ነፍጠኛ ማለትስ ትርጉሙ ጀግና ነው - ትዕግስት ማሞ -ጦቢያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 197

  • @rahatube4249
    @rahatube4249 3 роки тому +104

    አወን ንፍጠኛነኝ የት ናችሁ የንፍጠኛ ልጆች 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 3 роки тому +72

    አዎ ነፍጠኛ አማራ ነኝ እንቁ ኢትዮጵያዊ ነኝ ማንም ያልሰጠኝ ማንም የማይቀማኝ ነኝ

  • @mahemahe7820
    @mahemahe7820 3 роки тому +22

    አወ የነፍጠኛ ልጅ ነኝ
    ክብር ለነፍጠኛ

  • @belayayalew8564
    @belayayalew8564 3 роки тому +42

    ነፍጠኛ እና ነፍጠኝነት ለዘላለም ይኑር

    • @XalaalSomalis
      @XalaalSomalis 3 роки тому

      Naftanyas were part of our old discriminatory feudal system. Not all naftanyas were Amhara. May Ethiopia recognize the need for social justice and equity rather than amplifying counterproductive rhetorics from our increasingly divisive chamber echoes. How can we genuinely reconcile when we can not acknowledge we had different lived experiences. Naftenyas, good or bad, were part of our history.

    • @guenetgebre1584
      @guenetgebre1584 3 роки тому

      @@XalaalSomalis you can right your own history if you have one kkkkkkkkkkkkk which I doubt.

    • @XalaalSomalis
      @XalaalSomalis 3 роки тому

      @@guenetgebre1584
      What part of my comment has churned your inside? I suppose you are a descendant of a feudal lord or want to be. Whether you like it or not, the days of Naftenya and their superior lords are no longer relevant. Ethiopian history has, for the most part, corrected itself. It is increasingly becoming a reflection of our diversity. I m fully aware that some delusional people think they are more important than other stakeholders in Ethiopia. And there has been a price attached to that sort of delusion.

    • @guenetgebre1584
      @guenetgebre1584 2 роки тому

      @@XalaalSomalis bla bla your inferiority comple has no cure. First let’s see how you love ethiopia. Then kkkkkkkkkkk ,then we might talk

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 роки тому +1

    እሰይ እሰይ እሰይ ተባረኪ ❤️🇪🇹🙏 በጣም ደስ የሚል መሳጭ ፕሮግራም ነው ተባረኩ ❤️🙏🇪🇹🙏

  • @eyobmitiku1588
    @eyobmitiku1588 3 роки тому +15

    ነፍጠኛ ማለት ሀገሩን የማይሸጥ ማለት ነው።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @ልክ
    @ልክ 3 роки тому +37

    ድንቅ ነው ስራሽ! Thank you! እባካችሁን ያቺ ወጣት ዶክተር አብይ ፊት የገጠመችውን ገጣሚን አቅርቡልን!

  • @menegzemkifle8011
    @menegzemkifle8011 3 роки тому +41

    ይድረስ ለሽመልሰ አብዲሳ ይሁንልን ግጥሙ ስሙ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 3 роки тому +20

    አላህ ሆይ ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም አርግልን ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ ድል ለመከላከያ ድል ለተጨቆኑ ህዝባችን🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @alsekela
    @alsekela Рік тому

    ክብር ለነፍጠኛ🙏❤🙏 አዎ ነፍጠኛ ነኝ‼️ ሀገሩ ጥጉ ናት የነኩ እንደሆን ተአምር ያመጣል : እኔም እድለኛ ሆኘ ይሄዉ በዘመኔ እያየሁት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤

  • @ቲጂቲጂ-ፐ6ጘ
    @ቲጂቲጂ-ፐ6ጘ 3 роки тому +1

    አወ ነፍጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ያክብርሽ እህታለም 💚💛❤🌹🌹 እምየ ሰላምሽን ያብዛልን

