//አዲስ ምዕራፍ//"ባለቤቴ የተቀጣጠለ ከሰል ላይ ነው አፌን አስሮ ያስቀመጠኝ"/እሁድን በኢቢኤስ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 3,3 тис.

  • @euelfantaye1403
    @euelfantaye1403 2 роки тому +272

    እባካችሁ እስካሁን አዲስ ምዕራፍ ያስጀመራችኋቸውን ሰዎች አሁን ላይ በምን ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ተከታትላችሁ ውጤቱን ብታሳዩን እላለሁ፡፡ EBS የምስሰሩት ስራ በጣም ደስ ይላል እንዳታቋርጡት!

    • @naymasaid1746
      @naymasaid1746 2 роки тому +1

      በትክክል ማሳየት አለባቸዉ

    • @sophiyasophiya3245
      @sophiyasophiya3245 2 роки тому +1

      እህቴ አብሺሪ ያአላህ ምን አይነት አባት ነው እህቴ ልጂሺን አላህ ያሳድግልሺ

    • @zenabchyutb8925
      @zenabchyutb8925 2 роки тому

      የኔም ጥያቄ ነው በጣም አሪፍ ስራ ነው በጣምምም

    • @لطيفهمحسن-ق5د
      @لطيفهمحسن-ق5د 2 роки тому

      ewent new benyachew betam dise yelenal

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 2 роки тому +1

      ያሳያሉ እኮ ወጀ ኋላ ሄደህ ተመልከት

  • @danielfekadu3733
    @danielfekadu3733 2 роки тому +394

    እባካችሁ ኢቢሶች ሰውየውን በህግ አሰጠይቁት ከምንም በላይ ለኛም ለሰዋም ደሰታ ይሆናል።

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 2 роки тому +2

      ልክ ነህ

    • @berekettizazu5919
      @berekettizazu5919 2 роки тому +8

      ካልሆነማ ተከታትሎ ይገላታል

    • @AW-bh6dy
      @AW-bh6dy 2 роки тому +3

      Please,, please fallow up with this guy he needs to be in person forever.😭😭😭😭

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому

      @@berekettizazu5919 ሳህ

    • @berekettizazu5919
      @berekettizazu5919 2 роки тому

      @@Nejat197 ????

  • @ahlamhussen1181
    @ahlamhussen1181 2 роки тому +58

    እሷን የረዳችሁ በሙሉ አላህ ጨምሮ ይስጣችሁ ከአሳለፈችዉ ነገር በላይ ያሣሠበኝ ኢሄን ፕሮግራም አይቶ ተመልሶ መጥቶ እንዳይጎዳት እፈራለሁ በተረፈ አላህ ከአንቺ ጋ ይሁን ለሴት ልጅ ኢሄ ሁሉ ነገር እና በደል አይገባትም ነበር አረመኔ ወንዶች አላህ የስራችሁን ይስጣችሀሁ

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 роки тому +623

    ማነው አደኔ አዲስ ምእራፍን በተስፋ የሚጠብቅ e b s እናመሠግናለን!!!

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому +92

    የልጅ አይምሮ ከባድ ነው በዚህ እድሜው ሁሉን ነገር ያውቃል ፈጣሪ ያሳድግልሽ በልጆችሽ ይለፍልሽ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому +1

      የኒ ቆንጆ የመገርመዉ ምንም የረሳዉ የለ

    • @Emantube19
      @Emantube19 2 роки тому

      እፍ

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 роки тому +1

    EBS ለዚች ምስኪን ለልጆቿ ያደረጋችሁትን ፈጣሪ አብዝቶ ይክፈላችሁ እኔ ወንድ ነኝ ግን ታሪኳን ስታወራ ደንዝዤ ያለሁበትን አላቅም እያቆምኩ እንባ እየተናነቅኝ ስቆጭ በመጨረሻም በመቅስፈት እንዲህ ፈጣሪ ደርሶላት ከነልጆቿ ተለውጣ ሳያት ሳላቀው እንባዬ እረገፈ ፈጣሪንም አመስገንኩ ትልቅ ክብርን ከሀያሉ እግአብሄር ይውረድላችሁ ስውነቴን እየወረረኝ የደስታ እንባ እየወረደኝ ፃፍኩላችሁ ፈጣሪ ውለታችሁን አብዝቶ ይክፈላችሁ እህቴንም ከነልጆቿ ቀሪ ህይወቷ ሀዘኗ ጠፍቶ የደስታ ግዜ ይስጣት በጣም አመስግናችህዋለሁ ይባርካችሁ ወገን ለወገን መድሀኒት ነው

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    የሴትን ሂወት የምታጎሳቁሉ ወንዶች 👎👎👎👎ፈጣሪ ይድፋቹ በወጣቹበት ቅሩ አቦ 🥺🥺🥺

    • @ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ
      @ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ 2 роки тому +19

