48ኛ ኤፍታህ live! ( ከገኒ እንግዳ ህይወት እንማማር ) 0927 58 0758

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 478

  • @DhSvh-lf5ib
    @DhSvh-lf5ib 3 місяці тому +81

    የመምህር ልጆች ኩላሊቴን በጣም አሞኛል ስደተኛ እህታችሁ ነኝ ቅዱስ ገብረኤል ይደብስሽ ይፈውስሽ በሉኝ😭

    • @EmyaShataw-lp3tc
      @EmyaShataw-lp3tc 3 місяці тому +1

      ቅዱስ ገብርኤል ይማርሽ

    • @bezabeza183
      @bezabeza183 3 місяці тому +1

      ቅዱስ ገብርኤል ይፈወስሽ

    • @emano5974
      @emano5974 3 місяці тому

      የራማው መላክ የዘብሩ ንጉስ ይፈውስሽ❤❤❤❤😢

    • @KidusAfnin
      @KidusAfnin 3 місяці тому

      ቅዱስ ገብርኤል ይፈውስሽ

    • @tigisttequame9851
      @tigisttequame9851 3 місяці тому

      የራማው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል ይማርሽ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 3 місяці тому +128

    ''ነገ የኔ አባት ቅዱሰ ገብረኤል እኮ ነው''
    ቅዱስ ገብረኤል አባቴ፣የአብ መልዕክተኛ፣የወልድ ባለሟል፣የመንፍሰ ቅዱስ አገልጋይ፣የቅዱሰ ሚካኤል ወዳጅ፣አፅናኝ መላዕክ የሆንክ ቅዱሰ ገብረኤል ሆይ,,,,,,ከሰለሰቱ ደቂቅ እዳዳንካቸው እኛንም አድነን፣ጠብቀገን፣ታደገን🤲

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 3 місяці тому +17

    መምህር ተስፋዬ አንተን ግን እግዚአብሔር አምላክ ከእናቱ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም፣ ከጻድቃን እና ከሰማዕታቱ ጋር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ፡፡

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 3 місяці тому +42

    የኔ ሴትዮ የምታጨሰው ጭስ 666 የሚል ፁሁፍ አለበት በዛላይ ግማቱ ጨው ከዉሀ ጋር ጨምርሽ ደርጃውን እርጭ ትለኛለይ የባልዋ እህት ቤት ጋደሞ በሯጋር ትሔድና ከብሀር ውሀ የሔነ ነገር ከጠቋይ ጋር ሔዳ ያመጣችው መድሀኒት አላት ትጨምርና በራፋላይ ትርጭባታለች
    እና እኔ ስፀልይ ትናደዳለይ ሰይጣኑ ለሊት እሷን እየመሰለ ሊያቀኝ ይመጣል ደሞ እደሰው ተመስሎ ጥቁር ሆኖ በበሩ ቀዳዳ ይጠፋብኛል ምራቁን ከሗላዬ መቶ እንቅ ሊያርገኝ ሲል ዞወር ስል ብን ብሎ ይጠፋብኛል በትውስጥ እቃ ይሰብራል ልጆቹን በጣም ይደባደባሉ በቢላ ይወጋጋሉ ደም ካልፈሰሳቸ አያቆሙም
    እኔ አሁን ከዚያ ቤት አውቶኛል ከእሳቱ ነጥቆ የራማው ቅዱስ ገብርኤል አባቴ❤ተመስገን🙏🙏🙏🙏

  • @sekelaymaryamtube
    @sekelaymaryamtube 3 місяці тому +145

    በእመቤቴ ዛሬ ደስተኛ ነኝ በላይክ ፉቅራችሁን አሳዩኝ

    • @KaseyGato
      @KaseyGato 3 місяці тому +3

      ሁሌም በእግዚአብሔር ደሥ ይበልሽ(ሕ)❤

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር 3 місяці тому +4

      ​@@KaseyGato እኔ ጭንቅ ብሎኛል ነገሮች አልሳካ እያለኝ ነው

    • @yenantw21
      @yenantw21 3 місяці тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ 3 місяці тому

      እካን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

    • @DhSvh-lf5ib
      @DhSvh-lf5ib 3 місяці тому

      እዃን ደስስስስ አላችሁ

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 3 місяці тому +57

    ምእመናን በክርስትና እምነታችን መጠንከር አለብን እነ መምህር ተስፋዬን የመሳሰሉ ምርጦ መምህራንና እንደ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም የመሰሉ የተባረኩ አጥማቅያን አሉልን እና እናስተውል እንጸልይ እንስገድ እንቁረብ ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ እግዚአብሔር ይርዳን ትእቢተኛውን ልባችንን ይስበርልን አሜን።

  • @ruthtadesse4808
    @ruthtadesse4808 3 місяці тому +23

    ጥርሴን አመመኝ ላላችሁ
    ሁላችሁም ቅድስት አጵሎንያ ብላችሁ ፈውሺኝ ብላችሁ ጥሯት ለጥርስ ህመም ቃልኪዳን የተገባላት ቅድስት ናት

