57ኛC ፈተና ገጠመኝ ፦ ወደመንፈሳዊ ህይወት ሲቀርብ የሚመጣ ፈተና እንዴት ይመለሳል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 448

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +160

    _ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ በሥላሴ ስም ቃሉን ልስማ ሰሚ ብቻ ሳይሆን የተግባር ሰው አድርገኝ አሜን በሥላሴ ስም ብዬ መስማት ጀመርኩት_

    • @edenedu4580
      @edenedu4580 2 роки тому +5

      አሜን አሜን አሜን 🙏

    • @Eyou653
      @Eyou653 2 роки тому +4

      የኔ ማር አሜን እኔም አንቺ አይቼ እንዲ ብየ ጀመርኩት እንቆልፌ እየመጣብኝ ማዳመጥ እያቃተኝ እዚኪ ዛሬ አሜን ብየ ጀመርኩት

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 роки тому +3

      @@Eyou653 የምር ግን በሥላሴ ስም ብሎን ስንጀምር ህሊናችን ወደ ትምህርቱ ይሆናል ሀሳባችን አይበታተም ሁለተኛ በሥላሴ ስም ብለን ብንሰማ መልካም እንቅልፍ ነሽ ሀሳብ መበታተን ነሽ የለም እስከመጨረሻው በሰላም እንሰማለን የኔ ውድ ፀጋውን ያብዛልሽ እማዬ

    • @selam801
      @selam801 2 роки тому +2

      አሜን፫ ማራኪዬ የኔ ቅን እህት

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 роки тому +3

      @@selam801 የኪዳነ ምህረይ ልጅ የኔ ትሁት ስወድሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ልዩ ውድዋዬ ❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም 2 роки тому +50

    *_እንኳን ለጻድቁ አቡነ ሃብተ ማርያም ወርሃዊ ብአል አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች የጻድቁ አባታችን በረከት አማላጅነት አይለየን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን ፫_*

  • @saraT22
    @saraT22 2 роки тому +52

    ፅናትሽ ገርነትሽ ደግነትሽ ለልጅ ልጆችሽ ለዘር ማንዘርሽ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የተትረፈረፈ ይሁን❤️ መጨረሻሽን ያሳምረው ታሪኩ እጅግ አስተማሪ ነው ነገዬን አርቄ እንዳይ እና ትዕትናን ትግስት ተምሪያለሁ ❤️🙏🙏🙏

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 2 роки тому

      ወይ መምህር እጅግ የሚደንቅ ነው በእውነት ከእግዚአብሔር በታች ሆነህ ይህን ነገር መስራትህ እባክህ መምህር እናትና አባቴ ከተለያዩ ከ25 አመት በላይ ሆኗቸዋል ለማስታረቅ ብዙ ሞከርን አልቻልንም እርግጠኛ ነኝ አንተን ብናገኝህ ነገሮች ሁሉ ይለወጣሉ በተለይ አባቴ የኢልያስ ይመጣል የሚባለው ሀይማኖት ይከተላል አንተ ባገኝህ

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 роки тому

      @@alsaethio8434
      በማርያም ፕሮፋይሌን በመንካት ሰብስክራይብ ሳታደርጉኝ እንዳታልፉ!! እጅግ አስፈላጊ የሆኑ ቪዲዮዎችን ነው እየሰራሁ ወደ እናንተ እያደረስኩ ያለሁት🙏🙏🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 роки тому +11

    እንኳን ለአባታችን ለጻድቁ አቡነ ሀብተማርያም ወረሐዊ መታሰቢያው ቀን አደረሣችሁ #በእውነት ትዳራች የሠመረ ይሁን የአብረሐምናየሥራ ቤት ገብተው የባረኩ አጋዕተ ሰላሴ የናንተም ትዳር ይባረክላችሁ #የአቡነ ሐብተማረያም ረዲኤት በረከቱ ይደረብን#መምህር ያሠብከውን እንደዚህ ሁሉም ይሳካልህ የእውነት ከA-C በጣም አሰተማሪ መካሪ ገጻጽ ያለበት ገጠመኝ ነው ደግማችሁ አድምጡት A ያላዳመጣችሁ 🌿🌿🌿

