Memehir Tesfaye. The way we listen to it is that we close it and come back to it when we have time. Present Getemegne the way you feel comfortable. As far as length is concerned it depends on the interest level and the character of that person. The shorter getemegne will be attractive for the new listeners. Those who have been listening for long time. Our interest level is high so we can easily listen to the long Getemegnes.
መምህር እንደምን ዋልክልኝ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እንኳን ደህና መጣህ
254
አይዞክ መምህሬ እነሱን አትስማቸው አንተ ያልተዘመረልክ የኛን ህይወት ለማዳልን ምክንያት የሆንክ ውድ መምህራችን ነክ ከጎንክ ነን የመምህር ተስፋየ ተከታታዬች እግዚአብሔር አምላክ ከክፋ ሁሉ ይጠብቃቹ
አይ መምህር አንተ እኮ ምርጥ አስተማራችን ነክ ከአንድበትክ የሚወጣው ቃል ልክ እንደ ውተት ነው ፍጣሪ እርጅም እድሜ ይስጥልን
መምህርዬ አባ ዮሀንስ በጣም ጥሩ አባትናቸዉ ወቅሸት ሄጀ ለ15 ቀን ቆይቻለሁ ከሁለት አመት በፊት
አቤት ያለዉ ሰላም ያለዉ እረፍት
የተቀደሰ ቦታነዉ ሄደህ ብትሄድ በጣም ደስ ይለኛል
ትምርትህ ግን ህይወቴን ለዉጦታል
ብዙነገር ተማርሁበት እናም እግዚአቤር ጸጋዉን ያብዛልን ሺአመት ኑርልን
አሜን አሜን አሜን እማ እውነት ነው እኔም ለዛ ለተባረከ ደጅ ያበቃኝ ዘንድ የሁልጊዜ ፀሎቴ ነው
እንደምን እለህልንመምህርተስፉዬ እበራ የእግዝእብሄር ቤተስብ ስላም ነህ ???? ተሽሉሀል እሁን ድምፅህም back to normal now. Thanks to GOD 🙏🙏🙏
የዲያቆን ዮርዳኖስን ትምህርት እሰማ ነበር ግን አሁን አሁን ቀንሻለሁ። ምክንያቱም ከእኔ በላይ አዋቂ ለአሳር አይነት አባባል አለበት። ለማኛውም እንኳን በጊዜ አወቅንህ። ቀደም ብሎ ቢሆን ኖሮ ሸጋ ነበር። ጸሎቱ ላይም እንበረታለን ቢሆንም ለመንፈሳዊ ዝለታችን የምታተላልፈውን ትምህርት አፍጥነው። እመ ብርሃን አቤት ትበልህ። ሰላም።
እንኳን ደህና መጣህልን የኔ መልካም ፀጋዉን ያብዛልህ በቃ ቃል የለኝም አንተን የምገልፅበት ልኡል እግዚአብሄር ይጠብቅህ
በጣም እሚገርም ገጠመኝ ነው በአተ ገጠመኝ ስቱ ተቀየረ ስቱ ዳነ ስቱ ተመለሰ ስቱ አምላኩን አወቀበት በተ ላይ አድሮ ላሰተማረን ለመደሀኒያለም ክብር ምስጋና ይግባው ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥልን
kalehywete yasmalen wendmachen egzabheramlak melkam zemen yeonleshe
weltehywte beslotwe asbey.
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amanamanaman
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት በጣም እየተቀየርን ነው እግዚያብሔር ይመስገን ለሁላችንም ልቦናችን ይከፈትልን
አስይ መምህራችን ተመስገን መጣህልን በፍቅር በመማማር አርጅም ጊዜ አብረን አናሳልፋልን የ አግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ላገራችን ያብቃን ገና በሚልየን የሚቆጠር ህዝብ ይከተልሀል ድንግል ማርያም ትጠብቅህ የሞተውን ነብስ ይማርልን
ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፈ ሰለሴ ምን ጥያቀ አለዉ እደሜ ለአባታች መላከ መንከራት ግርማ ዉንደሜ ያልሰገደ ያሰታዉቀል ሲጀመረ ከተሰደበ እንደማያ ሰገደ ያሰተዉቀል እዉናት ነዉ እንፀለይ ጥሩ ነዉ የተኝዉ አበሾ እንደጠጡ የያሰየ ነዉ ምን ይሰጨን ቀል መማህር 12 ሀዉረያት በች አደልም ያላችዉ በጣም ብዙ አላችዉ መማህር ተሰፈ ሰላሴ እኝ እንዉቀልን ምን አሰጨንቀህ እኞም እይረገን ልን አደልን አንተን ከልደከምህ ፩፲ ለም አይሁንም ቁጨ በለን ነዉ ምንሰማዉ በረታ ዉንደሜ እንዉደሀልን እንከበራሀልን አንተ የክረሰቱሰ በረያ
ጤና ይስጥልኝ አባታችን ኑርልን እስክ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ጠላታቸው
ከግር ስር ይጣልሊን አባ በረከቱት ይደርብኝ