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 3 місяці тому +3

      ቅዱስ አንቲቦስ የሚባልም አባት እንደዚሁ በጥርስ ህመም ቃልኪዳን አለው❤

  • @ሰላምይቱብ-በ4ዀ
    @ሰላምይቱብ-በ4ዀ 3 місяці тому +159

    የመምህር ተማሪወች ጥርሴን እያመመኝ ነው ይማርሽ በሉኝ😢😢😢😢እር ጥርሴ አለቀ😢

    • @JvvjHccj
      @JvvjHccj 3 місяці тому +4

      እኔምታምሜተነቀለብኝ🎉🎉

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo 3 місяці тому +3

      እኔም😢😢

    • @onelove6849
      @onelove6849 3 місяці тому +2

      Egziabher ymarachu❤❤❤

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 3 місяці тому +5

      እግዚአብሔር ይፈውሳችሁ😢

    • @hwayneshngus8344
      @hwayneshngus8344 3 місяці тому +1

      እኔም

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ 3 місяці тому +18

    የልጅትዋ የ አረብ አገር ገጠመኝ በጣም የሚገርም እና ኣስፈሪ ሲሆን ግን እንደዛ ዓይነት የሰይጣን አሰራር እንዳለ ማወቁ በጣም ጥሩ ነው። አረብ አገር ላሉ እህቶቻችን መማሪያ ይሆናል። በዛውም የትም አገር ተሰደው ላሉ አበሾች ማስተማሪያ ነው የዛሬው ትምህርት። ከዚህ በፊትም አገር ቤትም እንደዛ ዓይነት የሰይጣን አሰራር የሚሰሩ ሰዎች እንዳሉ ኣስተምርሃል። ብቻ እግዛብሔር ራሱ ይጠብቀን። አረብ ኣገር ያላቹ እህቶቻችን እርስ በርሳቹ እየተረዳዳቹ በጸሎት በርቱ። ብዙ ፈተና እንዳለባቹ ይታወቃል። እግዛብሔር ይጠብቃቹ። መምህራችን እግዛብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቀን
    ደስ የሚል ቆይታነው የሰማነውን ለህይወት የሚጠቅም ያድርግልን

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 3 місяці тому +18

    የዛሬ ላይቨ በጣም ብዙ ቁም ነገር ያዘለ ብዙ ትምህርት ያለው ነው መምህር ፀጋዉ ያብዛልህ ደስ የሚል ጊዜ ነበር የነጌዉ ቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ የመምህር ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ ለሃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ ባዓል

  • @RedietDegif
    @RedietDegif 3 місяці тому +3

    ቅዱስ ሚካኤል አንተ ጠብቀን

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 3 місяці тому +18

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፀሎት ምልጃው አይለየን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያስታርቀን የራማው ልኡል አባቴ ትዳር ለምትመኙ ትዳር ይስጣቹህ ልጅ ለምትመኙ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር❤ይስጣቹህ

  • @SaraAsfaw-r2d
    @SaraAsfaw-r2d 3 місяці тому +23

    የመምህር ተማሪወች ስራ የለኝም እንዲያዉ ስራ ይስጥሽ በሉኝ

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 3 місяці тому +5

      ኡፍ ምንድነው ግን ስራ ጠፋ እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ስራ ያምጣላችሁ😢

    • @SaraAsfaw-r2d
      @SaraAsfaw-r2d 3 місяці тому

      @@asnakudamtew310 በጣም እማየ በጾለትሽ አስብኚ ሂሩተ ስላሴ እያልሽ ግራዉ ገብቶኛል

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 3 місяці тому

      አምላክ ይዋኒስ አዳመ የርዳኖስ ያልታሰበ ስራ ይስጥሽ እማ ከባድነው በሰው አገር ስራ አልባ

    • @ashenafibalcha5713
      @ashenafibalcha5713 3 місяці тому

      ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ያግልሽ

    • @BHRN.TG.12.19.
      @BHRN.TG.12.19. 3 місяці тому

      እኔም የለኝ

  • @bahasharief8251
    @bahasharief8251 3 місяці тому +13

    ወይኔ አይን ስትል እኔም ግብፅ ገጥሞኛል ሴየዋ ባሏን ፈትታለች ልጆቻ ምንም ስርአት የላቸውም ትልቅየው ሁሌም አልጋ ላይ ይሽናል ደግሞ ሽንት አደለም ነጭ ወፍራም በጣም ይሽታል ዴትየዋ ግለ ውሲብ ሁሌ ታደርጋለች እሚለብሱት ልብስ የዘንዶ እና የእባብ ነው ፊዲው እራሱ አለኝ ንፁ ልብስ አይወዱም እና ብርም ምንም እምትይዝ ፖርሳዋ እራሱ ትልቅ ወርቃማ እባብ አለው በጣም ሃብታም ነች በማርዳ ድባ የተስራ ቁመቱ እንደ እባብ ነው እራሱ ደግሞ አይን ያለው በማርዳ ድባ የተስራ ቀንድ ያለበት ነው በትንሹም በትልቁም አለ እና ስላም የለም ሲቃይ ነው 3 ወር ስርተን ለመፀለይ ስነሳ ሌትም ይሁን ቀን ከየትም ይመጡብናል

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v 3 місяці тому +9

    የልጅቷን ታርክ ቀደም ብየ ሰምቼዋለሁ ነገር ግን በመምህር አስተምህሮ እንደዚህ ሲብራራ እንደ አዲስ ነው ተመስጨ ያደመጥኩት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዉን ያድልልን መምህር❤

