ተመልሼ እዛዉ ነኝ እንዴት ልዉጣ…… Kirubel ahadu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 216

  • @smithbdr2526
    @smithbdr2526 7 місяців тому +31

    የምኖረው Canada ውስጥ ነው ብዙ Inspire speakers ሰምቻለሁ እንዳንተ ግን የሚያነሳሳ፣ቀለል ያለና አስተማሪ አላየሁምና በርታ ወንድሜ

    • @fevenkana6711
      @fevenkana6711 7 місяців тому

      Club eyehedk lzemr💀

    • @addisudarge3085
      @addisudarge3085 2 місяці тому

      Canada keble sent?

    • @AsqualTiumay
      @AsqualTiumay 23 дні тому

      @@smithbdr2526 inspiration oppurtunity betagegnesh tetekemyalesh

  • @Frank-1888
    @Frank-1888 7 місяців тому +50

    ኪራ ሁሌ ያንተን ቪዲዮ ስመለከት ታላቅ ወንድሜ እየመከረኝ ነው ሚመስለኝ በጣም አመሰግናለሁ በርታ 🙏

    • @AbelErmias-fd2xw
      @AbelErmias-fd2xw 7 місяців тому +5

      the same thing

    • @Hapase-bp5go
      @Hapase-bp5go 4 місяці тому

      የኔ ውድ እውነት ነው እንዲህ አይነት ወጣት በአለባት ሃገር ሠው በዛ በዛብን❤❤❤❤

  • @erkyihunchekol6847
    @erkyihunchekol6847 7 місяців тому +14

    በጣም እናመሰግናለን #ኪራ
    1ኛ ምክንያታዊ ሁኑ
    2ኛ አካባቢህን ቀይር
    3ኛ ቀጣይነት ይኑርህ
    4ኛ መልካም አስተሳብ ይኑርህ
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 2 місяці тому +5

    ቪዲዮክ የሚቀይር ነው በርታ ስፖርት እንኳን ትቼ ነበር ጀመርኩ በርታ ፡፡
    ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይግለጽልክ

  • @MerodaMisgan
    @MerodaMisgan 4 місяці тому +3

    እኔ ለመለወጥ ምክኒየት የሆኑኅ ልጆቸ ናቸው ውለዱና ሞክሩት እውነት❤

  • @Sheibra-nj9xr
    @Sheibra-nj9xr 3 місяці тому +1

    እንአዳተ እዉቀት የአለዉ ማካአ ሪይ ያብዛልን

  • @seadi536
    @seadi536 7 місяців тому +23

    ጠንካራ ሰራተኛ ነኝ ብርም አላባክንም አልሃምዱሊላህ ግን እኔ መሆን የፈለኳትን ሴት መሆን አልቻልኩም የድካሜን ዉጤት እያገኘሁ አይደለም ምክንያቱም እኔ የሰዎችን ህይወት በማስተካከል ነዉ የተጠመዲኩት በጣም ነዉ በራሴ የማዝነው ምክንያቱም እነሱም እኔ እዳሠብኩት ዉጤት እያመጡ አይደለም ይመስለኛል ገዘቡን ሳይለፉ/ ሳይደክሙ ስለሚያገኙት ግደለሽ ሁነዉ ይሆን አላዉቅም አሁን የገባኝ ነገር የራሴን ህይወት ለማስተካከል ነዉ ሀሳቤ መች ና እንዴት እንደሆነ ግን አላዉቅም ከዜሮ እጀምራለሁ

    • @yirgalamkebede485
      @yirgalamkebede485 7 місяців тому

      Its me

    • @KediyTube885
      @KediyTube885 7 місяців тому

      Me

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ 7 місяців тому

      ከግዲህ ለራስሽ ወስኝ ና ጀምሪ

    • @abebeamare4856
      @abebeamare4856 7 місяців тому

      Me too

    • @ሶፊመሀመድ
      @ሶፊመሀመድ 7 місяців тому +2

      😢😢የብዙዎቻችን ችግር ነው ያም ከማዘን የመጣ ነው ገንዘቡን ሳይለፉ ስለሚያገኙ ነው በጣም ትክክል እስማማለው እኔ አሁን ኖ ማለት ጀምሬአለው

