🛑አወል በሰው ቤት ወስዶ አዋረደኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #vlog #africanmusic #duet #travel #habeshacomedy #seifuonebs #ወሎ #amrican #ethiofunny #comedy

КОМЕНТАРІ • 64

  • @AbduRohmn-xc9zu
    @AbduRohmn-xc9zu Місяць тому +6

    እኔ ሳኡድ ነው ያለሁት እኛጋ የጁምአ ኩጥባ ወላሂ ስለነጃሽ ነበር በጤም ነው ደስ ነው ያለኝ ያገሬ ስም ሲጠራ።

    • @sofia________bintislam8509
      @sofia________bintislam8509 Місяць тому +1

      እኔ ግብፅ መስጅድ ነው የሰገድኩት ኩጥባው ስለምን እንደሁ አላውቅም ዱአ ሲያረግ ብቻ አሚን ብዬ ሰግጀ ወጣለሁኝ

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 Місяць тому

      ሀሀሀሀሀ😂​@@sofia________bintislam8509

  • @user-ke3dm3zl8t
    @user-ke3dm3zl8t Місяць тому +6

    እረ የኛ ኹጥባ ኩሽና ተብረድስት ጋ ነው
    አልሃምዱሊላህ ብቻ ያልፋል

    • @rabiarawat9093
      @rabiarawat9093 Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂😂 የኔውድ መንጋጭላየ እሥኪላቀቅ ነው ያሣቅሽኝ አይዞን ያልፋል😢😢

  • @ኑርድን
    @ኑርድን Місяць тому +2

    ቤቴን አሳየኝ አብድ. ወሎ ዩንቨርስቲ ው አካባቢ. የማላውቀው ቤቴ. እህቶች ከማይሆን ትዳር ይሰውራችሁ

  • @رحمه-ن2ظ
    @رحمه-ن2ظ Місяць тому +1

    ማሻአላ ደስሲል ወላ አላህዋ አገራችንን ሰለሟን መልስልን

  • @user-vl9rs2ex4x
    @user-vl9rs2ex4x Місяць тому +1

    ማሻአሏሕ ደሰ ሰትሉ ደረሴ ሼኩራን ትንሸ አሰቀኛቸሁን ሠፈሪን ቀጥሉበት አሑን ወራቱየምራለ ግን አብዱ መቸነው የምታገባው ??እሰከመቸ እረ ተዘወጄ ወደ የገሪልጀቸ ላአላሕ ብየ እወደቸሖለሑ ሀገራቸንን ሠላም የደርጌልን❤🎉

  • @user-bw2sk1cl8c
    @user-bw2sk1cl8c Місяць тому +1

    አብዲየያገሬ ልጂ ጁመአ ሸን የጁመአ ቁጥባ የሰለፍዮችን ደሴ አሠማኝ ማሽ አላህ

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi Місяць тому

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ደረሤ በቃ ደሤን አፈቀርካት ኮ እ ሣዱላዋ ደሤ ነች መሠል ክክክ

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 Місяць тому +2

    ማሻ አላህ ሀገራችን ውብ ነው አላህ ሰላምና መረጋጋትን ያምጣልን እጅ ያረብ

  • @ኑርድን
    @ኑርድን Місяць тому +1

    እር ሀገሬ ጥሪኝ. ተይ. ድክምምም አለኝ. እህህህ. ልጀንም አገላታሁት. ከልጀጋ. የማያነጣጥል እርዚቅ ወፈቅኝ. ማነው ልጂ ይዞ የሚሠራ. ከመዳም ቤት. የመዳም ባል ለሚስቱ ልጆቿን እሚያግዛት ሰራተኛ ይይዛል የኛወቹ ደግሞ. ልጁን ም አስይዞ. እመዳም ቤት ይልካል. አላህ ይሰውራችሁ. ለዛውም. ሌላም ያገባሉ😅😅

