Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ልጅ ከናቱ እና ከአባቱ ስለያይ ደሰ አይልም ሀሣብሸ ትክክል አይደለም ይከብደል 😢❤❤❤
ሴት ልጅ ገገማ ስትሆን ውበት የላትም። አንቺ ክብር ይኑርሽ ናሂ ወንድ ነው አንድ ቀን ትእግስቱ ሲያልቅ ተፍቶ ነው ሚለቅሽ ልጅን አትፈታተኝው። መልካም ወንድ ነው
ወላሂ አዋ ሴት ልጂ ለስለስ ስትልነው እሷ ደረቅናት
ምንም ቢሆንም ልጅ ከአባትና ከእናት ጋር ቢያድ መልካም ነው ባይለያይ መልካም ነው ውብዬ ውሳንሽ ደስ አላለኝም 🫡
ስለከበረሽ ነው ወይ እደዝ የምትጨመለቅ በጣም አበዛሽ በለጌ ነሽ ለቤተሰብሽ የለው ክብር ለበልሽ ይሁን ከምንም ከማንም እሱ ነው የምበጥሽ ትደርሽን አክብር 😢😢😢
ውብዬ ግን እብድ ነሽ አረ አትጨማለቂ ጨምላቃ ናሒ የኔ ምርጥ አባት አቦ የተባረከ ሰው ስንት ወንድ ልጁን ወልዶ በሚጥልበት ሰሀት አንተ እንደዚ መሆንክ የኔ ጌታ አሳዘንከኝ ውብዬ ነገረኛ ናት
ናሂ ጡሩ አባት ነው የምትሉ በላይክ አሳዩን😊😊
Balegie nesh betam yasazinsl
በጣም
እሱ ትክክለኛ ሰው ነው❤
ዉብዬ ስተት እየሰራሽ ነው ማርያምን ከዎላጅ አባት ተለይቶ የለበትም ደግሞ Nahiko ልዩ አባት ነው የምር 🥰🥺
ናሂ ትክክል ነው ውቤ
yes ❤❤❤
ባልሽ እኮ ነው ጠግብሻል እደት እደት ነው የሚርግሺ ናሂ ምርጥ አባት
ውብዬ ይሄን ካንቺ አንጠብቅም እናት ናት እንዳውም ከልጄ ተለይቼ መኖር አልችልም ብላ የምትለው እንዴት አንደዚህ ታደርጊያለሽ ልክ አይደለሽም ረጋ ብለሽ አስቢበት ናሂ ትክክል ነው
ይች ሴት እብድ ናት መሰለኝ አባቱ በሕይወት እያለ ለምንድነው ለሁለተኛ ሰው የሚሰጠው ጥጋብ ይዟታል አንተም እንደ ወንድ ቆፍጠን በል
አረ እሱ ወንደነት መቸም አይሰማው ኤጭ
ወይ ኮመንታተሮች😀
ግን በፌት አይናፍር ነበራችአሁን ግን በፍጣሬ ምላሶ😢ውይ
እኮ ጉድ እኮ ነው
😂😂😂😂😂😂እህህህህህህህህህህ አጀቴን አራሽው አብሽቆ ገደለኝ
አረ እቺ ሴትዬ በጣም አስቸጋሪናት ናሂ ቆፍጠን በል ባንተ ቦታ ልትወስን ትፈልጋለች
አንቺ ምን እይነት ሴትነሽ በጣምጨካኝ ነሽ የመጀመሪያ ልጅ ለማንም እይሰጥም እራስሽነሽ ማሳደግ ያለብሽ ሁላችንም እናት አባት አለን ግን ልጃችንን ጨክነን አንሰጥም ናሂ ግን አንተ ምርጥ አባት ነክ
ከወንድ ዱለኛ ከሴት ነገረኛ አላህ ይጠብቀን አላህዋ ለባሌ ጥሩ ሚስት አድርገኝ እረባክሽ ቆም ብለሽ እሰቢ ያተቤተሰቦች ጋር እየሄድ ትላለች እራስ ወዳጅነሽ አይባልም ልጅን አባትነው የሚያሳድገው እንኳን አየቻለ ተስተካከየ
ውብዬ ክል አይዴለሽም ልጅ በእናት እና በአባ ት እጅ ስየድግ ውነ ጥሩ የም ሆነው😊😊
በጣም ባለጌ ጨካኝ ስግብግብ ነሽ በጣም ትገርሚያለሽ ማፈርያ እንዴት ልጅሽን ሰጥተሽ ባዶ ቤት ትቀመጫለሽ ምን አይነት ሰው ነሽ መከራከርሽ እራሱ ትገርሚያለሽ እንዴት ልጅሽን ከአባቱ ትለያለሽ ህግም ቢሆን በአንቺ ላይ ነው የሚፈርደው ልጁን ግን ከአባቱ ለይተሽ መውሰድ መብት የለሽም
ካሁን በፊት ለፕራንክ ብሎ እናቴ ጋር ይሁን ሲልሽ እንቢ አላልሽም ነበር በጣም እወድሽ ነበር ግን በጣም ክፉ ነሽ
የምር በጣም ክፉ ናት 😢😢😢
Afishe zigi mini taqaleshi achi sila betasabi wobiy turu set nati
ስታስጠላ
ክክክክክክምነውአብረንኑረናልአላችሁ
ደምሩኝ ቤተሰብ
የምር ዉብዬ በጣም ክፉ ነሽ በጣም አስጠላሽ 😢😢😴
You are right, her true identity ks coming up.