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ

    አወ ነፍጠኛ ነኝ የሸዋ አማራ💪💪💪💪💪💪💪

  • @manunitedfanss3149
    @manunitedfanss3149 3 роки тому +3

    አዎን ነፍጠኛ ነኝ ያውም የአማራይቱ ልጅ ንፁህ ኢትዮጵያዊ 💚🧡❤️

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit 3 роки тому +2

    🇪🇹💚🇪🇹💚💪🐅 ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነፍጠኛ ነኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ታሸንፋለች አማራ ፋኖ ይለመልማል ይበዛል 🇪🇹😭😭😭

  • @meronadimasu3512
    @meronadimasu3512 3 роки тому +7

    ድንቅ ነዉ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 3 роки тому +1

    በእውነት በጣም ልብ የሚነካ ማንነትን የሚያሳውቅ ይበልጡንም በሰው ሃገር ስትሆን አልቅስ አልቅስ የሚያስብል ማንነትህን የምታይበት እናት ሃገር ምን እንደሆነች የሚገባህ ልክ እሄን ስታይ ነው የሚገርመው ማንነታችንን የወሰዱብን ክፉዎች ኢትዩጵያን ለመጥራት የሚያፍር ትውልድ አፍርተው አሁን ደግሞ በተለያየ መልኩ እንዲህ ኢትዩጵያውነትን ለማምጣት በበጎ መልኩ ብቅ በማለታችሁ በእውነት ከተቀመጥኩበት ብድግ ብዩ እጅ እነሳለሁ ተባረኩ ኢትዩጵያ ሃገራችንን እግዚአብሄር ከክፉዎች ይጠብቅልን ህዝቦቻን በፍቅር ያኑርልን

  • @jamaneshassen1092
    @jamaneshassen1092 3 роки тому +23

    አማራየየየየየየየ ያውም ባለዝና ባለታርክ ነዉ ብሎ ነበር ባንዳ ሺመልስ አብዴሳ ስድብ መስሎት ይህ ፈርስ መልክ ያውም ምኒልክ ቴዎድሮስ በላይ ዘለቀ ልጆች ነን

    • @saday6114
      @saday6114 3 роки тому

      በድሮ ጀግንነት ፎካሪዎች ቅድም አያቴ እራሱን በሽጉጥ ገደለ ብሎ ፎካሪዎች ምንም ዛሬ የሌላችሁ ሽንታሞች ፋኖ ነፍጠኛ ማለት ነው

  • @nishanthaperera652
    @nishanthaperera652 3 роки тому +7

    እረግጥ ነዉ እዉነት እነም ነፍጠኛነኝ 💪💪💪💚💛❤️ የነፍጠኛልጅ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +2

    እውነት ነው ጀግናውቹ

  • @ElianaWubie
    @ElianaWubie 3 роки тому +7

    ነፍጠኛ= ጀግና=ፋኖ=አማራ=ኢትዮጵያ💚💛❤

  • @mimilakew4691
    @mimilakew4691 3 роки тому +5

    አለን ነፍጠኛ ነኘ
    ነፍጠኛ ማለትስ ትርጉሞ ጀግናነው

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 3 роки тому +14

    ነፈጠኛ ነኝ እኔም የንጉሥ ሚካኤል ልጅ

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 3 роки тому +2

    እስኪ በማነቱ ማይፍር እኔም የነፍጠኛ ልጅ ነኝ ይበል እስይ እልልልል ነፍጠኛው አማራየ ወጥር አማራነት ኩራት እንጅ ውርደት አይደለም ኢትዩጲያ ለዘላለም ትኑር ❤💚💛❤💚💛ሞት ለባንዳው ለህዋት ማፊያ ቡድን የእነርሱ መዳህኒታቸው ይሄ ቴትራ ሳይክል ነው💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 роки тому +12

    አወ ነፍጠኛ ነኝ ምርጥ ኢትዮጲያውያን በእምነቴ በሀገሬ የማልደራደር ሀሌም የምኮሬ በአባት በናቶቼ አወ ሀበሻ ነኝ ኩሩ ኢትዮጺያዊ 💕💕💕💒👍👍👍

    • @saday6114
      @saday6114 3 роки тому

      እንዴ ወይ ፍከራ ዘራፍ ቅድም አያቴ እራሱን በሽጉጥ የገደለ በድሮ ጊዜ ዛፎች ሲያወሩ ጀግና የነበር ተረት የሰማን ዘራፍ አይ ነፍጠኛ!!!!!

