የአቤል የ አዳራሽ ፕሮግራም በስተመጨረሻ ተለቀቀ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 639

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Рік тому +122

    Eyob picture ለማንኛውም ፕሮግራም ፎቶ እና ቪዲዮ
    +251962491597
    +251974024574
    instageram
    instagram.com/eyob__pictures?igshid=ZDc4ODBmNjlmNQ==

    • @ZaibaZaiba-sk3rd
      @ZaibaZaiba-sk3rd Рік тому +4

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @maqdasazizy7381
      @maqdasazizy7381 Рік тому +4

      አላገባም ግን በሙሽራ ቀሚስ ፎቶ ታነሳኛለህ

    • @samrawettadu1249
      @samrawettadu1249 Рік тому

      @@maqdasazizy7381 😏😏😂😂😂😂

    • @dagimkonjo8754
      @dagimkonjo8754 Рік тому

      we will call you soon abelo serg lemazegajet asibenal tiru adarash tafelaligenaleh gizew siders aswikishalew eshi

    • @Tigist-k2v
      @Tigist-k2v Рік тому

      ❤❤❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Рік тому +296

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ

  • @fjdf9143
    @fjdf9143 Рік тому +94

    አቤት ውበት የተባረከ ቤተሰብ ዘራቹ እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤

  • @fhhg907
    @fhhg907 Рік тому +8

    እዮባ እናታቹ በጣም ረጋ ያለች ኢትዮጵያዊ እናት ነው ያላቹ ከምንም በላይ አስቀድሟት ወንዶች ለናት ውደዱ እጂ አትከባከቡም አዝኗኗት አስቀድሟት የምታምሩት እሷ ስላለች ነው ከሚስታቹ ትቀድማለች ከፈጣሪ በታች ናት

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk Рік тому +114

    ❤❤❤ አቤት ስታምሩ ❤❤❤ እንድህ ነው ከሚያምር ቤተሰብ መፈጠር :: አቤልና እዮብ ስትጎራረሱ እንባዬ 😢 መጣ...!! አቤት ስዎዳችሁ እናንተ የምታምሩ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 Рік тому +12

    እንኳን ደስ አላቹ አቤል መላው ቤተሰቦች እዮብ አንተን ደግሞ ጌታ በትዳር ይባርክ በጣም እያቸገርክነው ቤት የመጨረሻ ልጅ በመሆን መቅበጥ አብዝተሀል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😂😂

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Рік тому +17

    ዋው እንኳን ደሣላችሁ አቤል እናባለቤቱ ነፂ መልካም ጋብቻ ያብርሀም የሣራ ይሁንላችሁ

  • @መክሊት-መ3ጨ
    @መክሊት-መ3ጨ Рік тому +13

    የመጀመራ ነኝ እንኳን ደስ አለችዉ መላዉ ቤተሰብ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ Рік тому +32

    ❤❤🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ አለህ አቤላዬ የአብርሀምና የሳራ ይሁን ጋቻችሁ በጣም ደስ ይላል አቤት ማማራችሁ❤❤❤🎉🎉እዬባዬ በጣም ታምራላችሁ ሰማዕቷን ማማራችሁ❤❤🎉የኔ እናት የናትና አባት ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል❤❤❤

  • @በረከትባርኮት
    @በረከትባርኮት Рік тому +2

    ሰርግ ይቀድማል ወይስ ክርስትና
    እረ እኔ ምንም አልገባኝም ደግሞ አዲስ እና ቃልዬን በጣም ስለምወዳቸው እንደነሱ በሥራተ ቤተክርስቲያን ነው የምጠብቃቸው የነበረው ማለቴ አቤልና ኢዮብ አይኔን ማመን አቃጠኝ ለማንኛውም በቅዱስ ቁርባንአጽኑት ትዳራችሁን
    ከሥራተ ቤተክርስቲያት የወጣ ወይም የተለየ ጋብቻ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጋብቻ አትለውም ዝሙት ብላ ነው የምትጠራው በቅዱስ ቁርባን አጽኑት ትዳራችሁን

  • @maheletmetku6861
    @maheletmetku6861 Рік тому +12

    ነፂ አቤላ መልካም ጋብቻ ልጃቸውን ለመዳር ያብቃቹ እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ ታምራላቹ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ

    5ሺk እኔ በመሙላቴ እኳን ደስ አለኝ ለኔ 😂😂😂እኳን ደሆና መጣችሁ❤❤❤❤

  • @አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ

    ይህን ቤተሰብ በፍቅር ነው የምወዳቸው መልካም የትዳር ዘመን አቤልዬ ነፂ ❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ

    እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉የምትቀኑ ሰዎች በጤናችሁ ነው ምነው ያስቀናል የአለም ሰርግ 👰🤵😏😏😏እኔ መንፈሳዊ ቅናት የቀናውት በእና አድስ ነው በመንፈሳዊ እና የምስጋና መዝሙር አውጥተው በስነ ሥራት የተጋቡት እውነቴን ከቀናችሁ በደህናው አክሊል ባለው ነገር እግዚአብሔርን ለምኑ 😂😂😂😂

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ

    ትዳር ያማራችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ያማር ትዳር ይስጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ አቤሎ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    የተባረከ ቤተሰብ አቤላ ታደለክ በወድሞችህ ሙዚ ተከበህ ይህ መታደል ነው ፈቅራችሁ ብዝት ይበል አቤል ትዳርክ እግዚአብሔር እደሳራ እደአብርሐም ያርግልህ ይባርክልህ❤️

  • @AyonalamMhz
    @AyonalamMhz Рік тому +2

    ጥያቄ አለኝ ግን የኦርቶዶክስ ልጆች አዋቂ የተባላቹህ ናቸው የተሻሉ ናችው ስትባሉ ለምድነው ወደኃላ እምቀሩ ቆይ ለውበት ብላቹህ ማህተባቹህን ለምን ታወለቃላቹህ አርታው ይች ዓለም አላፊ ጠፊ ናት የእግዚአብሔር ቃል ግን ሁሌም ይኖራል እአኔን ከወደዳቹህ መስቀሌን ተሽክማቹህ ተከተሉኝ ይላል ቃሉ ሙሽራዋ ለምን መስቀሏን ፈታች መልስ እፈልጋለሁ ሰለጋብቻው የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹህ ♥️

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +6

    ደስ ስትሉ የተባረኩ ቤተሰቦች እንዲህ ነው ከደና ቤተሰብ መወለድ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ልጃችሁን ይባርክላችሁ አቤላ እና ፅ 🥰🥰

  • @makiya1951
    @makiya1951 Рік тому +2

    ትዳራችሁ ያማሰ የሠመረ ምቀኛ ሸረኛን አላህ ያርቅላች ሤቶ እሣት ሥትሆን ወዱ ዉሀ ወዱ እሣት ሢሆን ሤቶ ዉሀ እየሄደ ናችሁ ተለባብሶ መኖርን በፍቅር ለናተ ይደላችሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @maheletmetku6861
    @maheletmetku6861 Рік тому +1

    በጣም ሚያምር ቤትሰብ በእውነት ታስቀናላቹ አባትና እናታቹ በጣም ነው ያማረባችው በትለይ ማዘር ሚግርም ውበት በእውነት በጣም ደስ ትላላቹ ታስቀናላቹ የነማዘርን የጋብቻ ባአላቸውንም እንደዝ አክብሮ

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Рік тому +12

    እንኳን ደስ አላቸው የአበርአም እና የሰራ ጋበቻ የደርግላቸዉ ዉንደሜ ❤️🍾

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Рік тому +2

    የሚገርም የሚያምር የሚያኮራ ለእኛ ለኢትዮጵያውያንዎች በተለይ ዝቅተደርገን ለምንታየው ይዩ ምን አይነት ምርጦች እደሆን❤❤❤ የአብርሃም ና የሳራ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር ድንግል ማርያም ትግባ እቤታችሁ ፍቅር በፍቅር ሁኑ ውለዱ ሳሙ እናት አባት እንኳን ደስ አላችሁ

  • @meklitdeneke3499
    @meklitdeneke3499 Рік тому

    አቤላ እና ነፂ እንኳን ለዚህ አበቃቹ የአብርሃም እና የሳራ ያርግላቹ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ግን በቅዱስ ቆርባን ብታደርጉት የእግዚአብሔር መንንገድ ብትከተሉ ጥሩ ነበር መልካም ጋብቻ

