Old Ethiopian Music Collection 1950 -1965 |~ Part 2 ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች ስብስብ | Non Stop |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 101

  • @lambainfotainment
    @lambainfotainment  3 місяці тому +34

    Please LIKE, SHARE and SUBSCRIBE for more ENTERTAINMENT! More to Come!!

  • @getuhaile4665
    @getuhaile4665 Місяць тому +8

    ቃላቶች ያጥሩኛል።እንዲያው በደፈናው ተባረክ !!!ምርጥ ነው።

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  Місяць тому

      አመሰግናለሁ! እ/ር ያክብርልኝ።

  • @dagnetsehay6015
    @dagnetsehay6015 3 місяці тому +11

    በጣም ደስ የሚል
    የጥንቱን ትዝታ እንዳይቀር ተዳፍኖ ቆስቁሶ የፍሙን ብልጭታ አሁን ላለንበት ግዜ ከጥሩ የፎቶ ቅንብር በማቅረብህ ወይም በማቅረብሽ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው በዚሁ ቀጥልበት ወይም ቀጥይበት

  • @EyobWorku-yo6nc
    @EyobWorku-yo6nc 16 днів тому +5

    ፊልሞቹ በአብዛኛው፣ ወታደርና የሚጮሁ ጎረምሶች ነው የሚያሳየው። እናም እንደዚህ የጮሁት ቀይ ሽብርንና የአሁኑን ዘረኝነት ሊያወርሱ መሆኑን ቢያውቁት ኖሮ እላለሁ። ሙዚቃዎቹ ግን ምርጥ ናቸው። እናመሰግናለን።

  • @amaretefera49
    @amaretefera49 18 днів тому +4

    ይህን፡ዘመን፡ተሻጋሪ፡ሙዚቃ፡ላዘጋጁ፡ምርጥ፡ኢትዮጵያዊያን፡ያወጡትን፡ሙዚቃ፡በመስማቴ፡አመሰግናለሁ፡በርግጥ፡ሁሉም፡በህዮት፡ባይኑሩም፡ሙዚቃቸዉ፡አሻራ፡ጥሎ፡አልፏል፡ነፍሳቸዉን፡በገነት፡ያኑርልን፡

  • @tewodrosnegiya
    @tewodrosnegiya 3 місяці тому +8

    ምርጥ ትውስታ ምርጥ አቀራረብ።

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Місяць тому +4

    በጣም ደስ ይላል ትዝታ ባይኖር ኖሮ ምን ይዉጠን ነበር ጥሩ ቅንብር። በርቱ።

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 8 днів тому +1

    Thank you for posting these awesome oldies songs specially Besunesh Bekele from Kize, God bless.

  • @zerihunejegu3710
    @zerihunejegu3710 Місяць тому +4

    በጣም ደስ ይላል ከዚህም ቀደም ባለው ዘመን የተዘፈኑትን ዘፈኖች ለአዲሱ ትውልድ
    ማስተዋወቁ እጅግ ጠቃሚ ቅርስ ነው ።

  • @HelenHela-s7x
    @HelenHela-s7x 7 днів тому +1

    Love it,reminds when young lived-in abandoned fasilo,❤❤❤❤ thanks for all❤❤❤

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td Місяць тому +10

    ይችን። ኢትዮጵያ። ነው። ሴረኛች የበተኖት። እንግዲ። እዚውስጥ። የሌለ። ኢትዮጵያዌ። አለ። ሁሉም። ኢትዮጵያዌ። ናችው። ዘር አያቁ። አንድ። ኢትዮጵያን። እንጅ።