ዝበይ አሥቀያሚ ምንአገባሸ አሸቀቃባጭ እነሡ ለሥራነዉ በቃ መጥፎ ነገረ አኮምቱኤ😏
በኔበኩልአትስጡበተረፈአትጣሉ
አይባልም 🥲
በጣም ጨምላቃ ነሽ
ዉብየ ጥፋተኛ ነሽ ልጅ ከእናትና ከአባት ጋር ነዉ ማደግያለበት ሔደሽ አሳይተሽ መምጣት ነዉ ያለብሽ በሐሳቤ የምትስማሙ ላይክ❤
እረውብዬ ትክክል አይደለሽም ይከብዳል መለስ በይ ያለችግር ያለምክንያት ልጅ አይሰጥም
ማርያምን ናሂ አሳዘነኝ ገና ከስራ ሲገባ ነገር አቀረበችው እንዴት ያለች መርዝ ናት ልጂ ካባቱ ልለይ ይባላልዴ ከንቱ😢
ናሂ ትክክል ነው ትዳርሽን ንፋስ ባታስገቢበት ጥሩነው በየግዜው እየወሰድሽ እዲለምዳቸው አድርጊ እሱም እውነት አለው
ተይ ውብዬ በትዳር መሀል ጭቅጭቅ ከመጣ ጥሩ አይደለም ናሂ ጥሩ ልጅ ነው ቡኃላ ይቆጭሻል አትፈታተኝው ልጁ አብሮዋቹ ይደግ❤❤❤
ሴት የወንድ ልብ ሲመረምር እድህ ነው አነጋገርሽ ሲዘጋ ጠግበሻል❤❤❤❤❤
😅😅
ኣዉ ማርያምን ምን ኣይነት ሴት ናት😅
ባለጊ፥ነሽ፥ወልጋዳ
ውብዬ በጣም እወድሽ ነበር አሁን ግን አስጠላሽኝ
ልጅና አባት የምትለኝ ባለጌ ናት እንደውም በጣም ባለጌ ና ፍታት አስፈልግም አስፈልግም እንደውም ፍትሃት ጥሩ ሴት አይደለችም ልጅ እና አባት የምትለይ ባለጌ ፈረስ በቅድሞ ናት
ድርቀቷ ለከት የለውም ከንደዚህ አይነት የትዳር ፈተና ይጠብቀን በጣም አስቀያሚ ናት የልጁ ትእግስት ያስደንቃል
በእዉነት 😢
@@atsedegodefa9732ቀበጠች እኮ ስታስጠላ
Tikikil nesh sitasixelaa
Betam kebad teckekachaki sew nat beka yehabsha kefu miat teblo betlemdo miwerawen betwgbar beswa ayenew
ባለፈው የናሂ እናት አቅፈ እኔጋ ይሁን ብላ ስትቀልድሽ እዴት እዴተንጨረጨርሽ አይተናል እና ልታፍሪይገባሻል ናሂ ግን ትክክልነህ ግን ቆፈጠን ብለህ ብትገለምጣት እሷ የበላይነት አይሰማትምነበር😢😊
አሁን ያን ማሥታወሥ ምን አሥፈለገ አረተዉ እደዉ የሠዉን ሂወትለመበጥበት መሮጥ ሲጀመር ለሥራነዉ እነሡ
እንደዚህ አይባልም የምትመክረውን ለይተህ እወቅ
@@mahletgebru6900 መብቴነው
@@FatumaFatuma-gs8qr የራሴ እይታነው ማን ተቃዋሚ አደረገሽ አጂብ
አቤት ቅናት እሷን ፈተህ አግባኝ ለማለት ነው😂ቱ የክፋት ጥግ በማያገባችሁ አትግቡ እነሱ ተመካክረው ነው ፖራክ የሚሉን ቢዝነስ እስከሆነ ድረስ ግን መርዝ አትትፉ ኮሜቶች
ውብየ ታዳያለሽ ባለፈው የናሂ እናት አቅፈውት እኔጋ ይሁን ሲሉ እዴት ሆነሽ ነው ከጃቸው የነጠቅሻቸው ለራስሽ ቤተሰብ ሲሆን መስጠት ፈለግሽ ለማንኛውም ገና ህፃን ነው ለሰው አትስጭ
የዛን ቀን እዴት እደደነገጥኩ ከናኢ እናት እዴት እደተቀበለቻቸዉ አቺም አይተሻል ዉዴ
@@mobilemobile7500 በጣም ዉዴ እግዚአብሔርን በጣም አጀቴን ነዉ የበሉት የናሂ እናት በጣም አዘንሁ ባሏን ወልደዉ የሰጧት የተባረኩ እናት ናቸዉ ግን እሷ የሆነ ልጅነትም አለባት መሰለኝ
አይተሽልኛል😢😢😢😢😢😢😢
@@agereaddis1762 ሲጀመር በጣም ባለጌ ነሽ
@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን እኮ
ዉብዬ እማ አልላትትም ሙሉ ስሟ ንገሩኝ አናደኛለች እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰዉ ተናዶብሻል
የኔ እናት ግን አሳዘነቺኝ ኮሜቶች አትስደቧት ከምር በስድብ ሳይሆን በምክር ነው😢❤
ይበሏትይገባታል ሢአሣትነው
ምን ማለት ነው ለባሏ ክብር የላትም እንዴ ጭራሽ እኔ ነኝ አባወራው አለችሳ ደሞ ትማሩበታላቹ ትላለች እንዴ ወራኛ ልጅን ከቤተሰብ መነጠል ነው ምንማረው መጀመሪያ ለራስሽ ባወቅሽ😏
ሲጀመር አዉቃ ነዉ እምቀባጥረዉ አይዲያ ሲያጡ እየተፈላሰፎ ዶላር ሽቀላ ነዉ እናቱ 😂😂😂
@@zinet4736 ያንቺ ይሻላል
ሣህ
እኮ
😂😂😂
አንቺ ሰትዮ ግን ምን ይሻልሻል?የቤትሽ ምስጢር ካሜራ ላይ ሁልጊዜ አደባባይ ላይ ምን ማለት ነው? ገመናሽን በውስጥ ተነጋገሪ አንደበትሽን ሰብስቢ ካሜራሽን ዝጊ።።።።።።።።
ላይክ ሲፈልጉ እኮ ነው እየወጡ የሚያወዛግቡን መንጋ ጡዘታል
የዩቱብ በር ነው እኮ😂😂
ደዳብ ነች ዶንቆሮ ጢጋብ አሮግት
Awekew eko new derama yemsrut
መጣም ነው እምጠላት ገገማ ናት እሱ ነው እራሱን አያስከብርም ሴት ልጅ ባሏ ያላትን ስትሰማ ነው
ሲጀመር ገና ያሰብሽው ርእስ የሚዘጋ ነው ይህ ማለት አንቺ ባል እሱን እንደሚስት እንደማለት ነው አንተ ደሞ ቆፍጠን በል የባል አልጫ አትሁን
በጣም ትክክል ወላሂ አልጫ ነው ወንድ አሰዳቢ
ናሂ በውነት ምን አይነት ቤተሰብ ያሳደጉ በጣም ጥሩና የተባረኩ ቤተሰብ ተባረክ ልጅክ ይባረክ
አምላኬ ሆይ ምን አይነት ደረቅ ሴት ናት ኧረ ለባልሽን ክብር ይኑርሽ ስንት አይነት ካሃዲ ወንድ በሞላበት ስአት ምርጥ ባል ስለሰጠሽ ፈጣሪሽን አመስግኚ እንደዚህ ጋጥ ወጥ አትሁኚ
አረ ይች ሴት ጠገበች ያምሻል እንዴ አባቱ ማሳደግ እየቻለ የምትወስጅዉ ጠገብሸ
