225ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እህት ለወንድሟ ይህን ያህል ስታስብለት ይገርማል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 552

  • @Gebu29
    @Gebu29 8 місяців тому +78

    መምህር አተኮ የደሀ አባት ነክ እውነትም የሴቶች አባት ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቦቹ የምትውዱት በላይክ ገለፁ❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 8 місяців тому +122

    እንኳን ለሰሙነ ህማማማት በሰላም አደረሳቹህ እየበረታቹህ ነው? ምእመናን በፆም በጸሎት በስግደት በእንባ ልናሳልፈው ይገባል ጌታ ሆይ ይህ ሁሉ ለኔ ነው 🙏 የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ግሩም ድንቅ ነው የዛሬው እጅግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን የጓደኝነት ጥግ ያየንበት ብዙ የተማርንበት ነው የልጅዬው እናት ግን ደስ ሲሉ😊

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 8 місяців тому +4

      ገብረ ኢየሱስ ከነ ቤተሰቦቹ ብላቹ በፀሎት ኣስቡኝ ስደተኛ ነኝ እግዚኣብሄር ይርዳን ጌታችን ኣምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እናቱ ስለ እማ ፍቅር ብሎ ይማረን ኣሜን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም ያድርሰን ኣሜን ❤❤❤

    • @መብራህተወለተመድህን
      @መብራህተወለተመድህን 8 місяців тому +1

      በፀሎታቸው አስብኝ ወለተ መድህን

    • @mikiman1625
      @mikiman1625 8 місяців тому +2

      Amen

    • @wasanwasan2164
      @wasanwasan2164 8 місяців тому

      Memer girma wedemu yet edemiyagelegelu negerugne❤❤❤❤❤❤

    • @hhhu7846
      @hhhu7846 8 місяців тому

      እንኳን አብሮ አደርሰን😢❤

  • @MesayAbera-jy3tn
    @MesayAbera-jy3tn 8 місяців тому +64

    መምህር እኔ በረታው ስል ወደኃላ እየመለሰኝ ተቸገርኩኝ የመምህር ልጆች በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ ባለቤቴም እናልጄምን ፕሮቴስታንት ሆነውብኛል በፀሎት አስቡልኝ ወልደሚካኤልና ክንፈገብርኤልን ከነየበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ

    • @merawethiopiawt
      @merawethiopiawt 8 місяців тому +3

      እኔም የኔ እሕት ተቸገርኩ😢

    • @meazaaychew3799
      @meazaaychew3799 8 місяців тому +4

      እኔም 😢😢😢

    • @Hana-cg5tk
      @Hana-cg5tk 8 місяців тому +7

      እኔምእህቱቼ፣፣ወደፍት፣መሄድ፣አቃተተኝኝ😢😢😢😢፣እሥኪ፣በፁለት፣እንተሣሠብ፣ወዶችዬ፣፣ደካማ፣ሥደተኛ፣እህታችው፣ወለተ፣ሚካኤልነኝ

    • @meazaaychew3799
      @meazaaychew3799 8 місяців тому +3

      @@Hana-cg5tk አይዞሽ እህቴ

    • @hananalghamdi9625
      @hananalghamdi9625 8 місяців тому +2

      😢😢😢❤️😢😢✋🙏🙏🙏😢😢😢😢😢

  • @beletefasika7997
    @beletefasika7997 8 місяців тому +60

    የመምህር ፍሬዎች እህታችሁን ወለተ ሚካኤልን ካለብኝ ፈተና ሸክሙ እንዲቀለኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 8 місяців тому +23

    ረቡኒ አባታችን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለባታችን ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ዋዜማ በዓል አደረሳችሁ መምህረ የዛሬው ያስቃል መሰለኝ ፈገግ ብለክ ነው የመጣከው የ223 ላይ ያለው ልጅ በጣም ነው ያስተማረን ይገርማል ነገ 23 ነው ያውም የአመቱ የዛሬ ደሞ 223 ጋር የተያየዘ ነው ብለህና ሰምቼ ላይክ ሼር አድርገ አዳምጨ ጨርሸ እኮምታለሁ😍❤❤❤

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 8 місяців тому +14

    ርዥም እድሜ ይስጥክ መምህር ወለተ ፃድቃን ብላችሁ በፀሎት አስብኝ ።🙏🙏🙏

  • @sosetg1
    @sosetg1 8 місяців тому +3

    መምህር በእውነት ህ ገጠምኝ በመጀመሪያ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም አስገራሚና አስደማሜ ነው አቀራረብህ ልዩ ነው በጣም ትችልበታለህ .እግዚአብሄር ይስጥልን.