መምህር በትግል ላይ ነኝ በፀሎትና በስግደት ላይ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ እንድሰማኝ በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ቅድሳን ብላችሁ።
እግዚአብሔር ይርዳሺ እህታችን እኔም እንዳንቺ ነኝ እልሜ አላስታውስም ግን መቼ ፀሎት አድርጌ ነው የምንተኛው 😭
እኔም እዲሁችው ነኝ እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ ይርዳን አሜን፫
@@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ on
@@uaekfn890 እህቴ እኔም የመየዉ ህልም ደሰ ይላል ግን ስነሳ ይረሳለሁ አላቀዉም ስተኛ ፀልየነወ የምተኛዉ እረሳለሀ😭
@@ፍቅርካለሁሉአለ እኔም ጣዋት ምንም የለም
በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ እያስተማርከን ያለኽዉ እግዚአብሔር የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ። ኪዳነ ዮሐንስ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን
እንኳን በሰላም መጣህልን የተዋህዶ ልጆች
ኑኑኑኑ አብረን እንማማር 😍💚💛❤️
መጣሁሁሁሁሁ
በጣም ጥሩ መልክት።ሠአቱ እንኳን አልታወቀኝም።እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ ከአንተ ጋር ነው ።እመቤታችን ታያለች።ምን ያህል በአንተ ትምህርቶች እደተቀነርኩ እና ከሁሉም በላይ ንሠሀ መግባቴ።
ተመስገን አምላኬ እግዚአብሔር ።
እኔ ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ ቡሃላ ነው መስገድ የጀመርኩት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህሬ
እኔ ምህር ያንተን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ በዋላ በፀባዬ እንኩዋን እንዴት እራሴን እየተቆጣጠርኩ እንደሆነ ከዚህ በፊት ሳልማር ቀርቼ ሳይሆን እርሶ ሕይወቱ ነው ሚስተምሩት ፀጋውን ያብዛሎት ።
መምህር, በስግዳት ድያብልስ አያጭስነው ነው !!!🙏🙏🙏 አግዚአብሔር የትመስግነ ይሁን, ሄውአትታ ታቸን አየተቅየረ ነው ❤❤❤
እኔ እራሱ በብዙ ነገር ተቀይሪያለሁ ለምሳሌ አልቆርብም እል ነበር አሁን ግን ሀገሬ ገብቼ ንስሀ ከብቼ እስከምቆርብ እንዴት እንደናፈቀኝ እኛም ተለውጠን ቤተስቦቻችንን እንድንቀይርና እንድናስተምር እግዚአብሔር ይርዳን
እኔም
@@yordanosgebremichae8339 and his birthday is a good thing
እኔ እራሱ በጣም አኮራፋ ነበር አሁን እየተስተካከልኩ ነዉ ለወጥ እማ አለ በክርስቶስ
ውይ መምህር የስንቱን ህይወት ቀየርክ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔም ባንተ ትምህርት ነው ስግደት የጀመርኩት አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር የመሰገን መምህር እግዚአብሔር የመሰገን እነኳን 51 ገጠመኝ ላደረሰን ሰምቶ ለፍሬ ለበረከት ያርግልን በባለ 30 በባለ 60 በባለ 100 የመንአፈራበት ይሁን እድሜ ለንስሀ ጸድቅ ለፍስሀ ያብቃን ኤፍታህ ተከፈት
አሜን አሜን አሜን!! 51 ሚለው 151ይስተካከል ።
Amen
አሜን አሜን አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዛሬ አንደኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር ተማሪዎች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እንኳን ደስ አለሽ ዛሬ 1ኛ ስለሆንሽ
መምህር እንኳን ደህና መጣክ የነፍሳችን መጋቢ እድሜና ጤና ይስጥክ
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር አሜን የአምላካችን ስም ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ እዚች ሰአት ላደረሰን
Amen
አሜን
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እሰከነቤተሰብህ የኞ መምህር ወድም አባት እሸ ምን ብየ ልግለጥህ ብቻ ፈጣሬ የተመሰገነ የከበረ ይሁን አተን ሰጥቶ እንድንነቃ ያደረገን እሔን መንቂያ የሆነ ትምህርት ለሚቃወሙትም ልቦና ይሰጣቸው