  • @bayushtemesgen3667
    @bayushtemesgen3667 2 роки тому +2

    አቡነ ሐብተማርያምን ለኔምታምረኘና ናቸው እባክህን ከመሰረት እኔንም አትርሣ በሐብትይ አደራ

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 11 днів тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳንም
    በሰላም መጡህልን አሜን አሜን አሜን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊🤲🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊🤲🤲🤲🤲

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 2 роки тому +10

    ልባም ሴት አድረገኝ ጌታሆይ👐😥😓
    አቤት ትህትና እድህ ነው የመምህር ትምህርት የድካም ውጤት✅❤
    እውነት ነው አቡነ ሀብተማርያም አባቴ ሆይ ምልጃህ አይለየን እንኳን አደረሳችሁ ላባታችን ላቡነ ሀብተማርያም ወራዊ ክብር ብአል
    እኔም በጣም ነው የምወዳቸው ማህበሩን ብትከፍተው ደስ ይለናን
    በእውነት በገጠመኙ ምን እደምኮምት አላቅም ትግስቱን ጥበቡን ይጨምርልሸ እህታችን እዳች ትግስቱን ይጨምርልን ለኛም

  • @ኤፍታህእህተገብረኤል
    @ኤፍታህእህተገብረኤል 2 роки тому +11

    ቅዱሰ ኡራኤል ሆይ አእምሮዬን ክፈትልኝ ተምሬ እንድለውጥ እርዳኝ ከሚድኑት አርገኝ

    • @Lidiya-x8k
      @Lidiya-x8k 9 місяців тому +1

      አሜን በእውነት ይደረግልኝ🙏

  • @saraT22
    @saraT22 2 роки тому +20

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 2 роки тому +2

    እንደምን ዋልክ መምሕሬ በእውነት ቅዱስ ሩፋኤል አኛንም የተረጋጋ አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 2 роки тому +9

    እግዚአብሔር የዚችን ልጅ ልቦና ለሁላችንም ይስጠን። እግዚአብሔር የኔንም ልብ ኤፍታህ ብሎ ይክፈትልኝ። አሜን አሜን አሜን ።

  • @ashenafiabera2470
    @ashenafiabera2470 2 роки тому

    አግዛብሔር የመረተዉን ማንም አይትለዉም. መምህራችን ቃለ ሂዎት ያሰማልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @almezsisay7440
    @almezsisay7440 2 роки тому +5

    ከገጠመኝ A & B ገጠመኝ C የበለጠ አስተማሪ ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ትልቁን ፈተና በድል አልፋዋለች እህታችን ሰራተኛዋም ትልቅ ሚና ተጫውታለች እግዚአብሔር የበለጠ ያክብራቸው ጸጋውን ያብዛላቸው ቀሪ ዘመናቸው እግዚአብሔር ይባርከው ለይኩን
    መምህር እርሶ ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው መዳኃኒያለም ሐይልና ብርታት ይስጦት እንዳይሰልቹ ጸጋውን ያብዛልዎት በርቱ ልጆቹዎትን ይሳሙልኝ ሁሉንም እወዳቸዋለሁ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋቸው እነሱም በአቅማቸው በሚችሉትና በገባቸው መጠን የተረዱትንና ያዎቁትን በእንሱ እድሜ ክልል ላሉት ህጻናት መልክት እያስተማሩ ስለሆነ ይህ ሊበረታታና ሊደገፍ የሚገባው ነው በጣም ደስ ይላል የበለጠ ትኩረት ስተው እርሶ እርእስ እየመረጡላቸው የበለጠ ልምምድ እያደረጉ እነሱ ደሞ የተማሩትን ለሌሎች ህጻናት ቢያቀርቡ የበለጠ ለውጥ ማምጣት ይቻላል ልጆች በልጅነታቸው በሌላ ነገር እንዳይጠመዱ እንደዚህ መንፈሳዊ ነገርን እያዩና እያወቁ ቢያድጉ ተተኪው ትውልድ የበለጠ ማንቃት ይሆናል ጭንቅላታቸውም ክፍት ስለሆነ እንደ ታረሰ እርሻ ናቸው ጥሩ አዝእርትን በነሱላይ መዝራ ይጠበቅብናል ውጤቱም መልካም ይሆናል ለሰላም ዘቢብ እምነትና ለትንሿ እህታቸው ስም ከተሳሳትኩ ይቅርታ ኤልዳና ሳላመሰግንና ሳላበረታታ አላልፍም ነገም እነሱ የርሶን ፈለግ ይዘው ይወጣሉ ሌሎችንም የማስተማር ብቃት ይኖራቸዋል ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @سارةمحمد-ج1ن
    @سارةمحمد-ج1ن 2 роки тому +2

