Ethiopian Wine Drink " How to make Tej in America" የጠጅ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
    Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
    / @ethiopianfood
    ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

КОМЕНТАРІ • 735

  • @ET-ob7xr
    @ET-ob7xr 2 роки тому +45

    ዓለሙን ሁሉ ባለሞያ አደረጉት ማዘርዬ፤ በጣም እግዜር ይስጦት! ጤና እና ደስታ ለቤተሰብዎ በሙሉ!

  • @tesgemariyamgeni9763
    @tesgemariyamgeni9763 8 років тому +139

    ማሚዬ የኔ ማርር እርሶ እራሱ ማርርር ኖት..! እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

    • @tigistterega95
      @tigistterega95 7 років тому +1

      Tesge mariyam Geni በጣም በጣም አመሰግናለሁ

    • @ZozoMenam
      @ZozoMenam 6 років тому +2

      Betam new emamsegnew emay edmana tena ysetlen lefaseka azegvalew

    • @begashawyadane4703
      @begashawyadane4703 4 роки тому

      እንጨቱን ከየት እናመጣለን ባለ ነገር ቢያሳዮን ይመረጣል በርቺ

  • @milatteddy3214
    @milatteddy3214 8 років тому +36

    እረጅም እድሜ ይስጥልን ኣደይ! እኔ በእጄ ነው የምሰራው ሲሉ እንዴት ደስ እንዳለኝ እውነት እናቴን ነው ያስታወስኳት እናቴ ይቅር በእጇ በእግሯ በጥብጣ ብትሰጠኝ ደስታየን አልችለውም!! መልካም የመስቀል በአል እማማ

  • @DawitMel
    @DawitMel 8 років тому +19

    I'm very happy to see our mothers utilize technology to pass on their wisdom. This lady is so humble and full of wisdom. God bless you! I'm planning to start baking my own Injera soon. So, I'm definitely coming back.

  • @genetserer771
    @genetserer771 8 років тому +6

    ምርጥ የሰዉ ዘር ማለት እንዳች አይነት እናት የሰጠን በሰዉ አገር ላይ እግዚ አብሔር ይመስገን ኑሪልን እን ወድሻለን

  • @ገነነውውሴን
    @ገነነውውሴን 8 років тому +3

    በጣም አመሰግናለሁ
    የኔ እናት የጠጅ አሰራር በጣም አስቸጋሪ ይመስለኝ ነበር ምክንያቱም ጠጅ የሚጠምቁ ሰዎች ያለ
    ሰራቸኛቸው በቀር አያሳዩም በእውነት
    እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification Місяць тому

      ማማዬ ትለያለች ሀበሻም ናት ለማለት ይከብዳል ልዩ ናት ይኛ ባለሙያ መምህር
      ሀገራችን እውነት ነው ሁሉም ሙያተኞች እይናገሩም ያ እኮ ግዜ ገላለጠው እንጂ እገራችን እናትም ለልጇ መንገሯ ይደንቀኛል ሚስጥር ነው ሁሉም ነገር እኮ ስደት ገላገለን

  • @nitsuhashenafi4367
    @nitsuhashenafi4367 8 років тому +76

    እማማዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ልጆት ወይም ጎሮቤቶት ቢያደርገኝ እንደ እርሶ ባለሙያ ይወጣኝ ነበር አቤት ደግነት ያለውን የሚያካፍል እናመሰግናለን ✿❀

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 8 років тому +3

    u reminds me my mom thank so much for ur time.

  • @YewubdarMelkie-g6x
    @YewubdarMelkie-g6x 5 днів тому

    እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ማዘርየ በጣም እናመሰግናለን ።

  • @tsigekiflay8972
    @tsigekiflay8972 Рік тому +2

    Wow , God bless you mother, it is so helpful and you passing your knowledge to next generation. I wish you long life and health 🙏🏽

  • @نوافالرويلي-ظ8ش
    @نوافالرويلي-ظ8ش 8 років тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ማዘር ብዙ ሙያ ነው ያስተማሩን ረዥም እድሜናጤና ይስጥልን