      እኔ ፈራሁ

    • @massahmasa8706
      @massahmasa8706 2 роки тому +37

      አሜን ይህንማ ቢገኝ በቁሙ ነበር መለብለብ በእሳት እንዳው እኔ አንቄው ነው የምገኝው ክምር

    • @guest1680
      @guest1680 2 роки тому +22

      ከቃል በላይ ነወ የስራቸውን ይስጣቸወ

    • @addisw1713
      @addisw1713 2 роки тому +16

      አሜን፣አሜን፣በቁማቸው፣ያድዳቸው፣ፈጣሪ

    • @keryawoka5808
      @keryawoka5808 2 роки тому +14

      አሜንዪድፋቸዉ

  • @toyba2216
    @toyba2216 2 роки тому +222

    የሴትን ልጅ ህይወት እድህ እምታበሳቁሉ ወዶች አላህ ይይላችሁ 👊✊😥😥😥😥 ኢቢይሶች አላህ ይሳጣቸችሁ መልካምነታችሁ ማሻአላህ ነው ❤️👈

    • @ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ
      @ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ 2 роки тому +1

      እኔፈራሁ ውነት

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 роки тому +1

      😢😢😭😢😢😭😢😭😢😢😭😢😢😢😭😢😢😢😢😭😢😢😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @toyba2216
      @toyba2216 2 роки тому

      @@ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ 😭😭😭😭😭👈

  • @selamawitgetaneh5685
    @selamawitgetaneh5685 2 роки тому +6

    ወንዶች ምን አይነት ጨካኝ እና ስነምግባር የሌላቸው ናቸው የሚሰማው ሁሉ በጣም ልብ የሚነካ ነው

  • @bintabidurhman910
    @bintabidurhman910 2 роки тому +135

    እናትነት በራሱ ትልቅ ሀላፍትናነዉ ልጆቻቸዉ ለማሰደግ ሲሉ ችግሮችን በሙሉ ይገፈጣሉ አላህ ይጣብቃቸዉ እናቶቻችንን

    • @taibakasi9840
      @taibakasi9840 2 роки тому

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 2 роки тому

      ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

    • @bintabidurhman910
      @bintabidurhman910 2 роки тому

      @@naniyoutube-iq9tu እሺ መልሺ አደርግሻለዉ

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 2 роки тому

      @@bintabidurhman910 አመረግናለሁ

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 2 роки тому

      @@bintabidurhman910 እኔም አድርጌሻለሁ

  • @ኢስላምሰላምነውሰሚራነኝሰ

    እናት ማለት አኮ በምንም ነገር መግለፅ የማትቻል ናት አላህ እናቶቻችን እድሜቻቸውን ያርዝምልን

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ኡፍፍፍ ይህን ፕሮግራም የበለጥ ወደድኩት ተባረኩ አካውንት መልቀቃችው ጥሩ ነው እኔም ስደት ነው ያለውት ሳኡድ አረቢያ እስካለው ድረስ ለልጆቿ ማገዣ የሚሆን በየወሩ ተቆራጭ አደርጋለው ኢንሻ አላህ ልጆችሽ እድግ ይበሉልሽ የኔ እናት ልጁ ከእድሜው በላይ አሳቢ ነው የኔ ውድ

  • @tube39710
    @tube39710 2 роки тому +48

    እግዚአብሔር ፀሎትሽን ሰምቶሻል🙏
    EBSሶች እውነት ክብር ይገባችኋል🙏

  • @ሀያትነኝከዱባይ
    @ሀያትነኝከዱባይ 2 роки тому +86

    ማጠት አይኑ ይጥፈ ድህንነት ነው አንገት የሚየስደፋን በያለም ደርቻ የበተችነት እና እትዮጵኖች ህዝብ ወርቅ ነው ወርቅ በኢሰት ይፋትናል አይዞኝ የኔ እናት

  • @zebibamuhammed9398
    @zebibamuhammed9398 2 роки тому +30

    አዲስ ምዕራፍን የጀመራቹ አሏህ እሪዚቃቹን ያስፋው እናንተንም ቤተሰቦቻችሁንም ከመከራ ሁሉ ይጠብቃቹ
    ልጆችሽን አሏህ ያሳድግልሽ የኔ እናት
    እናትነት ከቃል በላይ ነው

  • @genetzewdie451
    @genetzewdie451 2 роки тому +99

    በደሐ ጉልበት የሚጫወቱ የደሐን ጉልበት በልተው ዋጋ የማይከፍሉ እግዚአብሔር አምላክ ሐብታቸውን አያስበላቸው እንደዚህ አይነቶችን ጌታ ይዋጋቸው እግዚአብሔር ይገስጻቸው

  • @ሰላምየአርሴማልጅ-ከ9ቀ

    በለቅሶ ጨረስኩት 😭😭የኔ እናት ስታሳዝን ኢቢኤሶች ምን ብየ ላመስግናችሁ የእናቶችን እንባ አባሽ ናችሁ ፈጣሪ ለሰጪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥ

  • @zedselaml8371
    @zedselaml8371 2 роки тому

    ማነው እደኔ አድስ ምእራፍ በጉጉት እሚጠብቅ ebs በረቱ እናመሰግናለን

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 роки тому +181

    ከህፃናቱ አደበት የሚወጣውን ቃል መስማት ምን ያክል ያማል ፈጣሪ ያስድግህ እንባዬን አፈሠሠው

    • @diborayejesus7720
      @diborayejesus7720 2 роки тому +3

      ማቋረጥ አልቻልኩም በዚ እድሜው ስንቱን ጉድ አየ

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 2 роки тому +2

      በጣም ወላሂ ከስዋ ይልቅ የልጁ ጭንቅላት ነው ያስለቀሰኝ

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 2 роки тому +2

      አዎ ልጁ በጣም ያሳዝናል በዘህ እድሜው ይህንን ሁሉ በአይምሮው መያዙ

    • @mube8885
      @mube8885 2 роки тому +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 роки тому +1