    በሥላሤሥም ቅዱሥእሩፋኤል አይምሮዬንክፈትልኝ ተምሬእዳፈራ አውቄእዳሣውቅ የልቤንአይኖች አብራልኝ አሜን

  • @destadesta64
    @destadesta64 2 роки тому +3

    መምህር እንኳን በሠላም መጡልን እናመሰግናለን
    ጌታሆይ የምሠማዉን ትምህርት በልቦናይ አኑርልኝ ልቦናዬን ክፈት ሠምቼ እንዳልሰማ የሚያገኝን በመላእት አለቃ በቅዱስ ሚካኤል የተመታ ይሁን ለኔ ለጭጋፏ ማስተዋሉን አድለኝ አሜን አሜን አሜን
    ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🕊🕊🕊

  • @selam801
    @selam801 2 роки тому +14

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት ሰጠብቅህ ነበር በጣም ደሰ የሚል ና አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ጸጋውን ያብዛልህ የሰማነውን ለበረከት ለፍሬ ያድርግልን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +2

    መምህሬ የመጨረሻ ክፍል ነው አይደል ይህ በእውነት ግን ይህችን ሴት በምን ቅላት መግለፅ ይቻላል? ? የዛሬው ደግሞ በጣም ለየት ይላል በተለይ የልጁ አባት እንዲሁም ደግሞ የቤት ሰራተኛውን ሳላደንቅ አላልፍም ደግሞ መታደላቸው የመምህርን ትምህርት የሚሰሙይ ሰዎች ናቸው ስለዚህም ነው ለዚህ ትግስት ይበቁት ደግሞ መምህሬ በጣም ትግስተኛ ሰው ነህ እናም ያንተን ትምህርት የሰማ ሰው በተግባር ላይ ስያደርግ ላንተ እጅጉን ደስ ያሰኛልና በእውነት ቃላት የለኝም ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር ረዠም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ የእግዚአብሔር መንፈስ በቤታቸው ስለ ገባ ነው እንደዚህ በትግስት የተሞሉት እንጂ ይህ በጣም ስሜት ውስጥ የሚያስገባ ታሪክ ነው ለምሳሌ ሚስት ከሌላ ወንድ ልጅ አላይ ስባል ምን ያክል ስሜቱ እንደ ሚሰማ ለማንም አይነገርም እናም መምህሬ የእማ ፍቅር ወዳጅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ከነ መላ ቤተሰቦችህ ትግስትን ፍቅርን ትህትናን እያስተምምራችሁን ነው እኛን ለወደ ፊት ህይወታችን ብዙ ነገር ያስተምራልና ኑሩልን ለእኛ ታስፈልጋለህ መምህሬ የኔ ውድ አባት እማ ፍቅር ትጠብቅልኝ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ያሰማችሁን 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ግን እኔ ምርቃት ሰዎች ማራኪ መርቂኝ ይላሉ እኔ የሚቀልዱብኝ ይመስለኝ ነበር ስመርቃቸው ከልቤ የመነጨ ነው የምር። ለካ የምርቃት ትንሽ ትልቅ የለም እናም ሰዎችን ስመርቅ ደስ ይላቸዋል አንድም ቀን ሰው መርቆኝ አያውቅም ነበር አንድ ሰው አንድ ቀን ስመርቀኝ ውስጤ ደስታ በደስታ ተሞላች እንደት ደስ እንደሚል ስሜቱን የተመረቀ ሰው ያውቃል እናም ይህችን ሴት የአባታችን ምርቃት እዚህ ቦታ ላይ አድርሷታል በእውነት እኔም ሰው ይመርቀኝ በቃ የሚያስመርቅ ስራ መስራት እንዳልብኝ አስተምራኛለች ምርቃት ትልቅ ዋጋ ያስገኛል መጨርሻን ያስምራል ማለት ነው በእዚህች ሴት ተረዳሁት በእውነት።👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿መምህሬ የእማ ፍቅር ወዳጅ የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞እልልልልል👏💞

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 2 роки тому

    መምህራ ቃለህይወት ያሠማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 2 роки тому +6