  • @yenantw21
    @yenantw21 3 місяці тому +14

    ይሄ የአረብ መንፈስ ብዙ ቦታ አለ እኔ የምኖርባቸው ሰዎች አጎቷ ቤት በግድግዳ ያሉ ስዕሎት በሙሉ የአጋንት ያለበት ነው እግዚአብሔር ብቻ ይታደገን።

  • @senaitsorsa339
    @senaitsorsa339 3 місяці тому +5

    በጸሎት ከተጋንና ከሰገድንና በመቁጠሪያ ክፉውን እየቀጠቀጥን፡ በቅን ልቦና ጌታን ካመለክን ቅዱሳን መላእክት ይጠብቁናል የቅዱሳንና የፃድቃን በረከት ያድርብናል ክፉውን በመዋጋት ድል መንሳት ይቻላል፡፡ ከሁሉም ይበልጥ እግዚአብሔር ምን ያህል ቅርብ እንደሆነ በደንብ ተረድቻለሁ::

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ

    በስደት ያልነውን በፆሎታችሁ አስቡኝ እንሰተ ማሪያም እያላችሁ አስቡኝ❤❤❤❤

  • @selina_yemaryam
    @selina_yemaryam 3 місяці тому +17

    እስኪ ልጠይቃቹህ ወገን እንደኔ በደንብ ገብቶት ያልተለወጠ ሰው ግን አለ?¿😢 እግዚአብሔር ይኑርህ በጸጋ እንጂ መምህር ስንት አመቴ ከገባኝ ግን ግን አልተለወጥኩም በተደጋጋሚ ልቤ ተሰበረብኝ ለስሙ የኔን ገጠመኝ ዮቲብህ ላይ ጭነኸዋል ብትደልትልኝ በራሱ ደስ ባለኝ ይቅርታ መምህር ተስፍየ 😢

    • @yednglmaryamlij6124
      @yednglmaryamlij6124 3 місяці тому

      Tada satlawech endet new getemegn yetenagersh? Getemegn eko ye telewetu sewoch new yemiyakebrut

    • @samreyene6682
      @samreyene6682 3 місяці тому +10

      በምን እንዳልተለወጥሽ ባላቅም ጥያቄሽ የስጋ ይመስለኛል።ፈተና አያቋርጥም በስጋ የሚያስፈልግሽን ላታገኚ ትችያለሽ ነገር ግን ከሀፅያት መራቅ በራሱ እንደኔ በቂ ይመስለኛል።መበርታት አለብሽ ደካማ ጎንሽን ፈትሺ ተስፋ አትቁረጪ።እኔ ወድቄ ነበር እንደገና ተነስቼ እየታገልኩ ነው ክርስቶስ እንዳለ ከበፊቱ የከፋ ነገር ደረሰብኝ ወደ ሀፅያት በመመለሴ።ይመስለኛል ደካማ ጎንሽ ነው እየጣለሽ ያለው።እኔ ደካማ ጎኔ እናቴና ገንዘብ ማጣት ነበር የማድርበት እንኳን ስላልነበረኝ ወደ እናቴ ተጠጋሁ እሷን ስጠጋ አብሬ ጠንቋይ ቤት ሄድኩ ለወራት ከነሱ ጋ ሳጨበጭብ ሲያጓሩም እየታዘብኩ ቆየሁ መድሐኒያለም ግን እንደገና ከማጥ ውስጥ አወጣኝ ስወጣ ግን የማላውቀውን የስጋ በሽታ ይዤ ወጣሁ ኦፕሬሽን 350ሺ ተባልኩ ፈጣሪ ግን በነፃ ፈወሰኝ።እና እራስሽን ተመልከቺ እህቴ።

    • @የድንግልልጅነኝ-ረ6ከ
      @የድንግልልጅነኝ-ረ6ከ 3 місяці тому

      ማለት አልገባኝም

    • @selina_yemaryam
      @selina_yemaryam 3 місяці тому

      @@samreyene6682 🥹🙏💜

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 3 місяці тому +1

      እህት ከገባሽማ ጠንክሪና ተለወጭ። ስለሚያሳስትሽ ነገር ንስሀ ግቢበት ውሀና እሳት ከፊታችን ቀርቧል እጃችንን ትክክለኛው ጋር ማስገባት የኛ ድርሻ ነው

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj Місяць тому

    ቅዱስ ሚካኤል አንተ ጠብቀን አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ 😢😢😢😢

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 3 місяці тому +12

    መምህረ እናመሰግናለን ብዙ ተማማርን እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ አፅር ወረሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ❤

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 3 місяці тому +7

    መምህርዬ እኔ በጣም ተለዉጫለሁ እግዚአብሔር እረድቶኝ ለስጋወ ደሙም በቅቻለሁ ዛሬ ደግሞ የኔን ታሪክ ነዉ ያቀረብከዉ ሁለት ልጆች አሉኝ አላገባሁም ሁለቱም የተለያየ አባት ናቸዉ ሁለቱም ባሀሪአቸዉ አንድ አይነት ነዉ ልጃቸዉንም አይጠይቁም በጣም ነዉ ሚገርመኝ እግዚአብሔር ይመስገን በናንተ ምክንያት ሁሉንም ትቸ ልጆቸን ብቻየን እያሳደኩ ነዉ የ 3 እና 9 አመት ልጆች አሉኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አመሰግናለሁ🙏