  • @LomiYazew
    @LomiYazew 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተባረክ ስንት ነብስ አዳንክ ተባረክ ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን. ፀጋውን ያብዛልህ

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 4 місяці тому +1

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቀኝ ለምስክርነት አብቀኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nib2123
    @nib2123 8 місяців тому +28

    ኤፍታ በለኝ ኤፍታ መምሬ እኔም በስደት ከኪዳነ ምህረት ጋር በስሟ ማህበር መስርቼ ብዙ ታሪክ ብዙ ገጠመኝ አይቻለው ይሄ ሁሉ የናንተ ትምህርት ነው ብቻ እማምላክ ከመላው ቤተሰብክ ትጠብቅክ ሳይክ በረታለው ❤❤❤❤❤

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 8 місяців тому +3

    መምህር እኳን ደና መጡ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤❤❤ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚሐብሄር የመስገን

  • @aronhabtie8545
    @aronhabtie8545 8 місяців тому +2

    መምህርየ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው በጉጉት ነው ያዳመጠጥኩት እጅግ በጣም ደስ ይላል የጌታዬ እናት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት።

  • @moketekle2219
    @moketekle2219 8 місяців тому +18

    በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን። ሚገርመው እኔም እውነት እያወራሁ ሰዎች ምቀልድና ማሾፍ ነው ሚመስላቸው እግዚአብሔር ከፈቀደ እኛ ቤተሰብ ላይ ሚገርም ነገር አለ ሚያስተምር ከሆነ ጊዜው ሲደርስ እናየዋለን እመቤታችን ክብር ምስጋና ይግባት አሜን !!

  • @Tsi541
    @Tsi541 8 місяців тому +6

    እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ድንቅ ነው የመድሃንያለም ስራ ተመስገን🙏🙏🙏

  • @Tsi541
    @Tsi541 8 місяців тому +6

    ልንገራችሁ እማ በማርያም ሃያቴ 156ኛው አመቱ ስላረፈ ሸበላው አባቴ ክፍለ ሀገር እየተመላለሰ ነው ያው ንብረትን ለመጠበቅ እና እየው ይሄን ኮሜንት የምፅፍላችሁ እየው አቤቴን ቪድዮ ኮል አውርቼ እንደጨረስኩ ነው 😊ህማማትን ከቤተሰብ ጋር ለማክበር ይሄን ደስ የሚል የቤተሰብ ደስ የሚል ገጠመኝ ስሰማ ምን አለ መምህሬ አንድ ሰአት እንኳን እቤታችን ጎራ ብሎ ለመቁረብ የተዘጋጁ ቤተሰቦቼን ስለመናፍስቱ ሴራ ሹክ ብሎአቸው ቢመጣ ወይ ከእግዚአብሔር ጋር አስቁርቧቸው አብረው ፎቶ ቢደርሰኝ ነብሴ ሃሴት ብታደርግ ብዬ ተመኘው አውቃለው ይሄ የብዙዎቻችን ምኞት እንደሆነ ግን ግን ግቢያችን ውስጥ ስላለው ደብተራ ሃይልም ሆነ የቤተሰባችንን ችግር እኔ በምፈልገው መልኩ ሊረዱኝ አልቻሉ ማን ፍላሽ ያቀብልልኝ ወይ እኔ የለው በናታችሁ ብቻ እኔ በደንብ እየተጋውነው አማኑሄል ይርዳሽ በሉኝ እኔ እህታችሁ ከብዙ ጉድ ወጥቼ ወደ ስ❤ጋ እና ደ❤ሙ እየተቃረብኩነው ክብር ለስላሴ 🙏🙏🙏🙏 እንደው ደሞ ግራ የገባኝ በጋሞኛ ቋንቋ የመናፍስቱን ሴራ ንዴት ብዬ ማስረዳት እንዳለብኝ ግራ ይገባኛል ሸገር ተወልጄ ስላደኩ የሆነ ግራ የሚያጋባ ነገር አለው እንደውም ፈጣሪዬ በህልም ነገሮችን ቁልጭ አድርጎእያሳየኝ ነው እንጂ ከባድ ነው ባይገርማችሁ ትላንት መምህሬን እጄን ይዞኝ ሲወጣ አየውት አያችሁ ትምህርቱ እንዴት እንደረዳኝ ብቻ ተመስገን ስለሁሉም ነፍሴን አትርፊያለው መልእክቴን ግን አይቶ እንደሚመልስልኝ ባለ ሙሉ ተስፋነኝ ደሞ ትላንት የቀረበው ወንድማችን በእመቤቴ ለምን እንደሆን እጃ እየ ትላንት ማታ ማድመጥ የጀመርኩ ሳደምጠው ዋልኩ ወይ ፈተና አለ ገጠመኛችን 😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  8 місяців тому +4

