶማልያ መንግሥት ስምምነት ይሆናል ማለት ይሆናል ማለት ነው ይመስላል ።
    ሶማሌውያን የሉአላዊነት ዕውቅና አግኝተዋል ሶማሌ ላንድ እውቅና አጥታለች
    መቼ የሚለው ባይታወቅም የባህር በር የማግኘት ተሰፋ የፀና ሆኖ ይታያል ።

  • @ExtraAcct-t8o
    @ExtraAcct-t8o 22 години тому +3

    አብይ ጀግና በርታ የአባትህ ልጅ ነህ ።

  • @FmFm-hc2wn
    @FmFm-hc2wn 21 годину тому

    እኔ ልንገርህ ፋኖን ሉማስታረቅ ነው ለማየት ያብቃን

  • @GoremsayeKibur-t2e
    @GoremsayeKibur-t2e 8 годин тому

    የጨረቃ ስምምንት ምን ይጠበቃል

  • @Tybatube
    @Tybatube 22 години тому +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ😢❤😮

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 19 годин тому

    አረ ኒሮ ኡኡኡኡኡኡ ምን ይሻላል?

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 17 годин тому

    So what about abiye when are going to replace him.

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 20 годин тому

    ከተገረሰሰ አባ ገኑኑ የአቡይ መግሰት አንደ ሶሬያ መግሰት ይገረሳሳል

  • @SebleGetachew-wo9wq
    @SebleGetachew-wo9wq 10 годин тому

    ኤርትራውያን አገራቸውን እንደሶሪያ የሚያፈርስን የውጪ ጣልቃ ገብነትን ተከትለው አገራቸውን የሚያፈርሱት እናትአባት ወንድሞቻቸውን ለስደት ለመፈናቀል ለማድረግ ነው

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 22 години тому +3

    ዴሞክራት ከስልጣን ተባራል ሌላዉ ኤርትራዊ ሆኖ ወንድሙን ኤርትራዊ(ኢሱን) የሚወጋ የለም

    • @berhanamichael5519
      @berhanamichael5519 21 годину тому

      Abiy begeza hizbu be dron eyechefechefe yaltebale Esias lemindnew Esias yemihonew Tbournage eko yEritrea hizb ayweklim 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @KifleTesema-c1h
    @KifleTesema-c1h 12 годин тому

    አባካችሁ ስምምነት የሶማላያ የተደረጉው ተሠርዟል ሶማሌም ምንም ተቃውሞ አላደረገም ክየት አምጥታችሁ ነው የምትለፈልፉት

  • @ProEthiopia
    @ProEthiopia 21 годину тому +1

    እረ እባክህ አትቀባጥር ይህን አይነት በአብይ ሚዲያ ሶልጀርስ የሚፈበረክ ጨዋታ ድሮ ተበልቶል እኮ😅 እዉነታዉ አብይ የሶማሌን አንድነት እንዲያከብርና ሶማሌ ላንድ ጋር ያደረገውን ስም ምነት ሊያፈርስ ተሰማምቶ ነዉ የአንክራ ድክለሬሽን የሚባለዉን የፈረመዉ።