      በጣም ያሳዝናን

  • @hanamollu4975
    @hanamollu4975 2 роки тому +135

    እህቴ ቤትሽ ውስጥ ያለው ፈረሰኛው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረስልሽ እማ ትልቁ ልጅሽ አጀቴን በላኝ አስለቀሰኝ እግዚያብሔር ያሳድግልሽ እማ

  • @Lion-nl8cx
    @Lion-nl8cx 2 роки тому

    ኢቢኤሶች በእውነት እኔ ቃል የለኝም እግዚአብሔር በሕይወታችሁ ሁሉ ይከተላችሁ፣ ቤታችሁ ሕይወታችሁ ሙሉ ይሁን እንዲህ አይነት የወገን ደራሽ የቴሌቭዥን ጣቢያ መኖሩ በጣም ያስደስታል፤ በርቱ በሰራችሁት ልክ እግዚአብሔር ይከፍላችኋል፤ በተዘዋዋሪ ታገኙታላችሁ ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው፤ እኔ በምታደርጉት የአዲስ ምዕራፍ ፕሮግራም የሰው ህይወት ለውጥ በጣም ደስ ይላል፤ እነሱ ሲደሰቱ እናንተን ያመሰግናሉ ምስጋናቸውም ፈጣሪ ጋር ይደርሳል እግዚአብሔርም ሕይወታችሁን ያቀናል፤ በጎደለው ይሞላል እኔንጃ ሁሌም አመሰግናችኋለው እወዳችኋለሁ በርቱልን፤……………………….

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة 2 роки тому +137

    ሴትን የሚያከብር የለም የተከበረ ቢሆን እንጂ ሴትን የሚጠላ የለም የተጠላ ቢሆን እንጂ አሉ ውዱ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 роки тому +43

    አላህ የስሪህን ይስጥህ በሴት ሂወት የምትጫውቱ ኡፍፍፍፍፍ e b s አድስ ምእሪፍ ቀጥሉበት በርቱ👍👍🇪🇹💪💪

  • @abebamengestu7003
    @abebamengestu7003 2 роки тому

    Ebs የምታቀርቡት ፕሮግራም ሁሌም ጠቃሚና እስተማሪም ነው ከዚያው ጉን ደግሞ እንደዚህ እይነት እስቃቂ ተግባር በመፈፅም የሴትና የህፃናትን ህይወትለሚያበላሹ የሀገር ሽክም ውንዶች ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ እገዛችሁ ቢ ጨመርበት መልካም ነው በርቱ ሚሚ እይዞሽ ነገ የእንችም የልጆችሽም ታሪክ ተቀይሮ ጥሩ ደረጃ ደርስሽ ለመስማት ያብቃን Ebs በርቱ

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 2 роки тому +48

    ህፀኑ ልጂ ማለቴ ተመስገን እንዴት እንዳስለቀስከኚ😭😭😭😭😭😭😭 ሚሚ አይዞሺ ጠካረ እናት ነሺ ❤ እሱ ግን ኢንሻ አላህ አወዳደቁ አይምርም ይህ ጨካኚ አውሬ ነው

  • @yenazarethlije558
    @yenazarethlije558 2 роки тому +95

    "የድሀ ደግ አባት የሆንክ እግዚአብሔር "ውይ ኧረ ሁሉም ያልፋል ልጆችን ጌታ ያሰድግልሽ ጨዋ ናቸው አይዞሽ በርቺ.

  • @hawamohamad3299
    @hawamohamad3299 2 роки тому +3

    ያረቢ የሴቶችን ሂወት የሚያበላሽሹ ወንዶችን ድፍት ያርጋችሁ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 роки тому +73

    የሰውን ሂወት የምታመሰቃቅሉ ወንዶች እግዚአብሔር ይፍረድባቹ ሌላ ምን እንላለን ኢቢኤሶች የሰማዩ አምላክ ይባርካቹ ቃላት የለኝ🙏

  • @hana967
    @hana967 2 роки тому +99

    የኔ እናት እፍፍፍ የልጆችሽ አምላክ ይህን ሁሉ መከራ ያሳልፍልሽ ሕጻኑ በዚህ ዕደድሜው የእናቱን ስቀቀን እፍፍፍፍፍ የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ የተሻለ ሕይወት ይስጥህ ባባዬ 😘

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 2 роки тому

    የረዳሽን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድኃኒት አለም ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለረዳኽኝ አመሰግንሃለሁ እኔ የረዳኽኝ ያህል ነው የተሰማኝ ሁላችን ባንተ እርዳታ ኑረናል እንኖራለን ሆቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ምስጋና ብቻ ነው የሚከፈልኽ ተመስገን ጌታ ሆይ
    ለችግረኛና ለድኃ የሚራራ ብጹ ነው።

  • @abebechdisasa7630
    @abebechdisasa7630 2 роки тому +33

    የኢትዮጵያ ወንዶች እግዚአብሔር ይፍረድባቸው እኔ እስካሁን ቆሜ የቀረሁት የወንዶችን ግፍ ፈርቼ ነው ኢቢስ የሰው ህይወት እንደቀየራችሁ ፈጣሪ ብድሩን ይስጣችሁ