      አይዞሽ አግዝሻለሁ

    • @Tsi541
      @Tsi541 8 місяців тому +4

      @@memihirtesfayeabera በእመቤቴ አይኔን ስገልጥ ያየውት ይሄን የማፅናኛ ቃልክን ነው አክብሮቴም የላቀነው ሆኖ ማየት እፈልጋለው። እዛ የተረገመ ጊቢ ብዙ ጉድ ትሰማለህ በአካል ባለመገኘቴ ግን አዝናለው የዛች የወርቅ የየዋህ እናቴ በ ሸበላው አባቴ ፀሎት እዚህደርሻለው እየው በስደት ፲አመት ሰርቶ መና💔 ብቻ እግዚአብሔር ያግዘን👐👐👐👐

    • @selamdesaleg3796
      @selamdesaleg3796 8 місяців тому +1

      እማአምላክ ላንቺ እንደደረሰች ለኛም ትድረስልን

    • @Tsi541
      @Tsi541 8 місяців тому

      @@selamdesaleg3796 አሜን እህቴ ግን ፀሎታችሁ በጣም ያስፈልገኛል ብዙ ተግዳሮቶች አሉብኝ እን ወለተ ሚካኤልን ከነ ቤተሰቦቿ ብለሽ እባክሽ

    • @Keraniyo21
      @Keraniyo21 8 місяців тому +1

      ​@@memihirtesfayeaberaመምህር ደህና ነዎት ገብረ መስቀል ነኝ እርዱኝ እርዱኝ

  • @ሰላመይኢኪድንግልማርያመይ

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቂ ነው መምህርዬ ጸጋው ያብዛለው❤

  • @tedaddis8146
    @tedaddis8146 8 місяців тому +5

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ተስፍሽ :የመምህር ወዳጆች ገብረአየሱስ ነኝ በፀሎት አስቡኝ ::

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 8 місяців тому +4

    መምህር ተስፋየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን።❤❤❤ እኔም ለመስከር ያብቃኝ

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk 8 місяців тому +36

    መምህር ከአንድ አመት በፊት እጂግ በጉጉት እዳምጥህ ነበር አሁን ግን ትንሽ እንደሰማሁ በጣምምም ያስጠላኝ እና አቋርጨ እተወዋለሁ 😢😢😢😢 ለማንኛውም ፈጣሪ እርዢም እድሜ ይስጥህ

    • @yekidanemehretlegamen860
      @yekidanemehretlegamen860 8 місяців тому +4

      በደንብ በመቁጠርያ እየቀጠቀጥሽ ታሰር ብለሽ እሰሪዉ መንፈስ ነዉ እድትጠይዉ የሚያደርገዉ

    • @Abi-kc6kk
      @Abi-kc6kk 8 місяців тому

      ​@@yekidanemehretlegamen860አወ ይገባኛል እሽ

    • @mek151
      @mek151 8 місяців тому +1

      እኔም እውነት አልመስል እያለኝ ተቸገርኩ 😭

    • @ዕርግቧ
      @ዕርግቧ 8 місяців тому +3

      እኔ ደግሞ ትንሽ አዳምጨ ከግማሹ ስደርስ እንቅልፍ ይወስደኛን ግን ሳላዳምጥ ስቀር እንቅልፌ አይመጣም ጥሩ ትምህርት እየተከታተልኩ ሳላስበው እንቅልፍ ይወስደኛን እደው ምን ይሻለኛን 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @GossayeGirmaMamo
      @GossayeGirmaMamo 8 місяців тому +1