  • @eleniasefa7921
    @eleniasefa7921 2 місяці тому +1

    ደስ የምትል ነህ ብዙ ከራሴጋ የሚጣልኝ ነገር ነበር ነካ ካለንበት መጥፎ ነገሮች ስንላለቀቅ ነው እራሴን እንዳይ አደረከኝ

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي Місяць тому +1

    እውነት የምጽፍልህ ቃላት አጣሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብለህ እንዴት ደስ ባለኝ ግን አለማዊ ትምህርት ነው በእውነት ባጣም እየለወጠኝ ያለ ትምህርት ነው በፊት ስለወንዶች ስትናገር እንዲህ እልክ ልካቸው ንገርልኝ እያልሁ እየሶቅሁ ነበር የማየው እኔስ ብዬ ሳየው ከነሱ የበለጥሁ ጥሩ ባልሆነ መንገድ የምሄድ ሰው ሆኛ አገኝሁት ስለ ሴቶች ሲናገሩ ስሰማ በጣም ነበር የምናደደው ዛሬ ግን አዲስ ሰው አዲስ ሴት ለመሆን እየታገልሁ ነው

  • @IbnulIbnul-m9h
    @IbnulIbnul-m9h 2 місяці тому +1

    ይገርምሀል አኔ ምክንያት የነበረኝ ሰአት አንተ እንዳልከው በአጭር ጊዜ ገንዘብ ሰበሰብኩም በወጣትነት እድሜ እና በአጋጣሚ የሆነ ቢዝነስ ጀምሬ የያዝኩት ሁሉ ወደመ ግን አሁን ላይ ምክንያት የለኝም እና ገንዘብ እራሱ የማምጣት አቅሙ እንዳለኝ እተማመናለሁ ግን ምክንያት ብቻ ስለሌለኝ ከሰዎች እስከመጠየቅ ደርሻለሁ ትልቅ ነጥብ ነው ያነሳሀው በይበልጥ ለመገዳት ሞክሪያለሁ አሁን ምክንያት ለመፍጠር እያሰብኩ ነው አመሰግናለሁ ወላሂ በጣም ለኔ እንደ ደውል ነው

  • @TigistmirchaTG-o3w
    @TigistmirchaTG-o3w 12 днів тому

    ኪራየ በእውነት ምርጥ ሰው ነክ ተባረክ ሁሌ ነው የማይክ ታላቅ ወንድም የሚመክርኝ ያሀል ነው ሚሰማኝ እንወድሀለን ❤ኑርልን

  • @RahelDessie
    @RahelDessie 7 місяців тому +5

    የኔ መልካም ወንድም ፈጣሪ ይባርክ እውነት ነው የምልህ ስሰማይ እጅግ በጣም ነው የምታነቃቃኝ ኑርልኝ

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 7 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ኪራየ እኔም ስብእና ያለው ሰው ነው የምወደው በርታ ❤❤❤❤

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 6 місяців тому +2

    አንተ ብቻ አውራ❤❤❤ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @GechoGoldenEagels
    @GechoGoldenEagels 7 місяців тому +3

    እዉነት ነዉ ሰዉ የልማዱ ዉጤት ነዉ
    ልማዳችን ደሞ ሰብ ኮንሺየስ የዓዕምሮ ክፍላችን ላይ ስለተመዘገበ በቀላሉ መቀየር ይከብዳል በድግግሞሽ ግን ይቻላል!!! እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነዉ!!!🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 7 місяців тому +6

    ኪራየ አቀራረብህን በጣም በጣም ነው እምወድልህ ዛዛታ ጋጋታ አታበዛም ሳላውቀው ቪድዎ አልቆ ነው እማገኘው በዚሁ ቀጥል።

  • @zellanmusicrecords8677
    @zellanmusicrecords8677 5 місяців тому +1

    great betam des belognal

  • @AlemKemal-f6i
    @AlemKemal-f6i 3 місяці тому +2

    ጎበዝ ነክ በርታ ወጣቱን እንዲ ታደገው በዚ ዘመን ካልተበርታ ከባድ ነው የሚመጣውም ከዚ የባሰ ነው የሚሆነው ስለዚ መበርታት አለብን ከእግዚአብሔር እገዛ ጋር መበርታትነው ያለብን ❤❤🙏🙏

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 7 місяців тому +9

    እሄን የመሰለ ሀሳብ እሚተላለፍበት ቻናል ገና ሀያሽ ላይ ነው እረ እናበረታታው ስንት ፕራንክ ቲንኪሚርኪ እይታቸውን ዘወር ዘወር ብላችሁ እዩት እስኪ ሰውኮ እሚጠቅመውን አያውቅም ወላሂ