  • @Kaltsega
    @Kaltsega 2 роки тому +63

    ፈጣሪ ሆይ የሷን ስቃይ ለዛ ጭራቅ ባል ተብየ ስጠው ቅጣቱን በምድር ላይ አሳየው በሄደበት ሁሉ አይቅናው እውነት የደሀዋ እንባ ፈሶ አቀረም EBS ምትሰሩት ስራ በጣም ገራሚ ነው 🙏

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 2 роки тому

      ጀማሪ ነኝ እባክሽ በልብስ ራይብ አግዢኝ

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 2 роки тому +11

    Sweetheart I couldn’t stop crying 😢 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግህ እባካቹ በደብ ምከሩልን ህፆኑን እውነት 😭 የየኔ እናት በዚ ባማረው በእናትነትሽ አደበት ያመሰገንሽ እገዚአብሔር ታላቅም ነገር ያደርጋል እግዚአብሔር ይርዳሽ የራማው ቅዱስ ጊዮሪጊስ ሰማአቱ ይርዳሽ ቀሪው ዘመንሽ በእግዚአብሔር ጥላ ውስጥ ይሁን አሜን ።።። ebs ❤🕊

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 2 роки тому +25

    *_ሴት ማለት እናት፣ ሀገር፣ እህት፣ ሚስት፣ ልጅ ነች ሴቶችን የምትበድሉ ወንዶች አላህ ቀልብ ይስጣችሁ ebs እናመሰግናለን በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው በርቱ_*

  • @አማራነኝየፋኖግልገል

    ሰው መሆኔ ጠላሁ ይሄን ኮሜት የምታዩ የሰው ልጆች ሁሉ ፈጣራችሁን አማስግኑ 🙏😢😢😢😢😢😢

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 2 роки тому +115

    በሴት ልጂ ህይወት የምትጫቱ ወንዶች አላህ ይፍረድባችሁ ኑሯችሁን ሁሉ አላህ ምስቅልቅል ያድርግባችሁ ወላሂ ለመጥፎ ወንዶች ምንም እርህራሄ የለኝም ድፍት ያድርጋችሁ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው
    ድፍት ብላ ትተኛለች አለ እፍ እዴት አንጀት ይነካል. እውይ እድግ በሉላት ትልቅ ደረጃ ድረሱላት ልጅ በሳል ነው ጎበዝ
    አስፍሽ የት ሄደ

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 2 роки тому +88

    መክሰስና ማስያዝ ይቻላል ይሄ አረመኔ ነው ኢቢኤሶች በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው የሰባት አመት ልጅ እንደ ሀያ አመት ልጅ ነው የሚያስበው ይገርማል #ኢቢኤስ አስፋው የት ሄደ ???

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 2 роки тому +1

      እባክሽ ጀማሪ ነኝ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase2602 2 роки тому

    ebs በውነት የስቱን እንባ አበሳችሁ እግዚአብሄር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ ተባረኩ

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 2 роки тому +58

    ወይኔ የኔአባት ወላሂ ይህ ልጂ ምንያክል በዚህ እድሜው ውስጡ እደተጎዳ እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም😢😢 አላይይርዳሽ ደስ የሚለው ልጆቿ ጼነኛ ድቡሽ ያሉ ናቸው❤

  • @hikma5590
    @hikma5590 2 роки тому +109

    "ሴት ልጅ የአካሌ ክፋይ ናት ያስከፋት ያስከፋኛል " ውዱ ነብይ ሙሀመድ اللهم صل وسلم على نبينا محمد

    • @Gamer-re8ho
      @Gamer-re8ho 2 роки тому +1

      በትክክል ያ ሱብሀናላህ

    • @anshatube
      @anshatube 2 роки тому +1

      Sallhu Alyhi wasealeme
      Sallhu Alyhi wasealeme
      Sallhu Alyhi wasealeme

    • @ሁድሁድዩቱብ
      @ሁድሁድዩቱብ 2 роки тому +1

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @dhdg6723
      @dhdg6723 2 роки тому

      Sellahu aleyhi waselam💓💓💓💓

    • @sitinasiti9991
      @sitinasiti9991 2 роки тому

      Sollalahi aleyhi waselim

  • @selam862
    @selam862 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ እናት የልጅሽ ሰነስርአቱ የሚገርም ነዉ ይሄ ሁሉ የመልካም አስተዳደግ ውጤት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ውበትሽ ወጣ

  • @alawoled7022
    @alawoled7022 2 роки тому +81

    የሚሥኪን ጉልበት በልታችሁ ልባቸዉን ሠብራችሁ የምታባርሩ አላህ ይይላችሁ አይለፍላችሁ😭😭😭😭

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 2 роки тому +1

      👍🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💐💐💐💐💐💐😍😍😍

    • @hamazuhamazu1151
      @hamazuhamazu1151 2 роки тому +1

      Uuuuuuuffff😭😭😭😭😭

  • @ቃልየድግልማርያምልጂ
    @ቃልየድግልማርያምልጂ 2 роки тому +35

    የኔ እናት 😭😭😭😭😭በሄድከበት አይቅናህ በፈጣሪ ምን አይነት ክፉ ሰው ነህ በፈጣሪ ውይ😭😭😭😭 አሰርታችሁ ከሷ ገዘብ የቀማችሁ ሰዋች በቁማችሁ የሞታችሁ ናችሁ ፈጣሪ በልጆችሽ ይካስሽ😭😭

