Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ልክ ነህ መምህር ግልፅነት በጣም ይጎዳል ደግሞም ድብቅም መሆን ይጎዳል ግልፅ በመሆኔም የተጎዳሁበት ነገር አለ ግልፅ መሆን ጉዳትም ጥቅምም አለው ግን ደግሞ መነገር ያለበትና መነገር የሌለበትን ነገር ለይተን ማወቅ ግድ ይለናል መምህር ከዚህ ትምህርት ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ግልፅነትም ሲበዛ ይጎዳል
ትክክለኛመልስ አመሰግናለሁ
ማምህር በጣም ነው ማመስግን ባንቴ ምክንያት አኔ ታላውጬ1. ትዳሬን ሊፈታ ነበር2. እምናተን ልቃይር ትንሽ ስቃረኝ3. ሲል እምነቴ ምንም አይነት ngr አልውቅምሁሉም በ ምክንያት ነው የ ሆነው እንዳዛ ሊባ ዳንዳና ሲያደርገኝ ሴጣን ማሻዋዱን አልወቀም እና ባልወራው አልጨረስ አንድ ምርጥ ገጠመኝ ይወጣል ኢትዮጵያ ስመጣ ንሴሃ ጋብቻለውኢትዮጵያ ሲ ገባ ዳሞ አግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን እና ስጋ ዌደሙን እቀበላለው በ እኔ ዙራ ያሉትን ሳዎች እየ መከርኩ ያንተን ትምርት እንዲ አዳምጡ ቡዙ ስው ታቃይሩዋል ዋንዶች እንኩዋን ስቃርቡኝ አዉቄ አውርቸው ትምርቱን ስልክላቸው በጣም በ ዳስታ እየ ሰሙ ተ ለውጠዋል አግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋ ብዚት ብዝትዝት ያድርግል
እህቴ በርች በአንች አድሮ እግዚአብሔር ሀይሉን ያሳያል እና እንዳትደክሚ እሽ እህቴ እንደኛ አይነቱን ጌታ ይፈልገናል
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በርቺ እህቴ
እህቴ ያንችን ትዳር ያሥተካከለ የኔንም ትዳር ያሥተካክልልኝ በፀሎት አሥቡኝ ትዳራ ልበጠስ ትንሸ ነው የቀረ በክርስቶስ ፍቅር ወለተ ማርያም ገብረ ማርያም ብላቹህ አስቡን 🙏🙏🙏
መምህር እድሜ ላንተ ኦርቶዶክስ መሆኔን ባንተ ትምህርት አወኩኝ እድሜ ልኬን ንሰሀ ምን እንደሆነ የማላውቅ ንሰሀ ገባሁኝ ስግደት ፀሎት ኧረ ስንቱ እኔን ህልም ከመሰለ ህይወት ያወጣኝ አምላክ ላልደረሳቸው ይድረስላቸው በተቻለኝ መጠን ሼር እያደረኩ ነው የማዳምጠው ሱስ ሆኖብኛል ኤልፎን አድርጌ ሴትዮዬ እንዳታይ ሻርፕ ተጠቅልዬ ስራዬን እየሰራሁኝ እጠጣዋለሁ እንዴት ተመስጬ እንደማዳምጥ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ በዙፋኑ ይክበር ይመስገን አሜን።
አሜን አሜን አሜን
ግልፅ መሆን በጣም ይጎዳልም ግን የሚጠቅምበት ቦታ አለ ከዝ ገጠመኝ በጣም ብዙ ነገር አስተውያለው ምክናቱም በግልፀኝነት የተጎዳውት ነገር ስላለ ሴት እህቶቼ የምመክራቹ ነገር ቢኖር ስለ ፍቅረኛቹ ወይም ስለ ትዳር አጋራቹ ሁሉን ነገር አታውሩ እኔ ከገጠመኝ ነገር ተነስቼ ነው እደዚ የምለው በዝ ገጠመኝም በጣም ብዙ ነገር አስተውያለው ለመምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜንንንንንንንን
አሜን አሜን አሜንአዎ በእውነት ትክክል ነው እኔም ከፍቅረኛየ ጋር በዚህ ምክንያት ተጣልቸ አለሁ አሁን ተለያይተናል በጣም ይገርማል
Ewnteshe new ename 8 amet tgdechbtalwo ahon ftary ymsgen mesmere yzligal tmesgen
ygermale lekenew wentn menager geltes mehon tiqem endalhu gudatem alhu
አሜን
አንደ ምን ዋልክ መምህር አንደ ምን ዋላችሁ ቤተሰቦች መምህር ብዙ ለውጥ አምጥቻለው አሁን አናት አና አባቴን ለማቁረብ ድርድር ላይ ነኝ በኔ በጣም ተገርመዋል ምን አግኝታ ነው የተቀየረችው እያሉ ነው አግዚአብሔርን አንዳውቅ ስለረዳ ህኝ ከልብ አምሰግናለሁ
መምህር በርታ ባሁኑ ስዓት ሳይገባቸው ከተዋሕዶ ሀይማኖት የወጡ ሰዎች እየተመለሱ ነው በትምህርትህ እግዚአብሔር ካተ ጋር ነው በርታ መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን ይገርማል
እሔን ለሚያደርግ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር እኔ በስደት ብዙ ተምሬበታለሁ ይህ ገጠመኝ የኛ ቤት ታርክ ነዉ በሠላም አገሬ ገብቸ ቤተሰቤቸን ለመለወጥ ያብቃኝ በፀሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ብላችሁ ሁላችሁም ወገኖቸ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት ነው እኔም እየተለወጥኩ ነው የማውቃቸውንም ራሳቸውን እንዲለውጡ ያቅሜን እያደረኩ ነው ። አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን መምህር ላንተም ረጅም እድሜ ይስጥልን ለኛም የበለጠ እንድንለወጥ ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን Like እያደረግን እናዳምጥ ውዶቼ ሀገራችንን ሰላምዋን ይመልስልን 💚💛❤️
መምህርዬ ዉዶቼ ሁላችሁም ፀልዩ ቤተሰቦቼ እያለቁ ነዉ የቀሩትም ያሉትም ጫካ ናቸዉ እኔ ልሞት ነዉ አልቅሼ ጫፍ ላይ ነኝ እራሴን ልስት አረ ወገን ያለህ ወገን አለቀ ታርዶ ወገን አለቀ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የድንግል ያዛኝቷ ልጅ ወዴት ነህ ተለመነን ስለናትህ ስለመላእክታት ስለፃድቃን ስለ ሰመአታት ብለህ ስለቅዱሳን 😭😭😭😭 እጅጉን አሞኛል በፆሎት አትርሱኝ ፅጌ ማርያም ወለተ ገብሬል ወልደ አረጋይ እህተ ሚካኤል ሀይለ እየሱስ እያላችሁ አስቡን 😭
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ እህቴ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ እመብርሃን ታስባችሁ ሀዘኑ የሁላችንም ሀዘን በፀሎት እንበርታ 😭😭😭😭😭😭😭 አይዞሽ እህታችን በፀሎትሽ በርቺ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜአሜን አሜን አሜን
፤፨፣፣፣፨፣፨?"?፣፨?፨????????????????"?"፨????"፨፨
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህሬ እግዛአቢሔር ይመስገን መምህሬ እኔም ተዳሬ አጥቼው ነበር ግን አጅሬው እንደሆነ ተረድቼ አሸንፌ ትዳሬ አስተካክየ ለቁዱስ ቁርባን ተዘጋጅተናል መምህሬ ባንተ ትምህርት ነው ትዳሬን ያተረፍኩኝ ተባረክልኝ ።
እህቴይ እባክሽን በፅሎትሽ እስቤን እኔጋም ባለቤቴይ ጋ ችግር ላይ ነው ያለንው ተስፋአ ሔወት ወለተ ስላሴ እያልሽ እስቤን እህቴይ
@@kidsitabay9792 አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ አለልሽ በርቺልኝ በስግደት በርቺ እመብርሃን ታስብሽ እህቴ
እግዚኣብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ኣለሽ
እህቴ እባክሽ በፀሎት አስቤኝ ወለተ ማርያም ብለሽ ትዳር አደጋ ላይ ነው እባካቹህ በፀሎት አስቡኝ በጣም ከብዶኛል😥😥😥😥
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በአንተ ትምህርት ብዙ ነገር አውቄለሁ እኔም በግልፅነት የተነሣ ብዙ ነገር ተጎድቻለሁ ልተውው ብል የማልተው ነገር እሄ ግልፅነት ነው አንድ ቀን እተዋለሁ ብየ አምናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን : እውነት እኔ በጣም ግልጽ ና እውነተኛ ከመሆኔ የተነሳ በጣም ተጎድቻለሁ ከሃገሪም እንድወጣ ሁኛለሑ በተለይም ወታደሪ በነበሪኩበት #በሳዋ National Service Eritrea # ብዙ ተጐድቻለሁ ኣባታችን መልኣከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እዲማቸዉ ያሪዝምልን የሳቸዉ ትምርት ረድዬ ኣበሲና ሂወቴን ቀይሮታል : ያንተ ገጠመኝ ለ ንስሓን በቕቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን: በነገራችን መምህራችን ያንተ ትምሪት እስከ #ኤርትራ እየተሰማ ነው::
ዋው በጣም ደስስስስ ይላል የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
መምህር ግልፅነት ሲበዛ በጣም ይጎዳል እዉነትነዉ እህታችን እንኳንም ወደ ትዳሯ ተመለሰች እህቷም እመብርሀን ትፈዉስላትኝ
መምህር ዛሬማ በእውነት በጣም ደስ ትላለህ በፈገግታ ታጅበክ ነው እያቀረብክልን ያለኸው
በጣም ነዉ ያንተ ትምርት የተማርኩበት እግዚኣብሔር ባንተ ኣድሮ ስራዉ እየሰራ ነዉ እርሱ ይጠብቅህ ወለተ ተክለ ሃይማኖት በፀሎታቹ ኣስቡኝ
