MK TV || ጠበል ጸዲቅ || ህልመ ለሊት አስቸገረኝ ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 276

  • @tristmariam2821
    @tristmariam2821 3 роки тому +51

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ።።
    ህልመ ለሊት ለሴትም ለወንድም ያስቸግራል ። ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ እንዳስተማሩት ከራሴም ተሞኩሮ ካገኘሁት የሂደት ውጤት ገድለ ቅዱስ ዮሐንስ ድንግላዊ መድገም ካላገኘህ የዮሐንስ ወንጌልን ሦስት ሶስት ምህራፍ በቀን እንደ ውዳሴ ማርያም መድገም ፆምና ስግደት በማረግ መፀለይ ልዑል እግዚአብሔር ብርታት ይሁንህ

    • @የኪዳንየልጅነኝተዋህዶለዘ
      @የኪዳንየልጅነኝተዋህዶለዘ 3 роки тому +1

      እኔ እራሱ በጣም እያስቸገረኝ ነው

    • @tristmariam2821
      @tristmariam2821 3 роки тому +4

      @@የኪዳንየልጅነኝተዋህዶለዘ እህቴ ጠንክረሽ መፀለይ የተዋህዶ አማኝ ሆኖ በቀን ውዳሴ ማርያም ቢያንስ ሳይደግም የኖር ያለ አይመስለኝም የኔ ሕይወት ያ ስለሆነ እናም ምንም ስራ ብሆን በቀን አንድ ስብከት እሰማለሁ ተግሳፅን የምትጂ ከሆነ ዘ ተዋህዶ የሚል ላይ የዲያቆን ዮርዳኖስን ስብከት የቀኑ ይወርዳል ተከታተይ የተለያዩ መምህሮችንም እንዳልኩት ገድለ ቅዱስ ዮሐንስ ድንግላዊ ካላገኘሽ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ዮሐንስ ወንጌልን ከፀሎትሽ ጋር መድገም እኔ ውጤት አግኝቼበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ዮሐንስ አምላክ ሁላችንን ይርዳን ከዚህ ክፉ ነገር አሜን ። ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @የኪዳንየልጅነኝተዋህዶለዘ
      @የኪዳንየልጅነኝተዋህዶለዘ 3 роки тому +2

      @@tristmariam2821 አሜን አሜን አሜን እሽ እህት ስለምክርሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @gulilat30
      @gulilat30 9 місяців тому

      ልክ ነው

    • @kirubeltesfaw9900
      @kirubeltesfaw9900 8 місяців тому

      እባክዎ የቪድዮውን ርእስ ካስታወሱት ያጋሩን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 роки тому +27

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግጅ አስተማሪ ጥያቄ ነው ወንድማችን እናመሠግናለን እግዚአብሔር የስጋ ፍላጎታችን ያስታግስልን😥 ወደ መልካሙ ጎዳና ይምራን🤲

  • @eutimjv
    @eutimjv 3 роки тому +29

    ማህበረ ቅዱሳን የኛ ምርጦች በርቱልን ✝️❤

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 роки тому +14

    በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እውነት ብለዋን ይህ የኔም ፈተና ነበር ግን አሁን ያሉትን ያልተፈቀደ ተግባር ከማየት ከማሰብ እርቄ እግዚአብሔር እረድቶኝ ምንም ነገር የለም በእውነት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🌾🌿🇪🇹🌻

  • @fyry8481
    @fyry8481 3 місяці тому +2

    ህልመለሊት አይነጥላነዉ ✅የሁላችን ችግር ነዉ እድሜ ለመምህር ተስፋዬ አበራ በደብ አስተምሮናን❤

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 3 роки тому +36

    የብዙዎቻችን ችግር ነበር እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ኣባታችን ያስተማሩን እናደርጋለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን (፫)