የኔ ቤተሰቦች አያሳዝኑህም ትያለሽ እንዴ የማይገናኝ ነገር አታገናኝ እንጂ ደሞ የናሂ ቤተሰብን ካንቺ ቤተሰብ ጋር አታወዳድሪ ቅርበትሽም ይስነዋል ያንቺ ቤተሰቦች እኮ እሩቅ ናቸዉ የማይመስል ሀሳብ ነዉ እያወራሽ ያለሽዉ በፍፁም ጽክክል አይደለሽም ልጂ ከእናት እና ካባቱ ጋር ነዉ ማደግ ያለበት ናሂ በጣም ትክክል ነዉ
ናሒ በጣም ትክክል ነው በጣም አበዛሽው ውብዬ በጣም ክፉ ነሽ በጣም አሰጠላሽ ስራ ከፈለግሽ ሰራተኛ ቀጥረሽ ስሪ እሱም አባት ነው ይመለከተዋል ናሒ ውሳኔህ ትክክል ነው ውብዬ በጣሞ አስጠላሽ ለናትሽ ሰራተኛ ቅጠሪላቸው ምን ትመስላለች ድንጋይ አራስ
ልጅ ከ እናት ና አባት ሥር ወቶ ማደግ የለበትም ናሂ ትክክል ነው ውብዬ መሥራት ካሠብሽ በአቅራቢያሽ ዴይኬር ካለ እዛ ማሥገባትና ሥራሽን መሥራት ትችያለሽ አሥቢበት
እረ በፍፁም ስህተት ነዉ ዉብየ ልጂ ከናት ካባቱ መለየት የለበትም ናሂ ጥሩ አባት ነዉ ትክክልም ነዉ አስቢበት የእዉነት ዉብየ
ውብዬ ተይ ተይ ውብዬ አቃጥለሽው ልገይው ነው እንዴ ኡኡኡኡኡኡፍፍ እንዴት እዳሳዘነኝ
ትክክል ናሂ ልጅ ከቤተሠቡ መነጠል የለበት ምን አይነት እናት ናት አችስ እደት ትችይዋለሽ ናፍቆቱን😢😢😢
አርፈሽ ሁለተኛውን ደግመሽ አብረሽ አሳድጊያቸው ልጅ በወጣትነት ነው ጤናው ጉልበቱ እያለ አትሞኚ ስራ ይደርሳል ሀሳብሽ ልክ አይደለም ለልጁ አስቢ ሰነልቦናው ይጎዳል ሲያድግ አንተ አባት ነህ ወስን የሚያሳድጉት ልጅ ፈልጊላቸው ስንት ደሀ ልጅ በሞላበት ሀገር
የኔ❤ ምርጥ ሀሪፍ አሥተያየትነዉ ❤
ናሂ ትክክለኛ አባት ነው ቤተሰቦችሽን ወስጠሽ አሳይ ጥሎ መምጣት ግን የማይታሰብ ነው
ምን አይነት ደነዝ ናት ልጁ እኮነው እቺን ሚመክራት ጠፋ ኑሮሽን አልፈለግሽዉም ለተመልካች ክብር ይኑርሽ ያህያ ስጋ አልጋ ሲሉት መሬት እመቤት ሁኚ ስትባይ ሸቃላ ካሎኩ ብሎ ጦርነት
ውብዬ ቀንታ ነው የምትሉ እስት ያንተ በተሰብ ጋ ይሀዳል የነ በተሰብስ አላለችም አበት ቅናት
የየራሳችሁን ሥሤት ነዉ እኮ እምገልፁት የትታቂትአለሸ ለደቂቃ በሚለቁትቪድወጅ ቀሽም
@@FatumaFatuma-gs8qrምችት ይበልሽ ዉዷ❤❤
እንዴ ልጅ ከናትና አባቱጋር ነው ማደግ ያለበት
ናሂ ምርጥ አባት ናሂ ትክክል ነው ልጁን መለየት የለበትም❤❤❤❤
ወለሂ ምን አይነት ደረቅ ሙጢ ነት ፈጠሪ ሆይ ጉድ እኮ ነው ነሂን አተስጨኒቂ እሄን የመሰለ በል አግተ
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም
እናት በሀገር ተቀምጣ ምንም ብትቸገር መለየት የለበትም በፍፁም በዛላይ ወጣቶችናችሁ ልጅ ታይሰቃዩ አያድግም ምን አይነት ጨኳኝ እናት ነሽ የመጀመሪያልጅሽን
ባልሽን አጥብቀሽ ከባለሽ ተለይተሽ ከእናቴ ጋር ሁለት ወር ቀመጣለሁ ማለት ባልሽን ፍቅሩን መቀዝቀዝ ማለት ነው እህቴ
እኔ ከመጀመረያ ቀን ጀምሮ እስካሁን ድረስ የምትለቁትን ቪድዮ አያለሁ ኮሜት ፅፌ አላቅም ዛሬ ግን ለመፃፍ ተገደድኩ ምክንያቱም የወሰንሽዉ ዉሳኔ ስነስርአት የጎደሐዉ ነዉ አንደኛ ነገር ሚድያ ላይ የሚወራ አለ የማይወራ አለ የትዳር ትርጉሙ የገባሽ አልመሰለኝም ምክንያቲም ትዳርሽን የምታከብሪና የምትወጅ ከሆነ ብቻ መወሰን የሚባል ነገር የለም በልጃችሁ ሁለታችሁም ይመለከታችኋል።ከተሳሳትኩ ይቅርታ
እውነት ነው😢
@@mese23እዉነትነዉ
Altsasetkime Ewunate new wondema
Tikikili
Tekekl aye betam tegbalch labalwa enkuan kebr yelatem
ውብዬ እባክሽ ናሒ ጥሩ ሰው ነው ለልጁ ያለው ቦታ ትልቅ ነው እባክሽ❤❤❤😢
ውብዬ በጣም እራስ ወዳድ ነሺ እረስሽን በጣም ትልቅ ታደርጋላሽ ላባልሽ ክብር ይኑርሽ
ውብዬ የፍለገ ቢሆን በሂውት እናትና አባት እያለ አያት ያሳድገው በጣም ይደብራል እና ወደራስሽ ተመለሽ
ከፊት ካወራችሁ በት ከዛዉ ከ ካሚራ ጀርቃ ጨርሱ ዉቡየ በጣም አይቸኛናት በጥፊ አጠናግራት ናሂ የሲት አይለኛ ማለት ዉብየናት
ልጂ ከናትና ከአባት መለየት የለበትምበሂወት እስከሉ ድረስ መለየት የለበትምከምግብ ከምንም በላይ የእናትናየአባት ፍቅር ይበልጣል መቸም የቀመሰውነው የሚያውቀው
የት ሀገር ነው ያሉት
ያባት ተምሳሌት ማለት ይሄነዉ ውቡየ ደሞ አባቱ እዲህ እየወደደዉ😢😢መለያየት የከብዳል
❤❤😢👍👍👍
አረ ጉድ አረ ጉድ,,አረ ግድ አቺ ምን አይነት ነት ኦኦኦኦእ
ምን አይነት ክብር የለለሽ ርካሽ ሴት ነሽ ለመሆኑ አንቺ እናት ነሽ ምን ጉድ ነሽ
አቤት ብልግና
ምን አይነት ውሳኔ ነው ከመወሰኗ መድረቋ ኢጭ ሳትሞች የናት ፍቅር ልጅሽን የምትነሽው የሞትሽ
አትሳደቡአለማወቋነዉ ይሰያልኮ ያለቅሳል እደየቲም አጨካከኗ ለዱኒያኑሮ
ኧረ ውብዬ የምትባይ ሴትዬ እደት ነው እምትመናጨቂው በሰመ አብ ለባልሺ ክብር ይኑርሺ የምትሉ 😢
እነሱ ቢዝነሳቸውን እየሰሩ ነው እናት በኮሜንት ምን አይነት ሴት ነሽ በሉ።😂😂😂
😅🤣🤣🤣👍👍@@yenantw21
እናትና አባቴ ትላለች እዴ እሱን ካልሽ ወንድሞችሽን አምጪና አስቀምጪ ደፋር