    • @absabs3111
      @absabs3111 3 місяці тому +1

      ይባረኩልሽ❤ በፀሎት በርቺ

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 3 місяці тому

      እግዚአብሔር ይመስገን ልጆችሽን ይባርክልሽ በርቺ ።

  • @ኪዳነምህረኣደይ
    @ኪዳነምህረኣደይ 3 місяці тому +8

    መምህር በጣም ነው ምናመሰግነው ብዙ እየ ተማርን ነው

    • @ኪዳነምህረኣደይ
      @ኪዳነምህረኣደይ 3 місяці тому +1

      በተለይ የዛሬ ወደ 1እስከ 2 ሰኣት የነበረ የህታኝ ውይይት ቁጭ ብላ ሚስቴ እግዚኣብሄር ይመስገን ግን ከተጋባን ልክ 2 ኣመት ካደረግን ቡሃል ኪዳነምህረት ስትረዳን ፊልም ልናይ ብለን ዩቱብ ስንከፍት የመምህር ግርማ ትምህርት በጎን መጣል ስንከፍተው ስንሰማ ስንሳማ ማዳመጥ ጀመርን ነቃን ድያብሎስን መቃወ ጀመርን የሀው 11 ኣመታችን ያንተ ደግሞ ከ 4 ኣመት በላይ ሆኖናል እግዚኣብሔር ይመስገን ንስሃ ገብተን ሳይገባን ከቆረብ 3 ኣመታችን እየሄድን ነው

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው

    መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን በአነተ ትምህርት ብዙ ለውጥ አይተነን ወይም አይቻለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን የድግል ማርያም ልጅ አሜን

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 3 місяці тому

      Amen amen amen🙏♥️🙏♥️🙏♥️

  • @siraktekle8475
    @siraktekle8475 3 місяці тому +4

    አረ እግዚአብሔር ይመስገን በሕወቴ ብዙ ለወጥ ያገኘሁበት ጠላቴን ያወኩበት በእምነቴ ያፈራሁበት ነው ክብር ላነቁንና ለነቁ ሁሉ ይሁን አሜን

  • @መሲባለማህተብዎ
    @መሲባለማህተብዎ 3 місяці тому +2

    ብዙ ተምሬ ተጠቅሜያሎ ተመስገን ክስድስት ኣመት ህመሜ ተፍውሻሎ እንዲሁም በረክቴም ተመልሶዋል ለዛውም በኣረብ ኣገር

  • @zenabethsolomon4387
    @zenabethsolomon4387 3 місяці тому +6

    እውነትን አውቅ በእውነት እድኖር አድርገህኛል እናመስግናል መምህር እድሜ ጤናውን ከነ ቤተስብህ ይጠብቃህ አሜን ❤❤❤

  • @adisa-q6g
    @adisa-q6g 3 місяці тому +7

    እውነት ነው እኔና ጓደኛዬም አድቤት ገብተን ውለት ወር ሙሉ ተሰቃይተን ነው ለቀን የወጣነው አረባገር ጅዳ ከተማውሥጥ ስንሰራ ትልቅ ቤት ስለነበር እኔና ጓደኛዬ ነበርን የገባነው በጣም ይጨቃል የኛደሞ አይታይም ዝብሎ ነው ሚሰማን ለምሳሌ ቆም ብለን ልክ ሰው በሬጫ መቶ ገፍትሮዋቹ እደሚያልፈው በሃይል ገፍትሮን በመካከላችን ያልፋል እኖድቃለን ውሉ በጣም ነበር ምደነግጠው ክፍሉስጥ ቁጭ ብለን በሩ ተዘግቶ ክፍት ይላል መስኮቱ ምናምን ክፍትፍት ይላል መብራቱ ብርት ጥፍት በቃ ስቃይ ማርያምን ሰዎቹ ስንነግራቸው አይ ቁራአን ይጠራል ኖርማል ነው ይላሉ ምንም አልገባንም በሰአቱ ይከንንም ትምህርት አናውቅም ነበር ብቻ ክላሳችን የመቤታችንን ስእል አርገን ፀልይ ነበር በሁለት ወራችን ወጣን በስላሴ ስም ግቢውራሱ ጫካ ነበር እዝሃገር ምኖሩ ታውቁታላቹ አበባኳን ቢኖር ኖርማል ነውጅ ልክ እደዚ የወፍ ጎጆ እስኪያበጅ ጫካ በሃል ከተማ ቤት ውስጥ ጭራሽ አይቼ አላውክም ጫካው ውስጥ ውሃ አለ በቃ እደወዝ ነው ከየት እደሚመጣ አላውቅም የሌላ ነፍሳት የለም ይዘገንነኛል ሳስበው ውራሱ በፅውፍም አያልቅ እና ራሳቹን ጠብቁ አለ በጀብ

  • @GetAb-vv4yl
    @GetAb-vv4yl 3 місяці тому +2

    መምህር ሠላሙን ፀጋውን ያብዛሎት አኔ አዲስ ነኝ አሁን ነወ ያንተን ትምህርት መከታተል የጀመርኩት መምህረ በዙ መከራ ፈተና አያሳለፍኩ ነወ ልጄም አኔም በፀሎት አስቡኝ ወልደ ገብረኤል አፀደ ማረያም አረብ ሀገር ነኚ