  • @peleakale1901
    @peleakale1901 11 місяців тому

    ወላሂ ነው የምላቹ #ebc ትልቅ ስራ እየሰራቹ ነው በአዲስ ምእራፍ የታገዙ ሰዎች ደግሞ ሌላ ታሪክ ሰርተው እናያቸዋለን ሀገር የሚለወጠው እንደዚ ነው በርቱ ❤

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 2 роки тому +19

    ebs እውነት ትውልድ ላይ እየሰራቹ እግዛብሄር ይሰጣችው👏

  • @alemgirma5530
    @alemgirma5530 2 роки тому +27

    በእውነት የሰው ጭካኔ እንደዚህ መሆኑ ያዛዝናል የኔ እናት ልጆችሽን እግዚአብሔር እልክ ያደርስልሽ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!!!!!

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 2 роки тому

    e bs. ተሌቪዥን. በምን ቃል ላመስግናቹሁ. ቃል የለኝም. በጣም. መልካም ሰዎች ናቹሁ

  • @mimim9982
    @mimim9982 2 роки тому +11

    እድራታለሁ እናንተንም እድራታለሁ ያለው እረዳታለሁ እናንተንም እረዳችሁአለሁ ማለቱ ነው ስዎች የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያስድግህ

  • @gavingavin3572
    @gavingavin3572 2 роки тому +52

    ቱቱቱ ወድ ዘጋኝ ዘጋኝ በምሰማቸው ነገሮች በቃ ሰቀቀኝ ሁሉም አንድ መስሎ ነው እሚታየኝ ኡፍፍፍፍ ብቻን መኖር ጎመን በጤና

    • @betterideas8479
      @betterideas8479 2 роки тому

      በልጆች ፊት ለፊት የወላጆቻቸውን ስቃይ ከመስማት የሚበልጥ ለልጆች ሰብአዊ መብታቸውን የሚገፍ እና ጥቁር ጠባሳ የለም። ኢቢ ኤሶች ይህን ያረጋችሁ መሆኑን እንዴት መረዳት አቃታችሁ?

    • @saratesfa7288
      @saratesfa7288 2 роки тому

      አንደንድ ወንድ ማለት እኮ የሰማ ምጣድ ማለት ነው አፈር የስበላው እና አይዞሽ እግዚያብሄር ታሪክ ይቀይራል አዞን።

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 роки тому

      በጣም አቀጠቀጡኝ ግን ሁሉም አድ አይደሉ ይጨርሻቸው እዳንላቸው እዳንል ስት ንፁሃን ደሞ አሉ አረ መድሐኒ አለም ከደህናውሰው ጣለኝ ሌላምን ልበል

  • @selamawitmequant7924
    @selamawitmequant7924 2 роки тому

    ኢቤኤስ እናመሰግናለን አንተ የልጅ አባት ግን ሂወትህን በሙሉ እንደተቃጠልክ ትኖራለህ ምክንያቱም ከእቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ሁነህ በሰዉ ሂወት ተጫዉተሃልና ፈጣሪ ዋጋህን ይሰጥሃል የነዚህ ህጻናት አምላክ ዝም አይልም የኔ ማሮች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ እናታችሁን የምትጦሩ ያርጋችሁ አሜን

  • @hubibubi8663
    @hubibubi8663 2 роки тому +16

    ይሄን ፕሮግራም ማደንቅበት ቃል የለኝም
    አሏህ መልካም ስራችሁን ይክፈላችሁ

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 роки тому +24

    እንደዚይ እንዳቃጠልካት እድሜ ልክህን እየተቃጠልክ ያኑርክ ምን አይነት ክፉት ነው ምንም ቢሆን የልጁ እናት ናት ይድፋክ ሚሚዬ አንቺ ጠንካራ ነሽ እግዛብሔር ከወደቅሽበት አንስቶሻል አላሳፈረሽም የኔ አባት ቤቢ አይዞክ ሁሉም ያልፋል ኢቢኤስ ክበሩልኝ ምርጥ ፕሮግራም 🙏🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bettyalex3599
    @bettyalex3599 2 роки тому +11

    የሴት ልጅ ህይወት ምታበላሹ እግዚአብሔር አምላክ የስራቹን ይስጣቹ ክፉች

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 2 роки тому +31

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እህቴ ጌታ ይርዳሽ አይዞሽ ሁሉም ለመልካም ነው

  • @ZOZO-ws6bk
    @ZOZO-ws6bk 2 роки тому +6

    Ebs ይህ ፕሮግራም በጣም በጣም ደስ የሚል ብዙ ወገኖቻችን ህይወታቸውን እየቀየራችሁ ሰላለው ሳላመስግናችሁ አላልፍም አላህ ይጨምርላችሁ

  • @971solomon
    @971solomon 2 роки тому +1

    አሰርታችሁ ጉልበቷን ተጠቅማአችሁ ያልከፋላችሁዋት ሁሉ አሲዳሞች እግዚአብሔር በረከቱን ይሳችሁ እግዚአብሔር ከተገፉትና ከወደቁት ጎን ነው ።