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ዛሬ የሰማሁት ወይ ይሄ ቅናት የሚባል ነገር የአይነ ጥላ ሴራ ነው ለካ እኔ መች አወኩ ሳላውቅ ህይወቴን በቅናት አበላሽቸዋለሁ አሁን ግን ሁሉም ገባኝ መምህር ሌላ ምንም አልልም ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ብዙ ህይወት እየለወጥክ እና ብዙ ነፍስ እያዳንክ ነው ዋጋህን እግዚአብሔር ይክፈልህ ዝም ብለው ወሬ ስለሚያወሩት ሰዎች ደግሞ አትጨናነቅ ማን ይሰማቸዋል የሚጠቅመንን እና የሚጎዳንን እናውቃለን በማን ወደ እግዚአብሔር እንደቀረብን እና ወደ አምልኮተ እግዚአብሔር እንድንመጣ ያደረገን ማን እንደሆነ እናውቃለን መምህር ስለዚህ ስለወረኛዎች አትጨነቅ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላቸው እነሱም ተይዘዋል ተጋርዶባቸዋል ጠላታቸውን እንዳያውቁ ለምሳሌ እኔ የአንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ በሗላ ነው ጠላቴን ዳቢሎስን ያወኩት በስግደት በፆም በፀሎት ይህንንም ያስተማርከን አንተ ነህ እኔ በስደት ላይ ነው ያለሁት ግን ክላሴ ስእል አድህኖ አርጌ መቁጠሪያም አለኝ የፀሎት መፅሀፍም አለኝ ጧትም ማታም ለአምላኬ እሰግዳለሁ ጠላቴን ዳቢሎስንም እዋጋለሁ እኔ የሚገርመኝ ግን የፀሎት ቤት ስሩ ፁሙ ስገዱ እያሉ የሚያስተምሩትን የሚቃወሙ ሰዎች ወደው አይመስለኝም እነርሱም እራሳቸው በዳቢሎስ ወጥመጥ ተይዘው ነው እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያብራላቸው እናንተን ሳይሆን መቃወም ያለባቸው ጠላታቸውን ነበር መቃወም ያለባቸው;;;እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ ደቢሎስን ግን ተቃወሙት ከእናንተም ይሸሻል "ያዕቆብ 4÷7
ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል ያዕቆብ 4÷8
በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
መምህር ተስፋ አበራ እግዚአብሔር ይጠብቅክ
🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ሁላችንንም ድንግል ማርያም ትጠብቁን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰግን ለዚች ቀን ያድርሰን
መምህርች እንኳን ደህን መጠክ ገጠመኝ
እኔ ሁለም ሕይውት ነው የማገኝበት
የድንግል ልጅ መድኒዓለም ፊቶን ይመልሰልን
ሰለም ለሀገርችን ያሰጥልን ሁልችንም እንፀልያ
ለሀገርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን መምህርችን ሰለማይነገር ስጦታው እግዚእብሔር ይመሰገን
ባንተ ትምህርት ከነቤተሰቦቼ ክቡር ቅዱስ የሆነ የእግዚአብሔር ስጋና ደሙ ተቀብያለው ደስ ይበልህ ብዙ ነፍሳት እየመለስክ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን
እኔ አስካለ-ማርያም ነኝ ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ በሕይወቴ ላይ ከፍተኛ ለውጥ አግኝቼበታለሁ። ከ1-151 ያለውን ማበላለጥ አልችልም ምክንያቱም ሁሉም የየራሱ አስተምህሮት አለውና ሁሉም አስተማሪ ናቸው። መምህር ያገሌግሎት ዘመንህ ይባረክ።
ልቦና ላጡት ሰባክያን እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስልን አሜን!!
መምህሬ እግዚአብሔር ይባርክህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️
በተረፈ ተቃራኒ ለሆኑ ሰዎች ቦታ አትስጣቸው በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ እመ ብዙሃን በሰላም ለመገናኘት ታብቃን ኑርልን።
Amen Amen Amen waqayyoo salalee jireenyaa dhageesisuu Ebbifamaa 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መሰተዋሉን ለሁላችንም ያድለን እህት ወንድሞቼ እንኳን ለእፀ መሰቀሉ አመታዊ ክብር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እኳን አብሮ አደረሠን
አሜን ሰብስክራይብ አርጉኝ አሁን ተዋሕዶ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Ameseginalehu ametawi liber Beal mehonun silastaweskegn wey I’m silastaweshign
ዳቆን ይርዳኖረሰ አበበ ግን ምርጥ አስተማሪ ነው በጣም ጎበዝ ሰው ሆኖ መሳሳት ያለ ስለሆነ ነውጂ