      በርታ /ች

  • @Fif7h
    @Fif7h 8 місяців тому +6

    መምህርየ እዳተ አይነቱን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን

  • @Kidusmikelabate
    @Kidusmikelabate 8 місяців тому +4

    መምህር አውነት ፈጣሪ ረጅም አድሜ አና ጤና ይስጥልኝ

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 5 місяців тому

    በእውነት ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን❤❤❤

  • @makedaadonya8623
    @makedaadonya8623 8 місяців тому +4

    ደሥ ሢል በጌታ እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር እኮ ይሠበስባል ይሁን ያለው ሁሉ ይሆናል ተመሥገን🙏🙏🙏

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 8 місяців тому

      Egizbihere Yemesegn ❤❤❤🙏🙏🙏QaLeywt ysmalen Memerchn

  • @AlemSamuel-zx9wz
    @AlemSamuel-zx9wz 8 місяців тому +1

    መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን ። ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ከነቤተስቦችህ❤❤የዛሪው ገጠመኝ በጣም ድስ ይላል ያስተምራል መምህራችን❤❤እግዚአብሔር በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ❤❤❤❤

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 8 місяців тому

    መምህራችን እጅግ ገራሚ እና አስተማሪ ነው እግዚአብሔርን ከያዝን ምን ይሆን እደሚሳከ ነው የተረዳሁት እመን እጅ አትፍራ እና መምህራችን እሚገርም ይህ የባለባት ልጅ ነኝ እሚባል ነገር በገጠሩ አሁንም አለ እና የብዞቹ ህይወት ተበላሽቷን ልቦና ይስጣቸው

  • @AlMl-b4y
    @AlMl-b4y 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አይ እመብርሃን እናቴ አይ አንቺ እናቴ ስልሽ በቃ ቃል የለኝም እውነት ስላንቺ ስሰማ በጣም ደስስስስ ይለኛል እውነት እመብርሃን የገጠመኙ ባለቤቶች እውነት እህቱን ሳላደንቅ አላልፍም የፍቅረኛዋም ጥንካሬ ይገርማል እውነት ደስስ ብሎኛል ሁሉም ስለተቀየሩ 🤲🙏ተመስገን ይሄንን ገጠመኝ እንድሠማ ስለፈቀድክልኝ በጸሎት አስቡኝ ፍቅርተ አማኑኤል እያላችሁ

  • @FikretaBirhanu
    @FikretaBirhanu 8 місяців тому +18

    ሰላም የመምህር ቤተሰቦች ቅዱስ ኡራኤል ሁላቹሁንም ይጠብቃቹ

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 8 місяців тому +3

    አሜን እንኳን ደና መጣህ መምህር

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 8 місяців тому +11

    ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ በጸሎታችሁ አስቡኝ።(ተወልደመድህን) 🙏

  • @kalkal4543
    @kalkal4543 8 місяців тому +1

    ግን የውነት ደስ የሚል ታሪክ ነው በውነት ግን እደዚ አይነትም እህት አለ እግዚያቢሄር ይመስገን መምህር የውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ትምህርትክ በጣም ደስ ይላል እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ ልጆችክን ቤተሰብክን ይባርክልክ በርታ ሁሌም ከጎንክ ነን ጥሩ ስራ ለራስ ነው ነገ ፈጣሪ ባላሰብከው መንገድ ይከፍልካል እናመሰግናለን በጣም

  • @genetmekonnin4165
    @genetmekonnin4165 7 місяців тому

    መምኸርይ አንተሰ ዘርኸ ሁሉ የተባረከ ይሁን አንደኛ እኸቱን አደንቃታለሁ በቀጣይ የልጅቷን ሰሰማ በጠም ነው ያሰለቀሰኝ መጨረሻው አብረው እንደሚኖሩ መቼም በጣም ደሰ የሚል ነው የፈጣሪ ሰራ

  • @freselamdesalegn4455
    @freselamdesalegn4455 8 місяців тому +2

    Welete tinsae betselot asbugn memihirye emebrhan titebikih edmena tena yistih amen

  • @HanaMelkiy
    @HanaMelkiy 4 місяці тому

    ወለተ መድህን እባላለሁ በጸሎት አስቡኝ

  • @MesiDibaba
    @MesiDibaba 8 місяців тому

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛሎት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይኡን አሜን የኔንም ባል እግዚአብሔር ይቀይርልኝ