  • @assefagetachew6540
    @assefagetachew6540 18 днів тому +3

    እረ የጥንቱ ትዝታ መጣብን እኮ ጎበዝ

  • @awokeshiferaw1204
    @awokeshiferaw1204 16 днів тому +4

    እንደዋዛ ያመለጠ ደግ ዘመን። ህልም እንጂ የተኖረ ዘመን አይመስልም። 😢

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 Місяць тому +5

    በጣም አመሰግናለሁ። እኔ 57 ሰባት ዓመቴ ነው፣ በዚያን ጊዜ አልነበርኩም፣ ነገር ግን የነበርኩ ያህል ነው በትዝታና በናፍቆት የተከዝኩት።
    ከሙዚቃዎቹም ባላነሰ የምታሳያቸው ቪዲዮና ፎቶዎች ትልቅ ታሪክ ያስተምራሉ።

  • @Abu-Asi
    @Abu-Asi 6 днів тому +1

    Amazing nostalgic songs! It took me back in the memory lane. Keep up the excellent work!

  • @yemaneteka9143
    @yemaneteka9143 Місяць тому +5

    Iove it remind when i was young boy in MASSAWA. ❤️❤️💐🌺🌷thank you my brother 🙏🏽!!

  • @tesfayeeshetuababu5428
    @tesfayeeshetuababu5428 Місяць тому +2

    አንዳንዴ እንደዚ አይነት ሙዚቃ ስሰማ ያ ያለፈውን ደግ ሩህ ረህ ዘመን ሳስበው ጊዜው ያለቀ ያህል ይሰማኛል ። መለስ ብዬ ሳስብ ደግሞ ልጆቼን አስብና ፍርሀት ይሰማኛል ይሄ ዘመን ለነሱ ይመቻቸው ይሆን ብዬ እጨነቃለው ።

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 Місяць тому +4

    How could we went this low , seeing the video brings tears to my eyes 😢

  • @eldostszi6804
    @eldostszi6804 Місяць тому +3

    በጣም አመሰግናለሁ ።ታሪክን ከነማሰረጃው መቅረብ ቀላል አይደለም።የሰራ ጊዜ ገንዘብ እውቀት ፍላጎት ወዘተ የሚጠይቅ ጉዳይ ነው።በጥቅሉ እግዚአብሔር ይባርክ።

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 Місяць тому +3

    Thank you for artist Aselefech Ashene. God be with Ethiopians and Ethiopia.

  • @mazalashta6735
    @mazalashta6735 Місяць тому +5

    በጣም ልብ ከሚነካ ዘፈን አንዱ እናት ለልጆቼ ያላትን ፍቅር ናፍቆትን ጨምሮ አመሰግናለሁ 🙏❤️

  • @simba9225
    @simba9225 22 дні тому +1

    Just wow. Thank you for sharing and taking the time to collect this treasure. I can not thank you enough.

  • @TesemaBirgema
    @TesemaBirgema Місяць тому +4

    ምን አለ ጌታሆይ ይህ ዘመን ተመልሥ ቢመጣ ብዬ ተመኘሁ ሸርና ተንኮል በሌለበት ዘመን አይይይ 😂😂

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 3 місяці тому +4

    A b/ful transition of time are the collections in which one can feel ethio music evolution! ከዣንጥራር ሙሉጌታ እንደልጅነቴ የወረስኩት ግቢዬ ውስጥ አብረውኝ ካረጁት አጃቢ ቁሳቁሶች ጋር አፈር የሆኑና ያልገባቸው ጊዜ አልጋ ላይ ከነጭቃቸው ያወጣቸው አፍራሽ ግብረሀይሎችን እየጠበቅኩ በትዝታ እያለቀስኩ ነው። እኔስ I am aging gracefully, I wish u all the best of life in time! Live life to the fullest!
    ጥሩ የመሸኛ ፕሮግራም ነው! One love brother!

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  3 місяці тому

      አይዞን! God be with You!!

    • @caretoall8805
      @caretoall8805 26 днів тому

      Nice to hear from one of the children's of Jantrar
      Mulugeta G/Egiziabher. I knew him personaly, he was my father's best friend in Wollo. In Addis he wad living around Lamberet.
      Is his Cadillac car still with you? Bye, bye.