  • @kahsayZeray-m7j
    @kahsayZeray-m7j Місяць тому +1

    ኣሪፊ ምክር ነው አናመስግናለን ቀጥልቤት

  • @samiFord-h3h
    @samiFord-h3h 2 місяці тому +1

    ኪራ በጣም ነው የማመሰግነው

  • @tamirubelachew2461
    @tamirubelachew2461 3 місяці тому +2

    ወንድሜ ትምህርቱ በጣም ጠቃሚ ነው። ትምሀርትህ ከመጠናቀቁ በፊት ዋና ዋና ሀሳቦቹን በአጭሩ ክለሳ ለማድረግ ሞክር።

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 7 місяців тому +2

    እውቀት በነፃ።እሚገርም ሀሳብ እናመሰግናለን ኪራየ

  • @AmenMekonen-f4m
    @AmenMekonen-f4m 7 місяців тому +5

    እይታህ እንዴት ነው የሚያምረው። እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 2 місяці тому +1

    zemene yebark kirubal .my daughter name is kirubal .nice name and u always speak wth we change our life tnx my bro
    berta

  • @SaraAA-k9y
    @SaraAA-k9y 4 місяці тому +1

    የምር አንደኛ ❤❤❤❤❤❤

  • @zumera-y5p
    @zumera-y5p 4 місяці тому +1

    የኛመካሪ እውቀትን ይጨምርልህ አላህ እኝንም ይቀይረን በምክርህ 🎉

  • @mastewalwelelaw1080
    @mastewalwelelaw1080 6 місяців тому +3

    በጣም ነው ማመሰግነው ወንድሜ፡፡ እግዚአብሔር እረድቶኝ ተለውጨ አንድ ቀን በአካል አግቸክ እንደማመሰግንህ እርግጠኛ ነኝ።

  • @HdhddhJrjfj-ll6ye
    @HdhddhJrjfj-ll6ye 7 місяців тому +2

    ለመቀየር ብዙ ሰበቡች አሉኝ 1ኛ ለራሴ ሰል 2ኛለራሴ ሰል 3ኛለራሴ ሰል 4ኛ ለናቴ ለቤተሰቤ ሰል5ኛለሀገሬ ከዚች ምድር ተጨማሪ ሳይሆን አዲሰ ነገር ይበልጥ ውብ የሚያደርጋትን ጨምሬ መሄድ ሰለም ፈልግ

  • @qassmoo7391
    @qassmoo7391 3 місяці тому +1

    ሹክራን ሀቢቢ❤❤❤❤

  • @abushbedaso5664
    @abushbedaso5664 Місяць тому +1

    ተመችቶኛል አመሰግናለሁ

  • @mulumache7261
    @mulumache7261 3 місяці тому +1

    Kraye betamko nw miwedih lik neh eneye kebad hazen getimogn nbr enaa kefetari betach rasyen tetagye keza debression wetiche lesewoch matsinant jemryalew keep it up my hero

  • @GebryeGetasew
    @GebryeGetasew 2 місяці тому +1

    በርታ

  • @MikiTsegay-dy1bx
    @MikiTsegay-dy1bx 4 місяці тому +1

    ኣንተ ትለያለህ ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት 🙏🙏

  • @LidsamYo
    @LidsamYo Місяць тому +1

    Egzbher ዛመንሀን የባርክ Ewenat buzu nageran now yekayerkaw thankyou bro

  • @aminahmed1233
    @aminahmed1233 Місяць тому +1

    Kirubel batam tiru saw new yerasun tiru nager allah yistih baxih silk kutur bawulilingi adara

  • @SaminaAbiye
    @SaminaAbiye 4 місяці тому +1

    brilliant man 👌cheers Buddy

  • @hiwosami1952
    @hiwosami1952 4 місяці тому +1

    you are best of best always long life my bro❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Sameera-j3i
    @Sameera-j3i Місяць тому +1

    Kira betam nw yemiwodeke demo exnw yemitemselewu ena anite bayewu kutire esune asibalewu gin bemelike bichanw behasabe gn atigenagneme ena asitesasebe betam des yemilenw ena hulum nw yemayeke taberetagnaleke amsgibalew 🙏🙏🙏🙏teleyaleke ❤❤❤

  • @lisaderesse8866
    @lisaderesse8866 7 місяців тому +1

    እኔ እራሴን በጣም ነዉ የምወደዉ እ /ር ይመስገን

  • @martimarti688
    @martimarti688 7 місяців тому +5

    እኔ አሁን የተሳሳተ ነገር ላርግ ስል ኪራ ብየኝ ምን ይለኝል እደዛ መክሮኝ ማለት ጀምራለው ምክርክን በጣም ነዉ ስራላይ ለማዋል ምጥረው በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @AnwarHadera
    @AnwarHadera 2 місяці тому +2

    Bka kirubel sela fkr menamen kmtawera endezi aynt content sera tmchegalhe bro

  • @yasiieyn4235
    @yasiieyn4235 6 місяців тому +1

    ጌትን በጣም ነው ምወድህ ❤እራሴን በጣም እንዳይ ነው ምታረገኝ big respect 🫡

  • @rabiyabargicho2998
    @rabiyabargicho2998 7 місяців тому +1

    ኪራ በርታልን ሀሳቦች 😮🥰

  • @Enatnesh-z1f
    @Enatnesh-z1f Місяць тому +1

    Tebarek wendma❤❤❤❤

  • @tayba1611
    @tayba1611 6 місяців тому +1

    ቴኪው ወድማችን የእውነት ይህንን ምክርህን እውንአደርጋለሁ❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 6 місяців тому +1

    በጣም ነው የምወደው የምትናገረውን ደጋግሜ ማድመጥ እፈልጋለሁ ዋው ያነቃቃል ጨዋነት ያስተምራል💚💛❤😘😘😘👏👏👏

  • @Masi654
    @Masi654 7 місяців тому +3

    👍👍እሰማረት 👍

  • @selamgachena5620
    @selamgachena5620 7 місяців тому +1

    ኪራ ጎበዝ ነኽ እግዚአብሔር የሰጠህ ስጦታ ነው ምክርህ ትክክል ነው የሰማነውን ጥሩውን እንድንተገብረው እግዚአብሔር ይርዳን

  • @MuluNIGGUSSE
    @MuluNIGGUSSE 2 місяці тому +1

    Abate. Tabrake

  • @amirmobile-gk1um
    @amirmobile-gk1um 3 місяці тому +2

    Kemelhe belaye anten mesmate endet Des endemelgn shi amet nureln

  • @YabuGirma
    @YabuGirma 7 місяців тому +1

    ጥሩ የስራ ፈጠራ ነው

  • @sentaywedambii2586
    @sentaywedambii2586 7 місяців тому +2

    Thenk you kira ❤❤❤

  • @EkramMohammad-h3y
    @EkramMohammad-h3y 6 місяців тому

    ኬሮቤል ላተቃላት የለኝም ፍጣሪ እድሜና ጤና ይርጥህ ወድሜ

  • @yasmincuIvug
    @yasmincuIvug 2 місяці тому +1

    Respect bro❤❤❤

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 7 місяців тому +1

    በርታልን ኣሃዱዬ❤ እየተማረንበት ነው።

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤እናመሰግናለን ወሳኝ ትምህርት ነው በርታ

  • @Endalk21
    @Endalk21 7 місяців тому +1

    ኪራዬ ወንድሜ በርታ ❤❤

  • @TeddyRoba
    @TeddyRoba 6 місяців тому +1

    ስማርት የሆነ ምክር በጣም ወድጄዋለው

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 7 місяців тому +1

    ዋው እናመሰግናለን ምርጥ የሚያስተምር ምክሮችህ❤❤❤

  • @EsiLamek
    @EsiLamek 6 місяців тому +1

    ጥሩ ሐሳብ ነው🎉🎉🎉🎉

  • @AhmidaaZeLukkman-kw1lf
    @AhmidaaZeLukkman-kw1lf 5 місяців тому +1

    Yimechih arif hasab new

  • @rurusultan2125
    @rurusultan2125 7 місяців тому +2

    ዋዉ ምርጥዬ ሀሳብ ❤❤❤

  • @Beni-w3m
    @Beni-w3m 7 місяців тому +1

    Wow jegna❤❤❤

  • @meronme300
    @meronme300 7 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ ዎንድሜ ❤️🙏

  • @Kidist-vw1wl
    @Kidist-vw1wl 7 місяців тому +1

    አመሰግናለው❤

  • @GanaaatSlam
    @GanaaatSlam 7 місяців тому +1

    በጣም ትልቅ ት /ት ከትልቅ ሰዉ ተባረክ❤❤❤❤😊

  • @helenawuraris2099
    @helenawuraris2099 Місяць тому

    Kera betam amesegnalhu menm kalat yelgnm ❤❤❤❤

  • @Fatoya202
    @Fatoya202 7 місяців тому +1

    እናመሠግናለን በጣም ነው ሚያስተምሩት ሀሳቦችህ 🎉

  • @Jemilove-s6c
    @Jemilove-s6c 7 місяців тому +2

    አላም ኪሩ አላህ ይጠብቅክ❤

  • @selimtube404
    @selimtube404 7 місяців тому +2

    yes ለዘላለም የሚሰጥ ነገር የለም ነገራቶችን እንለዋወጣለን ብላል ጀሊሉ

  • @AbrshiMan13
    @AbrshiMan13 7 місяців тому +2

    ኪራ በጣም አሪፍ ምክር ነዉ በርታ አድናቂክ🙏🙏🙏 Abrshi 13

  • @ህልመኛዋየማሪያምልጅ
    @ህልመኛዋየማሪያምልጅ 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን❤❤❤❤👍👍👍👌