  • @biniamgebrehiwot7198
    @biniamgebrehiwot7198 20 годин тому

    Esuuu zelalem yenurelen

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 18 годин тому

    እውነት ነገር ማወቅ ከፈለጋችሁ ከፋኖ ሠራዊት ቀድሞ የሶማሌና የአረብ ጦር ኢትዮጵያን በመውረር ከባድ እልቂትና ጭፍጨፋ ያደርሣሉ የማይቀር ነው በምስራቅ በኩል የሚነሣው ትልቅ እሣት ኢትዮጵያን ከዳር እስከዳር ያወድማታል እንደዚህም ሆኖ ግን በመጨረሻ ላይ ያወደሟትም እነሱም በተራቸው ለወሬ ነጋሪ እንኳን ሣይተርፉ ይወድማሉ እሄንንም እርምጃ በነሱ ላይ የሚወስደው በቅርብ ጊዜ ውስጥ ኢትዮጵያ ላይ የሚነግሰው ደጉና የእግዚአብሔር መልእክተኛ ሆኖ የሚመጣው ንጉሥ ሣልሳዊ ቴዎድሮስ ነው ከዛ ቡሃላ ኢትዮጵያ የአለሙ ሁሉ ገዢ ኢትዮጵያ የስላሴዎች መመስገኛና መገለጫ ምድር ኢትዮጵያ ርስተድንግል ሆና ትቀጥላለች እሄን እድል ለማየት የሚበቃው ህዝቧ ግን በቁጥር በጣም ቲንሽ ነው ምናልባት አሁን ካለው የህዝብ ቁጥሯ 1/10ኛዋ ቢሆን ነው አብዛኛው ህዝቧ ይጠረጋል ይጠፋል ከአብይ አህመድ የኦሮሙማው መንግስት ጋር አብሮ የሚጠረገው የኢትዮጵያ ህዝብ 3/4ኛው እንደሚሆን ይገመታል

  • @mulualemtesfamariam6264
    @mulualemtesfamariam6264 22 години тому +2

    ክቡር ፕሬዚዳንት ኢሰያስ ኣፈወርቅ እግዚአብሔር ኣምላክ ዕድሜና ጤና ሰጥቶት በጥበብና ማስተዋል የኤርትራ ህዝብ ገና ገና ገና 50 ዓመት ይመረናል !!!
    ኣሜሪካና ኤውሮጳ እያገሱ ጠምተው ያድራሉ እንደ ፕሬዚዳንት ባይደን ኣርጅቶ ያልፋሉ ።

    • @deedug1521
      @deedug1521 22 години тому +1

      የ ኢሰያስ መንፈስ ሞቶም ገነ ይገዘችሀል

    • @tinkshu4002
      @tinkshu4002 19 годин тому

      አይ ኤርትራኖች ድንቁርና :ሰው ስንት አመት እንደሚኖር እንኮን አያውቁም ::በግ እረኝ እንኮን ይገምታል።

  • @eritrawit7184
    @eritrawit7184 18 годин тому

    ለኣብ ግዳይ ለሱን ነው የሚገባ አንድ ሶሪያ

  • @peacelove6150
    @peacelove6150 15 годин тому

    @Ghirmay በሽር አል አሳድ እንደሱ ሲል ነበረ 🤔🤔🤔

  • @dawitgetachew-q9k
    @dawitgetachew-q9k 21 годину тому +1

    መአተኛ አሁንስ አስጠላቹ

  • @solomonabera7443
    @solomonabera7443 22 години тому +1

    Achieving peace is a noble pursuit, but why not establish it when your brothers, President William Ruto and Museveni, have both appealed to you?

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf 21 годину тому +1

    ከስልጣን ስለ ሚባረሩ ነው? አዲሳባ ሚመጡት እኔ ያንተ እርር ማለት ነው ሚያዝናናኝ

  • @andnet2094
    @andnet2094 16 годин тому

    ኧረ "ብልፅግና" ኢትዮጵያን ወደምን እየመራት ነዉ? የሶማሌ: ሲዳማ: ኦሮሞ ትግሬ አማራ ወላይታ ወዘተ ጎሳ ጳጳስና ሼኅ እያለ ሌላ የአገር ማጥፊያ ዘዴ ይዞ ብቅ አለ።

  • @sariyo6909
    @sariyo6909 22 години тому +7

    ያስቃል ኢሳያስ ኣንደ ሶርያ ይወድቃል! እናንተንና ኤመሪካዊው የኢትዮጵያ ቅጥረኛ፡ ለኤርትራን ህዝብ ኣያውቁም። ኤርትራ ሶርያ ኣይደለች ኤርትራ ናት።

    • @teferiwoldeyesus883
      @teferiwoldeyesus883 19 годин тому

      ይጎተታል ከአዲ ሃሎ ሰማያዊ ሰውራ ይመጻአሎ ብለውታል ናመዱ

    • @sariyo6909
      @sariyo6909 18 годин тому

      @teferiwoldeyesus883 ተስፋ ኣታድርግ! ሰማያዊ ሰውራ ትናትና ነበረ፡ ዛሬ እንዳልነበረ ወደ ሰማይ ሄደዋል፡ ምተ ኣራት ነጥብ።