ኤፍታህ በለኝ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቁድሰ ቁድሰ እግዚአብሔር ቁድሰ ሃያል ቁድሰ ህያው ለዘላለም የምትኖር ቁድሰ ኤልሻዳይ ቁድሰ አዶናይ ቁድሰ ፀባኦት ቁድሰ ኢየሱስ ቁድሰ ክርስቶስ ቁድሰ አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ለዘላአለም ክብርና ምስጋና ይገባሀል ። እህትና ወንድሞች የመምህር ተማሪዎች ኑ የእግዚአብሔር ምግብ እንመገብ ...?መምህር ምታቀርቦቸው ገጠመኞችን ይሁኑ ትምህርቶች ሁሉም እየአንድ አንዱ ነገር በቤታችን ያለው ነው በቤታችን የሌለው በጎረቤት አለ ሰለዚ መምህር አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እጂ እኛ በጣም እየተማረንበት ነው እናመሰግናለን
በትክክል እህታችን ይሁሉ በእኔ ህይውት አለ
መምህርዬ የዛሬው ደሞ እያሳቀ ያስተምራል የታሪኩ ባለቤት ግን ከባድ ጊዜ ነው ያሳለፈችው እኔም ግልፅ ነኝ ግን የዘመኑን ሰው እና አውርቼ ስለሚቆጨኝ እየተውኩ ነው በተለይ ሴቶች ጥንቃቄ አድርጉ ግልፅ መሆን ያለብን ለእግዚአብሔር እና ለንሰሐ አባት ብቻ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ መምህሬ ኑርልን።
እናመሰግናለን መምህር።እኔ ዛሬ ካቀረብከው ገጠመኝ የተማርኩት በጣም ግልፅ መሆንም ድብቅ መሆንም እንደሚጎዳ ነው ሁለቱም ቦታ ሊኖራቸው እንደሚገባ ነው ክብር ይስጥልን መምህር
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እዉነት እኔ በጣም ግልጵ ከመሆኔ የተነሳ በጣም ተጎድቻለሁ😥 አሁን ያንተን ትምህትር መማር ከጀመርኩ ጀምሬ ብዙ ነገር ተለዉጫለሁ አሁን የተቸገርኩት በማዉቀዉ ሰዉ ተመስሎ ቢላ ይዞ እየሳቀ ሊገድለኝ ሲያባርረኝ ስጮህ ነዉ እማድረዉ 😥 መምህሬ አሁንም ልቦናየን እንዲከፍትልኝ በጰሎትህ አትርሳኝ ስርጉተ ስላሴ እያልክ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ለዚች ቀን ና ሰዐት ያደረሰን አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን አሜንየእህት ወንድሞቻችን ታሪክ የቀየረ ጌታ የኛም ሂወት ይቀይርልን አሜንለሀገራችንም ሰላም ያድርግልን አፅራሪ ቤተ ክርስቲያንን ያስታግስልን ጌታ አንድ ያድርገን ከቤቱ ከቃሉ ሳንርቅ ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን⛪⛪⛪📖📖
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ መምህር ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ ቃል ህይወት ያሰማልን ተባረክልን በርታልን
በጣም ይገረማል በጣም ግልፅነትም በጣም ከባድ ነው ልክ ነው መናናቅም የሚመጣም ከግልፅነት ነው የሚመጣው በልክ ሊሆን ይገባል መምህራችን በጣም መምህራችን
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እውነት ትልቅ ትምህርት ሰጭ ነው እናመሰግናለን🙏 ለመዝሙሩም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ የተመስገን የሆኑ መምህር ቃል ህዋት ይሰማል እውነት ግልፀኝነት በጣም ደስ የሌላ እንይ አሁኑ ግልፅ ነኝ
መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን። በገጠመኙ ቡዙ ነገር ተምሬበታለዉ ። ግልፀኝነት ይጎዳል ምክንያት ግልፅ ምሀኑበትን ለይቶ ማወቅ ይጠቀማል።
መምህር፡እኔ፡በጉጉት፡ነው፡የምጠብቀው፡ግን፡እየቆየህ፡ነው፡ደግሞ፡ትምህርትህን፡ሥሠማ፡ሀሣቤ፡አይበተንም፡የተለወጥኩበት፡ትምህርት፡ነው፡ትምህርትህ፡የዝሙት፡መንፈሥን፡አርቆልኛል፡አሁንም፡ደካማ፡ነኝ፡በፀሎትህ፡አሥበኝ፡ወለተ፡ሃና፡ብለህ፡አሥተምረን፡እድሜ፡ይሥጥህ
Amelak yardah badeb sagag marrr kay lewatn tayewalewalwh barh eh
አዎ በእውነት እኔም የዝሙት መንፈስ እርቆልኛል
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገነ መምህር እንዴት ወልክልን ቤተሰቦቼ ኤፍታህ ይበለን ሁላችንንም መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅለን አሜን
በእውነት እናመሰግናለን መምህር ግልፅነት እንደሚጓዳ እንደሚጠቅም ተምረናል በጣም እናመሰግናለን
መምህር አንደኛ ነህ...አንተን የጎበኘ ቸሩ አምላካችን እኛንም ይጎብኘን ሁሉንም ትምህርቶች እከታተላለሁ በቃ ታሪካችን እኮ ነው በርታ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገሮች ይጠብቅህ ታስፈልገናለህ
አይ መምህር እንዴት አድርጌ ልንገርክ በእኔም ህይወት ውስጥ አለ ከማለት ውጪ ኮሜንት ላይ ፅፌ አልጨርሰውም
እኔም ጋ ይህ ችግር አለ እኔጋ ስል እኔ ራሴ ሳልሆን በባለቤቴ በኩል ብዙ ነገሮች አሉ ብፅፈው አያልቅም
ቃለሂወትያስማልን
አወ ግልጥነኝ ግን ይጎዳን በጣም ይጎዳን ግን እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ገጠመኝ እድሰማ የፈቀደ አምላክ ይክበር
ቃለ ሂወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን አው እኔም አንዱዋ ነኝ ግልፀኝነቴ ሲጎዳኝ ኖሩዋል አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን የዋህነት ለግዜው ሊጎዳን ይችላል ነገር ግን ይጠቅመናል እውነታው እየገባቸው ሲመጣ እነሱ እራሳቸውን ወቅሰው ይመለሳሉ ምክንያቱም እውነቱን ምግዜም እውነት ናት ነገር ግን እግዚአብሔር እያመለክን ሲሆን ነው ካልሆነ ከባድ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን እውነት ለግዜው ነው እሚጎዳን ስለጎዳን ግን መዋሸት የለብንም እውነትን አጽንተን መኖር እንጂ
የዛሬው ገጠመኝ በሳቅ ነው የጨረስኩት ግን በጣም አስተማሪ ነው መጨረሻውም ያማረ ነው እግዚአብሄር ይመስገን እውነትነት እና ግልፅነት ተገቢ ቢሆንም ሁሉም ነገር ግን ልክ እና ቦታ እንዳለውም ተምረንበታል እናመሰግናለን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰንብተሀል መምህራችን የመምህር ተማሪዎች መምህር መጥቷል ኑ እንማማር ተሰበሰቡ ፈጣሪ ሀገራችንን ከሚታየው ከሚሰማው መአት በቸርነቱ በምህረቱ ይጠብቅልን ፆሙ የሰላም የበረከት የአንድነት የፍቅር የደስታ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን!!!
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒
አሜን፫
መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አዎ ግልጽነት በጣም ይጎዳል እኔም ግልጽ የሆንኩ መስሎኝ የሚያጋልጥመኝን የሚሰማኝን ነገር ሁሉ ለፍቅረኛዬ ነግሬዉ ተለያይተናል ሁሉም አይወራም ከባድ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ውድ እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን አሜን ፫
መምህር እናመሰግናለን ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ
መምህራችን አንተ ብዙ ጠቃሚ ነገር አስተምህረህናል እኛም ተለውጠናል እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ብቀር ሰይጣንን በጸሎት መቆጣጠር እንደምንችል አውቀናል የኛ ጥንካሬ ነው የሚያስፈልገው አንተም ዕድሜህ ያስረዝምልን።
ወይ መምህር እየሰማሁክ ነው በቀደም በእልሜ አየሁክ በጉጉት ነው የምጠብቀው በስልክ ባገኝክ ደሰ ይለኛል የኛንም ቤተሰብ ብትታደግ ደስ ይለኛል መምህር በጸሎት አስበኝ ወለተ ኪዳን ከስደት
መምህር የሚገርምህ ይህ በሀሪ እኔም ከብዙ ሰዉ አጣልቶኛልም አገባብቶኛልም ባለቤቴ እራሱ የቤታችንን ገመና አታዉጭ እያለ ሁሌ ማታማታ ይመክርኝ ነበር አሁን አርብ አገር ስሔድ ያንተን አስተምሩና ገጠመኞችን ስሰማ በጣም ተስተካከልኩኝ
መምህራችን አናመሰግናለን ትክክል ነህ አኔ ራሴ የተጎዳሁበት ነው በጣም ግልጽ ሆኜ ሁሉን ነገር ስለማንነቴ ስለተናገርኩ ላገባው የነበረውን ሰው አጥቻለሁ ተጎድቼበታለሁ አህቶቼ ወንድሞቼ በከፊል ካልሆነ ስለራሳችሁ አታውሩ መልካም መሆናችሁን የምታደርጉትን ሳይቀር ማውራት አያስፍልግም ከኔ ተማሩ....