አሮጊት ሁሌ ጭቅ ጭቅ ዝፍዝፍ አሳቦ ሁሉ ከቱ እናትና አባት እያለ አያት ያሳድገዉ ትላለች ምን ጉድ ነች
የገባሽ 😂😂😂😂 እነሱ በዚህ መልኩ ቫይራል እዲወጣ ነው ቪዲዎው@@yenantw21
ሲያሳዝን የኔ አባት በውሳኔህ በርታ ልጅህን እንዳትሰጥ
ጌታ ይቅር ይበልሽ ዉብዬ አንዳንድ ወንድ ወልዶ አላቅም የኔ አይደለም ይላል አንች ደሞ ከአባቱ ከለነዉም ትያለሽ በጣም ክፉ ነሽ
ደሞ ወድ ሁን. አታልቅስ. ጠከር በር. አቺ ክብር ይኑርሽ
ኧረ የማይሆን ነው ውብየ ልጅ ከእናትና ከአባት መለየት ይከብዳል 😢
ምን ነከሽ ውብዬዬዬ ትደረሽን በጋዛ እጂሽ አደጋ ላይ እየጠልሽ ነዉ ናሂ እውነት ነዉ ትክክል ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በአያት ማደግ መታደል ነው ግን መርሳት የለለበት ነገር አያርገው እና ያሣደጉት ቤተሠቦችን ቢለዩት ማንንም መልመድ አይችልም ይጓዳል አሥብበት ማንንም መቅረብ አይችልም
ያኔ እህት እውናትሽን ከሆና ፀፀቱን አትችይውም እንዳፍላጎትሽ አሳድግው እግዚአብሔር አደራ የሰጣሽ ስጦታ መሆኑን አትዛንጊ በአያት እጅ ያሚየድጉ ልጆች ቀበጥ ናቸው ነጌውን አስብ ልጅ ከአባት መለያት የለበትም
እኔ በስደት ሰካራም ሆኛለው ልጄን እስከማቅፋት ኡፍፍፍ እስቲ ፈጣሪ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ አበረታቱኝ❤❤❤
Enem😢😢😢😢😢😢
Ayzosh
እሺ እግዚአብሔር ትዕግስቱን ይስጠን
አላህ በሰላም ያገናኝሽ
@@saadas9954 አሜን ውዴ
ውብየ ደግሞ እማሆን ሀሣብ ነው ሂደሽ አብራችሁ አይታችሁ ኑቶሎ ምን ማለት ነው ልጅ በዝህ እድሜው ከወላጆቹ መለየት ልጁስ አያሳዝንሽም ሲያድግ ይወቅስሻል😢😢😢😢😢
ወይ አንቺ ሴት ኧረ እባክሽ ልጁን አቃጥለሽ ልትደፊው ነው ምን አይነት ድርቅና ነው ያለሽ ደግሞ ልጅ እናት አባቱ በህይወት እያሉ በቤተሰቦቹ ነው ማደግ ያለበት ሆ
ናህ ልክ ነው 🙆♀️ዉብዬ ናህ ሚሊሺን ስም 🥺ዉብዬ የባልሽ ቃል ስም እሽ በይ ድርቅ አትበይ 😳🤭
ወላሂ ላዚም ናሂ ለውጥ አይገባትም ነበር የምር ናሂ ልዩ ሰው ነው እሶግን ሁሌም ሀሳቦ የዘቀጠነው
😢😢😢ወላሂትክክል
ውይ ናሂ አሳዘነኝ❤ አረ ውብየ ተይ ትልቅ ስህተት ነው😢ስያድግ እኮ ይለምዳቸዋል ስራ መስራት ከፈልግሽ ሰራተኛ ቅጠሪ ❤
አቦ ወንድ ሁን አታለቃቅስ ልብክን ገምታ ነው የምትጨዋትብክ የሆነች ድንጋዬ እራስ ሴት
sasebita chakigenata😢😢😢😢
በትክክል ምን ይመስላል 😏😏😏😂
አይባልም ቢለቅስ ስለሚፈቅራት ነዉ የሚያፈቅር ልብ ደግሞ ፀጋ ነዉ
እሱ እኮ በጣም ስለሚወዳት ስለሚያከብራት ነው ዝም የሚል እሷ ግን በጣም ቀበጠች
ቅናታም ላንች ከሱ ተቃራኒ የሆነ ይስጥሽ።ለእኔ እንደናሒ ያለ መልካም ይሰጠኝ ፈጣሪ
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እዚህ ቤት አስተያየት ስፅፍ ውብዬ በቅድሚያ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ። ሲቀጥል ልጁ የሁለታችሁ እንጂ ያንቺ ቢቻ አይደለም ናሂ ሳይሆን አንቺ ነሽ ራስ ወዳድ።ልጅ የወለድሽው የቤተሰቦችሽን ብቸኝነት ለመሸፈን አይደለም ተረጋጊ ስትናገሪ ደግሞ ቃላት ምረጪ
እውነት ነው❤❤❤
ዋው እኔ የፃፍኩ ያክል ተሰማኝ ግልፅ ንግግር 🎉
እውነት ነዉ❤❤❤
Ewunat new
ጥሩ ሰው ትመስሊኝ ነበር ለካ.. Bro. አይዞን
ወይኔ አሳዘነኝ ኡፉፉፉፉ እሳት ሴቶች አቤት ደረቆች እቺማ የባሰች ናት
ውብዬ ውሳኔሽ ትክክል አይደለም ልጅ ማደግ ያለበት እናትና አባቱጋ ነው :: ቤተሰቦችሽን ደግሞ በሒደት እያደገ ሲሔድ ይቀርባቸዋል እውነት እልሻለሁ ተሳስተሻል ትዳርሽን አደጋ ላይ አትጣይ
ይዘሽ ኢጂ ውብዬ ልጅ ግን ለቤተሰባቹ አትስጡ ያኔ የናሂ ቤተሰቦች ያሳድጉ ስትባይ እንቢ ብለሽ አይደል እንዴ
ወሊሂ ልጂ ማደግ ያለበት በናት ባባት እጂ ነው ውብየ ተይ እኛም የግዲ ሁኖብን ነው ልጂ ጠለን የተ ስደዱነው እናት ደግሞ አገር ወስጥ ሁናቺሁ ልጂቹሁን መነጠል አይከብዱምእደኔ ተይ የምር
ጨካን እናት ናትእንዴ ክብር ይኑርሽ
ወንዶችኮ በሰው ፊት ጨዋ ናቸው ካሜራ እዳለ ስላወቀ ነው ጨዋ የሆነውየቤትዋን አመል ራስዋ ናት የምታውቀው ምቾት ባይኖራት ነውጅ ቢመቻት ምን እደዝህ ያስወስናት ነበር
በሂወትሽ የምትፀፀችበት ውሳኔ ነው። ልጀ ከአባትና እናት ጋር ማደግ አለበት። መልመድ ምናምን የምትይው እየወሰድሽ ለ 3 ወይም 4 ቀን ወስደሽ ከነሱ ጋር ግዜ አሳልፊ።
ቀብረር ብለሽ ነው የምትኖሪው ምን አሳጥቶሽ ነው ልጁን የምሰጪው ናሂ ምርጥ አባት ነው
iko betam new yetchemalekchew
ጥጋብ
ኧረ ኢቺ ሴትዮ ጤነኛ ናት አምጦ በወለደ ብቻ መሰላት እንዴ አባት ይበልጣል እኮ ከአማች
Mnalbet aytuhuga behed lege beayet axdegem endei
ውብዬ ናሂ ትክክክክል ነው እማ ተይ❤❤❤❤
ወዬ ጥጋብ የምወድሽ አሃል አታስቀይምዩ ናህ ጡሩ ሰው ነው እንዴት እንዴት ያረጋታል ፍቅሯ አለቀ መሰለኝ አንገት ደፍ አገር አጥፊ