እደምን ዋላችሁ መምህር እንኮን ደህናጣህልን ብዙ እየተማርን ነው ይህን ገጠመኝ በጎጎት እየጠበቁህ ነበረ
መምህር እናመሰግናለን ትምህርትህን በመስማት ባህሪያ እየተቀየረ ነው ዝምታም አብዝቻለው ለራሴ ቃል ገብቻለው ሀገሬ ስገባ ንሰሀ ገብቼ እንደምቆርብ እርግጠኛ ነኝ የብዙ ሰው ሂወት የሚቀይር ትምህርት ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እግዚሀብሄር
መምህር ስላምህ ይብዛ እንዲሁም አዳምጮች ሁላችሁ በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ወይ አይነጥላ ይገርማል በእውነት መምህር ብዙ ነገሮች እየተማርን ነው ይህ በተለይ ትዳር ላለን እና ለወደፊት ትዳር ለመያዝ ለሚያስቡ ትልቅ ትምህርት ነው ይህ በሁሉም ቤት ያለ ነገር ነው ቅናት፣ትዕግስት የሌለሽ፣የስው ወሬ መስማት፣ መጠራጠር ሌላም ብዙ ነገሮች በትዳር ውስጥ ከባዱና መሆን የሌለባቸው ወሳኙ ነገር ነው ከዚህ የተማርኩት ለምሳሌ ያህል
1,ኛ በትዳር ውስጥ የስው ወሬ አለመስማት በራስ መተማመን ና ግልፀኝነት መሆን
2,ኛ ከምንም በላይ ባል ጥያቄ ቢኖርበትም ለሚስቱ ግልፅ ተናግሮ መልስ ሊትስጠው ትችላለች በህይወት ውስጥ ስኬታማና ሙሉ ከሆንን እንኳን ጓደኛ ይልቅና ዘመድም አይታመንምና መቼም መልካም አያስቡም እኽ አሃ ነው እንዴ ከተባለ በቃ ከባድ ነው
3,ኛ ከባል እንደተረዳሁት ምንም የእናቱን ፀባይ ቢይዝም መናፍስት እንዳለ ቢሆንም የራሳችንን ሃሳብ መያዝ አለብን እንጅ ስው ያለውን ሁሉ አዎ ልክ ነው ማለት የለብንም
4,ኛ ሌላም አንድ ባል ወይንም ሚስት የመጠራጠር ችግር ካለ በግልፅ መናገር እንጅ በተለያዩ መንገዶች መስለል ተገቢ አይደለም ምክንያቱም ከጀርባ ምን እንዳለ ማወቅ ስላለብን በስው ከመስለል ይልቅ ለፈጣሪ መስጠት ይሻላል እህታችን መልካም ስለሆነችና ለስው ያላት መልካም የስራ ግንኙነት የስራባልደረቦቿን ስራ ከመስራት አልፋ ስማቸውን እያቆላመጠች ትጠራለች ይህ አንድም በየዋህነትና ከቀረቤታ አንፃር ነው ባልየው ግን ቁጥር መያዝ ና መስለል አልነበረበትም ምክንያቱም የሚስቱን ፀባይ ያውቃልና ስለዚህ የጓደኛውን ሃሳብ ይዞ ራሱን ማስጨነቅ አልነበረበትም ምክንያቱም በትዳር ውስጥ ከምጠላው ሶስተኛ ስው ማስገባት አልወድም ችግር ካለ በግልፅ መፍታት ይኖርብናል ሌላው የባለታሪኴ ጓደኛ እህታችን ማህሌት/ማሂ/ መልካም ነሽ ገጠመኝ በመስማትሽ ለእነሱ ትዳር መስተካከል ምክንያት ስለሆንሽ በርች ያች መስሪ ተንኮለኛ የልጁ አፍቃሪ ልጂ ትገርማለች እውነቱን ለባለታሪካችን ብትነግራት ልጁን እንደምትወደው ሁለቱ አንድ የሚሆኑበት አጋጣሚ ይኖር ነበር በክፋት የሞቀን ትዳር ለማፍረስ ይህን ያህል ውጣ ውረድ እግዚኦ ልክ እንደ ባልየው ጓደኛ ክፉ ናት ልቦና ይስጠን እንጅ እኛማ አይ ሴቷ ለወንድ ብላ ስውን ለማጣላት መሞከር ከንቱነት ነው ስው ያለ ጥፋቱ እንከን መፈለግ ከባድ ነው በውሸት ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
አንተም ፀጋውን ያብዛልህ ገና ብዙ ነገሮች እንስማለን ትዳር ያላችሁ እባካችሁ የስው ወሬ አትስሙ ምንም ባል ቁጡ ቢሆንም ግልፅ ተናግሮ መልስ ማግኘት ይቀላል ከዚህ መማር አለብን ምንም ሚስት ወይም ባል መጥፎ ነገር ቢያደርጉብን እንኳ በፍቅር መመለስ አለብን ችግሩ ምን እንደሆነ ማወቅ አለብን እንጂ ለመለያየትና አንቸኩል ምክንያቱም ከጀርባ አይነጥላና የዛር መንፈስ የተለያዩ የመንፈስ ውጊያ አለና እናስተውል
መጨረሻው ያምራል እስይ አንዱ ለአንዱ እንዲህ ትምህርቱን ሲያስፋፋ ደስ ይላል ስው ወዶ አይደለም ክፉ የሚሆነው ይህ ክፉ መንፈስ ስላለ ነው እሱ ይርዳን
ቃለህይወት ይሰማልን ጥሩ አገላለፅ
✝️እግዚአብሔር ይመስገን ! እንደምን ውለሀል ? የእናቴ ልጅ መምህሬ ! በስተመጨረሻ የተናገርከው እጅግ በጣም ይገርማል 😭 ✝️እግዚአብሔር ይገስፀው የዘመኑን ሔሮድስ 😭እኔም መልካም ትምህርት ያገኘሁ መስሎኝ በቀጥታ ወደ ሀሜት ሲገባ እባክዎን በሁዳዴ ፆም ወንጀልን ያይደል ወንጌልን ስበኩ ብዬ ኮሜንት በመስጠቴ የሆነውን ነገር በጣም ይገርማል 😭😭😭እኔ ተራ ምእመን ነኝ 😭😭😭ወገኖቼ በቃ አባታችን መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙም ንቁ ነው ያሉት እንንቃ :: በተረፈ ፈጣሪያችን ብርታቱን ትዕግስቱን ይስጠን በቤቱ ያፅናን :: መምህር ተስፋ ስላሴ ! አንተም የአባታችን የመልአከ መንክራት አዝመራ ነህ 👌 ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ❤️