    • @elsaegi2851
      @elsaegi2851 5 років тому

      እኔ ከእርሶ ባላውቅም በመጀመሪይ ድረጃ ጠጅ ሲሰራ በእጅ አይበጠበጥም ምክንያቱም የመበላሸቱ እድል በጣም ሰፉ ነው ንጹ እንጨት ወይም አዲስ ማማሰያ መጠቀም እንችላለን ሌላው ከዳቦ እርሾ ይልቅ የስንዴ ብቅል ብንጠቀም ጥሩ ንው

  • @eyerusalemtadesse7104
    @eyerusalemtadesse7104 8 років тому +2

    u r the best person I feel like I am in Ethiopia always go Ethiopia because of teji so I am not going there after this thank u so much

  • @estalualemdagnaw3451
    @estalualemdagnaw3451 7 років тому +13

    እድሜ እና ጤና ያድለዎት እማ♥

  • @dagimgirma3956
    @dagimgirma3956 7 років тому +3

    ጤና ይስጥልኝ አማማ አናመሰግናለን ለ ትምህርቶ,ጥያቄ ነበረኝ "የ ጌሾ አንጨት ሳይሆን የ ጌሾ ቅጠል መጠቀም ይቻላል?? pls

  • @meronkeleme8660
    @meronkeleme8660 6 років тому +4

    I will try to make this share the out come. May God bless you dear and your family.

  • @tsigedengil5307
    @tsigedengil5307 3 роки тому

    ማምዬ እግዝአብሄር ይባርክ ስለ እጅ ጥፍር ማንሳትሽ በጣም ደስ ብሎኛሎ ሌሎች እንዳቻ የተለያየ ነገር የሚያሳዩን ጥፍራቸዉን ሳየዉ በጣም ይቀፈኝ ነበር እኔ በጣም አመስግኜሻለሁ ተባረኪ እጅሽ ይባረክ

  • @isabellebailey5959
    @isabellebailey5959 Рік тому +3

    Thank you for sharing your tradition and wisdom. I am a beekeeper and just discovered Tej at a local Ethiopian restaurant last week. I have a fresh batch of honey and am excited to try this. Step by step coming back to our Earth and the old ways. ❤🌿🐝Blessings and gratitude!

  • @ውዴየኔፍቅር
    @ውዴየኔፍቅር 8 років тому +6

    ማዘር የብርዝ አሰራር ያሳዩን። እናመሰግናለን

    • @bizzib8724
      @bizzib8724 7 років тому

      ውዴ እወድሃለሁ ye videow mecheresha lay tenagralech...watch till the end.

  • @LM-nf7jx
    @LM-nf7jx 8 років тому +4

    Very good teaching GOD bless!!!

  • @fresewrafsehasstion4306
    @fresewrafsehasstion4306 7 років тому +1

    wawwwww btaemi tsbuk thanks mam gele aynet.i am from Eritrean! so good job

  • @ማአስቴአወቀ
    @ማአስቴአወቀ 8 років тому +2

    እምዋ እንኳን ሙያሽ ፈገግታሽ በራሱ ልዩ ነው እማ እግዚአብሔር እድሜውን በሰፊ እጁ ይስጥሽ እናትዬ......እናመሰግናለን።

  • @እረድኤትቅዱስሚካኤልአባቴ

    ማሚዬ ሠላምሽ ብዝት ይበል ደስስስ የምትይ እናት ነሽ ውድድድድድ ነው የማደርግሽ እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @roottekele4269
      @roottekele4269 7 років тому

      እረድኤት ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ነው
      thanks My mom.where you live (which state)

  • @emeeme3097
    @emeeme3097 8 років тому

    ማማዬ በጣም እናመሰግናለን ደግ መሆን ለራስ ነው እንዳንቺ ያለውን ደግ ሰው ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @mazatsegaye5782
    @mazatsegaye5782 8 років тому

    ማማዮ ስወድሽ ስራሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን ብዙ ትምርት አግቻለው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን

  • @frehiwottadele8925
    @frehiwottadele8925 3 роки тому +2

    እማምዬ እድሜና ጤና ይስጥልን እንወዶታለን።

  • @trhashagos2658
    @trhashagos2658 2 роки тому +1

    ረጅም እድሜ የኔ ዉድ እናት ችግር የለዉም በእጅሽ ይቅር እና በእግርሽ ብትጠምቂዉም ይጣፍጣል💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @miremar5210
    @miremar5210 6 років тому

    ማዘርዬ በጣም እናመሠግናለነ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ

  • @JustYohannes
    @JustYohannes 5 років тому +4

    If i learn how to make this my life will be complete.