    • @afeworkkoster2981
      @afeworkkoster2981 3 роки тому

      ቃለ፡መጠይቅ፡እየቀረበላቸው፡ያሉት፡መነኩሴ፡ወይስ፡ሕጋዊ?መነኩሴ፡ከሆኑ፡ስለፍትወተ፡ሥጋ፡እንዴት፡ሊያወቁ፡ቻሉ?የሚል፡ጥያቄን፡አጭሮብኛል።ያሳፍራል!!!ሌላው፡እንተርቪው፡አድራጊዋም፡ሳታፍር፡መነኩሴ፡ከመሰሉት፡ዘንድ፡ይህንን፡ጥያቄ፡ይዛ፡መቅረባዋ፡አሳፋሪ፡ነው።

    • @hulubersuhone1356
      @hulubersuhone1356 3 роки тому +2

      @@afeworkkoster2981 አረ እናስተዉል ለመተቸት ከመሮጥ ቁጭ ብሎ መማር አባታቶቻችን ብዙ መነኮሳትና ባህታዉያን ስለ ትዳርና ፍትወት ፅፈዋል አስተምረዋል ሁሉን ነገር ኑሮዉት ሳይሆን በፀጋና ከቀደምት አባቶች ስለተማሩት ያዉቁታል ፣ ለምሳሌ ቅዱስ ጳዉሎስ ቢቻላሉ እንደኔ ኑሩ ባይሆን በፍትወትና በዝሙት ከምትቃጠሉ አንድ ወንድ ለአንዲት ሴት ብሎ ፅፏል አሁን ቅዱስ ጳዉሎስ ራሱ በዝሙት መቃጠል ስለኖረዉ ነዉ? ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በብዙ ድርሰቱ ስለ ወንዶችና ሴቶች ፈተና ተናግሯል ፣ኣምላኬ ሆይ ማስተዋሉን ስጠን አሜን(፫)

    • @semurmedia
      @semurmedia 3 роки тому +1

      @@afeworkkoster2981
      "ባዶ በርሜል ይጮሀል" አሉ የኔታ!
      ባዶ ጩኸት አታብዛ ዝም ብለህ ተማር ካስፈለገህ ከጉባኤ ቤቴ ከመጣህ ደግሞ ከዚህ በላይ እግትሀለሁ!
      መነኩሴ ጳጳስ ቄስ ዲያቆን እያልክ መስፈርት ለመስጠት ገምጋሚ አድርጎ ማን ሾመህ?
      🤔መኑ ሴመከ.....?

  • @emabettube3699
    @emabettube3699 3 роки тому +7

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @በላይነሺወለተማርያም

    በእዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን ያድልልን አሜን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 роки тому +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
    የህልመ ሌሊት ዋናው መንስኤ ስግደት ማታ ማታ ከተቃራኒ ፆታ አለማውራት ፀልዮ መተኛት።

  • @mube8885
    @mube8885 3 роки тому +3

    በእውነት መልካም ትምህርት ነው አባታችን
    በፀሎት አስቡኝ🙏🙏🙏
    ስህነ ማሪያም 🙏🙏🙏

  • @ሰርክሲሳይ
    @ሰርክሲሳይ 3 роки тому +45

    እውነት ነው መንገዱ ሁሉ እራቁት ነው 😢😢😢 ጌታ ሆይ ይቅርታ አድርግል

  • @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ

    ቃል ህይወት ያሰማልን
    በእዉነት ትልቅ ትምህርት ነው
    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 2 роки тому +1

    ቃል ህይወትን ያሰማልን ያሰማን አባታችን እኔም በጣም ነው የሚያሰቸግርኝ በፀሎታችሁ አሰቡኝ አመተ ፃዴቅ ብላችሁ እራሳን እስከምጠላ🙏🙏🙏 😭😭😭😭

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 3 роки тому +2

    በእውነት ግሩም ትምህርት ነው አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TesfayeGodebo-s1s
    @TesfayeGodebo-s1s Місяць тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @invictatewahedo8595
    @invictatewahedo8595 3 роки тому +6