እመአምላክ ትጠብቅህ ወንድማችንበኔ የደረሠ ታሪክ ነዉ ግልጽ በመሆኔ የቀረብኩት ሁሉ ይሸሸኛል ያለምንም ምክንያት ሠዉ ይርቀኛል ብቻዬን እንደአዉሬ በሠዉ አገር ቀርቻለሁ ግን ደግሞ ለበጎ ነዉ ከሠዉ በመራቄ ወደእግዚአብሔር ቀርቤአለሁ ተመስገን።
የዛሬውን ገጠመኝ እየተዝናናሁ ፈገግም እያልኩ ነው የጨረስኩት መጨረሻ አካባቢም ያስተላለፍከው መልእክት ምነው እኔ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ አንተን አግኝቼህ በነገርኩህ ግን በምን እድሌ መምህር በርታልን እኛም ልቦና ሰጥቶን የልፋትህን ዋጋ ባየኸው !
መምህር ትምህርትህ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ሂወት ቀያሪ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ለዚህም ላበቃን ዛሬ እጅግ በጣምምም የምወደው ቅዱስ ሩፋኤል ነው እንካን አደርሳቹ ቤተሰቦቼ⛪💚💛❤ ልስማውና ሀሳቤን ሼር አደርጋለው
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እንኳን ስላም መጣክ አሜን በፀሎት አስበኝ መምህር ወለተ ሚካኤል ነኝ ቤተስቡችን እግዚአብሔር ለንስሀ ያአብቃልኝ ዘንድ አሜን
ኧረ ተስፉ እያየኸኝ ነበር እንዴ ይገርማል ስራ እየሰራሁ ወዲ ወዲያ እያልኩ አንዴ ወደኋላ እየመለስኩት ፓውዝ እያደረኩ ነው ስሰማ የነበረው እንጀራዬ አንዴ ሲነፍስበት አንዴ ሲደርቅ ብቻ ከእያንዳንዱ ትምህርት ለህይወቴ ስንቅ እየሰነኩ ነው። ይህ የግልጽነት ጉዳይ የኔም ጉዳይ ነበር ብዙ ጊዜ ህይወቴን አመሰቃቅሎት ነበር። ከቤተሰብ በወቅቱ አብሮኝ ከነበረው ፍቅረኛዬ አጣልቶኝ ዋጋ አስከፍሎኝ ነበር። በተጨማሪም ትዳሬ ከመፈራረስ በእመቤታችን ምልጃ ተርፎ አሁን ከህይወት ትምሀርት ቤት ከብዙ ውጣ ውረድ ተምሬያለሁ። ለአንተም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን የተዋህዶ ልጆች እንዲሁም መምህራን እንኳን ለመለአኩ ለቅዱስ ሩፋኤል ወረሃቅዊ በዓል አደረሳቹ አደረሰን ቅዱስ ሩፋኤል በያለንበት ይጠብቀን አይነ ልቦናችንን ያብራልን የክርቶስን ፍቅር እግዚአብሔርን መፍራት ያስተምረን አሜን፫ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
ቃለ ህይወት ያሰማልን :: በጣም ድንቅ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ::
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህ የእኔ ችግር ነበር አሁንም አለ በጣም ትምህርት ሁኖኛል ልዩ መምህራችን አምላከ ሩፋኤል ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
መምህርየ ባተ ምክኒያት ወደ ፈጣሪየ እየጸለይሁ ሚካኤል ሰማኝ እቤታችን ባአድ አምልኮት ይመለካል እናቴ ከሰው ጋር መገናኘት አችልም ነበር አሁን ከሚካኤል እየሄደች ጸበል እየተርጨች እየተሳለመች እየተመለሰች ነው አለኝ ወድሜ በእውነት ለኔ የደርሰ ሚካኤል ለሁሉም ይድርስ እንባይኔ አይቶ ሰማኝ የኔ ሚካኤል የኔ ቅዱስ ገብርኤል እልልልልልልልልልልልል የኔ ጌታ ላተ ምን ይሳንሀል
እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ላደረሰን አምላክ ክብር ምስጋና ይገባው 🙏🇪🇹❤
በግል ላገኝህ ሞክሬ ላገኝህ አልቻልኩም መምህር ትንሽየ ገጠመኝ ነበረችኝ የኔ የራሴ ልዩ እና አስተማሪ ነው 30 ደቂቃ እንኳ አይፈጅም ለኔ ለብዙ አመት ተሸውጄ ዛሬ ጨለማው ሲበራልኝ ውን የክርስትና እምነት ተከታይ ስሆን ያሳለፍኳት ውዝግብግብ ጊዜ ነበረችኝ ላካፍልህ ነበር ሁሌም ስለሚገመኝ። ግን በጣም ልዩ ገጠመኝ ነው ከትዳር ከፍቅር ጋ ግንኙነት የሌለው ጠንቋይ። አምኘ ለብዙ አመት ስንከራተት ከሊቀመላእክቶች ጋ እድጣላ ያደረገችኝን,,,,,,,,,,,, ልነግርህ ነበር። ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን የአለም መድሀኒት የሆንከው መድሀኒያለም በጨለማ ውስጥ የነበረው ልቦናየ የተደፈነው ልቤ ን ያበራህልኝ። መኖርን። አሁን የጀመርኩት ሰው መሆንን አሁን የጀመርኩ አሁንም ተመስገን አምላኬ፡
አሜን ይህን ላደርገ ለሉዑል እግዚአብሔር ክብ ምስጋና ይገባው እህት
መምህር እኔ በተለይ በጣም እየተማርኩበትነዉ ተለዉጨበታለሁ የኔ ዉድ መምህ እድሜ ጤና ከነቤተሠበወ አብዝቶ ይሥጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መንግሥ ተሠማያት ያዉርሥልን አሜን
የመምህር ተማሪዎች የቆያችሁም ያልቆያችሁም እባካችሁ እግዚሐብሔር ይቅር ይበልሽ በሉኝ እባካችሁ በዚህ እድሜዬ ይሆናል አደርገዋለው ብዬ ያልጠበኩትን ሐጥያት ለዛውም በዐብይ ፆም ፆመኛ ሆኜ አድርጌዋለው እባካችሁ እባካችሁ አፅናኑኝ አቤት ፈተና አትፈተኑ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥ተፈተንኩ እኔም ሐጥያትን አደረኩ
አይዞሽ እህት ሁላችንም ይቅር ይበለን በቸርነቱ ንሰሀ ግቢ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የዛሬው ገጠመኝ ልዩ ነው ከሌሎች ማለቴ ነው ግልፅነት ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል እውነትነት በጣም ጥሩ ነው ግን ከመሞት መሰንበት የሚባል ነገር አለ ለማንኛውም በጣም ደስ የሚል ግጠመኝ ነው።
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑኑ አብረን እንማማር እና እንለወጥ😍💚💛❤️
እግዚእብሔር ይመስገን መምህርችንእንኳን ደህን መጠከ ደሰ ሲል ክፍል 152ኑ አብርነ እንመራ ሼር ላይክ እንድርክእኝ ብቻ እይደለም የሚንለወጠው ለሁሉም እንድርስ በመንችው 1ነብስ ዋጋአላት ቃል ሕይውት ያሰማልንማሰታዋሎን የያድልን
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ገጠመኝ ብዙ ተምሬ አለሁ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
በውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በጣም በጣም ከእናንተ ቡዙ ተምረናል እግዛብሄር ይጠብቃቸውየአገልግሎት ዘመን ይባርክላቹ መምህራች 🎧🌻🌹🌹💗💒
መምህር ይከ ግልጥ እና እዉነት በተጠንቀቅ ካልሆነ አደለም ትዳር መበተን ወላ ያስገድላል ፈጣሪ ከሚያስቦተርፍ መፈስ ይጠብቀን የኔም አጎት አይቋጥርም በዚህ ምክንያት ሰዉ ሁሉ ጠለቶት ተዳሩንም ከበተነ ቆየ ፈጣሪ ከዚ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ
መምህር በእእውነት ብዙ ትምርት አግኝቼበታለሁ የሚገርም ነውፀጋውን ያብዛልህ
ሰላም ምጻ ምህራችን እና የትምህርቱ ፍሬዎች እኔ እነዚህን ገጠመኝ እና በተለይ ያባታችን የመምህር ግርማ ትምህርቶች በደንብ ገብቶኝ የመጀመርያ ኣሜቴን ያሁኑ እሁድ ኣከብራለሁ ( መንፈሳዊት ሁኜ ንስሃ ከገባሁኝ ) እዝጋኣብሔር ይመስገን
እሰይ ክብር ለምድኃኔዓልም ይሁን የተሰረውን የሚፈታ የደከምን የሚያበረታ የተሳውን የሚያስትውስ ለዚህ አባት ተመሰገን እንጂ ምን ይባላል
መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ክንፈ ገብርኤልን በጸሎትህ አስበኝ
እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመገነ ይሁን መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሁላችን ኤፍታህ ይበለን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ሰላምህ ብዝት ይበልልን
እዉነት ነው መምህራችን አቡነ ዜና ማርቆስ እደሱ ነዉ ንስሀ የሚሰጡት በስማም እዴት ደስ እደሚል ንስሀክን ከተናገርክ በሁዋላ ከትከሻክ ላይ የሆነ ነገር ተነስቶ ሲሄድ ይታወቅካል እዴት ደስ እደሚል በእዉነት
