የጠጅ አሰራር / የጠጅ አጣጣል / Ethiopian honey wine/Ethiopian traditional drink teji /how to make Tej

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 90

  • @eleniasrat1390
    @eleniasrat1390 11 місяців тому +6

    ግሩም ነዉ በርቱ!

  • @meazinayeamare6854
    @meazinayeamare6854 10 місяців тому +10

    ደስ ትያለሽ ውዴ እኔም እንደዚህ ነው የማቀው በተለይ ደግሞ በጠጁ ውሃ ጌሾው ቢቀቀል ምርጥ ነው…. አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ

  • @azebb.9813
    @azebb.9813 Рік тому +6

    Looks so original 👍👍

  • @swarna1044
    @swarna1044 Рік тому +6

    I tried this traditional drink it’s really yummy

  • @habtamsisay5209
    @habtamsisay5209 11 місяців тому +4

    ቆንጆ😯😯😯😯🙆🙆

  • @Nunu-t9p
    @Nunu-t9p 3 місяці тому +2

    እጅሽ ይባረክ ምርጥ ነው ሰራሁት እና ቀመስኩት ተባረኪ

  • @TizitaYeshitila-k4c
    @TizitaYeshitila-k4c Рік тому +5

    betame gobeze egochachehu yebareku

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 Рік тому +4

    እናመሠግናለን ላይክ እና ሰብስክራይብ አደረኩኝ ።

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 Рік тому +3

    Betam des yemil tebarki

  • @mamemom3567
    @mamemom3567 Рік тому +3

    Thank you for your special message 🙏 ❤

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ጠጅ በማርና በጌሾ ብቻ ሲሆን ደስ ይላል ያፈላዋል በሚል የመጠጥ አይነት እየጨመሩ የሚሰሩት ሌላ ቃና ከማምጣቱም በላይ ናላ ያዞራል ጠጅ ለሚወዱ ሰዎች ልክ እንዳንቺ ከምንም ነፃ የሆነ ቢሰሩ መልካም ነው። ተባረኪ።

  • @BetelehemTadesse-lp8in
    @BetelehemTadesse-lp8in 7 місяців тому +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ አመሰግናለሁ ነገርን ሳታንዛዢ ጊዜ ሳትገይ ምርጥ አሰራር ተባረኪ ለከረር እርድ ችግር የለውም ጣውላይ

  • @azebtsehaytekie8022
    @azebtsehaytekie8022 10 місяців тому +3

    Wow❤❤❤

  • @ZaidBerhane-yj3xe
    @ZaidBerhane-yj3xe 3 місяці тому +2

    Betam amsgenalw edeme yestesh ❤❤❤

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 Рік тому +3

    I like the Chemistry of ጠጅ

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du 7 місяців тому +1

    Thanks a lot for sharing with us the wisdom of making the Ethiopian traditional foods and drinks, such as, Tejj.
    God bless our country, Ethiopia, and the people.
    Yilma Wako Ashagre from the USA, though born and grew up in Ethiopia.

  • @richabebaw3894
    @richabebaw3894 5 місяців тому +1

    Tebareki konjo muya astemareshign❤

  • @meseretshewabeza4764
    @meseretshewabeza4764 9 днів тому +1

    gobez neshi ejishe yibarek 15 ken mesrat ayichalem mesrat felge nebe 17ken silelelegn ??

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  9 днів тому

      ሰላም እህቴ ሙቀት ካገኘ 15 ቀን ጥሩ ሆኖ ይደርሳል ከተቻለ በቂ ሙቀት ያለው ቦታ ማስቀመጥ አመሰግናለሁ

    • @meseretshewabeza4764
      @meseretshewabeza4764 9 днів тому +1

      እሺ እኔም አመሰግናለሁ

  • @aynalemgebre8061
    @aynalemgebre8061 7 місяців тому +1

    ዋው😘

  • @robelwoldearegay8007
    @robelwoldearegay8007 7 місяців тому +1

    Good job

  • @FikralemFikr
    @FikralemFikr Рік тому +2

    እኛም እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይስጥልን ማወቅ እፈልግ ነበር.ጌሾ ባንጠቀምስ ጥሩ ብርዝ አይሆንም.

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  Рік тому +2

      ይሆናል ትንሽ ሎሚ መጨመር በጣም ባጭር ጊዜ እንዲደርስ ከ 2-3 ቀን ብቻ ባለው ቆንጆ ብርዝ ይሆናል

  • @robelwoldearegay8007
    @robelwoldearegay8007 7 місяців тому +3

    ለሁለት ኪሎ ማር ሰንት ሊትር ዉሀ ጨመርሸበት please?