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 8 місяців тому +1

    Egzihabaher Edmena Tena Yistihe Des Yilal Memihir Tesfaye👍

  • @ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነበር መጨረሻቸውን ያሣምርላቸው

  • @Foff-ym8qj
    @Foff-ym8qj 7 місяців тому

    ወይ በጣምነዉ የሚገርመዉ መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እዉነት መምህር እድሜህን ያርዝመዉ የሚገርም ገጠመኝነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimles 8 місяців тому

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በማቅረብህ በጣም ደስ ብሎኛል ለሁላችንም እንደዚህ አይነት ለውጥ ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EleniAsmamaw-pk4oz
    @EleniAsmamaw-pk4oz 8 місяців тому +4

    ሰላም መምህርየ እንኳን በሰላም መጣህልን የሱቅህን አድራሻ አሳውቀን

  • @ወይኩንፍቃድከ-ከ2ተ
    @ወይኩንፍቃድከ-ከ2ተ 7 місяців тому

    መምህርዬ ገጠመኞችህን ለመከታተል በጣም ያቅተኝነበር በፊት አሁላይ መከታተል ጀምሬአለሁ በተለይ ይሄን ገጠመኝ ቁጭብየነዉ የተከታተልኩት እናማ እኔም ያለብኝ ገጠመኝ ወዶች አይቀርቡኝም እኔም አልቀርብ ብዙፈተና አሳልፌአለሁ በአዛብ ህይወት ፈተናነበረብኝ ከተወሰነ አመትበኋላ ተጠምቄ ክርሲቲያንሆኩ ብማርም ተጫርኩ መጨረሻላይ ስደትመጣሁ ስደትም በጣም ብዙፈተና አሳለፍኩ እመብርሀን አግዛኝ ስደትላይ ንሰሀአባትይጀ ስጋዉ ደሙን እየተቀበሉኩ ስቆይ አድልጅ ተዋወኩ ባጋጣሚ ከዛ አገኘሁትም ታሪኩ እረጅምነዉ ቁርባኔን አቋረኩ እሱማሰብሆነስራየ ታላወራኝ አለቅሳለሁ ስራመስራት አልችልም እሱግን በጣም ብዙሴቶች እደሚጀናጀንና እደሚያገኛቸዉም ነገረኝ ሙስሊምሁሉ ናቸዉ ግማሾቹ ሁሌ እደቀልድ እያረገ አባቴኮ ደብተራነዊ መስተፋቅር አሰርቸብሽነዉ ይለኛል እማረገዉ ግራገባኝ መሞትሁሉ እመኛለሁ ለሠከድ ታጣሁት ስለክርስትና እምነት ግድማይሰጠዉ አብይፆምላይ ንሰሀግባብየ ገባሁአለኝ ግን ቄደርአልተጠመቀ አልተፈታ ተፈታህስለዉ ሁሌ አትጨቅጭቂኝ አለኝ እባክህ መምህር አተንየማገኝበትን መገድ ንገረኝ በድግል ማርያምስም ያለሁት በስደትነዉ ለሰከድ ያለሱማሠብ አልችልም አግዘኝ መምህርዬ እሱንም ብታገኘዉና ብለዉጠዊ ደስባለኝ ከባድፈተናዉስጥ በዝሙት ተጠምዶነዉ እኔጋ ፆሙከመግባቱበፊት ያገኘሁትነኝ ግንሱ ያለበት ህይወት ከባድነዉ እባክህ መምህር አግዘን እድህየሆኩትለሱ በሰላሜአደለም ፀሎታድርስብየ ዳዊትና መስቀል ብዙስእላድና ሰጠሁት መስቀሉን አዉጥቶጣለዉ ለኔም ስጦታ መስቀልሰጠኝ ሳላስባርክም ለበስኩት መስቀሉስለብስ ልቤሁላይቃጠላል ይጨቀኛል ሳወጣዉ ደህናነኝ አሁንም አዉጥቸ አስቀመኩት ለምናወጣሽ አለኝ እኔደሞ ሁሌፀሎት ስለማደርስ የፀሎት ቤትሁሉ አለኝ በስደትአለም ፀሎቴስላገዘኝጅ ሁሌ ወደሱድሄድ የሚገፋፋኝ አለ ግን 4ወር ልይዝነዉ አል ተገናኘንም በስልክጅ አድቀንኳ አይረሳዉም አባቴደብተራነዉ የሚለዉን አችብቻ አደለሽም ሁሉምሴቶች ይወዱኛል ይለኛል ፍቅር አይገባዉም ብዙሴትጋ ግንኙነት ስላለዉ ብቻከባድነዉ እባክህ አግዘኝ አግቸህ ማዉራት እፈልጋለሁ በድግል ማርያምስም🙏🙏🙏🙏