  • @AbduetupAhmodetpiy-tx8fq
    @AbduetupAhmodetpiy-tx8fq 7 місяців тому +1

    Fatari iwuqet lay iwuqet yichemirilih bro❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 7 місяців тому +1

    ኪራየ ከልብ አመሰግናለሁ ከምር ነው ምልህ በጣም ብዙ ነገሮችን እያስተካከልኩ ነው በዚህ ሰሀት ምን ማድረግ እዳለብኚ ምንም ነገር ያለ ምክንያት ማድረግ እደሌለብኝ በደብ አሳውቀሀኛል አመሰግናለሁ ፈጣሪ ዘርህን ያብዛ እቁው ወድማችን ❤❤❤❤❤ በርታልን እኔ ምለው ኪራ ሀረብ ሀገራት ያለን ሰወችን እስኪ ፖሮግራም አወጋጅተህ ጠቃሚ ስልጠና ስጠን ጌታን ብዙ እህቶች ምን ማድረግ እዳለብን አናቅም ቀተለይ የገዘብ አጠቃቀም የትዳር የፍቅር ወዘተ

  • @alefech9655
    @alefech9655 7 місяців тому +1

    በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው በርታ

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 7 місяців тому +1

    በትክክል 100%

  • @LEYILAYENUS
    @LEYILAYENUS 7 місяців тому +1

    I'm good witness about Enviroment(adis and kilil)

  • @MaranataDerbi
    @MaranataDerbi День тому

    Big bro I have big respect for u

  • @selamawittedla5636
    @selamawittedla5636 7 місяців тому +1

    Kiraye tebareki ameseginalewi❤

  • @Haile-wv5md
    @Haile-wv5md 3 місяці тому +1

    Thanks 🙏

  • @EshetuAdugna-p6u
    @EshetuAdugna-p6u 7 місяців тому +1

    Kira amazing the way you teach Thanks 😢

  • @HannaFikire
    @HannaFikire 7 місяців тому +1

    Kiru, I usually don't write comments ezi gn comment alemestet yekebdal am speechless so helpful 😮

  • @BekelechBedhishu
    @BekelechBedhishu 4 місяці тому +1

    Thank so much amazing

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 7 місяців тому +1

    Enamsegn alen kiruy ❤️❤️❤️🙏

  • @newtechnology2421
    @newtechnology2421 7 місяців тому +1

    Bexam inamesgnalin wendme

  • @ሰደትማተቤአሰጥሞዉ
    @ሰደትማተቤአሰጥሞዉ 7 місяців тому +1

    Wow kiraye betam ameseginalewu kante buzu tmhrit temhralewu❤❤❤

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999 7 місяців тому +1

    Wow wanderfu really you are the best 👌 👍 😂

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 7 місяців тому +1

    ውይ ቃል የለኝም በትክክክልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq 7 місяців тому +1

    ኪራዬ እንኳን በሰላም መጣህ

  • @Sannitube-z8w
    @Sannitube-z8w 7 місяців тому +1

    Ara kirubel bexam new yemitimechign mareyamin bexam tankyou bertaa🥰🥰

  • @HanaDerbie
    @HanaDerbie 7 місяців тому +1

    wow wow kira keep it up reading experience!

  • @biko-iz8xh
    @biko-iz8xh 7 місяців тому +1

    Absolutely right bro

  • @faryfary4445
    @faryfary4445 7 місяців тому +1

    Of course bro thanks 💪💪💪🤴

  • @Mahder822
    @Mahder822 7 місяців тому +1

    Wy kalat yelegnm🙏

  • @TewoTEFA-cq6ge
    @TewoTEFA-cq6ge 7 місяців тому +1

    Egzabhere ymesgen dehna negh

  • @YifatAyfokr
    @YifatAyfokr 7 місяців тому +1

    ኪራዬ አንደኛዬ❤❤🎉🎉

  • @alfiyaseid6042
    @alfiyaseid6042 7 місяців тому +1

    kira betam arif Video new enamsegenal 👏🏾💚🤗

  • @user-wv6ye4ze4e
    @user-wv6ye4ze4e 7 місяців тому +1

    wawu👍👍👍👍

  • @hagosnahumen3950
    @hagosnahumen3950 7 місяців тому +1

    Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