    በስመ ስላሴ ስም አንድ ለአንድ ተማምኖ መኖርን የመሰለ ነገር የለም አምላኬ ሆይ ላንተ ታምኜ ልኑር አሜን

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 роки тому +7

    በእውነት መልካም ሚስት ከእግዚአብሔር ትሰጥ አለች ወድሜ አተምከእግዚአብሔር ነው የተሰጠክ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ ልጆቻቹን ይባርክ ተመስገነው መልካም ልብ ለውላችንም ይስጠን 💚💛❤️

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 2 роки тому +9

    እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ይብዛልን እኛንም የሚሰማ ጆሮ ልቦና ይስጠን የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቀን እናንተን

  • @tawabchtagaya7052
    @tawabchtagaya7052 2 роки тому +2

    በእውነት መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ።ነው

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 2 роки тому +4

    መምህር እንኳ ደና መጣህልን
    ውድ የተዋህዶልጆች እንኳን ለፃድቁአባታችን አቡነሐብተማርያም አመታዊ ንግስ በሰላም አደረሳቹ

  • @youtobe8587
    @youtobe8587 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @atsedemariamandualem33
    @atsedemariamandualem33 2 роки тому

    የድንግል ልጅ ክርስቶስ ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ደስ የሚል መዝሙር ነዉ።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን" እግዚአብሔር ታርክ ይለውጣል" ለእኛም ህይወታችን ይለውጠልን አሜን

    • @ghada1723
      @ghada1723 2 роки тому

      እውንት.ነው

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 5 місяців тому

    እግዚአብሔረይመስገን መምህረ እንኳንደህናመጣለህልን አምላከቅዱስኡራኤል አእምሮየንክፈትልኝ

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 2 роки тому +2

    በእውነት በጣም ነው የሚገርመው በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ፈሪያ እግዚአብሔር ያደረበት ሰው ማግኘት በጣም ከባድ ነው በእውነት እህታችን ልኡል እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክል ደግነትሽ ወደር የለውም ደግመሽ ደግመሽ ውለለጂ ❤❤❤

  • @የቅዱስገብረኤልወዳጅ

    ይገርማል ኦ ሊቀ መላእክ ቅዱስ ገብረኤል አባቴ ከነዚህ ልጆች ትግስት ትንሽ አካፍለኝ

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 2 роки тому +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ። በጣም የወደድኩት እና የተማርኩበት ገጠመኝ ነው የእህታችን አይነት እምነትና ትህትና ያድለን ።መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ።

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese874 2 роки тому +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ አቡነ ሀብተማርያም ለነሱ የደረሰ ለኛ ለተቸገርነው ሁሉ ይዶረሱልን።

  • @h6ey335
    @h6ey335 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ስራው እጹብ ድንቅ ነው☝️
    እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ትዳርሽን እስከ እርጅና የባርክላቹሁ የአብርሃምና የሳራ ትዳር የባረኩ ቅድስት ስላሴ የናተም ይባርክላቹሁ🙏 ድንቅና ጠንካራ ምስት ነሽ እንዳች ልብና ጥንካሬ እኛንም ያድለን እግዚአብሔር በእውነት🙏

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe 2 роки тому

    አሜን አሜን.አሜን
    እትዮጵያን ይጠብቅልን
    እግዚአብሔር አምላክ.ይጠብቅልን አሜን!፫♥♥♥

  • @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ
    @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ 2 роки тому +4

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ መዝሙሩ ዝማሬ መላእክት ያሰማለን❤

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +8

    _አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ የተወደዳችሁ እና የተከበራችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችንጋር ይሁን አሜን⛪⛪⛪እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በረከታቸው ይደርብን አሜን_

  • @አርሴማእናቴነሽ
    @አርሴማእናቴነሽ 2 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንዎትንም ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @dalself7762
    @dalself7762 2 роки тому +3

    በጣም ደስ ቡለኛል እንኳን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ ሆንኩ፣ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ የአቡነ ሐብተማረያም ረዲኤት በረከቱ ይደረብን። ተመስገን ፈጣሪ። ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 2 роки тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ እየጠበኩክ ነበር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፀጋውን ያብዛል ቤተሰቦች ገባ ገባ በሉ ላይክ like 👍👍👍 እያደረግን እንማር ጌታ ሆይ ትምህርቱን አዳምጠን የምንለወጥበትን አድርግልን ተንኮልን ከኛ አርቅልን 🤲🤲🤲