    • @guenetgebre1584
      @guenetgebre1584 3 роки тому

      @@saday6114 yebetachnet simet angabi tarike bis

    • @saday6114
      @saday6114 3 роки тому

      @@guenetgebre1584 ዉረኝት ምን እንዱፃፍሽ አይገባም ፊደል አለንና የተዋሳችሁት ፈቅደንልሻልና ተጠቀሚበት አጉል ፈረንጅ. አትሁኚ እራሱን ያጠፋ የሽንታም ዘር

  • @mengistuhailemariam9050
    @mengistuhailemariam9050 3 роки тому +2

    reality is as sweet as this. Thank you Tg

  • @getachewadmasssu6117
    @getachewadmasssu6117 2 роки тому +1

    True to its core. !

  • @meskeremtesfaye1827
    @meskeremtesfaye1827 3 роки тому +1

    Thank you, hero lady

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 роки тому +1

    እኔም ነፍጠኛ ነኝ በኢትዬጵያዊነት የማልደራደር 💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 2 роки тому +1

    ትክክል!💚💛❤️

  • @kirubeltessema7911
    @kirubeltessema7911 3 роки тому +5

    በጣም ጎበዝ ገጣሚ WOW 👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sameera3691
    @sameera3691 3 роки тому +15

    ታዳስ ነፈጠኛነኝ።

  • @Amhara21
    @Amhara21 2 роки тому +1

    ምርጥ ስራ

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 3 роки тому +3

    Love & peace for Ethiopia 🤩💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ljikal5976
    @ljikal5976 3 роки тому +5

    አዎ ነፍጠኛ ነኝ ላዉም የሚኒልክ💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @AA-vz7yo
    @AA-vz7yo 3 роки тому +2

    "ነፍጠኛ ታቃለህ አታቅም ልንገርህ... ከፊቱ ገጽ ላይ ከታየው ደሙ ኢትዮጵያ ሁሉ ነፍጠኛ ነው ስሙ" ዋው ወደድኩት በጣም አመሰግናለው!

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 3 роки тому +2

    አዎ ነፍጠኛ ነኝ ነፍጠኛ ለዘላለም ይኑር❤❤❤

  • @vikasyadav2423
    @vikasyadav2423 3 роки тому +8

    አማራም ባልሆን ስወዳችሁ ኢትዮጵያን ሁሉም እደናተ ብንወድ የት በደረስን

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 3 роки тому +6

    እርግጥ ነው እኔም ነፍጠኛ ነኝ💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @genetabebaw3735
    @genetabebaw3735 3 роки тому +2

    ዕውነት ነው!!!!!!!!!!!!!!