  • @ggtt9893
    @ggtt9893 3 місяці тому +5

    መምህር በእዉነት በቪዲዮ የቀረበችዉልጅን ይሄን ትምህርት እሚጋ ብዛት ሰዉ ቢኖር እግዚአብሔር አምላክ ይባርከዋል

  • @BdBd-tm8xj
    @BdBd-tm8xj 3 місяці тому +5

    ቃለ ሂውት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለን እዴሜ ዘመንህን ይባረክልን❤❤

  • @fitsumtilahun8373
    @fitsumtilahun8373 3 місяці тому +7

    አሜን አሜን አሜን መምህር በጣም ብዙ ፈተና ዉሰጥ ነኝ በፀሎት ይርዱኝ❤

  • @meheretzena6405
    @meheretzena6405 3 місяці тому +4

    እኔና ና ጒደኛ ቱርክ ነበርን እና የገባችበት ቤት ሰዎቹ ኢሊሚናቲዎች ነበሩ እነዚህ ኣይቀየሩም ግን ከሰይጣን ጋር ነው የሚኖሩት አይታዋለች እዛም የሚመለክበት ክፍል አለው ያወሩታል ብር እንደጉድ ነው ያለው አለች እና እሷ ኦርቶዶክስ ነበረች እና ስለምትፀልይ ሰውየው በጣም ጠላት ይች ልጅ ትረብሸኛለች ይላል አለች አያናግራትም እሷ የነካችውን ሁሉ ያስጠላዋል እና 3 ወር ሰርታ አባረሯት እሷ ስታወራ በጣም ይዘገንናል😢😢😢😢

  • @MaheletGmedihn-yb1rj
    @MaheletGmedihn-yb1rj 3 місяці тому +5

    መምህር ኑርልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @barachel091-mr3hh
    @barachel091-mr3hh Місяць тому

    መምህር እድሜናጤና ይስጥክ ኑርልን በመቤቴ በድንግልማርያም ጥበቃ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 3 місяці тому +2

    ደስየሚል መርሀግብርነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህርዬ❤😊

  • @zhraaas8742
    @zhraaas8742 3 місяці тому +1

    እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶ የአረብ ሀገሯ ታሪክ በጣም ያሰፈራል እግዚአብሔር አምላክ ከደዚህ አይነት እርኩስ መንፈስ ይጠብቀን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን እኔም አድስ ስራ ነዉ የገባሁት በጣም ያስፈራል ከዚህ ተበፊት የሰራችበት ልጂ እራሷን እየሰወራት አሰልመዉ ሰዉነቷ እዳለ እስርስር ያለጋታል አሁን ወደ ሀገር ልትገባ ነዉ ታማ እና እሷ ሰርታበታች አሉኝ እኔ ከገባሁ በኳላ መምህርየ ወለተ ማርያም እያላችሁ ከነቤተሰቦች አስቡኝ

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 3 місяці тому +4

    መምህር በጣም ነው የማመሰግነው ብዙ ነገር ተምሪአለው አንዱን ልናገር እወዳለው አገሬ ስመጣ አምላኬን አመሰግነው አገር ስመጣ ስመጣ ያሰብኩት ነገር ይቀርና በፋጩም አደርጋለው ገዘቤን አባክኘ እመለሳለው አሳቤን ይመጣብኛል መምህር ከእግዚአብሔር ጋር እርዳኝ እባክህን 2:12:31 ❤❤

  • @mickeygermemsekie1472
    @mickeygermemsekie1472 3 місяці тому +1

    መምህርየይ እኔ ባንተ ትምህርቱ ነው ሰው የሆንኩ እኔ ሰው በሆን ግን ባሃጥያት እንስሳ ነበርኩ ኣሆን እግዚአብርሔ ይመስገን እመብርሃን ትጠብቅህ የኔ ኣባት የመምህር ተማሪዎች ወለተ ፃርቃን ወለተ መድሃን እያላች በፀሎት እስብን

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 3 місяці тому +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሬ ❤እመ አምላክ ትጠብቅልን❤እኔ በትምህርትህ በጣም ነው የነቃሁት እንደበፊት ጠላቴ ወደሚፈልገው መንገድ ሊመራኝም ሊያሳምመኝም ብስጩና አልቃሻ ሊያረገኝም አይችልም ስራህን አቁም ብዬ በአ

  • @ehitneshkasshun2653
    @ehitneshkasshun2653 18 днів тому

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በስማም እንደዚህ አይነት ታሪክ ሰምቼ አላውቅም

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን Місяць тому

    ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @GenetBeyene-ty5vp
    @GenetBeyene-ty5vp 3 місяці тому +1

    መምህር እድሜህን ያርዝመው እኔ በጣም ተለውጫለሁ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር መምህራችን በርታልን።

  • @hiachoolmooiliyam2431
    @hiachoolmooiliyam2431 3 місяці тому

    የመምህር ልጆች ጉልበቴን ይመኛል ወለተ እየሱስ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @AyeluGetachew
    @AyeluGetachew 3 місяці тому +3

    መምህር ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ።ማንነቴን ምንነቴን ከየትኛው ቤተሰብ ነው የወጣሁት ?የየትኛው ወገን ነው ህይወቴን አየፈተነኝ ያለው?የትኛውስ ነው ለዚህስቀን ያበቃኝ የሚለውን አውቄበታለሁ ።እግዚያብሄር ጥበቡን ያብዛልህ።