  • @Fatima-b7e
    @Fatima-b7e Місяць тому

    አብዱ እደናችሁ ማሻአላህ ሥታምሩኮ

  • @rukiyatube6682
    @rukiyatube6682 Місяць тому

    አምሮብሀል አብድ

  • @hayatube4721
    @hayatube4721 Місяць тому

    ደሤ ዩንቨርሲቲ ውን አካባቢ ሠላም።መደር እሚባለውን።አሣየን

  • @RabiahusenMahua
    @RabiahusenMahua Місяць тому

    በናትህ አትበል ሺርክ ነው በአላህ በል

  • @EmuTofiq
    @EmuTofiq Місяць тому

    ማሻአላህ፡ወዲሜ፡እሻአላህብላፋ፡አብሺሩ❤❤❤❤❤ሠላም፡ያዲሪሠን

  • @awolworababo2724
    @awolworababo2724 Місяць тому

    ማሻ አላህ

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 Місяць тому

    ዎአለይኩምሠላም ወራሕመቱሏህ ሕለን ወንድሟች ስታምሩ ማሻአሏህ በርታ ወንድም አብዲ

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 Місяць тому

    🎉🎉🎉አሚንንወንድሚዬ🎉🎉🎉

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h Місяць тому

    ሳዱላው

  • @IMAN-yx7uw
    @IMAN-yx7uw Місяць тому +1

    እነሽሕ ሙልጭ

  • @ረሂማወለዬዋ-hz4fd6jd3v
    @ረሂማወለዬዋ-hz4fd6jd3v Місяць тому

    እስኪ እማዳም ቤት ለለነው ዬትብ እድንሰራ አበረታቱን. ውድሞቻችን. አሁን ደሴ ላይ ትንሽ ናቸው ዬትብ ያላችሁ እና. ብታበርታቱን እኔም በቅርብ እመጣለሁ. ደሴ ገራዶ ነኝ አበርታቱን እስኪ እደቡታጅራ ልጆች. በሰው ቤት ስንት አመት ኩላሊታችን እያመመን ውድሜ. ተባበሩን ለጀማሪ እህቶቻችሁ አበርታቱ በተርፈ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @fghhan4299
    @fghhan4299 Місяць тому

    ወይ ስወዳችሁ ያረብ አወል ልቤን ሰረቀኘ መላ በሉኘ አትፍረዱብኘ ተለክፌ ነዉ

  • @abudhabi9195
    @abudhabi9195 Місяць тому

    አብዲ ልጀን ሠርፕራይዝ አድርግልኝ ሀይቅ ሔደሕ

  • @user-rb9rm5yl6r
    @user-rb9rm5yl6r Місяць тому

    አይይይ የዳውዶ የጦሳ ተራራ ትዝታ አለብኝ😢አጂብ ስንቱን አለፍኩት እናት አለም ደሴ ሰኞ ገቢያ ያውነው

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Місяць тому

    አህለን ተወዳጆቹ

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz Місяць тому

    አሰለም አለይኩም ወዲሞች ኢሸሀለ አብዱ የታወን ዘዉጁ ኢጠቢቀለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShareefShareef-n9m
    @ShareefShareef-n9m Місяць тому

    🎉🎉🎉

  • @user-bg4qw2vd8z
    @user-bg4qw2vd8z Місяць тому

    ኹጥባ የሚያርገው ኡስታዝ ማነው የማቃቸው መሰለኝ ሲቀጥል እኔ የሴትየየን ኹጥባ ስስማ ነው የዋልኩት ተኩሺ አፅጂ😢

    • @tamrasaeed
      @tamrasaeed Місяць тому

      Kkkkk😢😢😢😢😢

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 Місяць тому

    የኔ ወርቅውይ አገሬውይ ከነ ድህነትሽ የምትጣፍጭ ሀገር እኮ ነሽ የማትጠገብ ሀገር

    • @user-uf1zc7xe6q
      @user-uf1zc7xe6q Місяць тому

      እህቴ ደምሪኝ በአላህ ጀማሪነኘ

  • @fatumaseid9032
    @fatumaseid9032 Місяць тому

    ማሻአላህ ደሥ ሢል

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Місяць тому

    👍👍👍👍👍

  • @SOFYAYUSSEF
    @SOFYAYUSSEF Місяць тому

    ወአለይኩምአሠላም. አማነው.
    ደርሴ. አላህይጠብቃችሁ. ከቡርጭከሊፈ.
    ይበልጣልእኮ. አገራችን. ለምነቱብቻ
    አገሬ. ሠላሞንያምጣልን