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 8 місяців тому +7

    መምህራችን እንኳንደህናመጣህልን ቃለህይወትያሠማልን አሜን
    አቤቱጌታሆይ የሰማነዉንለበረከትአድርግልን አሜን

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 8 місяців тому +1

    ሄሎ መምህር የሚገርም ገጠመኝ ነው። በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
    መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ነው ያቀረብክልን።
    የህብረት ዝማሬው Sub title ቢኖረው ደግሞ እንዴት በጣም የተዋጣለት ዝማሬ ይሆን ነበር ብዬ ተመኘሁ።

  • @MeseretWuobeshet
    @MeseretWuobeshet 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሐን ከነልጇ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል እናትና ልጁ

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 8 місяців тому +1

    እውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው መምህርየይ የህወቴ ፋና ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣንተ የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፫

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 8 місяців тому

    በጣም ቆንጆ ታሪክ ነው" መምህር ቃለ ህይወት ይሰማል 🙏🙏

  • @EriEri-dl4jr
    @EriEri-dl4jr 8 місяців тому +1

    መምህር ተሰፍይ እኔ የአንተሐሳብ የአንተምክር መግለፂ ያቅተኛል እግዛብሄር ፀጋዉን ያብዛል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ድካምህን እግዛብሄር ይስጥህ

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር❤ከክፍ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-የ6ተ
    @ፅጌማርያም-የ6ተ 8 місяців тому

    በጣም ኣስተማሪ ነው መምህራችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @dawittsota5514
    @dawittsota5514 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤ ዕድሜ ጤና ይስጥልን መምህር ከነቤተሰቦቻቸው

  • @TnsTens
    @TnsTens 8 місяців тому

    አሜን፫ መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 7 місяців тому

    kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @YonasNegash-ug8zs
    @YonasNegash-ug8zs 8 місяців тому

    መምህር በዚ ዘመን እንደዚ አይነት መምህር በማግኘታችን እ/ር ይመስገን!! ወለተ- ወልድን እባካቹ በፀሎት አስቡኝ

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 8 місяців тому +16

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራና የእናቶች ዘዴ በጣም ይገርማል የእመቤቴ ድንቅ ስራኮ ይገርማል ማርያምን መምህረ ግን አስቀህኛል😅😅 ዱላ አዘጋጅቼ ተቀመጥኩኝ አለ
    ፃድቁ ሀብትዬ ልጃችሁን በፀጋ በሞገስ ያሳዱግላችሁ እንኳን መጨረሻችሁ አማሬ ጓደኛ ማለት እንድህ ነው የጓደኝነትን ፍቅር አሳይታኛለች የምር በጣም ጥሩ ሴት ነሽ የምር መንፈሳዊ ቅናት ቀናው❤😍

    • @tringotesfa8517
      @tringotesfa8517 8 місяців тому

      የምር እዴት አደሳቅሁ የኛ እቁ መምህሪ😘

  • @selamethpiya2504
    @selamethpiya2504 8 місяців тому +1

    የእግዝኢብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ማርያምን በጣም ነው የገረመኝ ፈጣሪየሆይ ተመስገን በመጨረሻ በጢም ደስብሎኛል መምህርዬ ኣንተ ባትኖር ምን እንሆን ነበር የስደት እህቶችህ እመቤቴ ትጠብቅልን ከነ ቤተሰቦችህ ኣሜን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ሰላም ይብዛላቹ አሜን እንኳን ለሰሙነ ህማማት አደረሳቹ እህትዬው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ገጠመኝ

  • @መብራት-ወ8ኰ
    @መብራት-ወ8ኰ 8 місяців тому

    ቃል ሂወት ያሰማልን ወለተ እየሱስ ነኝ በፀሎት አስበኝ❤

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንቁ መምህራችን ❤❤❤በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው የእግዚአብሔር ስራ እጅ በአፍ ያጭናል አኮ በእውነት እመ ብርሃን እናቴ ታዓምርሽ ብዙ ነው ሚፅጥረኛዬ❤❤❤

