ፎቶግራፍ አነሳስ ፍንጮች - ክፍል 1 - ሦስቱ የብርሃን መገላጫ መንዶች (Photography Hints Part 1 - Exposure Triangle)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 67

  • @lishanseme8948
    @lishanseme8948 5 років тому +13

    በጣም ነው ደስ የምትለኝ ሁል ግዜ እግዚአብሔርን እመሥግነህ ነው ስራ የምትጀምርው ተባረክ

  • @China-ol5pw
    @China-ol5pw 5 років тому +1

    መቲዬ በብዙ ተባረክ ያለህን ሳትሰስት የምታካፍለን እግዚአብሔር ያክብርህ!! ቤተሰብህን በፀጋ ያኑርልህ

  • @fekaduroba617
    @fekaduroba617 Рік тому

    በጣም ጥሩ ነው እግዝአብሄር ይባርክ በዚሁ ቀጥል

  • @AlemuBiyargo-g3m
    @AlemuBiyargo-g3m Рік тому

    Thanks my brather!!!!Continue

  • @derejetolera
    @derejetolera Рік тому

    wow amazing another teach

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ

    እናመሰግናለን ወንድም ስለፎቶ መማር እፈልግ ነበረ

  • @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
    @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 5 років тому +1

    መቲዬ በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @BontutubeHuruta
    @BontutubeHuruta 2 роки тому +1

    አግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስልን

  • @missionofgospelworldwide6399
    @missionofgospelworldwide6399 3 місяці тому

    Tebarek wendme

  • @abrehamaklile9864
    @abrehamaklile9864 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tsegitube
    @tsegitube Рік тому

    ❤❤እንዴት የተባረክ ሰው ነክ❤

  • @ethioedget241
    @ethioedget241 5 років тому

    tnxs so much plzz I'm waiting the other videos

  • @rigbezesolomonorthodoxtewa363
    @rigbezesolomonorthodoxtewa363 5 років тому +1

    May GOD bless u. Keep it up.

  • @edenDemilshe
    @edenDemilshe 11 місяців тому

    እግዜአብሄር ይባርክህ

  • @girmihtsige5062
    @girmihtsige5062 2 роки тому

    Thank you

  • @hopolapos
    @hopolapos 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለው

  • @nardosnar368
    @nardosnar368 Рік тому

    እናመስግናል

  • @bezualemzegaye9510
    @bezualemzegaye9510 2 роки тому

    Wow

  • @ወልደኪዳንቲዩፕ
    @ወልደኪዳንቲዩፕ 4 роки тому

    እናመሰግናለል ቆንጆ ትምህርት ነበር ግን አሳነስክብን በሰፊው ብታስተምረን አሪፍ ነበር

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 5 років тому

    Thanks our bro! Very informative. My Camera now got the owner after three years! All blessings to you and yours!

  • @dinqineshbadhaaso8463
    @dinqineshbadhaaso8463 2 роки тому

    Nice

  • @yonatan0910
    @yonatan0910 5 років тому

    Thank you wendmachin

  • @rebeccarebkab2221
    @rebeccarebkab2221 5 років тому

    Thank you Meti great videos so far

  • @יעקבגדמו-ס8ל
    @יעקבגדמו-ס8ל 2 роки тому

    תודה רבה היה לימוד יפה תודה

  • @eronfinland
    @eronfinland 5 років тому

    Good job bro

  • @admasghebre258
    @admasghebre258 5 років тому +1

    Wowow bro this is amazing course I am waiting for the next course .
    but really good work 👌👌👌👌👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌

  • @rahsna2161
    @rahsna2161 5 років тому +1

    Thank you so mach bro

  • @haroni2982
    @haroni2982 10 місяців тому

    Enamesegnaln

  • @binman8831
    @binman8831 Рік тому

    Betam tru tmrt new gn tmrtun yet new mnagegnew

  • @genetbekele2015
    @genetbekele2015 5 років тому +1

    እግዛብህር ብርሀኖን ጨምሮ ይስጥህ አመሰግናለው

  • @mulugebereziher4486
    @mulugebereziher4486 5 років тому

    ዘይኔ አንካን የኛ ሆናቹ እች አሜሪካ ወሰዳ አንካን አላሰቀረችልን እናንተ የመሰላቹ ወርቆች ሰንቱ ወሰዳ እንዳሰቀረች

  • @ililimohammed2827
    @ililimohammed2827 3 роки тому

    audition foto malet min malet nw weyim anesasu min aynet nw esti asaredan wendime