አሜን፫➕⛪🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት ይብዛ መምሕራችን
አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመስገን
በጸሎት አስቡኝ ወለተ አረጋዊ ገብረ ስላሴ
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን በእርስዎ ትምህርትና በአባታችን ባባታችን በአባ ዮውሐንስ ተስፋማርያም እና በአባታችን ባባግርማ ወንድሙ ትምህርት ለንስሐ በቅጬ አለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ለኛ ሲል ያኑርልን አይዞህ እግዚአብሔር ይጠብቅሀል
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በምታቀርባቸው ገጠመኞች ቡዙ ነገር ተምሬበታለሁ ወደፊትም ሕይወቴ ይቀየራል ብየ ነው የማስበው ለአንተም ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
ቃለህወት መንግስተሠማያት ንያውርስልን መምህር ትምርቱም መዝሙሩ በጣም አይጠገብም መምህር ከአፈወት የማይለዩአት እመብርሀን ትጠብቀወት አባትሆይ ቤተክርስቲያናችን ጠብቅ እናትሀገርኢትዮፕያን ጠብቅልን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እንኳን 3 ሰአት 10 ሰአትም ቢወስድ አትጨነቅ
መምህር አድምጨው ለሌሎችም አሰደምጨ የሚገርም ትምህርት አግኝቻለው የሁለቱ ጋብቻ በመልካም ሁኔታ መመለሱ ፈጣሪ ይመሰገን አንተም ሰራክን ፈጣሪ ይባርከው
መምህር በፀሎትክ አስበኝ ስሜ ሰናይት ነው ስደተኛ ነኝ እማ ፍ ቅር በምልጃዋ ትርዳን አሜንንን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር የአባቶችን የሃዘን ድምፅ ስሰማ ልቤ ስብር ይላል ጭንቅቅ ይለኛል የቅዱሳኑ አምላክ የዳዊት የሚሴ አምላክ ይህችን ፈተና ያሳጥርልን የቤተክርስቲያንን ትንሳኤ ያሳየን አሜን ፫
አመተ ማርያም ነኝ ከሳኡዲ አረቢያ በፀሎታችሁ አስቡኝ !
ትክክል ብልሀል መምህርተስፉዩ ጥሩእስተማሪሲኖር ለኛ ለእግዝእብሄር በጎች ጥቅምየቀረባቸው ስለሚመስላቸውነው እንድ ሁለተኛ ደሞ ከውጪ እገር ካለነው ስዎች ገንዘብ ይቀርባቸዎል እነሱብቻ ስውን ጠቅጥቀው እነሱ ሁሉንም ነገር እዲቆጣጠሩት ብለው ነው እኛግን የሚበጀንን እኛው እናውቀዎለን መምህርተስፉዩ ጥሩ yang man thank you 🙏 I do appreciate you 🙏🙏🙏
በጣም አስተማሪ እና ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን መምህር ⛪️⛪️⛪️
መምህር የድሁች አባት ነህ ጠላቶችህን የእግር መረገጫ ያርግልህ አሣፋሪ እኮ ናቸው የእውነት ኦፎፎፎ
መምህራን ትምህርትህ በጣም የነፍስ ምግብ እየ ሆነን ነው በተቃራኒ አመለካከት ሚሄዱት ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ወደ ቀጥተኛ ይመልሳቸው አተ ግን ጤና እድሜ ከነቤተሰቦችህ ይጨምርልህ
መምህር። በርታልን ገጠመኞችህ አስተማሪ ነዉ እኔ በራሴ ወደኧላ መለስ ብየ ሳስብ ገጠመኞች ተግባራቸዉ ቢለያይም እሁላችንም ቤት አለ ፈጣሪ ቀሪዉን ዘመናችንን ይባርክልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
እንዴት ደስ ይላል ትዳራቹሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹ ወልዳቹ ለማቀፍ ያብቃቹ
አሜን አሜን አሜን
በእውነት እግዚአብሔር። መጨርሻህን ያሳምርው አተን የሚነቅፍትን እግዚአብሔር። ልቦናይስጣቸው እኔ ያተን ትምህርት ከስማሁጀምሮ። ተለውጨለሁ እግዚአብሔር። ይመስገን
መምህር እረዘመ አትበል አተ ብቻ እዳይደክምህ ለኛ አታሥብ ምንም አይጠገብ ስት ኮተት ሥሠማ እኑላለን እንኮን ህወት የምቀይር
እኔ እራሱ ለመላው ይከን ኮሜት ለሚያዩ ምን አጠፉ ባዳኑን አባ መምህር ተስፋዬ ምን አጠፉ ስማቸውን የምታጠፉት እባካችሁን ልቦና ይስጣችሁ እነዚህ ሰዎች በስጦታቸው እየኖሩ ነው እባካችሁ ሀፂያት ነው ትርፋችሁ እባካችሁ ልቦና ገዝታችሁ አዳምጡ ወይም በትትና ያልገባችሁን ጠይቁና እስኪ አትኩብን የነፍሳችን መዳኛ ናቸው በእመብረሀን ይዤ አችኋለሁ
ህይወቴ እና ቤተሰቤ ምን ያህል እንደተለወጡ አታውቁም ፣ ብዙ ትምህርቶችን እናውቃለን ግን ተግባራዊ አይደሉም ፡፡ እናመሰግናለን memher Girma and Tesfaye.