  • @solomonlemma9239
    @solomonlemma9239 8 місяців тому +1

    አስጎመጀሽኝ

  • @RekikMahitem
    @RekikMahitem 5 місяців тому +1

    Thanks

  • @Ancient_AI-x1u
    @Ancient_AI-x1u Рік тому +3

    እንጨቱን ካወጣሁ ባኋላ እርጥብ ጌሾ ለማረግ አስቤያለሁ

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  Рік тому +3

      በጣም አሪፍ ነው አሰቸኳይ ጠጅ ከሆነ እና አልፈላ ካለ እርጥብ ጌሾ ሲጨመር ቶሎ ያፈላዋል

  • @etaferawgmariam-gf4pz
    @etaferawgmariam-gf4pz 10 місяців тому +2

    10:31 ጠጅ አንደ ተመጥኖ ከተበጠበጠ ከፈላ በኋላ ምንም ውኃ አይገባበትም አምቡላውን እንኳን ለማጣራት ወደ ሌላ ዕቃ ስንገለብጥ አድርቀን ነው ገሾውም የሚቀቀለው በራሱ ብርዙ ነው

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  10 місяців тому +3

      ከተበጠበጠ በኋላ ውሃ አልተጨመረም ሲጨመርም አላሳየሁም ይጨመርም አላልኩም ሌላው ጌሾውን በሁለት መልኩ መጨመር እንደሚቻል ገልጫለሁ በራሱ ውሃም መቀቀል ይቻላል በውሃም ቀቅሎ መጨመር ይቻላል።

    • @Stota-x2g
      @Stota-x2g 9 місяців тому

      exactly @@EthioNewgenerationmedia16

  • @eldumaki2246
    @eldumaki2246 7 місяців тому +1

    Agomejeshin keleru rasu betam yamral gn batekalay sint ken yfelgal?

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  7 місяців тому

      ለጋ ከሆነ የሚፈለገው ከ15-17 ቀን ይፈልጋል ትንሽ ጠንከር ያለ ከሆነ ደግሞ 20ቀን ይበቃዋል

    • @eldumaki2246
      @eldumaki2246 7 місяців тому +1

      Eshi enat amesegnalehu ene ledagma tinsae newna lsera yasebkut serchew degmo comment askemtlshalehu enndet endewetalgn. Egziyabher yakbrlgn thank you.🥰

  • @JembereMisganaw
    @JembereMisganaw 3 місяці тому

    Atekalayi 17 kemi yifejali maletnew?

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  3 місяці тому

      አዎ ነገር ግን ከ17 ቀን በፊት ከፈላ መጠቀም ይቻላል

  • @hailemariamshumi
    @hailemariamshumi 4 місяці тому

    የሚወሀደው የማርና ውሀ መጠንስ ወይም የማርና የውሀ ሬሽዮ

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  4 місяці тому

      የእርሾ ግብዓቶች
      ውሃ 1ሊትር
      ስኳር 1የሾርባ ማንኪያ
      ማር 250 ግ
      የጠጅ ግብዓቶች
      ውሃ 7ሊትር
      ማር 2ኪሎ
      የጌሾ እንጨት 150ግ

  • @tigisttakele419
    @tigisttakele419 7 місяців тому

    20ሊትር ለመስራት ምን ያክል ጌሾና ማር ያስፈልጋል እባክሽ

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 3 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @KinArts-tv7ns
    @KinArts-tv7ns 8 місяців тому

    Tej endaykometit min madreg alebin?

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  8 місяців тому

      1.መጠቀሚያ እቃዎች በሙሉ ደረቅ መሆን አለባቸው
      2.ጠጁ ከተበጠበጠ በኋላ እላዩ ላይ ውሃ አለመጨመር
      3.የጌሾ ቅጠሉን አለማስገባት
      4.በደንብ በሚከደን ንፋስ በማያስገባ እቃ ማዘጋጀት

  • @SamrawitGetachew-j7f
    @SamrawitGetachew-j7f 2 місяці тому

    እርሾው የምንድነው

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  2 місяці тому

      ውድ ተመልካቻችን ቪዲዮው መጀመሪያ ላይ ያለው እርሾ አሰራር ነው እርሾው በዛ መልኩ ነው የተዘጋጀው

  • @TagesAdelew
    @TagesAdelew 8 місяців тому

    ከነ ሰፈፉ ረጅም ጊዜ መቆየቱ አይቆመጥጥም ወይ

  • @tebebmelaku1348
    @tebebmelaku1348 8 місяців тому +1

    ጌሾው በጠጁ ቢቀቀል ይመረጣል ያለዛ ጠጁ ቶሎ ይደርቃል

  • @SebelDejena
    @SebelDejena 7 місяців тому +1

    ማሩን መጀመርያ ለምን ጨመርሽ ከጌሾ መለየት ነበረበት ተጠጥቶ አይጠገብም ከዛ

  • @ነጠሩጎደሬዋዩቱብ
    @ነጠሩጎደሬዋዩቱብ 11 місяців тому +2

    ምረጥ አሰራረ ነው ጊሾው ግን ዱቄቱ ጊሾ ቢሆንሽ ችግር አለው

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  11 місяців тому +3

      ለጠጅ የጌሾ ቅጠል አይገባም ያበላሸዋል እንጨቱ ብቻ ነው መሆን ያለበት

  • @FikirteAbebe-le7ze
    @FikirteAbebe-le7ze 7 місяців тому

    የጌሾ እንጨት በስንተኛ ቀን ነው ምንጨምረው

  • @meseretaklilu1758
    @meseretaklilu1758 7 місяців тому +1

    waw

  • @ababawendeson2754
    @ababawendeson2754 9 місяців тому

    Eheta Amsgenalhu yekrge 4 kene neber gene esekahune aleflame mene laderegwe asechkwaye newe teje newe yesrahute mfeteha kalsh

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  9 місяців тому +1

      እሺ ከተገኘ ትንሽ እርጥብ ጌሾ ማድረግ ቶሎ ነው የሚያፈላው

  • @bemuluhailu8556
    @bemuluhailu8556 Рік тому

    Where did you find the yellow honey for the Tej?