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    የሁሉንም ታሪክ የቀየረ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ይጎብኘን!!!! መምህር ተስፋዬ ቃለ-ህይወት ያሠማልን!!! ፀጋህን ያብዛልህ መላ ቤተሠብህን እግዚአብሔር ይባርክ! የእግዚአብሔር መጠቀሚያ ሆኖ እንደዚህ ለብዙዎች መትረፍ በእውነት መታደል ነው።

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 2 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ቤተሰብ እንኳን ለፃድቁ ለአቡነ ሀብተ ማርያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ
    ፈተናው ከባድ እና እሳት የጎረሰ ሆኖ ሲመጣ ተቀባይው ደግሞ ውሀ ሆኖ ተቀበለ በስመአብ በጣም ደስ ይላል

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ Рік тому

    መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ

  • @tymordoha
    @tymordoha Рік тому

    መምህራችን በጠም የምገረም ነዉ ሁላችንም መንፈሰ ቅዱስ ይርዳን ዝማረ መላሀክት ያሰማልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 2 роки тому +4

    በጣም ደስ ነው የምለው የሁለቱም ትዕግሥት የመጣውም ከአንተ የምወጣው የምታስተምረው ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @meretdustyY
    @meretdustyY 2 роки тому +2

    ጌታሆይ. በእምነቴ. የምጴና. አርገኝ. በተዋህዶ. እምነቴ. እምደን. አርገኝ. እዳልጠፋ. ጠብቀኝ. እዳልውድቀም. ደግፍኝ. እዳልሰበር. አጠክረኝ. አቤቱ. ጌታሆይ. ያሃታት. መተላለፍን. አትቁተርበኝ. ማረኝ. ይቀር. በለኝ. እደበደለ. ሳይሆን. እደምረትህ. እዴ. ሃጣቴ. ሳይሆን. እደ. መረተህ እደ. ክፋቴ. ሳይሆን. እደ. ቸረነተህ. ማረኝ. የቀር. በለኝ. ፈውሰኝ.. አጠመመኝ. አለለም. ማረኝ. አትፈትነኝ. አልለህም. ፈተና. መውጫ. መንገዱን. መራኝ. ጌታሆይ. ቶሎ. ና

  • @ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ

    በጣም በደስታ ያለቀስኩበት ገጠመኝ❤❤ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ እፎይ ቃል አጣሁ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ዛሬ ዘወትርም አልፋ ኦሜጋ ለሆነው ለጌታችን ለአምላካችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን አሜን አሜን እንኩዋን ደህና መጣህ መምህራችን ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን 🤲🏾በስደት ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ኢትዮጵያውያንን እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ለሞቱት ነፍስ ይማር 😭🙏🏿

  • @GenetTadesse-gt6qk
    @GenetTadesse-gt6qk Рік тому +1

    ደስ የሚል ቃል አንደበት ነው ያለህ መምህርዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ያድልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኑርልን

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 2 роки тому

    እግዚሔቤር ይመስጌን እኳን አደረሳቹህ ለሀቡነ ሀብተማረያም እድሜ ይስጥልን መምህራችን ብዙትምርት ተምረናል

  • @ገኒነኝየተዋህዶፍሬ

    አምላኬሆይ ልቦናዬን ክፈትልኝ በጣም ታምርነው መምህራችን በታልን👏👏👏

  • @ميروحبشي-ظ1و
    @ميروحبشي-ظ1و 10 місяців тому

    Amen amen amen kela hewit yesman weud merhey ema ferkr enteny reigm edme ke tenetn gre tesush yene Abet merhey sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 2 роки тому +3

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለፃድቁ ለአባ አቡነ ሀብተማርያም ወርሀዊ ባአል አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን 🙏
    መምህሬ ይህ ገጠመኝ በጣም አስተማሪ ነው በጣም ደስ ይላል እንመሰግናለን 🙏

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 2 роки тому

    መምህራችን ሠላም ነህልን የእግዚአብሔር ሠላም ይብዛልህ በእውነት ያንተን ትምህርት ሰምቶ የማይለወጥ አለ ብዬ አላስብም 🙏🙏🙏

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 роки тому

    መምህር በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ቃለህይወትን ያሰማልን ልጹሕ ልቦና ይስጠን

