ላላገኛት/ Lalagegnat Full Length Ethiopian Film 2024 - Million entertainment

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 57

  • @sportforworld7209
    @sportforworld7209 Місяць тому +8

    እየጠበኩ ነበር እና በመጨረሻ የመጀመሪያውን በአስተያየት መስጫ ክፍል ውስጥ እየጠበቅኩ ነበር እና እንደዚህ አይነት ጥሩ ፊልም እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ

  • @dawitabrha2186
    @dawitabrha2186 Місяць тому +6

    በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው የምወደው አክተር ከረጅም ግዜ በኋላ ያየሁበት ፊልም ...... ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahzeltube9207
    @mahzeltube9207 Місяць тому +5

    ጥልቅ ፍቅር እና ለእውነተኛ ጓደኝነት የሚከፈለውን ትልቅ መስዋዕትነት የሚያሳይ ምርጥ ፊልም ነው። እናመሠግናለን!

  • @Simret-k1m
    @Simret-k1m Місяць тому +4

    That is what friendship is .....😢😢😢😢

  • @BerihuMekonen-m9e
    @BerihuMekonen-m9e Місяць тому +4

    Harif dess zbl srah eyu brotherey!❤😮

  • @YamiStudio-pg3yz
    @YamiStudio-pg3yz Місяць тому +6

    ለጓደኛ የሚከፈል መስዋዕትነት የሚያሳይ ፊልም ነው Please እንማርበት አይተን ዝም አንበል.....

  • @NesredinHussen-v7h
    @NesredinHussen-v7h Місяць тому +8

    በጣም ጉሩም ፍልም ነዉ በጣም ከሞዳችዉ አክታራሶች ጋ🔥

  • @yenenehtemesgen3854
    @yenenehtemesgen3854 Місяць тому +10

    Betam konjo film new ketlubet endezih konjo konjo film chanulin

  • @maryamtadse2481
    @maryamtadse2481 Місяць тому +3

    በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ ዋዉ ብለናል ❤❤❤❤

  • @HfFf-tx9qw
    @HfFf-tx9qw Місяць тому +9

    ሰዎቹ ተቀየሩጅ ይህን ፊልም ከዚህ በፊት ሄኖክ ድቁ ሰርቶት አይቼዋለሁ

  • @DanielTeka-en3kb
    @DanielTeka-en3kb Місяць тому +4

    at the end 😢😢😢😢😢😢

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo Місяць тому +7

    ቆይ አሟችሁ ነው አጣሟችሁ ሄኖክ ድንቁ የሰራው ፊልም ደግማችሁ ምሰሩት

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 22 дні тому +1

    Woo..
    Well done.
    Thank you!

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 Місяць тому +4

    ድጋሚ ነዉ ፊልሙ ሰወቹ ናቸዉ የተቀየሩት😂❤

  • @ViP-o6w
    @ViP-o6w Місяць тому +4

    ይለያል አስተማሪ ነው

  • @susubareduasebot1489
    @susubareduasebot1489 Місяць тому +5

    Hiriyaa dhugaa jechuun kaan akkana kana 😢

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 Місяць тому +3

    ድሮስ ፍቅር ምኑ ያምራል ብሽቅ

  • @dream_filmsETH
    @dream_filmsETH Місяць тому +4

    🔥🔥🔥

  • @Mte-k2m
    @Mte-k2m Місяць тому +2

    በጣም ውብ ነው❤❤❤❤በጣምውብነው ❤❤❤❤❤

  • @Themainman-s1r
    @Themainman-s1r Місяць тому +4

    ፊልሙ ጥሩ ይመስላል

  • @yesmashewaentertainment2176
    @yesmashewaentertainment2176 Місяць тому +4

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Afhejrh
    @Afhejrh Місяць тому +1

    በጣም አሪፍ ነው❤❤❤❤

  • @wubalemdegefu
    @wubalemdegefu Місяць тому +4

    ❤❤

  • @shishayazaryas8423
    @shishayazaryas8423 Місяць тому +3

    Nice work❤

  • @Chacha_Tube46
    @Chacha_Tube46 Місяць тому +4

    Yabede film new ፐ

  • @Vthf6jfh
    @Vthf6jfh Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yodaheh465
    @yodaheh465 Місяць тому +2