  • @yohaneszerai8651
    @yohaneszerai8651 8 місяців тому +1

    መምህር በአእግዚአብሔር ሁሉም ይቻላል
    ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @tymordoha
    @tymordoha 8 місяців тому +1

    መምህራችን እግዝአብሔር ስም የተመሰገኔ ዩሁን ድንግል ማረያም ቲጠብቅ ብዙነገን ተምሬንበታል በሪታልን ዉድ መምህራችን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 8 місяців тому +1

    እግዚያብሔር ይመስገን ይገርማል አምላክ ኤፍታህ ሲል ከአንተ ተማሪ ቤተሰብጋር አገናኛት እህታችን enkan dse alse ላአንቺ ደስ ብሎናል ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እመአምላክ ትጠብቅልን

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 8 місяців тому

    በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርሉን መምህርዬ የኔ ስስት 🥰🥰🥰

  • @Marrtube88
    @Marrtube88 8 місяців тому

    Qalheyot yasemalen tsegawun yabzalen memeher Egzihaber xegawun yabzaleh❤❤❤❤

  • @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ

    ወድ መምህራችን በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በረከታችው ይደረብኝ

  • @samidereje3806
    @samidereje3806 8 місяців тому +1

    እናመሰግናለን መምህር ❤❤❤

  • @betty2042
    @betty2042 8 місяців тому +1

    መምርዬ በጣም አስተማሪና ድንቅ የሚያስቀና ገጠመኝ ነው ደገሞ ምርዬ ,የወጣቷን እና ፕሮስታንት ጓደኛዋ ታሪክ በደጉ እረኛ ታሪካቸው ተለውጦ በተክሊል እንደምታጋባቸው አልጠራጠርም በጉጉት እንጠብቃለን. በዚህ ታሪክ ምንም የማንረባ ሆን በተሠጠን ነጻ ፈቃድ በማይረባ ሕይወት ብንመላለስም ፈጣሪ ግን አብዝቶ ለኛ እንዴት እንደሚራራ ተምሬያለሁ የሱ የደግነቱ ብዛት እና የኛን የክፋት ጥግ ሳስበዉ በጣም ነው የማዝነው.ምህርዬ አንተን የብዙዎች መዳኛ አድርጎ ፈጣሪ ስለሠጠን በጣም ነው የምናመሰግነው ከክፋ ሀሳብ ይጠብቅህ ቤተሰብህን ሁሉ ይባርክልህ ፀጋህንም ከዚህ አብልጦ ያብዛልን

  • @EmebetKora
    @EmebetKora 7 місяців тому

    መምህር እግዚያብሄር ይባርክክ ገጠመኙ አሪፍ አስተማሪነው

  • @Tizita341
    @Tizita341 8 місяців тому +1

    Egziabher Yemesgen ❤

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 8 місяців тому

    መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ እለት ከለት የሚገራርሙ
    ገጠመኝ እየተማርን ነው ያለነው
    የሰማነውን ተግባራዊ እድናድርግ
    እናታችን እመቤታችን ቅድስት
    ድንግል ማርያም ትርዳን🙏🙏🙏
    የጓደኛማቾቹ ጥንካሬ የሚደንቅ ነው

  • @helensahle6071
    @helensahle6071 8 місяців тому

    Memhrye wendmachin mechem Egziabher yikfelih betam enwedhalen Egziabher awdeametachin ybarek❤❤❤❤

  • @tsediloveworku1646
    @tsediloveworku1646 8 місяців тому +4

    የመምህር ተማሪዎች በፀሎት አስብኝ ፀዳለ ማርያም ብላቹ

  • @hapashisara5897
    @hapashisara5897 8 місяців тому

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    በእውነት ግሩም ገጠመኝ ነው የልጅቷን ትዕግሥት አለማድነቅ አይቻልም ባለ ታሪካችንም የጓደኝነት ጥግ ነው ያየሁብሽ አሁንም መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር🙏

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 8 місяців тому +2

    🌿እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
    መምህር ተስፋ ሥላሴ !
    ይህንን ርዕስ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ በኢትዮዽያ ብትለው አያንሰውም ::
    የስራህ ውጤት ነው ::

    በመንገድህ ሁሉ ወላዲተ አምላክ ትቅደም🤲አሜን🤲

  • @HlfitHlfit
    @HlfitHlfit 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 8 місяців тому