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 3 місяці тому +2

    አሜንአሜንአሜን

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹 አሜን አሜን 🇪🇹 እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @almazassefa4259
    @almazassefa4259 3 місяці тому +1

    የእግዚአብሔርን ሀይል ስለ አስጨነቃቸው ነው የለቀቅዋት እፍፍፍፍፍፍ
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 3 місяці тому

    መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ እኔ ያንተ ትምርት በመስማቴ እድለኛ ንኝ አመስግናለው መምህር ኑርልን ከሚውዱህ ከምትወዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MartaNegash-t7f
    @MartaNegash-t7f 3 місяці тому +1

    መምህር ቅድስ ገብርኤል ይጠብቅ

  • @alxble6402
    @alxble6402 3 місяці тому +2

    ፆሎትአርጉልኝ ወለተጊወርጊሰብላችው❤❤❤

  • @MulatuMulugeta-dm1mm
    @MulatuMulugeta-dm1mm 3 місяці тому +3

    እኛም ቤት አራት ሴት አለ ሁሉም አግብተው ወልደው የፈቱ ናቸው ታላቅ እህቴ አምስት ባል አግብታ ከሁሉም ወልዳለች ፈታቸዋለች ወንድሜ ጭራሽ ማግባት አይፈልግም ሁሉንም ሴቶች አዳርሷል 50 አመት ሆነው እኔ በምህር ጠትምህርት ነቃሁ

  • @me-12.abatie
    @me-12.abatie 2 місяці тому

    እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ መምህራችን 👏💖

  • @TaweRafas-nv9kg
    @TaweRafas-nv9kg 3 місяці тому

    መምህር ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannagurmu4082
    @hannagurmu4082 3 місяці тому +6

    ወንድሜ ተስፍሽ sihir (ስሂር) ማለት በአረብኛ መተት ማለት ነው( ቡዳ ማለት ደሞ (eayn alshari) ነው የሚባለው:: እህታችን የገጠማት የደብተራዎች ቤት ወይም ጠንቃይ ቤት ነበርች የምትሰራው:: እግዚአብሄር ደግ ነው ጠብቆ አቆይቶ በአደባባይ መመስከር አበቃት

  • @EmebetKifle-b9h
    @EmebetKifle-b9h 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤

  • @ትእግስት
    @ትእግስት 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @asigedecharage2186
    @asigedecharage2186 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @BdBd-tm8xj
    @BdBd-tm8xj 3 місяці тому +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራቸን እድሜ ዘመንህን ይባርክልን

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 3 місяці тому

    ይች እህታችን በደንብ ፀበል ልትጠመቅ ይገባል። እግዚአብሔር ይፍቀድላት።

  • @HntsaMaryam
    @HntsaMaryam 3 місяці тому

    እኔም የኣረቦቹ መንፈስ ያሰረኝ በልቤ ለመግባት ይከራከረኛልና በፀሎታቹ ኣስቡኝ እግዚአብሔር እንዲያሸንፍልኝ ህንፃ ማርያም ብላቹ😢

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 3 місяці тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር❤ብዙ እውቀቶችን ከምታመጣቸው ቪዲዮዎች እና ከማብራሪያዎችህ ተምረናል በፀጋ በሞገስ ያኑርህ❤

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯
    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 3 місяці тому +3

    እኔ መምህርዬ የነበርኩት አድቤትው ሳልቀይርና መዳሜና እኔ ብቸነን እምኖኖረው ሰትወጣ እኔ ብቻ ሰሆን ሰው ውል ይልብኛል በሰርአት በሩ ተዘግቶ እዴት እደሚገባ አላቅም
    ከዛ እሚጣራ አለ ሁሌም ጠራሸ ወይ ሰላት አልጠራውሽም ትለኛለች አዳዴ ናም እላለሁ አዳዴ ዝም አልላሁ

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር 3 місяці тому +1

      አለኩልማ አይንቀሳቀሡም ከትንሸ እሰከ አሮጊቶች እኔም መቀባት እፈልገው ኮሰሞቲክሶችን ለቅሜ ገዝቼ መሄድ ነበር አገሬ ያንተ ትምህርት ሰማር ልፒሰቲክነበረኝ ዚባላነው የጣልኩት ወዲያው ከዛ ያንተ ተማሪ ሰሆን በቃ ሲኳሉ ሚካብ ሢቀቡ ሳይ እዴት አደሚቀፉኝ በአካል አይደለም በማህበራዊ ሚዲያ የተኳኳሉ ሴቶች ሳይ በጣምነው እሚቀፉኝ አለሜካብ አለኩል ዜሮናቸው

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ

    መምህር እድሜና ፀጋ ይስጥልን በአተለይ አድሮ እግዚአብሔር እድንማር ያደረገ ተመስገን በእውነት ያላወቅነውን እያወቅንነው እኔ ባተ ትምህርት ብዙ ተምራለሁ

  • @Beki-wu2bi
    @Beki-wu2bi 3 місяці тому +1

    እግ/ር ይመስገን ኣምየን እንየ በጣም የገረመይ መስገድ መቀጥቀጥ ስጀምር ቡዙ ታኣምር ነዉ የተፈጠረዉ

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ 3 місяці тому +1

    መምህርዬ ቃለህይወት ያሰማልን ምእመናን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሰማዕት እያላችሁ😢😢😢