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  Рік тому +1

      I imported it from Bahirdar.
      Shola market is also available where they sell butter and kocho

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Рік тому

    ከሃገር ውጭ ለምንኖር ወይራ ለማናገኝ ሰዎች በወይራው ፋንታ ምን ማድረግ አለብን ???እና ደግሞ ጌሾ ለማናገኝ ሰዎች በጌሾ ፋንታ ምን መጨመር አለብን ???? መልስሽ እጠብቃለው

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  Рік тому +2

      የማር ጠጅ ለመስራት ግዴታ የጌሾ እንጨት ነው መሆን ያለበት፤ወይራ ለማጠኛ ከሆነ በራሱ በጌሾው እንጨት ማጠን ይቻላል

  • @magartuhzcamaha4948
    @magartuhzcamaha4948 5 місяців тому

    Ka ketana min edaregibal ka 4 ken bohala?

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  5 місяців тому

      ከቀጠነ ምን ይደረጋል ነው ለማለት የፈለጉት ?እንደዛ ከሆነ ከቀጠነ ማር መጨመር ይቻላል

  • @asefawmaryam2450
    @asefawmaryam2450 7 місяців тому

    እርጥብ ጌሾ ተቀቀቅሎ መግባት 10:31 አይችልም ?

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  7 місяців тому

      በመጀመሪያ ይቅርታ ስለዘገየሁ ለመመለስ
      እርጥብ ጌሾ አይቀቀልም ሳይቀቀል ነው ሚጨመረው

  • @mesfinlegese8967
    @mesfinlegese8967 Рік тому +4

    Pa girum new

  • @FanoAmhara01
    @FanoAmhara01 Місяць тому

    why subtitles just talk or read off the script
    you make it hard to follow along

  • @cannanworkineh378
    @cannanworkineh378 6 місяців тому +1

    Le 40 liter Tej, erashowen mene yahel ladregew

  • @EtsegenetTesfaye-j7c
    @EtsegenetTesfaye-j7c 7 місяців тому

    17 ቀን ነው ሚፈጀው

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  7 місяців тому

      አዎ ነገር ግን ከ17 ቀን በፊት ከፈላ መጠቀም ይቻላል

  • @fitsummeles8214
    @fitsummeles8214 10 місяців тому

    Sent litr weha tetkemsh

  • @AlemSolomon-h2v
    @AlemSolomon-h2v 11 місяців тому

    Aref nw berth

  • @abeshaworkayele1178
    @abeshaworkayele1178 Рік тому

    If the Teji was less mar what do we do?

    • @abeshaworkayele1178
      @abeshaworkayele1178 Рік тому

      sorry, did you understand me? Teju keketen endet new mar yemichemirbrt?

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  Рік тому +3

      ከጠጁ ትንሽ ቀንሶ ሚፈለገውን ያክል ማር ጨምሮ መበጥበጥ እና መጨመር ።በፍጹም ውሃ መግባት የለበትም

  • @ayalneshdessie-yz5yv
    @ayalneshdessie-yz5yv Рік тому

    ከለሩ መቼ ይጨመር ?

  • @yordanos5186
    @yordanos5186 5 місяців тому +1

    ይህ ብርዝ ነው የሚባለው ሲፈላ በደንብ ጠጅ ይባላል። በተጨማሪ ስዃር የሚባል ነገር በጭራሽ አይጨመርም ማር የሚቆጥብ ሰው ነው ስዃር የሚጨምር። ለማንኛውም ግን ጥሩ ነው ያንቺ ከነዛ እርድና አርሾ የሚጨምሩ

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  5 місяців тому

      ውድ ተመልካቻችን ቪዲዮው ላይም ገልጨዋለሁ በመጀመሪያ የመፍላቱ ደረጃ ለእኔ በቂው ነው (ለጋ ጠጅ ነው)ነገር ግን በጣም ጠንካራ እንዲሆን ከተፈለገ ቀን መጨመር ነው ብያለሁ፤ሌላው ስኳር ላሉት ደግሞ እርሾ ለመስራት ነው የተጠቀምኩበት የስኳሩ አላማ ቶሎ እንዲፈላ ስለሚረዳ ነው። በስኳሩ ፋንታ እርሾ መጠቀም ይቻላል

  • @መባለይኩን
    @መባለይኩን Рік тому

    ቢጫ ማር አለ እንዴ ? እኔ እማቀው ነጭ እና ቅይ ማር ነው ።ዉይስ እርድ ጨምረሽበት ነው ❤