    መምህር እመብርሃን ዕድሜ ከጤና እስከቤተሰቦችህ ትስጥክ አሜን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 8 місяців тому

    እሚገርም ነው በእውነት መምህር ከታሪኩ ያንተ ነገር አሳቀኝ እውነት አሁንማ አልመታም ያልካት ቃል እመብርሐን ስራዋን ሰራች ክብር ለመድሐኒያለም ይሁን ።

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 8 місяців тому +1

    Amen Amen Amen Enkuwan Be Dena metah Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen ❤❤❤❤

  • @ሰያየማርያም
    @ሰያየማርያም 8 місяців тому +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @ፀጌሀና
    @ፀጌሀና 8 місяців тому +2

    እንኳን በስላም መጣህ መምህርየ ❤❤❤❤

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 5 місяців тому

    ግሩም ነው መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እግዚአብሔር የኛንም መጨረሻ ያሣምርልን ጥፍጥ ያለ ገጠመኝ ፈታ እያረግህ የምትመግመን ትምህርት ልዩ ነው በሔድህበት ሁሉ ዱላዋን ያዝ መከት እያረግህ ኑርልን ታሥፈልገናለህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh 6 місяців тому

    Egizabeheri mazigeni tabarakuu kalihowti yasamalin mamihiri

  • @Hanan-jx1zp
    @Hanan-jx1zp 8 місяців тому +2

    ተሥፋ ስላሴ እንኳን አደረሰህ ሰሞኑን በህልሜ እያይሁህ ነው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ላይቭ ላይ እንደምመሰክር ተስፋ አለኝ

  • @asmirgeberyohannes2721
    @asmirgeberyohannes2721 8 місяців тому +4

    Memhery xelot geberulay Weldi semere, Weldi amanel, Weldi Daniel,Weldi desalie,Weldi kidanmaram,Weldi medhnalmy,Weldi geberyohannes und Welity yohans 🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @YoditKumera
    @YoditKumera 7 місяців тому

    መምህርዬ ተገርሜ ነው በአንድ ቀን ኩሽና እየሰራሁ
    ብዙ ቪዲዮ አየሁ በጣም ይገርማል ሁሉም ታሪክ።

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 8 місяців тому +3

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን 🤲

  • @abushaabb50
    @abushaabb50 8 місяців тому +4

    ማርያም እናቴ የነሱን እይወት የቀየርሽ የኔንም ቤተሰቤየንም ተሪክ ቀይሪ ❤ ሁላቹም በፀሎታችው አስቡን ❤❤❤❤❤

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 8 місяців тому

    የሚገርም ታሪክ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @avg4628
    @avg4628 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬዬዬ ልዬ ገጠመኝ

  • @JrhdYux
    @JrhdYux 4 місяці тому

    ሠላማችሁ ይብዛ በክርስቶስ ፊልም ነው የመሠለኝ የእግዚአብሔር ጥበቡ ብዙ ነው

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 8 місяців тому +1

    Memihir Tesfaye Egziabher edmena Tena yistihe Tebarek betam des yilal

  • @KidestTasioma-ep7kz
    @KidestTasioma-ep7kz 7 місяців тому

    መምህር እረዘም ይአለ እድሜና ጤና ይስትልን ❤❤❤

  • @mamakirubel-po3zs
    @mamakirubel-po3zs 8 місяців тому

    Amen ምርጡ መምህራችን

  • @ZerihunZeleke-nh2bm
    @ZerihunZeleke-nh2bm 8 місяців тому

    ከመጀመርያ ጀምሮ ቅዱስ እግዚአብሄር ከእናቱ ከእመቤታችን ጋ የሰሩት ድንቅ ታምር ኡፍ እንዴት ደስ ይላል

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 8 місяців тому +1

    የሚገርም ታሪክ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ እኔንም እንደ ቀን እኔንም ትርዳኝልክ ብዬ አስብልሁ

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725
    @asnakumekonenasnakumekonen5725 8 місяців тому

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዉድ መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን

  • @metsihettalla2606
    @metsihettalla2606 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን!!! ደስ ብሎኛል

  • @etheth4380
    @etheth4380 8 місяців тому

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @meronmiryam3684
    @meronmiryam3684 8 місяців тому

    ❤memhirye egziahber yebreka yekenelna.