    ሁሉን ስህተት ወይንም የአጋጠመንን ችግር በሰይጣን ማሳበብ፣ ከአባታችን እንደተረዳሁት ትክክል አይደለም። ምክንያቱም ለስሙ አጠራር ክብር ይግባውና ፣ አምላካችንን እየሱስ ክርስቶሰን እንኳ ሰይጣን ሊፈትነዉ የመጣዉ 40 ቀን ና ሌሊት በገዳመ ቆሮንጦስ ከፆመ እና ከፀለየ በዋላ ነዉ። በምን መንፈሳዊ አቅማችንና ደረጃችን ነዉ ሰይጣን ሊፈትን የሚመጣዉ? ቅድስት አፎሚያንም ማስታወስ ያስፈልጋል፣ ከመንፈሳዊ ጥንካሬነትዋ አይደል ተናዶ ቅዱስ ሚካኤልን መስሎ ሊፈትናት ሰይጣን የመጣው?
    በመጨረሻም እጅግ በጣም ግሩም እና አስተማሪ የሆነ ዝግጅት ነዉና መርሀ ግብሩ፣ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፣ ቃለ ህይወትንም ያሰማልን መምህራችን መጋቢ ሐዲስ አባ ፀጋ ዘአብ።

  • @ሰርክሲሳይ
    @ሰርክሲሳይ 3 роки тому +5

    በእውነት ለአባታችን እንዲሁም ለህታችን የሕይወት ቃሉን ያድልልን

  • @aynalembuta3448
    @aynalembuta3448 3 роки тому +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን የሰማነውን በዝነ ልቦናችን ያሳድርብን

  • @ለሚወለተኪዳን
    @ለሚወለተኪዳን 3 роки тому +5

    በእዉነት ቃለሀይወትያሰማልን መምህራችን

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 3 роки тому +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እውነት ነው ለሁለችንም መስተዋል ልቦና ይስጠን አሜን አሜን ⛪️🙏

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት አሜን

  • @aynishaynich8520
    @aynishaynich8520 10 місяців тому

    ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን ሰማያውይን ዋጋን ያድልልን ፈጣሪ ከፈተና ሁሉ ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ጥሩ ትምህርት ነዉ👏

  • @ትግስትነኝጎደሬዋ
    @ትግስትነኝጎደሬዋ 3 роки тому +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማል ለኛ ለወጣቶች ጥሩ ምልክት ነው እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @hayahayene9441
    @hayahayene9441 3 роки тому +1

    በእውነት አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ትክክል ነዎት አባታችን ልቦና ይስጠን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Рік тому

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ ይሄን ፀጋ ነበር ሊያኮናሽል የነበረው እግዚአብሔር ይገስፀውና ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    በእውነት ቃለ በረከትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @tigistfikre9249
    @tigistfikre9249 3 роки тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማል አባታችን በእውነት ይህ ሁሉም ጋር የሚፈጠር ነው።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ

    ቃለ ህይወት ያሰማን አባታችን ይፍቱኝ🙏🙏🙏ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏🙏🙏አሜን አሜን

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 3 роки тому +2

    አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን✝️✝️✝️

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 3 роки тому +3

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን🙏

  • @እሙወለተማርያም

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጡሩ ትምርት ነው እኔንም ባጣም ያስቸግረኛል በዚህ ትምርት ለውጥ እዳገኝ የእግዛብሔር ቅዱስ ፋቃዱ ይሁን አሜን 😢

  • @አፆኪያመኮይ
    @አፆኪያመኮይ 3 роки тому +2

    በእውነት ቃለህይውትን ያሰማልን እናመሰግናለ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 роки тому +2

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen 🙏🙏🙏

  • @abrshbir5485
    @abrshbir5485 Рік тому +1

    አምላኬ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እንደ ሥራዬ ክፋት ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይሁን😭😭😭

  • @rahelkasa2892
    @rahelkasa2892 2 роки тому

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን ልክ ናቸው እኛ መንፈሳዊ ነገሮችን አብዝተን ምናይ ምናነብ ከሆነ ያ ህልመ ለሊት ሊያጋጥመን ይችላል አብዝተን ከበላን ከጠጣን ይከሰታል ልክ ነው አባታችን

  • @meharene3573
    @meharene3573 3 роки тому +4

    ስለብዙ ትምህርትዎት ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ!!! ሰይጣን እረፍትላይ ነዉ፣ ሰይጣን የሚፈትነዉ… ስለምትለዋ ትምህርት ግን ?

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @alem4310
    @alem4310 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @LiyuworkAytegeb
    @LiyuworkAytegeb 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን !

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 роки тому +3

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 роки тому +2

    ቃለ
    ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛልን ውድ እሕታችን ጠጋውን ያብዛልሽ በእውነት መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bruckwoldetsadik8428
    @bruckwoldetsadik8428 3 роки тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን። ጠቃሚ ትምህርት አግኝተንበታል።

  • @sewihebite
    @sewihebite Рік тому

    አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን የሁላችንም ጥያቄ ነበረ እናመሰግናለን ❤️እግዚአብሔር አምላክ ከእንደዚህ አይነት ነገር ይሰዉረን ❤️❤️🙏🙏

  • @ወለተስእላሴ
    @ወለተስእላሴ 3 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 роки тому +1

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alya6975
    @alya6975 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ለሁሳአና አደረስችሁ አደረስን አሜን

  • @kidusalemayehu8046
    @kidusalemayehu8046 3 роки тому +1

    ሰላም ለናንተ ይሁን ማህበረ ቅዱሳን ለአባታችን፣ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመን ይባርክልን+++

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Рік тому

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 3 роки тому

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @eyasuminelu738
    @eyasuminelu738 3 роки тому +2

    ዘመንዎ ይባረክ

  • @መቅደስእኅተሚካኤል
    @መቅደስእኅተሚካኤል 3 роки тому +2

    የህይዎትን ቃል ያሰማልን አባታችን👏
    አቤቱ ሆይ ማረን ይቅር በለን ከምኞት ሀጥያት አውጣን😢

  • @solmanhaile8089
    @solmanhaile8089 3 роки тому +1

    አባታችን, እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ ያክብርልን !!!!

  • @eutimjv
    @eutimjv 3 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️🙏

  • @musseteklit2860
    @musseteklit2860 Рік тому

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna.

  • @welansaali674
    @welansaali674 3 роки тому +1

    አሜንአሜንአሜን ቃለሂወትያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏💚💚💚

  • @betisha272
    @betisha272 Рік тому

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @enegudaydag2706
    @enegudaydag2706 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
    ሚገርም ነው እኔም ከዚህ ትምህርት ብዙ ተማርኩ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አቤቱ ፈጣሪያተችን አገራችንን ሰላማን መልስ

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማለን አባታችን። ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን።

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed8130 2 роки тому

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን አሜን፫

  • @mahletmichael4030
    @mahletmichael4030 3 роки тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ።

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 роки тому

    አሜን በእውነትቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን🙏🙏🙏
    ማስተዎሉን ይድለን 😥😥😥😥

  • @according6414
    @according6414 3 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ኤማየተዋህዶልጅ
    @ኤማየተዋህዶልጅ 2 роки тому +1

    ቃለ ህወት ዪሰማልን ለኣባታችን ለእኛም ኸጣቶች ማስተዋይ ልብ ይስጠን😭😭🙏

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችንና እህታችን ፀጋውን ያብዛላቹ በርቱ ለሁላችን አስተዋይ ልቦናን ያድለን

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 3 роки тому +1

    ጥሩ ማብራሪያ ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @selameshetiy964
    @selameshetiy964 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    ቃለህይወት ያሰማልን።ትልቅ ግንዛቤ አስጨብጠውናል።

  • @semurmedia
    @semurmedia 3 роки тому

    Hulachunm beyalachubet EGZIABHER Ybarkachu kfu ayinkachu bertuln !!! Amen Amen Amen

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ
    @አበበችነኝባለመሀተቧ 3 роки тому +21

    መምህር ተሰፍይን አቅርቡልን የምትሉ የተዋህዶ ልጅች የገጠመኝ የከታይወች 👍👍👍

    • @zaharaza3316
      @zaharaza3316 Рік тому +6

      ስው ምን ነክቶታል ትሁታን የሆኑ አባቶች እየቀረቡልን እያስተማሩን ነው ልብ ካለን. ምን መተት ከሚያወሩ ጋ አዳረቃችሁ ሆ😮 3:12 😮

  • @KidestGashaw-r1p
    @KidestGashaw-r1p Рік тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @ድንግልሆይከስደትመልሽኝ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን

  • @aseratberara9058
    @aseratberara9058 Рік тому

    እወነትነዉአባታችንቃለህወትያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እሙአቤል-ፈ3ጠ
    @እሙአቤል-ፈ3ጠ 3 роки тому

    ቃለ ሕያዎት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ማሕበረ ቅዱሳንን ይጠብቅልን

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን የኔም ጥያቄ ነው እኔም ብዙ ነገሮችን አያለሁ ግን መልካ ጊወርጊስን ፀልይ ነው ያሉኝ አባት ስጠይቅ አንዳንደ ምንም ሳናስብም ይታየኛል ብቻ እኔ ግን ሰነፍ ስለሆንኩኝ ነው ስለማልፀልይ ነው በፀሎት ማልቀስ ደግሞ ያስወጣል ዳቢሎስን

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስአባቴ

    የኔም ጥያቄ ነበር አባ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችንም እናመሰግናለን

  • @abershtesfaye5896
    @abershtesfaye5896 3 роки тому

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ይመማልን አባታችን

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 3 роки тому +1

    Kelhewate yasamalean amen amen amen.

  • @Ak-nz8gg
    @Ak-nz8gg 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃልህይውት ያሰማልን

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ትልቅ ትምህርትና መልስ ነው።

  • @sameerameseret1168
    @sameerameseret1168 3 роки тому +1

    Amen kale Hiwotn yasamalen abatchin

  • @SolomonNigussie-wj8wh
    @SolomonNigussie-wj8wh Рік тому +1

    እህታችን ለምትሰጭው ኦርቶዶክሳዊ አገልግሎቶች እግዜሐብሔር ይባርክሽ

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ 3 роки тому +2

    ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tigistbuta7737
    @tigistbuta7737 Рік тому

    ቀለ ሕይወት የሰማልን አባታችን::

  • @የማርያም-በ2ቈ
    @የማርያም-በ2ቈ 3 роки тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽በእውነት የስግደት ጥቅሙ ብዙ ነው 🙏🏽 ክብሩ ይስፋ ለመዳህኒአለም 🙏🏽

  • @samuelembiale2043
    @samuelembiale2043 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ...

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 Рік тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @fitunreditgiorgis4184
    @fitunreditgiorgis4184 3 роки тому

    አባታችንን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ድንቅ ዝግጅት ነበር

  • @ዛሬምተስፋየባንተነዉ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @tadilatube
    @tadilatube 3 роки тому +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ አባታችን ይፍቱን 🤲🤲

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 3 роки тому

    Amen enamesegnalen

  • @alexender5983
    @alexender5983 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 3 роки тому +1

    Kale hiwot yasemalen Abatachen 💕🙏💕

  • @Mitikubekele1216
    @Mitikubekele1216 8 місяців тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን በሚገባ ተብራርቶ ተመልሷል