  • @hannahelias6590
    @hannahelias6590 11 днів тому +1

    Thank you very much for this music you post

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 Місяць тому +6

    አየየ ሀገሬ ግርማ ሞገስሽ በሁሉም በኩል ተገፈፈ። አቤቱ ይቅር በለን። አቤቱ መልስልን ደጉን ቀን።

    • @shiferawliben9713
      @shiferawliben9713 Місяць тому

      @ኡነትይፍሬድ :-ተው ቻለው ሆዴ የሚለው በ 1950 ነው የተዘፈነው
      አሁን ላይ 67 መሆኑ ነው

  • @shiferawliben9713
    @shiferawliben9713 Місяць тому +2

    ያምናዉ የሰው ዘር ነጋዴ በፖለቲካ ጎዳና በመምጣቱ ምክንያት... በህዝባዊ ክንድ ለ አንዴ እና ለመጨረሻ በኢትዮጵያውያን ምድር እንዳያንሰራራ ቁልቁል ተሸኚቷል ¡..¡
    ክብር ለጀግናው የኢትዮጵያ ሠራዊት!! 🟩🟨🟥

  • @mesfinassefa3881
    @mesfinassefa3881 11 днів тому +1

    ድንቅና ፍቅር ሰላም የስፈነበት ግዜ ነበር

  • @TeferiKassa-oy9yl
    @TeferiKassa-oy9yl 21 день тому +1

    እነዝህን ዘመን አይሽሬ ሙዚቃ ስላስደመጣችሁን እናመሰግናለን።

  • @AbooodAlqrshi-bt6mz
    @AbooodAlqrshi-bt6mz 20 днів тому +1

    ትውልድ እትዬ ነኝ ሀምሳ አመት ከወጣሁ የወጣትነት አይረሳም ትዝታው በቆንጆዎች አርትስቶች እና ጥለሁን ገሠሠ እንድ ደም ልክ እንድሁም አለማየሁ እሼቴ ፍሬው ሀይሉ መሐሙድና ሂሩት ወዘተ

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 2 місяці тому +5

    ሠላም ለሀራችን

  • @alemugizaw5896
    @alemugizaw5896 Місяць тому +3

    Thank you very much!

  • @mtty2826
    @mtty2826 Місяць тому +2

    nostalgic beyond words for the beautiful time and era

  • @eshetutessema963
    @eshetutessema963 Місяць тому +2

    እጅግ ውብ፣ እጅግ ምሱጥ ቅንብር ነው። ዘፈኖቹን የተከተሉት የስእል ቅንብሮች ደግሞ፣ ወደር የሌላቸው ዘመን ገላጭ ናቸው።
    የግጥም ደራሲዎችና፣ ሙዚቃ አቀናባሪዎች ስም አበሮ ቢገባ ሸጋ ነው።

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  Місяць тому

      ስለገንቢ አስተያየቶ አመሰግናለሁ! ለወደፊቱ አብሬ እጠቅሳቸዋለሁ።

  • @nazarethketema4220
    @nazarethketema4220 Місяць тому +1

    The best old music collection i ever had in my album. Love it. Thank you Bro

  • @zelekebeyene9336
    @zelekebeyene9336 Місяць тому +2

    እአለማየሁ እሸቴ እና ወጋየሁ ደግነቱ

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 Місяць тому +5

    Nostalgic, we all are but as long as we remain a strong Ethiopian Tewahedo Orthodox Church, no more nostalgia, can still make our country free from misery lack of leadership, and love to one another unlike the past 50+ years. "it can be done" Ronald Reagan, for all and future generations. GHU JW

    • @shiferawliben9713
      @shiferawliben9713 Місяць тому +1

      Indeed. Ronald Reagan signed to built mighty Americans military infrastructure from 1984 onwards .

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du Місяць тому +3

    I was born during the reign of Emperor Haile Sellassie, and I was singing some of the songs presented here. For example, I was singing the song "Tewu chalewu hode..."
    In the school, I loved reading the book titled in Amharic, "Ye-Insisat Agelglot - The service of the tamed animals" - and all the animals, such as, donkeys, dogs, chickens, etc. are complaining by cursing the technology that made their services outdated and useless.
    The book was written in poem(Gitim), and as a shepherd boy I was laughing and laughing reading the book, especially being amazed by the complaints of the donkeys.
    If someone has that book, please read it for us on this UA-cam channel.