  • @TEKLERISHAN-bu4vc
    @TEKLERISHAN-bu4vc Рік тому

    መምህራችን ጸጋው ያብዛልህ ፈጣሪ ኣሜን

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 6 місяців тому

    ጀግና እናት ነች እዉነት አለማድነቅ አይቻልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kdstarsema5142
    @kdstarsema5142 2 роки тому +3

    መምህር አቡነ ሃብተማርያም እንድወዳቸው አደረከኝ ። የዛሬ አመት ልመናዬን ከሰሙኝ መየአመቱ ዝክራቸውን እዘክራለሁ ። ሀብትዬ ይስማሽ በሉኝ

    • @etagegnehuabebaw
      @etagegnehuabebaw 2 роки тому

      የልብሽን መልካም ፈቃድ ይፈፅምልሽ

    • @kdstarsema5142
      @kdstarsema5142 2 роки тому +1

      @@etagegnehuabebaw አሜን ውዴ ለዝክሩ እጠራሻለሁ

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 роки тому

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ትምህርቶችህ በኔ ህይወት ትልቅ አሻራ ጥሏል አመሰግናለሁ ለህታችን የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስ ያባባ ምርቃት ለኛም ይድረሰን🙏🙏🙏

  • @senka-db6oc
    @senka-db6oc 7 місяців тому +1

    መምህር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ዩሐንስ ፈጣሪ ፈቅዶ ከረዳኝ እኔም የፈቀደ ቀን ባለታሪክህ እደምሆን እርግጠኛ ነኝ

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 10 місяців тому

    በእውነትደስ ይላል እውነት ትእግስትን አስተዋይ ልቦና ይስጠን እደእህታችን ትዳራችሁ ይቢረክላችሀ❤❤መምህር በርታ

  • @rgebeytube
    @rgebeytube 2 роки тому

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እኳን ሰላም መጣህ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በጣም የሚያስተምር ታሪክ ነው በእውነት ምን አይነት ፀጋነው እግዚአብሄር ለኛም ለልጆቹ መልካም ልብን ይስጠን የመምህርን ትምህርት የምትከታተሉ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😭😭😭 🙏🙏🙏

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 8 днів тому

    ❤እንኳን አደረሰን ወንድም ዓለም እንዲት እደሙወድክ ፈጣሪ ነወ የሚያቀወ በከፈትኩትክ ነወ ፈጣሪ የሚመሪኝ❤አሜን

  • @sossinanepsi1044
    @sossinanepsi1044 11 місяців тому

    አግዚየቤርመሰቅደስሰጋን፣አለበሰሸ፣መታደልነው🙏🙏🙏🙏🙏😘👍

  • @wubyechernet2536
    @wubyechernet2536 9 місяців тому

    ልብ፡ይሰጠን፡መምህር፡እግዚአብሔር❤❤❤❤እድንልወጥየድንግል፡ልጅ፡ማረያም፡ይስጠን፡አሜን2😢😢😢😢😢የእውነትም፡ፈተና፡ነው፡ህይወት

  • @የኪዳነምህረትልጅነኝ-አ8ከ

    የሚጠብቀኝ አይተኛም ነሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀላፍም ይሄታሪክ በእውነተኛ ታሪክ ፊልም ቢሰራ ከሆሊውድ ይበልጣል ይሰራበት ብዙ ሰዎች ያስተምራል

  • @MasyeMsi
    @MasyeMsi 7 місяців тому

    ፈጣሪ የልብሽን መቼም አይቀይረው እመቤቴ ትርዳሽ❤❤❤

  • @FaAb-cp8it
    @FaAb-cp8it 11 місяців тому

    አምላኬና ፈጣሪየ እኔንም ሀጢያተኛና በደለኛ የሆንኩትን ልጅህን ቃልህን ሰምቻ በልቤ እንድይዝህ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልኝ ከዚች ቀን ጀምሮ ለቃልህ ተገዥ ያድርገኝ ወደ ቤትህ እንድመጣ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልኝ❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ወለተመስቀልእማምላክአበር

    እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን በጣም ነዉ ብዙ ነገር የተማርኩብሽ እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር አእምሮአችንን ይክፈትልን ሁላችሁም እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ሀብተ ማርያም በዓለ ንግስ አደረሳችሁ