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 3 роки тому +5

    ይድረስ የነፍጠኛን ትርጉም ለማያውቁ

  • @bananacow6798
    @bananacow6798 3 роки тому

    Neftegnenet yilemelem!!! Tebareki abo

  • @workubelete9920
    @workubelete9920 3 роки тому +1

    hero women

  • @mekdjib4829
    @mekdjib4829 3 роки тому +6

    አዋ የነፋጠኛ ልጅ ነኝ

  • @derejetube1454
    @derejetube1454 3 роки тому +1

    waw what amazing poem is . thank you

  • @lemaadmasu1695
    @lemaadmasu1695 3 роки тому +2

    Thanks Our Sis. Neftegna Malte..Yehe New

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 3 роки тому +2

    God blessed alls ethpiopia people forever 💚💛❤

  • @shewakhulum2928
    @shewakhulum2928 3 роки тому +1

    የነፍጠኛ ልጆች ነን

  • @seidali5521
    @seidali5521 3 роки тому +2

    ዳዉን ዳዉን ነፍጠኛ የሚሉ የባንዳ ልጆች እስኪ ቢገባቸዉ ይስሙት የነፍጠኛን ትርጉም አላወቁትም

  • @mieraflaike2436
    @mieraflaike2436 3 роки тому +4

    ቲጂያ የጦቢያ ምሽት ኮከብ🙏 ❤❤

  • @TY-wk4id
    @TY-wk4id 3 роки тому +1

    Ah ETHIOPIA menwagalew AMARA💚💛❤ Eko yagrtwa mama newna ETHIOPIAWE hulu byaber kamara💪💪💪💪 yene ABI mechawecha athonem neber ahunem alrfdem 🙏🙏🙏

  • @abrahamyoutube9197
    @abrahamyoutube9197 3 роки тому +4

    አዎ ነፍጠኛ ፋኖ ነኝ ። የኢትዮጵያ መከታ

  • @መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ

    አወ ነፍጠኛ ነኝ። የነፍጠኛ ልጅ❤

  • @bizuayehu6122
    @bizuayehu6122 4 місяці тому

    ዋዋዋው በጣም ነው ደስ ያለኝ ግጥምሽ ይሄን ዘረኛ ጨጓራውን እንደዚህ አቃጥይልኝ።

  • @አልማዝዘውዱ
    @አልማዝዘውዱ 3 роки тому +3

    አወን ነፍጠኛነኝ. የፋኖዘር ነኝየነ የአርበኛ መሳፍንት
    የአባ ኮስትር በላይ በደና አጥንቱ. አገሩን ያቆመ ፋኖነት ይለምልም

  • @hirutfisseha1176
    @hirutfisseha1176 3 роки тому +4

    አዎ ነፍጠኛ ነኝ 💚💛❤

  • @birukyeshitila6471
    @birukyeshitila6471 3 роки тому

    ደስ ይላል

  • @abemelekawoke7102
    @abemelekawoke7102 3 роки тому

    Thank you for sharing

  • @fanayedemessieamare9161
    @fanayedemessieamare9161 3 роки тому +10

    አዎ ነፍጠኛ ነኝ
    ከከሀዲ ጋራ የማልደራደር!

  • @natanimesehtu6452
    @natanimesehtu6452 3 роки тому +2

    wow tig ነፍጠኛ ነኝ!!

  • @mesfenlegese
    @mesfenlegese Місяць тому +1

    ነፍጠኛ ጀግና ነው በሐገሩ ቀልድ አያውቅም

  • @agidewsewnet9377
    @agidewsewnet9377 3 роки тому +9

    አዎ እኔም ነፍጠኛ ነኝ!

  • @yammikaelzeleke7404
    @yammikaelzeleke7404 3 роки тому +4

    ነፍጠኛ አዎ ጀግና ነው

  • @AboAli-ph3oh
    @AboAli-ph3oh 3 роки тому

    አወ አማራ ነኝ

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 2 роки тому

    አዎ ነፍጸኛ ነን❤💛💚💪

  • @geteyousef1813
    @geteyousef1813 3 роки тому

    # አወ ነፍጠኛ ነኝ የጀግኖቹ ዘር

  • @selimalawgalet7892
    @selimalawgalet7892 2 роки тому +1

    ሚገርም ነው… ጀግኒት

  • @belayneshsisay3269
    @belayneshsisay3269 3 роки тому

    Abeka!! nigeriw leza leniftam weregna 👏👏👏

  • @guenetgebre1584
    @guenetgebre1584 3 роки тому +1

    Neftegna takaleh?atwkim lingerih superb

  • @onelove8524
    @onelove8524 3 роки тому

    የገጣሚዋ ወኔ አንደኛ ነው ሲይምርባት

  • @wab4425
    @wab4425 3 роки тому

    “Demofeter”siiteyi degun abataten astaweseshegne😢😭😢😭💚💚💛💛❤️❤️

  • @tekluhabtegiorgis5078
    @tekluhabtegiorgis5078 3 роки тому

    very good

  • @sumiauto1883
    @sumiauto1883 3 роки тому +4

    አዎ ነፍጠኛነኝ የባለታሪኩ

  • @rasfele1
    @rasfele1 3 роки тому +2

    That’s right neftegna means people who won over colonial
    Powers such Black Kink Minilik the black King 👑and Haile Selasse The Black lion 🦁 of Judah.