ትክክል ነህ ናሂ
ናሂ ትክክል ነው ልጅ በቤተሰብ እጂ ነው ማድግ ያለበት ❤❤❤❤❤❤❤
ልጅማ ከእናትና ከአባቱ መለየት የለበትም ምንም ይቅር ማንም እንደናንተ የሚሆን የለም ገንዘብ ስራ ሁሉ ከልጅ አይበልጥም በኅላ ይቆጭሻል ታለቅሻለሽ ናሂ ልክ ነህ አትስጥ ልጅህን
ውይ ምን አይነውት ሴት ነች ልጁነ ክፉ ለማድረግ ነው
አረ አትስደቧት ፈጣሪን ፍሩ ምናርጋ ነው ይሔን ያህል እሶ ውጭውን እንጂ ውስጡን ማን አየ ተው ተው አትስደቧት ፈጣሪን ፍሩ እኔ አትመቸኝም ግን አትስደቧት
በንግግር ሁሉ ይፈታል መጀመሪያ ውቢይ አንቺም አስቢበት ቁጭ ብላችሁ ተነጋገሩ በፍቅር ሲሆን ሁሉ ደስ የሚለው ባባዬንም ግን ለአንደር ወይ ከአንቺ ጋር ሄዶ እዛ ቤተሰቦችሽን እንዲለመድ አድርጌ እንጂ ቲተሽ አትምጪ 👍👍👍👍
በጣም ባለጌ ነሽ ይቅርታ አድርጌልኝ ጠግበሻልይዘህ በጥፉ ብትደረግማት ልክ ትመጣለች
መማታት ጄግንነት አይዴለም ምንአይነት አስተሳሰብነው ምነው የሀበሻ ሴቶች በዱላነው አላችሁ እነሱ ዶላር እዬሼቀሉ በማያገባችሁ ትፈተፍታላችሁ ስለራሳችን ሂወት ሳንኖር ስሰሰው ሂወት ታምታታላችሁ
😂😂😂😂
ናሂ ትክክልነው
ውብዬ ስሚ አስር ግዜ ቤተስቦቼ አያሳዝኑህም ማለት እንደ ግዴታ እንዳለበት አታስቢ፣ ጥፋቱ ናሂ እራሱ በጭባጫ ወንድ ነውና እሱ ሴት አንቺ ወንድ ሆናችሁ ኖራችህዋል፣ በጣም ጠማማም ሴት ነሽ፣ ራሱ ነው ራሱን ያስናቀው።
ውይ ጥጋብ እዴት ጠገበይ አስገዳጅ ነገር እስካላገኜሽ ልጅ እናትና አባቱ ጋርነው ማደግ ያለብት
ልጅ ከናቱ እና ከአባቱ ስለያይ ደሰ አይልም ሀሣብሸ ትክክል አይደለም ይከብደል 😢❤❤❤
ሴት ልጅ ገገማ ስትሆን ውበት የላትም። አንቺ ክብር ይኑርሽ ናሂ ወንድ ነው አንድ ቀን ትእግስቱ ሲያልቅ ተፍቶ ነው ሚለቅሽ ልጅን አትፈታተኝው። መልካም ወንድ ነው
ወላሂ አዋ ሴት ልጂ ለስለስ ስትልነው እሷ ደረቅናት
ምንም ቢሆንም ልጅ ከአባትና ከእናት ጋር ቢያድ መልካም ነው ባይለያይ መልካም ነው ውብዬ ውሳንሽ ደስ አላለኝም 🫡
ስለከበረሽ ነው ወይ እደዝ የምትጨመለቅ በጣም አበዛሽ በለጌ ነሽ ለቤተሰብሽ የለው ክብር ለበልሽ ይሁን ከምንም ከማንም እሱ ነው የምበጥሽ ትደርሽን አክብር 😢😢😢
ውብዬ ግን እብድ ነሽ አረ አትጨማለቂ ጨምላቃ ናሒ የኔ ምርጥ አባት አቦ የተባረከ ሰው ስንት ወንድ ልጁን ወልዶ በሚጥልበት ሰሀት አንተ እንደዚ መሆንክ የኔ ጌታ አሳዘንከኝ ውብዬ ነገረኛ ናት
ናሂ ጡሩ አባት ነው የምትሉ በላይክ አሳዩን😊😊
Balegie nesh betam yasazinsl
በጣም
እሱ ትክክለኛ ሰው ነው❤
ዉብዬ ስተት እየሰራሽ ነው ማርያምን ከዎላጅ አባት ተለይቶ የለበትም ደግሞ Nahiko ልዩ አባት ነው የምር 🥰🥺
ናሂ ትክክል ነው ውቤ
yes ❤❤❤
ባልሽ እኮ ነው ጠግብሻል እደት እደት ነው የሚርግሺ ናሂ ምርጥ አባት
ውብዬ ይሄን ካንቺ አንጠብቅም እናት ናት እንዳውም ከልጄ ተለይቼ መኖር አልችልም ብላ የምትለው እንዴት አንደዚህ ታደርጊያለሽ ልክ አይደለሽም ረጋ ብለሽ አስቢበት ናሂ ትክክል ነው
ይች ሴት እብድ ናት መሰለኝ አባቱ በሕይወት እያለ ለምንድነው ለሁለተኛ ሰው የሚሰጠው ጥጋብ ይዟታል አንተም እንደ ወንድ ቆፍጠን በል
አረ እሱ ወንደነት መቸም አይሰማው ኤጭ
ወይ ኮመንታተሮች😀
ግን በፌት አይናፍር ነበራችአሁን ግን በፍጣሬ ምላሶ😢ውይ
እኮ ጉድ እኮ ነው
😂😂😂😂😂😂እህህህህህህህህህህ አጀቴን አራሽው አብሽቆ ገደለኝ
አረ እቺ ሴትዬ በጣም አስቸጋሪናት ናሂ ቆፍጠን በል ባንተ ቦታ ልትወስን ትፈልጋለች
አንቺ ምን እይነት ሴትነሽ በጣምጨካኝ ነሽ የመጀመሪያ ልጅ ለማንም እይሰጥም እራስሽነሽ ማሳደግ ያለብሽ ሁላችንም እናት አባት አለን ግን ልጃችንን ጨክነን አንሰጥም ናሂ ግን አንተ ምርጥ አባት ነክ
ከወንድ ዱለኛ ከሴት ነገረኛ አላህ ይጠብቀን አላህዋ ለባሌ ጥሩ ሚስት አድርገኝ እረባክሽ ቆም ብለሽ እሰቢ ያተቤተሰቦች ጋር እየሄድ ትላለች እራስ ወዳጅነሽ አይባልም ልጅን አባትነው የሚያሳድገው እንኳን አየቻለ ተስተካከየ
ውብዬ ክል አይዴለሽም ልጅ በእናት እና በአባ ት እጅ ስየድግ ውነ ጥሩ የም ሆነው😊😊
በጣም ባለጌ ጨካኝ ስግብግብ ነሽ በጣም ትገርሚያለሽ ማፈርያ እንዴት ልጅሽን ሰጥተሽ ባዶ ቤት ትቀመጫለሽ ምን አይነት ሰው ነሽ መከራከርሽ እራሱ ትገርሚያለሽ እንዴት ልጅሽን ከአባቱ ትለያለሽ ህግም ቢሆን በአንቺ ላይ ነው የሚፈርደው ልጁን ግን ከአባቱ ለይተሽ መውሰድ መብት የለሽም
ካሁን በፊት ለፕራንክ ብሎ እናቴ ጋር ይሁን ሲልሽ እንቢ አላልሽም ነበር በጣም እወድሽ ነበር ግን በጣም ክፉ ነሽ
የምር በጣም ክፉ ናት 😢😢😢
Afishe zigi mini taqaleshi achi sila betasabi wobiy turu set nati
ስታስጠላ
ክክክክክክምነውአብረንኑረናልአላችሁ
ደምሩኝ ቤተሰብ
የምር ዉብዬ በጣም ክፉ ነሽ
በጣም አስጠላሽ 😢😢😴
You are right, her true identity ks coming up.