  • @yenetube5988
    @yenetube5988 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ባርኳቸዋል እናትና አባታችሁን።
    ምነኛ መታደል ነው ወልዶ እንዲህ የሁሉንም ስኬትና ወግ ማረግ ማየት በዚህ ዘመን በዚህ ለጋ እድሜያቸው።

  • @menshafedlu7295
    @menshafedlu7295 Рік тому +2

    እናትና አባታቸው ግን ታድለው እንዲህ አይነት ቤተሰብ አላቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Рік тому +5

    ደስ የሚል ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ስታምሩ ፍቅሩን ደስታውን ሁሉ ያብዛላችሁ ❤❤❤
    ወድምአማቾች ትለያላችሁ❤❤❤❤

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Рік тому +2

    ባቢን ግን ለምን አላስገባቹውም ❤❤❤ባይባይ የለም ጥሩ ትውስታ ይሆን ነበር

  • @yetiyeti4877
    @yetiyeti4877 Рік тому +6

    ዉይ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከነቤተሠቦችህ አቤሎ መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadasada306
    @sadasada306 Рік тому +1

    Wooooooow እንደት ደስ ትላላቹህ መታደል እኮ ወንድም የወንድሙ ሚዜ መሆን አላህ አይለያቹህ ፍቅር ፀጋ የሞላበት ቤት ይሁን እንኳን ደስ አለክ አቤላ

  • @lidiyalidiya7705
    @lidiyalidiya7705 Рік тому +1

    የሚገርም ቤተሰብ ነው ያላችህ እድሜና ጤና ፍቅር ያድላችሁ

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 Рік тому +1

    አቤላ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እዮብ ቀጣይ የአንተ ነዉ አስብበት

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Рік тому +1

    ዋው ስገባ ስወጣ ኒት አስቸግሮኝ በጣም ነው የሚያምረው ውብ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ድጋሜ ወድዳቹ ሳሙ

  • @haiiahati3197
    @haiiahati3197 Рік тому +1

    እዮባ እና አዴስ ለተመልካቾች ያላችሁ ክብር ለእግዚአብሔር ያላችሁ ክብር ሳላደንቅ አላልፍም ለምን ሙዜቃውን አላስገቡም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @aass5403
    @aass5403 Рік тому +5

    አነ ግነ አደአደ ገጠረ የፍጠረኝ አምላከ አመሰገንውለው ድቅት አላውቅ የገጥር ሰርግ ድቅት ወድ ድቅት የለም ተመሰገን😢😢😢❤

  • @zaidtewele9089
    @zaidtewele9089 Рік тому

    አኡፍፍፍ አቤላየ ታድለህ በወንድሞች መከበብ ምንኛ መታደል ነው እድሜ ከጤናጋ ያድላቹ

  • @annisamomaganda6826
    @annisamomaganda6826 Рік тому +1

    ግን ሁሉ ጊዜ ሳያቸው ተዚህ ቤተሰብ ጋ መቀላቀል ያምረኛል ማነው ያላገባ እዩብ አንተ ነህ የቀረህ እኔን አግበኝ በዛላይ ቆንጆ ነኝ እመጥንህ አለሁ ነገሩ ስቀልድ ነው

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Рік тому +27

    ውድም አማቹች ትለያላቹ
    ❤❤❤
    እግዚአብሔር
    ፍቅሩን
    እደምድር አሽዋ
    እደስማይ ከዋክብት ያብዛላቹ
    መልካም ጋብቻ
    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 Рік тому +6

    አረ ቃልዬን ያየ እሷን በመፈለግ አይኔ ተጠናገረ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +3

    ዛሬ 1ኛ ነኝ መልካም ጋብቻ ውዶች

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Рік тому +1

    እንኮአን ደስ አላችሁ የእብራሀም የሳራ ግብቻ ይሁንላችሁ በጣም ያምራል እግዚአብሄር የባረከው ቤተሰብ አገረአችንን ሰላም ያርገው🙏🏽🙏🏾♥️🌹♥️🌹

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 Рік тому +4

    እንኳን ደስ አላቹ መልካም የትዳር ዘመን አደኛ ወላሂ ስያምሩ እኔ እስካሁን ስኖር እደዚ አይቼ አላቀም እደዚ ትለያላቹ ❤❤😊😊

  • @GodisGreat-f1m
    @GodisGreat-f1m 20 днів тому

    ዛሬ የናንተን ቤተሰብ ቪዲዮ እያየሁ ስደሰትና ስስቅ አመሸሁ። አክባሪያችሁ ነኝ❤ የአቤላና ባለቤቱ እንዲሁም መላው ቤተሰብ በጣም ታምራላችሁ። ትዳራችሁ ይባረክ።

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል

    ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @munafkr9639
    @munafkr9639 Рік тому +1

    wow ከወለደች ቅርብ ጊዜ ሆኖ ቦርጯ ግን የለም መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ❤

  • @tubetube613
    @tubetube613 Рік тому +6

    ከወልድ በሆላ ሰርግ በዚህ ኑሮ ውድነት

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Рік тому +1

    እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ያብርሃም የሳራን ትዳሬ ያድርግላችሁ❤❤❤

  • @ሪቾነኝ
    @ሪቾነኝ Рік тому +7

    ወይኔ እነዚህ ቤተሰቦች ማነው እደኔ የሚወዳቸው አሁንስ ሱስ ሆናችሁብኝ❤

  • @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ

    ዋው እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክላቹ በጣም ነው የሚታምሩት

  • @feramelaku6636
    @feramelaku6636 Рік тому +2

    በጣም የምታምሩና የተባረካቹ ቤተሰቦች ናቹ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ

  • @seada5485
    @seada5485 Рік тому +1

    አቤል እንኳንደስአላቹህ መልካምትዳርልጃቹህንም ለቁምነገርያብቃላቹህ ደስየሚልሰርግ

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Рік тому

    አረ በስመአብ ምንድነ መእተብ የለትም በአንገቱውለይ ሙሽርት ምነው ??? አረ ቃልዬ የኔ የኔ ማር እንድ አንቺ እኮ ሴት ልጅ የለችም የእውነት በሁሉ ነገር ደግሞ የአዲስ ዬ ስለዎንሽ ነው መሰለኝ ስርዓቱን ተውቃልሽ ቃልዬ ውድድድድ❤❤❤❤

  • @HabibaAlemu-g8n
    @HabibaAlemu-g8n Рік тому

    የወንድም ሚዜ ደስ ስትል ዘመናችሁ ይባረክ

  • @yiwerdimelaku9815
    @yiwerdimelaku9815 Рік тому +1

    ያለው ማማሩ እሢ የሠው ሠርግ እያየን ከማዳም ኩሺና እተግዘው የማዳም ቅመምች ለኛም የረፍት እጀራ ይሥጠን የሠው ሠርግ ተመልካች አያድርገን መልካሙን ትዳር ያድለን ወልዳችሁ ያልሣማችሁ እመቤቴ በልጅ በትዳር ትባርካችሁ

    • @letayhaile9192
      @letayhaile9192 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን እማ እግዚአብሔር አምላክ ምን ይሳነዋል አንድ ቀን❤😢😢😢

  • @እህተስላሴ-ሐ7ጸ
    @እህተስላሴ-ሐ7ጸ Рік тому +1

    አቤላ እንኳን ደስ አለህ እዮባ ጎበዝ ስራህን አደንቅልሐለሁ❤❤❤

  • @emebet8218
    @emebet8218 Рік тому

    Congratulations 🎉❤❤❤Ga'eelii keessaan akka saraa Fi Abraham kan ebbifaamee yaa ta'uu horaa bullaa❤❤❤

  • @hymanot392
    @hymanot392 Рік тому +1

    እኳን ድስ አላቹህ ❤❤❤❤❤❤

  • @negedemihirka6160
    @negedemihirka6160 Рік тому +2

    ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ የተባረከውን ፍሬ እመ ብርሃን ትስጣችሁ መልካም ጋብቻ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ❤❤

  • @ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ

    መልካም ትዳር እንኳን ደስስስ አላቹ የአብርሃም ሳራ የባረከ አምላክ ትዳራቹ ይባርክ❤❤❤❤

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Рік тому +2

    መልኳም ጋብቻ እቤላ ንፅ አግዚእብሔር ትዳራችሁን ያስምርላችሁ

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 Рік тому +1

    በጭስ አጠኗቼው😂😂😂 i’m just kidding for fun

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ

    አቤል እንኳን ድሴ አላችሁ ሙልካም የትዳር ዘመን ❤❤

  • @እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ

    ወየዉ ምንልሁነዉ የሰርጌ ቀን ደስታም ቢኖር ያስፈራል😂😂❤❤❤

    • @ሪቾነኝ
      @ሪቾነኝ Рік тому +2

      😯😯በህይወቴ በሰርጌ ቀን የፈራሁበት ቀን የለም ደስታም እደዛው በህይወቴ የተደሰትኩበት ቀን ግን ፍርሀት ወይኔ እናቴ እደገና ባረገሽኝ ነው ያልኩት😂

    • @emano5974
      @emano5974 Рік тому

      ያስፈራል ማለት ነው እኔ ገናሳስበው ይጨቀኛል😂😂😂😂😂

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Рік тому

    ምርጥ ቤተስብ ስወዳችሁ ፍቅር ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @SelamadisAlamr
    @SelamadisAlamr Рік тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ።

  • @የትግስትሸጋእናት

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹህን ይባርክላቹህ የወለዳቹሀትም እግዚአብሔር ያሳድግላቹህ እስቴ ለኔም ያሰብሽው ይሳካልሽ በሉኝ ያገሬልጆችየ❤❤🙏

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Рік тому

    የታለች ቃልዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የአብረሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤❤❤❤

  • @ayelechtube
    @ayelechtube Рік тому +1

    ቃልዬ ዩትዓላች አፈሊጊኝ ወይ አይኔ ነው ❤❤❤❤

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ወልዶ ሙሽርነት ይገርማል አጀኢብ ነው

  • @abayneshfekadu9091
    @abayneshfekadu9091 Рік тому +1

    እውነትም የአመቱ ምርጥ ሠርግ ዋው ታምራላችሁ

  • @sarangish4220
    @sarangish4220 Рік тому

    አቤልዬ ወዬዉ ማማር እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ሙሉ ቤተሰብ ፍቅር ናችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @axzf5920
    @axzf5920 Рік тому

    ይህን ቤተሰብ በፍቅር ነወ የምወዳቸው መልካም የትዳር ዘመን አቤልዬ ነፂ🥰🥰😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤🌹🌹🌹

  • @Mlove879
    @Mlove879 Рік тому

    እዮብ ግን መዳኒት እምትግት እኮ ነው ምትመስለው ስታጎርስ 😂 መልካም ጋብቻ

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Рік тому

    አቤልእድለኛነህ የአብርሀም የሳራጋብቻያርግላቹ በጣምደስይላል

  • @好纠结反弹
    @好纠结反弹 Рік тому

    ሚዜወቹ ወንድሞቹ ደስ ስሉ
    ለምድነው ወንድምና አባት ባለው ሰው በጣም እቀናለሁ
    እድሌ ሆኖ አባቴን ሞት ወሰደብኝ ወንድምም አልተወለደልኝም እንደኔ ያልታደለ ማን አለ ሁለቱም የሉኝም

  • @elsashume9747
    @elsashume9747 Рік тому

    ዋው መታደል ደሞ ስታምሩ ፈቅራቹ ይብዛ

  • @EmanAli-z4o
    @EmanAli-z4o Рік тому

    በጣም በጉጉት በደስታ የምከታተለዉቤተሰብ ፈቅረነችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن Рік тому

    አቤላ በድጋሜ እንኳን ደሳለክ❤❤❤❤❤ እዩየ አንተን ስርግ ደግሞ እጠብቃለን እሺ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aselefgeletaw4829
    @aselefgeletaw4829 Рік тому +1

    እንኳን ደሥ አላችሑ መልካም ትዳረ ይሑንላችሑ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Рік тому +1