አዎ መምህር ትክክል ነህ።አንዳንድ ግዜ በአጉል እውነት የምንጣላ እና የምናጣላ አለን።ለምሳሌ እኔ በቀልድ የተናገርኩት ነገር ማለት እየቀለድኩ ለሰራተኛችን ከእናቴማ አንድ ወርቅ ብሰርቅ ይበቃኛል ብዬ እየቀለድኩ ለሰራተኛችን ስናገር የእዉነት ወርቁን ጠፋ።ሰራተኛችን በግልፅነትዋንና በፍራትዋ ምክኒያት እኔና እናቴ(የንጀራ እናቴ)ተጣልተን ተደባደብን።ግን ወርቁ ከተጣላን በኃላ ተገኘ።አና መምህር ሰራተኛችን በግልፀኝነቷንና በፍሯትዋ ምክኒያት ተጣላን።ስለዚህ የሁላችንም ችግር ነዉ።
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
ኤፍታህ በለኝ ጌታየ የምገርም ነገር ነው በእውነት በእውነት ትምህርት ብዙ እየተማርን ነው ትክክል ነህ መምህሬ ግልፅነት ስትሆን ሰ በጣም ይጎዳል እንዳዴም ቆንጅ ነው መምህሬ በእውነት ቡዙ ተምሬ ኣሎሁ እግዚኣብሔር ኣምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
መምህር እመቤታችን ትጠብቅህ በአንተ ትምህርት እግዚአብሔር አዎኩት ድብቅነት በጣም ይጎዳል እስከዝች ሰአት ድረስ ጎድቶኛን
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር ፀጋውን ይብዛልህ መምራችን በእውነት እየተቀየርነው ከልብ እነመሰግናለን ለሁሉምበታ ጌዜ ሊኖረው ይገባል እውነት እውነት ቢሆንም አግባባብ ሊኖረው ይገባል ግልፂኝነት መልካምም ቢሆን ብዙነገር ትጎዳበት አለህ
እፉ እኔስ መዝሙር ችህ አልቀሽ ነው እሠማማው ነብሴደስ ይላታል ቃለ። ህይወትን። ያሠማልን አንድ ነገር እተሸገርኩ ነው አንድ ቀን እንምድን አምናለሁ በፆሎትአስቡኝ ወለተ ማርያም። ብላችሁ
አውነት ነው ግልጽነት በጣም ይጎዳል እኔነም በጣም ተጎድቸ አለህ ትዳርን ፊትቺ አለሁ በግልፅ ት በጣም ከባድ ነው ግን ሁሉም ለበጎ ነው እግዚብሔር ይመስገን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነው በአውነት።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህመምህር እማ ፍቅር ትጠብቅልን በእውነት እረእኔ በጣም ተለውጯለሁ የዛሬ አመት ያለሁበትን ሂወት ሳስብ በራሴ አዝናለሁ በከቱ ግዜየን ማሳለፌቢሆንም ግን ለበጎ ነው 😢
ግልፅንት ይጎዳል በጣም እኔም የተጎዶህብት ፀባይ ነው።ግልፅንት ይኑረን ግን ቦታ የሚነገር የማይ ነገር መለይት አለብን በተለይ የባልሽ ውይም የሜስትህን በሁለታቹ መፈታት ብቻ ነውያለበት
መምህራችን ተረባክ ዘመንክ ይባረክ እኔ ብዙ ቤተሰቦች ብዙ ችግር አለብን እሱ ኤፍታህ ይበለን ይፍታን ይቅር ይበለን የሁሎን ታሪክ የሚቀይር አምላክ የኔንም የቤተሰቦችንም ይቀይር ዘንድ በፀሎታቹ አስብን እህት ወንድሞች አደራቹን
እግዚአብሔር ይመስገን መመህራችን
እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላም ህ ይብዛ ማምህራችን
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት ግልፅነት በሁላችን ያለ ነዉ ካሁን ቡሃላ ተምርያለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንእውነት የኔም ችግር ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንደምን ከረምክ አንተስ የዛሬው እንደ ወትሮው ልዪ ነው ያስተምራል ግልፅነት አብዛኛው ጓኑ ይገዳል ያስንቃል መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም ትምህርት ነው ቅዱስ ሩፋኤል ከነ ቤተሰበችህ ይጠብቅህ
መምህርዩ ጠንቋይ ቤት ሂጄ አላውቅም ብዬ እምልልሀለው እግዚአብሔር ከህፃንነቴ ጀምሬ በጣም በጣም በጣም እወደዋለሁ ነገርግን መምህርዬ ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ ክህፃንነቴ ጀምሬ ለካ እሄድ ነበር፣,........…..........?
መምህር ውጪ ያላቹ ወደ ሀገራቹ ግቡ የሚሉን እውነትነወይ መምህር እባክህ ተጨቀናል ቶሎ መልስልን ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እናትና ልጁ ይጠብቁህ ብዙ ጊዜ ላገኝህ ብሞክርም አልተሳካልኝም የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ብዬ በተስፋ ትቸዋለሁ እህተ ገብርኤልን በፀሎት አስበኝ ሱባኤ ለሚይዙ ለምታቃቸውም በፀሎት እንዲያስቡኝ ንገርልኝ ሰላምህ ይብዛ አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ በርታ
መምህርዬ እንች ተባረክ ከነ መላው ቤተሰብህ ውድ ባለቤትህና ልጆችህ እና ልጃቹሁ ሰላም ዬ ተባረኩ የሚገርም መዝሙር ምግብ የሆነ
እውነት ነው መምህር ግልፅነት ለባልም ጨምሮ በልክ ነው እያንዳኑን ነገር መናገር አስፈላጊ አይደለም ምክንያቱም ፍቅር እንዳለ ፀብ ሲመጣ ደግሞ በፍቅር ጊዜ የተነገረውን ነገር በፀብ ጊዜ መሰደቢያ ነው የሚሆነው የምታስተምረን ሁሉ ለህይወታችን አስፈላጊ ነው፡፡ ማባራሪያው እጅግ አስፈላጊ ነው በዚሁ ቀጥልበት እመብርሃን ከነ ልጇ ትጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ተስፋ ስላሴ የመላህክትን ዝማሬምያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ግልፅነት ብዙዎቻችን የተጎዳነው ነው እኔ እራሱ የቀረበኝ ሁሉ ታማኝ ስለምመስለኝ ዝምብዬ ነው እማማክረው ግን ምስጥርህ ኣውቆ ይርቅሃል ወይም ከሌላ ሰው ሁኖ ነው እምገለበጥብህ እና እናመሰግናለን ከዚ ታርክ ብዙ ነገር ኣስተውለናል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
⛪️ሠላማችሁ ይብዛ የክርስቶስ ቤተሰቦች⛪️በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት። ብዙ ግዜ ግልፅነት ጥሩ ቢሆንም ያለቦታውና ያለጊዜው ሲሆን ዋጋ እንደሚያስከፍለንና ችግር እንደሚፈጥርብን አይተናል። ባለታሪካችንን እናመሰግናለን።
መምህር እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግኣብሄር ይጠብቅክ
ለዝማሪው ዝማሪ መላእክት ይስማልን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዝኣብሄር ይጠብቅክ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ
መምህሬ ቃለህዎትያሠማልን በእድሜ በጸጋ ኑርልን ትክክል እኔ በጣም ግልጽነትአለኝ መደበቅምአልችልም ግን እጮኛነበረኝ በጣምያኮርፋን ያወራሁትንም ለእህቲነውየሚናገረው ምንምጥፍትቢኖረኝም ለኔምንምአይል ግንአኩርፎ ለእሁህቱ ይናገራን ትነግረኝአለች ዛሬግን እሷምአኮረፈይ እኔም ግራ ገባኝ 😢😢
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ሁላችሁም ።በጣም ይገርማል አብዛኛው አስተያየት ሰጪ ግልጽ ነኝ የሚልና በግልጸኝነታቸው የተጎዱ ናቸው።ግራ ገባኝኮ ፣እኔ በጣም ቁጥብ ነኝ ፣በዙሪያዬ ያሉ ሰዎችም ሁሉም በሚባል ሁኔታ እንደኔ ይመስለኛል ወይም ደግሞ እኔ ቁጥብ በመሆኔም እነሱ እንደዛ ሆነው ሊሆንም ይችላል ።ከጓደኞቼ ጋር በጣም ጥቂት ነገር ካልሆነ በቀር አብዛኛውን እንጫወታለን ምንም የደረሰ ክፉ ነገር አለየሁም በህይወቴ።ነገር ግን የባለታሪካችንን ታሪክ ስሰማ ስለትዳር አጋር በጣም አሳሰበኝ ፣ጸባይን መወቅ በጣም ጠቃሚ ነው ምንም እንኳን መንፈሳዊ በመሆን የሚለወጥ ነገር ቢኖርም ።
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን
ልክ ነህ መምህር ግልፅነት በጣም ይጎዳል ደግሞም ድብቅም መሆን ይጎዳል ግልፅ በመሆኔም የተጎዳሁበት ነገር አለ ግልፅ መሆን ጉዳትም ጥቅምም አለው ግን ደግሞ መነገር ያለበትና መነገር የሌለበትን ነገር ለይተን ማወቅ ግድ ይለናል መምህር ከዚህ ትምህርት ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ግልፅነትም ሲበዛ ይጎዳል
ትክክለኛመልስ አመሰግናለሁ
ማምህር በጣም ነው ማመስግን ባንቴ ምክንያት አኔ ታላውጬ
1. ትዳሬን ሊፈታ ነበር
2. እምናተን ልቃይር ትንሽ ስቃረኝ
3. ሲል እምነቴ ምንም አይነት ngr አልውቅም
ሁሉም በ ምክንያት ነው የ ሆነው እንዳዛ ሊባ ዳንዳና ሲያደርገኝ ሴጣን ማሻዋዱን አልወቀም እና ባልወራው አልጨረስ አንድ ምርጥ ገጠመኝ ይወጣል ኢትዮጵያ ስመጣ