ዝበይ አሥቀያሚ ምንአገባሸ አሸቀቃባጭ እነሡ ለሥራነዉ በቃ መጥፎ ነገረ አኮምቱኤ😏
በኔበኩልአትስጡ
በተረፈአትጣሉ
አይባልም 🥲
በጣም ጨምላቃ ነሽ
ዉብየ ጥፋተኛ ነሽ ልጅ ከእናትና ከአባት ጋር ነዉ ማደግያለበት ሔደሽ አሳይተሽ መምጣት ነዉ ያለብሽ በሐሳቤ የምትስማሙ ላይክ❤
እረውብዬ ትክክል አይደለሽም ይከብዳል መለስ በይ ያለችግር ያለምክንያት ልጅ አይሰጥም
ማርያምን ናሂ አሳዘነኝ ገና ከስራ ሲገባ ነገር አቀረበችው እንዴት ያለች መርዝ ናት ልጂ ካባቱ ልለይ ይባላልዴ ከንቱ😢
ናሂ ትክክል ነው ትዳርሽን ንፋስ ባታስገቢበት ጥሩነው በየግዜው እየወሰድሽ እዲለምዳቸው አድርጊ እሱም እውነት አለው
ተይ ውብዬ በትዳር መሀል ጭቅጭቅ ከመጣ ጥሩ አይደለም ናሂ ጥሩ ልጅ ነው ቡኃላ ይቆጭሻል አትፈታተኝው ልጁ አብሮዋቹ ይደግ❤❤❤
ሴት የወንድ ልብ ሲመረምር እድህ ነው አነጋገርሽ ሲዘጋ ጠግበሻል❤❤❤❤❤
😅😅
ኣዉ ማርያምን ምን ኣይነት ሴት ናት😅
በጣም
ባለጊ፥ነሽ፥ወልጋዳ
ውብዬ በጣም እወድሽ ነበር አሁን ግን አስጠላሽኝ
ልጅና አባት የምትለኝ ባለጌ ናት እንደውም በጣም ባለጌ ና ፍታት አስፈልግም አስፈልግም እንደውም ፍትሃት ጥሩ ሴት አይደለችም ልጅ እና አባት የምትለይ ባለጌ ፈረስ በቅድሞ ናት
ድርቀቷ ለከት የለውም ከንደዚህ አይነት የትዳር ፈተና ይጠብቀን በጣም አስቀያሚ ናት የልጁ ትእግስት ያስደንቃል
በእዉነት 😢
@@atsedegodefa9732ቀበጠች እኮ ስታስጠላ
Tikikil nesh sitasixelaa
Betam kebad teckekachaki sew nat beka yehabsha kefu miat teblo betlemdo miwerawen betwgbar beswa ayenew
ባለፈው የናሂ እናት አቅፈ እኔጋ ይሁን ብላ ስትቀልድሽ እዴት እዴተንጨረጨርሽ አይተናል እና ልታፍሪይገባሻል ናሂ ግን ትክክልነህ ግን ቆፈጠን ብለህ ብትገለምጣት እሷ የበላይነት አይሰማትምነበር😢😊
አሁን ያን ማሥታወሥ ምን አሥፈለገ አረተዉ እደዉ የሠዉን ሂወትለመበጥበት መሮጥ ሲጀመር ለሥራነዉ እነሡ
እንደዚህ አይባልም የምትመክረውን ለይተህ እወቅ
@@mahletgebru6900 መብቴነው
@@FatumaFatuma-gs8qr የራሴ እይታነው ማን ተቃዋሚ አደረገሽ አጂብ
አቤት ቅናት እሷን ፈተህ አግባኝ ለማለት ነው😂ቱ የክፋት ጥግ በማያገባችሁ አትግቡ እነሱ ተመካክረው ነው ፖራክ የሚሉን ቢዝነስ እስከሆነ ድረስ ግን መርዝ አትትፉ ኮሜቶች
ውብየ ታዳያለሽ ባለፈው የናሂ እናት አቅፈውት እኔጋ ይሁን ሲሉ እዴት ሆነሽ ነው ከጃቸው የነጠቅሻቸው ለራስሽ ቤተሰብ ሲሆን መስጠት ፈለግሽ ለማንኛውም ገና ህፃን ነው ለሰው አትስጭ
የዛን ቀን እዴት እደደነገጥኩ ከናኢ እናት እዴት እደተቀበለቻቸዉ አቺም አይተሻል ዉዴ
@@mobilemobile7500 በጣም ዉዴ እግዚአብሔርን በጣም አጀቴን ነዉ የበሉት የናሂ እናት በጣም አዘንሁ ባሏን ወልደዉ የሰጧት የተባረኩ እናት ናቸዉ ግን እሷ የሆነ ልጅነትም አለባት መሰለኝ
አይተሽልኛል😢😢😢😢😢😢😢
@@agereaddis1762 ሲጀመር በጣም ባለጌ ነሽ
@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን እኮ
ዉብዬ እማ አልላትትም ሙሉ ስሟ ንገሩኝ አናደኛለች እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰዉ ተናዶብሻል
የኔ እናት ግን አሳዘነቺኝ ኮሜቶች አትስደቧት ከምር በስድብ ሳይሆን በምክር ነው😢❤
ይበሏትይገባታል ሢአሣትነው
ምን ማለት ነው ለባሏ ክብር የላትም እንዴ ጭራሽ እኔ ነኝ አባወራው አለችሳ ደሞ ትማሩበታላቹ ትላለች እንዴ ወራኛ ልጅን ከቤተሰብ መነጠል ነው ምንማረው መጀመሪያ ለራስሽ ባወቅሽ😏
ሲጀመር አዉቃ ነዉ እምቀባጥረዉ አይዲያ ሲያጡ እየተፈላሰፎ ዶላር ሽቀላ ነዉ እናቱ 😂😂😂
@@zinet4736 ያንቺ ይሻላል
ሣህ
እኮ
😂😂😂
አንቺ ሰትዮ ግን ምን ይሻልሻል?የቤትሽ ምስጢር ካሜራ ላይ ሁልጊዜ አደባባይ ላይ ምን ማለት ነው? ገመናሽን በውስጥ ተነጋገሪ አንደበትሽን ሰብስቢ ካሜራሽን ዝጊ።።።።።።።።
ላይክ ሲፈልጉ እኮ ነው እየወጡ የሚያወዛግቡን መንጋ ጡዘታል
የዩቱብ በር ነው እኮ😂😂
ደዳብ ነች ዶንቆሮ ጢጋብ አሮግት
Awekew eko new derama yemsrut
መጣም ነው እምጠላት ገገማ ናት እሱ ነው እራሱን አያስከብርም ሴት ልጅ ባሏ ያላትን ስትሰማ ነው
ሲጀመር ገና ያሰብሽው ርእስ የሚዘጋ ነው ይህ ማለት አንቺ ባል እሱን እንደሚስት እንደማለት ነው አንተ ደሞ ቆፍጠን በል የባል አልጫ አትሁን
በጣም ትክክል ወላሂ አልጫ ነው ወንድ አሰዳቢ
ናሂ በውነት ምን አይነት ቤተሰብ ያሳደጉ በጣም ጥሩና የተባረኩ ቤተሰብ ተባረክ ልጅክ ይባረክ
አምላኬ ሆይ ምን አይነት ደረቅ ሴት ናት ኧረ ለባልሽን ክብር ይኑርሽ ስንት አይነት ካሃዲ ወንድ በሞላበት ስአት ምርጥ ባል ስለሰጠሽ ፈጣሪሽን አመስግኚ እንደዚህ ጋጥ ወጥ አትሁኚ
አረ ይች ሴት ጠገበች ያምሻል እንዴ አባቱ ማሳደግ እየቻለ የምትወስጅዉ ጠገብሸ
የኔ ቤተሰቦች አያሳዝኑህም ትያለሽ እንዴ የማይገናኝ ነገር አታገናኝ እንጂ ደሞ የናሂ ቤተሰብን ካንቺ ቤተሰብ ጋር አታወዳድሪ ቅርበትሽም ይስነዋል ያንቺ ቤተሰቦች እኮ እሩቅ ናቸዉ የማይመስል ሀሳብ ነዉ እያወራሽ ያለሽዉ በፍፁም ጽክክል አይደለሽም ልጂ ከእናት እና ካባቱ ጋር ነዉ ማደግ ያለበት ናሂ በጣም ትክክል ነዉ
ናሒ በጣም ትክክል ነው በጣም አበዛሽው ውብዬ በጣም ክፉ ነሽ በጣም አሰጠላሽ ስራ ከፈለግሽ ሰራተኛ ቀጥረሽ ስሪ እሱም አባት ነው ይመለከተዋል ናሒ ውሳኔህ ትክክል ነው ውብዬ በጣሞ አስጠላሽ ለናትሽ ሰራተኛ ቅጠሪላቸው ምን ትመስላለች ድንጋይ አራስ
ልጅ ከ እናት ና አባት ሥር ወቶ ማደግ የለበትም ናሂ ትክክል ነው ውብዬ መሥራት ካሠብሽ በአቅራቢያሽ ዴይኬር ካለ እዛ ማሥገባትና ሥራሽን መሥራት ትችያለሽ አሥቢበት
እረ በፍፁም ስህተት ነዉ ዉብየ ልጂ ከናት ካባቱ መለየት የለበትም ናሂ ጥሩ አባት ነዉ ትክክልም ነዉ አስቢበት የእዉነት ዉብየ
ውብዬ ተይ ተይ ውብዬ አቃጥለሽው ልገይው ነው እንዴ ኡኡኡኡኡኡፍፍ እንዴት እዳሳዘነኝ
ትክክል ናሂ ልጅ ከቤተሠቡ መነጠል የለበት ምን አይነት እናት ናት አችስ እደት ትችይዋለሽ ናፍቆቱን😢😢😢
አርፈሽ ሁለተኛውን ደግመሽ አብረሽ አሳድጊያቸው ልጅ በወጣትነት ነው ጤናው ጉልበቱ እያለ አትሞኚ ስራ ይደርሳል ሀሳብሽ ልክ አይደለም ለልጁ አስቢ ሰነልቦናው ይጎዳል ሲያድግ አንተ አባት ነህ ወስን የሚያሳድጉት ልጅ ፈልጊላቸው ስንት ደሀ ልጅ በሞላበት ሀገር
የኔ❤ ምርጥ ሀሪፍ አሥተያየትነዉ ❤
ናሂ ትክክለኛ አባት ነው ቤተሰቦችሽን ወስጠሽ አሳይ ጥሎ መምጣት ግን የማይታሰብ ነው
ምን አይነት ደነዝ ናት ልጁ እኮነው እቺን ሚመክራት ጠፋ ኑሮሽን አልፈለግሽዉም ለተመልካች ክብር ይኑርሽ ያህያ ስጋ አልጋ ሲሉት መሬት እመቤት ሁኚ ስትባይ ሸቃላ ካሎኩ ብሎ ጦርነት
ውብዬ ቀንታ ነው የምትሉ እስት ያንተ በተሰብ ጋ ይሀዳል የነ በተሰብስ አላለችም አበት ቅናት
የየራሳችሁን ሥሤት ነዉ እኮ እምገልፁት የትታቂትአለሸ ለደቂቃ በሚለቁትቪድወጅ ቀሽም
@@FatumaFatuma-gs8qrምችት ይበልሽ ዉዷ❤❤
እንዴ ልጅ ከናትና አባቱጋር ነው ማደግ ያለበት
ናሂ ምርጥ አባት ናሂ ትክክል ነው ልጁን መለየት የለበትም❤❤❤❤
ወለሂ ምን አይነት ደረቅ ሙጢ ነት ፈጠሪ ሆይ ጉድ እኮ ነው ነሂን አተስጨኒቂ እሄን የመሰለ በል አግተ
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም
እናት በሀገር ተቀምጣ ምንም ብትቸገር መለየት የለበትም በፍፁም በዛላይ ወጣቶችናችሁ ልጅ ታይሰቃዩ አያድግም ምን አይነት ጨኳኝ እናት ነሽ የመጀመሪያልጅሽን
ባልሽን አጥብቀሽ ከባለሽ ተለይተሽ ከእናቴ ጋር ሁለት ወር ቀመጣለሁ ማለት ባልሽን ፍቅሩን መቀዝቀዝ ማለት ነው እህቴ
እኔ ከመጀመረያ ቀን ጀምሮ እስካሁን ድረስ የምትለቁትን ቪድዮ አያለሁ ኮሜት ፅፌ አላቅም ዛሬ ግን ለመፃፍ ተገደድኩ ምክንያቱም የወሰንሽዉ ዉሳኔ ስነስርአት የጎደሐዉ ነዉ አንደኛ ነገር ሚድያ ላይ የሚወራ አለ የማይወራ አለ የትዳር ትርጉሙ የገባሽ አልመሰለኝም ምክንያቲም ትዳርሽን የምታከብሪና የምትወጅ ከሆነ ብቻ መወሰን የሚባል ነገር የለም በልጃችሁ ሁለታችሁም ይመለከታችኋል።ከተሳሳትኩ ይቅርታ
እውነት ነው😢
@@mese23እዉነትነዉ
Altsasetkime Ewunate new wondema
Tikikili
Tekekl aye betam tegbalch labalwa enkuan kebr yelatem
ውብዬ እባክሽ ናሒ ጥሩ ሰው ነው ለልጁ ያለው ቦታ ትልቅ ነው እባክሽ❤❤❤😢
ውብዬ በጣም እራስ ወዳድ ነሺ እረስሽን በጣም ትልቅ ታደርጋላሽ ላባልሽ ክብር ይኑርሽ
ውብዬ የፍለገ ቢሆን በሂውት እናትና አባት እያለ አያት ያሳድገው በጣም ይደብራል እና ወደራስሽ ተመለሽ
ከፊት ካወራችሁ በት ከዛዉ ከ ካሚራ ጀርቃ ጨርሱ ዉቡየ በጣም አይቸኛናት በጥፊ አጠናግራት ናሂ የሲት አይለኛ ማለት ዉብየናት
ልጂ ከናትና ከአባት መለየት የለበትም
በሂወት እስከሉ ድረስ መለየት የለበትም
ከምግብ ከምንም በላይ የእናትናየአባት ፍቅር ይበልጣል መቸም የቀመሰውነው የሚያውቀው
የት ሀገር ነው ያሉት
ያባት ተምሳሌት ማለት ይሄነዉ ውቡየ ደሞ አባቱ እዲህ እየወደደዉ😢😢መለያየት የከብዳል
❤❤😢👍👍👍
አረ ጉድ አረ ጉድ,,አረ ግድ አቺ ምን አይነት ነት ኦኦኦኦእ
ምን አይነት ክብር የለለሽ ርካሽ ሴት ነሽ ለመሆኑ አንቺ እናት ነሽ ምን ጉድ ነሽ
አቤት ብልግና
ምን አይነት ውሳኔ ነው ከመወሰኗ መድረቋ ኢጭ ሳትሞች የናት ፍቅር ልጅሽን የምትነሽው የሞትሽ