    • @finot2023
      @finot2023 2 роки тому

      ጅቦች ናቸው እኮ እነሱ

  • @የፂወንልጅነኝየአማኗዊቷ

    e b c እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ይጠብቃችሁ ናፍቆት ሌሎችም ስራችሁ ይባረክ ለልጆቻችሁ ያቆያችሁ ደስታውን ሁሉ ይብዛላችሁ ቃል አጣሁ

  • @ratelbawdi807
    @ratelbawdi807 2 роки тому +17

    እንደዚህ የሤት ልጅ ህይወት የምታጨልሙ ወንዶች አላህ በቁማቻችሁ ያቃጥላችሁ በሠው ህወት እየተጨወታችሁ መጨረሻችሁ አይመር ebs ፈጣሪ ብድራችሁን ይክፈላችሁ !!!!የሤት ልጅ መከራዋ ብዙ ነው

  • @frezertesfaye9055
    @frezertesfaye9055 2 роки тому

    ብዙ ችግሮችን አሀይቻለው ነገርግን ለልቤ ሀዘንን ለሀአሀይኖቼም እንባ አላስተማርኳቸዉ
    ዛሬ ግን ልቤ ተሰበረ የእህቴ ታሪከ አቅምጣሁ!
    ተመስገን ደግሞ እንደኔ ጀግና ነዉ።
    EBS GOD BLESS YOU ....THANKS

  • @ahmedtube8180
    @ahmedtube8180 2 роки тому +153

    አይ ይች አለም ለአንዱ ምቾት ለአንዱ ስቃ እፍፍ መኖር ሁሉ ያስጠላል እኮ ከሌለህ ሰው አታገኝም 🙏🤔

    • @nuraarsiiboqojjii3693
      @nuraarsiiboqojjii3693 2 роки тому +2

      😢😢😢😢😢

    • @monaahmad7565
      @monaahmad7565 2 роки тому

      ayalak kalehon kalalak yalakem egziahber kare zamaneshen ka lejusheshe gar basalam yanureshe dengel mareyam tasarefeshe yene eht anegatan new yabalashew

    • @ለሠውሞትአነሠው
      @ለሠውሞትአነሠው 2 роки тому +2

      አብሽር አባ ንጹህ ሠውሁን ንጹሁ ሁሉእመነኝ ላተነው ባፈልገው እኳ ፈልጎህ ይመጣል

    • @nuradesign7
      @nuradesign7 2 роки тому

      @@monaahmad7565 ፡

    • @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
      @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 роки тому +1

      ደምሩኘ ዉዶቼ

  • @fggt4756
    @fggt4756 2 роки тому +48

    😢😭😭 የኔ ጌታ ድፍት ብለን እናድራለን አለ
    እንደዚህ አይነት ወንዶቺን በአደባባይ መስቀል ነው

  • @Emantube19
    @Emantube19 2 роки тому

    እፍ የልጁ ለቅሶና ከእድሜዉ በለዪ ችግሮቹን ታሸክሞዋል አልቅሶ ሚየስለቅስ እንዴት የሚታምር ገና ዎጠት ብዙ መስረትና ብዙ መኖር የለበት ስለርደቻት በቢ ኤስ ስም አመሰግናለሁ እበከችሁ አሁንም ኤሄ ገጠ ዎጥ ሰዊዮ ቀሪ ደስታቻዉን እንደዪቃመቻዉ በክስ በኩል ታበበረት

  • @ኡሙአይመን-ከ9ቐ
    @ኡሙአይመን-ከ9ቐ 2 роки тому +86

    ይህ ታሪክ የሁላችንም ነው ሁላችንም ደሀ ምንም የሌለን ነን ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ መከባበር መተሳሰብ ይስጠን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ህዝቦቹዋን ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 2 роки тому +13

    ይሄን አባት አልለውም ጭካኔው ጥግ የለውም እግዛብሄር ይፍረድብህ ይሄንን ከቻላቹ ፈልጎ ለፍፍርድ ማቅረብ ነው የዚስ የተለየ ነው ኡፍፍፍ አይዞሽ እህቴን ኢቢኤስ አዲስ ምእራፍ እግዛብሄር ይባርካቹ ይሄን አይቶ መቶ እዳይጎዳት ትጠንቀቅ እባካቹ

  • @aahh5158
    @aahh5158 2 роки тому +3

    እንየ ምንም አልልህም እግዝአብሔር የስራህን ይስጥህ😢💔😭የሰት ህወት እደይህ ማድረግ ሰት ማት እኮ እናት ናት💔😭😭

  • @belachewdejene5436
    @belachewdejene5436 2 роки тому +36

    EBS በጣም አሪፍ ስራ ነው ምትሰሩት ግን እደዚህ ሚያደርግ ሰው ከአዲስ አበባ ፓሊስ ጋር በመተባበር ለፍርድ እዲቀርብም ማድረግ አለብን የሁላችንምድርሻ ይሁን ሰውየው ካለ ለህግ ይቅረብ እጂ

    • @kimkimye428
      @kimkimye428 2 роки тому +1

      Yes please work on that too.
      Involve polices in this case.
      Please please please!!!

  • @Lidia1312
    @Lidia1312 2 роки тому +12

    Ebs thank you! I couldn't stop crying! She is a strong and humble woman so her kids 🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹 peace love and prosperity to Ethiopian! God bless you!