  • @BirhanuAbera-pk7fd
    @BirhanuAbera-pk7fd 7 місяців тому

  • @ዳዊትዮቱብ
    @ዳዊትዮቱብ 3 роки тому

    ሰላም እግዚአብሄር ይብዛላችሁ እግዚአብሄር ይስጥልን ፎቶ እንዴት ነው የሚታጠበው ፎቶ ቤት ለመክፈት ፈልገን ብዙም እውቀቱ የለንም

  • @HoosanaHoosana
    @HoosanaHoosana Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @telelugili2982
    @telelugili2982 5 років тому

    ገና ሳላየው ነው ላይክ ያደርኩት ምክነያቱም ካሜራ ገዝቸ አላውቅበት አልኩ
    ስለካሜራ። ውስጥ አላገኘሁም ሁሉም በእግሊዘኝ ነው

  • @rahsna2161
    @rahsna2161 5 років тому +4

    Sle video and pic editing demo btseraln amesegnalew

    • @madesign21
      @madesign21 5 років тому

      ኢዲቲንግ ወደኔ ቻናል ይምጡ

  • @photographylamri
    @photographylamri 2 роки тому

    ስሪክ ይባርክ🙏

  • @selamselam9158
    @selamselam9158 2 роки тому

    Mirt sew neh

  • @tmpicture6483
    @tmpicture6483 2 роки тому

    wb shift/bkt a2,/+0 st up ለ5d mark 4 በቱ ሳይድ ቢሆን የተሻለ ይሆናል

  • @yirga4401
    @yirga4401 5 років тому

    Good job keep it up bro, hope you will open training center. Promise I will be the first student.

    • @MAR.Empire
      @MAR.Empire  5 років тому

      Yirga Ale Eshi😁😁😁

  • @samsonalebachew158
    @samsonalebachew158 3 роки тому

    Sele camera angle nd lights astemer pls

  • @MikiMaraki-f8u
    @MikiMaraki-f8u 2 місяці тому

    የካሜራ ዋጋዎችን

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 Рік тому

    በቅድሚያ እናመሰግናለን ! በመቀጠል በ online ኮርስ ማግኘት ይቻላል ?

  • @ermiasbelayineh9517
    @ermiasbelayineh9517 Рік тому

    Le Alemawi Timirt Yihen Yakil Besmeab Maletum Mekakam Ayimeslegn Mikiniyatu yetelyayuu Ayimano Yalachewu Sewuch New Timirtun Yeniketatelu.....

  • @kalkidangrma4535
    @kalkidangrma4535 2 роки тому

    አድራሻ እና ሐዲፕሎማ ዋጋዉንንገሩን

  • @telelugili2982
    @telelugili2982 5 років тому

    እር አስተምሮን ከዜህም።በላይ አልገባኝም
    ማቴረያሉን አማልቸ ግን አጠቃቀሙ ከባድ ነው

  • @Bettyafro
    @Bettyafro 4 роки тому

    ክፍል 5 ላገኘው እልቻልኩም ወንድም

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 5 років тому

    I think I need to have my camera with me to understand.

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 5 років тому

    When is the next video meti am waiting

  • @ayelealemu1910
    @ayelealemu1910 2 роки тому

    7dና 70d መካከል ያለው ልዩነት

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew 3 роки тому

    መክፈት እፈልግ ነበር ግን እውቀቱ የለኝም ስልጠና የት ነው የሚኖረው

  • @shallofekadu877
    @shallofekadu877 2 роки тому

    እስቲ ለጀማሪ የሚሆን ጥሩ ካሜራ ጠቁመኝ እባክህ

  • @ruhamayenatwaliji5058
    @ruhamayenatwaliji5058 3 роки тому

    በኦላይን ታስተምራለክ

  • @ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ

    እኔ ሀገሬ ስገባ የመጀምሪያ ስራ ባንተ ከሚራ መነሳት ነው

    • @MAR.Empire
      @MAR.Empire  5 років тому

      Etg etg Eshi minim chigir yelewim 😁

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh 2 роки тому

    ሀይ ሞባያል ወይም ካምፒተር ላይ እዴት ከዉጭ ሆነን በሞባያል ወይም በካምፒተር እዴት አገናኝተን ማየት እችላለን ( leyila ,kemil)

  • @fkrbelay9695
    @fkrbelay9695 9 місяців тому +1

    Thank you

  • @mentewabtsegaye924
    @mentewabtsegaye924 2 роки тому

    እናመሰግናለል ቆንጆ ትምህርት ነበር ግን አሳነስክብን በሰፊው ብታስተምረን አሪፍ ነበር

  • @ዲዛይነርቅድስትndArt
    @ዲዛይነርቅድስትndArt 9 місяців тому

    ❤❤❤