አትሳደቡአለማወቋነዉ ይሰያልኮ ያለቅሳል እደየቲም አጨካከኗ ለዱኒያኑሮ
ኧረ ውብዬ የምትባይ ሴትዬ እደት ነው እምትመናጨቂው በሰመ አብ ለባልሺ ክብር ይኑርሺ የምትሉ 😢
እነሱ ቢዝነሳቸውን እየሰሩ ነው እናት በኮሜንት ምን አይነት ሴት ነሽ በሉ።😂😂😂
😅🤣🤣🤣👍👍@@yenantw21
እናትና አባቴ ትላለች እዴ እሱን ካልሽ ወንድሞችሽን አምጪና አስቀምጪ ደፋር
አሮጊት ሁሌ ጭቅ ጭቅ ዝፍዝፍ አሳቦ ሁሉ ከቱ እናትና አባት እያለ አያት ያሳድገዉ ትላለች ምን ጉድ ነች
የገባሽ 😂😂😂😂 እነሱ በዚህ መልኩ ቫይራል እዲወጣ ነው ቪዲዎው@@yenantw21
ሲያሳዝን የኔ አባት በውሳኔህ በርታ ልጅህን እንዳትሰጥ
ጌታ ይቅር ይበልሽ ዉብዬ አንዳንድ ወንድ ወልዶ አላቅም የኔ አይደለም ይላል አንች ደሞ ከአባቱ ከለነዉም ትያለሽ በጣም ክፉ ነሽ
ደሞ ወድ ሁን. አታልቅስ. ጠከር በር. አቺ ክብር ይኑርሽ
ኧረ የማይሆን ነው ውብየ ልጅ ከእናትና ከአባት መለየት ይከብዳል 😢
ምን ነከሽ ውብዬዬዬ ትደረሽን በጋዛ እጂሽ አደጋ ላይ እየጠልሽ ነዉ ናሂ እውነት ነዉ ትክክል ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በአያት ማደግ መታደል ነው ግን መርሳት የለለበት ነገር አያርገው እና ያሣደጉት ቤተሠቦችን ቢለዩት ማንንም መልመድ አይችልም ይጓዳል አሥብበት ማንንም መቅረብ አይችልም
ያኔ እህት እውናትሽን ከሆና ፀፀቱን አትችይውም እንዳፍላጎትሽ አሳድግው እግዚአብሔር አደራ የሰጣሽ ስጦታ መሆኑን አትዛንጊ በአያት እጅ ያሚየድጉ ልጆች ቀበጥ ናቸው ነጌውን አስብ ልጅ ከአባት መለያት የለበትም
እኔ በስደት ሰካራም ሆኛለው ልጄን እስከማቅፋት ኡፍፍፍ እስቲ ፈጣሪ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ አበረታቱኝ❤❤❤
Enem😢😢😢😢😢😢
Ayzosh
እሺ እግዚአብሔር ትዕግስቱን ይስጠን
አላህ በሰላም ያገናኝሽ
@@saadas9954 አሜን ውዴ
ውብየ ደግሞ እማሆን ሀሣብ ነው ሂደሽ አብራችሁ አይታችሁ ኑቶሎ ምን ማለት ነው ልጅ በዝህ እድሜው ከወላጆቹ መለየት ልጁስ አያሳዝንሽም ሲያድግ ይወቅስሻል😢😢😢😢😢
ወይ አንቺ ሴት ኧረ እባክሽ ልጁን አቃጥለሽ ልትደፊው ነው ምን አይነት ድርቅና ነው ያለሽ ደግሞ ልጅ እናት አባቱ በህይወት እያሉ በቤተሰቦቹ ነው ማደግ ያለበት ሆ
ናህ ልክ ነው 🙆♀️ዉብዬ ናህ ሚሊሺን ስም 🥺ዉብዬ የባልሽ ቃል ስም እሽ በይ ድርቅ አትበይ 😳🤭
ወላሂ ላዚም ናሂ ለውጥ አይገባትም ነበር የምር ናሂ ልዩ ሰው ነው እሶግን ሁሌም ሀሳቦ የዘቀጠነው
😢😢😢ወላሂትክክል
ውይ ናሂ አሳዘነኝ❤ አረ ውብየ ተይ ትልቅ ስህተት ነው😢ስያድግ እኮ ይለምዳቸዋል ስራ መስራት ከፈልግሽ ሰራተኛ ቅጠሪ ❤
አቦ ወንድ ሁን አታለቃቅስ ልብክን ገምታ ነው የምትጨዋትብክ የሆነች ድንጋዬ እራስ ሴት
sasebita chakigenata😢😢😢😢
በትክክል ምን ይመስላል 😏😏😏😂
አይባልም ቢለቅስ ስለሚፈቅራት ነዉ የሚያፈቅር ልብ ደግሞ ፀጋ ነዉ
እሱ እኮ በጣም ስለሚወዳት ስለሚያከብራት ነው ዝም የሚል እሷ ግን በጣም ቀበጠች
ቅናታም ላንች ከሱ ተቃራኒ የሆነ ይስጥሽ።
ለእኔ እንደናሒ ያለ መልካም ይሰጠኝ ፈጣሪ
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እዚህ ቤት አስተያየት ስፅፍ ውብዬ በቅድሚያ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ። ሲቀጥል ልጁ የሁለታችሁ እንጂ ያንቺ ቢቻ አይደለም ናሂ ሳይሆን አንቺ ነሽ ራስ ወዳድ።ልጅ የወለድሽው የቤተሰቦችሽን ብቸኝነት ለመሸፈን አይደለም ተረጋጊ ስትናገሪ ደግሞ ቃላት ምረጪ
እውነት ነው❤❤❤
ዋው እኔ የፃፍኩ ያክል ተሰማኝ ግልፅ ንግግር 🎉
እውነት ነዉ❤❤❤
እውነት ነዉ❤❤❤
Ewunat new
ጥሩ ሰው ትመስሊኝ ነበር ለካ..
Bro. አይዞን
ወይኔ አሳዘነኝ ኡፉፉፉፉ እሳት ሴቶች አቤት ደረቆች እቺማ የባሰች ናት
ውብዬ ውሳኔሽ ትክክል አይደለም ልጅ ማደግ ያለበት እናትና አባቱጋ ነው :: ቤተሰቦችሽን ደግሞ በሒደት እያደገ ሲሔድ ይቀርባቸዋል እውነት እልሻለሁ ተሳስተሻል ትዳርሽን አደጋ ላይ አትጣይ
ይዘሽ ኢጂ ውብዬ ልጅ ግን ለቤተሰባቹ አትስጡ ያኔ የናሂ ቤተሰቦች ያሳድጉ ስትባይ እንቢ ብለሽ አይደል እንዴ
ወሊሂ ልጂ ማደግ ያለበት በናት ባባት እጂ ነው ውብየ ተይ እኛም የግዲ ሁኖብን ነው ልጂ ጠለን የተ ስደዱነው እናት ደግሞ አገር ወስጥ ሁናቺሁ ልጂቹሁን መነጠል አይከብዱምእደኔ ተይ የምር
ጨካን እናት ናትእንዴ ክብር ይኑርሽ
ወንዶችኮ በሰው ፊት ጨዋ ናቸው ካሜራ እዳለ ስላወቀ ነው ጨዋ የሆነው
የቤትዋን አመል ራስዋ ናት የምታውቀው ምቾት ባይኖራት ነውጅ ቢመቻት ምን እደዝህ ያስወስናት ነበር