  • @እየሱሰዋናዬነው
    @እየሱሰዋናዬነው 3 місяці тому

    አቤት የሰው ልጅ ሰቃዩ ብዙ ነው ኢቤሶች ጌታ አብዝቶ ይባረካችሁ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ሰይድዜድYoutube
    @ሰይድዜድYoutube 2 роки тому +246

    እሄ ዛሬም በtv ያየሽ ግዜ ተመልሶ እዳይጎዳሽ ያለሽ በትን ቦታ ቀይሪ እራሱዋን እድጠብቅ ምከሩዋት እርዳታ አገኘሽ ብሎ ብር ፈልጎ ይመጣል ይህ አረመኔ 😭😭😭😭

  • @purewater9479
    @purewater9479 2 роки тому +31

    በደንብ መከሰስ ፍርድ ያስፈልጋል:: ይሄንን ህፃን ህልውና በጣም ጌታ ይዳብሰው

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 2 роки тому

    እግዚአብሔርን ነው ምላቹ ሁሌም እያነባሁ የማየው ፕሮግራም ቢኖር አዲስ ምእራፍ ነው ከማልቀሴ የተሰሳ ኮሜት መፃፍ ሁላ አልችልም ይህ በጎ ስራ የምትሰሮ የኢቤስ አባላት በሙሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🙏🙏🙏🙏

  • @zaftube4305
    @zaftube4305 2 роки тому +40

    ጣራ ብቻ ያለው ቤት ይኑረን እንጂ ባንበላም ችግር የለም አለ ይህ ህጻን ለወለደው ልጅ እማይራራ አባት ፈጣሪ እንባችሁን ያብሰው ለበዳይም ፍርድ ፈጣሪ ይሰጣል

    • @goldentubetube6756
      @goldentubetube6756 2 роки тому +1

      ውስጤን ነው ያንገበገበኝ።አይተሽዋል በዚህ እድሜው ምን አይነት ሰቀቀን እንደደረሰበት

    • @zaftube4305
      @zaftube4305 2 роки тому +1

      @@goldentubetube6756 በጣም አብሬው ነው ያነባሁት

    • @genetdegaga1854
      @genetdegaga1854 2 роки тому +3

      አመመኝ!!! እኔ ልሳቀቅልህ አባቴ!!!ማን ያዉቃል ነገ የዚች ሀገር መሪ ትሆን ይሆናል።

  • @ኢትዮጵያሃገሬZ
    @ኢትዮጵያሃገሬZ 2 роки тому +32

    ወላሂ አጀቴን 😢በላቺዉ 😭 ያረብ መጨረሻቺነን አሳምርልን💔😩

  • @finot2023
    @finot2023 2 роки тому

    ዋው ተመስገን !!! አንደኛ ነው ህፃን አይደለም ትልቅ ሰው ነው። አመሰግናለሁ ብላ ከመቀመጫዋ ስትነሳ እሱም ብድግ ብሎ ጎንበስ ❤❤ዋውውው ማናችንም እንደዚ አይነት ልጅ እንዲሰጠን እንፀልይ።

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 2 роки тому +11

    ኡፍፍፍፍፍፍ አይእናትነት ትለያለችኮ እናት እድሜናጤና ይሥጥሽ የኔ እናት ልጆችሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ እድግ በሉ ebsዎች ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @melesebizuneh
    @melesebizuneh 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ፀሎትሽን ሰምቶሻል🙏
    EBSሶች እውነት ክብር ይገባችኋል::

  • @tarikutariku4240
    @tarikutariku4240 2 роки тому +4

    የእውነት ለአዲስ ምዕራፎች ትልቅ ክብር አለኝ

  • @ሠአዲየሀኒአድናቂነኝ
    @ሠአዲየሀኒአድናቂነኝ 2 роки тому +46

    የአድስ ምዕራፍ አድናቂ 👍አንዳድ ወንዶችኮ ከሴት ማህፀን የወጡ አይመስሉም😥 የስራችሁን አላህ ይስጣችሁ👊

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    ebsበአዲስ ምራፍ የማይረሳ አሻራ እየጣላቹ ነዉ በርቱ ሁሌም የሚደስቱባቱ ሁሌም አይረሳቹም ሰዎቹ ፈጣሪ ይጨምርላቹ🥺🥺🥺🥺🥺

  • @birukgashu5938
    @birukgashu5938 2 роки тому +1

    ኢቢኤሶች የእዉነት ነዉ የምላችሁ ፈጣሪ በፀጋው አብዝቶ ይሰጣቸኋል እና ቀጥሉት

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ

    የዛሬው ደግሞ የባሰ ነው😢ወይኔ ትልቁ ልጂ 😭😭😭እግዚአብሔር ትልቅ ደርጃ ያድርሳቸው ልጆችሽን አይዞህ ወንድልጂ ጉበዝ ነው ብቻ ጠንካራ ሁኑ አይ አንቺ አለም😢

  • @hanahanac2749
    @hanahanac2749 2 роки тому +19

    በኢየሱስ ስም ከሀገሬ ላይ የድህነት የጉስቁልና መንፈስ ይነቀል ጌታ ዘመንሽን ያሳርፈው

  • @lazizabdu4577
    @lazizabdu4577 2 роки тому +4

    አዲስ ምእራፍ! ቆንጆ ፕሮግራም ነው ሰው በትንሹም ቢሆን ሲቀየር እንዴት ደስ ይላል። አንድ ነገር ግን ለመጨመር እስቱዲዮ እሚመጡ ሴት እንግዶቻችሁ ሜካፕ ባይበዛ ባይ ነኝ