    • @user-uf1zc7xe6q
      @user-uf1zc7xe6q Місяць тому

      እህቴ በአላህ ደምሪኝ 🎉🎉🎉

  • @EthiopiaHagere-qc6yz
    @EthiopiaHagere-qc6yz Місяць тому

    አብድየ ትለያለህ ያገሬልጅ አይዞህ

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 Місяць тому

    ወአለይኩም ሰላም አህለን ዴረሴው

  • @GagaKa-p7i
    @GagaKa-p7i Місяць тому

    Inyaa shaqal nan jumaa aniyedim y

  • @user-ir1yh1el1j
    @user-ir1yh1el1j Місяць тому

    ወአለይኩም ሰላም እደት ናችሁ መልካም ጁማአ ብለናል❤

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p Місяць тому

    ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ አህለን ፊኩም

  • @toyibahassen3283
    @toyibahassen3283 Місяць тому

    እኔን መንገድ ተመላለስንባት እንደት እንደናፈቀኝ

  • @ከምንምበላይአላህነውወኪሌ

    ማሻአላህደሴንአሳየህንጀሚንን❤❤❤

  • @RukiH-j6b
    @RukiH-j6b Місяць тому

    ማሻ አላህ ደረሴ ሰፈሬን አሳየኸኝ

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 Місяць тому

    🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍👍dibuaiAlieme

  • @BertukanKeder
    @BertukanKeder Місяць тому

    አሠላሙ አለይኩም ሽህ አብዱ

  • @toyibahassen3283
    @toyibahassen3283 Місяць тому

    ምንም አልተቀየረ ከአስራ ሶስት አመት በኋላ እንደዛው

  • @Seada4756
    @Seada4756 Місяць тому

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለንንንንን አብዲ የኔ መልካም ወንድም

    • @user-uf1zc7xe6q
      @user-uf1zc7xe6q Місяць тому

      እህቴ ደምሪኘ በአላህ🎉🎉

    • @Seada4756
      @Seada4756 Місяць тому

      @@user-uf1zc7xe6q ኧረ በአሏህ አይባልም ለማንኛውም እሺ መደማመር ሣይሻል አይቀርም

  • @user-fd4vo7ne6w
    @user-fd4vo7ne6w Місяць тому

    ማሻአሏህ ክረምቱ ለምልሟል ግን አተም እዳልከዉ ቆሻሻ በየቦዉ እዳይጣል ብደረግ በየ ሀገሩ

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 Місяць тому

    Amanachu

  • @Anwam-l3l
    @Anwam-l3l Місяць тому

    አብዲየመሻአላበጣምነወደስያለኝሠፈሬንስላሳየህኘወድምአለም

  • @user-ke3dm3zl8t
    @user-ke3dm3zl8t Місяць тому

    አብዲ ጓደኛህን ልብስህን አጎትት በለው ማሻ አላህ አብዲ ያተ አለባበስ ✅✅ አወልን ልብስህን አሳጥር በለው

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Місяць тому

      መቼ ጎተተ እስከቁርጭምጭምቱ መልበስ ይችላል ከዛ ካለፈነዉ ተጎተተ የሚባለዉ ለወድ

    • @user-ke3dm3zl8t
      @user-ke3dm3zl8t Місяць тому

      @@ekramweleyuwa1207 ከቁርጭምጭምት በላይ ነው መሆን ያለበት አኺ
      ቢዶው ላይ እደወረደ ነው የሚታየው

  • @HAYUTUBE-z8z
    @HAYUTUBE-z8z Місяць тому

    አሰላሙአለይኩም

  • @EthiopiaHagere-qc6yz
    @EthiopiaHagere-qc6yz Місяць тому

    ደሬሤ እደትነህ

  • @HAYUTUBE-z8z
    @HAYUTUBE-z8z Місяць тому

    ተውደምሪኝ

  • @aumiaaaa7121
    @aumiaaaa7121 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤😂

  • @user-qq8zk3om5k
    @user-qq8zk3om5k Місяць тому

    👍👍👍