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d 3 роки тому +16

    🟢🟡🔴 “አንድ ኢትዮጲያ ስንል ቀርተን ወደኋላ, ሀገር ስናስተምር ቀርተን ወደኋላ፣
    ነፍጠኛ ይለናል ያገር ንፍጣም ሁላ ! “

    • @meri8794
      @meri8794 3 роки тому +2

      ትርጉሙን ስሚ ነፍጥ ማለት ወኔ ማለት ነው ወኔ የለኝም ካላቹ ነፍጠኛ አይደላቹም

  • @gscgsvygdg370
    @gscgsvygdg370 3 роки тому +5

    አዎ ነፍጠኛነን የሚኒልክ ልጆች ባንዳን የምንቀጣ ነፍጠኛ ይክበር

    • @saday6114
      @saday6114 3 роки тому

      ቀጣሽ እንዴ ዘራፍ እንደ ቅድም አያቴ ሲመጡብኝ እራሴን እገድላለሁ ምርጫ ካጣሁ ድሮ ዛፎች ሲያወሩ ጀግኖች ነበርን አይ ነፍጠኛ

  • @Medicaltips74
    @Medicaltips74 3 роки тому

    አቦ ይመችሽ

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 3 роки тому

    አዎ ነፍጠኛ ነኛ ነኝ ለኢትዮጵያ ሀገሬ
    ንገሩት ያንን ሰው ሽመልስ አብዲሳ
    ነፍጠኞች ዝም ሲሉ ንፍጡ ለተነሳው

  • @ሱሱ-ባባ
    @ሱሱ-ባባ 3 роки тому +5

    አዎ ነፍጠኛ ነኝ

  • @redatyilma6850
    @redatyilma6850 3 роки тому

    God help 🙏

  • @yebolwtoyobyeniwirem7347
    @yebolwtoyobyeniwirem7347 3 роки тому

    እውንት ነው እኔም ነፍጠኛ ነኝ አወው ነፍጠኛ ነኝያውም አማራ

  • @almazlailheugue6611
    @almazlailheugue6611 3 роки тому

    አወን ነፍጠኛነኝ

  • @Medicaltips74
    @Medicaltips74 3 роки тому +2

    አወ ነፍጠኛ ማለት የኢትዮጲያ ዋልታና ማገር ነው። ኢትዮጲያን ከእግዚኣብሔር ቀጥሎ የሚያድናት ነፋጠኛ ነው !!! ግልባጭ ለሽመልስ አብዲሳ ይድረስልን

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 3 роки тому +2

    🙏👍🙏

  • @fekadefullas190
    @fekadefullas190 2 роки тому

    ነፍጠኝነትና አርበኝነት በጣም የተለያዩ ናቸው ።በእልህ ትርጉም ማዛባት ተገቢ አይደለም ።አርበኞች ጀግኖች ናቸው። ነፍጠኛ ማለት መሳሪያ ታጥቆ የወቅቱን የመንግስት ስርዓት ጠባቂ ነበር ።ጠላት ሲመጣም መሳሪያ ስላለው ባለስልጣናት (ባላባቶች ) ስለነበሩ መሪዎች ነበሩ ።ግን ሁሉም ነፍጠኛ አርበኛ አልነበረም ።

  • @barichylima169
    @barichylima169 3 роки тому

    Awene yenfthnie legend neyie

  • @lucybelay9153
    @lucybelay9153 3 роки тому

    ነፍጠኝነት የኢትዮጵያዊያን ማነት ነው ነግር ግን በበታችነት መንፈስ የተመቱ ጭንቅላታቸው ከሩዝ ያነሰባቸው ነፍጠኛ አማራ ነው ብለው እንደስድብ ተጠቀሙት በነሱ ቤት አማራን ማሳነሳችው ነው ያለማወቅ ጥጉ አጥብቦቸው ማንነታቸውን ክድው ለአንድ እካባቢ ነዋሪ ብቻ መስጠት የሚገርም ነው

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 3 роки тому

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @itealhabesha8050
    @itealhabesha8050 3 роки тому +1

    ድንቅ ነፍጠኛ እያለ የሚያርደን ጀግና እያለ እንዲሚያርደን ንገሪው

  • @delelegneandargiealene8673
    @delelegneandargiealene8673 3 роки тому

    እወ ነፍጠኛ ነኝ

  • @dirsanbrihanu3209
    @dirsanbrihanu3209 3 роки тому +1

    የምታኮሪ ኢትዮጲያዊ

  • @rasfele1
    @rasfele1 3 роки тому +2

    That’s why both the west Egypt 🇪🇬 Sudan 🇸🇩 and now the tegre Banda Tplf are scared 😟of The Neftegna::

  • @አንድአማራ-ተ2የ
    @አንድአማራ-ተ2የ 3 роки тому +9

    ንፍጣሞች ነፍጠኛ እና ንፍጥ የማያውቁ ንፍጣሞች

  • @ESU05
    @ESU05 3 роки тому +2

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን:!:!:!":!

  • @amaraethiopian1619
    @amaraethiopian1619 3 роки тому

    ጀግኒት ገጣሚ ትዕግስት

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 3 роки тому

    🤩🤩🤩🤩

  • @agmasmedia
    @agmasmedia 3 роки тому

    አዳዲስ ልጆችንም ጋብዙ? ተሰጥኦ እያላቸው ዕድሉን ያላገኙና ሕዝብ ፊት ያልቀረቡ ብዙ ናቸውና። @N.Y

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 3 роки тому

    💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @banchidagnew4271
    @banchidagnew4271 3 роки тому

    አወ የነፍጠኛ ልጅ ነኝ ቤቱን ጫካ ሰርቶ ልጁቹን ከዛፍ ቆጥ ላይ ከብቶቹን ከበረት በኮቹን ከጋጣ ጠብቆ የሚኖር በጦር በጠመንጃ እንኳንስ ለጠላት ለጅብ አይቀመስ እኔም ነፍጠኛ ነኝ አለብኝ አደራ ካባት የወረስኩት ሲከፋው ሀገሩ ሲደፈር ከስሩ ቁጭ ብየ እርሱ ሲያንጎራጉር አባባ ጃሎ በል እኒዲያ በል አባየ ብየ ያዳመጥኩት እነም ነፍጠኛ ነኝ አለኝ የታጠኩት(እንዲያ በል አባየ
    👍አወ ሰሜን አርማጭሆ ወልቃይት ፀገዴ ማርሻው ምኒሽር መጎልጎያው ጓንዴ !💪
    👍እረ ጥራኝ ጫካው እረ ጥራኝ ዱሩ ላንተም ይሻልሀል ብቻን ከማደሩ ይል ነበር ነፍጠኛው 💪💪💪

    • @saday6114
      @saday6114 3 роки тому

      ውይ ጉራ ዘራፍ ሲመጡበት እናቴ ድረሽ አስገድደውኝ ሽንታም ሁሉ

    • @banchidagnew4271
      @banchidagnew4271 3 роки тому

      @@saday6114 አላየሽም ጉረኛ እንዳንች ከቤቴ ቁጭ ብየ መሰለሽ ብጥርቅ ሲሸና ወርደሽ እይው ወራዳሽን

    • @saday6114
      @saday6114 3 роки тому

      @@banchidagnew4271 አሀሀሀሀ እነ ፎጤ ማነው ጌታሽ ታውቂዋለሽ እያሸናሽ ነው አይዞሽ በድሮው በቅድም አያትሽ ተፅናኚ ዘራፍ እያልሽ

  • @ሶፊያተሁለደሬቲዩብ

    አዎ ነፍጠኛ ነን

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 2 роки тому

    ነፍጠኛ እና አርበኛ ለዪ ።