  • @jcufchchfh6648
    @jcufchchfh6648 4 роки тому +1

    እርጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ እናታችን

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናታችን ጽድት ያለ ስራ ያካፈሉን ።

  • @trsitmariyamenatenet5968
    @trsitmariyamenatenet5968 7 років тому +3

    ውይይ ማምዬ እንዴት እንደምወድዎት ሳቅ ስትሉ ስታምሩ
    በተረፈ እድሜና ጤናዎትን ይስጥዎት

  • @rasnebil495
    @rasnebil495 7 років тому +14

    ከም ሎማዓንቲ ተኸይፈ ኣይፈልጥን ኣምሓረኛ ኣይክእልን ኢየ ግን ማራ ኢዩ ደስ ዝብል ሜስ ብዓል ዓቅሊ

  • @fentanakia8605
    @fentanakia8605 8 років тому +4

    እናመሰግናለን.እማየ.ኑሪልን

  • @yemaryammeri7073
    @yemaryammeri7073 4 роки тому

    Mamaye betam ameseginalew sibeza ....... endaderegshiw adrige yemigerm tej honolignal edme ena tena yistish yene enat 💐💐💐💐💐🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌹🌹🌹

  • @hanaterefe434
    @hanaterefe434 7 років тому +4

    betam enamesigenalen emama edemana tana yesitelen

  • @eyobweldemichael1230
    @eyobweldemichael1230 8 років тому +1

    እናት እድሜ ጤና ይስጧት በጣም ደስ ይላል እናት ለልጇችዋ ሟያን ስታስተምር lots love

  • @mahidersolomon9079
    @mahidersolomon9079 4 роки тому

    ኡፍ የኔ ጣፋጭ ሲያምሩ ምግብ አሰራሩን ትቼ እርሶን ነው የማየው
    እማማዬ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይጥልን

  • @ursaltydog
    @ursaltydog 7 років тому +4

    Didn't understand a word the beautiful lady said, but I understood her process.. Thank you so much for taking time to make this video. :)

  • @nebratebrhanu3954
    @nebratebrhanu3954 Рік тому

    እናትነት ይሄ ነው ምንም ቃል የለኝም እድሜ ይስጦት

  • @chobelaw1344
    @chobelaw1344 5 місяців тому

    Siyamru enate! Decent, humble and balemoya

  • @misrakshiferaw8523
    @misrakshiferaw8523 7 років тому +2

    ማሚ በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ የብርዝ አሰራርን ብታስተምሪን?

  • @tgetho2286
    @tgetho2286 7 років тому +1

    ማሚዬ በጣም እናመስግናአለን በጣም ብዙ ነገር ተምራለሁ እድሜና ጤና ይስጦውት

  • @zenebechdesbalew8800
    @zenebechdesbalew8800 7 років тому

    በጣም ነው የማመሰግነው እንጀራውንም ጠጁንም ሰራሁት እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ።

    • @hiewotthesome3102
      @hiewotthesome3102 7 років тому

      ማዘርበጣምእናመሰግናለን.መልከሰጠኝ.ሙያከጎረቤትአሉ.ጠጅመሰራትአልችልም.ነበር.አሁንግን.አሰተምረውኛል.እናቴ.እንደርሶባለሙያነበረችምንያረጋልከንቱቀረው.እየውአሁንበሰደትነኝአገሬሰገባሰርቼጠጣለው

