Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አይ መምህር የተለየ ፀጋ እንዳለክ ነው እኔ የሚሰማን ምክንያቱም ከድሮ ጀሮ የምታቀርቡው ገጠመኞችህ ውስጥ በደንብ ያስተዋልኩት ነገር ቢኖር የተናገርከው ነገር ሆኖ ነው የማየው ምናልባት አንተ ያንን ነገር የምትናገርው በልምድ ወይም የሚመስልህን ሊሆን ይችላል እኔ የሚመስለኝ ግን ፀጋ ነው አሁን ይሄን ባለታሪካችንን ሚዲያላይ ውጣ ብለክ እንደቀላል ከአንደቡትህ የወጣው ንግግር ምን እንደፈጠረ አየክ አይደል ይሄ ብቻ አይደለም አንተ የተሳተፍክባቸው ገጠመኞች ሁሉ ሲያማክሩክ ይሄ ሊሆን ይችላል ብለክ የምትነግራቸው ነገሮች እውን ሆነው ነው የምናያቸው እና መምህር በአንደበትክ ላይ ሆኖ የሚናገረውን አምላክ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን ለሰውግ ህይወት መስተካከል ምክንያት ስላደረገህ እግዚአብሔር ይመስገን ።
❤❤❤❤አሜን እማ ፍቅር በዘርፋፋዋ ቀሚሳ ትሸፍንልን መምህሬን
አይባልም በፀሎታችሀ አሰቡት
መምህራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከቤተስቦችህ ጋር ለቡዙ ስዉ መዳን ምክንያት ሁነካል❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል
መምህርን ልቅም አድርጎ ከሚያውቅ ሰው የተፃፈ አስተያየት ነው ❤❤❤።
የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎችና ተከታዮች እስኪ ተነጋግረን አንድ የጋራ ሱባኤ (ለሚችሉ) ሁላችንም ደግሞ የጋራ ፀሎት እንያዝ። ለምን በሉኝ? የእሱ አገልግሎት ስዎችን እንዲህ በስጋም በነፍስም እየረዳ ቢሆንም ተቃዋሚዎችም አሉ። ይሄ ደግሞ ለምዕመኑ መለያየትና ግራ መጋባት ፈጥሯል። መለያዬት ደግሞ ከሰይጣን ነዉ። እግዚአብሔር ይርዳን!!
አዎ ልክንሽ እህቴ ጡሩ ሃሳብ ነው
Memir kale hiyiwet yasemalin betam gobez memihir neh tilik timirt new
መምህር ልጁ ግን በጣም አስተዋይ ነው አብዛኛው ጊዜ የሰው ልጅ ስታሳድግ ስትለፋ ኖረህ ልጅ አለመሆኑን ሲያውቅ ይቀየራል እሱ ግን ጀግና ነው እግዚአብሔርም እናትን የምታስንቅ እናት ሰጥቶታል ደስ ይላል ሁላችሁንም እድሜ ከጤናጋር ያድላችሁ
መምህርየ እንኳን ለቅድስት ክዳነ ምህረት ወርሐዊ በዓል አደረሰን አዳምጨ ስጨርስ እኮምታሎሁ አልጨረስኩትም
መምህር በጣም ይገርማል አቡነ ሐብተማርያም ሁሌም በገጠመኞችህ ላይ ይረዱሃል የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen 🙏🙏🙏❤️
ይገርማል በእውነት እኔም አባቴ አቡነ ሐብተ ማርያም ኢትዮጲያ ሳላውቃቸው ስዕላድናቸውንም ሳላውቃቸው በህልሜ አውቁኳቸው ልጄ ከአንቺ ጋር ነኝ አሉኝ ፈልገ ሳገኛቸው ታሪካቸው ብዙ እግዚአብሔር ስያገጣጥመን ንሰሀ አባቴ የአቡነ ሐብተ ማርያ ወዳጅና ዘካሪ ናቸው ለ7 አመት ገድላቸውን በአማርኛ ተርጉሞዋል ❤😢❤
በፀሎትሺ አስቢኝ ውዴ እኔም በጣም እወዳቸው አለሁ አባታችን ሀብተ ማርያምን ❤
Birukti ebakshn awurign telegram lay
@@meazaaychew3799ምህር እባከወት እርሰወን ማጊኘት አፈልጋለሁ አና እንዴት ማግኘት እችላለሁ
ደገኛ አባት ናቸው በረከታቸው ይደርብን
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርል አሜን
፣ሠማዕቱ ቅሱሰ እሰጢፍኖስ አባታችን ተሰፍሰላሴ ከነተማሬዎችሁ ከመከራሰጋና ከመከራ ነፈሰ ይሰውረን ይጠብቀን በእውነት 37 ሼር አረጌአለሁ#እኔ እንደዚህ ገጠመኝ ያሰለቀሰኝ ነገረ ዬለም የምታፈቅሩት ሰው እህትና ወንድም ሆኖ ሲገኝ😭በሰላሴ ሰም ሰለመንፈሰ ማወቅ አንፈልግም ብለው የሚጃጃሉት ዋሕ❗️❗️❗️መምህረ አሁንም መንገዱ ብሩህ ያረግልህ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምረልህ ጠላቶችህ ሰማዕቱ ቅሱሰ እሰጤፍኖሰ ይሰረልህ በጣም ልዬ ገጠመኝ ነው ማረያምን ሼር አረጉ✝️✝️✝️
አሜን
Amen❤❤❤
Amen
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን
Danke!
በወጣ ይተካ❤❤❤🎉
እግዚአብሔር በወጣ ይተካ
እግዜኣብሔር በወጣ ይተካ
መምህር እንኳን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወራዊ በአል አደረሰህ ይህ ታላቅ ድንቅ ነገር ነዉ እግዚአብሔር ሐያል ነዉ ሁሉንም ነፃ አወጣ ከቤተሰቦቹም ከእናቱም አገናኘዉ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ።
እንካን ዳህና መጣህ መምህራችን ድንግል ማርያም ትቅደምልህ።🤲🤲🤲
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለአመቤታችን ኪዳነ ምህረት ወርሀዊ ከብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ. ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ የቃል ኪዳን አናታችን ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ ❤❤❤ በጣም ደስ የሚል ቀን❤❤❤ ነዉየዛሬዉ ገጠመኝ አያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት በጣም የሚገርም ገጠመኝ አንተም አግዚአብሔር ይጠብቅህ ለዚህ ዋጋህ አሱ ሰማይን ምድረን የፈጠረ አምላከ ይከፈልህ ደምም ይከፍልሀል በየቦታዉ በተለያየ ምከንያት አየተጣሉ ያሉትን ህፃናቶች አግዚአብሔር ይጠብቃቸዉበዚህ በአርኩስ መንፈስ የሰዉ ልጅ ፍዳ አያበላ አኛ በማናዉቀዉ ሰዉ ላይ አንፈርዳለነ በሰዉ ከመፍረድ አንተ ጠብቀኝ ቢወልድ ኖሮ ሌላም ነገር ቢፈጠር ከባድ ነዉ በጭንቀት ዉስጥ ሆነህ ያሳለፍካት ለሊት. ስጋ መሆናቸዉ ነዉ አግዚአብሔር ጋር ተወተህዋል የሰዉን ችግር መስማት አራሱ esters ያመጣል ከእግዚአብሔር ጋር ስለሆንከ ነዉ የተወጣህዉየጣለችዉም ወዳ አይደለም ባአድ አምልኮ ነዉያሳደገችዉ አናቱ አግዚአብሔር ዘር ማንዘራን ልጆቻን አግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ ዛሬ ልጅሽን ዳሬዉ የታደለ ነዉ አግዚአብሔር የባረከዉ ስለሁሉም አግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ተስፋዬ ቸሩ መድሃኔ ዓለም እድሜ እና ጤና ዓብዝቶ ይስጥልን!! መምህርዬ ኑርልን!!❤🙏❤
ድንቅ የአምላክ ስራ ነው አንተም ምክንያት ስለሆንክ አምላክ ይመስገን በውነት መምህር አምላክ የሚሰራብክ ነክ ክብር ለሱ ይሁን ልጅም ቤተሰቡን ስላገኘ ደስ ይላል ክብረሰ ለሱ ይሁን ❤❤❤
በእውነት ወንድማችን ስለ አንተ በጣም ደስ ብሎናል አሳዳግክ በእውነቱ ምምምጋና ይገባቸዋል አሁን ብዙ እናት ዘመድ እህት ወንድም አገኝተካል በጣም ደስ ይላል 🥰❤
ሰላም መምህር እንኳን የቅድስት ኪዳነምህረት ወርሐዊ በአል አደረሰህ አደረሳቹ ለማዳመጥ ስትጀምሩ like shereee እያረጋቹቹቹ
Egzaber emasgen Ameen unkan abrew aderesen 🙏🙏
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏
በእውነት ስለመይነገር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን አንቴና አባታችን መምህር ግርማን የስጤ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን
አሜን አሜን አሜን // መምህር በአውነት በርታ በእውነት አንተ የብዙዎችን ነፍስ ወደ ፈጣሪ መልሰሃል // ህይወታቸውን አስተካክለሃል//በቪድዮ አለመቅረቡ በእውነት ትክክል ነው// የክፉ መናፈስትን ሴራ ማጋለጡ ሁሉንም ላያስደሰት ይችላል// ፈተናውም ይበዛል//በአባታችን በመምህር ግርማ ላይ የደረሰውን ፈተና ሁላችንም የምናውቀው ነው// እና በርታ ምንም ወደ ኋላ እንዳትል//ወደ ኋላ ብለን ወላጆቻችንን ብንጠይቅ በባዕድ አምልኮ ያላለፈው ጥቂት ነው//በአውነቱ ወደ መሐል ሲደርስ እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት //አግዝአብሔር ካንተ ጋር ነው//ረዥም ዕድሜና ጤና ከአገልግሎት ዘመን ጋር ይሁንልህ//
በጣም በጣም ድንቅ ነገር ነው መምህር እ/ር የሰጠህ ፀጋ ኣብዝቶ ይስጥህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ቀጥልበት
😢😢😢ቃለ ህይወት ወ መዝሙረ መላእክት ያሰማልን እንደው ደስታም ትካዜም ተሰማኝ ፣ ቤቢ እንኳን ደስ አለ ፣ ያሳደገችህ እናትህ ግን የእኔ ንግስት ልጆችሽን ክፉ አይንካብሽ እናቴ የእኔ ንግስት ጅማ ድረስ ይዘሽ የተንከራተትሽው ፣ ሚስጥሩን አሾልከው የተናገሩትም እናታችን ፣ ምን አልባት የእግዚአብሔር ፈቃድ ይኖረዋል ባይ ነኝ በተረፈ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ የጻድቁ ሐብተ ማርያም ምልጃና ጸሎት ጉባዔአችንን ቤተሰቦችንን ይጠብቅልን አሜን ።
እንደዚህ አይነት የእግዚአብሄርን ታምር ያየሁበት ገጠመኝ አላየሁም እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን መምህር
እሚገርምነው አቡነ ሀብተ ማሪያም በረከቶ ይደርብን አሜን መምህራችን እግዚአብሄር ይስጥልን አሜን
የእውነት ይሄ የኔ ታሪክ ነው ግን በአሁን ሰዓት ሁለቱንም እናቶችን አገናኝቼ ለቅዱስ ቁርባን በቅተውልኛል ይህ ባንተ ትምህርት ነው መምህርዬ
እድለኛ ነሽ::
መምህር በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በሁሉም ሰውላይ ያለው ችግር አይታወቅም ፈጣሪ የረዳው ነው የሄን በረከት የሚያገኘው
እጅግ ደስ ይላል መምህር ። እግዚአብሔር ይመስገን ። ያሳደጉት እናት በጣም ይለያያሉ ። እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛላችሁ
በጣም ይገርማል መምህር አቡነ ሐብተማርያም ሁሌም ካንተ ጋር ናቸው ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤
መምህር ቃለሂወት በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን
🙏❤️
መምህር አብነት በለጠን ስሙን ለአባቶች ስጥልኝ አደራ ብዬ ነበረ አሁንም አደራህን በፀሎት አብነትነ አነዲያስቡት አሳስብልኝ!
አሜን ቃል የሆነ ጌታ ጽላቱ በታቦት አደረ በናቱይገሰማል የሚገርም መዝሙርና ዝማሬየሚገረም መምህርና ዘማሪዎችየሚገርም አገልጋይና እውነተኛ ያገልግሎት ፍሬ እና ተአምር ቃለሕይወት ያሰማልን !!!ዝማሬ መልአክት ያሰማልን!!! አምላከ አቡነ ሐብተማርያም ይክበር ይመስገን ።አባታችን የሁለችንንም የሕይወት እቆቅልሻችንን ይፍቱልን።
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
መምህር በጣም የሚያስገርምና በጣም የሚያስደምም ታሪክ ነው እግዚሃብሄር ይመስገን
የእግዚያብሔር ይመስገን ይሄን ላደረገ ስራው ድንቅ ነው የፈጣሪ አሳዳጊዋ እናት ክብር ይገባሻል ልጆችሽን እግዚያብሔር ከፍ ያርግልሽ በቁም ነገር ያበቃልሽ❤ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ክፉን ያርቅልህ
መመምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላከ ዕድሜና ጤና ይስጦት።
መምህር፡እግዚአብሔር፡ይጠብቅህ፡ጤና፡ሰላም፡እድሜ፡ይስጥህ፡
የመፈስ ስራ እጅግ ይገርማል መምህር እግዚአብሔር የሰጠህን ጸጋ ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ
ክብር ለሱ ይሁን ,👏🏻👏🏻👏🏻
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛለህ ክብር መምህረችን በአድመን ብጥአናን ይጠብቅልን ብፆሎታችሁ አስብን ወለተ ሚካኤል እያላቹ ክብር መምህርችን አሜን፫🤲🙏❤
መምህር አንተን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና ፀጋ ይስጥንህ እማ ፍቅር እስክ ቤተሰቡች ተጠብቅህ
መምህር ፈጣሪ ይበርክክ እኔ ያንተ ሲሰማ ቡዙ ተምሬላው🎉❤🙏✝️
የጌታ ጥበቃው ይደንቃል በዚህ ታሬክ የተረዳውት ደግሞ አምላክ ለሁሉም ነገር መንገድ አለው ክብር ለሱ ይሁን አንዳንዴ በሰው ላይ መፍረድ እንደሌለብን ተረድቻለው መምህር ትልቅ ፀጋ ነው ያለክ በርታ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን
በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ መምህር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
አቤቱ ምን አይነት ገጠመኝ ሰው ቢጥልን የሚያነሳን እግዚአብሔሮር ክብር ምስጋን ይግባው አቤቱ ንፁ ልብን ፍጠርልን
5
እንዴት አደራቹ እግዚአብሔር ይመስገንእንኳን ለሃዋርያው አባታችን ቅዱስ ያዕቆብ ሰማዕትነት ለተቀበለበት አመታዊ በዓለ እረፍቱ አደረሳቹ የአባታችን በረከቱ ይደርብን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🙏
የእግዚአብሔር ስራ እረቂቅና ድንቅነው ስሙ የተመሠገነይሁን ፃድቁ ሀብተማርያም በረከታቸው ይደርብን❤❤
መምህር እንኳን ደህና መጣህ
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት በጣም አሳዛኝ እና አስተማሪ ፈተና ገጠመኝ ነው የእግዚአብሔ ድንቅ ስራ የታየበት እጽብ ድንቅ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🕯😥🌺
አቤቱ አንተ ሄያው አምላክ ስራህ ድንቅ ነው ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን አምላካችን መምህር የሰማይ አምላክ ይጠብቅህ ከነ በተሰቦችህ መምህርዬ
እጅግ በጣም ጎበዝ መ/ር እግዚአብሄር የባረኮት በእውነት ትልቅ ትምህርትም አግኝተናል። በርቱልን መ/ር
አሜን አሜን አሜን ቃል ህያወት ያስማልን መምህር ክብር ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን
በእውነት አባዬ ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን አሜን 🤲❤❤❤
ድንቅ ገጠመኝ ነው መምህር ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህ እንደምን አመሸህ እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ወርሃዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ ❤❤
የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!
መምህር እናመሰግናለን እድሜ ና ጤና ይስጥልን
እግዛብሔር ይመስግን
አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እኔ መምህሬ አንተ ስታወራው ሰውነቴ እንዴት እንደወረረኝ በስመኣብ " የፃድቁ የአቡነ ሐብተ ማርያም እረድኤት እና ምልጃ ለኛም ይሁን " ። ውይ ግን ልጁን የጣለችው እናት ቢያንስ ለሰው ሰጥታ ያለበትን ለማወቅ ለወደፊት ዘሩን ለማወቅ ጥሩ ነበር እናትዬዋ አጥፍታለች ለንሰሐ ሞት ያብቃት 🙏
አሜን አሜን አሜን መምህራችንእግአብሔር ይጠብቅ 💚💛❤🙏🙏🙏
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እና እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ❤❤❤❤
ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ባንተ እየሳቅሁ ነው የሰማሁት
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ግሩም ስራውድንቅግሩምነው ❤
በጣም ይገርማል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር ሁሉን እንድናቅ ያስተማርከን እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤️❤️❤️❤️
የመምህርን ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማዉ እዉነት እንደት ደስ ብሎኝ እንደሰማሁት አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ
የመምህር ተማሪዎች በፀሎት አስብኝ ፀዳለ ማርያም
የሚገርም ታሪክ ነው አሳዳጊዋ ግን ብዙ ምሰዋት ከፍላለች በምን እንደሚመልስላት አላቅም ረጅም እድሜ ተመኘሁላት
መምህር እ/ር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
ከእግዚአብሔር የሚሰወር ምንም የለም ሁሉን በግዜው ይገልጸዋል ዋናው የእኛ መበርታት ነው።
የእግዚአብሔር ተአምር የታየበት ገጠመኝ ነው እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር❤ኪዳነ ምህረት እናቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን🎉
መምህር እድሜና ጤና ይስትልን በጣም ደስ የሜል ገጠመኝ❤❤❤
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው መምህር እድሜና ጤናን ይስጥልን
መምህርዬ እግዛብሄር ባተላይ አድሮ ስላስተማረን ስለገሰፀን ስሙ የተመሰነ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
ባለታሪካችን ወንድማችን እንኳን ደስ ኣለህ ዋናው እግዚኣብሔር ኣባታቹ ማውቅነው ሌላ ውጣ ወረዱ ወደሃላ ትታቹ መልካም ነገር ብቻ ማየት ያሳደሹ እናቱም ተባረኪ ውለታ በልጆችሽ ይክፈልሽ❤
እውነት ቃለህወት ይስማልነ❤❤❤ መምህራችን❤❤❤
በእውነት ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ በርታልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ያስረዝምልን አሜን 🤲🤲🤲
መምህር እግዚአብሔር አበዝቶ ይባርክህ
በዉነት የእግዚአብሔር ስራዉ እፁብ ድንቅ ነዉ❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይዉት ያሰማልን
እድሜና ጤናይስጥ የሚገርም ታሪክ ነው❤❤
ሠላም መምህርዬ እንኳን ደሕና መጡ እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ክብር በአል አደረሳችሁ አደረሰን🤲🤲🤲
እኳንም አልተገናኙ እኳንም አልተጋቡ አቤት የእግዚአብሔር ስራው ድቅ ነው። ብቻ ደስስስ ይላል መምህር እግዚአብሔር። እድሜ ይስጥ ❤❤ ደግጫ ነበር😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይህን ላደረገ ፅፁብ ድንቅ ነው የሱ ስራ እኮ
መምህር እንካን ደህና መጣህልን❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አምላከ ሀብተ ማርያም ይጠብቅክ ከነቤተሰብክ ወድሜ እኳን ደስአለክ ቤተሰብክንም አገኘክ ተመስገን🎉
ይገረማን እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት መምህራችን እግዚአብሔር ይባረክህ
እግዚአብሔር እኮ ስራው ድንቅ ነው! እኔስ መች ይሆን እህቴን የማገኛት 😢ያባቴን ልጅ ሁሌም ያስባታል ያሳዝነኛል 😢እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቤተሰብ😊
እግዚአብሔር አምላክ ለነሱ ያመጣው ደስታ በአንቺም ቤት ያስገባልሽ።
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የሚደቀኝ የአሳደገችው እናቱግን በጣም ነው ያደነኳት እግዚአብሔር በዲሜ በጤና ይጠብቅሽ መልካም እናት ምንም ሳይፈጠር እኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ መጨረሻው ደስ ይላል ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን የአብነ ሀብተማርያም በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤እማፍቅር ትጠብቅህ እንቁ መምህራችን❤❤❤
መምህራችን እዝጋብሄር ይባርክህ ያንተ ይምታመጣው የገጠመኝ ታርክና ትምህርት ልክ እንደ ምግብ ስለዚ ከዝህ በላይ ምንም ኣልልህም ቃላት የለኝም ።ኪዳነ ምህረት ትጠበቅህ
መምህር እኳን ደና መጣክ ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን ደስ የሚል ገጠመኝ❤❤❤
መምህር በፀሎቶት አሰቡን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የአንተን ገጠመኞች በማዳመጤ እድለኛ ነኝ ልቦናዬም ተሰበሰበ
የልኡል እግዚአብሄር ቤተሰቦች እደምናችሁ መምህር እኔ አግብቼ ፈትቻለሁ ያተን ትምህርት መስማት ተጀመርሁ በኋላ መፈሳዊይ ሂወቴ ጥሩነው ለውጥ አግኝቸበታለሁ ግን መምህር ፍቅረኛ መያዝ ማግባት እፈልጋለሁ ግን አይሳካልኝም ተቀረብኳቸው በኋላ ለዝሙት ይጠይቁኛል አልፈልግም ስላቸው ይርቁኛል የሚቀርቡኝ ሁሉ አብረን እንደር ነው የሚሉት ምላድርግ እኔደሞ በቁርባን ነው ማግባት የምፈልገው
ያሳደጉትን እናት ሳላደንቅ አላልፍም በውነት እንደርሶ ያሉ እናቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
❤❤😊
አይ መምህር የተለየ ፀጋ እንዳለክ ነው እኔ የሚሰማን ምክንያቱም ከድሮ ጀሮ የምታቀርቡው ገጠመኞችህ ውስጥ በደንብ ያስተዋልኩት ነገር ቢኖር የተናገርከው ነገር ሆኖ ነው የማየው ምናልባት አንተ ያንን ነገር የምትናገርው በልምድ ወይም የሚመስልህን ሊሆን ይችላል እኔ የሚመስለኝ ግን ፀጋ ነው አሁን ይሄን ባለታሪካችንን ሚዲያላይ ውጣ ብለክ እንደቀላል ከአንደቡትህ የወጣው ንግግር ምን እንደፈጠረ አየክ አይደል ይሄ ብቻ አይደለም አንተ የተሳተፍክባቸው ገጠመኞች ሁሉ ሲያማክሩክ ይሄ ሊሆን ይችላል ብለክ የምትነግራቸው ነገሮች እውን ሆነው ነው የምናያቸው እና መምህር በአንደበትክ ላይ ሆኖ የሚናገረውን አምላክ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን ለሰውግ ህይወት መስተካከል ምክንያት ስላደረገህ እግዚአብሔር ይመስገን ።
❤❤❤❤አሜን እማ ፍቅር በዘርፋፋዋ ቀሚሳ ትሸፍንልን መምህሬን
አይባልም በፀሎታችሀ አሰቡት
መምህራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከቤተስቦችህ ጋር ለቡዙ ስዉ መዳን ምክንያት ሁነካል❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል
መምህርን ልቅም አድርጎ ከሚያውቅ ሰው የተፃፈ አስተያየት ነው ❤❤❤።
የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎችና ተከታዮች እስኪ ተነጋግረን አንድ የጋራ ሱባኤ (ለሚችሉ) ሁላችንም ደግሞ የጋራ ፀሎት እንያዝ። ለምን በሉኝ? የእሱ አገልግሎት ስዎችን እንዲህ በስጋም በነፍስም እየረዳ ቢሆንም ተቃዋሚዎችም አሉ። ይሄ ደግሞ ለምዕመኑ መለያየትና ግራ መጋባት ፈጥሯል። መለያዬት ደግሞ ከሰይጣን ነዉ። እግዚአብሔር ይርዳን!!
አዎ ልክንሽ እህቴ ጡሩ ሃሳብ ነው
Memir kale hiyiwet yasemalin betam gobez memihir neh tilik timirt new
መምህር ልጁ ግን በጣም አስተዋይ ነው አብዛኛው ጊዜ የሰው ልጅ ስታሳድግ ስትለፋ ኖረህ ልጅ አለመሆኑን ሲያውቅ ይቀየራል እሱ ግን ጀግና ነው እግዚአብሔርም እናትን የምታስንቅ እናት ሰጥቶታል ደስ ይላል ሁላችሁንም እድሜ ከጤናጋር ያድላችሁ
መምህርየ እንኳን ለቅድስት ክዳነ ምህረት ወርሐዊ በዓል አደረሰን አዳምጨ ስጨርስ እኮምታሎሁ አልጨረስኩትም
መምህር በጣም ይገርማል አቡነ ሐብተማርያም ሁሌም በገጠመኞችህ ላይ ይረዱሃል የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen 🙏🙏🙏❤️
ይገርማል በእውነት እኔም አባቴ አቡነ ሐብተ ማርያም ኢትዮጲያ ሳላውቃቸው ስዕላድናቸውንም ሳላውቃቸው በህልሜ አውቁኳቸው ልጄ ከአንቺ ጋር ነኝ አሉኝ ፈልገ ሳገኛቸው ታሪካቸው ብዙ እግዚአብሔር ስያገጣጥመን ንሰሀ አባቴ የአቡነ ሐብተ ማርያ ወዳጅና ዘካሪ ናቸው ለ7 አመት ገድላቸውን በአማርኛ ተርጉሞዋል ❤😢❤
በፀሎትሺ አስቢኝ ውዴ እኔም በጣም እወዳቸው አለሁ አባታችን ሀብተ ማርያምን ❤
Birukti ebakshn awurign telegram lay
@@meazaaychew3799ምህር እባከወት እርሰወን ማጊኘት አፈልጋለሁ አና እንዴት ማግኘት እችላለሁ
ደገኛ አባት ናቸው በረከታቸው ይደርብን
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርል አሜን
፣ሠማዕቱ ቅሱሰ እሰጢፍኖስ አባታችን ተሰፍሰላሴ ከነተማሬዎችሁ ከመከራሰጋና ከመከራ ነፈሰ ይሰውረን ይጠብቀን በእውነት 37 ሼር አረጌአለሁ#
እኔ እንደዚህ ገጠመኝ ያሰለቀሰኝ ነገረ ዬለም የምታፈቅሩት ሰው እህትና ወንድም ሆኖ ሲገኝ😭በሰላሴ ሰም ሰለመንፈሰ ማወቅ አንፈልግም ብለው የሚጃጃሉት ዋሕ❗️❗️❗️
መምህረ አሁንም መንገዱ ብሩህ ያረግልህ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምረልህ ጠላቶችህ ሰማዕቱ ቅሱሰ እሰጤፍኖሰ ይሰረልህ በጣም ልዬ ገጠመኝ ነው ማረያምን ሼር አረጉ✝️✝️✝️
አሜን
Amen❤❤❤
Amen
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን
አሜን
Danke!
በወጣ ይተካ❤❤❤🎉
እግዚአብሔር በወጣ ይተካ
እግዜኣብሔር በወጣ ይተካ
መምህር እንኳን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወራዊ በአል አደረሰህ ይህ ታላቅ ድንቅ ነገር ነዉ እግዚአብሔር ሐያል ነዉ ሁሉንም ነፃ አወጣ ከቤተሰቦቹም ከእናቱም አገናኘዉ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ።
እንካን ዳህና መጣህ መምህራችን ድንግል ማርያም ትቅደምልህ።🤲🤲🤲
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለአመቤታችን ኪዳነ ምህረት ወርሀዊ ከብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ. ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ የቃል ኪዳን አናታችን ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ ❤❤❤ በጣም ደስ የሚል ቀን❤❤❤ ነዉ
የዛሬዉ ገጠመኝ አያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት በጣም የሚገርም ገጠመኝ አንተም አግዚአብሔር ይጠብቅህ ለዚህ ዋጋህ አሱ ሰማይን ምድረን የፈጠረ አምላከ ይከፈልህ ደምም ይከፍልሀል
በየቦታዉ በተለያየ ምከንያት አየተጣሉ ያሉትን ህፃናቶች አግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ
በዚህ በአርኩስ መንፈስ የሰዉ ልጅ ፍዳ አያበላ አኛ በማናዉቀዉ ሰዉ ላይ አንፈርዳለነ በሰዉ ከመፍረድ አንተ ጠብቀኝ
ቢወልድ ኖሮ ሌላም ነገር ቢፈጠር ከባድ ነዉ በጭንቀት ዉስጥ ሆነህ ያሳለፍካት ለሊት. ስጋ መሆናቸዉ ነዉ አግዚአብሔር ጋር ተወተህዋል የሰዉን ችግር መስማት አራሱ esters ያመጣል
ከእግዚአብሔር ጋር ስለሆንከ ነዉ የተወጣህዉ
የጣለችዉም ወዳ አይደለም ባአድ አምልኮ ነዉ
ያሳደገችዉ አናቱ አግዚአብሔር ዘር ማንዘራን ልጆቻን አግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ ዛሬ ልጅሽን ዳሬዉ የታደለ ነዉ አግዚአብሔር የባረከዉ ስለሁሉም አግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ተስፋዬ ቸሩ መድሃኔ ዓለም እድሜ እና ጤና ዓብዝቶ ይስጥልን!! መምህርዬ ኑርልን!!❤🙏❤
ድንቅ የአምላክ ስራ ነው አንተም ምክንያት ስለሆንክ አምላክ ይመስገን በውነት መምህር አምላክ የሚሰራብክ ነክ ክብር ለሱ ይሁን ልጅም ቤተሰቡን ስላገኘ ደስ ይላል ክብረሰ ለሱ ይሁን ❤❤❤
በእውነት ወንድማችን ስለ አንተ በጣም ደስ ብሎናል አሳዳግክ በእውነቱ ምምምጋና ይገባቸዋል አሁን ብዙ እናት ዘመድ እህት ወንድም አገኝተካል በጣም ደስ ይላል 🥰❤
ሰላም መምህር እንኳን የቅድስት ኪዳነምህረት ወርሐዊ በአል አደረሰህ አደረሳቹ
ለማዳመጥ ስትጀምሩ like shereee እያረጋቹቹቹ
Egzaber emasgen Ameen unkan abrew aderesen 🙏🙏
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏
በእውነት ስለመይነገር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን አንቴና አባታችን መምህር ግርማን የስጤ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን
አሜን አሜን አሜን // መምህር በአውነት በርታ በእውነት አንተ የብዙዎችን ነፍስ ወደ ፈጣሪ መልሰሃል // ህይወታቸውን አስተካክለሃል//በቪድዮ አለመቅረቡ በእውነት ትክክል ነው// የክፉ መናፈስትን ሴራ ማጋለጡ ሁሉንም ላያስደሰት ይችላል// ፈተናውም ይበዛል//በአባታችን በመምህር ግርማ ላይ የደረሰውን ፈተና ሁላችንም የምናውቀው ነው// እና በርታ ምንም ወደ ኋላ እንዳትል//ወደ ኋላ ብለን ወላጆቻችንን ብንጠይቅ በባዕድ አምልኮ ያላለፈው ጥቂት ነው//በአውነቱ ወደ መሐል ሲደርስ እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት //አግዝአብሔር ካንተ ጋር ነው//ረዥም ዕድሜና ጤና ከአገልግሎት ዘመን ጋር ይሁንልህ//
በጣም በጣም ድንቅ ነገር ነው መምህር እ/ር የሰጠህ ፀጋ ኣብዝቶ ይስጥህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ቀጥልበት
😢😢😢ቃለ ህይወት ወ መዝሙረ መላእክት ያሰማልን እንደው ደስታም ትካዜም ተሰማኝ ፣ ቤቢ እንኳን ደስ አለ ፣ ያሳደገችህ እናትህ ግን የእኔ ንግስት ልጆችሽን ክፉ አይንካብሽ እናቴ የእኔ ንግስት ጅማ ድረስ ይዘሽ የተንከራተትሽው ፣ ሚስጥሩን አሾልከው የተናገሩትም እናታችን ፣ ምን አልባት የእግዚአብሔር ፈቃድ ይኖረዋል ባይ ነኝ በተረፈ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ የጻድቁ ሐብተ ማርያም ምልጃና ጸሎት ጉባዔአችንን ቤተሰቦችንን ይጠብቅልን አሜን ።
እንደዚህ አይነት የእግዚአብሄርን ታምር ያየሁበት ገጠመኝ አላየሁም እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን መምህር
እሚገርምነው አቡነ ሀብተ ማሪያም በረከቶ ይደርብን አሜን መምህራችን እግዚአብሄር ይስጥልን አሜን
የእውነት ይሄ የኔ ታሪክ ነው ግን በአሁን ሰዓት ሁለቱንም እናቶችን አገናኝቼ ለቅዱስ ቁርባን በቅተውልኛል ይህ ባንተ ትምህርት ነው መምህርዬ
እድለኛ ነሽ::
መምህር በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በሁሉም ሰውላይ ያለው ችግር አይታወቅም ፈጣሪ የረዳው ነው የሄን በረከት የሚያገኘው
እጅግ ደስ ይላል መምህር ። እግዚአብሔር ይመስገን ። ያሳደጉት እናት በጣም ይለያያሉ ። እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛላችሁ
በጣም ይገርማል መምህር አቡነ ሐብተማርያም ሁሌም ካንተ ጋር ናቸው ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤
መምህር ቃለሂወት በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን
🙏❤️
መምህር አብነት በለጠን ስሙን ለአባቶች ስጥልኝ አደራ ብዬ ነበረ አሁንም አደራህን በፀሎት አብነትነ አነዲያስቡት አሳስብልኝ!
አሜን ቃል የሆነ ጌታ ጽላቱ
በታቦት አደረ በናቱ
ይገሰማል የሚገርም መዝሙርና ዝማሬ
የሚገረም መምህርና ዘማሪዎች
የሚገርም አገልጋይና እውነተኛ ያገልግሎት ፍሬ እና ተአምር
ቃለሕይወት ያሰማልን !!!
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን!!!
አምላከ አቡነ ሐብተማርያም ይክበር ይመስገን ።አባታችን የሁለችንንም የሕይወት እቆቅልሻችንን ይፍቱልን።
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
መምህር በጣም የሚያስገርምና በጣም የሚያስደምም ታሪክ ነው እግዚሃብሄር ይመስገን
የእግዚያብሔር ይመስገን ይሄን ላደረገ ስራው ድንቅ ነው የፈጣሪ አሳዳጊዋ እናት ክብር ይገባሻል ልጆችሽን እግዚያብሔር ከፍ ያርግልሽ በቁም ነገር ያበቃልሽ❤ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ክፉን ያርቅልህ
መመምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላከ ዕድሜና ጤና ይስጦት።
መምህር፡እግዚአብሔር፡ይጠብቅህ፡ጤና፡ሰላም፡እድሜ፡ይስጥህ፡
የመፈስ ስራ እጅግ ይገርማል
መምህር እግዚአብሔር የሰጠህን ጸጋ ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ
ክብር ለሱ ይሁን ,👏🏻👏🏻👏🏻
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛለህ ክብር መምህረችን በአድመን ብጥአናን ይጠብቅልን ብፆሎታችሁ አስብን ወለተ ሚካኤል እያላቹ ክብር መምህርችን አሜን፫🤲🙏❤
መምህር አንተን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና ፀጋ ይስጥንህ እማ ፍቅር እስክ ቤተሰቡች ተጠብቅህ
መምህር ፈጣሪ ይበርክክ እኔ ያንተ ሲሰማ ቡዙ ተምሬላው🎉❤🙏✝️
የጌታ ጥበቃው ይደንቃል በዚህ ታሬክ የተረዳውት ደግሞ አምላክ ለሁሉም ነገር መንገድ አለው ክብር ለሱ ይሁን አንዳንዴ በሰው ላይ መፍረድ እንደሌለብን ተረድቻለው መምህር ትልቅ ፀጋ ነው ያለክ በርታ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን
በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ መምህር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
አቤቱ ምን አይነት ገጠመኝ ሰው ቢጥልን የሚያነሳን እግዚአብሔሮር ክብር ምስጋን ይግባው አቤቱ ንፁ ልብን ፍጠርልን
5
እንዴት አደራቹ እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ለሃዋርያው አባታችን ቅዱስ ያዕቆብ ሰማዕትነት ለተቀበለበት አመታዊ በዓለ እረፍቱ አደረሳቹ የአባታችን በረከቱ ይደርብን