መቸም የማይርባ ሰው ሰምተው የሚታወኩ እግዚአብሔር ይርዳቸው
ውድ የመምህር ተስፋየ ተማሪወች መከተል ያለባችሁ ትምህርቱን ነው ስም ሊያጠፈ ቢሯሯጡም አይሳካላቸውም ተጠቀቁ
እማፍቅር ኣንቺ ያየንበት እድሎኞች ነኝ እንደመምህር ተሰፈየ ሰወች ኣብዝልን
እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ሁለተ ማርያም እባላለሁ ባለቤቴ ወልደ እየሱስ ይባላል በፀሎታችሁ አስቡን ምቀኞች በዝተውብናል
እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህሬ በእውነት በጣም የምገርም ትምህርት ገጠመኝ ነው ባኣንተ ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው መምህሬ በእውነት እግዚኣብሔር ይባርክህ እኛም ለሃገራችን ያብቃን ሰደተችን ያሳጥርልን ለንሳሃ ያብቃን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺
እንኳን በስላም መጣህልን መምህራችን
ቃለሕወትን የሰመልን። እናመሰግናለን። መምሕራችን
እሰይ መምህር ትናት እና ዛሬ ጥግብ አልን እረጅም ስለነበር እግዛብሄረር ካንተ ጋር ይሁን ወንድማችን
EGZIABHER bmalet yitarem wedefit
መምህር እንኳን ደህና መጣ ሁሉንም ለእግዚአብሔር መስጠት ነው እግዚአብሔር ይፈተዋል ያለፈተና ፀጋና በረከት አይገኝም አምደእስጢፋኖስ ነኝ።
እግዚአብሔር ይመስግ ቅድም እያሰብኩ ነበር ዛሬ የማትለቅ መስሎኝ ነበር ልስማው እና ሀሳቤን ሼር አደረጋለው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ❤❤❤
ተባረክልኝ መንህሪ እኔም እያረፍኩነው የሰማውት ያስልህ በስራቡታስሁን እያቆምኩኝ ሜገርምህ አንተ ሰአቱን ባትነግረኝ አላውቅም እጅግ መሳጭ ነው በርታልን
መምህር አተም ሆንክ አባታችን መምህር ግርማ መሰሎቻቹህ ዝብላቹ ትምህርታቹን ም ማዳናቹሁን ቀጥሉ እነሱ ተዋቸው ስማ ስማ ባትሰማ ምድር ስሚ ብለዋል ባህታውይ ገብረመስቀል የሚሳደቡትና የሚአፊዙት ።ገደሉ ሊናድባቸው ተጠልጥለው ነው ያሉት ። ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው ።
መምህርየ የኔ መልካም የአገልግሎትን ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር አምላክ እኔ በስደት ላይ ሁኘ ልጀ ሞተብኝ በ4አመቱ ምንም ሳይታመም ግን በባአድ አምልኮት ነው ልለየኝ የቻለው ግን ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር የስላሴን ልጅነት ያገኘ ህጻን ልጅ መንግስተሰማያትን ይወርሳል ስትል እደት ደስ እዳለኝ እኔም በመንግስቱ ልጀን ባገኘው ብየ ነፍሴን ለማዳን እየጣርኩ ነው ፍቃዱ ይሁን
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
መምህር ሁለቱ ስልክህ አይሰራም አንተን እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው ወይም የሚሰራ ስልክ ካለ ስጠን
ከብዙ ነገር እንድወጣ አደርከኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ይህን ያደረገ እግዚኣብሔር ኣምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው ኣንተም ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ።ኣሁንማ ለራሳቸው ግራ ተጋብተው ለኛምም ግራ ኣጋቡንኮ ኣወቅን ያሉ ሰዎች በእውነት እኔ ስብከት እምባለው ነገር ኣቀሙኩ እና ልቦና ይስጣቸው ከትላልቅ ሰዎች እንዴዚ ነገር መስማትም ማየትም ያሳፍራልም ያሳዝናልም ኣንተ ግን ዝም ብለህ ኣላማህ ብቻ ትኩረት ኣድርግ ሌላው እግዚኣብሔር ይፈተዋል እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ሁና ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አዳምጬ እመለሳለሁ ተወዳጆች like እያደረግን እናዳምጥ
ቃል ህይወት የሰመዐልና ጸጉኡ የበዘሐልኩም እግዚአብሔር ኣምላኽ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም
መመህረ ግርማ አባ ዮወሃንስ #1000# ይፅነሐልና ኣምላኽ💖💖💖
#ማሕብረ ቅዱሳን#❎❎❎
Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher Memherachinin ytebkiln tsegawn yabzalot edmena tena ysitlin. Libona ysiten Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀🤲🤲🤲
መምህር ካንተ ትምህርት የተማርኩት ነገር ትህትናን ነው ፡፡ በፊት በጣም ነጭናጫ አኩራፊ ነበርኩኝ አሁን ግን እግዛብሄር
ይመስገን ተውኩኝ
ችግር የለውም መምህር እፀልያለን ድሮም ያመቺሳ ልጆች እዉነት አይስማማቸዉም ዳቢሎስ ይሮጣል እንጂ አይቀድምም እኛ እደሆንን ነቅተናል ተምረናል እድሜ ላባታችን መላከ መክራት መምህር ግርማ እንዲሁም ላንተ ለብዙ አባቶቻችን አሰማቸዉም እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ የሚያመዛዝን አእምሮ አለን
በእውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ በጣም ነው የሚያስተምረው
የኔ አባት መጣህልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
መምህርዬ እነዚህ የጠራሀቸው ሰዎች ሁሉ ከዘመድኩን ዋናው ዘንዶ ነው የነሱ መውጣት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እመጣ ስለሆነፀሀዩ ሲበረታ ባቸው መውጣታቸው አይቀርም ይህም ግድ ነው።አዲስ ነገር የለም መምህርዬ ያንን ማየትህ አያስ ደንግጥህ
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን 🌻🌻👍👍
መምህር ብፆሎት አስበን ወለተብራሃን. ዘሚካኤል. ገብረሚካኤል. ወለተ ማርያም. ገብረትንሳኤ. ወለተንሳኤ ብለሕ የንተ ትምህርት በጣም ነው የተቀየሩኩት ሱባኤ ገብቸ ነው የሎህት መምህር አስበኝ
መምህር ተስፋዬ እጂግ ደግ መልካም የዋህ ሰው ነህ አንተን መግለፅ አይቻልም መዳኒአለም ይጠብቅልን
በጣም ደስ ይላል በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልህ እማ ፍቅር ከጠላቶችህ ሁሉ ትጠብቅህ
ልቦና ይስጣቸው ነጭ ነጭ እያሉ ጡቁሩን ለማወሩት ሰዎች ለአባታችን ለአ ማላካ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ መምህር ጠላቶቻቹን ሁሉ እማ ፍቅር እግራቹ ስር ትጣለው
አሜን አሜን አሜን
Amen
እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜን እሜን ።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን ።ልቦና.ይስ.ጣ.ቸው።መምራችን።
አሜን
Amen amen amen
ሰለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤👏👏👏
ልቦና ይስጣቸው እኛ ተለውጠናል እኛን የረዳ እነሱንም ይርዳቸው አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
እግዚአቢሔር ከሚመጣብህ ክፋት ሁሉ ይጠብቅህ በእውነት እግዚአቡሔር አንተ ጋ አድሮ ደና አድርጎ አስተምሮኛል የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን በርታልን
እንኩዋን ደህና መጣህልን የመምህር ተሥፋይ ተማሪዎች ኑ እንማማር ለነብሣችን ምግብ እንብላ
Metnal
AMEEN EGIZABER YIMASAGIN MAMIRACHIN UNKAI DANNAA MAXAA KAL HIYOT YASAMALIN AMEEN 💒
መምህር ቃል ሕይውትን ይሰማልና እግዚአብሔር በአንተ አድሮ ከብዙ መከራ ሕይወትችን አተር ፎል
አንተነ መምህር አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
አሁን የተባሉት ሰዎች ልብ ይሰጠቼው
ራሰቼውን አሰግምቱወ እኛ ግን እንሰማ ቼውም
Keep up the good work Tanhks memihir tesfaye
እኔም ለንስሀ አምላኬን እዳቅ በባእድ ሀገር አምላኬን እዳቀው ያረከኝ ያተ ብርታት ያባም የመላእከ መክራት ግርማ ወድሙ ድግል ማርማያም ትጠብቃችሁ
መምህራችን ቃለ ህይዉትን ያሰማልን በጣም ነዉ የተቀየርኩት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን በጣም ነዉ የማክብርህ
እግዝያብሔር ይማረን ቸር ነው እና እንደበደላችን እንደ ሀፂያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን
EGZIABHER bmalet yitarem wedefit
መምህሬ በእውነት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
ጭራሽ ዘመድኩም እና ዳቆን ክብርት ሆሆሆሆ ሚገርምክ በሚሠጡት ነገር በጣም ነበር ምወዳቸዉ ባተ ትምህርትት ባባታችን መምህር ግርማ ከሙጡ መሥሚያችን ጥጥ ነዉ እዲ እስካሁን ብዙ ተምሪ አለሁ ግን እደዚክ ትምርት ጠላቴን እዳቅ ያደርገኝ የለም ምን አይቶ ነዉ እዲክ ያሉ ደግሞ ምናልባት ጋጩር ይሆናል
አሜን አሜን አሜን
ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቃለ ሂውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባረክልህ ጠላት ዳቢሎሰን የእግርህ መረገጫ ያድርግልህ
መምህሬ የትዳሬ ችግር የነበረ ገጠመኝ ነው ግን አሁን በጣም ደስተኞች ነን ተመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን በጸሎት በርቱ
እግዚአብሔር ይመሰገን በርች አሁንም በፀሎት
በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ይገሪማል ክርስቲያን ለክርስቲያን አገልጋሎች እያሳደዱ ነው ልቦና ይስጣቸው ሁላችንም እንፀልይበት ባንተ ትምህርት ያልተለወጠ የለም በርታ ሁላችን በፀሎት እንተሳሰብ
Memehir Tesfaye. The way we listen to it is that we close it and come back to it when we have time. Present Getemegne the way you feel comfortable. As far as length is concerned it depends on the interest level and the character of that person. The shorter getemegne will be attractive for the new listeners. Those who have been listening for long time. Our interest level is high so we can easily listen to the long Getemegnes.