  • @kongitgirma6222
    @kongitgirma6222 7 років тому

    ማማየ በጣም አመሰግናለሁ; እዴሜ እና ጤና ይስጥውት !ጥልቅ ሙያ ነው እያስተማሩ ያሉት ።

  • @safsaf20025
    @safsaf20025 7 років тому +19

    I wish there was English sub title for non Ethiopian

  • @እቴጌዪቱ
    @እቴጌዪቱ 5 років тому

    አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጦት
    እንጀራም በርሶ መንገድ ቆንጆ እንጀራ እየበላን ነዉ ተሳክቶልኛል ጠጁም እንደዛው
    አመሰግናለሁ እማየ

  • @t-gg-t360
    @t-gg-t360 8 років тому +4

    rejim edmena tena ystot ye adane enat ejig betam enamesegnalen

    • @hayathaya5462
      @hayathaya5462 8 років тому +2

      በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @mrnassar3464
      @mrnassar3464 7 років тому

      Thank you mam

  • @yaneenkero2556
    @yaneenkero2556 7 років тому +3

    ማሚዬ ከልብ እናመሰግናለን

  • @buzayaayalew9821
    @buzayaayalew9821 8 років тому

    የኔ እናት እድሜቶን ያርዝመው ጥሩ ሙያ እያስተማሩን ነው እናመሰግናለን

  • @ritatgtigiste8458
    @ritatgtigiste8458 5 років тому

    በጣም ያምራል እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጦት ማዘር እባኮ ከቻሉ ሰናፍጭ እዴት እደሚሰራ ያሳዩን

  • @chombe9555
    @chombe9555 8 років тому

    በእውነት እማማ በጣም ደስ ነው ያሉኝ ፈጣሪ እድሜወትን ጤናዎትን ይጠብቅ! በእኛ በህል አንዱ ያወቀውን ለሌላው ለማስተላለፍ ከባድ ነው እርስዎን ሰይ ግን በጣም በጣም ውስጤን ደስ ነው ያለው

  • @almaznegash7914
    @almaznegash7914 8 місяців тому

    Wow it's amazing Tej thank you mama God bless you 🙏 l just learning how to make Ethiopa Tej wow again

  • @Tr-sq5fk
    @Tr-sq5fk 8 років тому

    እናመስግናለን እማየ ኑሪልም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @selammelkie668
    @selammelkie668 7 років тому +4

    ስውድውት እማ እርጅም ጤና ይስጥልን

  • @שריתגשאו
    @שריתגשאו Місяць тому

    መልካም እናት ነሽ ተባረኪ😊

  • @afomyabeyene4851
    @afomyabeyene4851 Рік тому

    I follow you recipe and made very testie tej. Thanks so much you are wonderful mum,God protect you and give you long life ❤️

  • @hiwotdesta8908
    @hiwotdesta8908 8 років тому +17

    ጤና ይስጥልኝ የአዳነ እናት? ህይወት እባላለሁ። በቅድሚያ ላመሰግኖት እወዳለው። በጣም እጅግ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው። በዚሁ ይቀጥሉ፣በርቱ ትልቅ እድሜና ሙሉ ጤንነት እመኝሎታለው። አንድ ጥያቄ ነበረኝ ይኸውም ጠጁ በ15 ቀን ቆይታ ውስጥ በየ3ት ቀኑ በረጅም ማማሰያ ማማሰል(ማገላበጥ) የለብንም ወይ? ማለትም ጌሾ ከጠጁ ጋር በደንብ እንዲዋሃድ? አመሰግናለሁ።

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  8 років тому +4

      መጠኑ ትንሽ ከሆነ ማማሰል ብዙ አያስፈልገውም ብዙ ከሆነ ግን ጠመቃው ማማሰሉ አይከፋም

    • @mamlovemamlove5630
      @mamlovemamlove5630 7 років тому

      Adane wawww

    • @metergemapp5050
      @metergemapp5050 7 років тому +3

      +Adane ሠላአም ነናታችን እዴት ኖት ማዘር ጠጁ ቢጫ ሚያረገዉ ነገር ምድነዉ ባናሥቸግር የጠላ አጠማመቅ ቢያሥረዱን

    • @selamaitbirhanu868
      @selamaitbirhanu868 7 років тому +2

      metergema Pp ማሩ ነው ቢጫ ቀለም የሚሰጠው ለጠጁ

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 3 місяці тому

    ማዘርዬ በጣም ነው የማመስግነው ጠጅ ወዳጅ ነኝ እድሜ ለርሶ ሙያውን ከርሶ ተምሬእለሁ እንደፈለኩት እይነት ጠጅ እየጠመኩ መኮምኮም ነው እድሜን ጤና ይስጥልኝ በጣም እመስግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikeraschenaki4449
    @fikeraschenaki4449 4 роки тому +1

