ክፉ መናፍስቶችን እንዴት እናሸንፍ 218 | የዓይነ ጥላ ስቃዮች ፈውስ እና ትምህርት | Komos Aba Samuel Tesema

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • 👇Subscribe Now it's Free👇
    / @aba.samuel_tesema
    👉 More Video - / @aba.samuel_tesema
    Subscribe To Komos Aba Samuel Tesema And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
    Copyright ©2024 Komos Aba Samuel Tesema
    #Orthodox #AbaSamuel_Tesema #Aba_Samuel #Aba_Gebrekidan #Mamir_Girma #Donkeytube

КОМЕНТАРІ • 90

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 2 місяці тому +1

    አባታችን በፀሎት አስቡን ማህደረ ማርያም😢😢😢

  • @Solomon.ye-mariam-21
    @Solomon.ye-mariam-21 5 місяців тому +12

    መምህር ይህን የማዳን የእግዚአብሔር ስራ ሳይ መቼ ነው የመዳኔ የኔ ተራ ብዬ እጋጋለሁ አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ አስበኝ ለኔም ቅዱሱ እጅህን ዘርጋልኝ አሜን አሜን አሜን ብርሃነስላሴ እባላለሁ ከዝዋይ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 місяці тому

    ለናንተ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይደረስልን ላአባታችን ከነቤተሰቦ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የተሰጦት በረከት ያብዛልን አባ አስቡኝ

  • @tsedale2014
    @tsedale2014 3 місяці тому

    አባታችን በፀሎት አስቡኝ በስደት ነው ያለሁት ወለተ ገብርኤል😢😢😢

  • @GebremichaelGebremichael-x7q
    @GebremichaelGebremichael-x7q 5 місяців тому +5

    የአባታችን ቸርነት በረከት ፀሎታቸው ፈውሳቸው በኛ በሀጢያተኞች ይድረስ!!!አሜን ይበል የገባው ሚስጥሩ

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 5 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ያበርታወት የኔ አባት አቤት ሲቃይ ለኛም ለደጂህ አብቃኝ 😢😢😢

    • @ScvbBcxf
      @ScvbBcxf 2 місяці тому

      😢😢😢😢😢

  • @footballtips4593
    @footballtips4593 5 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤አባታችን እድሜ ይስጦት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amwolde2619
    @amwolde2619 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤አባታችን እድሜ ይስጦት

  • @ወለተመድኅን_አባኪሮስአባ

    አባታችን በረከታችሁ ትድረሰኝ 😢

  • @yeab_tech
    @yeab_tech 5 місяців тому +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
    የአገልግሎት ዘመናቹን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላቹ

  • @MesfinSeyoum-zp8pt
    @MesfinSeyoum-zp8pt 5 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 5 місяців тому +2

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @rozatesfaye968
    @rozatesfaye968 5 місяців тому +2

    አባታችን አባ ሳሙኤል እድሜና ጤና ይስጦት ምንም ቃላት የለኝም ቅዱስ ሚካኤል ከክፍ ሁሉ ይጠብቆት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 5 місяців тому +1

    እግዚኦ ምንም ጤነኛ የለም አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋወን ያብዛለዎት

  • @yourgraceshorts8696
    @yourgraceshorts8696 5 місяців тому +6

    ከሰዎች ላይ ክፉ መንፈስ እንደዚህ ተነቅሎ ሲሸኝ እንዴት ደስ ይላል ?እግዚአብሔር የእኔንም እንዲያጋልጥልኝ አምላኬን እለምነዋለሁ ።

  • @MeskeremAlemayehu-ps8iz
    @MeskeremAlemayehu-ps8iz 5 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቆተ አባቴ በፀሎት አስቡኝ ከነቤተሰቤ ወለተ መርያም የመዳኔ ቀን በቅርብ ይሁንልኝ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስልኝ

  • @ሽውዬየአቡዬልጂ
    @ሽውዬየአቡዬልጂ 5 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃልሆይውት ያሰማልን አሜን 🤲🕊️አሜን 🤲🕊️አሜን 🤲🕊️💚💚💚💐💐💐

  • @Get-z7z
    @Get-z7z 5 місяців тому

    አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ይፍቱኝ

  • @ShewaIndale
    @ShewaIndale 5 місяців тому

    ,እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ኧረ ምን ጉድ ነዉ አባታችን አሁንም ፀጋዉን ያብዛሎት አድሜ እና ጤና ይስጦት ኑሩልን 💚💚💚💚💚💚💚

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu 5 місяців тому +1

    ልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 5 місяців тому +17

    እግዚአብሔር ያበርታዎት ውድ አባት አባ ሣሙኤል። ደጉ አምላክ እግዚአብሔር እንዲኖሩ በማድረጉ ዛሬ ለብዙ ሰው መዳን ከክፉ መንፈስ መፈታት ምክንያት ሆነዋል። በ(ቪ)ዲዮ 217 ላይ የተናገሩት በል(ጅ)ነቶ ያሳለፉትን የፈተና ጊዜ ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት። እግዚአብሔር ከዕርሶ ጋር ይሁን ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን።

    • @tajtaj9676
      @tajtaj9676 5 місяців тому +1

      እውነትም ፈጣሪ ያኑርልን አባታችን 😢

  • @Birishett5ttt16
    @Birishett5ttt16 5 місяців тому +2

    ኤግዚያብሔር የምስገን 🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hirutkassahun-r6v
    @hirutkassahun-r6v 3 місяці тому

    እግዚአብሄር በድሜ በጤና ይጠብቅልኝ

  • @RadiyaSeman
    @RadiyaSeman 5 місяців тому

    Abbaa keenyaa umrii tajajilaa keesani nuufi yaa dhersuu waqayoofi galani yaa ta,uu❤❤❤❤❤❤❤

  • @HIYOTGetu
    @HIYOTGetu 5 місяців тому +1

    AMENNNNN🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NegeHa
    @NegeHa 5 місяців тому

    እንኳን በደህና መጡልን የኛ አባት ፀጋውን ያብዛሎት እንደዚህ ከአጋንት ጋር እየታገሉ ለምን የሀይማናኖቶች አባቶች እንደሚቃወሙ ይገርመኛል

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 5 місяців тому

    እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @የናትዋ
    @የናትዋ 5 місяців тому +3

    ሰላም ለርሶ አባታችን🙏

  • @IloveEthiopia-m1u
    @IloveEthiopia-m1u 5 місяців тому +2

    በረከትዉ ይደርብን

  • @fanfektube4989
    @fanfektube4989 5 місяців тому +1

    የአገልግሎት ዘመናቹን እግዚአብሔር ይባርክ::

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma 5 місяців тому

    ጌታ ሆይ እባክህ ከኔም ከባለቤቴም ላይ እንደዚህ ነቅለህ ጣልልን አባቴ እርሶንም በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እባኮት ባለቤቴን ፍቅረስላሴ ና አፀደ ማርያም ብለው በፀሎት አስቡን

  • @getehailu4694
    @getehailu4694 5 місяців тому

    አባታችን ሃይሉን እና ክብሩን የሰጠዎት የቅድስት ድግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን

  • @kedeset
    @kedeset 5 місяців тому

    አባቴ በድሜ በጤና አምላክ ያኑሮት ስለኔ አጥያተኛ ሲል

  • @hanaReta-s1d
    @hanaReta-s1d 5 місяців тому +2

    እግዚኦ መሀረና ክርስቶስ 😭😭😭😭ሁላችንም ታመናል እኮ ወይኔ ቅድስት ስላሴ በለተ ቀናችሁ እኔንም ፈውሱኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 5 місяців тому

    ተዋህዶን የሚመጥኑ አባቶች ሳይ ልቤ በደስታ ይመላል። በረከታቸዉ ይበቃናል የ እዉነተኛ እረኞች የክርስቶስ እንደራሴ ለመንጋዉ የሚያስቡ ደከመኝ ሳይሉ በነፃ የተሰጣቸዉን በነፃ የሚሰጡ ደጋግ አባቶች ስለሰጠህን አመሰግንሀለሁ።

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 5 місяців тому

    🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ

    ለናተ.የደረሰ.አምላክ..ለኛም..ይድረስልነ 😢አሜን

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 5 місяців тому

    አግዛብሄር የምስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 5 місяців тому

    እግዚኦ ነው ዛሬ ደሞ ይለያል እድሜ ይስጦት አባታችን

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam 5 місяців тому

    Yene abat 🥰❤️🥰

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 5 місяців тому

    አባታችን እንደት አደሩ በፀሎት አስቡት ማኪሰኞ ማለዳከጡአቱ ዘጠኝ ሰአት ላይ አረፈብኝ ዛረ ቀብሩ ነዉ ። ቪላድምር ፀልዩለት አባታችን

  • @GenetKonjoo
    @GenetKonjoo 5 місяців тому

    egzabeher yemsgne❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 5 місяців тому

    ቲክቶክ የምትከታተሉ በተለይ ግሩፕ ዉስጥ ክርስቲየኖች ልብ በሉ አምልጡ መንፈሱ በ እግዚአብሔር ሀይል ተገዶ ተናግሯል።

  • @hit2579
    @hit2579 5 місяців тому

    አባታችን እድሜ ይስጦት

  • @AzmaraAbate
    @AzmaraAbate 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mastewalMastewal-k2y
    @mastewalMastewal-k2y 29 днів тому

    Edmewotn yarzmiln Aba ledeju yabekan

  • @fafi2887
    @fafi2887 5 місяців тому

    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 5 місяців тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @littlemixlyrics_1
    @littlemixlyrics_1 5 місяців тому +2

    አይ😢 የሰው ልጅ መከራ እግዚአብሔር ይፍታን😢😢

  • @tamaranatian5132
    @tamaranatian5132 5 місяців тому

    Idmena tena yistilin yene abat ye iwinet kene kematirebawa kentu keniso la irsho yistiligni🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Getinet-w8j
    @Getinet-w8j 5 місяців тому

    እግዝአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን ።

  • @MILCKYMILCKYG
    @MILCKYMILCKYG 5 місяців тому

    Ebakachu botaw keruq new yalehut ena befetari ngerugn

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 5 місяців тому

    እግዚሐብሄር ይመስገን የኔ አባት ኑሩልን❤❤❤

  • @orthodox-tube29
    @orthodox-tube29 5 місяців тому

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤

  • @WegayehuLema-ng9cq
    @WegayehuLema-ng9cq 5 місяців тому

    Egzabeher yemsgen🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 5 місяців тому

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @sarkalem7676
    @sarkalem7676 5 місяців тому

    AnenAmenAemen

  • @MekdesMengstu-v4p
    @MekdesMengstu-v4p 5 місяців тому

    አግዚብሔረያበረታዉትአባታችን

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 5 місяців тому

    Amen Amen amen❤❤

  • @ashenafibalcha5713
    @ashenafibalcha5713 5 місяців тому

    ኣባቴ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ።ሊቀመላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ!ዲረስልኝ፡በቃ በለኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ።

  • @sayedahmada17
    @sayedahmada17 5 місяців тому

    እልልልልልልል

  • @alihalawi1317
    @alihalawi1317 5 місяців тому +2

    አቤቱ ለቤትህ አብቃኝ ከስራቴ ፍታኝ

  • @oromtitiiintalashawaa5094
    @oromtitiiintalashawaa5094 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 5 місяців тому

    Abatachen edmena tena yestewot nurelen

  • @BriBrhane-uc2vw
    @BriBrhane-uc2vw 5 місяців тому

    ንሩልን ኣባቴ ኣሜን

  • @TigistiDarajee
    @TigistiDarajee 3 місяці тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BirkoTeka
    @BirkoTeka 5 місяців тому

    Please like 👍 argu😢

  • @ScvbBcxf
    @ScvbBcxf 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 5 місяців тому

    ቲክቶኩን የጠላሁት በምክኒያት ነበር ማለት ነዉ መድሀኒዓለም ሆይ ስለጠበከኝ አመሰግናለሁ። ምናቸዉም ደስ አይለኝ።

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brtuMegrsa
    @brtuMegrsa 5 місяців тому

    ❤❤🙏🙏🙏😶😶😶☝

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 5 місяців тому

    እግዚአብሄርይመስገንአባታችንቃለህይወትያሰማልንእድሜናጤናይስጦት🎉🎉🎉

  • @zelekebekele4163
    @zelekebekele4163 5 місяців тому

    ይሄ ሁሉ ድህነትና ጦርነት ዝም ብሎ አልመጣም

  • @ዘበናይጄዬጉ
    @ዘበናይጄዬጉ 5 місяців тому

    abtchne egzbere edme tna ystote ene bsedte agre nw menrw lkokaw miracle tesye wru saydrse selte dersolgale ena sentent l'âme zaere lkealw deredawa selwne gzbune ylkelotale zatla n'a tafe nw ykrwne lmikayle aserate asgbulg yrsone pergrame ektatlalw selkote setechwalw ydwlale akawtne edstute

  • @EdenTsegu
    @EdenTsegu 4 місяці тому

    አረ እባካቹ አድራሻቸውን እና ስልካቸውን ስጡኘ😢

  • @dawitazemeraw6728
    @dawitazemeraw6728 5 місяців тому

    ቦታው የት ነው የምታቁት ጠቁሙን በተለይ የፔጁ አድሚን

  • @TibzaalemuTibza
    @TibzaalemuTibza 5 місяців тому

    የት ነው የሜገኝው

  • @Hiwi90
    @Hiwi90 5 місяців тому

    ወይን አምባ አገልግሎት ቀናቸው መቼ ነው?

  • @mekmek-jz4id
    @mekmek-jz4id 5 місяців тому

    ስልካቸውን እንዴት ማግኘት ይቻላል? ሰላምታ ከአውሮፓ

  • @AshebirNegash-e9f
    @AshebirNegash-e9f 5 місяців тому

    ተራዬ መቼ ነው

  • @ShewaIndale
    @ShewaIndale 5 місяців тому

    ,እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ኧረ ምን ጉድ ነዉ አባታችን አሁንም ፀጋዉን ያብዛሎት አድሜ እና ጤና ይስጦት ኑሩልን 💚💚💚💚💚💚💚

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 5 місяців тому

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