ትዝታችን በኢቢኤስ ጎተራ እና ትዝታዎቹ /Tezetachen Be ebs Se 13 Ep1 Gotera Ena Tezetawochu Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 34

  • @ETHIOUNITY-pr3js
    @ETHIOUNITY-pr3js 2 роки тому

    ዋው ጋሽ ጌታቸው ስላየሁት ደስ ብሉኛል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከነ ባለቤቱ ይስጧችሆ

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 5 років тому +3

    ከሙዚቃ አመራረጥህ እስከ ለዛዊ አቀራረብህ የትዝታችን አዘጋጅ ስንወድህ ሙዚቃው ብዙ ትዝታዎችን ያስታውሰናል ጎበዝ ነህ ስለ አዲስ አበባችን ሁሌም አቅርብልን 😍👍

  • @Lobo-Lobo
    @Lobo-Lobo 5 років тому +1

    *አባታቺን-ጎተራማ አርማው ነበር, የጎተራው ትርጉም ግን አንዴም ገብቶንም አያውቅም! ጎተራውም, ጎተራችንም ሞልቶ አያውቅም!* ረጅም እድሜና ክብር ለእርሶ አባታችን!

  • @እምነትተስፋፍቅር-ነ6ነ
    @እምነትተስፋፍቅር-ነ6ነ 5 років тому +4

    ሰላም ፍቅር አንድነት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ታሪክ መስማት እንዴት ደስ ይላል

  • @rozasolomon271
    @rozasolomon271 5 років тому

    Wow Yoni akerarebk beka 1 gobez gazetegna neh Thank you.Tizitachin ebs💖

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 5 років тому +1

    ብዙ ኢትዮጵያዊ በቅርስነት እንዲቀመጥ የሚፈልግ ይመስለኛል

  • @mihrertgebreslase6466
    @mihrertgebreslase6466 5 років тому +4

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑ💛💚❤

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 років тому +1

    ጤና ይስጥልኝ ልጆ ች
    የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች.
    አባባ ተስፋዬ. እና. ዩናስ. ከበደ.
    የእኔ. ዘመን. ምርጦች. አስተማሪዎቼ ናቹ

  • @alemlema657
    @alemlema657 5 років тому +3

    ወይ ሰፈራ ጎተራ እናመሰግናለን ዩናስ

  • @nethanetethiopia9321
    @nethanetethiopia9321 5 років тому +5

    አመሰግናለሁ በጣም ነው የምናፍቀው የናተን ፕሮግራም ቀጥሉበት ጎተራ ቅርፅ ነው መንግስት ቢያስብበት ደስ ይለናል

  • @argiahussin2161
    @argiahussin2161 5 років тому

    ትልቅነበር ትልቅምእንሆናለን አይዞሽ ኢትዮጲያዬ

  • @sev7634
    @sev7634 5 років тому +2

    Thanks Yonas!

  • @ZfrZebra
    @ZfrZebra 5 років тому +2

    What a great interview - I have learned a lot. My suggestion is to take a good video and pictures put the pictures and videos n the museum, THen tear it down and build a homeles shelter, it will be great to take care of people than to see this torn down factory

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 5 років тому +2

      Lol... the problem is the homeless people won't go there to live. They wanna be homeless is Bole- sad and true !

  • @redd88
    @redd88 5 років тому +1

    የቄራ ሰፈር ልጅ ነኝ ጎተራ ትዝታ አለበኝ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 років тому +7

    ጥሎብኝ የትዝታን ነገር ማየት እወዳለሁ ትዝታዎች መጣችሁ የእናንተ ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @mekedestessema5379
    @mekedestessema5379 3 роки тому

    ሰላም ዩኒ. ፕሮግራም ጥሩ ነው. የምታሳየን. እኔ ፍንዳታው አጠገብ. ነበርኩ ለሊት እሮጠን የወጣውን መጥፎ ትዝታ አለብኝ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 років тому +2

    ትዝታዎቻችን 😍👍

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 5 років тому +2

    Gotera sefere.

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 5 років тому

    Wube wefecho asayene please.

  • @meronemessay8519
    @meronemessay8519 5 років тому +1

    💚💛❤👍👌👍👌🙏🤭

  • @meronemessay8519
    @meronemessay8519 5 років тому

    ⚖🙏🕊

  • @izra76
    @izra76 5 років тому

    የ 6 ኪሎው የካቲት 12 ሐውልት

  • @menberekidane3664
    @menberekidane3664 5 років тому

    Tizi yilegnal ye5 amet lij neberku akiet minim libis satilebis be wist libis bicha ke gotera shiromeda dires yemetachie

  • @englishforethiopians3419
    @englishforethiopians3419 5 років тому +2

    የተወደዳችሁ😍😉ያወቁትን ለሌሎች ማሳወቅ መልካምነት ነው ብዬ ስለማስብ ነው ይህን ቻናል የከፈትኩት🙏እኔ የምሰራው ቪዲዮ በጣም ቀለል ተደርገው የተዘጋጁ የእንግሊዝኛ ትምህርት ለጀማሪዎች ነው🙏 ከወደዳችሁት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንሁን😍በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍🙏😍

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg7793 5 років тому

    hi

  • @ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ

    ኢቺ ሁላ ኦሮሚያ ምድር ላይ ነው አይደል እስኪ እንተማመን እባካቹን!! አማራ ክልል አይደለም ትግራይ ክልል አይደለም ደቡብ ክልል አይደለም አይደል እንዴ እንተማመን

  • @melalanasredinejundie6380
    @melalanasredinejundie6380 5 років тому

    👎👎👎