  • @life-uw8jk
    @life-uw8jk 2 роки тому

    መምህር ባግራወንዱ ምስለአድኖ አድኖ አድገው ቃለህይወት ያሰማልን ክርስቶስ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርከናል

  • @azmiazmi1511
    @azmiazmi1511 Рік тому

    ቃለሂወት ያሠማልን ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ የኛ እንቁ መምህር

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran1046 2 роки тому +1

    በስማም እደት ደስስስስስስስስ ይላል በእግዚአብሔር ታድላችሑ የዚህ ቤተሰቦ የጎበኝ መንፈስ ቅዱስ ሁላችንንም ቤት ይድረስልን ቀናሁ ግም ምን ይደረጋል ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ይባል የል 😥😥😥 የዚህ ቤተሰብ ትግስት ለሁላችም ይድረስልን በጣም ደስ ብሎናል ሰዉ በማንነቱ አንናቅ

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 2 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ትዕግስቷ እግዚአብሔር መጨረሻችውን ያሳምርላችው

  • @አግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ7በ

    እግዚአብሔር እንዲህ ያለ ልብ ያድለን በእውነት ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ መምህር ❤❤❤

  • @kisanethadgu5786
    @kisanethadgu5786 2 роки тому +3

    በጣም የተለየ ገጠመኝ ነው በጣው ተምረናል እግዚኣብሄር መንፈስ ቅዱስ ይመስገን ተመስገን በእውነት መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቀልኝ

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 2 роки тому +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፍዬ አንተን የስጠን አምላክ ❤❤❤ይቅርታ በሀላ ማለትም በጀርባህ ያልው አይቲቪ ሳይ ብዥ ይላል ሌላ ብታደርግ ፍቃድህ ከሆነ🙏

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ብዙ ህዝብ ቢዳምጥህ ምን አለበት ።ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @sane878
    @sane878 2 роки тому

    መምህር ይሄትምህርት መግብ ለምኔ ነው የሚረካ የሚጠግብ የነፍስ ምግብ እድሜውን ከጤና ግር ይስጥክ ቃላት የለኝም በጣም ደስ እያለኝ ነዉ ትምህርትክን የምጨርሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @sossinanepsi1044
    @sossinanepsi1044 11 місяців тому

    😊አአታቸንየሰሰበአግዚየቤርአናንምያሰበን🙏🙏❤❤🙏

  • @ታደለችየማርያምልጅ21እናቴ

    አሜን አሜን አሜን ✝️💚💛❤️

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 2 роки тому +2

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    ቃልህ ሲነገር ልስማ ጌታ አባከህ 2
    ልቤን ከፈተዉ ልቤን ከፈተዉ
    የሊዲያን ልብ. አደከፈትከዉ
    ይህንን መዝሙር ጋበዝካችሁ ልባችን ለአምላካችን ቃል ይደርበን ተስፋ ስላሴን በስራዉ ሁሉ ከፊቱ ይቅደም.
    ለምአመናን ለጋደኞቻችሁ ሼር. አንድታደርጉ ቴከኖሎጂዉን
    ለመልካም አንጠቀምበት በረከቱ ሰማያዊ ነዉ
    በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ሰዉን ከመሸሸ አንዴት መርዳት አንዳለብን አራሴን አንድ መለከት አንድመረምር ከአገዚአብሔር ስንርቅ የመናፍስት መጫወቻ አንደምንሆን በግልፅ ያየሁበት ገጠመኝ ነዉ.

  • @hxhhd989
    @hxhhd989 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ብእዉነት በጣም ተምረበታለሁ ከእህታችን ተእግስት ና ቦጎነት ምራቀ እንድህ ነዉ ተገፊ ሞሆን መጨረሻህ ያመረ ይሆናል አምላክ ሆይ ጥሩ ሶዉ አርገኝ አሜን(3) በፍቅር ያኑራቹ እግዚአብሔር አምላክ የብዛሀት መዳን ምክንያት ሁን ብእዉነት እንደት ያስቀናል መምህረየ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን(3) ተመስገን አምላክ🙏♥️🙏

  • @binitebebu2661
    @binitebebu2661 2 роки тому

    መምህርይ ትልቅ ትልቅ ትምህልት ነው የተማርነው እግዛቤል እድሜእና ጤና ይስጥልኝ እነሱም እግዛቤል ባርኩዋቸዋል

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 роки тому

    አቤቱ እንደ ቻርነት ማረን አንተ መሀር አምላክ ነህና ማረን ማረን🙏🙏🙏

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር የባረከው ባል አይ መታደል እፁቭ ድንቅ የሆነ ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @አቤቱማረንይቅርበለን