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 2 роки тому +7

    እናመሰግናለን ኢቢኤሶች:: ሌሎች የቴሌቭዥን ጣቢያዎችም ይህን አይነት ተግባር መከተል አለባቸው ባይ ነኝ::

  • @asadaasada640
    @asadaasada640 2 роки тому +65

    የሴትን ልጅ ህይወት የምታመሰቃቅሉ ወዶች ጌታ ልቦና ይስጣቹሁ

    • @hananethio1254
      @hananethio1254 2 роки тому +1

      እረ ይዲፋቸው የምን ልቦና

    • @asadaasada640
      @asadaasada640 2 роки тому

      @@hananethio1254 የኔ እናት ምን ልበል በጣም አሳዘነችግ

  • @የደሙፍሬነኝ-ወ2ፀ
    @የደሙፍሬነኝ-ወ2ፀ 2 роки тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላኬ ይባረክ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @meseerteimamee7529
    @meseerteimamee7529 2 роки тому +34

    እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሌም በፊቱ ቆመሺ እያመሰገንሺው የነበረ ጮኸትሺን እርሱ በፈቀደው ቀን ሰማ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 2 роки тому

      ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 2 роки тому +42

    ወይኔ በፈጣሪ የሰው ልጅ ክፋቱ ሰውዬውን ግን በህግ ማስጠየቅ ነው ከወንጀልም በላይ ነው ፈጣሪ የጅክን ይስጥክ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 роки тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @selamawitworku1579
    @selamawitworku1579 2 роки тому +1

    እግዛሄር ይስጣችሁ

  • @millyzemichael4046
    @millyzemichael4046 2 роки тому +10

    It's very sad I can't stop crying until finished 😢 😭 😪 this story 😢 your very strong sis thanks Ebs 🙏 ❤

  • @salameselemetube6689
    @salameselemetube6689 2 роки тому +30

    ከማይረባ ትዳር ጌታን አለማግባት ነፃነት ነው ህይወቷን አመሰቃቀለ እኮ ልጆቹ ሲያምሩ እሷም ቆንጆ ነች ልጁ ሲናገር አስለቀሰኝ ሴት ሆይ ትዳር ስታደርጊ መርጠሽ አግቢ ካሎነ ጥንቅር ይበል😔 EBS በወጣ ይተካ በርቱ

    • @bibe7822
      @bibe7822 2 роки тому +1

      በጣም ልክ ነው ከማይረባ ትዳር ፈጣሪ ይሰውረን

    • @salameselemetube6689
      @salameselemetube6689 2 роки тому

      @@bibe7822 አሜን አሜን

  • @mekuanintanmew771
    @mekuanintanmew771 2 роки тому

    በዚህ ዕድሜው የህፃን ተመስገን ንግግሮች እባዬን አፍሰውታል የዕውነት ያማል ፈጣሪ ደግሞ እውቀቱን ገልፆልህ ተምረህ ያሰብከውን ያድርግልህ።

  • @wubalemmoma
    @wubalemmoma 2 роки тому +20

    አቤት የወንድ ልጂ ጭካኔ ወንዶዎ ች ጂቦዎች ናቸዉ እግዚአብሔር የእጁን ይስጠዉ

  • @Dior768
    @Dior768 2 роки тому +8

    WoW!!!!!! እንደ፡ሁሌው፡ስኬት፡ከጤና፡ጋር፡ፈጣሪ፡ለ፡EBS፡ሰራተኞች፡በሙሉ፡ይስጥልን።

  • @ዜድ-ጨ9ለ
    @ዜድ-ጨ9ለ 2 роки тому +1

    ዘመድ አለመኖርዋን ስላወቀ ነው እድህ የተጫወተባት. አይዞሽ እንኩዋን ያልሞትሽ እህት ያልፋል ሁሉም😘😘

  • @AsdAsd-in2qv
    @AsdAsd-in2qv 2 роки тому +6

    እማ አንቺን የአመቱ ምርጥ እናት ብዬሻለው አይዞሽ ማማዬ ያልገደለ ነገር ሁሉ አስተምሮ ያልፈል ይሄም ያልፋል ትልቁ ልጅሽ ግን ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @andualem5598
    @andualem5598 2 роки тому +11

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ፈጣሪ ይፈርዳል በልጆችሽ ትካሻለሽ!እሱ ግን መያዝ አለበት ይሄ አረመኔ

  • @ZeharaZehara-o2q
    @ZeharaZehara-o2q 11 місяців тому

    በዚህ አለም የሚያስከፋኝ የሚያስለቅሠኝ ነገር ቢኖር የናቶችን ሀዘን ያረቢ የእናቶቻችንን ችግር አንሳልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለእናቶቻችን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር

  • @tigray5077
    @tigray5077 2 роки тому +20

    😭😭😭😭😭😭😭😭እንደ ዛሬ ኣልቀሸ ኣላውቅም የሴት ልጅ ህይወት የምታባላሹ ወንዶች በወጣቻሁት ቁሩ እግዚኣብሔር ከምድረ ገፂ ያጥፋቹሁ ኣሜን