    • @caretoall8805
      @caretoall8805 26 днів тому

      Do u remember the author of the book? If u don't know him, let me remind u, Ato Yared Gebremichael.
      He was working for the ministry of information.
      U took me guy back to the good old days, which never & ever come again.

  • @KaliKaliyeee
    @KaliKaliyeee 15 днів тому +1

    ምነው በዛ ዘመን ተፈጥሬ በዚህ ዘመን በሞትኩኝ😢

  • @ashenafigebretsadik9942
    @ashenafigebretsadik9942 Місяць тому +1

    The best 💚 💛 ❤️
    Thanks 👍

  • @amaretefera49
    @amaretefera49 18 днів тому +1

    ይህን፡ልብ፡የሚነካ፡ሙዚቃ፡አሰባስቦ፡በዩቲዩፕ፡ለጫንከዉ፡ወይም፡ለጫንሽዉ፡ከራሴ፡ዝቅ፡ብየ፡ምስጋና፡አቀርባለሁ፡

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 2 дні тому +1

    I remember living near afinchober Genete Leul Palace and one day I was waiting for my father to pick me up from Teferi Makonen school right infront of Sedetegnaw Medhanealem Church. Then Emperor Hailesilassi the owner the maker of the Medanealem Church tabot was right in front of me across the street facing the Church parrked against the fence. Cheroke jeep royal car was surrounded by keze body guards surrounding the Emperor siting in the Jeep. Was the Emperor looking at the Church and remembering the exile in Bath, England during fascist Italy invasion of Ethiopia or was the Emperor maybe looking at me Daniel Amare EthiopianDivine man? Emperor Hailesilassi forgive the Abune Gebre Menfes Kidus communist military diots the rest up to now and pray for Ethiopia and Ethiopians from here on. Thank you. GHU JW

  • @AbooodAlqrshi-bt6mz
    @AbooodAlqrshi-bt6mz 20 днів тому +2

    ቆንጆ ዘመን ነበር ይሕዝብ ቆጠራም በተገለጠው ዘመን የኢትዬ ሕዝብ ሀያ ሚሊዬን ነበር

  • @eliasyared8852
    @eliasyared8852 Місяць тому +1

    Nice music collection.

  • @hannahelias6590
    @hannahelias6590 11 днів тому +1

    Degu werk zemen

  • @Nhomtafr-d2j
    @Nhomtafr-d2j Місяць тому +1

    ኡፍ ምርጥ

  • @SQL100K-rb4xw
    @SQL100K-rb4xw Місяць тому +3

    ታሪክ አይሙት እንዲአጫዉት

  • @mulugetagebremeskel-m6m
    @mulugetagebremeskel-m6m Місяць тому +1

    እባክህ ከ1970ዎች በፊት የተዘፈኑ የትግርኛ ዘፈኖች ላክልን

  • @helishohailu4980
    @helishohailu4980 11 днів тому +1

    Right

  • @RomanB-s5d
    @RomanB-s5d Місяць тому +1

    Wonderful Ethiopia 🇪🇹 music so perfect ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 20 днів тому

    Allah bless Ethiopia under aby Ahmed leadership alhamdu Lilah we got our right as Muslims of Ethiopia long life for mange

  • @nanotube5390
    @nanotube5390 Місяць тому +2

    old ethiopian music collection የጥንተ የጥዋቱን የሰው ልጅ ደግ ከማሰብ ውጭ ተንኮል የማያውቀውን የትዝታ ሙዚቃ እንዲህ በታላላቅ ነባር የጥንት ሰዎች ይህን እየሰሙ የለቅሶአቸውን የሙዚቃ መነቃቃት ን በማስታወስ እያመሰገናችሁ ሚሴጃችሁን ቀጥሉበት እያልን የልባችን ደስታ እየገለፅን እናመሰግናለን።