  • @awaw1174
    @awaw1174 3 місяці тому +2

    መምህር በጣም ባንቴ ትምህርት ተቀይረበት አለሁ የተቀየርክበት ምክንያት 123 ዝሙት እወዳለዉ 2በእጂ ሰጋ መምታት ወዘተ የሀን የተዉኩት ስግደት ስሰግድ ጥርግ ብሎ ተወይ ግን አድነገር አለ የማይተወይ ጎሮሮየ እንደ ጉንፊ ረግቶ አየወጣ አስቸገረን መምህር መፈተሁ ንገረኝ በናትህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 3 місяці тому +2

    እኔ ያለሁበት አካባቢ መምህ ቡዳ በልቷቸዉ ሰወች ከሞቱ ለ7 መቃብሩ ካልተጠበቀ አስከሬኑን ያወጡትና ሰራተኛ ያደርጓቸዋል ይባላል😢😢😢

  • @assefaarefaynea322
    @assefaarefaynea322 3 місяці тому

    መምህር ትልቅ ትምህርት ነው በጣም አናመሰግናለን ለመዳን ፀበል ንስሐ ፀሎት ስግደት ያስፈልጋል እግዝአብሔር ይጠብቅህ በየቤተሰበችን ብዙ ታሪክ አለ

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይድረስልን አረብ ሀገር ብዙ ቤት ነው እንደዚ አይነት ቤት ያለው እኔ ባይገጥመኝም ብዙ ጒደኞቼ ይነግሩኛል ግን እንደዚ የከበደ ነገር አይመስለኝም አንዲት እህቴ የምትሰራበት ቤት ቤቱ በሙሉ ግርግደው ወንበሩ አልጋው ሁሉ የእባብ ቆዳ የተለበጠ ነው ቅርጹም እባብ ነው ሰውየው ቀን ቀን ከቤት አይወጣም ለሌት ብቻ ነው መኪናውን አስነስቶ የሚሄደው አንድም እህቴ እንዲሁ የምትሰራበት ቤት ቤቱ በሙሉ መሬቱም እቃውም ሁሉ ጥቁር ነው እዛ ቤት ውስጥ ሌላ ከለር እቃ የለም ቤቱ ግን በጣም ትልቅ ነው ብዙ ሹፌሮችና የቤት ሰራተኞ ናቸው ያሉት እኔም አንድ ቀን ሄጄ ነበር በሆነ አጋጣሚ ግን ሰውየው እኔን ማየት አልፈለገም እጁ ላይ ደግሞ ብዙ ትላልት የብር ቀለበት አድርጒል ፈርጡ ላይ የአይን ምልክት ነው

  • @ميروحبشي-ظ1و
    @ميروحبشي-ظ1و 3 місяці тому

    Amen amen amen klak hiwet yesman weud merhey embrhn Eent rjem edme ke tenet gre yesth yene Abet enmsgln egzebr yestln merhey sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 3 місяці тому +1

    እግዚአበሔር ይመስገን መምህራችን በእውነትን በጣም እናመሰግናለን ቡዙ የማናቃቸውን እያወቅን ነው እህቶቼ ጋ ያለውሁሉ እኔጋም ነበረ አሀን እግዚአብሔር ይመስገን የለም የሚገናኘኝ ጠፋልኝ አሁን በጣም እያስቸገረኝ ያለው ሀይለኝነት ነው በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ

  • @AsterWeldekidan
    @AsterWeldekidan 2 місяці тому

    Amen Amen Amen

  • @JerryEtete
    @JerryEtete 3 місяці тому +5

    ኧረ መምህር ልጅ ሆኜ በ7አመቴ በግራ ጎኔ እግሬን እጄንና አይኔን ፓራላይዝድ አድርጎኝ ነበር ምንድን ነው አሁንም የተስተካከለ ህይወት የለነኝም እባክህ ፍንጭ ሰጠኝ መምህር

    • @abunieayanaw9079
      @abunieayanaw9079 3 місяці тому

      እህታችን ፁሚ ፀልይ ስገጂ እግዚአብሔር ይረዳሻል

    • @GililaAyele
      @GililaAyele 3 місяці тому

      Sebel hege

  • @AlAl-bj2xv
    @AlAl-bj2xv 3 місяці тому +1

    Memari yen abeti yen astemeri min biyee linegeri bicha yenteni pirogermi bemeketatele sewu honkigni E/g yimsgeni medanialemi kekifu negeri Hulu yixebiqeki amen amen amen memarin yemitiwedu belki aseyugn eski

  • @WoinshetGetachewe
    @WoinshetGetachewe 11 днів тому

    ይሰማል መምህር

  • @tamasganamlakeantayalkawyi1928
    @tamasganamlakeantayalkawyi1928 3 місяці тому

    እባካችሁ በነፍሴ ዲርሱልኝ ቀናቶችን ብቻነው የምጠባበቀው😢😢😢😢

  • @Aynalem-kb3nv
    @Aynalem-kb3nv 3 місяці тому +1

    ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አሜን እግዚአብሔር እንዴት በትም አድርጎ ያስተምረናል ለመለዋጥ ለመማር ዝግጁ ማሆን የኛ ድርሻ ነው ማስተዋልን ያድለን ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነበተሰብህ ❤❤❤

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 3 місяці тому +1

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ቤተሰብህን ይባርክልህ ይጠብቅህ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማርከን በደንብ ገልፀህ ነው ያስረዳሃን ተባረክ

  • @ፀጌሀና
    @ፀጌሀና 3 місяці тому +1

    መምህርየ እንኳን በስላም መጣክ ❤❤❤

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 3 місяці тому +1

    ቡዙ ጊዜ የሌላ እመነት ተከታዬች የኖሩትን ሂወት ኑራቸው የሰሩት የገጠማቸው በነፃነት በግልፅ ይናገራሉ ። በኦርቶዶክስ ያለነው በንሰሐ (ለሌላው ትምህርት ለመማማር ) ፍለፊት አናወራም ቡናወራ ቡዙ ነገር ይወጣ (እንማርበታለን ) አደባብሰ ባናልፍ ።እውነት ቦታ መናገር መመሰከር ብንችል ጥሩ ነበር ። እደዚች ልጅ ።

  • @መንገሻሰይፈስላሴ
    @መንገሻሰይፈስላሴ 3 місяці тому +1

    በደስታ ነው የምንገዛው እደእግዚአብሔር ፈቃድ❤❤❤

  • @ሽውዬየአቡዬልጂ
    @ሽውዬየአቡዬልጂ 3 місяці тому +1

    ባስም ስላሴ እግዚአብሔር ሆይ ምአራን 😭😭😭

  • @salamsoldo2941
    @salamsoldo2941 3 місяці тому +1

    ይህ ነገር በነገራችን ላይ በጣም ትክክል አንድ ጊዜ የሆነ ሰውየው እንደዚህ ትክክል እየተቀየረበት አለች ከዛ ሰውየው በመኪና ግጭት ተብሏል😢❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 місяці тому

    በስላሴ ስም በጣም ነው የሚገርመው ገኒ ያቀረበቻት አምላኬ ከሴጣን እስራት እህት ወንድሞቼ እኔንም በጸሎታቹ አስቡኝ ስደት ላይ ነኝ አሰርዬ ብዙ ነገር አይባታለሁ በእግዚአብሔር ሐይል ግን አለው በሰላም ወደ አገሬ እንድገባ በጸሎታቹ አስቡኝ ወለተ ጽዮን እያላቹ
    እግዚእትየ ፍትሕኒ እመአሠሩ ለሰይጣን እሙ ለመድሕን ወለተ ብርሃን አሜን

  • @denkiesile4827
    @denkiesile4827 2 місяці тому

    እናመስግናለን መምህር ጥሩ ግንዛቤ አግትናል

  • @awaw1174
    @awaw1174 3 місяці тому +2

    9:4

  • @uae-vj4hy
    @uae-vj4hy 3 місяці тому +2

    ❤🎉❤❤መምህራሰላም

  • @AtsedeAtsede-j8z
    @AtsedeAtsede-j8z 3 місяці тому

    መምህር እኔም አሳልፊያለው እንደሷ ባይሆንም በተመሳሳይ ነው አሁንም በሰደት ነኝ ግን እግዚአቤር ይመሰገን ጠፋቼ እሰራው ነዉ ግን መንፋሱ አብሮኝ ነው ሰቃየ አላበቃም

  • @RahelKebede-h4r
    @RahelKebede-h4r Місяць тому

    መምሕር እኔ እግዛብሔር ይመስገን በደንብ ተጠቅሜበታለሑ ኬዳነምሕረትን እንዳዲስ ስሪኝ ብያት ሰርታኛለች ከብዙ በሽታም ዳንኩ እግዛብሔርን አመስግንሉኝ

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe9083 3 місяці тому +1

    ሰላም መምህር እንኳን ለመላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ በዓል አደረሳችህ ወደ ኋላ ስንመለስ ስንት ጉድ አለን ከኛቤት ዛር ከእናቴ ላይ ነበር እሷን ወስዷታል አሁን ሁኘ ሳስበው በጣም አደገኛ ምቀኛ ወላጆቸ ምንም እንዳይኖረቸው ያደርጋቸዋል የነበራቸው ሀብት እኛ ልጆች ብቻ ነን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሚቆሩቡ ይመስለኛል እኛም የተረፍነው ደግሞ በህይወት ብቻ ነው የተረፍነው 9ነን ሁላችንም ፈትተናል የተሳካለት የለም አባቴ መንኩሷል ግን አሁንም ይፈራዋል በጧት ቡና ይጠጣል ብቻ ብዙ ጉድ አለ

    • @absabs3111
      @absabs3111 3 місяці тому

      😢በፀሎት በርቱ❤❤

  • @seblekassa4631
    @seblekassa4631 3 місяці тому

    በዚ ትምህርት ብዙ ተምሬአለው ተለውጫለው ❤❤❤እድሜ ይስጥክ ዘመንክ ሁሉ ይባርክልክ❤❤❤

  • @senaitsorsa339
    @senaitsorsa339 3 місяці тому +1

    Amen! Amen! Memhrachn Kalehiwot yasemaln

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 3 місяці тому +1

    መምህር ደህና ነህ ድምፅህ ይስማል ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BirhanBirhan-h6k
    @BirhanBirhan-h6k 3 місяці тому +1

    አገርም ነው መምህር እኔም እደዚ ነው ታሪኬ በእግዚአብሔር ውይ

  • @MartaNegash-t7f
    @MartaNegash-t7f 3 місяці тому +1

    አሜን