    አሜን የቃሉ ቤለቤት ልኡል እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን ምንም የሚሳነው ነገር የለም አሜን አሜን አሜን

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 2 роки тому +2

    ለዚህ ቤተሰብ የደረሰ የድንግል ልጅ ክርስቶስ እግዚአብሔር በዲያቢሎስ እጅ የተያዘውን መክሊታችሁን ክርስቶስ በራሱ እጅ እንዳደረገላችሁ የኛንም ህይወት እግዚአብሔር ይባርክልን የናንተን ቤት እንደባረከ የኛንም ቤት ይባርክ ። ዛሬ የአባታችን አቡነ ሐብተ ማርያም እረፍት ቀን ነው ሐብትዬ አባቴ አንተ በኛ ቤት ግባ 🙏

    • @seve3476
      @seve3476 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @susanaminu2232
    @susanaminu2232 2 роки тому

    አሜን አሜን. አሜን. ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን

  • @ayehuemuye1950
    @ayehuemuye1950 2 роки тому

    አሜን ቃህል ይህወት ያሰማልን መምህራችን በእደሜ በፀጋ የጥበቃህልን ለእኛማ ሰወትን የሚቀይረበት ያደረክልንበእውናት እኔ ለናዲያን ለበረክት ሀሰቢ ነበረ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому +2

    ይሄን ገጠመኝ እንድሰማ ስለተመረጥኩኝ ፈጣሪ ይመስገን በውነት ፈጣሪ ይመስገን ስለሁሉም ነገር እኔም ያፈቀርኩትን በፀሎት እየተጋው ነው የፍቅሬ ፀባይ ተቀይራል ጠዋት ከማታ የምንበረከክለት ፈጣሪ የልቤን መሻት ይፈፅምልኝ ያፈቀ

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo 10 годин тому

      እኔም ይሄ ገጠመኝ በተለቀቀ ሰአት አዝኜ ነበረ አሁን ተስተካክሎል እመ ብርሀን ረድታኝ አንቺስ እንዴት ነሽ አሁን❤ ሴት ነኝ እህቴ

  • @workeyeawoke6619
    @workeyeawoke6619 2 роки тому

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን
    መምህራቺን ኑርልን ልዑል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 2 роки тому

    ተመስገን ፈጣሪ አስተማሪ የህይወት ታሪክ ነው ።እጅግ ደስ ይላል።

  • @እሙየክርስቶስባሪያ

    መምህራችንቃለይሆትያሰማልን አሜንአገራችንሰላምያድርግልን የኑፁህደምየሚፈሰውንእግዚአብሔርይመልከትእኔስአልቻልኩምእፍፍፍፍ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በእውነት እዴት ደስ ይላል መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @abc12452
    @abc12452 2 роки тому +1

    እጅግ በጣም ደስስስስ የሚል ፍፃሜዉ ያማረ ታሪክ ነዉ በጣም ደስ ይላል በእዉነት እህታችን አስተዋይ ነሽ ከዚህም በላይ ትህትናዉን ይጨምርልሽ ከአንቺ ደሞ ለኔ በጥቂቱን እንኳን ይስጠኝ በረከትሽ ይደርብኝ ተባረኪ!!ወደዚ መንገድ ያመጣሻቸዉ እህታችንም እግዚአብሔር ይስጥሽ ሀብቱን አይተሽ የራሴ ላድርገዉ ሳትይ ሳትሰስቺ ለእህታችን ሸለምሻት ተባረኪ እህቴ!!መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!ለሕይወታችን ጠቃሚ ነገር ስለምታቀርብልን እናመሰግንሀለን ክበርልን👏👏👏ክፉ አይንካህ ከነ ቤተሰብህ እማ አምላክ ትጠብቅልን!!!

  • @መሲራያ
    @መሲራያ 2 роки тому +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ከነቤተሰቦችህ መድሀኒያለም ይጠብቃችሁ ባንተ ስንቱን ተማርሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meieymelese5697
    @meieymelese5697 2 роки тому +4

    ቅዱስ ዑራኤልአይምሮየን ክፈትልኚ ሰሚ ብቻ ሁኒ እንዳልቀር