“በመንፈስ እንሁን” ማለት ምን ማለት ነው? ቆላስያስ 3፡4-6
Вставка
- Опубліковано 27 чер 2024
- የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2024
ቲጂ አክባሪሽ ነኝ እኔ በአሁኑ ሰዐት በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ነኝ ነገር ግን በምታጋሪን በእግዚአብሔር ቃል ደግሞ እጽናናለሁ አሁንም በብዙ ተባረኪ ለኛ በረከታችን ነሽ
ድንቅ የአጠናን ጌዜ ነው ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ ❤❤❤
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ብዙ ተጠቅሜበታለሁ
አሜንንንንንንንንንን ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤
ድንቅ ነው እህቶቼ !በመንፈስ መሆን ማለት በነገር ሁሉ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ለእግዚአብሔር አሳብ መኖር ማለት ነው።ተባረኩልኝ❤❤❤
ቲጂ ጌታ ይባርክሽ
የጌታ ፀጋና ሠላም ይብዛላችሁ ተባረኩ እንወዳችኋለን
Amazing woman of God bless you all sisters
የተባረካችሁ ናችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤
የተወደዳቸሁ የጌታ ምረጦች አይወሰድባችሁ ተባረኩ
ደስእያለኝ ነው የሰማሁት ተባረኩ
Amen! Tebareku kale hiwot yasemalen
Geta Eyesus bebzu ybarkachu wud ehtachin migerm dink tmirt yesemanew E/her lefre yadriglin amen 🙏 ❤
ዋዉ እንዴት ያለ መረዳት ነዉ ተባርካችሁል እህቶቼ
תבורכו
Ye geta wedoche geta yebarkachehu bezu temerealehu ❤❤❤
ተባረኩ የቃሉ መገለጥ ይብዛላችሁ ውድ እህቶቼ ❤❤❤
Zemenachu ybarek ehtoche ❤
ተባረኩ እነቲጂ
በኢየሱስ ክርስቶስ የዳኔ ሰው በወንጌሉ እውነትና እምነት ሥር በፅድቅ በምግባር ይኖራል!
ሐዋርያ ጳውሎስ ክርስቲያናዊ ምግባር
በ 1 ቆሮንቶስ እንደተናገረው
5: ራስዋን ሳትሸፍን ግን የምትጸልይ ወይም ትንቢት የምትናገር ሴት ሁሉ ራስዋን ታዋርዳለች፤ እንደ ተላጨች ያህል አንድ ነውና።
6: ሴትም ራስዋን ባትሸፍን ጠጉርዋን ደግሞ ትቆረጥ፤ ለሴት ግን ጠጉርዋን መቆረጥ ወይም መላጨት የሚያሳፍር ከሆነ ራስዋን ትሸፍን።
1 Corinthians 11 አማ - 1 ቆሮንቶስ
13: በእናንተ በራሳችሁ መካከል ፍረዱ፤ ሴት ራስዋን ሳትሸፍን ወደ እግዚአብሔር ልትጸልይ ይገባታልን?