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 25 днів тому +1

    የዋህ ዘመን ድንቅዝግጄት ነዉ በዚሁ ቀጥል

  • @AbebaHabte-p4k
    @AbebaHabte-p4k Місяць тому +1

    Degu zemen 😭😭💚💛♥️🙏🙏

  • @Ecomunism
    @Ecomunism 23 дні тому +3

    The golden times of Ethiopia. Its degradation started right after the fall of the king. It turned worse in the last 6 years, in my opinion.

  • @tshayfanta9960
    @tshayfanta9960 13 днів тому +1

    አይ ጊዜ " ጋኖች አለቁ አና ምንቸቶች ጋን ሆኑ"

  • @berhaneghebreyohannes3988
    @berhaneghebreyohannes3988 15 днів тому +1

    Do you believe that time was the GOLDENS AGE OF ETHIOPIA ,and never never come back. Ebakachihu Ehiopian's libb argu.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @danielamare8280
      @danielamare8280 7 днів тому

      The golden age of Ethiopia is yet to come as long as righousness returns. GHU JW

  • @NadavHbr
    @NadavHbr 3 місяці тому +3

    Thanks ❤❤❤ does anyone have the details of the songs ?

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 18 днів тому +1

    Long life for mange

  • @markplugis
    @markplugis 7 днів тому

    do you have a tracklist?

  • @BallackReacts
    @BallackReacts 12 днів тому +1

    ኮመንቶቹን እያነበብኩ ደሞ ቪድዮው እንዳያልፈኝ ዓይኔ እዚህ እዛ ሚንከራተተው ነገርስ 😊

  • @rosymandrelli5266
    @rosymandrelli5266 Місяць тому +1

    🎉🎉🎉

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 Місяць тому +2

    Olid zhefhen adnkhe nheg

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d Місяць тому +1

    🙏🙏🙏

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nf6lc2qk8e
    @user-nf6lc2qk8e 3 місяці тому +4

  • @kirubeltadesse1126
    @kirubeltadesse1126 Місяць тому

    Kirubel neghn mese. Arsenal 1 Tottenham 2

  • @Habib-nk1pt
    @Habib-nk1pt Місяць тому +1

    1960 ዎቹ ድንቀም ደጉ ዘሜን😮

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 3 місяці тому +2

    🟢🟡🔴

  • @bonnyzed
    @bonnyzed Місяць тому +1

    በ1940 ተብሎ በተጻፈው ቪዲዮ ላይ የጦር ሠራዊት ካሚዮን ላይ የኮከብ ምልክት አለ ይህ ምልክት በ1066 ነው።

    • @lambainfotainment
      @lambainfotainment  Місяць тому

      ስለገንቢ አስተያየቶ አመሰግናለሁ! ቼክ አድርጌ አስተካክለዋለሁ።

  • @yaballo1
    @yaballo1 Місяць тому

    @Correct to say: 'Old Amhara-Ethiopian-Songs'. There were/are 80+ tribes in Ethiopia & ALL have THEIR OWN SONGS. In fact, there is NO such a thing as 'Ethiopian songs" as Ethiopia is NOT a single nation or tribe but an empire-of-sheer-misery+never-ending-wars cobbled-together by the Amharas. Thank you & bye.

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 Місяць тому +3

    Victory to Amhara-Fano ‼️
    We are all Amhara-Fano ‼️
    Great History, Story and Memories.
    Long live, Motherland Ethiopia‼️‼️‼️💚💛❤️
    🟩🟨🟥 💚💛❤️
    🟩🟨🟥 💚💛❤️
    🟩🟨🟥 💚💛❤️
    E💚💚T💛💛H❤️❤️I💚O💛P❤️I⚘️A💐

  • @tesfayemesselu6390
    @tesfayemesselu6390 Місяць тому +2

    Thank you very much❤❤❤❤❤❤