    እዮባ የአንተስ መች ነው የአጥንትክን ፍላጭ አላገኘካትም😅😅😅😅አፍጥነው እንጂ👏🔥ወይም ካልሆነ አንዷን ሚዜ ጥለፋት😂😂

    • @tube8181
      @tube8181 Рік тому

      ያላቸውሰቢኑ፣ልታሰገድይው
      ያችሰከፊክክክክ

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh Рік тому

    መልካም ትዳር የአብረሀም የሳራያርግላጅህ እየብ ለእህቴልዳርህ ከዚህ ቤተስብ መዛምድ መልካም ነው ስታምሩ እናትና አባቶች የታድሉ ናቸው ሁሉም ባታ ይዘው ማየት መታደል ነው❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉 እውዳቹሀለው

  • @StC-g3o
    @StC-g3o 6 місяців тому

    ያቤልና የ ዮባ ፍቅር ይለያልኮ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደሰ አላችሁ የኔአብርሃም የስራ ጋብቻ ወልዳችሁ ሳሙ ❤️🎉🎂🎉🎂🎂🎂🙏

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ Рік тому +1

    ትዳሩ የተባረከይሁን ደስ የሜል ቤተሰቦች❤❤❤❤❤

  • @Aman-q9z8w
    @Aman-q9z8w 4 місяці тому

    እንዴት ደስ ይላል በወንድም መታጀብ ❤❤❤❤❤🎉

  • @_beth20_
    @_beth20_ Рік тому

    መልካም ትዳር ይሁንላችሁ ፣ መንፈሳዊ ቢሆን መልካም ነበር፣ አሁንም ማድረግ ይቻላል፣ ሙሽሪት ግን የልጅሽን ምግብ ሸፈን ብታደርጊው ጥሩ ነበር ።

  • @feriaandarga3621
    @feriaandarga3621 Рік тому

    ፈጣሪ እድሜ ጤና ያድላችሁ መታደልነው ስንቱ ፍቅር እርቆት ባለበት እንደዚህ ያለ በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ ማየት መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mahiiii876
    @Mahiiii876 Рік тому +1

    እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ።🎉🎉🎉🎊🎊🎈👰🤵👰🤵👰🤵

  • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
    @ኢትዮጵ-ኀ6ወ Рік тому

    እንዴ ደስ ስትሉ ለብዙዎች አርአያ ናቹ የኛ አርቲስቶች

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z Рік тому

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥጌን🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ አላቹ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 4 місяці тому

    በጣም ደሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥ የሚል ቤተሠብ ወይኔ ካይን ያውጣቹ

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 29 днів тому

    ደስ ይላል ግን አቶ መስፍን ቤት የስርግ መዝሙር እንጂ የሰርግ ሙዚቃ ይሆናል ብዬ አላሰብኩም ነበር soory

  • @emano5974
    @emano5974 Рік тому

    ❤❤❤እዮባ❤. አቤት አቤልዬ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @beteAsfa
    @beteAsfa Рік тому

    ስታምሩ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ለዘላለም ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sadie665
    @Sadie665 Рік тому +4

    ዋዉ እርትብትብ ያለ ሠርግ👌👌👌 እንኳን ደስ አላችሁ ቤቢየንም ያሳድግላችሁ

  • @amalaledaili
    @amalaledaili Рік тому

    አየዲሌ እኔ ይኸሁሉሰው እያለቀናብየምአላየው 😂😂 ለዛውም እናትና አባቴ ፊት🎉🎉🎉🎉 መልካምየሂወትዘመን ይሁንላቹህ A&N💃💃💃

  • @peacefull1037
    @peacefull1037 7 місяців тому

    I have never seen this much blessed family in my life ❤️ 💜 ♥️ 🙏, May God bless you more 🙏

  • @yeshiwerk-wg9og
    @yeshiwerk-wg9og Рік тому

    ያብርሀም እና የሰሀራ ጋብቻ ይሁንላቹህ አቤትሰታምሩ ❤❤❤❤

  • @FoziyTube
    @FoziyTube 25 днів тому

    ይችንኮመትያነበባችሁበሙሉ የማታደስታየእፍትእጀራይስጣችሁአሚንማሻላህ ውለዱ ክበዱ❤

  • @almazkebede7609
    @almazkebede7609 Рік тому

    መጋቻችሁን የአብረሀም እና የሳራ ያርግላችሁ 😘😘😘😘💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏

  • @ዜድነኝየወድሙችሟሪከኛ

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🙏🙏💃🕺🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥰🥰🥰🥰🥰🥰💟💟💟💟💟💟🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