Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስራሽ ቆንጆ ነው በጣም አንድ ሰው በእንጨት ማንኪያ ተጠቀሚ ብሎሻል ልክ ነው በተለይ ጥቁር መጥበሻና ድስት ለምትጥቀሙ ስዎች በሙሉ እንጨት ቢሆን ይመረጣል እየተፋቀ ስለሚነሳ ለጤና ጥሩ አለመሆኑ ስለሚነገር እንጠቀምበት እላለሁ ተባረኪ ጥሩ የጾም ምግብ
እሺ ማሚዬ በጣም አመሰግናለሁ❤🙏
ሰላም እህቴ መልካም ነው ከይቅርታ ጋ ስለ ምግብ ዝግጅት ስታስተምሪ ጥፍር ቀለም ባትጠቀሚ
በጣም ምርጥ ቀለል ያለ ቁርስ ነው። በፍስክስ ብንጠቀመው? ለወደፊቱ ግን የፆም እንቁላል፣ የፆም ....... እያልሽ እንዳታቀርቢ። ፆም ማለት እኮ ሥጋን ለማድከም ከምግብ መከልከል ወይም ምግብ አለማማረጥ ነው። ሰው ደግሞ ወዶ ለነፍሱ ሲል ነው የሚፆመው። ስለዚህ አስቢበት። እንደፈረንጆቹ vegan ምናምን እያሉ ማስተዋወቅ ይሻላል።
ማማሰያሸን አሰተካኪይ ምግብ በማንኪያ አይሰራም መጥበሻዉን ይፋቀዋል ለጤና በጣም መጥፍ ነዉ ሌላዉ በጣም ምርጥ ነዉ በርች
በእንጨት ማንክያ ብትሰሪው መልካም አይደል?
Very good thank you for sharing 🙏
@@almazdesta1919 פ0 תת
እጅሽ ይባረክ ቶፎውን እንዴት እንደሠራሽው ብታሣይን ደስ ይለኛል በተረፈ በርቺ
ባለ ሙያ አገልፅሺም የኔ መልካም እጅሺን ይባርከው ልኡል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ
አሜን ሳርዬ በጣም አመሰግናለው❤🙏
በጣም ልዩ ቁርስ ነው ውዴ ሼር
Wow it's so amazing sariyeእጀሽ ይባረክ ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ።
Tofu konjo migib naw beteleyaye aserar lisera yichilal yakerebshiw yetsom Tofu firfer beteley jalapeños mechemerish betam yatafitewal Thank you
እግዚአብሔር ይባርክሸ: እናመሰግናለን
እናመሰግናለን እህት ተባረኪ
Selamishi yibiza saray yene balemoya betam Arifinew berichi like
ሳሪዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
መልክ ስጠኝ እጂ ሞያ ከጎረቤት 😂😂 ሼር ላይክ ሳሪዬ
ያምራል
ሹክረን መጀመሪያ እንቁላል ነበር የመሠለኝ
Looks so good recipe you made, thank you for sharing your recipe.
በጣም አሪፍ ነው በርቺ 👍
Well done my Dear,Great work on , Tafu is my favorite, for all who watch the video, Tafu is very helpful , you get more protein 👍
ቶፉ ምንድን ነው?
በጣም ቆንጆና ጣፋጭ ምግብ ሲሰሩ መስሪዎች የሚጠቀሙት ቃል ነው
ይቅርታ ቆንጅዬ ሳላየው የሷን ቶፉ ይህንን አላውቀውም እኔም ቃል የጠየቅሽ መስሎኝ ነው
አኩሪ አተር ነው
በጠም ቆንጆ አሰረር ነው ዬሰረሹ እጅሽ ይበርክ
Woww baxam yamiral Baruch gin tofu mindnaw
አኩሪ አተር
እባካችሁ አሪፍ የሚባል የአማርኛ ቓንቓ የለም መልካም ፣ ጣፋጭ፣ ተስማሚ በሚል ተጠቀሙ አሪፍን ለአረቦቹ ተውላቸው። የኝኛን ቃላት ተጠቀሙ አደራ። ሥራሽ ግን መልካም ነዉ በርቺ።
ዋው በጣም አሪፍ እና ለየት ያለ በርቺ እህታችን
በጣም ምርጥ ነው።ቆንጆ አሰራር ነው❤
ሳርዬ ምርጥ አድርገሽ ነው የስራሽው አቀራረብሽም ያስጎምጃል እጅሽ ይባረክ ላክ ሼር🙏👍🏽❤️
ሳራዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ከለሩ እራሱ ሲያምር ልዩ ነው👌👌👍ሼር❤🙏
ዋውውው እጅሽ ይባርክ በርቺ❤❤❤🎉❤🎉
በጣም ልዩ ነው ወደ በርች
Sarye Betame arefe 👍
ዋው ውዴ በጣም ደስ ይላል የኔ ውዱ
ቶፎ ማለት ከምን የተዘጋጀ ነው ከይቅርታ ጋር ብታሳውቂኝ አሰራሩ በጣም ግሩም ነው👍
እሕቴ እኔም ግራ ገብቶኝ ነበር ሲጀመር እንቁላል ተብሎ መጠራት የለበትም ይሕ ሶያ ወይም በኛ ሐገር አደንጓሬ የፎሶልያ ፍሬ ነው ከሱ ነው የሚዘጋጀው
ቶፉ ውጭ ሀገር ነው እኔም ቅርብ ጊዜ ነ ያወቅሁት።
K. Ater.
Ke tratere yetesera new ater aynet ale lela semu men endehone alwqoum be amrega be tigriga Ayni ater yball.
ቶፍ ምንድነው ?አልገባኝም
በጣአም ጎኦበዝ ነኤሽ ናምናም እና ቤኔ በጣም ክርያአቲፍ ነኤቨሽና እንደዛ ቀጥይ ብእራአቮ.
Selam sary selameshe yebzalgne betam konjo aserar abit muya fetari ejeshen yebarkew enamesginalen yene konjo
ሰላም ሰላም ዋውውውው
ስራሽን ወድጄዋለው , ፇም የሌለው እንቁላል እንዳለ አላውቅም👍
Arif migib nw ijish yibarak gin min dinw tofu bamaragn
Hi sari aserarish gilts aydelem minyahil endemiyasfelig atasayim
Sariye, በጣም የሚያምር አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ዋዉ። በርቺ👌👍👍👍👍
Wow ejieshi yebarki
ሳርዬ ልዩነው እጅሽ ይባረክ🥰🥰👌
ሽንኩሩቱ ባሮነው
ሲያምር ሳርዬ ቆንጆ ቁርስ አሰራር ነው like like አትጥፊ 😁
ዋው ሳርዬ በጣም እናመሰግናለን የሚያምር የፆም እንቁላል ፍርፍር ስለሰራሽልን በጣም ያምራል ከለሩ አሰራርሽ አቀራረብሁ ሁሉም ልዩ ናቸው 🥰👌
Tankyou 👌 Sister
ሽንኩርቱ ጥቅል ጎመን ይመስላል
ቶፉ ምንማለት ነውከምንየተሰራ ብዙሰው አያውቀውም መንገር ያስፈልጋል
እህቴ እጅሽ ይባረክ አንዳንዴ ከፋብሪካ ወይንም ከሱፐርማርኬት የምትጠቀሚያቸውን እግረመንገድሽንብታብራሪልንና ከምንእንደሚመረትእናጥቅሙን ዘርዘርብታደርጊው በተረፈ ለሙያሽ ምንምን እንከን አይወጣለትም ሁሌምጤና ሁኝልን ❤❤❤
አሜን በጣም አመሰግናለው እሺ ሁሉንም ነገር ለማብራራት እሞክራለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤🙏
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
Wowww amazing
Mindnew tofu ke ykrta ga?
ሳርዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏👍👍 ላይክ
በጣም ምርጥ ድሰ።ብሏል
ቱፉ ምን ማለት ነዉ?
wow konjo kurese sareya ejeshe yebareke 👍💗
የኔውድ በርች
ቱፉ ምንድን ነው?
Ethiopia west yelm zbla le ferenj ager sitashekabet new.. leza new meles yalesetechesh
You know I like your humbleness and your job . I would like to tell one thing : it might be good if you ready the ingredients and show before you start your cooking ! Thank you
Yeje yemiasekoretem ye ye tofo firefer yummy 😋betam gerami aserare new ejeshe yebarek thank you for sharing 😍
ዋው 😘😘🥰🥰🥰
አራ እሄንን ነገር አለወኩትም መብረሪያ እፈልገለዉ
ምን ማለት ነው የፆም እነቁላል ?
በጣምያምራል
መሸአለህ
ዬኔ እህት እጂሽ ይባረክ ግን ጣፎወ ምን እደሆን አልገባኝም
please can you tell us the recipe in list thanks
ማሻ አላህ ጎበዝ አዲሥ ነኝ ለቤትሽ በርች
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ
በጣም ቆንጆ አስራር ነው ተባረኪ
Looks yummy..desert demo kene
Selem👌👌👌👌
ሺንኩርቱ ምን ሁኖ ነዉ ነጭ የሆነ
Berchelagi
Very nice my dear friend i like it.Full support stay connected
Looks so good Saryae 👌👌
ላቭኤ ፍኡድ ቢትፉል💓💓✋✋✌
great Job sister Sari unlivable !keep it up
Gobaz❤
ዋው በጣም ቆንጆ ነዉ
Touffu ke yet new ymeggnew Ethiopia
ሳራዬ ተባረኪ የኔ ባለ ሞያ በርቺ❤❤❤
Believe 3qwea
;:^@79 ? Z
ቆንጃ ነው በርቻ
tufa mindenew ngeruna anwekwem
ቶፉ ምንድነው ዉዴ? የሰራሺው በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው እጅሽ ይባረክ ❤🙏
ልዩ ነው ሳርዬ እጅሽ ይባረክ ሼር👌❤️
ማንኪያ መጥፎ ነው ለመጥበሻ ይልጥብሻል
Masha xurnew
ማሻአላህበርችውዷ
አሰራርሽ ገራሚ ነው
የፈረፈርሽዉ ምንድን ነው ከምን የተዘጋጀ ነው የካርቶኑ
waw
ቶፉ ማለት ምን ማለት ነው? በኢትዮጵያን አገላለጽ ቢጠቀስ ጥሩ ነው
Selfensheya yamral burchi
በጣም ምሪጥምግብ ነው
Good job,if u add written recipe beside the video would be great
Ye tsome egg yet new yemigegnew ?
ሽንኩርትሽ ምን ዓይነት ነዉ
first comment
tofu mndnw
በጣም አሪፍ ነዉ ሲያዩት ቶፉ ግን በልቼ አላዉቅም በተረፈ የኢትዮጵያ እሩዝ እዲሑም ፓስታ ለየብቻቸው አሰራር በጣም እወዳለሑ።ቪዲዬሽን አየሑ ግን የለም።ቀላል ቢሆንም ጣእሙን እንደ ኢትዮጵያ ቀረብ አርጋችሑ ስለምትሰሩ (ዩቲዉበሮች) ከቻልሽግዜ ካለሽ ስሪልን በተረፈ ቻናልሽ ያምራል ።ላይክ and sub ይገባሻል ።የኔ ባለሙያ ።✌🏾🙋♀️👌🏾
Enamsgnaln berche berche
Tofu mindnew
ስራሽ ቆንጆ ነው በጣም አንድ ሰው በእንጨት ማንኪያ ተጠቀሚ ብሎሻል ልክ ነው በተለይ ጥቁር መጥበሻና ድስት ለምትጥቀሙ ስዎች በሙሉ እንጨት ቢሆን ይመረጣል እየተፋቀ ስለሚነሳ ለጤና ጥሩ አለመሆኑ ስለሚነገር እንጠቀምበት እላለሁ ተባረኪ ጥሩ የጾም ምግብ
እሺ ማሚዬ በጣም አመሰግናለሁ❤🙏
ሰላም እህቴ መልካም ነው
ከይቅርታ ጋ ስለ ምግብ ዝግጅት ስታስተምሪ ጥፍር ቀለም ባትጠቀሚ
በጣም ምርጥ ቀለል ያለ ቁርስ ነው። በፍስክስ ብንጠቀመው? ለወደፊቱ ግን የፆም እንቁላል፣ የፆም ....... እያልሽ እንዳታቀርቢ። ፆም ማለት እኮ ሥጋን ለማድከም ከምግብ መከልከል ወይም ምግብ አለማማረጥ ነው። ሰው ደግሞ ወዶ ለነፍሱ ሲል ነው የሚፆመው። ስለዚህ አስቢበት። እንደፈረንጆቹ vegan ምናምን እያሉ ማስተዋወቅ ይሻላል።
ማማሰያሸን አሰተካኪይ ምግብ በማንኪያ አይሰራም መጥበሻዉን ይፋቀዋል ለጤና በጣም መጥፍ ነዉ ሌላዉ በጣም ምርጥ ነዉ በርች
በእንጨት ማንክያ ብትሰሪው መልካም አይደል?
Very good thank you for sharing 🙏
@@almazdesta1919 פ0 תת
እጅሽ ይባረክ ቶፎውን እንዴት እንደሠራሽው ብታሣይን ደስ ይለኛል በተረፈ በርቺ
ባለ ሙያ አገልፅሺም የኔ መልካም እጅሺን ይባርከው ልኡል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ
አሜን ሳርዬ በጣም አመሰግናለው❤🙏
በጣም ልዩ ቁርስ ነው ውዴ ሼር
Wow it's so amazing sariye
እጀሽ ይባረክ ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ።
Tofu konjo migib naw beteleyaye aserar lisera yichilal yakerebshiw yetsom Tofu firfer beteley jalapeños mechemerish betam yatafitewal
Thank you
እግዚአብሔር ይባርክሸ: እናመሰግናለን
እናመሰግናለን እህት ተባረኪ
Selamishi yibiza saray yene balemoya betam Arifinew berichi like
ሳሪዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
መልክ ስጠኝ እጂ ሞያ ከጎረቤት 😂😂 ሼር ላይክ ሳሪዬ
ያምራል
ሹክረን መጀመሪያ እንቁላል ነበር የመሠለኝ
Looks so good recipe you made, thank you for sharing your recipe.
በጣም አሪፍ ነው በርቺ 👍
Well done my Dear,
Great work on , Tafu is my favorite, for all who watch the video, Tafu is very helpful , you get more protein 👍
ቶፉ ምንድን ነው?
በጣም ቆንጆና ጣፋጭ ምግብ ሲሰሩ መስሪዎች የሚጠቀሙት ቃል ነው
ይቅርታ ቆንጅዬ ሳላየው የሷን ቶፉ ይህንን አላውቀውም እኔም ቃል የጠየቅሽ መስሎኝ ነው
አኩሪ አተር ነው
በጠም ቆንጆ አሰረር ነው ዬሰረሹ እጅሽ ይበርክ
Woww baxam yamiral Baruch gin tofu mindnaw
አኩሪ አተር
እባካችሁ አሪፍ የሚባል የአማርኛ ቓንቓ የለም መልካም ፣ ጣፋጭ፣ ተስማሚ በሚል ተጠቀሙ አሪፍን ለአረቦቹ ተውላቸው። የኝኛን ቃላት ተጠቀሙ አደራ። ሥራሽ ግን መልካም ነዉ በርቺ።
ዋው በጣም አሪፍ እና ለየት ያለ በርቺ እህታችን
በጣም ምርጥ ነው።ቆንጆ አሰራር ነው❤
ሳርዬ ምርጥ አድርገሽ ነው የስራሽው አቀራረብሽም ያስጎምጃል እጅሽ ይባረክ ላክ ሼር🙏👍🏽❤️
ሳራዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ከለሩ እራሱ ሲያምር ልዩ ነው👌👌👍ሼር❤🙏
ዋውውው እጅሽ ይባርክ በርቺ❤❤❤🎉❤🎉
በጣም ልዩ ነው ወደ በርች
Sarye Betame arefe 👍
ዋው ውዴ በጣም ደስ ይላል የኔ ውዱ
ቶፎ ማለት ከምን የተዘጋጀ ነው ከይቅርታ ጋር ብታሳውቂኝ አሰራሩ በጣም ግሩም ነው👍
እሕቴ እኔም ግራ ገብቶኝ ነበር ሲጀመር እንቁላል ተብሎ መጠራት የለበትም ይሕ ሶያ ወይም በኛ ሐገር አደንጓሬ የፎሶልያ ፍሬ ነው ከሱ ነው የሚዘጋጀው
ቶፉ ውጭ ሀገር ነው እኔም ቅርብ ጊዜ ነ ያወቅሁት።
K. Ater.
Ke tratere yetesera new ater aynet ale lela semu men endehone alwqoum be amrega be tigriga Ayni ater yball.
ቶፍ ምንድነው ?አልገባኝም
በጣአም ጎኦበዝ ነኤሽ ናምናም እና ቤኔ በጣም ክርያአቲፍ ነኤቨሽና እንደዛ ቀጥይ ብእራአቮ.
Selam sary selameshe yebzalgne betam konjo aserar abit muya fetari ejeshen yebarkew enamesginalen yene konjo
ሰላም ሰላም ዋውውውው
ስራሽን ወድጄዋለው , ፇም የሌለው እንቁላል እንዳለ አላውቅም👍
Arif migib nw ijish yibarak gin min dinw tofu bamaragn
Hi sari aserarish gilts aydelem minyahil endemiyasfelig atasayim
Sariye, በጣም የሚያምር አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ዋዉ። በርቺ👌👍👍👍👍
Wow ejieshi yebarki
ሳርዬ ልዩነው እጅሽ ይባረክ🥰🥰👌
ሽንኩሩቱ ባሮነው
ሲያምር ሳርዬ ቆንጆ ቁርስ አሰራር ነው like like አትጥፊ 😁
ዋው ሳርዬ በጣም እናመሰግናለን የሚያምር የፆም እንቁላል ፍርፍር ስለሰራሽልን በጣም ያምራል ከለሩ አሰራርሽ አቀራረብሁ ሁሉም ልዩ ናቸው 🥰👌
Tankyou 👌 Sister
ሽንኩርቱ ጥቅል ጎመን ይመስላል
ቶፉ ምንማለት ነውከምንየተሰራ ብዙሰው አያውቀውም መንገር ያስፈልጋል
እህቴ እጅሽ ይባረክ አንዳንዴ ከፋብሪካ ወይንም ከሱፐርማርኬት የምትጠቀሚያቸውን እግረመንገድሽንብታብራሪልንና ከምንእንደሚመረትእናጥቅሙን ዘርዘርብታደርጊው በተረፈ ለሙያሽ ምንምን እንከን አይወጣለትም ሁሌምጤና ሁኝልን ❤❤❤
አሜን በጣም አመሰግናለው እሺ ሁሉንም ነገር ለማብራራት እሞክራለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤🙏
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
Wowww amazing
Mindnew tofu ke ykrta ga?
ሳርዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏👍👍 ላይክ
በጣም ምርጥ ድሰ።ብሏል
ቱፉ ምን ማለት ነዉ?
አኩሪ አተር ነው
wow konjo kurese sareya ejeshe yebareke 👍💗
የኔውድ በርች
ቱፉ ምንድን ነው?
Ethiopia west yelm zbla le ferenj ager sitashekabet new.. leza new meles yalesetechesh
You know I like your humbleness and your job . I would like to tell one thing : it might be good if you ready the ingredients and show before you start your cooking ! Thank you
Yeje yemiasekoretem ye ye tofo firefer yummy 😋betam gerami aserare new ejeshe yebarek thank you for sharing 😍
ዋው 😘😘🥰🥰🥰
አራ እሄንን ነገር አለወኩትም መብረሪያ እፈልገለዉ
ምን ማለት ነው የፆም እነቁላል ?
በጣምያምራል
መሸአለህ
ዬኔ እህት እጂሽ ይባረክ ግን ጣፎወ ምን እደሆን አልገባኝም
አኩሪ አተር ነው
please can you tell us the recipe in list thanks
ማሻ አላህ ጎበዝ አዲሥ ነኝ ለቤትሽ በርች
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ
በጣም ቆንጆ አስራር ነው ተባረኪ
Looks yummy..desert demo kene
Selem👌👌👌👌
ሺንኩርቱ ምን ሁኖ ነዉ ነጭ የሆነ
Berchelagi
Very nice my dear friend i like it.Full support stay connected
Looks so good Saryae 👌👌
ላቭኤ ፍኡድ ቢትፉል💓💓✋✋✌
great Job sister Sari unlivable !keep it up
Gobaz❤
ዋው በጣም ቆንጆ ነዉ
Touffu ke yet new ymeggnew Ethiopia
ሳራዬ ተባረኪ የኔ ባለ ሞያ በርቺ❤❤❤
Believe 3qwea
;:^@79 ? Z
ቆንጃ ነው በርቻ
tufa mindenew ngeruna anwekwem
ቶፉ ምንድነው ዉዴ? የሰራሺው በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው እጅሽ ይባረክ ❤🙏
አኩሪ አተር ነው
ልዩ ነው ሳርዬ እጅሽ ይባረክ ሼር👌❤️
ማንኪያ መጥፎ ነው ለመጥበሻ ይልጥብሻል
Masha xurnew
ማሻአላህበርችውዷ
አሰራርሽ ገራሚ ነው
የፈረፈርሽዉ ምንድን ነው ከምን የተዘጋጀ ነው የካርቶኑ
waw
ቶፉ ማለት ምን ማለት ነው? በኢትዮጵያን አገላለጽ ቢጠቀስ ጥሩ ነው
Selfensheya yamral burchi
በጣም ምሪጥምግብ ነው
Good job,if u add written recipe beside the video would be great
Ye tsome egg yet new yemigegnew ?
ሽንኩርትሽ ምን ዓይነት ነዉ
first comment
tofu mndnw
በጣም አሪፍ ነዉ ሲያዩት ቶፉ ግን በልቼ አላዉቅም
በተረፈ የኢትዮጵያ እሩዝ እዲሑም ፓስታ ለየብቻቸው አሰራር በጣም እወዳለሑ።
ቪዲዬሽን አየሑ ግን የለም።ቀላል ቢሆንም ጣእሙን እንደ ኢትዮጵያ ቀረብ አርጋችሑ ስለምትሰሩ (ዩቲዉበሮች) ከቻልሽ
ግዜ ካለሽ ስሪልን በተረፈ ቻናልሽ ያምራል ።ላይክ and sub ይገባሻል ።የኔ ባለሙያ ።✌🏾🙋♀️👌🏾
Enamsgnaln berche berche
Tofu mindnew
አኩሪ አተር ነው