በሰልክ ንስሐ መግባት ይቻላል? በአቡነ ኤርምያስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 155

  • @hani-q2w7b
    @hani-q2w7b 8 місяців тому +1

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ፀዉዎትን ያብዛሎት አባቴ ❤❤❤❤❤

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs 3 місяці тому

    አሜን፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን መምህራትችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አምላኬሆይ አግዘኝ😢😢

  • @alamalam1545
    @alamalam1545 4 роки тому +11

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለህይወትን ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን
    የንሥሀን ልብን ይሠጠን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ቃልኪዳንግርማ
    @ቃልኪዳንግርማ 3 місяці тому

    ቃላ ህይወትን ያረማል አባ እድሜ ጤና ያድልልን በረከቶዎ ይደርብን አሜን

  • @destadesta64
    @destadesta64 2 роки тому +1

    ይፍቱን አባታችን እድሜ
    ከጤና ይስጥልን አባታችን
    እግዚአብሔር ሐንስሀ ያብቃን
    የጠቆረዉን ልባችንን ያጽዳልን
    አሜን አሜን አሜን
    ⛪⛪⛪⛪⛪
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SalaamSalaam-x5c
    @SalaamSalaam-x5c 2 місяці тому

    አሜን.አባታችን.ቃለህወትያሰማልን.በረከትዎ.ይደረብን::❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይረዳኛል
    @እግዚአብሔርይረዳኛል 4 роки тому +15

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አቤል
    እውነት ያንተን ትምህርት እየተከታተልኩ በብዙ ነገር ተቀይሬያለሁ
    እግዚአብሔር ይስጥህ
    የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
    #ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አድርጉና እናሳድገው ብዙ ትምህርቶች ይሰጣል
    በተለይ ለወጣቶች በስደት ላለን አሪፍ ነው

  • @IdenM-r1h
    @IdenM-r1h 25 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን
    አባታችን
    በረከተወ ይደርብን❤❤❤

  • @melakugebregizabher516
    @melakugebregizabher516 3 роки тому +5

    አባታችን ለመከሩን ለገሰፁን ላስተማሩን አባታችን ቃለህዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሆን ያርዝምልን እንዲሁም ይህንን የቡዙዎቻችን ጥያቄ የወነብንን የነብሳችን ጉዳይ አዘጋጅተው ወደኛ እንዲደርስ ላደረጉልን መምህራች ቃለህዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሆን ያርዝምልን አሜን፫
    እንዲሁም ውድ ምእመናን እናት አባቶቸ እህት ወንድሞቸ ይህንን መልእክት የደረሳቹሁ ሁሉ ቢያንስ ለ10 ሰዎች ሽር እያደረግን ግዲታችን እንወጣ መምህሮቻችን እና አባቶቻችን ጊዜያቸውን መስዋት አድርገው ስራቸውን ትተው ብዙ ብሮግራማቸውን ሰርዘው ደከመን ሰለቸን ሳይሉ የምእመኑን ጥያቄ የሆነብንን በተለይ እንደኔ በአረቡ አለም ለምትኖሩ ከአንዴም ሁለት ሶስት ጊዜ ጠይቄ መልስ ያጣውበት ስለወነ ዛሬ ግን የጥያቄየ መልስ ስላገኘው እኛ ያገኘነውን ለሌሎችን ሸር በማድርግ ግዴታችን እንዎጣ !!

  • @ድንግልንይዞየፍቅርጉ-ቈ9ተ

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በረከትዎ ይድረሰን ይባርኩን ይፍተን አባታችን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ለንስሐ የተነሳሳ ልቦና ያድለን አሜን

  • @mekdesyedngllij
    @mekdesyedngllij 3 місяці тому

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን❤❤

  • @ህይወትወለተሃና
    @ህይወትወለተሃና 4 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @fasikaadana8990
    @fasikaadana8990 4 місяці тому

    አሜንአሜንአሜን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እባታችን የእመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም በረከታ እረደኤታ አማላጅነታ አይለየን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን በእወነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን💕🙏

  • @dauddamus-lw6rt
    @dauddamus-lw6rt Рік тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን

  • @ጓልፀሌ
    @ጓልፀሌ 4 роки тому +3

    ኦ አምላኬ ልቦናችንን አነ ወደ ምንገድህ እንድንገዛው እርዳን አባታችንም ቃለ ሂወት ያሰማልን ፍጣሪ እድሜና ፀጋ አብዝቶ ያድሎቶ

  • @Rosemary-dt9vg
    @Rosemary-dt9vg 4 роки тому +3

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን
    ወንድማችን አቤል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከልህ

  • @mahi-b4t
    @mahi-b4t 10 місяців тому

    አሜን፫ ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት ወዲማችንም ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏❤❤❤❤

  • @alemneshalemnesh4685
    @alemneshalemnesh4685 Рік тому

    በእድሜና በጤና ጸጋዉን አብዝቶ ያኑርልን አሜን

  • @gjrsfgyjhg7371
    @gjrsfgyjhg7371 2 роки тому

    አባ ቃለህይወት ያሠማልን🙏

  • @ሀናየተዋህዶልጅ
    @ሀናየተዋህዶልጅ 4 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏

  • @TrwkwrkmalseMalse-qk7de
    @TrwkwrkmalseMalse-qk7de Рік тому

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን አባታችን በረከተዎ ይደርብን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 4 роки тому +2

    አባታችን እግዚሐብሔር የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክላቹ ወድማችንም ፀጋዉ ያብዛልህ እግዚሐብሔር ይመስከን ያንተ ትምህርት ሰምቼ በስልክ ንሰሀ ገብቼአለሁ ክብር ምስካና ለድግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲እትዮጲያ የዘላለም ትኑር 👏👏👏👏❤❤❤💛💛💛💚💚💚

  • @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
    @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤል
    አባታችን በረከትዎ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @werkegedamu1673
    @werkegedamu1673 Рік тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን አቤልም እረም እድሜ ከፀጋ ጋረ ያድልልን

  • @akgee2271
    @akgee2271 3 роки тому +1

    ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ፍጣር ዕድመና ጠና ያርዝምልን ኣምላኬ ንሰሃ ኢንድንገባ ኣፅናን

  • @ሀናየማሪያምልጂ
    @ሀናየማሪያምልጂ 3 роки тому

    በእውነትም አባታችን እግዚአብሄር ጤና ውብ
    የአገልግሎትዘመናቸውንይባርክ፣

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 роки тому

    ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህወትንያሠማልን❤❤❤🔥🔥🔥💗💔💔😍😍💒💒💒☝

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 Рік тому

    ቃለህይወት ቃለበረከትያሰማልንመምህራችን❤❤❤

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 2 роки тому

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤል እግዛብሄር እድሜ ይሰጥልን

  • @habtamweletmariam1510
    @habtamweletmariam1510 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይድረሰን አባቶቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @ufugj9792
    @ufugj9792 Рік тому

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባታቺን መምህራን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @alemneshalemnesh4685
    @alemneshalemnesh4685 Рік тому

    የምወድወት አባቴ ጸጋወት ይደርብኝ

  • @መልካምነትለራስነው-ጰ1ኰ

    አሜንአሜንአሜንአባታችን እግዚያብሔር ይጠብቅልንበረከታቸዉይደርብን

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 роки тому

    አሜን አሜን አባታችን ቃለህወትን የሠማልን👏👏👏🙏🙏🙏💔💔💔❤❤❤💒💒☝🙏

  • @serkie9468
    @serkie9468 4 роки тому +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን ብፁህ አባታችን

  • @tewahdonatemnete4944
    @tewahdonatemnete4944 Рік тому

    በጣም ነው የምወድዎት አባታችን ❤

  • @Alem_1
    @Alem_1 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ፫

  • @emabettube3699
    @emabettube3699 4 роки тому +1

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 2 роки тому

    ይፍቱን አባታችን ቃለሕወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @የዳዊትልጅሆይማረን
    @የዳዊትልጅሆይማረን 4 роки тому +5

    ሳልጀምረዉ አለቀ ምክረዎ ብጹዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን መምህራችን አቤልዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @gjch5302
      @gjch5302 3 роки тому

      አው አሜን አሜን አሜን ቃለህወትያስማልን ወንድማችን አቤል እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ ለነ የምታስተምረን ትምህረትበጣም ነው የቀየረን ጌታ ሆይ በሀይማኖት ጠንካራ እንድሖን እረዳኝ
      አባታችንም ቃለሆወት ያሰማልን በቤቱ ያፀናን እናተም ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @tigismaspin8503
    @tigismaspin8503 4 роки тому

    Amen amen amen amen

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አባታችን መምህር አቤል እናመሰግናለን እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድማችን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Eነኝያባቴልጅ
    @Eነኝያባቴልጅ 2 роки тому

    ቃለሒወት ያሠማልን አባ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎት ፀጋዉን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን🥰

  • @genetyedegelmaryamlijyedeg8811
    @genetyedegelmaryamlijyedeg8811 4 роки тому +1

    Kale hiywet yasmalen memehir

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 3 роки тому

    አባታችን.በውነት.ቃለህይወት.ያሰማልን

  • @fatamadhoha9803
    @fatamadhoha9803 4 роки тому +1

    ቃል ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ እዴሜ ለንሰሃ ይስጠን

  • @eth3816
    @eth3816 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደና መጣህ ወንድማችን

  • @hanaendualem8261
    @hanaendualem8261 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቲችን

  • @salealhosani1206
    @salealhosani1206 4 роки тому +1

    የአግለግሎትዘመን ይባርክ። አባታችን

  • @kasuamara6794
    @kasuamara6794 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዚልህ ረጅም አድሜና ጤናአብዚቶ ይሰጥልን የሰማናዉ በልባናች ያሰደረብን

  • @muhamohaug7082
    @muhamohaug7082 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ሰምተን ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት

  • @ለምለምየድግልማሪያምልጅተ

    አሜን አሜን አሜን አባችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከተወ ይደርብን

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 4 роки тому

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣አባታችን፣ቃለህይወትን፣የአሰማልን፣አድሜና፣ጤና፣ይስጥዎት

  • @seblebeley7309
    @seblebeley7309 3 роки тому

    ቃለህይውት ይስጥልን አባታችን

  • @اوركياحسن
    @اوركياحسن 3 роки тому

    ቃል ሂወት ያስማን አባታችን

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይማሥግን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን ዘመናህን ይብርክልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @NabiyuGatcew
    @NabiyuGatcew 5 місяців тому

    በረከታችሁ ይደርብን

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን፫

  • @سعدالشين
    @سعدالشين Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @egezabharemlkamenwe9387
    @egezabharemlkamenwe9387 4 роки тому

    Kale hweten yasemalne memhre enamsegnalne 1000 amete nurlne abatachin eregeme edema yesetelne hulachineneme lnsha yabekane 😭😭😭

  • @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ
    @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ 4 роки тому +1

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራቸን

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 4 роки тому +1

    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማን በረከታቸው ይደርብን ጸሎታቸው አይለየን አሜን ወንድም አቤል ከዚህ ቀደም በአባታችን አቀርብላችሃለሁ ብለከን ነበር በድጋሜ በአባታችን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማን እሽ ሸር እናደርጋለን

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ። ሕይወትን ያሰማልን። በጣም አመሠግናለሁ ወንድም አቤል። ያንተን ትምህርት እየተከታተልኩ ብዙ ተለዉጫለሁ እግዝአብሔር ይመስገን። በተለይ በትዳር ላይ ብዙ ፈተናዎች ነበር ያሳለፍኩት። እሱ ሁሉ ተፈታልኝ። እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ

  • @faalktbeia2725
    @faalktbeia2725 4 роки тому +1

    gena Ayesemahut new yalekbin Abatachin kale hiwet yasemaln 💝

  • @chth9545
    @chth9545 Рік тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @dhdhtigisttigist7758
    @dhdhtigisttigist7758 4 роки тому

    አባ ቃለ ህይወትን ያሠማልን በጣም ልብን የሚያሣረፍ ትምህረትነው አባ ይፍቶኝ

  • @ganditeferaw-zp1eh
    @ganditeferaw-zp1eh Рік тому

    አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @تقهخقخقخ
    @تقهخقخقخ 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን!!

  • @ወለተሚካኤል-ኘ1ፀ
    @ወለተሚካኤል-ኘ1ፀ 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🌹🌹🌹

  • @cooltube847
    @cooltube847 3 роки тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @علتتلتت
    @علتتلتت 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @serkie9468
    @serkie9468 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @sarasara-yc2wn
    @sarasara-yc2wn 4 роки тому

    amen amen amen kale hiywet yasemalni abatachni edme na tena yistilni

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 4 роки тому +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln abatachn

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 роки тому

      እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @yohannesdawit4898
      @yohannesdawit4898 4 роки тому

      አሜን ከአባታችን በረከት ያሳትፈን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ለእኛም የንስሐ ልቦናን ያድለን አሜን

  • @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @khfiggog8g940
    @khfiggog8g940 4 роки тому

    በውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ መምህር አቤል በርታልን

    • @ffyudgghu1331
      @ffyudgghu1331 3 роки тому

      አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ርረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @eth3816
    @eth3816 4 роки тому +1

    ቃለይወት ያስማልን አባታችን ብራኬወ ይስረሰን

  • @mssalma1136
    @mssalma1136 4 роки тому +1

    የህይወትን ቃል ያሠማልን አባታችን

  • @melat9096
    @melat9096 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እሽ

  • @ሰላምየሽበር
    @ሰላምየሽበር 3 роки тому

    አሚን አሚን አሚን

  • @samerjane5370
    @samerjane5370 4 роки тому +1

    Egziabhier.yimesgen.kale.hiyiwten.yasemalen.

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ

    አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእዉነት መምህሬ እናመሰግናለን

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 💚💛❤😍
    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን 💚💛❤😍

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ረ5ዐ

    እግዚአብሔር ይመሠገንቃለህይወትያሠማልን

  • @merryasefa8238
    @merryasefa8238 4 роки тому

    Amen kale hiwot yasemalin Abatachin

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @mekdesababa6161
    @mekdesababa6161 3 роки тому

    ቃል ይወት ያሰማልን

  • @ksm4119
    @ksm4119 4 роки тому

    አባታችን ቃለሒወት ያሠማልን

  • @asefumesele5875
    @asefumesele5875 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @app1399
    @app1399 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያስማል የንስሀልብ ይስጠን አባታችን በፀሎት አስብን

  • @martiyamaryamlij12m5
    @martiyamaryamlij12m5 4 роки тому

    እሜን ቃላ ህይወት ያስማልን አባትች

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ረ5ዐ

    መምህረአቤልበትትምህረትተቀይራለሁ

  • @fhdjd3598
    @fhdjd3598 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ላባታችን
    ለወድማችን ቃለ ህይወት ያሰምልን

  • @ወሎየዋቁጥር2
    @ወሎየዋቁጥር2 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 4 роки тому

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @ማሪያምእናቴ-ቈ9ዸ
    @ማሪያምእናቴ-ቈ9ዸ 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን