ወንዶች ስለሴቶች ግራ የሚገቡን 6 ነገሮች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 вер 2024
  • ወንዶች ስለሴቶች ግራ የሚገቡን 6 ነገሮች
    #Selamgebru #Fikeryibeltal🤔
    #Relationship #Women
    #Beniamhailslassie = facebook page - bit.ly/2WEFJDy
    ፍቅር ይበልጣል Fiker Yebeltal - / fikeryibeltal
    #Women #Ethiopia #Addisababa #love
    #Romance #Relationship

КОМЕНТАРІ • 389

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 4 роки тому +144

    እናንተ ናችሁ ግራ የገባችሁ ስትወደዱ መከራ ስትተዉ መከራ ስትፈለጉ ጥጋባችሁ ጉራችሁ ስለማይቻል ነው እወድሻለሁ ውሸት ነው የተስማማ 👍

  • @user-zy1rk7ft7h
    @user-zy1rk7ft7h 4 роки тому +68

    እኔ አፍቅሬ መከራያን በልቼ በልቼ በስንት ፅሎት ወደራሴ ተመለስኩ ግን ወንድን ማፍቀር ከባድ ነው ሲወደድ ኩራታቸው ከአቅማቸው በላይ ነው

  • @almaztube7504
    @almaztube7504 4 роки тому +102

    ለ 2 ኛው መልሱ ያው የናንተ ምላስ ስለማይታመን ነው ቆንጆ ሴት ባያችሁ ቁጥር እወድሻለሁ ስለምትሉ ነው

  • @meriyteddase4167
    @meriyteddase4167 4 роки тому +83

    ጨዋ ወንድ አይዋሽም አይትጣጠም አይቅምም አያጨስም ውጭ አያመሽም ከሚስቱ ውጭ ሌላ ሴት አይመለከት ግን በዚህ ምድር አልተወለደም::😎

    • @beniamhaileslassie8229
      @beniamhaileslassie8229 4 роки тому +2

      አረ ተይ ሜሪ! ብዙ አሉ!

    • @geta916
      @geta916 4 роки тому +1

      Kkkk

    • @etihopiainbible6830
      @etihopiainbible6830 4 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ኣለን እንዳለን መረሳት የለበትም የምያስፈልጋትን ቀድመን የምናውቅ እንዳለን ኣስተውይ በነገራችን የሁላችን የፀጋ ስጦታ እንዳለ እወቅ ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!

    • @yordanosalemu4205
      @yordanosalemu4205 4 роки тому

      err tey wend lij letewlji techiyalesh

    • @djdjdjndn5425
      @djdjdjndn5425 4 роки тому

      Mary ale

  • @tigrayadey7559
    @tigrayadey7559 4 роки тому +29

    መልስ
    1;ልናሪጋግጥ ስለ ምንፈልግ ነው፣ህፍረት ስለ ሚሰማን ነው
    2;መውደድ ስለ ማታውቁ ናቹ፣ኣይነ ዘዋር ናቹ ወንዶችየይ
    3; Aw Anresam እናንተ ወንዶች ጥፍታቹ ረስታቹ ሌላ ጥፍት ስትደጋግሙ እኛም እናስታውሳለን ፣በዳይ ቢረሳ ተበዳይ ኣይረሳም ኣይደል የሚባለው
    4;ወንዶች ስለ ምትቀኑ በቅናት የተነሳ ነው
    5;መግዛታችን የማይቀር ጥሩ ነገር መግዛት ስለ ምንፈልግ ነው
    6;መውለድ የምንወድ ለፍቅራችን ቁልፍ ነው ልጅ ስለ ምንወድ ነው።ወንዶች ደግሞ መውለድ የማትፈልጉበት ምክንያት መዞር መቀያየር ስለ ምትፈልጉ ነው እንጂ ለእኛ ኣላሰባቹቱም እሹይ

  • @zedlove4479
    @zedlove4479 4 роки тому +40

    ወንዲ እና Bluetooth አንድ ናቸው በይየሄዲበት ሴት መፈለግ ነው ስራቸው የተስማማው ላይክ👍

  • @meab7556
    @meab7556 4 роки тому +19

    ሴቶች አትረሱም የልከው አው አንረሳም ምክንያቱም ይቅርታ ትጠይቃላችሁ ግን ማልሳችሁ ስህተቱን ትደግሙታላችሁ እሷን ያስቀየማችሁበትን ነገር የምትረሳበት ነገር አትፈጥሩም ይቅርታ ማለት መሸነፍ ይመስላችኋል ያጠፋችሁትን ጥፈት በደምብ ተነጋገሩበት እንጂ በቃ ይቅርታ ብላችሁ አትለፉ በውስጧ ይዛ ይዛ የፈነዳ ቀን ከባድ ነውተመልሶልሀል እመለሳለሁ

  • @meab7556
    @meab7556 4 роки тому +12

    እወድሻለሁ እወድሀለሁ አትወደኝም ለምን ትላላችሁ እወድሻለሁ የሚለውን ቃል ሴት ልጂ ስትሰማ በጣም ደስ ይላታል ግን ምን ታረገዋለህ ከተጋቡ በኋላ እንኳን እወድሻለሁ አንች ይሆናል ስሟ አይዘልቅም

  • @ergoyebaze88
    @ergoyebaze88 4 роки тому +5

    ያልገባህ ከ 90% ውስጥ ስለሆንክ ነው ምርጥ እና እውነተኛ ሁነህ ከ10% ተቀላቀል እና ያኔ ይገባሀል ለማንኛውም ግራ ለተጋቡት ራሳቸውን እንዲጠይቁበት የሚያደርግ ነጥብ ነው

  • @melesechyegeta1430
    @melesechyegeta1430 4 роки тому +29

    ሲጀምር ወዶች እንኳን ግራ አገብተዋቹ ድሮም ትደናበራላቹ የኛ ደባራዎች

    • @beniamhaileslassie8229
      @beniamhaileslassie8229 4 роки тому

      ክክክክ እናንተ ናችሁ ምትመልሱን መሉ. ቀኝ አጋቡን እስቲ

    • @ayeleshtamasgnyoutube6580
      @ayeleshtamasgnyoutube6580 4 роки тому

      ወይጉድ ይንን እታ ምታቃላችሁ እረደብቁልን። ወዶችሥ ለምድነው እደሌባ አቺንም ያችም። መቅመሥየምትወዱት ሌቦች👍👍👍💛❤️

    • @ayeleshtamasgnyoutube6580
      @ayeleshtamasgnyoutube6580 4 роки тому

      ክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @birhanugenet8122
      @birhanugenet8122 4 роки тому

      @@ayeleshtamasgnyoutube6580 kkkkkkkkkkkk

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale621 4 роки тому +4

    ቢኒ ሰላምህ ይብዛልን we Love U too 1ክክ እዉነት ነዉ እሱ ስላለ ሳይሆን እኛ ትኩረት እየሰጠንበት ስለምንወስን ነዉ ከዚ ሰዉ ጋር ልሁን አልሁን 2ኛዉ መፀሀፍ ቅዱሱ የወንድ መንገድ ከቆንጆ ጋር ነዉ ስለሚል ያዉ ቆንጆ ካየ አይታመንምና ነዉ 3 ልብ ስለሌላችዉ መልሳችዉ ጥፋቱን ስለምትደግሙት ነዉ 4 ኪኪኪ ሴት አካባጅ ስለሆነች 5 አብራችዉ አትሂዱ ገበያ ኪኪ 6 የሴቷ ማንነት ይወስነዋል እኔ ለአንድም እፈራለዉ እንኮን ልደጋግም አሳድጎ ለቁም ነገር የማድረስ አቅሙን ፈጣሪ ቢሰጠኝ ግን 3 ,አይቀሬ ነዉ በተረፈ ግልፅነትህ ደስ ይላል ስለዉይይቱ 10q

    • @beniamhaileslassie8229
      @beniamhaileslassie8229 4 роки тому +2

      ጥሩ ሃሳብ ነዉ፡፡ ተቀብለነዋል፡፡ ምኞትሽ እንዲሳካልሽ እመኛለዉ

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 4 роки тому +1

      Amen Amen Biniye Lehulachen Amesgenalew Merte Mekariwochachen Yabzalachew Ewekt Berketun Fetare With Fekerye gare.

  • @samerasamera5255
    @samerasamera5255 4 роки тому +12

    ሁሉም..ኮሜንት .የሚሰጡት .ሴቶች ናቸው.....እኔም....ወንዶች...ውሸታም.እና.....ጉርኛ..ናችሁ...ስትወደዱ.ጢባራችሁ....ሲርቆቹ.ደሞ...መከራ...አብሶ..ሌላ.ፍቅርኛ.ሲንይዝ ....ትናደዳላችሁ....ቁጭት ያድርባችዋል.....ሁላችሁንም.አደለም...ወንዶችዬ.....በነገራችን.ላይ...ሁሉም.ነገር .ከልብ ሲሆን.ደስ ..ይላል...ግን በአሁን.ሰአት ...እውነተኛ ሰው ማግኘት ..ከባድ .ነው ....

  • @truyejabbour1819
    @truyejabbour1819 4 роки тому +9

    ክክክክክክክ ለምንድነው የማትረሱት ለሚለው ጭቅላታችን ጥሩውንም መጥፎውንም ሴቭ የማድርግ ችሎታችን ነው በተረፈ ዘና ፈታ የሚያደርግ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ቢኒ ቆንጆ

  • @ekramabebe5233
    @ekramabebe5233 4 роки тому +18

    ክክክክክክክክክ መውለድ ትወዳላቹ ላልከው መልስ እድሚያችን ገደብ አለው እዛ የእድሚያ ገደብ ሳንደርስ ቶሎቶሎ መውለድ እንፈልጋለን በቃ ምክንያቱ ይህ ነው ።።።።

  • @almaztube7504
    @almaztube7504 4 роки тому +18

    6 ኛው የሴት ልጅየመውለጃ እድሜ አጭር ነው እንደወንድ ከ50 አመት በኋላ ተነስታ ልጅ ቢያምራት ከየትም አታመጣም

    • @beniamhaileslassie8229
      @beniamhaileslassie8229 4 роки тому +1

      ጥሩ መከራከሪያ ነጥብና እይታ ነው ትርሲት ወድጄዋለው

    • @user-zd2yw6vm9y
      @user-zd2yw6vm9y 4 роки тому +2

      ወንድ በአምሳ ቢወልድ ምኑነዉ ጥቅሙ ማሳደግ አቅም ያጣል

    • @almaztube7504
      @almaztube7504 4 роки тому

      @@user-zd2yw6vm9y ከወንድ እና ከሴትልጅ ለማሳደግ በሀገራችን ብዙ ዋጋ የሚከፍለው ማነው?

    • @user-zd2yw6vm9y
      @user-zd2yw6vm9y 4 роки тому

      @@almaztube7504 ድብድብ እማ ትችላላችሁ አህያም ያንን ይችላል ደም እደሱም ካልክ እናትህ አንተን ለማሳደግ የከፈለችዉን ዋጋ ወንዶች ለሃገር ከሚከፍሉት ጋር አነፃፃረዉ ?

    • @user-zd2yw6vm9y
      @user-zd2yw6vm9y 4 роки тому

      ስለሴቶች አተቀደድ ሌላ ወሬ ማዉራት ትችላህ

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 4 роки тому +3

    ልጅ የፈጣሪ ሥጦታነው ፀጋነው በርግጥ መውለድ ብዙ ስቃይ አለው።ግን ወልደን ልጁ ን ስንታቀፍና በአይናችን ስናይ ደስታ ከዛ ውጭ የለንም ።ብንታመም ;ብናርጅ ብናጠ ብንወድቅ ማንም የሚያነሳ የለም ከፈጠሪ ውጭልጅ ፀጋነው ለምሳሌ ጎዳናላይ ጧሪ ቀባሪ ያጡትን ሥናይ ደግሞ በተቃራኒው ም አለ ፈጣሪ መርቆ ከስጠህ በዚች ምድር ልጅን የሚያክል ነገር የለም።በእስልምና እምነት ላይ የእናት ሀቅ ከባድ የሆኖ የተቀመጠው አንተ እንደገለፅከው ከባድ ስለሆነነው።
    አለመርሳት ;አንእ ጊዜ የሆነ ነገር ሴቶች ይርሳሉ ግን ወንዶች የሴቶችን ይቅር ባይነት እንደሞኝ ትቆጥሩትና እንደዚህ አድርገን ይቅርታ እንጠይቃለን ብላችሁ ትደግሙታላችሁ ከስተታችሁ አትመለሱም ።ያለሴት እይታ ትልቅ በደልነው ብዙ ስሜት ይስማናል ።መሳሳት የስው ልጅ ባህሪ ቢሆንም ከስህተት አለመመለ ከባድነው አውቃችሁ አጥፍታችሁ ይቅርታ እላታለሁ ትላላችሁ እንደ አገኘችሁ ትሄዱና ስትሄዱ እንደት እንደምትመለሱ አታስቡም የስው ልጅ የማጨበጥ ፍጡር ነው !!
    የሆነ እቃ ለመግዛት የምናቆያችሁ ያው የእያንዳንዳችን ባህሩ ይለያያል ።ግን አብራችሁ ስትዞር ደስ የሚለው ስው አለ።
    ልትፈትናችሁም ሊሆን ይችላል ይሄልጅ ቀጣይ አብሬው ብኖር ትግስቱ ምን ያክልነው ።ወ ዘ ተ
    ካፊ ሃዳ ሴት የምትግደርደርው በውስጧ ይታዘበኝ እሉይታ ካላት ;እንደውም አንድ ወንድ ካፊ ሲቀጥራት ቤት ውስጥ ተመግበው የተወሰነ የሚሄዱ አሉ ።ራስን ላለማስገመት ነው ለመግደርደር የገባው ወንድ ከሆነ ...

  • @user-wn4sk8tr1d
    @user-wn4sk8tr1d 4 роки тому +18

    እኔ ጣጣ የለኝም የፈለኩትን በግልጽ ነው ሚጠየቀው ፍቅረኛዬን እንኳን እኔ ነኝ መጀመሪያ እንዳፈቀረኩት የነገርኩት 😀

  • @tesfatube8265
    @tesfatube8265 4 роки тому +11

    6ኛው ያነሳከው ነጥብ
    የተሰጠን ፀጋ ነው በጣም ደስ የሚል ሂወት መኖር የምንጀምርበት ነው

    • @ayeleshtamasgnyoutube6580
      @ayeleshtamasgnyoutube6580 4 роки тому +1

      እረ 5ኛው ያናዲዳል ምጡን እርሺው ልጁን አንሺው የሚባል አባባልአለ አሁን አተባትወለድ ኑሮ ማን ይሔን ትምህርት ያሥተምረን ነበር ታደ መውለድን ለምንጠላህ ብቻህን ሣታሥብ ሣትቸገር ለመኖርነው እረተው አታጣጥለን ሆ

    • @haymanotlegesse2197
      @haymanotlegesse2197 3 роки тому

      Werenaaa

    • @haymanotlegesse2197
      @haymanotlegesse2197 3 роки тому

      Benatek aymerbrhem

    • @user-gm3kz4ii8u
      @user-gm3kz4ii8u 2 роки тому

      ትክክል

  • @sweetttpooll7926
    @sweetttpooll7926 4 роки тому +7

    እውነት እደ ወንዶች አስመሳይ አጭበርባሪ የለም ስትወደዱ እዳ ስትጠሉ እዳ ውይይይይ

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 4 роки тому +5

    እናመሰግናለን ቢኒያም 6ተኛው እውነት ነው እኔ ለራሱ ለመውድ ያለኝ ጉጉት ህፃናት ሳይ ልጅ ቢኖረኝ እላለሁ እንደምትለው ብዙ ስቃይም ቢኖረው ምጡር እርሽው ልጁን አንሽው ነው ከስጋና ከደማችን የወጡትን ልጆች ስናይ ይረሳል ድካሙም ትዝ አይል

    • @beniamhaileslassie8229
      @beniamhaileslassie8229 4 роки тому +1

      ጥንካሬያችሁና ብርታታችሁን ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ

    • @ngsteyhabshawit8275
      @ngsteyhabshawit8275 4 роки тому

      @@beniamhaileslassie8229 አሜን ብሮ

  • @Love-zs2we
    @Love-zs2we 4 роки тому +2

    1 በፍቅር ጉዳይ አላውቅም በምግብ በልብስ ማናምን ግን እይፈለግን አፈልግም የምንለው ለናተ በማስብ ነው እንጂ ሊላ ነገር ኑሩብን አይደለም
    5 ሞል ወይም ቡቲክ ቤት ይምታሹን ነገር ላልከው አንድነገራይ ቱሉ ልባችን አይወድቅም ምናልባች የመጀመራው ካማረን ከሱ ይተሻለ እፍልጋለን ካጣን ግን ወደሱው እንመለሳለን
    6 ያላህ ስጦታ ነው ልጅ አዎ እኛ ብዞ መውለድ እፈልጋለን ቱሉም መውለድ እፍልጋለን ምክናየቱም ለማረፍ ስለምንፈልግ ነው ሴት ልጅ መውልድ ያለባት በልጅነቶ ነው ምክናየቱም ትንሽ ከፍ ካለች የምድከም ባህሪ ይታይባታል

  • @zemenengamedia9472
    @zemenengamedia9472 4 роки тому +1

    ኡኡኡኡ የምትሰጡኝ ሃሳብና አስታየት በጣም በጣም ያያያ. . .ስደሰተኛል ያበረታኛል ! እንደተራራ የገዘፈ ክብር እንደዉቂያኖስ የጠለቀ ፍቅር አለኝ! ባላችሁበት ጠንክሩልኝ! በርቱልኝ!

  • @user-nq3it1qq5d
    @user-nq3it1qq5d 4 роки тому +8

    ሲወዱት የማያቅ ሲርቁት ያብዳል አሉ 🙄 እኔማ ምንም አይገባዉም ደግሞ ይፎካከራል መሠል ምንም አይገባኝም እኔ ሥፅፍለት ቶሎ ይመልሳል እሡ ደግሞ ካልፅፍኩለት አይፅፍም 👊👊👊👊👊👊እደት ምርርር እዳረገኝ አላህ የኔ ታደረገህ የትም አትሂድ ብየ ተዉኩት 🙉🙉🙉ኡፉፉፉፉ ለራሡ ግራ ገብቶት ሠዉ ግራ የሚጋባ 👊👊👊ነበር ማለት ደረቅ

    • @user-sd3ms6ts2q
      @user-sd3ms6ts2q 2 роки тому

      ነበር 😥

    • @GhvFjc-px3uw
      @GhvFjc-px3uw Рік тому

      አችግንአድሰውይሆንደያፈቅረነውውይጉድእኔትቸዋለሁእሡግንአሁንነቃመሠልበመሥመረእየደወለብሎክአረኩትበማፈቅረውልክአስጠላኝ

  • @maregeawol1878
    @maregeawol1878 4 роки тому +6

    ክክክክክክ ወይ ቢኒ በጣም ነው የሳኩት እኔ እና ባለቤት እያየንህ እውነት ነው እያለኝ በጣም ነው የገረመኝ እኔ ከማይረሱ ሰዎች ነኝ ወዶችም ችግር አለባቹ እደቀልድ መዋሸት ታበዛላቹ ነገሮችን ቀላል አድርጋቹ ታያላቹ

    • @beniamhaileslassie8229
      @beniamhaileslassie8229 4 роки тому +1

      በጣም ደስ ይላል! በጋራ እየሳቃችሁና እየተማማራችሁ ስለሆነ ደስ ብሎኛል!

  • @sweetttpooll7926
    @sweetttpooll7926 4 роки тому +13

    🙄🤔🤔🤔አር 6ተኛ የሌለ ነው እዳትወልድ ከፍለጋቹ ቆለጣቹን ሰብሰብ ማርግ 😏😏🤨🤨

  • @yordijesusmylife4793
    @yordijesusmylife4793 4 роки тому +8

    ሰላም ነው + በመጨረሻ ላይ ያልከው ግን በጣም ነው የሚያናድደው የፍቅረኛና የትዳር ትርጉሙ ምድነው ታዲያ ካልወለድክ

    • @ayeleshtamasgnyoutube6580
      @ayeleshtamasgnyoutube6580 4 роки тому +2

      ወዶች እዛም እዛም ማየትሦለምወዱ ፀባያችሁ ሣቀየር ለምንየሚሐው ያሣሥበናል እኛ አደ ታገባን ሌላወድማየት አይናፍቀንም እም እተ ሦለሞወጡ የትምቦታ እኛ አደፈለግን የማንወጣ ከሆን ሔነገርያዲርብናል

  • @user-dd4lg2ui6b
    @user-dd4lg2ui6b 4 роки тому +12

    እየተቅደረደርን ነዋ እናተ እኮ ስትወደዱ ጉራቹ መከራ ነው ። በብዛት ውሸታም ናቹ ።

  • @esubalewgetiye2117
    @esubalewgetiye2117 4 роки тому +1

    ያወራሀው በአጠቃላይ የተናገርከው ነገር ትክክል ነው ለመኖር የሚሞክሩት በራሳቸው መንገድ ሳይሆን በተባነነበት የድሮ ሳይኮሎጂ በጓደኞቻቸው ግፊት ነው ወግ እና መግደርደር ያለ ቢሆንም የዚህን ልኩን ያወቁት አይመስለኝም ወንድ ልጅ ያልሆነ ባህሪ እንዲያመጣ ሚያደርጉትም እነሱ ራሳቸው ሴቶች ናቸው፡፡ሴቶች ወንድን ይተቻሉ እንጂ የእነሱን ማን አየ??????????????????????????????/

  • @user-vr7qv1jx9m
    @user-vr7qv1jx9m 4 роки тому +6

    ግራ የገባው ይሻላል እኮ ቀኝም ግራም የማይገባቸው አሉ አረ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው የኔውማ ተኳርፈን እንኳን አርፎ አይቀመጥም።

  • @Craft-jt3gv
    @Craft-jt3gv Рік тому

    ሴት አስመሳይና እጅግ ጥቅመኛ ድብቅ ማንነት የያዙ ናቸው እግዚአብሔር ከመረጣቸው ውጭ። ወንድ ግልጽ ነው በባህሪም ድብቅ ማንነት የለውም። ብቻ miracles ፍጥረት ናቸው።የነሱን ባህሪ ማወቅ ለኔ ከባድ ነው።

  • @askask9433
    @askask9433 2 роки тому

    ደጋግመን መዉለዳቺንን የምነፈልግበት ምክንያት እኛንም ገርሞ ገርሞ ይገርመናል ግን መልሱ ቀላል ነዉ የአላህ ጥበብ ስለሆነ ብቻና ብቻ ነዉ
    የአላህ ተአምር ይገርማል ተሰቃይታ ወልዳዉ ግን ፍቅሩዋ ወደር የለዉም ሱበሀን አላህ

  • @fatimaaa7563
    @fatimaaa7563 4 роки тому +5

    ሴቶች አትረሱም ላልከው አወ አንረሳም ባይገርምህ አንዲት ነገር አረሳም

  • @brhanehabtyeshabtyes4966
    @brhanehabtyeshabtyes4966 4 роки тому

    ስድስተኛው ያው ጨመረሻላይ እዳልከው ከወለዳቹ በውሀላ በሶስት ወር ስቃዩን ትረሱና እንደገና ለመፀነስ ታስባላቹ ላልከው ማለት ነው አምጠህ የወለድከውን ልጅ ስታይ ሁሉን ነገር ትረሳለህ ማለት ብቻ ተወልደው ስናያቸው ደስ ይለናል የነበረንን ጭንቀት እንረሳለን ለዛ ይመስለኛል

  • @desta2673
    @desta2673 4 роки тому +3

    መጥፎ ሥራ ከሆነ መቼም አይረሣ እምትገረሙ ወንዶቹ ናችሁ ሁላችሁንም አይወክልም

  • @user-oc8up3bj4m
    @user-oc8up3bj4m 4 роки тому +3

    ሞትኩ በሳቅ እውነት ነው ምንም አልተሳሳትክ መውለዱ ላይ ግን ተፈጥሮ ነው አንደኛው እውነት ነው እደገና እዳልወደድን መምሰል ካጣነው በሀላ ማለቃቀስ ከባድ ነው ተፈጥሮ እግድህ ምንም ማድረግ አንችልም

  • @samri9018
    @samri9018 4 роки тому

    እውነት በጣም ነው የአሳከኝ ሴቶቾ አዎ መግደርደር እንወዳለን በነገራችን ላይ መጀሪያውን ከእናተ ቀድመን እኛ ነን በፍቅርርር ክንፍ የምንለው ግን ምን ቢቸግረን ሙሉ ልባችነን አንሰጥም ምክንያቱ ሙሉ ልብ ከሰጠናችሁ ልባችነን አቁስላችሁ ትሰጡን አላችሁ በአጭሩ እናተም እኮ ወንዶቹ ገደርደር ካላልን አትወዱነም ለዚያ ነው ግን እውነቱን ስነግርህ ምንም እንኳ ሙሉ ልባችነን ባንሰጣችሁም ከእናተ በላይ እኛ ነን የምንወዳችሁ

  • @serkalem5976
    @serkalem5976 4 роки тому +1

    Wowwwww hello thank you so much every time

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 4 роки тому +4

    ወንዶች ውሸታም ስለሆናችሁ ያግኛችኋትን ሴት እወድሻለሁ ስለምትሉ ማር እናት ሁሉንም ነው እምትሉት እንዴት እንመናችሁ

  • @askualaskual7991
    @askualaskual7991 2 роки тому

    ወንድሜ እውነትክ ነው ነገር ግን ሁሉ ሴት አንድ አይደለም ሀሳብህን ደስ ይላል አስቂ

  • @user-ux9qz3jb4y
    @user-ux9qz3jb4y 4 роки тому +2

    ሴት ልጅ መውለድ የምትወደው ፍቅር ነው ህይወትዋን ለስው መኖር የተሰጠን ፀጋ ነው ምንም ማድረግ አይቻል ምላሹ ደስታ ነው

    • @beniamhaileslassie8229
      @beniamhaileslassie8229 4 роки тому +2

      ብርቱዎች ናችሁ አሁንም ፈጣሪ ያበርታችሁ!

    • @user-ux9qz3jb4y
      @user-ux9qz3jb4y 4 роки тому

      @@beniamhaileslassie8229
      አሜን ፫ ወድማችን

  • @atcededebobo5737
    @atcededebobo5737 4 роки тому +8

    የወንድ፡ልብ ፡ ማግኘት ፡ ከባድ ፡ነው ምክንያቱም፡ዉሸታም ፡ነው ፞

  • @aseresaseres716
    @aseresaseres716 4 роки тому +5

    Ymetawerut ena tegbarachu yeteleyay selhon new

  • @hendsuliaman7075
    @hendsuliaman7075 4 роки тому

    መውለድማ ፀጋ ነው በነገራችን ላይ ዛሬ ነው ያንተን ዩትፕ ያዳመጥቁት ለመጀመሪያ ጊዜ ተመችቶኛል ለማንኛውም

  • @saragidbo2461
    @saragidbo2461 4 роки тому +1

    Meweled. Bemetelew. Laye. Aseteyayet. Lingerek. brother enam. Meweled. Yetefetero. Hige. New enam. Set. Lije. Hulu. Negeruwa. Be. Edeme. Yetegedebe. New. Hulum. Begizew. New ena. Yemiyamerew. Eshi. Leza. New enji. Betam. Eko. New waga. Yemiyasekefelew. Hulachenm. Enat. Alen. Enam. Benesu. Meredat. Enchelalen. Bereta. Beterefe. Melikam. Temhiret. New yemetakerebew. Thanks my dear

  • @user-ct3mh1fm9t
    @user-ct3mh1fm9t 4 роки тому +1

    መዉለድ መዉደድ ምን ይገርማል የሴት ልጅ
    ትልቁ ህልሟ እናት መሆን ነው

  • @user-hh8ok4yr5l
    @user-hh8ok4yr5l 4 роки тому +6

    ኧረ በሳቅ ግን በአሁን ሰአት የሚታመን ወንድ አለ እዴ

  • @user-sl1in9cx3b
    @user-sl1in9cx3b 4 роки тому +2

    ኸረ ስታስቅ በጣምነዉ ሁኔታህአነጋገርህ ያሳቀኝ

  • @gdgshgbdbbd4911
    @gdgshgbdbbd4911 4 роки тому +2

    wendochi iko desii yemitil chiik sitayu min imatiluti Guido alachuhi

  • @nasanettesfy2463
    @nasanettesfy2463 4 роки тому +1

    እየሳኩ ነው የሰማውክ እንዴ መወለድከ እኮ ከላይ የተሰጠን ጸጋ ነው ለዛ ነው መሰለኝ እና 1ብቻ እንወለድ ካድያ ከወለዱ መደጋገም ነው እንጁ በላይ በላይ

  • @rajabrajab1923
    @rajabrajab1923 4 роки тому +1

    Durom enata wandeochi mache kany gabatawachu yakar hulem gar enda gabachu naw

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 4 роки тому

    የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ቢኒ

  • @mekdilove4183
    @mekdilove4183 Рік тому

    አምስተኛው አይን አዋጅ ስለሚሆንብን ነው ሁሉም ያምረናል መርጦ ለመወሰን ልክ ነህ ግዘዜ እፈጃለን ልክ ነህ

  • @amird9210
    @amird9210 4 роки тому

    ለ 6 ኛው ጥያቄ መልስ :-
    እኔ ሙስሊም ነኝ እናም በኛ እምነት አስተምህሮ አንድ መምህር ሲናገር ከሰማሁት መጀመሪያ እንደ መልስ መነሻ ላስቀምጠው ወደድኩ
    ..
    ይህ ማለት ለገባው ሰው ብዙ ነገር ነው ጥይቄህ ወይም በ 6 ኛው ላይ ያነሳሀው ሀሳብ እጅግ ያሳዝናል
    ልጅ መውለድ ትወዳላቹሁ ( መደጋገም ) ይገርማል ሁሉ ስለወደደ አያገኝም መሰጠት +መታደል ያስፈልገዋል እናም በሶስት ወር ውስጥ ያንን ሁሉ ስቃይ ህመም ትረሱታላቹሁ ይገርማል ላልከው ሴት ካልሆንክ ማህፀን ከሌለህ አይገባህም ። መቼም መቼም ይሄ ለወንዶች ሚስጥር ለሴቶች ተፈጥሯዊ ፀጋና ተአምር ነው ። ስለዚህ መልስ የሌለው ጥያቄ አለ ከነዛ መሀከል አንዱ የሴቶችን ልጅ መውለድ እንዲሁም በቶሎ ከህመማቸው አገግመው ለልጅ መንሰፍሰፍ ከተአምራቶች መሀከል ነው ።

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c 4 роки тому +5

    እየተግደረደር ነው እውነተኛ አፍቃሪ መሆኑን ለማወቅ ነው

  • @liyabaseleale7481
    @liyabaseleale7481 2 роки тому

    ልክ ነክ

  • @user-db7zn2bf2k
    @user-db7zn2bf2k 4 роки тому +1

    ያልከው ሁሉ ትክክል ነው እኔም እደሚያፍቅረኝ እያየሁ ግን አቶዳኝም አይደል እያልኩኝ አጣሁት ሲሄድ ነውነው የገባኝ

  • @user-ui6rb6bd2h
    @user-ui6rb6bd2h 4 роки тому +1

    በትክክል

  • @mekdilove4183
    @mekdilove4183 Рік тому +1

    ለመጀመርያው መልስ እየፈለገች እደማትፈልግ የምታስመስለው ላይወደኝ ይችላል ብላ ስለምታስብ ነው

  • @hayatilove2647
    @hayatilove2647 4 роки тому +7

    ወይ ወንዶች የሚፈልጉት ፍቅር ሳይሆን ብር ብር ነው የሚታፈቅሩት እኛ ሴቶች ጥርት እያልን ነን እናተ ናችሁ ውሸታም ውሸታም👉🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐እንደዚህነበር ወንዶችን መስፋት

  • @jibichakoo6823
    @jibichakoo6823 4 роки тому

    For sure!!..yene wanawu chegr newu...tolo biye lemaseredat mokeralewu

  • @meab7556
    @meab7556 4 роки тому +2

    አንፈልግም ለምን ትላላችሁ እየፈለጋችሁ ላልከም መግደርደር ባህላችን ነው እናቶቻችን ተለምነው ተለምነው ደበቅ ደርጎ ይስጣቸዋል ከዛ የመጣ ነው

  • @magicalcell1227
    @magicalcell1227 3 роки тому

    የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ኤናተ እንደፈለጋችሁ ትናገራላችሁ እኛን እርር አርጋችሁ ቶሎ ትረሳላችሁ እኛ ግን ያነገር ስለሚያመን አንረሳም

  • @habashatube9308
    @habashatube9308 4 роки тому +1

    Lami yirasali fiqiri adelam ede

  • @babinenyyeabelfadia905
    @babinenyyeabelfadia905 4 роки тому +4

    Ate qonjo mexah❤❤❤

  • @ethiopialezalalemtenure3220
    @ethiopialezalalemtenure3220 4 роки тому

    Kewdoche yebalete gera agaby fetrate yelm hulunm sayehon babezanew teyake alin lmine abezanew wendoche lije setebalu atodum lmine?

  • @esulove6711
    @esulove6711 4 роки тому +1

    እኔ በጣም ኩራተኛ ወንድ አፍቅሬ ተሰቃዬሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ በዚሁ ከቀጠልኩ በቅርቡ ራሴን አጠፋለሁ ''''ኤሊያስ የስራህን ይስጥህ'''''

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 роки тому +1

      አይዞን ፡፡ የምን ራስን ማጥፋት ነው፡፡ ካልሆነ አይሆንም ነው፡፡ ፈጣሪ ላንቺ ሌላ አለው፡፡

    • @ngsteyhabshawit8275
      @ngsteyhabshawit8275 4 роки тому

      እረ አይዞሽ ወላድ በ ድባብ ትሂድ ለማን ብለሽ ነው እራስሽን የምታጠፊ አይዞሽ ወደራስሽ ተመለሽ ፀሎት አዘውትሪ

    • @esulove6711
      @esulove6711 4 роки тому

      @@fikeryibeltal ፍቅር እናንተ እንደምታስቡት አይነት ስሜት ላይ አይደለሁም በቃ እወደዋለሁ አይኔ ይፈርዋል ቀና ብዬ ፊቱን ለማዬት እንኳን ድፍርቱ የለኝም ልቤ ይወደዋል ይሳሳለታል በቃ ምን ላድርግ ግራ ግብት ብሎኛል""" ኤሊያስ ምን ልሁንልህ እሽ ምን ላድርግ በቃ እወድሀለው😭😭😭😭😭😭""""

    • @esulove6711
      @esulove6711 4 роки тому +1

      @@ngsteyhabshawit8275 እሽ ማሬ ግን ከባድ ነው ስሜቱ በቃ ተሰቃዬሁ (ኤሊያስ እወድሀለው❤❤❤❤ እስኪ ተርዳኝ )

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 роки тому

      @@esulove6711 ውዴ ለዚህ ምላሽ ነገ እሰጥሻለው ጠብቂኝ

  • @stayedonline2989
    @stayedonline2989 4 роки тому

    Thanks

  • @jesusislord1569
    @jesusislord1569 4 роки тому

    መፅሀፍቅዱስ እንደማታነብ ያስታውቃል ምክንያቱም እግዚአብሔር ምን ይላል ምጧን ወዲያው ትረሳለች ወደባልዋም ትመለሳለች ያ ማለት ተፈጥሮ ነው ምጡ እንኳን ድጋሚ ለመውለድ ድጋሚ ከወንድጋ እንዳትተኛ ነው ሚያረግህ እግዚአብሔር ግን ወዲያው እንድንረሳ ያረገው እሱ ነው:: እንዳንተ ሀሳብማ እየፈራን በቃ ካልን እንዴት ልንበዛ ነው:: እግዚአብሔር ደሞ ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሉዋት ሲል ህመማችንን እራሱ ስለሚያስረሳን ነው:: እና መፅሀፍቅዱስ አንብብ ::

  • @user-ii6ig6th7k
    @user-ii6ig6th7k 4 роки тому

    ሁሉም ነገር የልቤን ነዉ የተናገርከዉ አቦ ይመችህ ወንድም በተለይ ያለ መርሳቱ ጉዳይ ብር ጣም አሳሳቢ በተለይ የኔማ ስምንት ዘጠኝ አመት ይቅርታ አድርጋኝ አሁንም እዛዉ ናት እየፈለገች እንደማትፈግ መሆን ስንቱን ብሶቴ ነዉ ያዘረገፍከኝ ሀሀ

  • @zakirusultan809
    @zakirusultan809 4 роки тому

    The best true

  • @naimashamel7466
    @naimashamel7466 4 роки тому

    በታግበሪ መያት ስለሚንፈልግግግግ

  • @zuzumuhe
    @zuzumuhe 4 роки тому

    ልጅማ ራስን መተካት ነው የኔ ሀብቴ ጌጤ ህይወቴ ማንነቴ እኮ ናቸው ልጆች ግንኮ እንኳን ልወልድ አጋር የለኝም አዲስ ምእራፍ ደስታ የሚገኝበት የትዳር ትርጉሙ ልጅ ነው

  • @senayitdamtew583
    @senayitdamtew583 4 роки тому +2

    Ene arif tewanayi negn

  • @tinakorabi5631
    @tinakorabi5631 4 роки тому +1

    Weeeeee nefsachu aymare yenew way ayteweg way fiker ayseteg bicheginte sayshal aykerim

  • @sarayegojjamlig5942
    @sarayegojjamlig5942 4 роки тому

    ትክክልነህ እሡም የሚሆነው ታማኝ ወንድ ስለማይሆን ነውጂ ታማኝ ከሆነ ያልከውነገር ሁሉ አይባልም ታማኝ ወንድ ከስርፋው የለም

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 2 роки тому

    ኪኪ ቢኒዬ ስንት ሴት ያለ አባት ልጅ አሳድጋ ለወግ አድርሳለች እስቲ እነሱንም ጠይቅ አባት መሆን ካቃጣቸው ለምን ያስወልዳሉ? ሴቷስ ለፍታም ቢሆን ታሳድጋለች so እነሱን በይበልጥ ምከር አባት መሆን ካቃተህ በፍፁም አትተኛ ብለህ።

  • @gamewakjira7654
    @gamewakjira7654 4 роки тому

    Thank you,you expose a lot secret.

  • @abofouzi
    @abofouzi 2 роки тому

    Lnigerih yee Ethiopia lijoche weym setoch mafer in asabin bee netsanet yale meglts chigir alebin I love you ❤❤❤👍👍good

  • @user-ye8px1dn8g
    @user-ye8px1dn8g 4 роки тому +1

    ቢኒ በጣም ነዉ ያሳከኝ

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 3 роки тому

    ልጅ አይጠላም መቼም ቢሆን ወንድም እህት ያስፈልገዋል ለመጀመሪያው ልጅ

  • @user-ms5mj6zi7v
    @user-ms5mj6zi7v 4 роки тому

    Sete lege betam tegeraten abezahew gen endet yemaselkal selewendot negeren

  • @raheleshetu6578
    @raheleshetu6578 4 роки тому +1

    መውለድ ለምን ትወዳላችሁ ላልከው እናትህን ጠይቃት ከነ መከራው አብራርታ ታስረዳሀለች።

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba9534 4 роки тому

    ክክክክ በጣም አሳከኝ በእውነት እናተ እኮዎ ናቹህ ግራ የምታጋብን ግን ተመችቶኛል ስተታችንን ማወቅን አንድ ነገር ነው እንመሰግናለን ቀጥልበት!!

    • @argobaargoba9534
      @argobaargoba9534 4 роки тому

      ስተታችሁን ከደገማችሁ እኛም አንረሳም እናተም ከስተታችሁ አትማሩም!!!

  • @malikaabdulwahid2584
    @malikaabdulwahid2584 4 роки тому

    Wandoche woshetame silehonun nowmaitamenu

  • @user-xk5lc5jc2d
    @user-xk5lc5jc2d 4 роки тому

    6 / ተፈጥሮ ነው ያን ጪንቅ እና ድካም ረስታ መልሳ መውለድ መፈለጓ ሊገርምም ይገባል ግን መልሳቸው እሄ ነገር አላህ የሰጣቸው ችሎታ ነው ሱባሀነሏህ የአሏህ ታኣምር ነው ጥራትይገባው

  • @ethiopsychology_net
    @ethiopsychology_net 3 роки тому +1

    Everyone understand love in different way or in different action. She might feel loved when you do certain things or treat her in certain way. And you're way of showing love may be different from her. Form my experience the solution is to talk freely for each of you to express your way to express love and your way to receive love. I don't remember the book but I have read this. Some people they feel loved when you support them this is the number one for them to feel loved. Some other they feel much loved when you tell them from the words. Some feel much loved when you give them gift etc.. mostly for a woman to ask you to come home early it's the way she shows she missed and she wants to spend time with him. For the guys this translate as nagging and controlling. In any way the cops should discuss in what form they feel loved.

  • @rosasamiraandro5152
    @rosasamiraandro5152 4 роки тому +1

    Zigijit yigolewal enji yanesakew hasab Arif bzu mawrat yemitchilibet nbr lemanignawm Berta

  • @s.7751
    @s.7751 4 роки тому

    ትክክልነህ እኔ እየፈለኩት ሲጠይቀኝ አልፈልግህም እያልኩ 5አመት ያመላለስኩት😅😅😅😅 ያውልጅነትም ትክክልነህእኔእየፈለኩትሲጠይቀኝ5አመትያመላለስኩትአልፈልግህምእያውልጅነትምስላለነ ነው። አሁንግን በኔ ፍቅርበኔ ባሰ ስደትነኝ በሰላምያገናኛችሁ በሉኝ

  • @user-st2ks3zq3d
    @user-st2ks3zq3d 4 роки тому +1

    Ahuns ante new yegeremkegh ena yemewled skay blen yemenor mistu eko yhi new endeza bihon ante baltewledk neber

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 3 роки тому

    እናንተ ወንዶች i love u የምትለው ቃል በጣም ቀላል ነው ወይም ከ ፌሳችሁ የምናነበው ነገር አለ

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 4 роки тому

    እውነት ነው እኔም አንደኛ ነኝ

  • @user-py1cn4sx1f
    @user-py1cn4sx1f 4 роки тому

    😂😂😂😂😍😍😍😍😍😘 ምላሳቹ ስለ እማይታመን ነው ቢን ወንድሜችን

  • @salams503
    @salams503 4 роки тому +1

    በኒዬ ስላምህ ይብዝ እንዴት ነህልኝ🤗🤗ልክ ነህ ለምን እንደ ሆና ግልፃ ነው እኔም ባሌ እንደዛ እልዋለሁ 😋ወንዶችዬ ሁላችሁም ላቨ ዮ

  • @maskarammaskaram2103
    @maskarammaskaram2103 4 роки тому +1

    Amenaw yafekirchew wed liba sebirw kehide hultegna yemimetaw edizaw edayfiter bela new mataminw ewdishalhu selat

  • @user-xt9io9tl5i
    @user-xt9io9tl5i 4 роки тому

    መውልድ ማለት amsaye ለማገኝት ነው አኔም አስብያለሁ yasakalshi belugni

  • @user-py9hm1xn7w
    @user-py9hm1xn7w 4 роки тому +1

    ከምትታመኑት ውዱች ያማትታመኑት ስለምበዙ ነው

  • @senayitdamtew583
    @senayitdamtew583 4 роки тому +2

    Biniye ere enem wedihalehu

  • @sweetttpooll7926
    @sweetttpooll7926 4 роки тому +3

    አቤት ምላስ 😏😏😏

  • @raknudinabdurashid2686
    @raknudinabdurashid2686 4 роки тому

    Bro tamshegn baketey lela etabqalan

  • @sosenageta8292
    @sosenageta8292 4 роки тому

    mtanesawu netebe abo yemechegnale