ንሴሃ ጋብቻለው
ኢትዮጵያ ሲ ገባ ዳሞ አግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን እና ስጋ ዌደሙን እቀበላለው በ እኔ ዙራ ያሉትን ሳዎች እየ መከርኩ ያንተን ትምርት እንዲ አዳምጡ ቡዙ ስው ታቃይሩዋል ዋንዶች እንኩዋን ስቃርቡኝ አዉቄ አውርቸው ትምርቱን ስልክላቸው በጣም በ ዳስታ እየ ሰሙ ተ ለውጠዋል አግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋ ብዚት ብዝትዝት ያድርግል
እህቴ በርች በአንች አድሮ እግዚአብሔር ሀይሉን ያሳያል እና እንዳትደክሚ እሽ እህቴ እንደኛ አይነቱን ጌታ ይፈልገናል
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በርቺ እህቴ
እህቴ ያንችን ትዳር ያሥተካከለ የኔንም ትዳር ያሥተካክልልኝ በፀሎት አሥቡኝ ትዳራ ልበጠስ ትንሸ ነው የቀረ በክርስቶስ ፍቅር ወለተ ማርያም ገብረ ማርያም ብላቹህ አስቡን 🙏🙏🙏
መምህር እድሜ ላንተ ኦርቶዶክስ መሆኔን ባንተ ትምህርት አወኩኝ እድሜ ልኬን ንሰሀ ምን እንደሆነ የማላውቅ ንሰሀ ገባሁኝ ስግደት ፀሎት ኧረ ስንቱ እኔን ህልም ከመሰለ ህይወት ያወጣኝ አምላክ ላልደረሳቸው ይድረስላቸው በተቻለኝ መጠን ሼር እያደረኩ ነው የማዳምጠው ሱስ ሆኖብኛል ኤልፎን አድርጌ ሴትዮዬ እንዳታይ ሻርፕ ተጠቅልዬ ስራዬን እየሰራሁኝ እጠጣዋለሁ እንዴት ተመስጬ እንደማዳምጥ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ በዙፋኑ ይክበር ይመስገን አሜን።
አሜን አሜን አሜን
ግልፅ መሆን በጣም ይጎዳልም ግን የሚጠቅምበት ቦታ አለ ከዝ ገጠመኝ በጣም ብዙ ነገር አስተውያለው ምክናቱም በግልፀኝነት የተጎዳውት ነገር ስላለ ሴት እህቶቼ የምመክራቹ ነገር ቢኖር ስለ ፍቅረኛቹ ወይም ስለ ትዳር አጋራቹ ሁሉን ነገር አታውሩ እኔ ከገጠመኝ ነገር ተነስቼ ነው እደዚ የምለው በዝ ገጠመኝም በጣም ብዙ ነገር አስተውያለው ለመምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜንንንንንንንን
አሜን አሜን አሜን
አዎ በእውነት ትክክል ነው እኔም ከፍቅረኛየ ጋር በዚህ ምክንያት ተጣልቸ አለሁ አሁን ተለያይተናል በጣም ይገርማል
Ewnteshe new ename 8 amet tgdechbtalwo ahon ftary ymsgen mesmere yzligal tmesgen
ygermale lekenew wentn menager geltes mehon tiqem endalhu gudatem alhu
አሜን
አንደ ምን ዋልክ መምህር አንደ ምን ዋላችሁ ቤተሰቦች መምህር ብዙ ለውጥ አምጥቻለው አሁን አናት አና አባቴን ለማቁረብ ድርድር ላይ ነኝ በኔ በጣም ተገርመዋል ምን አግኝታ ነው የተቀየረችው እያሉ ነው አግዚአብሔርን አንዳውቅ ስለረዳ ህኝ ከልብ አምሰግናለሁ
መምህር በርታ ባሁኑ ስዓት ሳይገባቸው ከተዋሕዶ ሀይማኖት የወጡ ሰዎች እየተመለሱ ነው በትምህርትህ
እግዚአብሔር ካተ ጋር ነው በርታ መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን ይገርማል
እሔን ለሚያደርግ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር እኔ በስደት ብዙ ተምሬበታለሁ ይህ ገጠመኝ የኛ ቤት ታርክ ነዉ በሠላም አገሬ ገብቸ ቤተሰቤቸን ለመለወጥ ያብቃኝ በፀሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ብላችሁ ሁላችሁም ወገኖቸ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት ነው እኔም እየተለወጥኩ ነው የማውቃቸውንም ራሳቸውን እንዲለውጡ ያቅሜን እያደረኩ ነው ። አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን መምህር ላንተም ረጅም እድሜ ይስጥልን ለኛም የበለጠ እንድንለወጥ ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን Like እያደረግን እናዳምጥ ውዶቼ ሀገራችንን ሰላምዋን ይመልስልን 💚💛❤️
መምህርዬ ዉዶቼ ሁላችሁም ፀልዩ ቤተሰቦቼ እያለቁ ነዉ የቀሩትም ያሉትም ጫካ ናቸዉ እኔ ልሞት ነዉ አልቅሼ ጫፍ ላይ ነኝ እራሴን ልስት አረ ወገን ያለህ ወገን አለቀ ታርዶ ወገን አለቀ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የድንግል ያዛኝቷ ልጅ ወዴት ነህ ተለመነን ስለናትህ ስለመላእክታት ስለፃድቃን ስለ ሰመአታት ብለህ ስለቅዱሳን 😭😭😭😭 እጅጉን አሞኛል በፆሎት አትርሱኝ ፅጌ ማርያም ወለተ ገብሬል ወልደ አረጋይ እህተ ሚካኤል ሀይለ እየሱስ እያላችሁ አስቡን 😭
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ እህቴ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ እመብርሃን ታስባችሁ ሀዘኑ የሁላችንም ሀዘን በፀሎት እንበርታ 😭😭😭😭😭😭😭 አይዞሽ እህታችን በፀሎትሽ በርቺ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜ
አሜን አሜን አሜን
፤፨፣፣፣፨፣፨?"?፣፨?፨????????????????"?"፨????"፨፨
አሜን አሜን አሜን
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህሬ እግዛአቢሔር ይመስገን መምህሬ እኔም ተዳሬ አጥቼው ነበር ግን አጅሬው እንደሆነ ተረድቼ አሸንፌ ትዳሬ አስተካክየ ለቁዱስ ቁርባን ተዘጋጅተናል መምህሬ ባንተ ትምህርት ነው ትዳሬን ያተረፍኩኝ ተባረክልኝ ።
እህቴይ እባክሽን በፅሎትሽ እስቤን እኔጋም ባለቤቴይ ጋ ችግር ላይ ነው ያለንው ተስፋአ ሔወት ወለተ ስላሴ እያልሽ እስቤን እህቴይ
@@kidsitabay9792 አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ አለልሽ በርቺልኝ በስግደት በርቺ እመብርሃን ታስብሽ እህቴ
እግዚኣብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ኣለሽ
እህቴ እባክሽ በፀሎት አስቤኝ ወለተ ማርያም ብለሽ ትዳር አደጋ ላይ ነው እባካቹህ በፀሎት አስቡኝ በጣም ከብዶኛል😥😥😥😥
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በአንተ ትምህርት ብዙ ነገር አውቄለሁ እኔም በግልፅነት የተነሣ ብዙ ነገር ተጎድቻለሁ ልተውው ብል የማልተው ነገር እሄ ግልፅነት ነው አንድ ቀን እተዋለሁ ብየ አምናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን : እውነት እኔ በጣም ግልጽ ና እውነተኛ ከመሆኔ የተነሳ በጣም ተጎድቻለሁ ከሃገሪም እንድወጣ ሁኛለሑ በተለይም ወታደሪ በነበሪኩበት #በሳዋ National Service Eritrea # ብዙ ተጐድቻለሁ ኣባታችን መልኣከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እዲማቸዉ ያሪዝምልን የሳቸዉ ትምርት ረድዬ ኣበሲና ሂወቴን ቀይሮታል : ያንተ ገጠመኝ ለ ንስሓን በቕቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን: በነገራችን መምህራችን ያንተ ትምሪት እስከ #ኤርትራ እየተሰማ ነው::
ዋው በጣም ደስስስስ ይላል የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
መምህር ግልፅነት ሲበዛ በጣም ይጎዳል እዉነትነዉ እህታችን እንኳንም ወደ ትዳሯ ተመለሰች እህቷም እመብርሀን ትፈዉስላትኝ
መምህር ዛሬማ በእውነት በጣም ደስ ትላለህ በፈገግታ ታጅበክ ነው እያቀረብክልን ያለኸው
በጣም ነዉ ያንተ ትምርት የተማርኩበት እግዚኣብሔር ባንተ ኣድሮ ስራዉ እየሰራ ነዉ እርሱ ይጠብቅህ ወለተ ተክለ ሃይማኖት በፀሎታቹ ኣስቡኝ
ኤፍታህ በለኝ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቁድሰ ቁድሰ እግዚአብሔር ቁድሰ ሃያል ቁድሰ ህያው ለዘላለም የምትኖር ቁድሰ ኤልሻዳይ ቁድሰ አዶናይ ቁድሰ ፀባኦት ቁድሰ ኢየሱስ ቁድሰ ክርስቶስ ቁድሰ አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ለዘላአለም ክብርና ምስጋና ይገባሀል ። እህትና ወንድሞች የመምህር ተማሪዎች ኑ የእግዚአብሔር ምግብ እንመገብ ...?መምህር ምታቀርቦቸው ገጠመኞችን ይሁኑ ትምህርቶች ሁሉም እየአንድ አንዱ ነገር በቤታችን ያለው ነው በቤታችን የሌለው በጎረቤት አለ ሰለዚ መምህር አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እጂ እኛ በጣም እየተማረንበት ነው እናመሰግናለን
በትክክል እህታችን ይሁሉ በእኔ ህይውት አለ
መምህርዬ የዛሬው ደሞ እያሳቀ ያስተምራል የታሪኩ ባለቤት ግን ከባድ ጊዜ ነው ያሳለፈችው እኔም ግልፅ ነኝ ግን የዘመኑን ሰው እና አውርቼ ስለሚቆጨኝ እየተውኩ ነው በተለይ ሴቶች ጥንቃቄ አድርጉ ግልፅ መሆን ያለብን ለእግዚአብሔር እና ለንሰሐ አባት ብቻ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ መምህሬ ኑርልን።
እናመሰግናለን መምህር።እኔ ዛሬ ካቀረብከው ገጠመኝ የተማርኩት በጣም ግልፅ መሆንም ድብቅ መሆንም እንደሚጎዳ ነው ሁለቱም ቦታ ሊኖራቸው እንደሚገባ ነው ክብር ይስጥልን መምህር
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
እዉነት እኔ በጣም ግልጵ ከመሆኔ የተነሳ በጣም ተጎድቻለሁ😥
አሁን ያንተን ትምህትር መማር ከጀመርኩ ጀምሬ
ብዙ ነገር ተለዉጫለሁ አሁን የተቸገርኩት በማዉቀዉ ሰዉ ተመስሎ ቢላ ይዞ እየሳቀ ሊገድለኝ ሲያባርረኝ ስጮህ ነዉ እማድረዉ 😥 መምህሬ አሁንም ልቦናየን እንዲከፍትልኝ በጰሎትህ አትርሳኝ
ስርጉተ ስላሴ እያልክ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ለዚች ቀን ና ሰዐት ያደረሰን አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን አሜን
የእህት ወንድሞቻችን ታሪክ የቀየረ ጌታ የኛም ሂወት ይቀይርልን አሜን
ለሀገራችንም ሰላም ያድርግልን አፅራሪ ቤተ ክርስቲያንን ያስታግስልን ጌታ አንድ ያድርገን ከቤቱ ከቃሉ ሳንርቅ ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን⛪⛪⛪📖📖
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ መምህር ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ ቃል ህይወት ያሰማልን ተባረክልን በርታልን
በጣም ይገረማል በጣም ግልፅነትም በጣም ከባድ ነው ልክ ነው መናናቅም የሚመጣም ከግልፅነት ነው የሚመጣው በልክ ሊሆን ይገባል መምህራችን በጣም መምህራችን
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እውነት ትልቅ ትምህርት ሰጭ ነው እናመሰግናለን🙏 ለመዝሙሩም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ የተመስገን የሆኑ መምህር ቃል ህዋት ይሰማል እውነት ግልፀኝነት በጣም ደስ የሌላ እንይ አሁኑ ግልፅ ነኝ
መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን። በገጠመኙ ቡዙ ነገር ተምሬበታለዉ ። ግልፀኝነት ይጎዳል ምክንያት ግልፅ ምሀኑበትን ለይቶ ማወቅ ይጠቀማል።
መምህር፡እኔ፡በጉጉት፡ነው፡የምጠብቀው፡ግን፡እየቆየህ፡ነው፡ደግሞ፡ትምህርትህን፡ሥሠማ፡ሀሣቤ፡አይበተንም፡የተለወጥኩበት፡ትምህርት፡ነው፡ትምህርትህ፡የዝሙት፡መንፈሥን፡አርቆልኛል፡አሁንም፡ደካማ፡ነኝ፡በፀሎትህ፡አሥበኝ፡ወለተ፡ሃና፡ብለህ፡አሥተምረን፡እድሜ፡ይሥጥህ
Amelak yardah badeb sagag marrr kay lewatn tayewalewalwh barh eh
አዎ በእውነት እኔም የዝሙት መንፈስ እርቆልኛል
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገነ መምህር እንዴት ወልክልን ቤተሰቦቼ ኤፍታህ ይበለን ሁላችንንም መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅለን አሜን
በእውነት እናመሰግናለን መምህር ግልፅነት እንደሚጓዳ እንደሚጠቅም ተምረናል በጣም እናመሰግናለን
መምህር አንደኛ ነህ...አንተን የጎበኘ ቸሩ አምላካችን እኛንም ይጎብኘን ሁሉንም ትምህርቶች እከታተላለሁ በቃ ታሪካችን እኮ ነው በርታ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገሮች ይጠብቅህ ታስፈልገናለህ
አይ መምህር እንዴት አድርጌ ልንገርክ በእኔም ህይወት ውስጥ አለ ከማለት ውጪ ኮሜንት ላይ ፅፌ አልጨርሰውም
እኔም ጋ ይህ ችግር አለ እኔጋ ስል እኔ ራሴ ሳልሆን በባለቤቴ በኩል ብዙ ነገሮች አሉ ብፅፈው አያልቅም
ቃለሂወትያስማልን
አወ ግልጥነኝ ግን ይጎዳን በጣም ይጎዳን
ግን እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ገጠመኝ እድሰማ የፈቀደ አምላክ ይክበር
ቃለ ሂወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን አው እኔም አንዱዋ ነኝ ግልፀኝነቴ ሲጎዳኝ ኖሩዋል አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን የዋህነት ለግዜው ሊጎዳን ይችላል ነገር ግን ይጠቅመናል እውነታው እየገባቸው ሲመጣ እነሱ እራሳቸውን ወቅሰው ይመለሳሉ ምክንያቱም እውነቱን ምግዜም እውነት ናት ነገር ግን እግዚአብሔር እያመለክን ሲሆን ነው ካልሆነ ከባድ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን እውነት ለግዜው ነው እሚጎዳን ስለጎዳን ግን መዋሸት የለብንም እውነትን አጽንተን መኖር እንጂ
የዛሬው ገጠመኝ በሳቅ ነው የጨረስኩት ግን በጣም አስተማሪ ነው መጨረሻውም ያማረ ነው እግዚአብሄር ይመስገን እውነትነት እና ግልፅነት ተገቢ ቢሆንም ሁሉም ነገር ግን ልክ እና ቦታ እንዳለውም ተምረንበታል እናመሰግናለን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰንብተሀል መምህራችን የመምህር ተማሪዎች መምህር መጥቷል ኑ እንማማር ተሰበሰቡ ፈጣሪ ሀገራችንን ከሚታየው ከሚሰማው መአት በቸርነቱ በምህረቱ ይጠብቅልን ፆሙ የሰላም የበረከት የአንድነት የፍቅር የደስታ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን!!!
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን፫
መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አዎ ግልጽነት በጣም ይጎዳል እኔም ግልጽ የሆንኩ መስሎኝ የሚያጋልጥመኝን የሚሰማኝን ነገር ሁሉ ለፍቅረኛዬ ነግሬዉ ተለያይተናል ሁሉም አይወራም ከባድ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ውድ እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን አሜን ፫
መምህር እናመሰግናለን ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ
መምህራችን አንተ ብዙ ጠቃሚ ነገር አስተምህረህናል እኛም ተለውጠናል እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ብቀር ሰይጣንን በጸሎት መቆጣጠር እንደምንችል አውቀናል የኛ ጥንካሬ ነው የሚያስፈልገው አንተም ዕድሜህ ያስረዝምልን።
ወይ መምህር እየሰማሁክ ነው በቀደም በእልሜ አየሁክ በጉጉት ነው የምጠብቀው በስልክ ባገኝክ ደሰ ይለኛል የኛንም ቤተሰብ ብትታደግ ደስ ይለኛል መምህር በጸሎት አስበኝ ወለተ ኪዳን ከስደት
መምህር የሚገርምህ ይህ በሀሪ እኔም ከብዙ ሰዉ አጣልቶኛልም አገባብቶኛልም ባለቤቴ እራሱ የቤታችንን ገመና አታዉጭ እያለ ሁሌ ማታማታ ይመክርኝ ነበር አሁን አርብ አገር ስሔድ ያንተን አስተምሩና ገጠመኞችን ስሰማ በጣም ተስተካከልኩኝ
መምህራችን አናመሰግናለን ትክክል ነህ አኔ ራሴ የተጎዳሁበት ነው በጣም ግልጽ ሆኜ ሁሉን ነገር ስለማንነቴ ስለተናገርኩ ላገባው የነበረውን ሰው አጥቻለሁ ተጎድቼበታለሁ አህቶቼ ወንድሞቼ በከፊል ካልሆነ ስለራሳችሁ አታውሩ መልካም መሆናችሁን የምታደርጉትን ሳይቀር ማውራት አያስፍልግም ከኔ ተማሩ....
እመአምላክ ትጠብቅህ ወንድማችን
በኔ የደረሠ ታሪክ ነዉ ግልጽ በመሆኔ የቀረብኩት ሁሉ ይሸሸኛል ያለምንም ምክንያት ሠዉ ይርቀኛል ብቻዬን እንደአዉሬ በሠዉ አገር ቀርቻለሁ ግን ደግሞ ለበጎ ነዉ ከሠዉ በመራቄ ወደእግዚአብሔር ቀርቤአለሁ ተመስገን።
የዛሬውን ገጠመኝ እየተዝናናሁ ፈገግም እያልኩ ነው የጨረስኩት መጨረሻ አካባቢም ያስተላለፍከው መልእክት ምነው እኔ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ አንተን አግኝቼህ በነገርኩህ ግን በምን እድሌ መምህር በርታልን
እኛም ልቦና ሰጥቶን የልፋትህን ዋጋ ባየኸው !
መምህር ትምህርትህ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ሂወት ቀያሪ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ለዚህም ላበቃን
ዛሬ እጅግ በጣምምም የምወደው ቅዱስ ሩፋኤል ነው እንካን አደርሳቹ ቤተሰቦቼ⛪💚💛❤
ልስማውና ሀሳቤን ሼር አደርጋለው
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እንኳን ስላም መጣክ አሜን በፀሎት አስበኝ መምህር ወለተ ሚካኤል ነኝ ቤተስቡችን እግዚአብሔር ለንስሀ ያአብቃልኝ ዘንድ አሜን
ኧረ ተስፉ እያየኸኝ ነበር እንዴ ይገርማል ስራ እየሰራሁ ወዲ ወዲያ እያልኩ አንዴ ወደኋላ እየመለስኩት ፓውዝ እያደረኩ ነው ስሰማ የነበረው እንጀራዬ አንዴ ሲነፍስበት አንዴ ሲደርቅ ብቻ ከእያንዳንዱ ትምህርት ለህይወቴ ስንቅ እየሰነኩ ነው። ይህ የግልጽነት ጉዳይ የኔም ጉዳይ ነበር ብዙ ጊዜ ህይወቴን አመሰቃቅሎት ነበር። ከቤተሰብ በወቅቱ አብሮኝ ከነበረው ፍቅረኛዬ አጣልቶኝ ዋጋ አስከፍሎኝ ነበር። በተጨማሪም ትዳሬ ከመፈራረስ በእመቤታችን ምልጃ ተርፎ አሁን ከህይወት ትምሀርት ቤት ከብዙ ውጣ ውረድ ተምሬያለሁ። ለአንተም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን የተዋህዶ ልጆች እንዲሁም መምህራን እንኳን ለመለአኩ ለቅዱስ ሩፋኤል ወረሃቅዊ በዓል አደረሳቹ አደረሰን ቅዱስ ሩፋኤል በያለንበት ይጠብቀን አይነ ልቦናችንን ያብራልን የክርቶስን ፍቅር እግዚአብሔርን መፍራት ያስተምረን አሜን፫ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
ቃለ ህይወት ያሰማልን :: በጣም ድንቅ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ::
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህ የእኔ ችግር ነበር አሁንም አለ በጣም ትምህርት ሁኖኛል ልዩ መምህራችን አምላከ ሩፋኤል ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
መምህርየ ባተ ምክኒያት ወደ ፈጣሪየ እየጸለይሁ ሚካኤል ሰማኝ እቤታችን ባአድ አምልኮት ይመለካል እናቴ ከሰው ጋር መገናኘት አችልም ነበር አሁን ከሚካኤል እየሄደች ጸበል እየተርጨች እየተሳለመች እየተመለሰች ነው አለኝ ወድሜ በእውነት ለኔ የደርሰ ሚካኤል ለሁሉም ይድርስ እንባይኔ አይቶ ሰማኝ የኔ ሚካኤል የኔ ቅዱስ ገብርኤል እልልልልልልልልልልልል የኔ ጌታ ላተ ምን ይሳንሀል
እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ላደረሰን አምላክ ክብር ምስጋና ይገባው 🙏🇪🇹❤
በግል ላገኝህ ሞክሬ ላገኝህ አልቻልኩም መምህር ትንሽየ ገጠመኝ ነበረችኝ የኔ የራሴ ልዩ እና አስተማሪ ነው 30 ደቂቃ እንኳ አይፈጅም ለኔ ለብዙ አመት ተሸውጄ ዛሬ ጨለማው ሲበራልኝ ውን የክርስትና እምነት ተከታይ ስሆን ያሳለፍኳት ውዝግብግብ ጊዜ ነበረችኝ ላካፍልህ ነበር ሁሌም ስለሚገመኝ። ግን በጣም ልዩ ገጠመኝ ነው ከትዳር ከፍቅር ጋ ግንኙነት የሌለው ጠንቋይ። አምኘ ለብዙ አመት ስንከራተት ከሊቀመላእክቶች ጋ እድጣላ ያደረገችኝን,,,,,,,,,,,, ልነግርህ ነበር። ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን የአለም መድሀኒት የሆንከው መድሀኒያለም በጨለማ ውስጥ የነበረው ልቦናየ የተደፈነው ልቤ ን ያበራህልኝ። መኖርን። አሁን የጀመርኩት ሰው መሆንን አሁን የጀመርኩ አሁንም ተመስገን አምላኬ፡
አሜን ይህን ላደርገ ለሉዑል እግዚአብሔር ክብ ምስጋና ይገባው እህት
መምህር እኔ በተለይ በጣም እየተማርኩበትነዉ ተለዉጨበታለሁ የኔ ዉድ መምህ እድሜ ጤና ከነቤተሠበወ አብዝቶ ይሥጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መንግሥ ተሠማያት ያዉርሥልን አሜን
የመምህር ተማሪዎች የቆያችሁም ያልቆያችሁም እባካችሁ እግዚሐብሔር ይቅር ይበልሽ በሉኝ እባካችሁ በዚህ እድሜዬ ይሆናል አደርገዋለው ብዬ ያልጠበኩትን ሐጥያት ለዛውም በዐብይ ፆም ፆመኛ ሆኜ አድርጌዋለው እባካችሁ እባካችሁ አፅናኑኝ አቤት ፈተና አትፈተኑ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥ተፈተንኩ እኔም ሐጥያትን አደረኩ
አይዞሽ እህት ሁላችንም ይቅር ይበለን በቸርነቱ ንሰሀ ግቢ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የዛሬው ገጠመኝ ልዩ ነው ከሌሎች ማለቴ ነው ግልፅነት ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል እውነትነት በጣም ጥሩ ነው ግን ከመሞት መሰንበት የሚባል ነገር አለ ለማንኛውም በጣም ደስ የሚል ግጠመኝ ነው።
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ የተዋህዶ ልጆች
ኑኑኑኑኑ አብረን እንማማር እና እንለወጥ
😍💚💛❤️
እግዚእብሔር ይመስገን መምህርችን
እንኳን ደህን መጠከ ደሰ ሲል ክፍል 152
ኑ አብርነ እንመራ ሼር ላይክ እንድርክ
እኝ ብቻ እይደለም የሚንለወጠው
ለሁሉም እንድርስ በመንችው 1ነብስ ዋጋ
አላት ቃል ሕይውት ያሰማልን
ማሰታዋሎን የያድልን
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ገጠመኝ ብዙ ተምሬ አለሁ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
በውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በጣም በጣም ከእናንተ ቡዙ ተምረናል እግዛብሄር ይጠብቃቸው
የአገልግሎት ዘመን ይባርክላቹ መምህራች 🎧🌻🌹🌹💗💒
መምህር ይከ ግልጥ እና እዉነት በተጠንቀቅ ካልሆነ አደለም ትዳር መበተን ወላ ያስገድላል ፈጣሪ ከሚያስቦተርፍ መፈስ ይጠብቀን የኔም አጎት አይቋጥርም በዚህ ምክንያት ሰዉ ሁሉ ጠለቶት ተዳሩንም ከበተነ ቆየ ፈጣሪ ከዚ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ
መምህር በእእውነት ብዙ ትምርት አግኝቼበታለሁ የሚገርም ነው
ፀጋውን ያብዛልህ
ሰላም ምጻ ምህራችን እና የትምህርቱ ፍሬዎች እኔ እነዚህን ገጠመኝ እና በተለይ ያባታችን የመምህር ግርማ ትምህርቶች በደንብ ገብቶኝ የመጀመርያ ኣሜቴን ያሁኑ እሁድ ኣከብራለሁ ( መንፈሳዊት ሁኜ ንስሃ ከገባሁኝ ) እዝጋኣብሔር ይመስገን
እሰይ ክብር ለምድኃኔዓልም ይሁን የተሰረውን የሚፈታ የደከምን የሚያበረታ የተሳውን የሚያስትውስ ለዚህ አባት ተመሰገን እንጂ ምን ይባላል
መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ክንፈ ገብርኤልን በጸሎትህ አስበኝ
እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመገነ ይሁን መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሁላችን ኤፍታህ ይበለን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ሰላምህ ብዝት ይበልልን
እዉነት ነው መምህራችን አቡነ ዜና ማርቆስ እደሱ ነዉ ንስሀ የሚሰጡት በስማም እዴት ደስ እደሚል ንስሀክን ከተናገርክ በሁዋላ ከትከሻክ ላይ የሆነ ነገር ተነስቶ ሲሄድ ይታወቅካል እዴት ደስ እደሚል በእዉነት
አዎ መምህር ትክክል ነህ።አንዳንድ ግዜ በአጉል እውነት የምንጣላ እና የምናጣላ አለን።ለምሳሌ እኔ በቀልድ የተናገርኩት ነገር ማለት እየቀለድኩ ለሰራተኛችን ከእናቴማ አንድ ወርቅ ብሰርቅ ይበቃኛል ብዬ እየቀለድኩ ለሰራተኛችን ስናገር የእዉነት ወርቁን ጠፋ።ሰራተኛችን በግልፅነትዋንና በፍራትዋ ምክኒያት እኔና እናቴ(የንጀራ እናቴ)ተጣልተን ተደባደብን።ግን ወርቁ ከተጣላን በኃላ ተገኘ።አና መምህር ሰራተኛችን በግልፀኝነቷንና በፍሯትዋ ምክኒያት ተጣላን።ስለዚህ የሁላችንም ችግር ነዉ።
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
ኤፍታህ በለኝ ጌታየ የምገርም ነገር ነው በእውነት በእውነት ትምህርት ብዙ እየተማርን ነው ትክክል ነህ መምህሬ ግልፅነት ስትሆን ሰ በጣም ይጎዳል እንዳዴም ቆንጅ ነው መምህሬ በእውነት ቡዙ ተምሬ ኣሎሁ እግዚኣብሔር ኣምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
መምህር እመቤታችን ትጠብቅህ በአንተ ትምህርት እግዚአብሔር አዎኩት ድብቅነት በጣም ይጎዳል እስከዝች ሰአት ድረስ ጎድቶኛን
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር ፀጋውን ይብዛልህ መምራችን በእውነት እየተቀየርነው ከልብ እነመሰግናለን ለሁሉምበታ ጌዜ ሊኖረው ይገባል እውነት እውነት ቢሆንም አግባባብ ሊኖረው ይገባል ግልፂኝነት መልካምም ቢሆን ብዙነገር ትጎዳበት አለህ
እፉ እኔስ መዝሙር ችህ አልቀሽ ነው እሠማማው ነብሴደስ ይላታል ቃለ። ህይወትን። ያሠማልን አንድ ነገር እተሸገርኩ ነው አንድ ቀን እንምድን አምናለሁ በፆሎትአስቡኝ ወለተ ማርያም። ብላችሁ
አውነት ነው ግልጽነት በጣም ይጎዳል እኔነም በጣም ተጎድቸ አለህ ትዳርን ፊትቺ አለሁ በግልፅ ት በጣም ከባድ ነው ግን ሁሉም ለበጎ ነው እግዚብሔር ይመስገን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነው በአውነት።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ
መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅልን በእውነት እረ
እኔ በጣም ተለውጯለሁ የዛሬ አመት ያለሁበትን
ሂወት ሳስብ በራሴ አዝናለሁ በከቱ ግዜየን ማሳለፌ
ቢሆንም ግን ለበጎ ነው 😢
ግልፅንት ይጎዳል በጣም እኔም የተጎዶህብት ፀባይ ነው።ግልፅንት ይኑረን ግን ቦታ የሚነገር የማይ ነገር መለይት አለብን በተለይ የባልሽ ውይም የሜስትህን በሁለታቹ መፈታት ብቻ ነውያለበት
መምህራችን ተረባክ ዘመንክ ይባረክ እኔ ብዙ ቤተሰቦች ብዙ ችግር አለብን እሱ ኤፍታህ ይበለን ይፍታን ይቅር ይበለን የሁሎን ታሪክ የሚቀይር አምላክ የኔንም የቤተሰቦችንም ይቀይር ዘንድ በፀሎታቹ አስብን እህት ወንድሞች አደራቹን
እግዚአብሔር ይመስገን መመህራችን
እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላም ህ ይብዛ ማምህራችን
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት ግልፅነት በሁላችን ያለ ነዉ ካሁን ቡሃላ ተምርያለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እውነት የኔም ችግር ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንደምን ከረምክ አንተስ የዛሬው እንደ ወትሮው ልዪ ነው ያስተምራል ግልፅነት አብዛኛው ጓኑ ይገዳል ያስንቃል መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም ትምህርት ነው ቅዱስ ሩፋኤል ከነ ቤተሰበችህ ይጠብቅህ
መምህርዩ ጠንቋይ ቤት ሂጄ አላውቅም ብዬ እምልልሀለው እግዚአብሔር ከህፃንነቴ ጀምሬ በጣም በጣም በጣም እወደዋለሁ ነገርግን መምህርዬ ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ ክህፃንነቴ ጀምሬ ለካ እሄድ ነበር፣,........…..........?
መምህር ውጪ ያላቹ ወደ ሀገራቹ ግቡ የሚሉን እውነትነወይ መምህር እባክህ ተጨቀናል ቶሎ መልስልን ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እናትና ልጁ ይጠብቁህ
ብዙ ጊዜ ላገኝህ ብሞክርም አልተሳካልኝም የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ብዬ በተስፋ ትቸዋለሁ እህተ ገብርኤልን በፀሎት አስበኝ ሱባኤ ለሚይዙ ለምታቃቸውም በፀሎት እንዲያስቡኝ ንገርልኝ ሰላምህ ይብዛ አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ በርታ
መምህርዬ እንች ተባረክ ከነ መላው ቤተሰብህ ውድ ባለቤትህና ልጆችህ እና ልጃቹሁ ሰላም ዬ ተባረኩ የሚገርም መዝሙር ምግብ የሆነ
እውነት ነው መምህር ግልፅነት ለባልም ጨምሮ በልክ ነው እያንዳኑን ነገር መናገር አስፈላጊ አይደለም ምክንያቱም ፍቅር እንዳለ ፀብ ሲመጣ ደግሞ በፍቅር ጊዜ የተነገረውን ነገር በፀብ ጊዜ መሰደቢያ ነው የሚሆነው የምታስተምረን ሁሉ ለህይወታችን አስፈላጊ ነው፡፡ ማባራሪያው እጅግ አስፈላጊ ነው በዚሁ ቀጥልበት እመብርሃን ከነ ልጇ ትጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ተስፋ ስላሴ የመላህክትን ዝማሬምያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ግልፅነት ብዙዎቻችን የተጎዳነው ነው እኔ እራሱ የቀረበኝ ሁሉ ታማኝ ስለምመስለኝ ዝምብዬ ነው እማማክረው ግን ምስጥርህ ኣውቆ ይርቅሃል ወይም ከሌላ ሰው ሁኖ ነው እምገለበጥብህ እና እናመሰግናለን ከዚ ታርክ ብዙ ነገር ኣስተውለናል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
⛪️ሠላማችሁ ይብዛ የክርስቶስ ቤተሰቦች⛪️
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት። ብዙ ግዜ ግልፅነት ጥሩ ቢሆንም ያለቦታውና ያለጊዜው ሲሆን ዋጋ እንደሚያስከፍለንና ችግር እንደሚፈጥርብን አይተናል። ባለታሪካችንን እናመሰግናለን።
መምህር እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግኣብሄር ይጠብቅክ
ለዝማሪው ዝማሪ መላእክት ይስማልን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዝኣብሄር ይጠብቅክ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ
መምህሬ ቃለህዎትያሠማልን በእድሜ በጸጋ ኑርልን ትክክል እኔ በጣም ግልጽነትአለኝ መደበቅምአልችልም ግን እጮኛነበረኝ በጣምያኮርፋን ያወራሁትንም ለእህቲነውየሚናገረው ምንምጥፍትቢኖረኝም ለኔምንምአይል ግንአኩርፎ ለእሁህቱ ይናገራን ትነግረኝአለች ዛሬግን እሷምአኮረፈይ እኔም ግራ ገባኝ 😢😢
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ሁላችሁም ።
በጣም ይገርማል አብዛኛው አስተያየት ሰጪ ግልጽ ነኝ የሚልና በግልጸኝነታቸው የተጎዱ ናቸው።ግራ ገባኝኮ ፣እኔ በጣም ቁጥብ ነኝ ፣በዙሪያዬ ያሉ ሰዎችም ሁሉም በሚባል ሁኔታ እንደኔ ይመስለኛል ወይም ደግሞ እኔ ቁጥብ በመሆኔም እነሱ እንደዛ ሆነው ሊሆንም ይችላል ።ከጓደኞቼ ጋር በጣም ጥቂት ነገር ካልሆነ በቀር አብዛኛውን እንጫወታለን ምንም የደረሰ ክፉ ነገር አለየሁም በህይወቴ።ነገር ግን የባለታሪካችንን ታሪክ ስሰማ ስለትዳር አጋር በጣም አሳሰበኝ ፣ጸባይን መወቅ በጣም ጠቃሚ ነው ምንም እንኳን መንፈሳዊ በመሆን የሚለወጥ ነገር ቢኖርም ።
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን