Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሻምበል በላይን የምትወድት አድናቂዎቹ እና ወዳጆቹ ሼር ላይክ በማድረግ ፍቅራችሁን ግለጹለት ጎልደን ኢንተርቴይመንት።
❤❤❤
ዋውውውውውው
ጥያቄ:-አርቲስት ሻምበል በላይነህ ምንም አልጣመኝም ለምንድነው "ሸዋን" የመሰለ ግዙፍ ባለ ታሪክ ያልጠራው?ምክንያቱስ ምንድነው? ከ ዘጎንደር ወልቃይት ጠገዴ 💚💛❤️
@@Jo14Jo14Jo የአማራ ተወላጆች እኔ እራሴ ይገርመኛል የጎንደር አማራ ነኚ ግን ለሸዋ መዝፈን ለምን እንደማይፈልጉ አላቅም ሸዋ ጎጠኛ የለለበት ንፁህ አማራ ናቸው
@@binyamtadele9130 አዎ ግን የዚህ ይለያል ሸዋን አለመጥራቱ 😔
ወሎን ሳላውቃት በዘፈኑ የተነሳ ምወዳት ከሀረር😍😍💚💚💛💛❤❤🙏
እኛም ውድድ ሀረሮች የፍቅር ሀገር
አርሂቡ❤❤❤
እኛም እንወድሻለን 😍😍😍
❤❤😂😂😂
❤❤❤❤❤
እጅግ በጣም እንወድሀለን አባታችን ኑርል እጅግበጣም እናከብርሀለን የእውነት የክልሉ ባህል እና ቱርዝም ቤሮ እንደነዚህ አይነት የኪነ ጥበብ ሰዎችን ማመስገን ና እውቅና የመስጠት ልማድ ቢኖ ምንኛ ጡሩ ነበር ።እድሜህን ያቆይልን የጥበብ አባታችን።
Wow💯💯💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ወሎ ገራገሩ።አሃ እረዘመድዬ።በለው።ጋሽ ሻምበል እድሜ እና ጤና ይስጦት።ምርጥ ስራ ነው።ውብ ቆንጆዎች ወሎዬዎች።
I am from zambia and I like ethiopian music ምናምን ብለህ ትሰክሳለህ አባቴ
ክክክክ
ክክክክክክ ኸረ በሳቅ
ያንተስ ከፋ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ewunet meslogni sef maleti😂😂
ምርጥ ነው በርቱ አቤቴ ቁንጅና ወሎዎች የኔ አበባዎች ኑሩልኝ የወሎ ባል ፋልጉልኝ ከጉራጌ
እሽ እፈልጋለን
@@zinatkonjooo9215 ደምሩኝ
ወዶቹ አያገቡም የሌላሴት ምናልባት እሽ ካሉ እድርሻለን ቆጅቷ
አለን ቆንጂያዋ ጉራጌ
Ene ke wollo dessie..balie ke gurage butajira..lijoche addis ababa. Full Ethiopia honin malet aydel.
ልዩነታችን ሰጦታ መሆኑን ዘንግተን እንደ አውሬ እንባላለን ንቁ ይህን የመሳሰሉ ባህል ባለበት ሀገር ፍቅር ምረጡ ኢትዮጵያዊንነት ለዘላለም ይለምልም
Yihin le galla na le tigrewoch sibek! Nifitam!
i'm form London i 🥰like Ethiopia music 🎉
Thaks
😂😂
Mulukan yamil sim yizek i am from london tilelik ya maybe on paper fuk it your paper
I now mulu ken🙃
I am from AA l love too
ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ❤ ፥ አብሽር ወሎ
ኡፏ እንዴት መታደል ነው ግን ኢትዮጵያዊ መሆን ወገን ሻምበል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
ትግሬ አማራ ኦሮሞ መላው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ፈጣሪ ሠላማችን ያብዛልን ትርፍርፍ ያረግልን አሜንንንንን
😘😍😍😍😍
ቋንቋህን ብታስተካክለው :ሰው ያለውን ትርጉሙ ሳይገባህ ባትደግመው : መሰሎችህም እንደዚህ በገባቸው ብቻ በሚያውቁት ቢንናገሩ ሰላም ምልክቶች ይፈነጥቃሉ:: " ብሄር እና ብሄረሰብ ምን ማለት ነው ?" ብሄር = ሐገር ሲሆን ብሄረ ሰብ= ሐገር ሰው ትርጉም ሰጠህ?
@@marietedla9997 እኔ ስድስተኛ ክፍል በቻ ነው የተማርኩት እንዳንታ ሊቅ ትምህርቱን የጨረሸ አይደለሁም
አሜን አሜን
@@simegnsimegn6466 እንዳንቺ ይብዛልን ማርየ የኔ ቀመም
ሻምበል ተዋቶልሀል አንተ ነህ መጅመሪያ ስለ ዎሎ አሳምረህ የዘፈንክ. ሸልመንሀል. ሁሉም ያምራል በሙሉ ቆንጆና ሀሪፍ ጭፈራ ነው ልጆቹም ያምራሉ. በጣም እናመሰግናለን!!!!
ወሎየዎቹ እዉነት ትለያላቺሁ 🔥🔥🔥🫶🏿🫶🏿ክበሩልኝ # I AM PROUD OF ETHIOPIA
ሠላም
እኔ የምገርመኝ ወሎየ ሁኝ በወሎ የምቀናው ነገር ይህስ በሽታና ነው መሰል አትሻብን! !!እናመሰግናለን አባታችን እምየ ወሎ ሁሌም ሰላምሺ ይብዛልኝ 💚💛❤🙏🇪🇹
Gn amhara kehonsh Ke emye welo befit emye Ethiopia tkedmalecg
@@meraftadesse1793 አይደል
እኔሥ ብትይ😃😍😍
እኔም እቀናለሁ ለዛውም ራያ ቆቦ ተወልጄ ግን በአማራነት እቀናለሁ ወሎ ጎጃም ጎንደር ሸዋ አንድ አማራ ውውው
ወሎ የቆንጆዎች ሐገር🥰🙏🏾🥰🥰I love this song 🎶
ይህ ዘፈን ሳውድ የሞተውን ማሜን ያስታውሰኛል ሚስኪን ወንድሜ ነፍስ ይማር ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይሠውረን
ማርታምን ማመን ቢከብደንም አወ ማሜ ሞት እውን ሁነ በቃ😢🖤
አሚን ያረብ
አወወላሂ እፍፍአይሞት
እኔምስሰማውትዝይለኛነብስይማር
Ammen
ወሎ ወለላየ ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ ሙዚቃ 🥺❤❤❤❤ እረጅም እድሜ ይስጥልን ጋሽ ሻምበል በላይነህ💋💋😘😘😘😘😘🤗
የወሎ ቆንጆዎች የታላችሁ I miss ደሴ ❤❤❤❤❤
አለን
አለን ❤
አማቾቼ ናቹ ደሴ ❤
Alehu
የቆንጆወች መፎለቂያ የፍቅር ከተማ ወሎ ደሴ❤
ጎንደሬ ናቸው ሴቶቹ😎
@@zeynbealkader8930 የጎንደር ልጆች ናቸው እንዴ
@@binyamtadele9130 awe
ጎንደርም ሆኑ ወሎ የቆንጆ ሀገር ነው እናትየ
@zeynbealka😂😂😂😂😂👎👎👎👎👎👎der8930
ዋውውው ምርጥ ስራ የኔዋ ወሎ አማራዬ ዘራችሁ ይብዛ
መቼም የማይሰለች ድምፅ ጋሽ ሻንበል የኔ አባት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏ምርጥ ስራ ነው ድምፅ ቀረፃው ቦታው ተወዛዋዦች ሞዴሎች ሑሉ ውብ ❤😘
👍
አማራዬ እኮ ይለያል በእውነት የኢትዮጵያ ድምቀት 💚💛❤️ ወሎዬ መሆን 👌👌👌
ወሎክልልነውየምንአማራ?
@@DahabAhmad-es2jx ወደዛ ውደቅ 😮me Are Amhara 🦅
Wollo is wollo ok
@@DahabAhmad-es2jxወሎ ቤተ አማራ 💚💛❤👌
ፍቅር በአካል ስጋ ለብሶ የሚታይባት ወሎ❤❤✌✌.
ኢትዮጵያን ያለ አማራ ማሰብ ሞኝነት ነው። ፍቅርና ሰላም ለቤተ አምሀራ
Deddb
@@mdinamuhammad9843 ደደቧስ አንቺ ነሽ
@@mdinamuhammad9843ምን አሳደበሽ አልዋሸችም ትክክል ነች
ምርጥ ስራ ነው ደስ ይላል ወሎ 😍😍 ወሎ😘😘👏💪💪💚💛❤ ታሜ የቡዜ ልጅ
የሚገርም ዘፈን፣ ወሎየነቴን እወደዋለሁ።
i am somali boy in mogadishu ❣❣❣በርታ ወንድማችን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን :: እንዳትጠፋ
ደስ ሲል ሶማሌ ከሞቋዲሾ ሆነህ አማርኛ መፃፍ እና ማንበብ ትችላለህ, እኔ ከአዳማ ናዝሬት ነኝ ሱማልኛ በለምድ ደስ ይለኛል
😂😂😂😂😂😂 thanks
😂😂😂😂😂
@@MuhabaHissein-fu9pyallso my friend
አቤት ሙዚቃ አቤት ድምጽ ምርጥ ክሊፕ ጋር ተመችቶኛል
ኢትዮጵያዊ ጥበብ! እናመሰግናለን! እድሜና ጤና ይስጥልን።
*amhara💚💛❤️✅
ቆንጆ ስራ ነው ወሎ ቤተ አማራ ክፍ አይንካችሁ ደምቼ 😍😍🥰🥰
ክልልነንተውን
ግም ጋላ 👎👎👎👎👎👎
@@mhka333 ማነውጋላ?
ወሎ ኣማራ 🇪🇹❤️ From 🇪🇷❤️ምርጥ ስራ 👍🏾
ስልጤ ነኝ ወለዬዎች ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የጀግኖ የጥበብ የፍቅር ሀገር ወሎ ግን ፈተና የበዛብሺ ለምን ይሆን ሀገሬ የመጣ የሄደዉ መግስት ስልጣን ማራዘሚያ አረጉን !!!
የኔ አባት ስወደው ❤ወሎየዎች የት ናችሁ እዮለት እንጅ😳
❤️💙💖❤️💙💖 ኢዴ ኢዴ መጣሽ ማነሽ ፍቅር ሓበሻ ቆንጆ ቆቆቆንጆ 🇪🇷🇪🇹👍👍👍
ዋዉ የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ በጣም ያምራል🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እውነትም,ወሎዬ ነሽ ቢሉኝ ወለል አልኩልሺ…🔥🤩🔥🙌🙌🙌🥰🥰🥰 Where’re my Wolloye’s❤️❤️❤️
❤
❤❤❤❤❤ወሎ❤❤የፍቅር❤ሀገር❤ኑሩ❤
አመሰግናለሁ ደሴን አሳያችሁን የምወደዉ የፊልም ባለሞያ በመሳተፉም ደስ ብሎኛል ምርጥ ስራነው 🥰🥰
I m from southren ethio haddiya region but i love amhara and i respect shambel belayneh our king and our father god belss u i wish lonh life
ዋውውውው የወሎ ልጆ የት አላችሁ
አለንንንን
ሻንበልየ አባታችን እድሜይስጥህ ከጥንቱ እስታሁን ሀሪፍ ስራነው እንወድሀለን
Love from Morocco
ونحن نحبكم يا اخواننا المغاربه، ❤💛💚🇪🇹ሞሮኳዊያን እንወዳችሁአለን
Came to Ethiopia
💞💞💞💞💋
Habibi come to Ethiopia ❤❤❤
ይህ ዘፈን በእውነት አስደናቂ ነው።
ድምፅ😍😍😍😘😘😘😘😘ዋዋዋነው💚💛❤ወሎየውች የት ናችሁ😍😍😍😍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው💚💛❤💯✅
እቤት ድምፅ የማይቀየር ክቡር ሻምበል በላይነሕ ድምፅሕን ከራሔል ዩሐንስ ጋር የዘፈንክበት ዛሬም ያው ድምፀ መረዋው በል ይዘሕልን ና ወደ ጐንደር ናፍቆትየ ኢቢኤስ ድምፅሽ ደስ ሲል የኔ ቆንጆ ኢቢኤስን ባንቺ ስል እከታተለው ነበር አንቺ ስራ ስትለቂ እኔም ኢቢኤስን ለቀኩ አንዳንዴ ግን እገባለሑ አስፊቲ ስላለ አሑን አንችን የምትተካ ሉላየ መጣች ያንቺ ብጤ ርሑርሕ ናፍቆት ሽኮር ❤
Best song 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Ethiopian song 🇪🇹
ደሴ ሙዚየሙን ብቻ ለምንድነው እሚያሳዩት ሁልግዜ ብዙ. ነገሮች አሉ. የትጌ መንን ትቤት ንጉስ ምካኤል ትቤት. የመንን ኮሌጁ ብዙ አሉ በትንሽ ነገር አትገድቡን. ጋሼ እንወድካለን እረዥም እድሜ እመኛለሁ
ወሎዮች የት ነችሁ ይህ ሀሉ መኳኳል ምን ያደርግልሻል ወሎየ ነኝ ብትይ ስሙ ይበቃሻል 🇪🇹. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዘፈኑም ዘፍኙም ስለወሎ ብቻ ሆነ ዘድሮ ወይ ወሎ መፈጠር መታዴል ነውኮ🥰🥰🥰
Shambel was good but condominium made hi. Nasty
Ethiopia is beautiful 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍🙏🏾
ይሄንን ሙዚቃ ስሰማ ንዝረት ይሰማኛል የምር 😅ወሎዬ የኔ ውብሀገር ኡፉፉፉ 🥰🥰🥰✌️
አማራዎች እዉዳችዋለሁኝ ሃገርች ስላም ያድርጊለን
እኛም ውድድድ
ናታይ እኮ ይለያል ደስ ሲል ክሊፑ
ፈጣሪ ያክብሪሊን ዋላጋ ዴግሞ አትዝመቱ ዋሎ ሸዋን ግእዝ ነን ፍቅር በረከቱን አብዝቶ ይስጠን ጎጃም እናመሰግናለን ትግራይም
እሄን ሙዚቃ ትሠማማሜነዉትዝየሚለኝ አይሥደትወላ😢😢😢😢
ያመቱ ምርጥ የወሎ ዘፈን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጤና ሰጥቶት የሚኖር ሰው እግዚአብሔር ያድለውን ስጦታ በህይወት ቆሞ ለትውልድ እንዲህ ያሳያል። ልዩ ነው እኮ። አሁን በዚህ ዘምን እንዲህ የሚዘፍን አለ ?
ሻንበልዬ የኔ ምርጥ ሰውእሷንስ ይዞ ሺርሽር ሀይቅ ላይ ነበር ያዝ አብሽር 😍 ስዎድህ እኮ 🥰🥰🥰🥰
የሀገሬ ልጅ
ደገግሜ ብሠማው የማልሠለቸው ምርጥ ስራ ።።
እረጅም እድሜ ይስጥህ እናመሰግናለን 😘😍
ዕኔ ጎንደር ነኝ ግን ውሎ ስውዳችሑ ❤❤❤❤
ምረጥ የወሎ ሠው ይመችህ አቤት ትዝታ አንደኝ
ደስ እሚል ስራ ነው ጋሽ ሻምበል በላይነህ 😘🙏
ሻበልየ አተንና የምወደውን ተዋናይ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ❤እኛ ወሎዬዎች እንለያለን!!!!
Uyrtlh
Wolesh kire na.
ሀይቅን ሥላየሁትደሥብሎኛል የዋኘሁበት ወንዝ እናመሠግናለን ሻበልበላይምረጥክሊብ ነው
ዋው ወሎዬዎች እንዴት እንደምወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኡፍ
🎉🎉🎉🎉🎉 ያምራል
መገን ውበት ወሎ መጀን🇪🇹♥
መጨረሻ ላይ የናፍቆት ድምጽ ስለገባበት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ናፍቂ ተናፋቂ
አምባሰሎች አላችሁ ወሎየነት ኩራት ❤💕👌
ወሎ ይለያል❤❤❤
ልዩ ሙዚቃ ነው ዋውውውው ባህሉን የጠበቀ👏👏👏👏👏👏
ዋዉ በጥራት የተሰራ የዎሎ ዘፈን ሻምበል በላይነህ. በጣም ሀራፍ. ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
በጣም ምርጥስራነዉ ባሕላችንን የጠበቀ👌❤
ወሎን ሳላውቃት የምወዳት በሙዚቃዋ እና ፍቅር በሆኑ ህዝቦቿ ነው ከጉራጌ❤❤❤❤❤❤❤❤
the music mlodey and your voice wonderful music nice , we thankyou shambel belyneh .. yaze absher tbasher ..
ሁሌም አይሰለችም❤❤❤
ውቦች ስታምሩ 💚💛❤
መገን ወሎየወች የታደላችሁ ፍጥረት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተአማራወች ገባገባበሉ💚💛♥️👌
ክሊፑን ነበረ የናፈቀኝ ዋው👍👍🤗
አጃኢብ ነው አባታችን ጋሽ ሻበል እናመሰግናለን በእድሜ በጤና ያቆዎት ሸጋ ሙዚቃ ነው😘🥰
I am from amhara sayint
I’m from Dubai but I like this music ❤😅
ቤቲዬ 😆ፈሮም ዱባይ 😂😂
Me too 😅
🤣🤣🤣Haha aydel
Betty from Dubai kkkk ere yet heje lisak😅😅😅
ቱ😂😂😂
Golden records, betam arif sira new endegena nefis zerachubet .....arif tewanay ameraret ena mirt color ayichalew.......sole shambel gin min malet echilalew,....
From Kenya love Ethiopian music mwaaah big love❤
አቦ ዎሎዎች ውስጤ ናቹ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ❤ ከመቀሌ
አቤት ቀረፃ 👏👏👏👏👏👏👏
ገና ላየዉ ነዉ ሙዚቃ አልከታተልም አሁነም ጥሎብኝ ነዉ😢😢😢😢 ያ የሞተዉ ማሜ ጨፈሮበት ነበር አላህ ይማረዉና😢😢😢😢😢
💊💊💊💊💊 is the Rx of the client then wullo is an amazing state of Ethiopia🎉🎉🎉🎉🎉
ደጋጎቹ መጀን ሲል ውስጤ ስፍስፍ የሚልብኝ እኔን ብቻ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ባህሉን የጠበቀ ስራ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ።
👌👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ስወደው እሄን ሙዚቃ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
ምርጥ ዘፈን ወሎሎሎ❤
ደስ የሚል ስሜት ይሰማኛል ሙዚቃውን ስሰማ
የሚያምር ድምፅ ባህላዊ ይዘቱን የያዘ ዘፈን
ምርጥ ሙዚቃ ደመቅ መቅ ያለ።
የቁርጥቀን ልጅ ሻምበል በላይነህ ክብርልን
ሻምበልዬ አባቴ ትችላለህ ውድድድድድ ድንንንንንቅቅቅ ነው እማደርግህ
ሻምበል በላይን የምትወድት አድናቂዎቹ እና ወዳጆቹ ሼር ላይክ በማድረግ ፍቅራችሁን ግለጹለት ጎልደን ኢንተርቴይመንት።
❤❤❤
ዋውውውውውው
ጥያቄ:-አርቲስት ሻምበል በላይነህ ምንም አልጣመኝም ለምንድነው "ሸዋን" የመሰለ ግዙፍ ባለ ታሪክ ያልጠራው?ምክንያቱስ ምንድነው? ከ ዘጎንደር ወልቃይት ጠገዴ 💚💛❤️
@@Jo14Jo14Jo የአማራ ተወላጆች እኔ እራሴ ይገርመኛል የጎንደር አማራ ነኚ ግን ለሸዋ መዝፈን ለምን እንደማይፈልጉ አላቅም ሸዋ ጎጠኛ የለለበት ንፁህ አማራ ናቸው
@@binyamtadele9130 አዎ ግን የዚህ ይለያል ሸዋን አለመጥራቱ 😔
ወሎን ሳላውቃት በዘፈኑ የተነሳ ምወዳት ከሀረር😍😍💚💚💛💛❤❤🙏
እኛም ውድድ ሀረሮች የፍቅር ሀገር
አርሂቡ❤❤❤
እኛም እንወድሻለን 😍😍😍
❤❤😂😂😂
❤❤❤❤❤
እጅግ በጣም እንወድሀለን አባታችን ኑርል እጅግበጣም እናከብርሀለን የእውነት የክልሉ ባህል እና ቱርዝም ቤሮ እንደነዚህ አይነት የኪነ ጥበብ ሰዎችን ማመስገን ና እውቅና የመስጠት ልማድ ቢኖ ምንኛ ጡሩ ነበር ።እድሜህን ያቆይልን የጥበብ አባታችን።
Wow💯💯💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ወሎ ገራገሩ።
አሃ እረዘመድዬ።
በለው።
ጋሽ ሻምበል እድሜ እና ጤና ይስጦት።
ምርጥ ስራ ነው።
ውብ ቆንጆዎች ወሎዬዎች።
I am from zambia and I like ethiopian music ምናምን ብለህ ትሰክሳለህ አባቴ
ክክክክ
ክክክክክክ ኸረ በሳቅ
ያንተስ ከፋ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ewunet meslogni sef maleti😂😂
ምርጥ ነው በርቱ አቤቴ ቁንጅና ወሎዎች የኔ አበባዎች ኑሩልኝ የወሎ ባል ፋልጉልኝ ከጉራጌ
እሽ እፈልጋለን
@@zinatkonjooo9215 ደምሩኝ
ወዶቹ አያገቡም የሌላሴት ምናልባት እሽ ካሉ እድርሻለን ቆጅቷ
አለን ቆንጂያዋ ጉራጌ
Ene ke wollo dessie..balie ke gurage butajira..lijoche addis ababa. Full Ethiopia honin malet aydel.
ልዩነታችን ሰጦታ መሆኑን ዘንግተን እንደ አውሬ እንባላለን ንቁ ይህን የመሳሰሉ ባህል ባለበት ሀገር ፍቅር ምረጡ ኢትዮጵያዊንነት ለዘላለም ይለምልም
Yihin le galla na le tigrewoch sibek! Nifitam!
i'm form London i 🥰like Ethiopia music 🎉
Thaks
😂😂
Mulukan yamil sim yizek i am from london tilelik ya maybe on paper fuk it your paper
I now mulu ken🙃
I am from AA l love too
ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ❤ ፥ አብሽር ወሎ
ኡፏ እንዴት መታደል ነው ግን ኢትዮጵያዊ መሆን ወገን ሻምበል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
ትግሬ አማራ ኦሮሞ መላው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ፈጣሪ ሠላማችን ያብዛልን ትርፍርፍ ያረግልን አሜንንንንን
😘😍😍😍😍
ቋንቋህን ብታስተካክለው :ሰው ያለውን ትርጉሙ ሳይገባህ ባትደግመው : መሰሎችህም እንደዚህ በገባቸው ብቻ በሚያውቁት ቢንናገሩ ሰላም ምልክቶች ይፈነጥቃሉ:: " ብሄር እና ብሄረሰብ ምን ማለት ነው ?" ብሄር = ሐገር ሲሆን ብሄረ ሰብ= ሐገር ሰው ትርጉም ሰጠህ?
@@marietedla9997 እኔ ስድስተኛ ክፍል በቻ ነው የተማርኩት እንዳንታ ሊቅ ትምህርቱን የጨረሸ አይደለሁም
አሜን አሜን
@@simegnsimegn6466 እንዳንቺ ይብዛልን ማርየ የኔ ቀመም
ሻምበል ተዋቶልሀል አንተ ነህ መጅመሪያ ስለ ዎሎ አሳምረህ የዘፈንክ. ሸልመንሀል. ሁሉም ያምራል በሙሉ ቆንጆና ሀሪፍ ጭፈራ ነው ልጆቹም ያምራሉ. በጣም እናመሰግናለን!!!!
ወሎየዎቹ እዉነት ትለያላቺሁ 🔥🔥🔥🫶🏿🫶🏿ክበሩልኝ # I AM PROUD OF ETHIOPIA
ሠላም
እኔ የምገርመኝ ወሎየ ሁኝ በወሎ የምቀናው ነገር ይህስ በሽታና ነው መሰል አትሻብን! !!እናመሰግናለን አባታችን እምየ ወሎ ሁሌም ሰላምሺ ይብዛልኝ 💚💛❤🙏🇪🇹
Gn amhara kehonsh Ke emye welo befit emye Ethiopia tkedmalecg
@@meraftadesse1793 አይደል
እኔሥ ብትይ😃😍😍
እኔም እቀናለሁ ለዛውም ራያ ቆቦ ተወልጄ ግን በአማራነት እቀናለሁ ወሎ ጎጃም ጎንደር ሸዋ አንድ አማራ ውውው
ወሎ የቆንጆዎች ሐገር🥰🙏🏾🥰🥰I love this song 🎶
ይህ ዘፈን ሳውድ የሞተውን ማሜን ያስታውሰኛል ሚስኪን ወንድሜ ነፍስ ይማር ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይሠውረን
ማርታምን ማመን ቢከብደንም አወ ማሜ ሞት እውን ሁነ በቃ😢🖤
አሚን ያረብ
አወወላሂ እፍፍአይሞት
እኔምስሰማውትዝይለኛነብስይማር
Ammen
ወሎ ወለላየ ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ ሙዚቃ 🥺❤❤❤❤ እረጅም እድሜ ይስጥልን ጋሽ ሻምበል በላይነህ💋💋😘😘😘😘😘🤗
የወሎ ቆንጆዎች የታላችሁ I miss ደሴ ❤❤❤❤❤
አለን
አለን ❤
አለን
አማቾቼ ናቹ ደሴ ❤
Alehu
የቆንጆወች መፎለቂያ የፍቅር ከተማ ወሎ ደሴ❤
ጎንደሬ ናቸው ሴቶቹ😎
@@zeynbealkader8930 የጎንደር ልጆች ናቸው እንዴ
@@binyamtadele9130 awe
ጎንደርም ሆኑ ወሎ የቆንጆ ሀገር ነው እናትየ
@zeynbealka😂😂😂😂😂👎👎👎👎👎👎der8930
ዋውውው ምርጥ ስራ የኔዋ ወሎ አማራዬ ዘራችሁ ይብዛ
መቼም የማይሰለች ድምፅ ጋሽ ሻንበል የኔ አባት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏ምርጥ ስራ ነው ድምፅ ቀረፃው ቦታው ተወዛዋዦች ሞዴሎች ሑሉ ውብ ❤😘
👍
አማራዬ እኮ ይለያል በእውነት የኢትዮጵያ ድምቀት 💚💛❤️ ወሎዬ መሆን 👌👌👌
ወሎክልልነውየምንአማራ?