    • @teferiwoldeyesus883
      @teferiwoldeyesus883 18 годин тому

      @ አቦኻ ናይ ዓዲ ሃሎ ፖስተራት ካብ ጽርግያ ይአልዮ አሎ ሆሆ ተንስእ መንእሰይ ኤርትራ ተዳሎ ክእለ ገበል ዓዲሐሎ

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 12 годин тому

      ​@@teferiwoldeyesus883dankro

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 22 години тому +2

    ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @abebameresa1205
    @abebameresa1205 22 години тому +3

    This channel layer news he gets

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 20 годин тому

    🇪🇹🤲🤲🇪🇹🤲🤲🙏
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @Case24215
    @Case24215 13 годин тому

    የኢርትራ ዲያስፖራ ሊያስብብት ይገባል ትውልድ ኤርትራን ጥሎ ከመሰደድ መፍቴ መፈለገ መንግስት ህዝብን አያሸንፍም።

  • @naoljj8859
    @naoljj8859 20 годин тому

    Shabalen ena ager honew lemekexel edel yagegnalu.

  • @tesfayeregassa4804
    @tesfayeregassa4804 5 годин тому

    ኤርትራ ውስጥ በቅርቡ ለውጥ ይመጣል። የኢሳያስ መንግስት አብቅቶለታል። ከ2 አመት በላይ አይቆይም። በቅርቡ አመፅ ይቀሰቀሳል።

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin 21 годину тому +1

    ኢሳያስ ብቻውን ቀረ😂😂😂

    • @HEGDEFAWIT
      @HEGDEFAWIT 19 годин тому

      😂😂😂newwwww lega Eritreawiyn 🇪🇷befelgnew gzena seatttt negerun meqyer b ejachen new 😂😂😂

    • @rahwayohaness2131
      @rahwayohaness2131 15 годин тому

      Never what about we Eritreans stop dreaming 😉 take care ur childish mind pm Abi 😜

    • @rahwayohaness2131
      @rahwayohaness2131 14 годин тому

      Ethiopian stop dreaming we are not sirens Eritrean ❤Isu is going to live forever ❤️🇪🇷

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 22 години тому +2

    tultulawoch nachu....qentachu new...

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 20 годин тому +2

    እኔ ከዚህ ስምምነት የተረዳሁት ነገር የአብይን ድፍረት እና ቆራጥነት ነው በዚህ ስምምነት አብይ እድሜ ልኩን ሲወደስ ይኖራል ታሪክ ማይረሳው ስራ ነው የሰራው

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 23 години тому +7

    ዘብለህ አታውራ የተዋርደቸው ኢትዮጵያ ነት እነሱ የሱማሌን አድ ነት አርጋግጦ መሰለኝ እጅ ለጅ የተጨባብጡት ሱማሌ ምንኗም አልተነካ አድነት ይከበር አለች ተከበረ አለቀ

    • @lulaabraham3686
      @lulaabraham3686 22 години тому

      YEHONEW ALGEBACHEWM TEMZZEW MAWRAT NEW SERACHEW ,SOMLIA ASHENFA NEW YEWETACHEW ,GEN MIN YETEBES,

  • @welday9432
    @welday9432 17 годин тому +1

    የኤርትራን ነገር ለእኛ ተወ ዉ ይልቁን ጨቅላዉን መሪህን አስወግድ ያኔ በድሮን ከመለብለብ ትድናለህ

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 19 годин тому

    መንግስት ከተማን ከሚያ ለማ ዜጎችን ቢያለማ አይሻልም?