    እድሜ እና ጤና ያድለዎት እማ

  • @masitekli5520
    @masitekli5520 6 років тому

    አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ

  • @wudituassefa8309
    @wudituassefa8309 6 років тому +1

    Great lesson thank you🤗🤗🤗

  • @የአብዜማው
    @የአብዜማው 6 років тому +1

    የ አዳነ እናት እማምዬ ተባረኩ ረጅም እድሜ ይስጦት ባለፈው አሞት ነበር ተሻሎት እግዚያብሔር ጨርሶ ይማሮት ወዶታለሁ ።

  • @የኪዳነምህረትነኝየል-ኀ2አ

    ደስ እሚሉ እናት እረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ

  • @dagimgirma3956
    @dagimgirma3956 7 років тому +1

    አግዛብሔር አድሜ አና ጤና ይስጦት. ልጆት ሊኮራ/ልትኮራ ይገባል

  • @seleshitessema4416
    @seleshitessema4416 7 років тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ
    እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጦት

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 7 років тому +5

    wow bless you mom

  • @iloveismamailoveyou7633
    @iloveismamailoveyou7633 8 років тому

    አማምዬ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ይቀጥሉ አሁን የምንፈልገው የጠላ አሰራር ቢነግሩን ፍቃደኛ ከሆኑ ማም አመሰግናለሁ በጣም

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    ማማዬ ከልብ እናመሰግናለን ሃገሬም እወዳለሁ ይህው ተከትሎኝ መቶ እዚም የሩዜን እየጠመኩ መጠጣት ተያይዤዋለው

  • @hayatathubia6204
    @hayatathubia6204 7 років тому +1

    ጌሾ ስቀቀል ለመልክ ስኳር ይቀልጣል በእሳት በድስት ቀይ እስኪሆን ከዛ ጠጁ ይጨመርበትና ይፈላል

  • @zebebahf4370
    @zebebahf4370 8 років тому

    enamesegin alen mamei gin gesho galagegnis

  • @አፀደማርያም-ነ1ኈ
    @አፀደማርያም-ነ1ኈ 8 років тому +3

    ጤና ይስጥልኝ። ብርዝ ማለት ጠጅ። በጣም ሳይፈላ ማለት ነው ለምሳሌ ጌሾ በተጨመረ በ3 ቀን ብርዝ ይሆናል በጣም ለጋ ማለት ነው።መልኩ አንድ አስተያየት ሰጭ እንዳለችው ስኳሩን በእሳት ላይ ቀላ ማድረግ ይቻላል ።በተረፋ እናት አለም ሽታው ሸተተኝ በቭድዮ።እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @dst1684
    @dst1684 4 роки тому

    እናመሰግናለን እናታችን በጣም ቆንጆ ነው

  • @morpheusasmr6096
    @morpheusasmr6096 4 роки тому +2

    የማር ወይን ቀዝቃዛ ወይም በክፍሩ ሙቀት ውስጥ ያገለግላሉ? አመሰግናለሁ

  • @sytyalzaml124
    @sytyalzaml124 7 років тому +1

    egziyabhar ybarkot

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 8 років тому

    wey mazerye balefew kitfo aserar asgomjitogn wedyaw nw serche yetekemkut waw arif neber tnx

  • @adanechmarthaberhanu1319
    @adanechmarthaberhanu1319 7 років тому +2

    ማሚዬ የኔ ኮማሪት 😄😍 I just love your every step of detailed description, you're so kind n lovey plus balemuya! I will try this for sure empuaa!

  • @muluken9987
    @muluken9987 Рік тому

    ደስ የሚሉ እናት ነወት እግዚአብሔር ይባርከወት

  • @musicafilmfinu
    @musicafilmfinu 7 років тому +1

    I love your mum, she is so knowledgeable. Thank you mamiye

  • @Addis1625
    @Addis1625 8 років тому +1

    Thank you Mother, you are professional means you do know what exactly you doing and to a camera man/woman you did a good job. I wish you to get millions hit.

  • @eyayushpenn4350
    @eyayushpenn4350 8 років тому

    እማማ በጣም እናመሰግናለን እድሜ ይሰጥልን

  • @madhanbarhe6446
    @madhanbarhe6446 4 роки тому

    እናመሰግናለን ማማየ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @zemarittigistdesietube6260
    @zemarittigistdesietube6260 Рік тому

    እማይየ ሰላም ለርሰወ ይሁን እናመሰግናለን ሙያወትን ስላስተማሩን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥላን

  • @mulukendesalegn8508
    @mulukendesalegn8508 Рік тому

    mamiye wende late negne edme lanchiy mabsel jemreyalew thank you so much you are so humble

  • @jerijuce9198
    @jerijuce9198 7 років тому +2

    እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልኝ እናቴ ውድድድድ

  • @alemlengrew387
    @alemlengrew387 8 років тому

    በጣም ደስ ይላል እናታችን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ygudina
    @ygudina 7 років тому

    እግዛብሔር ረጅም እድሜና ጤንነት ይስጦት። ከአርባ አራት አመት በሗላ ለመጀመሪያ ጌዜ ልብ የሚያረካ ጠጅ ሰርቼ ለመጠጣት ቻልኩኝ።

  • @Aaa-ly2zu
    @Aaa-ly2zu 7 років тому

    በጣም ትምህርት አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ

  • @tigist422
    @tigist422 8 років тому

    Emama ebakon ye senafich (Masterd) aserar asayun ke chalu yawazenen chemero enamesegenalen

  • @felinabelet7596
    @felinabelet7596 8 років тому

    ማዘር እናመሥግናለን በጣም ጥሩ ት/ም ነው

  • @hayatmosama3816
    @hayatmosama3816 8 років тому +1

    ኢመመ በሮቱ ግን አንድ ነገር ለሥቸግረችህ የኩኪሥነ የኬክ እነ የአንበሸ አሥተረር ብትለቁ ጡሩ ነበር የምተሥተለልፉት ነገር በጠም አሪፍ ነው ኢነመሠግነለን

  • @ወይፍቅር
    @ወይፍቅር 8 років тому

    ማዘርዬ እድሜና ጤና ይስጦት እናመሠግናለን

  • @meazafissehatsion7462
    @meazafissehatsion7462 2 роки тому

    Thank you it sounds easy and good.

  • @እህተስላሴፍንታዬ
    @እህተስላሴፍንታዬ 8 років тому +5

    mameye eregem edemana tena abezeto yesetelen mameye betam enamesegenalen 💚💛❤💝🌷🌷🌷

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 3 роки тому +1

    ማማዬ አመሰግናለሁ የኔ ለስላሳ እናት

  • @VP-gg4qn
    @VP-gg4qn 7 років тому +2

    Can you please add English subtitles to this?

  • @bettytess3576
    @bettytess3576 Рік тому

    Emaye egzeyabher ystlin 🙏🙏🙏

  • @azebyirga9974
    @azebyirga9974 8 років тому

    Matherye yimechwot betam arif tmhrt new lenye
    egzabher. egwotn ybark
    yenye bale moya ።

  • @tenatebru1779
    @tenatebru1779 6 років тому

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድሎት እናታችን

  • @amanuelhabesha3651
    @amanuelhabesha3651 8 років тому

    Thanks for the help, God bless you

  • @terhmha197
    @terhmha197 8 років тому +7

    can i use gesho powder can you give me the answer qūick for habesha new year please

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  8 років тому +6

      Not the powder but the leaf እንጨቱ ነው የሚጨመረው ግን ካላገኘሽ ቅጠሉን ጨምሪ

    • @jerrywood2623
      @jerrywood2623 7 років тому

      you are alcoholic