@@DahabAhmad-es2jx ወደዛ ውደቅ 😮
me Are Amhara 🦅
Wollo is wollo ok
@@DahabAhmad-es2jxወሎ ቤተ አማራ 💚💛❤👌
ፍቅር በአካል ስጋ ለብሶ የሚታይባት ወሎ❤❤✌✌.
ኢትዮጵያን ያለ አማራ ማሰብ ሞኝነት ነው። ፍቅርና ሰላም ለቤተ አምሀራ
Deddb
@@mdinamuhammad9843 ደደቧስ አንቺ ነሽ
@@mdinamuhammad9843ምን አሳደበሽ አልዋሸችም ትክክል ነች
ምርጥ ስራ ነው ደስ ይላል ወሎ 😍😍 ወሎ😘😘👏💪💪💚💛❤ ታሜ የቡዜ ልጅ
የሚገርም ዘፈን፣ ወሎየነቴን እወደዋለሁ።
i am somali boy in mogadishu ❣❣❣በርታ ወንድማችን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን :: እንዳትጠፋ
ደስ ሲል ሶማሌ ከሞቋዲሾ ሆነህ አማርኛ መፃፍ እና ማንበብ ትችላለህ, እኔ ከአዳማ ናዝሬት ነኝ ሱማልኛ በለምድ ደስ ይለኛል
😂😂😂😂😂😂 thanks
😂😂😂😂😂
@@MuhabaHissein-fu9pyallso my friend
@@MuhabaHissein-fu9pyallso my friend
አቤት ሙዚቃ አቤት ድምጽ ምርጥ ክሊፕ ጋር ተመችቶኛል
ኢትዮጵያዊ ጥበብ! እናመሰግናለን! እድሜና ጤና ይስጥልን።
*amhara💚💛❤️✅
ቆንጆ ስራ ነው ወሎ ቤተ አማራ ክፍ አይንካችሁ ደምቼ 😍😍🥰🥰
ክልልነንተውን
ግም ጋላ 👎👎👎👎👎👎
@@mhka333 ማነውጋላ?
ወሎ ኣማራ 🇪🇹❤️ From 🇪🇷❤️
ምርጥ ስራ 👍🏾
ስልጤ ነኝ ወለዬዎች ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የጀግኖ የጥበብ የፍቅር ሀገር ወሎ ግን ፈተና የበዛብሺ ለምን ይሆን ሀገሬ የመጣ የሄደዉ መግስት ስልጣን ማራዘሚያ አረጉን !!!
የኔ አባት ስወደው ❤ወሎየዎች የት ናችሁ እዮለት እንጅ😳
❤️💙💖❤️💙💖 ኢዴ ኢዴ መጣሽ ማነሽ ፍቅር ሓበሻ ቆንጆ ቆቆቆንጆ 🇪🇷🇪🇹👍👍👍
ዋዉ የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ በጣም ያምራል🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እውነትም,
ወሎዬ ነሽ ቢሉኝ ወለል አልኩልሺ…🔥🤩🔥🙌🙌🙌🥰🥰🥰
Where’re my Wolloye’s❤️❤️❤️
❤
❤❤❤❤❤ወሎ❤❤የፍቅር❤ሀገር❤ኑሩ❤
❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ደሴን አሳያችሁን የምወደዉ የፊልም ባለሞያ በመሳተፉም ደስ ብሎኛል ምርጥ ስራነው 🥰🥰
I m from southren ethio haddiya region but i love amhara and i respect shambel belayneh our king and our father god belss u i wish lonh life
ዋውውውው የወሎ ልጆ የት አላችሁ
አለንንንን
ሻንበልየ አባታችን እድሜይስጥህ ከጥንቱ
እስታሁን ሀሪፍ ስራነው እንወድሀለን
Love from Morocco
ونحن نحبكم يا اخواننا المغاربه، ❤💛💚🇪🇹
ሞሮኳዊያን እንወዳችሁአለን
Came to Ethiopia
💞💞💞💞💋
Habibi come to Ethiopia ❤❤❤
ይህ ዘፈን በእውነት አስደናቂ ነው።
ድምፅ😍😍😍😘😘😘😘😘ዋዋዋነው💚💛❤ወሎየውች የት ናችሁ😍😍😍😍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው💚💛❤💯✅
እቤት ድምፅ የማይቀየር ክቡር ሻምበል በላይነሕ ድምፅሕን ከራሔል ዩሐንስ ጋር የዘፈንክበት ዛሬም ያው ድምፀ መረዋው በል ይዘሕልን ና ወደ ጐንደር ናፍቆትየ ኢቢኤስ ድምፅሽ ደስ ሲል የኔ ቆንጆ ኢቢኤስን ባንቺ ስል እከታተለው ነበር አንቺ ስራ ስትለቂ እኔም ኢቢኤስን ለቀኩ አንዳንዴ ግን እገባለሑ አስፊቲ ስላለ አሑን አንችን የምትተካ ሉላየ መጣች ያንቺ ብጤ ርሑርሕ ናፍቆት ሽኮር ❤
Best song 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Ethiopian song 🇪🇹
ደሴ ሙዚየሙን ብቻ ለምንድነው እሚያሳዩት ሁልግዜ ብዙ. ነገሮች አሉ. የትጌ መንን ትቤት ንጉስ ምካኤል ትቤት. የመንን ኮሌጁ ብዙ አሉ በትንሽ ነገር አትገድቡን. ጋሼ እንወድካለን እረዥም እድሜ እመኛለሁ
ወሎዮች የት ነችሁ
ይህ ሀሉ መኳኳል ምን ያደርግልሻል
ወሎየ ነኝ ብትይ ስሙ ይበቃሻል 🇪🇹. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዘፈኑም ዘፍኙም ስለወሎ ብቻ ሆነ ዘድሮ ወይ ወሎ መፈጠር መታዴል ነውኮ🥰🥰🥰
Shambel was good but condominium made hi. Nasty
Ethiopia is beautiful 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍🙏🏾
ይሄንን ሙዚቃ ስሰማ ንዝረት ይሰማኛል የምር 😅ወሎዬ የኔ ውብሀገር ኡፉፉፉ 🥰🥰🥰✌️
አማራዎች እዉዳችዋለሁኝ ሃገርች ስላም ያድርጊለን
እኛም ውድድድ
ናታይ እኮ ይለያል ደስ ሲል ክሊፑ
ፈጣሪ ያክብሪሊን ዋላጋ ዴግሞ አትዝመቱ ዋሎ ሸዋን ግእዝ ነን ፍቅር በረከቱን አብዝቶ ይስጠን ጎጃም እናመሰግናለን ትግራይም
እሄን ሙዚቃ ትሠማማሜነዉትዝየሚለኝ አይሥደትወላ😢😢😢😢
ያመቱ ምርጥ የወሎ ዘፈን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጤና ሰጥቶት የሚኖር ሰው እግዚአብሔር ያድለውን ስጦታ በህይወት ቆሞ ለትውልድ እንዲህ ያሳያል። ልዩ ነው እኮ። አሁን በዚህ ዘምን እንዲህ የሚዘፍን አለ ?
ሻንበልዬ የኔ ምርጥ ሰው
እሷንስ ይዞ ሺርሽር
ሀይቅ ላይ ነበር ያዝ አብሽር 😍
ስዎድህ እኮ 🥰🥰🥰🥰
የሀገሬ ልጅ
ደገግሜ ብሠማው የማልሠለቸው ምርጥ ስራ ።
።