  • @yonaslwam3785
    @yonaslwam3785 19 годин тому

    Eza nay sorya nab eritrea dya wala nab ethiopia knrei eina fano yser😅 fano fano fano

  • @keletaberhe7593
    @keletaberhe7593 21 годину тому +1

    " *ፋታደይሊ እከካም አህያ ምናባታችሁ እናንተ አህዮች ገና ትቀጠቀጣላችሁ ጠብቅ ብቻ

  • @lilianeasternquin9649
    @lilianeasternquin9649 19 годин тому

    😂😂😂😂😂 ere efer zem bel wedebu endie Lila ended jubty meteqem new 😂😂😂😂

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 20 годин тому

    ከሰዓታት በፊት ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲ ሽንፈት ለሞቃዲሾ እጅ ሰጠች አልክ አሁን ደግሞ ስለ ሞቃዲሾ ሽንፈት ክህደት ብለህ ሪፖርት ታቀርባለህ ።
    ዛሬ ግብፅ በርታ እንደምትልህ ተረዳሁ

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 12 годин тому

    ብርቱካን ሚደቅሣ በራሷ ፈቃድም ትልቀቅ እስከአሁን ለደረሰው ከብልፅግና ጐን በመቆሟ ለወንጀለኞች የጀርባ አጥንት በመሆን ሥትሠራ እንደነበር የምናውቀው ነው ለዲሞክራሲ የሚታገሉ ፓርቲዎችን ስታስወግድና ስታንገላታ እንደነበር የምናውቀው ነው ለኢትዮጵያ እዚህ መድረስ ዋነኛ ተዋናይ እንደነበረች መረሳት የለበትም የገዳዩ ቀኝእጅ እንደነበረችም ጭምርለብልጽግና እዚህ መድረስ ዋነኛው ድርሻ ያበረከተች የብልጽግና ባለውለታ ስትሆን ለኢትዮጵያ (ለአዲስአበባ)ጠላት በመሆን ስትሠራ እንደነበር መርሣት ከመከራ ያልወጣው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚረሳ አይደለም ይህቺን ባንዳ እራስ ወዳድ ለዛሬው መከራ ተጠያቂ መሆኗን ልንነግራት ይገባል

  • @AlmazHagos-p6b
    @AlmazHagos-p6b 13 годин тому

    ኤርትራ እንካን ኣሁን ጠንክራ ኣዲስ ሃገር ሆና እንካን ኣልተነካችም 99%ኤርትራውያኖች ከመንግስታቸው መሆኑን ነው ለ 20 ኣመን እገዳ ስያሩግባት ጠንካራ ህዝብ እና መንግስት ስላለ እኮ ነው ለዚህ ኣሁን ያላት ሰላም ያበቃት 1% እኮ ናቸው በገንዘብ የተገዙ ተቃዋሚ ያሉባት

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 22 години тому +4

    አናንተ አሜሪካ የተናገረችዉ ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል ነው እምታረጉት የናንተን ዘር እያከፋፈለ እሚያጫርሰዉን አቢ አህመድ ገርሱሱት ኢሱ እድሜዉ እሰከፈቀደ እኛ ኤርትራውያን እንፈቅድለት አለን 🇪🇷🇪🇷❤❤

    • @birhanetefera3668
      @birhanetefera3668 21 годину тому

      Yinfachhu

    • @jossy1382
      @jossy1382 21 годину тому

      Ancara agreement is very embarrassing for the Dictator Abiy government, who shifted from Somaliland agreement to Sovereign County Somalia just one overnight. It was mistaken to deal with Somaliland in the first place that violated international law.

  • @Fish19610
    @Fish19610 5 годин тому

    ውሰታቹህና ጉራቹህ ደረት የለውም። አሜሪካ በፍጹም ኤርትራ ላይ ቦታ አይኖራትም። በተለይም ጎረቤታችን የሆናችሁት እናንተ። ኤርትራ ለኤርትራውያን ብቻ😃💟

  • @efitheber5558
    @efitheber5558 20 годин тому

    Shame on you
    First of all I would like to say this diplomat nothing know about Eritrea

  • @awethagos9336
    @awethagos9336 Годину тому

    Enate tebadaa ka America gara

  • @belayneshdilebo6730
    @belayneshdilebo6730 11 годин тому

    FETA! KOSHASHA!! Ankewar setel beyetewatu mendnaw, ante ahiya!