    just ጀምሬዋለሁ በየ scene ጎልቶ የታየኝ drop አደርጋለሁ

  • @PopzMichael
    @PopzMichael Місяць тому +1

    ይሄ እኮ ግን እነሄኖክ ሠርተውታል በየላ ደገማችሁት ምነው😂❤

  • @ግዜለኩሉጩና
    @ግዜለኩሉጩና Місяць тому +3

    አረ በዚይ ልክ መሰዋትነት የሌለ

  • @yodaheh465
    @yodaheh465 Місяць тому +2

    ያቺ ድብድብ ግን ብዙ አፍቃርያን (የፊልም) ይጠቀሟታ፣ ትንሽ አይሰለችም? የሌቦች አወቃቀር ራሱ ይመሳሰላል ብዙ ፊልሞች ላይ የታየ።
    ⏩ Dialogue የሌለው action ( መዝናናት፣ መሳሳም፣ walk ማድረግ) ግን ለብቻዬ ነው ሚደብረኝ?
    ⏩ ግጥም አልወድም ነበር የዛሬው ግን 👌
    ⏩ ሳሚ ያፈቀራት ቤቱ ስትመጣ ያሳየውና የፈጠረው ውሸት አልተመቸኝም ቆይቶ ለማርቲ ከነገራት ጋርም ይጋጫል
    ⏩ ሞንታጅ ያልሆነ ሞንታጅ የሚመስል ትዕይንት በዝቷል
    1:06 - 1:11 ያለው part 👌
    1:24:22 ኧረ እርጉዝ ከባሏ አትተኛም። ማለቴ ይገባችኋል😂 lol
    ⏩ tbh ሄኖክ የሰራው ምናምን ያሉት አላየሁትም እንጂ አሪፍ ታሪክ ነው። በደምብ ግን አላሳመራችሁትም በተለይ የመጀመርያው part, ተዋንያኑ እንደሚችሉ ይታያል so ሐሜቴ ወደ ደራሲና ዳይሬክተር😋
    anyway በርቱ ምንሰድባቹ አሪፍ ስራ ስለምንጠብቅ ነው

  • @Mieraf-Multimedia
    @Mieraf-Multimedia Місяць тому +4

    🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍅

  • @bereketbelete8073
    @bereketbelete8073 Місяць тому +4

    koraj

  • @KemartGirma
    @KemartGirma Місяць тому +3

    Min asibachu nw gin

  • @Nasim-nn
    @Nasim-nn Місяць тому +1

    Lamin dagmchut yaynwun film

  • @ደሳለኝ-ደ7ከ
    @ደሳለኝ-ደ7ከ 28 днів тому +1

    ፊሊሞ ለሁለተኛ ነው ተነቅቷል😂😂

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 Місяць тому +4

    የማርባ ደራማ

  • @RiyajMuhammad-n1l
    @RiyajMuhammad-n1l Місяць тому +4

    ግንያናድዳል

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 Місяць тому +5

    menum ayamerem bezi lek le sew meswat yemihon yelm ras wedad hizb bicha nw

  • @SafaNoor-l5c
    @SafaNoor-l5c 28 днів тому +1

    ተመሳሳይ ፊልም ሌላ እንደዚሁ በቃ ምንም ልዩነት የለውም የተሰራ ፊልም አለ😮😮😮😮😮😮

  • @abdinagoashiga3220
    @abdinagoashiga3220 Місяць тому

    yeteserke film

  • @hananlegese3855
    @hananlegese3855 Місяць тому +1

    Yoni ven yasazenal mesewat hone gen esun yeterdut yelum gibez melkam sew yoni

  • @bezaeshetu9048
    @bezaeshetu9048 Місяць тому +3

    አፍቃሪ ሁን የሚስራው ልጅ ሌላ ፊልም የምታቁ ንገሩኝ

    • @MillionEntertainment777
      @MillionEntertainment777  Місяць тому +1

      ua-cam.com/video/0WQH7Gd7Fsc/v-deo.htmlsi=Cvn1e7fntFdKyNKH you will love it

    • @bezaeshetu9048
      @bezaeshetu9048 Місяць тому +3

      @MillionEntertainment777 ሌላ ፊልም ይህን አይቸዋለሁ

  • @abebateklemariam4789
    @abebateklemariam4789 Місяць тому +1

    sad

  • @FikirteGetnet
    @FikirteGetnet 27 днів тому +1

    Henok denku yesrabt mulu tarku yeh yehone film aychalew menm tariku saykyr er des aylm

  • @ajaebalezin2728
    @ajaebalezin2728 27 днів тому +1

    ጀዝባ ደራሲ ነህ እሺ ባገኝህ አለቅህም

  • @jilaluabdella1372
    @jilaluabdella1372 Місяць тому +2

    ua-cam.com/video/NMT71JwhXqk/v-deo.htmlsi=_HZNKIvkdIDtP_xC

  • @AbrhamLeikun-g2t
    @AbrhamLeikun-g2t Місяць тому

    እንደ ዘፈን ፌልም እየኮረጃችሁ መሥራት ፌልሙን የሀገራችንን ፌልም ኢንዱስትሪ ለማጥፋት ነው ድሮ ድሮ የማቀው እርስ ሴኮረጅ ነው አሁን ደግሞ ፌልሙም እሥከ ትወናው መኮረጅ ጀመራችሁ አይ ድሮንም ተዋናይ ሴጠፋ ተመልካች ይሆናል የእቃቃ ጨዋታ ተመልካች

  • @זריטומסרשה
    @זריטומסרשה 28 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zebiba-p7w
    @Zebiba-p7w 27 днів тому +1

    ❤❤❤❤