B
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ። አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው። የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ።
ሰላም መምህር እኔ አንድ ማቆም ያቃተኝ ነገር አለ።እሱም ገላ መታጠብ ንፁህ መሆን።ታቃለህ መምህር የዉስጥ ልብስ መቀየር ያስጠላኛል።ምን ማረግ አለብኝ?
አሰኔም እደዚህ ያረገኝነበር እግዚያብሄር ይመስገን ልተኝ ስትየሰ ቀይረሽ ለመተኛት መክራ ስትነሺም እደዛዉ
BEYESUS KIRSTOS SIM BEKIDUS MIKAEL KIDUS GEBRIEL BE7tu LIQANE MELAEEKIT 99GU NEGEDE MELAEEKIT BKIDUSAN TSADIKAN SEMAETAT HAWARIYAT NEBIYAT sim tselyesh Atari libs alaskeyir talk rikus menses bilesh ken in Dershowitz byifa eskitishegn kalehibet Wethersfield gin bar lay taser bilesh bmekuteriya ketkichi EnDet endemitketekichi kiddo teketelun yet yet bota endehone DIAQON Henok tube eyi DN Henok tefera
@@liyagessesse7435 አመሰግናለው አህቴ።የሁሉንም ስብከት ማለት የመናፍስቱ ሴራ አውቀዋለው።ግን ይሄ ነገር መተት ነው መሰለኝ።ግን መተት ባይሆንስ ብዬ ነው።ሁሉንም ሃይማኖታዊ ስርዓት አደርጋለው ግን ቀኑ አልደረሰም(እግዚአብሄር አልፈቀደም) መሰለኝ።መንፈሱ እኮ ጮሆ ነበር ታሰር ተብሎ ቃል ገብቶ ነበር ግን አልታሰረም።ደሞ የምስጢር መተት እንዴት ቶሎ ብሎ ይጮሃል ስሙ ካልጠራነው በስተቀር?
@@solianaabreha5008 ehta silemenfas mewutat aticheneki bedenb sigej sichenkewuna sidekmewu yiwetal Egzabiher ayizgyim ken alewu berche ayizshe
@@sososolomesoso7366 egziabher ystlgn yene eht🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መድሃኒአለም እሽ እንፀልያለን ልቦና ይስጥልን ማስተዋሉን ያድላቸው መምህራችን እኛስ ብዙ ተለውጠናል የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
👉እያንዳንድሽ ገጠመኝ ብቻ ምታዳምጪ ከሆነ ተጉድተሻል ግድ ዬላችሁም ኮርስ ነው ሚጠቅማችሁ አድምጡት በተለይ የመምህር 1-37 አስተምሮዋ አድምጦ መምህሪ እኔ በበኩሊ ምንም ያተ ትምህርቶች አያመልጠኝ ብቻ ቤተስቦቼ አልለውጥ ብለውኛል ጸልልኝ
እህቴ ትክክል ነሽ ኮርስ በጣም ጠቃሚ ነዉ እኔም ዘግይቼ ብሆንም ኮርሱን መማር ጀምሪያለሁ ባለቤቴ
መስገድ ቢጀምርም ሙሉለሙሉ እርኩስ መንፈስ የለብኝ ብሎ ነዉ የሚከራከተኝ አይዞሽ በተሰቦቻችን ተለዉጠዉ ለአዲስ ቀን እደርሳለን እመብርሃን ትረዳናለች
@@meronworku7473 አሜን ውዴ አልገባቸውም እኮ ሀገር ውስጥ ያሉት ለዛ ነው እማ